የሙሽራው እና የሚዜው ሴራ ተጋለጠ!!ሙሽሪት በጫጉለዋ ቀን የተሰራችው ጉድ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 3.5K

  • @ehitetadese8728
    @ehitetadese8728 2 หลายเดือนก่อน +133

    እነዚህ ሴት ልጅ የሚነቁ ባለጌዎች በህግ ሊጠየቁ ይገባል እንላለን ዘሌ በርታ❤

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru หลายเดือนก่อน +1

      እንዴ. ብቃ. ትከፍሉባትለ. እኩ. ሀይ. !!!!!!!!

  • @yatbiyaabegaz1292
    @yatbiyaabegaz1292 2 หลายเดือนก่อน +138

    ዘላለሜ. እውነትም. ያልሰማነው. እንጅ. ያተደረገ. ዬለም. በጣም. እምወድልህ. መልክት. ነው. ጀግናችን

  • @FikrteBogla
    @FikrteBogla 2 หลายเดือนก่อน +19

    በጣም አሣዛኝ ምን ጉድ ነው በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አሥተሣሠብ አለ

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 2 หลายเดือนก่อน +413

    በዚህ በሰለጠነ ግዜ እንዲህ አይነት መጨማለቅ ባልየውም በለጌ ነው ወደህግ መሄድ አለበት ❤❤❤

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 2 หลายเดือนก่อน +8

      የት ሀገር ነው ያሉት ባህል ይላል እንዴ

    • @QeyoQeysew
      @QeyoQeysew 2 หลายเดือนก่อน

      ማፈርያ የሆነ አውሮፖም ሄዶ እንዲህ ይላል

    • @mahletgossaye6747
      @mahletgossaye6747 2 หลายเดือนก่อน

      የሔን ቆሻሻ ባለጌ ለሴት ልጅ ክብር የሌለው ባለጊ የደም ሡስ ያለበት ነው ዋጋውን ሊያገኝ የገባዋል በዚሁ ሊበቃው ይገባል

    • @rosaquagliozzi7137
      @rosaquagliozzi7137 2 หลายเดือนก่อน +1

      That's right ✅️

    • @FantaBerihun
      @FantaBerihun 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

  • @yatbiyaabegaz1292
    @yatbiyaabegaz1292 2 หลายเดือนก่อน +189

    በዚህ ጊዜ. ልጅቷን. ሳላደንቅ. አላልፍም. በጣም. ጨዋልጅ. ነሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZinetZinet-m9q
    @ZinetZinet-m9q 2 หลายเดือนก่อน +19

    ይሄ ሬሳ ለራሱ ክብር ነዉ የሚጨነቀው የሷ ክብር አላሳሰበዉን አይኑ ይጥፋ

  • @AbebawAdane-w4g
    @AbebawAdane-w4g 2 หลายเดือนก่อน +387

    ባልም ሚዜም ወንጀለኞች ናቸው በህግ ሊጠየቁ ይገባል።

    • @Meme-iw4nm
      @Meme-iw4nm 2 หลายเดือนก่อน +4

      ይህ ሰውዬ 400 ሰውዬ ታርክ ሳይኖረው አይቀርም😅😅

    • @FatimahMohammad-ez7ji
      @FatimahMohammad-ez7ji 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂​@@Meme-iw4nm

    • @MAREFASAID-jy6km
      @MAREFASAID-jy6km หลายเดือนก่อน +2

      የግማ ትውልድ ዝሙተኛ ትውልድ ደሞኮ በኩራት ነው የሚያወራው😏

  • @Mercy777-y7x
    @Mercy777-y7x 2 หลายเดือนก่อน +223

    ልጅቷን የተጫወቱባት የራሷ ቤተሰቦች ናቸው ሲጀመር ልጁ አይወዳትም። ቢወዳት አሳልፎ አይሰጣትም ዘላለም እንዳትለቃቸው።

    • @Alice-kr5op
      @Alice-kr5op 2 หลายเดือนก่อน +4

      ተስኖት ሊሆን እችላል ይሄ ጋደኛባይ አልወደድኩቱም ድግምት ተደርገቦት ሊሆን ይችላል ለማንኛዉም ልጅትዋ አሳዘነችኝ😢😢😢

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 2 หลายเดือนก่อน +4

      ጉድ በል ጎንደር😂😂 ቀጥታ ወደ እስር ቤት😂😂😂😂

    • @MebratBeyanMehari
      @MebratBeyanMehari 2 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት እነሱም ማሳሰር።

    • @IsnaquIsnaqu
      @IsnaquIsnaqu 2 หลายเดือนก่อน +1

      Awo yimeslegnal.

    • @IsnaquIsnaqu
      @IsnaquIsnaqu 2 หลายเดือนก่อน

      Be indezih aynet bizu setoch beyebetu tegoditew teqemitew alu malet naw. Mistir naw sil.

