አንድሮሜዳ: የሰው ዘረ-መል እና ነርቭ የሚያድሱት ኢትዮጵያዊት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • የሰው ዘረ-መል እና ነርቭ የሚያድሱት ኢትዮጵያዊት- ሀኪም አበበች ሽፈራው -አንድሮሜዳ |Andromeda

ความคิดเห็น • 167

  • @meletemu6103
    @meletemu6103 5 ปีที่แล้ว +46

    መምህር ሮዳስ አንተ የኢትዮጲያ ኩራት የተዋህዶ እንቁ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው። ፕሮግራምህን ሁሌም እከታተላለው ዴንቅ ነው።

  • @eliasgetnet7814
    @eliasgetnet7814 5 ปีที่แล้ว +3

    ከመጽሐፍ ቅድስ ውጭ የራሷ መጽሐፍ ያላት ማለትም ባህር መዝገብ ወይም መዛግብት የምትለው ዓውደ ነገስት ነው የምትጠቀመው የጥንቆላ መጽሐፍ፡፡ ዶ/ር ሮዳስ መጽሐፍ ቅዱስን ትቶ ወደ ጥንቆላ ዞር ብሏልና ንቁ፡፡

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 4 หลายเดือนก่อน

      አዎ አንዳለ የሚያወሩት እግዚአብሔር የሚጸየፈውን የአጋንንት ርኩሰት ነው ሰዉ ደሞ ወዶታል ጭራሽ

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 5 ปีที่แล้ว +41

    😢😢😢ስለ ቀደምት ኢትዮጵያ ስሰማ በውነት ለቅሶዬ ማቆሚያ የለውም
    አምላኬ ሆይ የቀደመውን ዘመን አምጣልን
    ሊቃውንቱን በግዜ ሸክፈህ እኛ ለኢትዮጵያ የማንመጥን ጭጋፎችን ያስቀመጥከን ትልቅዋን ኢትዮጵያ ለመበታተን አይደል
    አምላክ ሆይ በቃ በለን ከዚህ በላይ አንበተን።

    • @lidacall4552
      @lidacall4552 5 ปีที่แล้ว +2

      የሳጥናኤል 👹ወንድም
      እግዚአብሔር ይገስጽህ።

    • @efremefrem8573
      @efremefrem8573 5 ปีที่แล้ว +2

      @30,567,890 views የዛር ውላጅ የጠንቃይ ልጅ ነክ ለዛ ነው ውስጥክ ያለው መንፈስ እግዚአብሔር ሲጠራ የማይወደው።

    • @hiwetendewazayasaznal1295
      @hiwetendewazayasaznal1295 5 ปีที่แล้ว

      Lida Call የሆነ ነገር ውስጥ ነው የገባሁት አማራው ልምን እንደሚጠላ አሁን አወኩ

    • @eyasuberg2717
      @eyasuberg2717 5 ปีที่แล้ว +1

      @@efremefrem8573 I don't think so. It's not because he is demon possessed. I think we need science that solves people's problems and living conditions. The legend here sounds great to hear, but we need real science that solves people's issues like health, housing and wisdom to lead life.

    • @abhham3542
      @abhham3542 3 ปีที่แล้ว

      9lol9

  • @abettertomorrow6222
    @abettertomorrow6222 5 ปีที่แล้ว +16

    እረ እኔስ አስለቀሰኝ በጣም ይገርማል ታድያ መፍትሔው ምንድነው እኛ ያውሮፖን እማይረባ ትምህርት ከምንማር ለምን አንማርም

    • @eyasuberg2717
      @eyasuberg2717 5 ปีที่แล้ว

      ያውሮፖን እማይረባ ትምህርት ማነው የማይረባ ያለው?

