በአዲስ አሰራር የአዳዲስ ቀሚሶች ዋጋ habesha dress price | habesha kemis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ  ปีที่แล้ว

    አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251920038146 | +251710770303 ወይም +251988515756 ይደውሉልን።

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 ปีที่แล้ว

      ሀደ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SabaGhebrekstos-fu4gc
    @SabaGhebrekstos-fu4gc ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ቴዴ!
    ያ መሻሻል ይገባሻል ብላስቲኽ በውስጥ እንጂ በውጪ ኣይሆንም ወደኔ የተላከ 3 ልብስ ብላስቲክ በላይ ላይ ተለጥፎ ሳየው በጣም ነው የገረመኝ። ወሰን እዚ ስትናገሪ እና ስራ ላይ ኣንድኣይነት ኣይደለሽም ወደኔ የላኽሽልን ልብሶሽ ከ 10 ወር ቦሃላ የተዝረከረከ ነው። ምናልባት ከሰው ሰው እየ ለያየች የሚትሰሪ ይመስለኛል። የልብሶች ቀብድ ሳይሆን ሙሉ ዋጋ እጅሽ ላይ ተቐብለሽ እኔን ያንገላታሽን ለሌሎች እንደዛ እንዳታርጊ። ሌላ ዶሞ የሌለ ዋጋ መጥራትሽ እንዳይበቓች 40 ሺ ብቻ 30 ሺ ብቻ ኣየምርም ያምራል እያልሽ ራስች ሰውን ስደት ላይ ገንዘብ እንዴት ተንከራትቶ እንደሚያመጣ ማወቅ ይገባሻል። ብዙ ስስታም ኣትሁኒ።

  • @Gennetgemeda
    @Gennetgemeda 4 หลายเดือนก่อน +1

    Hi, please selkeshen anshi belat. Semonun betesegagami dewyelat atanesam. Selek kaletenesa endet enazalen

  • @ברכהמנגסטו
    @ברכהמנגסטו 9 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርሸ ላኪልኝ አደራ❤❤❤❤

  • @asianflix8502
    @asianflix8502 ปีที่แล้ว

    ewnet lemenager megemerya akababi yalu lebsochen lemayet betam new yetechegerkut camera man and zoom in ande zoom out please teregageeh lemekrese moker yelebsun terat mawekachen teru hono sale teletunem mayet asfelagi new

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየትዎ በጣም እናመሰግናለን... እናሻሽላለን

  • @almaz3950
    @almaz3950 ปีที่แล้ว

    ባቡላ። ታዲያ በምን ልትጠሪው ነው ስለተለመደ በነሱ ነው የምንጠራው ግን እዚህ ነው የምንሰታው። ከየት አይተሽ ነው እንዴ የሰራሽው።

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 ปีที่แล้ว

    እህት እባክሽን ጋቢ በስፍ ወይም የቤተክርስትያን ግልድም ቀሳውስት የሚለብሱት አይነት እና የተለዮ ጋቢዎች ለአባቶች እና ለናቶች ቀጠን ያለ ፣/ክብደት የለለው ወይም ያለው በተለያየ ድዛይን አሳይኝ
    እና የጎንደረ በአረጓዴ ጥለት ከኋላ የገባለት አድርገሽ ማስራት ከቻልሽ እና የጎንደር ብለሽ በአዲስ እጅ ላይ ነጭ ልሙጥ ሸብሽብ በላስትክ የተስራው እና ሁለት ፋኖ መስቀል ያለው ሶስት መሆን ይችላል ከተቻለ እደዛ አኋላ አረንጓዴ ጥለት በቀጭኑና ሙሉ ትልቅ ነጠላ ተመሳሳይ ጥለት ?
    ሲቀጥሌ አከፋፈሉ እንዴት ነው ?
    የሚላከው እንዴት ነው ከኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ ለሚኖር ስው?
    እባክሽን አሳውቅኝ አመስግናለሁ ?

  • @מקדסטליה
    @מקדסטליה 11 หลายเดือนก่อน

    ገዘባችን መልሽ ከጎንደር ወደ አድሳባ ገባሽ መልሽልን ገዘባችን