  • @KhCc-zs7mh
    @KhCc-zs7mh หลายเดือนก่อน +5

    አረ በጣም ይገርማል የታገር ነው እንደዚህ አይነት ነገር የተለመደ ነው ይላል እንዴት ሀገር ነው እንደዚህ አይነት እኔ አሁን የምሰማው ገና

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 2 หลายเดือนก่อน +137

    ጉድ እኮ ነዉ ዘንድሮ እማንሰማዉ ነገር የለም ሙሽራዉ ነዉ ያገዝኩት ብታረግዝስ ወይ ጤንነትህስ ማን ኣረጋገጠዉ ዘሌ ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ተባረክ።

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x 2 หลายเดือนก่อน

      አረማርያምን ትክክል

    • @yezufan
      @yezufan 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለካ እሱም አለ😢

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 2 หลายเดือนก่อน

      ከየት የመጣ ደደብ ጋጠ ወጥ ነው የምንአባቱ ባህል እንደሆነ አላውቅም እነዚህ አውቀው ተመካክረው ልጂቷን ለመጉዳት ያደረጉት ድርጊት ነው በህግ ይጠየቁ

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 หลายเดือนก่อน +216

    በዚህ አጋጣሚ ሚስትየውን በጣም
    ነው ያደነካት ማርያምን በዚህ ዘመን ከነ ንፅህናዋ ማግኘት ሴት ልጅ ከባድ በሆነበት ጊዜ እራሳን ጠብቃ መኖሮ ያስመስግናታል ❤❤❤

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 2 หลายเดือนก่อน +15

      ምን ዋጋ አለው ተጫወቱባት

    • @honeyhoney8185
      @honeyhoney8185 2 หลายเดือนก่อน +5

      አልቻልኩም ብሎ ቢተዋት ይሻል ነበር እንደጠበቀች ትገኝ ነበር

    • @YezenaTewelde
      @YezenaTewelde 2 หลายเดือนก่อน +4

      ባሁኑ ስአት ዞላየ ከብረ ንፀህናዋን ጠብቃ በቅየች እዲ ይደረጋል በጣም በጣም ያሳዝናል ቤተሰቦቾስ ታሳፍራላችሁዞላየ እዳትለቃቸዉ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 2 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂እኮ እኔ ዋንጫ ይግባታል 😂ግን ምን ያደርጋል 😂😂ባልፍለግችው ስጠች 😂

    • @gigiriri4865
      @gigiriri4865 2 หลายเดือนก่อน

      That’s weird culture and ignorance they grow like that the way they explain it is not normal I don’t know what to say their parents are dome and stupid they need consoling dear

  • @azeb2809
    @azeb2809 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ አዲስ አበባ እኛ ከወጣን በህዋላ ምድረ ስገጤ ሞላው ያውም አሳፋሪ ወላጆች የወደደችው እያለ ዘርሽ አይደለም ብለው አራቅዋት የልጅ ልብ መስበር ነው ይሄ ግፉ የተፈፀመው ዮሴፉ እንኩዋን ደስ ይበልህ ፈጣሪ ተበቅሎልሀል

    • @Selam694
      @Selam694 หลายเดือนก่อน

      🥂🤣🤣🤣🤣

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 2 หลายเดือนก่อน +86

    ልጅትዋ ሰላደንቅ አላልፍም በጣም ጀግኒት ነሽ በዚህ ትዉልድ ድንግል ማግኘት የማይተሰብበት ዘመን ክብረ ንፅህናሽ ጠብቀሽ መገኘትሽ ተባረኪ አይዞሽ ጀግና ነሽ ባልሽም ተደግምበት ሊሆን ይችላል እና አይዞሽ የኔ እናት 👍😍

  • @EjigayehuYemanbirhan-x2d
    @EjigayehuYemanbirhan-x2d 2 หลายเดือนก่อน +39

    ኦፍ ተባረኪ ጥፊውን በደገመችው። ኖሮ። ወንድማችን ፈጣሪ ሀይል ብርታቱን ይስጥህ እውነት። ለተጎዱ እንባ አባሽ። ደራሽ እንደሆንክ ፈጣሪ ከክፉዎች ይጠብቅህ

  • @birtukanabebe3854
    @birtukanabebe3854 2 หลายเดือนก่อน +6

    ባልም ሚዜም በጣም ignorant ናቸዉ በ 21ኛዉ ክፍለ ዘመን ይሔን ድርጊት ህግ እንደማይደግፈዉ አላወቁም በ አንድ በኩል ሳያስቡት ከባድ ችግር ዉስጥ ገቡ ።የኢትዮጵያ ታሪክ በሴቶች ላይ የሚደረገው የወንዶች ተጽእኖ በጣም ያሳዝናል
    እስካሁን እየተናገሩ ያሉት በልጅቷ ላይ ያደረሱት ድፍረት ቅስሟን የሰበሩት ሣያንስ እኛ ትክክል ነን ባህል ነዉ ብለዉ ይመጻደቃሉ .....አዝናለሁ

  • @QeyoQeysew
    @QeyoQeysew 2 หลายเดือนก่อน +56

    ቱ ቱ አላህ ይጠብቀኝ በግድ የጨረሰኩት ቪዲዬ የትኛውም ህግ ከህገ መንግስት አይበልጥም
    ጀግናው አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ከክፉም ይጠብቅህ

    • @seidkedir6064
      @seidkedir6064 2 หลายเดือนก่อน +3

      በባህል ስም ሴቶችን እንዳሻቸው ማድረግ ይፈልሉ! መጀመሪይያ ችግሩን በግልፅ አይነግራትም

  • @abebech3154
    @abebech3154 2 หลายเดือนก่อน +218

    ይሄ ባለጌ ባሰገድዶ መድፈር በህግ መጠየቅ አለበት ባልየዉም ጭምር ባስደፍሪነት መጠየቅ አለበት ሃጥያትን ጽድቅ ነዉ ብሎ የሚከራከር ደፍር

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru หลายเดือนก่อน +2

      እንዴ. ብቃ. ት ከፍሉባትለ አይ ድለ. ????????

