Habesha Kemis Ethiopian Derss New style Ethiopia/ Traditional Clothes New Fashion

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ዘመናዊ የባህል አልባሳት በተለያዩ ዲዛይን ፋሽኖች እየሰራን በመለው አለም ለምትገኙ ኢትዮጲያኖች እንልካለን አድራሻችን አዲስ አበባ ጎንደር ባህርዳር እና የተለያዩ ቦታዎች በቅርቡ ይጠብቁን+251969066071ይደውሉ💗

ความคิดเห็น • 17

  • @lulutube885
    @lulutube885 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምሽ ይብዛ ፅግዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም የሚያማምሩ ቀሚሶች ናቸው የሀገራችን ልብሶች ተመራጮች ናቸው 👌

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፅጌዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቀሚሶች ናቸው እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ሸር

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሽ ይብዛ ፅጉ ዋውውው ልዩ ናቸዉ በይ ጠር ነው ሰርጌ ቄሚሱን እና ባሉን ጨምረሽ ላኪልኝ 😂😂

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 8 หลายเดือนก่อน

    ፂሻዬዬ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም የሚያምሩ የባህል ልብሶች ናቸው እስኪ እንምረጥና ፎ ብትን እንበል😍😍😍😍

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፀግዬ የእኔ ልዩ እንዴትነሸ እናት እንኳን ደህና መጣሸ ዋዉ ያምራሉ በርቺልኝ የእኔ እህት❤❤❤

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 8 หลายเดือนก่อน

    ፀጊ የኔ ውድ እንኳን ሰላም ይብዛልኝ ዋውውው የሚያማምር የሀገር ልብስ ነው ይዘሽልኝ የመጣሽው ወቅቱን የጠበቀ ነው እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን🎉🎉

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ለሰርግ ለክርስትና ለልደት ለቤቢ ሻወር ለሁሉም በእየ ግዜው እያማር እና እየተወደደ የመጣው የባህል ቀሚስ ሺፎኖች ጭምር በየ አይነት የሚያማምር ነው ሱሪ ድራሹ ይጥፍና ማን እደ ቀሚስ ለሴት ውበት

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 8 หลายเดือนก่อน

    selam selamshi ybza tgye enkuwan dehna metashi waww are enezhm betam newu yemiyamamrut ejachewu ybarek asdenaki newu atelalefachewu😘

  • @debralemTube
    @debralemTube 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግየ. ዋዋውውው በጣም ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን 👍👍👍👍👌👌👌

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 8 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም የኔ ልዩ እኳን ደህና ሠጣሽ ለገና አንድ ቀሚስ ላኪልኝ በህግ 😂#ሸር

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 8 หลายเดือนก่อน

    ጽግየ የንኔውድ ዋው በጣም የሚያምሪነውውውው❤❤❤

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d 8 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውውውው በጣም የምራል እስኪ ሸልሚኝ ወይ የቲጂ ቤተስብ አወጡነ ግዙልኝ ሁልሽም ሰምተሸል 🎉🎉🎉❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እኳን ሠላም መጣሽ ዋውውውው በጣም የሚያማምሩ ናቸው የምር ከወለድኩ በዋላ አንዱን እመርጣለው ከፈጣሪ እርዳታ

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማስገን ሰለምሽ ይብዘልን ዬኔ ውድ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉😂❤❤🎉

  • @hawawussen
    @hawawussen 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @edentesfayalemu4270
    @edentesfayalemu4270 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ትያለሸ👏 ግን ዋጋ አትናገሪም(ዋጋ ለጥፍበት)የበለጠ ወበት ይኖረዋል::💪

    • @Tsegi
      @Tsegi  8 หลายเดือนก่อน

      እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ💗