ለ2017 አዲስ አመት የቀረቡ ሐበሻ ቀሚሶችና ዋጋ habesha kemis price | ዋጋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ  3 หลายเดือนก่อน +4

    አልባሳቱን ለማዘዝ +251920038146 ወይም +251918778636 ይደውሉልን።

  • @fasooaleme9358
    @fasooaleme9358 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትሁትና ውብ ነሽ በርቺ ስታስረጂም በደንብ በአግባቡ ነው አልባሳቱም ቆንጆ ቆንጆ ናቸው አንድ ቀን አዝዤሽ እጄ ሲገባ ደግሞ ጥሩ አስተያየት እሰጣለሁ ተባረኪ በርቺ ❤

  • @hanatadesse3635
    @hanatadesse3635 3 หลายเดือนก่อน +3

    Ejig betam yemiyamiru libsoch nachew anchim dimik emir bileshal enkutatashin mesileshal❤

  • @genetbushra6979
    @genetbushra6979 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወሰን አስቀድሜ 🎉🎉🎉

  • @SH-xg2lv
    @SH-xg2lv 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow, beautiful dress 👗 😍 🇪🇷

  • @እሰከዳርይመር
    @እሰከዳርይመር 3 หลายเดือนก่อน +2

    አድራሻዋ የትህ ነው

  • @elsahaptu9518
    @elsahaptu9518 3 หลายเดือนก่อน +3

    Betam tru lebse ina sera new yalsh bez keti weseny❤

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ነው የምወደው ልብሶችሽን እና አቅሙ ቢኖረኝና ሁሉንም ባዝ እና የሁልጊዜ ልብሴ ቢሆኑልኝ

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቀራረባችሁም ልብሶቻችሁም ምቹ ነው በዛላይ ሰው እደአቅሙ በፈለገው ድዛይን ያገኛል ኑሩልን❤

  • @zerefetekleyes7569
    @zerefetekleyes7569 2 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ሳታነሽ እንዴት እንዘዝ

  • @tiruworkteshale7113
    @tiruworkteshale7113 10 วันที่ผ่านมา +1

    ነጭ ለመቁረቢያ የሚሆን ዲዛይን አሳየን

  • @agernesheyimam116
    @agernesheyimam116 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናት ምነው ልክ እንደቢጫውቹ ዳዛይን ነጭ ጥለት በደረጃ በስፌብጥለት ብታሳይን

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa หลายเดือนก่อน +1

    ወሰንፈጣሪ ገንዘብሽን ይባርከው በቃልሽትገኝለሽ ተባረኪ

  • @meheretmeles2758
    @meheretmeles2758 3 หลายเดือนก่อน

    አ.አ አደራሻችሁ የት ነዉ

  • @HiwotKidaneHiwi
    @HiwotKidaneHiwi หลายเดือนก่อน

    amen

  • @TigestGetnet-c8z
    @TigestGetnet-c8z 3 หลายเดือนก่อน

    በ6 አርብ ስንት ነው

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋጋሽ ግን🙄

  • @habtamYilak-r8k
    @habtamYilak-r8k หลายเดือนก่อน +1

    ለወንድ ክርስትና ሜሆን አስይኝ

  • @tsehayabiyl3072
    @tsehayabiyl3072 2 หลายเดือนก่อน

    Please lebahel tadereshewalsh be Dhl

  • @Saemir-s7l
    @Saemir-s7l หลายเดือนก่อน +1

    ወሰንየ ምነዉ ጎረቤቴ በሆሽ ፈታ ያልሽ ግልፅ የኔ ማር ሱስ ሆሽብኚ

  • @AbebechMegabiaw
    @AbebechMegabiaw 3 หลายเดือนก่อน

    Adersshawn betenegerin

  • @abayenshmulugeta8254
    @abayenshmulugeta8254 2 หลายเดือนก่อน +1

    were is your address

  • @AsmeretMehari-j1m
    @AsmeretMehari-j1m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mershakitawu
    @mershakitawu 3 หลายเดือนก่อน

    er whatsapp weyim telegram qutir

  • @paulton1234
    @paulton1234 3 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው ግን የመኪና ነው

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 3 หลายเดือนก่อน

    ድቡሸ የሙስሊም የለሽም ?

    • @wosengerema6408
      @wosengerema6408 3 หลายเดือนก่อน

      አለ ዉዴ

    • @Idhidyshdjhd
      @Idhidyshdjhd 3 หลายเดือนก่อน

      @@wosengerema6408 Esh❤

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይመቸኛል ያንች ልብሶች