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu หลายเดือนก่อน +3

    እህት አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ።እንዳንቺ ዓይነት ብዙ ሴቶች ተዳፍነው የቀሩ ብዙ እህቶች አሉ።ፍትህ ለተደፈሩ ሴቶች ይሁን ።ስቅላት ይገባቸዋል ።አደንቃለሁ ።ወድጃለሁ ❤

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 2 หลายเดือนก่อน +103

    ወንድማችን ዘላለም ሰላምህ ይብዛ ጉድ ሳይሰማ ውሎ ማደር ቀረ ጉድ በል አገሬ

  • @ybk3551
    @ybk3551 2 หลายเดือนก่อน +80

    የሴት፡ ልጅ፡ መከራ በሀገራችን ይቁም፡ አስገድዶ: መድፈር 😢የሴት፡ ልጅ፡ መገረዝ 😢ይሄ፡ የወረደ፡ ገገማ: ባለጌ ፡ በሕግ፡ ይጠየቅ፡ ይህ፡ ባህል፡ ይቁም፡ በሕግ፡ ይጠየቅ : 😢😢😢😢

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 2 หลายเดือนก่อน +11

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አዉልቅ አሉ ድፍረታቸዉ ቱ ስንት አይነት ሰዉ አለ ዘሌ ክብርልን ሁሌም ከእዉነት ጎን ስለምትቆም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 2 หลายเดือนก่อน +100

    ይሔ ባህልአችን እሚለው ይህ የወረደ ሐጢአያት ፈጣሪ ከማይወደው ዝሙት ከጋብቻ ውጪ የሰውሚስት መድፈር የሚራምዱ ማህበረስብ እምነታቸው ❤ምድነው ❤ሐይማኖታቸው❤

    • @melaku6462
      @melaku6462 2 หลายเดือนก่อน +1

      AMAHARA KELELE ALE

    • @dionmfovous8408
      @dionmfovous8408 2 หลายเดือนก่อน +1

      They are like Yemeda aheya, they are doing by turn..

    • @netsanetabera1936
      @netsanetabera1936 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@melaku6462የት አማራ ክልል ?
      ለጠቅላላ እውቀት

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@melaku6462
      የምን አባሺ አማራ ክልል ነው ማለት እንደዚህ አይነት ጉድ ኧረ የለም ምን ትቀባጥራላችሁ

    • @SadaSeade
      @SadaSeade 2 หลายเดือนก่อน

      ቆሻሻ አማራ በሚሠቱና በእረሰቱ ድረድረ አያውቅም​@@LeyoLeyo-i6n

  • @haymanotgebeyehu9240
    @haymanotgebeyehu9240 2 หลายเดือนก่อน +35

    መቼም አይበስሉም እነዚህ ሰዎች!!! ልጅት ግን ጀግና ናት!!! ባህል ከሆነም ማስተማሪያ ይሆናሉና በህግ ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው!!!!

  • @emayeenate-do6yf
    @emayeenate-do6yf หลายเดือนก่อน +14

    ለዝህ ውሻ አትገባም ዘሌ ሁለቱም በህግ መጠየቅ አለባቸውም ከፍላጎቷ ውጭ ነው ጀግናው በርታ❤❤❤

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru หลายเดือนก่อน +1

      አንቺ. ብምን. አውቅሽ. ድሞ. ብቃ. ትከፍሉባታለ. አይ ድለ ?????

  • @Eagle106come
    @Eagle106come 2 หลายเดือนก่อน +20

    ይህ ሰው በጣም አስቂኝ ነው። እንደገና ይህ ባህል ለዘላለም ይኖራል ይላል። ኦህ ይህ ባህል ካለ ማንኛውም ኢትዮጵያውያን ክልል ውስጥ መቆም አለበት። በጣም እብደት ነው። ባህል አይደለም ወራዳ አሳፋሪ
    ነው የሚባለው

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 2 หลายเดือนก่อน +76

    እነዚህ ሰዎች ሐይማኖታቸው ምንድነው ነው እምነታቸው በህል ነው ።❤❤❤

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ሀይማኖት አላቸው ደሞ ባህል ባህል ይላል ሳያፍር

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 2 หลายเดือนก่อน +4

    በሒወቴ ወላሒ እደዚች ያለች ልጂ አይቼ አላቅም ጀግና አይገልፃትም❤🎉

  • @dh4343
    @dh4343 2 หลายเดือนก่อน +11

    ወይነ! ዘለኣለም፡ ኣንተ ለበዳይ ከተደበቀው እያወጣህ፡ ለተበዳይ የምትቆም ምርጥ ሰው ነህ! ረጅም ዕድመና ጤና ይስጥ ፈጣሪ ❤🙏❤

  • @FetiyenGebreslasie
    @FetiyenGebreslasie 2 หลายเดือนก่อน +18

    የጀግናው ጋዜጠኛ እውቀት ባንተ አይነት ሰገጤ እርጥብ ሰው አይለካም ።ጀግና አትባልም አንተ ለብዙዎች ጠንቅ ነህ ቢገባህ ኖሮ ሰው እንደ ራሱ እንጂ እንደሰው እንደማይኖር ማወቅ አለብህ ባህልህ ቅለህ ብላው።

  • @azebashame3752
    @azebashame3752 หลายเดือนก่อน +1

    እግዞ ማርና ክርስቶስ ምን አይነት ነገር የምንስማው ዘሌ እግዚአብሔር ይስጥ አንተ እና የአይን ስር እንዲሁም ሌሎች ወንድሞቻችን ቡዙ ነገር የምትስሩት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እድሜና ጢና ይስጣቹ እነዚ አይናውጦች የስራቸውን አስጣቸው ለራሳቸው ክብር ሲሉ ልጅቶን ተጫወቱባት

