ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰምአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
Amen Amen Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
Amen amen amen
አሜን ለሁላችን የሰማአቱ ቅዱስ ጎርጊስ በረከቱ እና ፈውሱ ይድረሰን።
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ይደረግልን
እኔስ በጉጉት መሞቴነዉ ሰማእቱቅዱስ ጊወርጊስ ሁሉ ይቻልሀል ሳልሞት በንሰሀ ገብቼ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢😢😢
Enem
@@addisteshom5793 አሜን ለደጁያብቃን ሰማእቱ ከስደት መልሰህ
Uuff enem😢😢
Enem😢
ሠማሀቱ አባቴ ኔሥ በጉጉት ልምትነዉ ለንሥሀ አብቅተህ ለደጅህ አብቀኝ
አላየ ስትጠይቅ በመሀል አትግባ ትንሽ አትቸኩል ልትጠይቃቸው የምትፈልጋቸው ነገሮች ካሉ እንዳትረሳቸው መዝግበህ ያዝ በተረፈ ሀሉ ጥሩ ነው
ትክክል እኔም ይሄን ኮሜት ልፅፍ ነበር ሀሳባቸውን አስጨርሳቸው አታቋርጣቸው ይቅርታ ግን
True
በጣም ይፈጥናል
የልዳው ፀሀይ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለሀገሬ መሬት አብቅተህ ለደጅህ አብቃኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቸሩ መድሀኒያለም አባቴ ሀጥያተኛይቱ ልጅህን ፈልገኝ❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን❤
ለዘፋኝ ለነጋዴ እሚባል ሀጽያት የለም ሁላችንም ይቅር ይበለን ይማረን እንኳን ለደጁ አበቃህ ወንድሜ ደስ ይላል በእውነት እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ቤቤቱ ያጽናህ
Beamenetchu,agzun
አስኔ ስልክህን እባክህ።
ልቤ በደስታ ተጨነቀች ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ እደኔ ለናፈቃችሑም ለደጁ ያብቃችሑ አሜን❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜንን አሜንን አሜንን❤❤
አሜን የኔ እህት ለሁላችን ይድርስልን❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
እባክህ ጠያቂ ወንድማችን እባክህ አትፍጠን ሀሳባቸውን ይጨርሱ
❤❤❤❤❤መጨረሻላይ የተናገርከው ስለቅዱስ ጊወርጊስ የሚዘባርቁትን ሰወች እርምጃው ምርጥ ነው
እባክህ ሰማእቱ ልቦናየን ታውቃለህና እንደሀጣቴ ሳይሆን እንደምረትህ እርዳኝ አድነኝ ለ ደጅህአብቃኝ ሁሌም ምረትህንእጠብቃለሁ
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
የኛ አምላክ እኮ ኋጢአተኞችን ልፈልግ ነው የመጣሁት ያለው። ሁላችንም ኋጢአተኞች ነን።
ወንድሜ አርቲስት አስኒ ምስክርነትህ ደስ የሚል እውነትነት ያለው ነው አንተ ስባኪ ብትሆን ለተዋህዶ ትልቅ አስተዋጾ እንደሚኖርህ በሙሉ ልቤ እገልጻለውወንድሜ እኔ Dallas, Texas ኖሪ ነኝ ጎርጊስ አባቴ አለሁበት ቦታ ስውሮኝ ድንቅ ታምራት ስርቶልኛል እንኮን ቦታው ላይ ለሄደ አላዬ በርታ ጥሩ አርቲስት ነው ያቀሩብከው በድጋሚ አቅርበው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በረከታችው ይደርብን
በረከታቸው ይደርብን በፆለታችሁ አስቡን
ውይ ታድለህ እንዴት ብትለምነው ነው ባለህበት የሰወረህ?
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኛ በስደት ያለን ልጆችህን ለደጅህ አብቃን❤❤❤❤❤
ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው ወንዲሞቼዳግም ለደጅህ አብቃኝ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
ሰማእቱቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከመቐለ አንስተህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
እኔስ በጉጉት መሞቴነዉ ሰማእቱቅዱስ ጊወርጊስ ሁሉ ይቻልሀል ሳልሞት በንሰሀ ገብቼ ለደጅህ አብቃኝ ☘☘☘☘☘
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የውስጤን የነገርኩህን እንደ ፍቃድህ አደርግልኝ😢😢❤
የሚገርመው ነገር ዘፈኖችህን በጣም ነበር የምወዳቸው እኔም በዘፈኑ አለም ነው ያለሁት ፡እና እኔም እድሉን ሰማእቱ በርሜል ጊወርጊስ ቢፈቅድልኝ መስከረም የመጀመሪያው ጉዞ ላይ እሄዳለው ብያለው
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሐገሬም ለደጅክም በሰላምአብቃኝ አሜን❤❤❤
እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን የሰይጣን አሽክላ ወጥመድ ይበጣጠስ እናቴ ቅ.ኪዳነምህረትና ሰ.ቅ.ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባቸው መድሃኒያለም ክርስቶስ ለኢትዮጵያ ሰላሙን ይስጠን አሜን ክብርክብርክብር ለአንተ ይሁን የኔጌታ! !!!!!!!♥♥♥♥♥♥♥
ተመስገን አምላኬ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ የልቦናየን መሻት ፈፅምልኝ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
ማህበረ እመጓ፤ ለዛሬ ሳይሆን አምላክ ለነገ የሚፈልገው ማህበር ነው። እግዚአብሔር ማህበራችንን ከክፉ ሁላ ይጠብቅልን🙏❤🙏
አሚን❤
ደስ ነው እኮ የሚለው ሰማዕቱ ከባእድ አምልኮ አልወጣም ላሉ ንስሐ አልገባም ለሚሉን ቤተሰቦቻችንን መድኃኒቱ እዛ ነው መውሰድ ባንዴ ሁሉንም እርግፍ አድርገው ቤታቸው ተመልሰውም ሰጥ ለጥ ብለው ይኖራሉ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔንም አስበኝ! ለደጅህ አብቃኝ!