    • @tirgosisaytirgo371
      @tirgosisaytirgo371 5 ปีที่แล้ว

      @@eyasuberg2717 u

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 5 ปีที่แล้ว +23

    አመሠግናለሁ፣ ቀጣዩን ውይይት ሳልጠብቅ ስለድንጋይ ማቅለጫው የጠየቅሁትን መልስ አሁን አገኘሁ። ዶ/ር አበበች ስለድንጋይ ማቅለጫው ሲናገሩ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንደሚያሻው ገልጸዋል። ግን፣ እንዴት ነው፣ በማኖሪያ ውስጥ አስቀምጠው፣ እንዳስፈላጊነቱ በጥቂት በጥቂቱ እያደረጉ ለሚያሻቸው ወደውጭ የሚልኩት? በምንስ ነው የሚጓጓዘው? አሁንም መልስ ባገኝ ብዬ ጠየቅሁ ! የሰማሁት ሁሉ ፤ ኢምንት ገና ዳዴ ማለት ያልጀመርኩ ፣ኢትዮጲያን የማላውቃት ጨቅላ ሕጻን እንደሆንኩ ተሰማኝ። ምናለ " ኢትዮጲያን አውቋት' የሚል ትምህርት ቤት አቋቁመው ቢያስተምሩን !!!

    • @mikking9432
      @mikking9432 5 ปีที่แล้ว

      Befekadu Demmissie ketekememe behula new dengaye yemiyakeletew brother temeramer enji

  • @ተዋህዶሃይማኖትመንገድነት
    @ተዋህዶሃይማኖትመንገድነት 5 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጲያ ሀገሬ ድንቅ ነው ምስጢርሽ
    ያንን የድሮውን አምላክ ይመልስልሽ
    ይሄንን ዘመን ይመልስልን እንደት ደስ ይላል

  • @amdetsige9591
    @amdetsige9591 5 ปีที่แล้ว +7

    መምህር በእውነት ትልቅ ትምህርት እየወሰድንበት ነው አንድ ነገር ግን ማድረግ አለብህ ምሁራኖችንም ሰብስበህ እንዴት እንጠቀምበት በሚለው ዙሪያ አወያይተህ ከከንቱ ዘረኝነትና ግለኝነት አላቀህ ወደ ልእልና ይመጡ ዘንድ እድሉን ብትከፍትላቸው መልካም ነው እላለሁ ክብር ያድል ለዶ/አበበችም ለአንተም ወንድማችን

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 5 ปีที่แล้ว +5

    የተወሰነውን ከመሃል መስማት አልቻልንም ቴክኒክ ወይ ኔትወርክ ይሆን አዘጋጁ ካላወቁ ለማስታወስ ነው ብዙ ጊዜ የማዳምጠውንና የማናውቃቸውን ስለሚያሳውቁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን

  • @hawah3283
    @hawah3283 5 ปีที่แล้ว +4

    I will like to hear about the giants in Gonder and Lallibela. Clearly you can notice the giant doors in Gonder castle and Tana Church's. ጎን ይደር ትልቁ ከትንሹ ጋር ማለት ነው ጎንደር። የማታስረጅም የምንጭ ውሃ አለች በኢትትዮጲያ ላይ። በፍለጋ ላይ እገኛለው የሰማችውት ነገር ካለ ምሩኝ። The fountain of youth. አካባቢያችውን ቆፍሩ ወርቅ ና ቁሳቁስ በኖህ ውሃ ምክንያት በአፈር ተቀብሯል። Mud flood. አለም ላይ ብዙ ከተሞች ከዛ ከኖህ ውሃ የተረፋ አሉ ። እውነቱ እንዳይታወቅ ሳይንስ ከጦጣ መጣን ዓለም ኳስ አይነት ንው ተብሎ ይነገራል። Hey you should wake up from your fake reality/matrix and realize the truth.

  • @selamtesfaye2249
    @selamtesfaye2249 5 ปีที่แล้ว +6

    የሀገራችን ሰው መቸ ይሆን ወደራሱ መመልከት ሚጀምረዉ የውጭ ተመልካች ከመሆን ሚወጣዉ ከዘር ክፍፈል መዉጣት አለብን ወደራሳችን ማየት አለብን

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน +1

    Emama Netela Yelbesu Ena wede Kurban wede sega wedemu. 😢ayshalm ?? Tut wetro tight lewetero .... aydebrem.?

  • @mahletabrahem3918
    @mahletabrahem3918 5 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ስለምታቀርባቸው ፕሮግራሞች እግዚያብሔር ይስጥህ ታላቁ ቃል ይህ ነው ሌላው የሀገር በቀል ችግኝ በውጭ ሀገራት ስለመተካት ለዚህ ማሳያነት ከጠቀመ በሀገራችን የችግኝ ጣቢ ተገኝቼ እንደታዘብኩት ቁጥራቸው በጣም አነስተኛ መሆኑን እንዲሁም የኦርጋኒክ በምግቦች ጂኤም ኦ እና በታሸጉ ምግቦች መተካት በተመለከተ ባለሞያ ቢጋበዝና የማህበረሰብ እይታ ቢሰፋ የሚል ነው

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน +1

    Lol 😂 zemenawi Tenkola Merigetawoch 😂 Its Expired no more after 2016

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 5 ปีที่แล้ว +5

    ቃላት የለኝም ዶክተር እሮዳስ ስለምን ትቆራርጠዋለህ ለምን አንዴ አትለቅልንም?