  • @mesineguse1376
    @mesineguse1376 2 หลายเดือนก่อน +36

    ዘሌ ያንተ ነገር በጣም ያስጨንቀናል እባክህ በተቻለ መጠን እራስህን ጠብቅ

    • @AssDdf-xu9iy
      @AssDdf-xu9iy หลายเดือนก่อน

      ኡነትን ስለሚሰራ እግዚሀብኤር የጠብቅህ

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 2 หลายเดือนก่อน +13

    ይህ በእውነት ከባህላችን የራቀ በሴት ልጅ ላይ የጭካኔ ስራ ነው።በእውነት እግዚአብሔር ይፍረድ።ሁለቱ ወንዶች በህግ መጠየቅ አለባቸው።ይህ አስገድዶ መድፈር ያለፍላጎት ስለሆነ ፍርድ ለሴቶች።

  • @surafelgirma7132
    @surafelgirma7132 หลายเดือนก่อน +3

    ሁለቱን ለሙሽሪት ክብር የላቸውም ለቤተሰቤ ክብር የሚለው ከምሙሽሪት ጋር አንድ አካል ትሆናለህ ቤተሰቦቼ የሚለው ይቆማል

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 2 หลายเดือนก่อน +31

    ጀግናችን ! እንኳን ደህና መጣህ
    መቼም የምንሰማው ጉድ የለም ።
    በጣም የሚያሳፍር ድርጊት ነው ።

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 หลายเดือนก่อน +92

    እነዚህ በሬዎች ድንጋይ ራሶችን በህግ ተጠያቂ ሆነው ሲታሰሩ ማየት እንፈልጋለን 🎉🎉🎉

    • @haimont9075
      @haimont9075 2 หลายเดือนก่อน

      እረ ገና ሽልማት ይፈልጋል ይሄ ወራዳ ባለጌ ደፋር

    • @السبايدرمان-ز8ي
      @السبايدرمان-ز8ي 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @እስቴ-ፐ5ጀ
      @እስቴ-ፐ5ጀ 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት አነደዱኝወርያችው ሁላ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 2 หลายเดือนก่อน +2

      እውነትም ድንጋዮች

  • @birtukanabebe3854
    @birtukanabebe3854 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንዳንዴ መጥፎ ባህል የተለመደ ስለሆነ እንደ ትክክል ድርጊት ተደርጎ ይወሠዳል። ሚዜዉ በጣም genuine ነዉ ከህግ አንጻር አላየዉም

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 2 หลายเดือนก่อน +45

    ልጂቷ ድግል መሬት በለለበት ዘመን ድግልናዋን ብትሰጥ አሳልፎ ሰጣት ጥሩ መረጃ ሰተዋል በህግ ይጠየቁ

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh 2 หลายเดือนก่อน +18

    ዘላለም ጀግና ይኸ ሰውየ ሰምተነው የማናቀው ባህል ነው በድፉርት መናገሩ መታሠር አለበት ይኸ ድጋይ

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 หลายเดือนก่อน +2

    ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም እግዝዮ እጅግ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህታቸን የዝሙት ጊዜ 🤔.ልብስ ለብሳችሁ ስትሄድ ደህና ሰው ትመስላላችሁ እዛው ገጠር ተመልሱ በናታችሁ.

  • @tewodrosberihun9129
    @tewodrosberihun9129 2 หลายเดือนก่อน +42

    እንዴት እንዴት የሚናገረው ይህ እንሰሳ በፍጥነት ወደ እስር ቤት መወርወር አለበት ከዚያ በኋላ ኖርማል ነው ይበል

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 2 หลายเดือนก่อน +24

    ዘሌ ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣህ አንተ እኮ ሁሉን ጨርሰኸዋል የልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር ብለሀል በአለም ላይ የምትኖሩ ወገኖቸ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ ዘሌ ፈጣሪ ፈቃዱ ሆኖ ከገባሁ አንተንና የንስር አይንን ባገኛችሁ ደስ ይለኛል በጣም የማደነቃችሁ ወንድሞቸ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ፂአለሙ
    @ፂአለሙ 2 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው ባህል አለ እድህ ያለ እኛም አገር

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 2 หลายเดือนก่อน +26

    ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ ጀግና ጀግና አተ እውነተኛውን አወጣኸው የእስራኤል ዓምላክ ይጠብቅህ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 หลายเดือนก่อน +40

    የዛሬ 60 እና 70 ዓመት ሲወራ እንሰማ ነበረ እንደተረት ግን አሁን እኮ ቀረ ለስሙ የሰለጠኑ ይመስላሉ ግን ሕግና ደንብ አያውቅም ወይም አያውቅዕም እና ያሳዝናል ባሁን ግዝዬ እንድህ መሆን አለ 😭😭😭💔 ሙሽሪት ክብርሺን በመጠበቅእሽ ጎበዝ ጅግና ነሽ የእውነት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ባልህ ቢኖርም እኮ ድሮ ቀረ እንድዝህ ያለ ነገር ባሁን ግዝዬ በሽታ አለ ልጅ ቢመጣም እኮ ለ ልጅቷ ተጎጂ ናት እኮ 😭😭😭 እግዚአብሔር ይፍታው 👌🏾👌🏾

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x 2 หลายเดือนก่อน

      በጭራሽ ሰምቸ አላቅም 😢

  • @chalamestawat3422
    @chalamestawat3422 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቦ፡ተባረኪ፡እንደዚህ፡አይነት፡ሴት፡ያብዛልን።

