የተሰሩ የሓበሻ ቀሚሶችና ወቅታዊ ዋጋ habesha kemis price | habesha kemis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2024
  • የተሰሩ የሓበሻ ቀሚሶችና ወቅታዊ ዋጋ habesha kemis price | habesha kemis
    ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299
    የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
    youtube.com/@t...

ความคิดเห็น • 16

  • @tijan2434
    @tijan2434  8 หลายเดือนก่อน +1

    አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251935665470 / +251939131754 / +251955196299 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 4 หลายเดือนก่อน

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @maeritube21
    @maeritube21 8 หลายเดือนก่อน +2

    የት ነው ያለሽው እህት ባለ 7 እሽ ብር ወድጀው ነበር የት ነው ማገኝሽ

    • @tijan2434
      @tijan2434  8 หลายเดือนก่อน

      በተቀመጡት ስልኮች ይደውሉልን ባሉበት እናደርሳለን።

  • @user-ly8ji8tq7s
    @user-ly8ji8tq7s 5 หลายเดือนก่อน

    የት

  • @MimiEthiopia1
    @MimiEthiopia1 8 หลายเดือนก่อน +1

    ነጭ በነጭ መስቀል ያለው አለሽ? ቀለል ያለ ጥልፍ ያለውን ወድጀዋለሁ

    • @tijan2434
      @tijan2434  8 หลายเดือนก่อน

      አለ... ይደውሉልን

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s 8 หลายเดือนก่อน

    ❤bertulin betambyamiralu megeginachubyet nw?

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n 7 หลายเดือนก่อน +1

    እህት ሳኡዲ ትልኪያለሽደ

    • @tijan2434
      @tijan2434  7 หลายเดือนก่อน +1

      እንልካለን ይደውሉልን

    • @user-iw3mt3qw6n
      @user-iw3mt3qw6n 7 หลายเดือนก่อน

      @@tijan2434 እሽ መጣሁ በው ስጥ

  • @SaraSara-mn4lp
    @SaraSara-mn4lp 8 หลายเดือนก่อน

    እንደት እንደሚያምር 💋💋💋❤❤❤❤

  • @genettessema1970
    @genettessema1970 8 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ያለሽው እሮዙን በቀጭኑን ፈልጊው ነው

    • @tijan2434
      @tijan2434  8 หลายเดือนก่อน

      ይደውሉልን...

  • @tenagne884
    @tenagne884 8 หลายเดือนก่อน

    wer u live?

  • @Sare-wc7sc
    @Sare-wc7sc 8 หลายเดือนก่อน

    የራያ ቀሚስ ያልሽዉም የመነን ነዉ የወሎ ባህል