  • @newera5667
    @newera5667 5 ปีที่แล้ว +9

    አይዞሽ እናቴ ንጉሡ ቴዎድሮስ በደጅ ነው ያለው ።ይህን የሚያድርገው እርሱ ነው ።

    • @ababamebretu3208
      @ababamebretu3208 2 ปีที่แล้ว +1

      የትነውየሚገኙትሀኪምአበበች

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂 Ye Tenkola ye Merigetawoch zemen expired !! Adergwal.

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 5 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ከሃገር እንዳይወጣ ስለጠበቀልን ተመስገን የድንግል ልጅ ይለመነን

  • @orthodox6875
    @orthodox6875 5 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ አንቺ በሆንሸልኝ አልኩኝ ለሀገር ለወገን የሚቆም ሰው እግዚህአብሔር ያብዛልን ይባርክልን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 5 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነው፡ ግን ወሮ ሮዳስ ስለ ተሰወሩ ከተሞች ተጠይቀው የመለሱት ግራ አጋብቶኛል፡ ተሰውረው አይደሉም ሲሉ ምን ማለታቸው ነው? በዚህ ላይ የኖህ የውሃ ጥፋት ኮኮብ ከፀሐይ ጋር ሲገጭ ፍንጣቂ ባሕር ላይ ስላረፈ ነው ዓለም በውያ የተሸፈነው ሲሉ ምን ማለት ነው? እግዚአብሔር ዓለም በውሃ እንደሚአጠፋ ለኖህ መርከብ እንዲሰራ አላዘዘውም? መጽሐፍ ቅዱስ ስለኮኮብ አይናገርም፡ የታላቁ ቀላይ ምንጮች ሁሉ ተከፈቱ ፤ የሰማይ መስኮቶች ተከፈቱ ነው የሚለው፡፡ ሚስጥር ከሆነ ንገሩን፡ ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ውድቀት ላይ የደረሰችው በትክክል ታሪካችንን ስላማናውቅ ነው፡ የሚአውቀት ሰዎች አያሳውቁንም፡ ብዙ ነገሮችን በሚስጢር ይዘው ሕዝብ ሲጎዳ ያያሉ፡ ድንቅ ድንቅ ነገሮች እያሉን በዘመናችን ባዶነታችንን ሲሚያዩ አዲስ ታሪክ እየፈጠሩ ያባሉናል፡ ታሪክን ደብቀው መንግስተ ሰማያት ይዘውት ሊሄዱ ነው? ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ዋና ጠላታችን የራሳችን ቅድስት ቤተክርስቲያን አባቶች ናቸው፡፡

  • @federaljobcreation7074
    @federaljobcreation7074 5 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ሚስጥር ስለነገሩን እህታችንን እናመሰግናለን፡፡ የፈረንጅ ስይጣኔ፣በዘር ድንቁርና ሰቅዞ ይዞት የሚሰቃየው ወገናችን መቼ ይሆን የሚፈወሰው እና ይህን የመሰለ የኢትዮፕያን ሀብት የምንጠቀመው ?

  • @abdulrezak939
    @abdulrezak939 4 ปีที่แล้ว

    ድንጋይ የሚያቀጭጥ መአድን እለን 😂😂😂😂😂😂😂 ድሮድሮ የሀበሻ ዶሮ እንቁላል ድንጋይ ይሱብር ነበር የድሮ ኢትዮጵያውያን እረጃጅም ስለነበሩ በዛፍ ነበር የሚገራረፉት ድሮ ሰማይ ቅርብ ነበረች በቅሎ እረግጣው ነው ሰማይ የራቀን ይሄንን እንኳን እኔም ደርሼበታለው

  • @equargesses6848
    @equargesses6848 5 ปีที่แล้ว +2

    ምናለ " ኢትዮጲያን አውቋት' የሚል ትምህርት ቤት አቋቁመው ቢያስተምሩን !!!