  • @yosefmandfro8579
    @yosefmandfro8579 2 หลายเดือนก่อน +38

    ዘሌ እንኳን በሰላም መጣህ ስንት አይነት ሰው አለ ምናይነት ሰዎች ናቸው

  • @HayatKassaw-v3b
    @HayatKassaw-v3b 2 หลายเดือนก่อน +34

    ውይ ዘላለም ትግስቱን ይስጥህ ዛሬ ደግም ሰው ስንጠብቅ ሁለት እግር እና ሁለት እጂ ያለላችው ከብቶች ቀርቡልን እሳ

    • @feruzaGetachew
      @feruzaGetachew 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክ

    • @MekdesMengiste
      @MekdesMengiste หลายเดือนก่อน +1

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አሪፍ አገላለጽ

    • @Karendisick6Karendisick6
      @Karendisick6Karendisick6 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክ ትክክል

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክክ

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ናት ሚዲያ ላይ ያመናችሁትን እዛው መንገር ነበረባቸው ይገርማል።

  • @yalemzewdendashaw-gn9gd
    @yalemzewdendashaw-gn9gd 2 หลายเดือนก่อน +13

    እንደዚህ አይነት ድርቅና የትኛው ባህል እንደሆነ አልገባኝም ከተጠያቂነት አታመልጥም

  • @WagayeChekol
    @WagayeChekol 2 หลายเดือนก่อน +19

    ወይጉድ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም ዘሌ መቼም ላንተ big respect ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm หลายเดือนก่อน +2

    እማንሰማው ጉድ የለም በተወደደው ድንግልና አሳልፎ መስጠት 😢😢እህታችን አይዞሽ ተረጋጊ ተመርምረሽ ጤንነትሽን አረጋግጪ በጣም ያሳዝናል ሰምተነው የማናውቀው ባህል ሙሽራውም ሚዜውም የደንቆሮ ስብስብ 😢

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 2 หลายเดือนก่อน +8

    እየደፈሩ ክብር አለእንዴ ይህ ደነዝ ይህ በጣም መሀይምነት ነው በህግ መጠየቅ አለባቸው ባልየውም ሚዜው።ለሁለት ተፈራረቁባት ስቃይዋን ቦታ አልሰጡትም።

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria 2 หลายเดือนก่อน +51

    ኧረ ይሄ ታሪክና የሀገርን ባህል በማጠልሸት መጠየቅ አለበት ደፋር

    • @semretgirmay5590
      @semretgirmay5590 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው የሚገረርም ነወው ሰልጥነው ነወ የመጡት መለልሳቸው አንድ አየይነት ነው

    • @semretgirmay5590
      @semretgirmay5590 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው የሚገረርም ነወው ሰልጥነው ነወ የመጡት መለልሳቸው አንድ አየይነት ነው

  • @zewditugebremedhin7233
    @zewditugebremedhin7233 2 หลายเดือนก่อน +2

    የህን ባለጌ ተቋቁሞ ማዳመጥ መቻል እራሱ ያሳምማል በሰርግ ቀን መደፈር እንደ ኖርማል ሲያወራ አያፍርም ዘላለም እነዚህ የሴት ልጅ ክብር የሌላቸውን በህግ ይቀጡ

  • @Letish190
    @Letish190 2 หลายเดือนก่อน +18

    She came to
    Media and reported it. She felt betrayed and violated in her most important of her day . She is brave and I am so proud of her for reporting this violation against women.

  • @ኤረናጻዕዳዕባይገጠርቖሓይ
    @ኤረናጻዕዳዕባይገጠርቖሓይ 2 หลายเดือนก่อน +36

    ምን ኣይነት ብህል ነው ምስትህን ኣሳልፈህ መስጠት በሰለጠነ ዘመን በጣም ነው የገረመኝ🇪🇷

  • @alemayehutewodros2649
    @alemayehutewodros2649 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ጉድ ፊደል አልቆጠሩም እንዴ እነዚ ሰዎች በወሬ ደረጃ ይሰማል ግን ባህል ይሁን አይሁን እንጃ የየት ባህል ነው ግን ጠቁሙን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 หลายเดือนก่อน +46

    ዘሌ ኢትዮጵያን ውስጥ በሴቶች ላይ የሚፈፀመ ግፍ በሀገሪቱ ሁለት ሕግ አለ በጣም ይጨንቃል እባክህ ዘላለም ይሄ ስርዓት የሚፈፀምብት ቦታው ግልፅ ቢሆን በዚህ ሁኔታ ብዙ እህቶች ተጎድተዋል እባክህ ዘሌ ታገልላቸው ይሄ ባህል ገደል ይግባ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 หลายเดือนก่อน +69

    ❤😂😂😂ጭራሽ ከቨር አረገልኝ ይላል እንዴ አፉን ሞልቶ ቆይ አርግዛ ቢሆንስ የተረገዘው ከሚዜው ቢሆን ማግጣ ነው ትል ይሆናልኮ ጨምላቃ ጭምልቅ

    • @የማርያም-ሰ8ጠ
      @የማርያም-ሰ8ጠ 2 หลายเดือนก่อน +5

      የምገረም ነው እኮ ቃላል አደረገው ወይኔ ትግስቱ ዜሌ አስሮ ነበረ መግረፈ

    • @እስቴ-ፐ5ጀ
      @እስቴ-ፐ5ጀ 2 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@የማርያም-ሰ8ጠቀላል አስሩ መግርፍ ይገባው ነበር

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 2 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@የማርያም-ሰ8ጠአሁንም አይታወቅም መመርመር አለባት

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@HanaHana-io3bq እውነት ነው ዞላ ጨዋ ይሕግ ሰው ነዋ እለዚያሟ ባህሉን እዲጠላ ያደርገው ነበር

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ወላሂ ቱ የመሀይም ስራ

  • @salamEthiopia-n5g
    @salamEthiopia-n5g 2 หลายเดือนก่อน +17

    ሁለቱም አንዳይነት ከብቶች ልክ እንደተማራ ሰው እንደ አዋቂ ያደርገዋል ከብት
    ዘሌ ጀግና ከተበዳዮች ጎን ነክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 หลายเดือนก่อน +45

    ሰላም ዘሌ ❤❤❤አረ እነዚህ ደፍሮች ቀለል አድርገው ሲናገሩት አለማፈራቸው በጣም ነውር ነው እነዚህ ቆሻሾች በህግ መጠየቅ አለባቸው ችግሩን ከሚስቱ ጋር ተነጋግሮ መፍታት እየቻለ አሳልፎ ለጎደኛው እሚሰጥ ነውረኛ ባል ነው እንደዚህ አይነት ደፍር ሰው አላየውም 😢😢😢

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 2 หลายเดือนก่อน +34

    በቁማቸው የሞቱ የዱሮ የበሰበሰ የአያቶቻችንን ታሪክ አንጠልጥለው ባህላችን ነው ይላሉ እንደ ፋራወች

  • @tsigeabamela
    @tsigeabamela 2 หลายเดือนก่อน +4

    እረ ጉድ ነው የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ይሉታል እንደዚህ አይነት ሰው ነው። አሰገድዶ በመድፈር ሁለቱም ባልም ሚዜውም መጠየቅ አለባቸው።

  • @Saida-j8t
    @Saida-j8t 2 หลายเดือนก่อน +142

    እውነት ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ባህል አለ. ምን አይነት ጉድ ነው የምናየውና የምንሰማው. 😢😢😢😢😢😢

    • @melaku6462
      @melaku6462 2 หลายเดือนก่อน +3

      AMAHARA KELELE ALE KETEKESESE BE BETESEBUA ASECHEGARE NEGERE YEFETERALE

    • @marytube6027
      @marytube6027 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ደጎሎ
      @ደጎሎ 2 หลายเดือนก่อน +4

      አለ ውዴዋ ወደገጠሩ አከባቢይ አሁንም አልቀረም

    • @Zahra-የናትዋልጅ
      @Zahra-የናትዋልጅ 2 หลายเดือนก่อน

      ኧረይሄባለጌ ለራሱ ለህሊናው ያሳመነው ነገርነው እዴ ሆ ምንአይነትባህል ቆሻሻነት ይሄእኮብልግናነው

    • @Zahra-የናትዋልጅ
      @Zahra-የናትዋልጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ደጎሎወይኔ ጉዴፈላ እደዚአይነት ባህል??? ውዴ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 2 หลายเดือนก่อน +24

    ጀግናችን ዘልየ በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ደፋር ነዉ በጌታ እንዴት እንዳቃጠለኝ ራሱን ጀግና አደረገ እኮ ሰዎች

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 2 หลายเดือนก่อน +30

    በዚህ ጊዜና ዘመን እንደዚህ ዓይነት ወንጀል በሰው ልጅ ህይወት ላይ ቁማር መፈፀም ከወንጅምልም በላይ ትልቅ ወንጀል ነው በህግ ፊት ቀርበው አስተማሪ ቅጣት ማግኘት ይገባቸዋል።

  • @AsaAsa-b5f
    @AsaAsa-b5f 2 หลายเดือนก่อน +11

    ዘላለም ሀለቱንም እንዳትለቃቸው እደዚህ አይነት ባህል የለም ሁለቱም ለህግ ይረቡ የምናባቱ ባህልና ክብር ነው ልጅቷ ጀግና ነች ዘሌ እዳትለቀው

  • @tago7889
    @tago7889 2 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው እደዚ የሚባል ነገር አለ ወደ ደቡብ አካባቢአለ ባህላቸው ነው ባልየው ችግር ካለበት የሚያደርጉት ነገር ነው ሰውየው ትክክል ነው ደሞሚስጥሩ እራሰዋ ካላወጣችው ማንም አያቅም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @BetelihemAsefa
      @BetelihemAsefa 2 หลายเดือนก่อน

      ከሀይማኖት ያፈነገጠ ድርጊት ባህል በሚል ሽፋን አታበረታቱ እደዚህ የቀጨጨ አስተሳሰብ ምን አይነት አለማፈር ነው ግን

    • @mulugerolimon9323
      @mulugerolimon9323 หลายเดือนก่อน

      Wunetnew yehe bahal ale gin bemisstir new beahunu gizze behakim Viergejuwan masweged tichilalech Baluwa kalchale::

  • @FetiyenGebreslasie
    @FetiyenGebreslasie 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ሴት በርቺ እንዳትለቂያቸው ጋዜጠኛው ልትመሰገን ይገባል።

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 2 หลายเดือนก่อน +8

    ለህግ ይቅርብ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ልብ ይሰጣቸው ጋዜጠኛ ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yordanosYordanos-t9q
    @yordanosYordanos-t9q 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዘሌ እባክህ ወንድሜ እነኚ ጋጠወጥ ከብቶች ዋጋቸውውን አሠጥልን እናእራሥህ ጠብቅ መዳህነለም ሁሌም ካንተ ጋራ ይሁን ውንድሜ።😍😍😍😍😍

  • @FantaBerihun
    @FantaBerihun 2 หลายเดือนก่อน +11

    ዘላለም ጀግናው አንተ እኳ ተናግረሃል ኢትዮጵያ ውስጥ ያልታየ እንጅ ያልተሰራ የለም ብለሀል ለፍርድ መቅረብ አለባቸው

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 2 หลายเดือนก่อน +20

    ወይኔ የት አገር ነው እማንሰማው ጉድ የለም ዘላለም ኖርልኝ ትግስቱን ይስጥህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @ሀኒቾ-ዠ7ጨ
      @ሀኒቾ-ዠ7ጨ 2 หลายเดือนก่อน +2