  • @meseqemeseke4028
    @meseqemeseke4028 5 ปีที่แล้ว +3

    ድምጽ ችግር አለበት ደግማችሁ አስተካክላችሁ እንደገና ጫኑልን?

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu 5 หลายเดือนก่อน

    የተደበቀው ታቦት ቴክኖሎጂ ነው ብለው ፈረንጆች ሲያወሩ ሰምቻለሁ እንደውም እንደ ኤሌክትሪክ ሰው እንደሚገል እና በጣም በጥንቃቄ መያዝ እንዳለበትም ተናግሩአል
    አሁን እሳቸው ሲያወሩ ተገጣጠመብኝ ድንጋይ የሚያቀልጠው መአድን መሰለኝ

  • @surafeladmasu9421
    @surafeladmasu9421 5 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ታርክ ነው ።ቤተክርስቲያናችን ለሚቀጥለው ትውልድ የማስተላለፍ ሐላፊነት አለባት እላለው እስከመቼ ይደበቃል ፣ነበረ ብሎ መናገር ሳይሆን ለዚህ ስራ በተመረጡ ሰዎች ለሐገር ትልቅ አስተዋፅሆ ማድረግ ግድ ነው እላለው በወሬ ሆዳችን ተነፋ

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዝኣብሔር የኢትዮጵያን ስርኣት ይገነባ ኣሜን።
    ሃኪም ኣበበች 1000 ኣመት ንሩሉኝ።

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔስ እንባዬ ፈሰሰ አልቻልኩም ኦ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን የቀደመውን በደላችንን አታስብ እመኩሉ እመብርሀን እባክሽ ስለልጅሽ ብለሽ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂያት

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @equargesses6848
    @equargesses6848 5 ปีที่แล้ว +2

    አምላክ ሆይ በቃ በለን ከዚህ በላይ አንበተን።
    ኩራት የተዋህዶ እንቁ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው።

  • @nigistteweldemedhin6991
    @nigistteweldemedhin6991 ปีที่แล้ว

    የማይቻልና አድካሚ ቢመስልም
    ከግዕዝ ወደ አማርኛ እንዲተረጎሙ
    ዶ/ር ሮዳስ ብትሞክር ምኞቴ ነበር
    የሚረዱህ ምሁራንም አታጣም!!!!!

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 4 ปีที่แล้ว

    Joro jalew yisima ketenagerechiw wüst and teret yelem yihene nech bitihon and teret new yemil yelem. Alem mistrun awuko asefsifo sale et ewunet new

  • @kelemdemise3452
    @kelemdemise3452 5 ปีที่แล้ว +1

    ebakeh dr yehakim abebech selek medanitune enfelegalen

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 3 หลายเดือนก่อน

    TV Be Yutub Midiyawochi Wusit Bayigeba Temerachu Tesmami Ayer Newu Ethiopia Vayirsochin Lemagignet Wode Selasa Amisit Milien TV Mekeyer Linorbachu Yitebkali Yetekeyerut Yemitalu Sayihonu BADO Betochi Wusit Woniberochim Yemisetachewum Yihonal MEGAZE Yemin Megazen Newu Yetekemetu Yetekatelu Anbolochim Linorachu Yigebal

  • @mulugetayazew964
    @mulugetayazew964 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት የእውነተኛው ጥንታዊት ኢትዮጵያ ታሪክ መዝገብ እስካሁን አለ?????? ልኡል እግዚያብህየር አንተ ምን ይሳንሃል?
    እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ እናመሰግናለን! አትጠራጠሪ እትአላዊት ኢትዮጵያ በቅርቡ እውን ትሆናለች ለዚህም ከአገው ማህጸን የኢትዮጵያን ክብር የሚመልስ ተወልዶልሻል!

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน +1

    Emama degneto betam Arjetewal

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน +1

    Emama degneto betam Arjetewal

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂 ye Dimond???😅😅😅 Lucifer 666

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 ปีที่แล้ว +2

    አገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ብዙ ተአምር ታሳያለች ለአለም።

  • @TakeleTariku-o2u
    @TakeleTariku-o2u ปีที่แล้ว +1

    D. R rodas yamatu sala edme yistot

  • @lisaneworkasfaw3974
    @lisaneworkasfaw3974 5 ปีที่แล้ว +1

    እኒህ ሴትዮ በሆነ ወቅት (በ 1999ዓ.ም.) ለአትክልት ግቢያቸው ዘመናዊ መስኖ እቅድ በአንድ ካመፓኒ ሥር ስርቸላቸዋለሁ፡፡ በጣም ትሁት ናቸው፡፡

  • @shibeshiseblewongle8000
    @shibeshiseblewongle8000 5 ปีที่แล้ว +2

    ኮኮብብዋ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ናት ትግርማላችሁ 1ኛ,ዘፍጥረት 1ቁጥር 6-10 አንብቡ::
    2ኛ,ዘፍጥረት 7:11 አንቡ
    ከዚያም ይውኃውን ምንጮች ከምን እንደሆነ ያስረዳል::
    🤭🤭🤭🤭🤭🤭

    • @shibeshiseblewongle8000
      @shibeshiseblewongle8000 5 ปีที่แล้ว

      እዝጊኦ መኃረነ ክርስቶስ

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 Ye Merigetawoch Ye Ken chelema Honobachewal. Eyesus Ye Egziabhare lij bechawun Geta newo. Zemenawi Tenkola😂😂😂 expired!!

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน +1

    Likawuntu 😂😂😂😂😂???

  • @girmaayele6884
    @girmaayele6884 5 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ድንቅ ነገር ነው::: ታሪካችንንና ክብራችንን መጀመሪያ እኛው እራሳችን አምነን ተቀብለንና ተረድተን ለትውልዱ ማስተላለፍ አለብን ::: እድሜ ከጤና ይስጥልን::: በዚሁ አጋጣሚ ስል አባ Dr. አባ ተስፍ ስላሦ ሞገስ ብዙ ነገሮችን ስለምታገኝ አቅርብልን:::

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 ปีที่แล้ว +2

    ሊቀሊቃውንቱን እግዚያብሄር ያስነሳልን።

  • @ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ
    @ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዝኣብሔር የኢትዮጵያን ስርኣት ይገነባ ኣሜን።
    ሃኪም ኣበበች 1000 ኣመት ንሩሉኝ።

    • @ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ
      @ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ 5 ปีที่แล้ว +2

      @30,567,890 views እግዝኣብሔር ይቅር ብሎ ምህረቱ ይስጥህ የመንፈስ ድሃ የባህርማዶ ስልጣኔ ኣምላኪ ሁላ ።

    • @hannamessele6542
      @hannamessele6542 5 ปีที่แล้ว

      @30,567,890 views YE HULUM TIBEB BALEBET EGZIABHER NEW .......SEMAYNA MDIRN BE KALU LANORE AMLAK YCHI TNSHUA TIBEBU NAT

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน

    Emama Netela Lesewo wede Neseha yehidu. Emama segawedemu yekebelu. Tenkolawu. Yebkawot ke Egziabhare gar Yemitagelu Yedekalu!! Yelal kalu

  • @rebeccakassaye5024
    @rebeccakassaye5024 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያን ለማወቅ እንደገና ከ0 ለመነሳት ተዘጋጀሁ

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 5 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ድንቅ ሀገር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከክፉ አይን ።

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน

    Tenkwai Kejetam Arogit. Neseha Gebi Kurebi Sega wedemu Tekebei , Netela Lebeshi.

  • @equargesses6848
    @equargesses6848 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሮዳስ አንተ የኢትዮጲያ ኩራት የተዋህዶ እንቁ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 5 ปีที่แล้ว +3

    እዚህ ላይ ይቅርታ አርጉልኝና ይህንን ነገር ከነጩ አለም ተጠንቀቁ!!!!

    • @birhanewetere8578
      @birhanewetere8578 5 ปีที่แล้ว

      shola እስካሁን የጠበቀልን የደጋጎቹ የአባቶቻችን አምላክ ሁሌም እንደቸርነቱ ይጠብቅልን እኛ በርትተን ወደ እግዚአብሔር ልባችንን ክፍተን እጃችንን ዘርግተን ለሀገራችን እንፀልይ በእውነት አንድ ያድርገን ይህን ያደረገ አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን🙏

    • @dawitwoldetsadik4718
      @dawitwoldetsadik4718 5 ปีที่แล้ว

      Shola እኔም ልቤ ፈራ

  • @ጥቁርሰው-ደ8ቐ
    @ጥቁርሰው-ደ8ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

    የእጅ ጥህፈትዎ እንዴት እንደሚያምር ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነዎት!