      ወሏሂ ይኸንባህል እሰማለሁ ሲወራ በግባርግን አላየሁምነበር አየሁ ጉድ ደሞ ግዜው ተለውጦል የሠለጠነ ሆኖልጂ ባህሎ አለ

  • @WerWer-y2g
    @WerWer-y2g หลายเดือนก่อน +1

    እነቴ ስፍጥሪኝ ስምቸም አይቸም አላቅም ጉድ እዴው ዘድሮ እማንስማው የለም እግዚኦ ማህሪነ ከሪስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesi2112
    @mesi2112 2 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚኦ ምን ጉድ ነው ገና ብዙ ነገር እንሰማለን እድሜ ከሰጠን 😢😢

  • @alemayehuyaregal481
    @alemayehuyaregal481 2 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ ይሄንን ሙሉ ቪዲዮ ማየት አልችልም !!! አይዞሽ እህቴ ፣ ቁስል ባዩት ቁጥር፣ የባሰ ያማል እና ፣ አዲስ ህይወት ለመመስረት ሞክሪ።ወላጆችሽ ግን ማወቅም መማርም አለባቸው ፣ አይረቡም ። እህትሽ ሀገር ውስጥ ብታገባ ኖሮ፣ አያስገድዱሽም ነበረ። ጠንክሪ...

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu หลายเดือนก่อน +2

    ዘሌ በኢትዮጵያ የሌለ ባህል ነው ከበስተጀርባ ልጅቱን ሊበቀሉ ያደረጉት ነገር ነው እስከመጨረሻው እንጠብቅህአለን እንዳትለቃቸው አደራ ክስ ይመስረትባቸው እንዳትለቃቸው።

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 หลายเดือนก่อน +43

    ምን አይነት ጎበዝ መርማሪ ጋዜጠኞች እየተከሰቱ ነው🙏🙏🙏❤❤❤#ዱካ #ሾው #የንስር #አይን #ነባልባል #ጎጆ እና #አዲስጎጆ እንዲሁም #የሀገሬሚዲያ። ጎበዞች በርቱ። በመጨረሻም እነዚህ ደነዝ ሁለቱ ወንዶች በአስገድዶ መድፈር መከሰስ አለባቸው 🎉🎉🎉🎉

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ለነዚህ ሁሉ አርያ ንስርዬ እና ዞላዬ የነሱን እያዩ እየወጡ ነው❤❤

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ዳግማዊትኢትዮጵያበትክክል

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 2 หลายเดือนก่อน

      ንጉስ ሚዲያም አለ

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 2 หลายเดือนก่อน +30

    ወይ ጉድ የት አገር ባህል ነው ማንሰማው እኮ የለም ወንድማችን ዘሌ ፈጣሪ ይጠብቅህ ራስክን ጠብቅ ላንተና ለነስር አይን አንዴት እንደምሳሳላችሁ

    • @Asnake-gl8cq
      @Asnake-gl8cq 2 หลายเดือนก่อน

      A lilla 8p,i😅

    • @Asnake-gl8cq
      @Asnake-gl8cq 2 หลายเดือนก่อน

      Lll😊lloo9úoioiiolilioilililuilililiillullloîikuluulilkoiiikkilulukuk8luuiluluililikukuilúlllliliuluilklu88lillllil88il8lliilulllú😊

    • @Marita-p2c
      @Marita-p2c 2 หลายเดือนก่อน

      Bahilino

  • @JemilaWeloye
    @JemilaWeloye 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለውዱ ባሌ ክብር ይገባው❤❤❤❤

  • @BeletechDemise
    @BeletechDemise 2 หลายเดือนก่อน +17

    ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ 😍😍😍😍

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 2 หลายเดือนก่อน +10

    ወይ ብልግናም ወግ ባህል ነው አሉን ትግስቱን ስጠን 😢😢😢😢😢

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 2 หลายเดือนก่อน +3

    እሁሁሁ ጥፊው ቢደጋገም ደስስስስ ይላል
    ከወንድ በጎች ፈጣሪ ይጠብቀኝ

  • @Djdjjs-y8m
    @Djdjjs-y8m 2 หลายเดือนก่อน +11

    ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህልን አረ ምን ጉድ ነዉ ግን የት ሀገር ነዉ እንደዚህ አይነት ባህል ያለዉ ደግሞ እከሰሀለሁ ይላል እዴ አፉ አዉጥቶ በዚህ አጋጣሚ ልጅቷን ሳላደቅ አላልፍም ዘልዬ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 2 หลายเดือนก่อน +15

    ይሕ የጠነዛ እምነት ነው አሑን ያለንበት ዘመንን አይወክልም ሌብነት ነው ሑለታችሑም ወሕኒ ትወርዳለችሑ።

  • @GenetBeyeneajelo
    @GenetBeyeneajelo หลายเดือนก่อน +3

    ሦስት አመት የጠበቀው ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረበት የመጀመሪያ ያከበራት ፍርቅረኛዋ ግፍ ነው እውነት ፍቅር ቢኖራት ጠፍታ መሄድ ነበረባት ስንት እህቶቻችን ልክ እንደዚህ ገጥሞቸዋል ልጅ ሲወለድ ይታረቃሉ ግን እንደዚህ አይን በላ መቀጣት አለበት

  • @tizetaambaye8143
    @tizetaambaye8143 2 หลายเดือนก่อน +8

    ውይ ጀግናው ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም የምትለው አባባል በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @SleshGashaw-zn2bw
    @SleshGashaw-zn2bw 2 หลายเดือนก่อน +36