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 3 หลายเดือนก่อน

    UP Times Ethiopia IN Ethiopia Ethiopia Time Contacts Fast News JET'S

  • @behailutefera7916
    @behailutefera7916 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት ድንቅ ኢትዬጵያዊ

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 ปีที่แล้ว +5

    አገሬ እንዴት ድንቅ ምስጢርን የተሸከምሽ ግሩም ፈርጥ ነሽ ዛሬ የመርዝ ብልቃጦች ሞልተውብሽ ያምሱሻል
    እባክህ አባት ሆይ የሚበጀውን ይሆናል የምትለውን አድለን ስለ ምህረትህ ብቻ

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 ปีที่แล้ว +3

    በመሃል ድምፅ አይሰማም

  • @josjos9640
    @josjos9640 5 ปีที่แล้ว +2

    እረጅም እድሜ ለንደእናተ አይነቱ ይስጣቹሁ

  • @alemyosef2393
    @alemyosef2393 5 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ ይቅር ይበለን ይሄ ሁሉ ነገር እያለን ስደት

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 5 ปีที่แล้ว +2

    ይህንን ነገር ማመንም አለማመንም ከባድ ነው፤፤

  • @kassas4
    @kassas4 5 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ነገር ነው አቡነ ኤሊያስ የሚባሉ ደግ አባት አሉ ብዙ ማዉራት አይፈልጉም ግን ሲያሥተምሩ ወገኖቼ በዚሕ ሕዝብ እና በእግዚአብሔር መካከል ከዉቂያኖስ የጠለቀ ሚስጥር አለ እያሉ ያሥተምራሉ አሑን ይሕንን ቪዲዬ ሥመለከት እሣቸዉን አሥታወሰኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለሑለታችሑም ይሥጣችሑ ለጠያቂዉም ለተጠያቂዋም እባክሽን ይሕንን ሑሉ እዉቀት ይዘሽ ዝም አትበይ እንደዚሕ ለሕዝብ አሳዉቂዉ እናመሠግናለን

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ቃሉ አይታጥፍም።መሬትም ተቆርሶ አይሄድም።

  • @ያያሐበሻ
    @ያያሐበሻ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋ !!!ምን አይነት አገር ነው ያለችን

  • @fekedemoges5002
    @fekedemoges5002 5 ปีที่แล้ว +1

    አመሠግናለሁ how can I get her address please inform me

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 5 ปีที่แล้ว +1

    Gera yegebao mhberseb endhe nebrn eyal yenoral andme maregagcha seynero

  • @Timeless-z4i
    @Timeless-z4i ปีที่แล้ว

    abet kededa ay ethiopia yetert teret ager emnetsh teret bcha tarikesh terert

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ዛሬም የጠፋውን ሁሉ ማስረጃ ይገልጻል በራእይ እናም ለሰለሞን አልሰጥም የተባለው መዝገብ እንድሮሜዳ አለው ምን ቀረን ኮምፕዩተር ሳተላይት ቀመር ብቻ ተፈቃቅረን የሚቻለንን እንኴ አብሮ ማጥናት አቃተን ።

  • @AkeliluSeyifu
    @AkeliluSeyifu 7 หลายเดือนก่อน

    Jgena breci aderasha ytenwe

  • @ejxbbxhdh5757
    @ejxbbxhdh5757 5 ปีที่แล้ว

    በውእውነት ይህትምረት ሁልግዜመሆንአለበትትኩርትአድሮመዳፕሮግራምደስየሚልበናታችሁ ትኩርትሊሰጠውይገባል ከሁሉምነገርበላይ

  • @GgiyorgisAlebachew
    @GgiyorgisAlebachew 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @memeabebe5273
    @memeabebe5273 5 ปีที่แล้ว +1

    you are putting your self and the rest of the people at risk.