    እደዚህ አይነት ባህል የለም እና ሚዜውም ሆነ ሙሽራው ብለው ያቀነባበሩት ሴራ ነው ሁለቱም መታሠር አለባቸው ትክክለኛ መድፈር ነው ።ሜንታል ክራይስ አድርሰውባታል ትክክለኛ ወንጀለኞች ናቸው።ፊታቸው እራሡ ለማህበረሠቡ መታየት አለበት ቅጣታቸውን ማግኘት አለባቸው።

    • @UsA-vo7mr
      @UsA-vo7mr 2 หลายเดือนก่อน +1

      Naber bafit😂

    • @MunaMuna-pu4vg
      @MunaMuna-pu4vg 2 หลายเดือนก่อน

      ያያቶቻችን ባህል ነበር አሁን ግን የለም በዚ ዘመን

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@UsA-vo7mr😢😢😢😢😢

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሙሽራው ካልቻለ ያጋጥማል ድግምት ነው ፀበል መጠመቅ ነበረው እንጂ ለሙዜው አሳልፎ መስጠት በጣም የወረደ ና ጌጋ ስህተት ነው የሰራ ደሞ የተለመደ ኖርማል ይላል ባሌገ ትንሽ አያፍርም😢😢

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 2 หลายเดือนก่อน +9

    ያልሰማነውጅይ ያላየነውየለምአለ ዘልየ ትክክል

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w 2 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ይገርማሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ባህሉን እስርቤት ፕራክቲስ ታደርጉታላችሁ ባለጌ።

  • @HiyabKfleyesus
    @HiyabKfleyesus 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዘላለም ትክክል ነው ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 หลายเดือนก่อน +16

    ይህ ግልፅ የሆነ
    መሀይምነት ነው
    በህግ ይጠየቁ።

  • @alizaaleme
    @alizaaleme 2 หลายเดือนก่อน +71

    ሙሽራው እና ደፍሪው 7 አመት መታሰረ አለባቸው ማስተማሪያ መሆን አለበት ከመጠን በላይ ነው ያናደደኝ

    • @እስቴ-ፐ5ጀ
      @እስቴ-ፐ5ጀ 2 หลายเดือนก่อน +3

      እድሜ ልክ ነው እንጂህ እነዝህን ማሳሰር ክብርየ ተነካ እከሳለሁ አላለም ሜድያውን እነ ዘላለምን ይህ እፍርት የለለው ከንቱ ነችው

    • @mihretwelday8288
      @mihretwelday8288 2 หลายเดือนก่อน

      7 ????

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰባት አላነሰም?

    • @Amiwelloyewa-z5x
      @Amiwelloyewa-z5x 2 หลายเดือนก่อน +5

      ይህ ዝሙትን ማስፋፋት እና ሗላ ቀር አስተሳሰብ ነዉ እኔ እስከማዉቀዉ እስኪችል ትጠብቀዋለች እንጂ አሳልፎ አይሰጥም ምን አይነት እምነት ነዉ

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 2 หลายเดือนก่อน +2

      7 ቀንም አያስሩትም😂😂😂ድንቄም ህግ

  • @MahamedAbbaMacca
    @MahamedAbbaMacca หลายเดือนก่อน +6

    በስሌጤነ ዜመን ባህል ንው ያውም በአድስ አበባ

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 2 หลายเดือนก่อน +28

    ይሄ ኋላ ቀር ባህል መቅረት አለበት ነውር የሆነ የሚያሳፍር ባል ተብዬው በሌላ ሰው ከሚያስደፍራት ሁለቱ ተነጋግረው ለቤተሰቡ ደም ማሳየት ከፈለጉ ጣቱን በትንሹ ቆርጦ ደሙን ማሳየት ይችል ነበር እንኳንስ ህግ ያላት ሴት ይቅርና ህግ የሌላት ሴት ብትሆን እንኳን ለክብሯ ሲባል የሚደረግ ነገር ነው ግን ሚዜው ገብቶ በግድ ማድረግ በእርግጥ ድፍረት ነው ለሌሎች ማስተማርያ እንዲሆን ለህግ ይቅረብ !!በ21ክፍለ ዘመን ይደረጋል ብዬ አላምንም ።

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 หลายเดือนก่อน +50

    በሠለጠነ በ21ኛው ክ/ዘመን በሗላ ቀር በህል ያውም የተማረ የከተማ ሰው እንዲህ ማድረጋቸው ያሳዝናል። ቃልቲ ገብተው ቆለታቸው ላይ ሃይላንድ ማንጠልጠል ነው🎉🎉🎉🎉

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክ

    • @ChdhXhcu
      @ChdhXhcu 2 หลายเดือนก่อน

      😅

    • @ambayezewdie3875
      @ambayezewdie3875 2 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ብለሻል። ሀይላንድ ሲያንስባቸው ነው።😂😂😂

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 2 หลายเดือนก่อน +2

      ቆላቸው በሃይላንድ ማንጠልጠል ተመቸችኝ ይህች ኮሜንት

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 2 หลายเดือนก่อน

      የየት አገር ባህል ነዉ ይሄ ጉድ ፈላኮ ዘንድሮ ጎበዝ

  • @yusirakornma
    @yusirakornma 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ያግዝህ

  • @AminaAm-y6q
    @AminaAm-y6q 2 หลายเดือนก่อน +14

    ጉድ ዘንድሮ😢እፍፍፍፍፍ ጆሮ ጭው ያደርጋል❤❤❤😢የምንሰማው 😢