  • @yeshikassa9957
    @yeshikassa9957 5 ปีที่แล้ว

    Thanks Ethiopia is great. Please upload the video again. Its not good recording. you always have nice and clean መድረክ ለዚህ ለከበረ ትምህርት ዶ/ር ጥሩ ዝግጅት አልተደረገም። ሀኪም እንወድሻለን። እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልሽ።

  • @amoonacherenet8257
    @amoonacherenet8257 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እንወዳሀለን

  • @giday1680
    @giday1680 5 ปีที่แล้ว

    የፔንጤ መንግስት ራስህ ላይ ጭነክ በጎ ነገር የምትጠብቅ የተዋህዶ ልጅ ሬሳ ነክ ።

  • @eyosyask.8904
    @eyosyask.8904 5 ปีที่แล้ว

    ይሄን ታሪክ እንዴት ለመማር ይቻላል? ሀኪም አበበች, ይሄን ለመማር በጣም እፈልጋለው!!!

  • @asterababa2378
    @asterababa2378 5 ปีที่แล้ว

    .አባቶቻችን ባይማሩም በጣም አሥተዋይ ነበሩ አሁን ሜ።ምረናል የሚሉ ምሁሮች በዘር የሠከሩ መሀይምች የገነቡትን ለማፍረሥ ይሮሮጣሊ። ለአገራቸውም ሆነ ለህዝባቸው ያበረከቱት አንዳች አሥተዋፆ የለም።

  • @wendwesnkebede7040
    @wendwesnkebede7040 4 ปีที่แล้ว

    ለምን ሚስጥር እያላቹህ ትነግሩናላችሁ

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 Egziabhare mesekera newo!! Tenkola newo. Beka Fersobachewal

  • @berhanuberhe9676
    @berhanuberhe9676 5 ปีที่แล้ว +2

    Sister Abebech told us a lot of things but do u have evidence if u have tell us the references

    • @ethiopia7104
      @ethiopia7104 5 ปีที่แล้ว

      The evidence is in front of you she is shown you the books what are you waiting to show you in what monastery or caves they're I don't think you waiting to tell you where they are hidden.

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน

      Tekekel !! Yemen Dr. ? Yet University?? 😂😂😂 yeha Ye Merigetawoch gubaye 😂 muwart ferareswal. EGZIABHARE EKO BE KIBRU AYEDERADERM. Emama Tolo wede neseha yegbu😅

  • @genetamerga6052
    @genetamerga6052 9 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mahir9599
    @mahir9599 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shegawworku9684
    @shegawworku9684 5 ปีที่แล้ว +1

    O my God ere echin sew tebkuat..

  • @samsonbelay582
    @samsonbelay582 5 ปีที่แล้ว

    መጋቢ ሮዳስ ት/ቱን ስለአቀረብክልን እግዚአብሄር ይስጥህ ። " ነርቭ የሚያድሱ " ይላልና ርእሱ እንደው የነርቭ ችግር ኝ አለብኝ እና በእገሬ መራመድ አልችልም አድሬሳቸውን በ0946192648 ላይ ቴክስት ብታደርግልኝ ስል በእመብረሀን ስም እጠይቃለሁ።

    • @nrvana1623
      @nrvana1623 5 ปีที่แล้ว

      ግሩም ማብራሪያ ነው ስል አድናቈቴን ማስተላለፍ እወዳለሁ
      ግን ያልገባኝ ነገር ቢኖር
      ኰከቧ ከፀሐይ ጋር ስትጋጭ የኖህ የጥፋት ወቅት ተፈጠረ ግራቪቲ ያለው በባሕር ላይ ሰለሇነ ኰከቧ ከፀሐይ ተጋጭታ በባህር ላይ ስትወድቅ አደጋው ተከሰተ ብለዋል ይህ አባባል የመፅሃፍ ቅዱሱን ቃል አይቃረነውም?
      በታላቅ አክብሮት

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 ปีที่แล้ว

    ግእዙን ለመማር ያብቃን የጠፉ መጽሀፍትን መፈለግ ሌላው ቱትካም ሄኖክ መሆኑን ማጣራት የት እንዳለ ማወቅ።

  • @memeabebe5273
    @memeabebe5273 5 ปีที่แล้ว +1

    FASCINATING IM SPEECHLESS.

  • @todtod5393
    @todtod5393 5 ปีที่แล้ว +1

    This is Metaphysics ?? or what ?? im confused ...

    • @meazabirile9952
      @meazabirile9952 4 ปีที่แล้ว

      Me to what about the bible truth

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 TENKOLA YE MERIGETAWOCH DEGEMT NEWO😅😅😅

  • @konjopic2813
    @konjopic2813 5 ปีที่แล้ว +1

    Has no sound in the middle. We cant hear it(muted).

  • @KidistMulushoaH
    @KidistMulushoaH 10 หลายเดือนก่อน

    Nice knowledge.

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ድምጹጠፋ ከደገና ዳወን አርጉት እባካቹ እንስማው

  • @wingetstranger4545
    @wingetstranger4545 5 ปีที่แล้ว +2

    exaggerated ፦ 50% is true...the rest is ተረት ተረት

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 5 ปีที่แล้ว

    Egziabhir abzito ybarkihi keljinet esike golmasanet hulem be egziabhir bet yemitnor yadek memihir rodad tadese betam yetsebarek asiseway tihut egziabhir abzito ybarkihi💚💛❤️

  • @sewnetworku2345
    @sewnetworku2345 5 ปีที่แล้ว +1

    denki new

  • @originallyeritrean4119
    @originallyeritrean4119 5 ปีที่แล้ว +3

    የዶክተርዋ ስልክ ቁጥር እና ኣድራሻ ማገኘት ይቻላል ወይ

    • @jhon.n.paulos
      @jhon.n.paulos 4 ปีที่แล้ว

      Me to want her phon number plea?

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน

    Teret 😂Teret 😂😂😂

  • @oziaselpaal8578
    @oziaselpaal8578 5 ปีที่แล้ว

    A massive crack suddenly appeared in Kenya, prompting new discussion on the breakup of Africa into two land masses. The crack continues to grow in size as heavy rainfall in Kenya's Narok County exacerbates the kilometer-sized chasm.

  • @JY-cv4dx
    @JY-cv4dx 5 ปีที่แล้ว +1

    No sound from 8 min on wards

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 ปีที่แล้ว

    ከጎሳ ጎሳም ልዩነት አለው ትልልቅ ነገድ ሚስጥሩ አለው ሌላው ታግሎም ሊያመጣው ይችላል ግን ልዩነት አለው። እግር መንገድህን አጥናው በሀገሮች ይለያሉ።

    • @hiwetendewazayasaznal1295
      @hiwetendewazayasaznal1295 5 ปีที่แล้ว

      Hamere Mekuria አማራ ትልቁ ነግድ በእግዚአብሄር የተወደደ ህዝብ ነው ይሄ ሁል ትኩሳት ይሚወርድበት የእስራኤል ደም ስላለው ነው የምድረ ውራጃም መቀለጃ ሆነ ጥበብንና ስልጣኔን ለማን ተሰጠ

  • @altayediribi9757
    @altayediribi9757 5 ปีที่แล้ว

    adera degmo yetegnyum bsratu yiyaz ma'idin ale bilwu endayatkuwat hizbu ayne libonawu tawirwal

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 5 ปีที่แล้ว

    ሰማህ ወገኔ ስለ ዘር የምታቦካውና የምትጋግረው ጨዋታው እየተቀየረ እየመጣ ነው ገለ መሌ የሚባለው ዘራ ዘር ሁሉ መጠራረጊያው ቅርብ ነው የዛ ሰው ይበለን እኛ የምንባለው( ዘረ ደሸት )ሰማህኝ መቸም መስሚያህ ተደፍኗል እርሱ እስኪከፍትልህ

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂 Ye Merigetawoch degemt Expired Honwal

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 ปีที่แล้ว

    አልኮሪን ተመልከቱት ኮ በሲ ፊደል ተጠቀሙ ህዝቡን ወደ ክርስትና መመለስ ቶሎቶሎ ።

  • @gdedi1396
    @gdedi1396 5 ปีที่แล้ว

    Erebedeinb ASTEMIRUIN beqideim tekteil???

  • @zelalemntesfayentesfaye6024
    @zelalemntesfayentesfaye6024 5 ปีที่แล้ว

    ere yechin mirt dr ebakach museum aseqemtelun ere ye mingest yale

  • @የኔተስፋእግዛብሔርነው
    @የኔተስፋእግዛብሔርነው 5 ปีที่แล้ว

    Ebakachihu melkam twuldi feri lagerachin tmhrt bet tekefto bnmar btastemrun ebakachihu entekembet

  • @mulualemfedessa3070
    @mulualemfedessa3070 5 ปีที่แล้ว

    Tewodros is on the gate he done it everything by almghity God for our blessed country!!!