አላዬ ወንድሜ ሰው ሲወራ አታቋርጥ 😊 ወንድማችን አስኔ ቃለሂወት ያሰማልን አላዬ ቃለሂወት ያሰማልን❤❤
እናቴ አደራ ስጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቀድልንና ከነመላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን ሳትምረን ሳትፈውሰን ከቤትህ አታውጣን የህይወት እንቆቅልሻችንን ቋጠሯችንን ፍታልን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን በምህረት እጅህ ዳሰህ ፈውሰን ከእስራታችን ፈታን በቃቹ በለን የቅዱስ ጊይዮርጊስ አምላክ ማረን ይቅርበለን እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ እንደምህረት ማረን ይቅርበለን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት😢
Amennnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እስከአሁን ጠብቀህ እዚህ ያደረስከኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የውስጤን አንተ ታውቃለህና ንስሀ ገብቼ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ ሳልሞት እኔም እንደሌሎቹ የውስጤ እንቆቅልሽ ተፈቶልኝ ለመመስከር ያብቃኝ።
አሜን ለሁላችንም ቅዱስ ጊዎርጊስ ይድረስልን አህቴ
Amen Amen Amen 🙏 yabkach
ሠማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ጠብቆ ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን እሱ ይፍቀድልን
ውይ ለመስማት አልቻልኩም ጠያቂው በጣም ይረብሻል። ምናለበት እንዲያወራ እድል ብትሰጠው ።
ያለ ጠያቂውኮ.....
እረምታወሩት እወቁ ምንም ስተት የለውም
አንድ ሰው ካለ ሁሉም አንድ አይነት ኮመንት ነው የሚሆነው ይገርመሉ አረ በስመአብ😂😂@@BbbLove-z7t
እልልልልልልልልል በቃ ፈጣሪ ልጆቹን ይወዳል ከምናስበው በላይ ከማንም በላይ !!!!!! ቅዱስ ጊዬርጊስዬ ይቅር በለኝ ውድ አባቴ ባለውለታዬ ተመስገን ተመስገን🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤
ሰላም ለእናተ ይሁን ኦርቶዶክስዊያን እንደምን አደራችሁ እንደምን አረፈዳችሁ እንደምን ዋላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲ወንድማችን እኳን ደስ አለህ ይህን የተለየ ቦታ ለማየት በቃህእኛ ሰዎች እኮ አስቸጋሪ ነን የራሳችን ሀጢያት አይታየንም ዘፋኝ መንግሰተ ሰማያት አይወርስ የሚለውነው የሚመጣልን እጂ እግዚአብሔር ንፅህ ልብን ይመርጣል አንልምእግዚአብሔር አምላክ እኔን ሀጢያተኛዋን በምህረቱ መቸርነቱ ይጎብኘኝ የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ🤲
ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እናቴ ኪዳነምህረት በስደት ህመሜን ታውቁታላችሁና ምረታችሁን ላኩልኝ በሠላም ሀገሬ መልሰኸኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን አላዬ ወንድማችን እምነትና ጸበል ካለህ ስው ልክ እንዲያመጡልኝ ላስቸግርህ ወደ ኩዬት የሚመጣሰው ስላለ እና በውጥ መስመር በኢሞ ወይም በዋሳፕ ላናግርህ ከይቅርታ ጋር እግርን ወገቤን በጣም ስለሚያመኝ ነው
እመቤቴ ኪዳነ ምሕረት ሆይ እባክሽ እናቴ ለዚሕ ለተቀደሰ ቦታ አብቂኝ ❤ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፍቀድልኝ አባቴ
Amen Amen Amen 🙏 yfkdlech
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ማየት ማመን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ ባለውለታ የድህነቴ ቦታ ነው ።በርሜል ቅድስት ኪዳነ ምህረት የኑሮዬን መስመር የቀየረችልኝ እናቴ እመቤቴ።ማህበረ አመጓ እውነት ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቃችሁ ቅዱስ ዑራኤል እራሱ የሚመራው መሐበር እንደሆነ ግልፅ ነው በቤቱ ያፅናን። ዶርቃ ሚዲያም እግዚአብሔር አምላክ ክብር ይስጥልን 🙏🥰🥰🥰🥰
በናታችሁ የሰማእቱን ድንቅስራ ኑናመስክሩ
ይህ መልክቴ ለአቅራቢዉ ነዉ:የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ አዳኝነቱ ጥበቃዉ በሁላችን የተዋህዶ አማኞች ላይ ይደርብን የኢትዮጵያ አምላክ ይመስገን:: ምስጋና ለጌታዬ እናት እመአምላክ ይሁንልኝ አሜን::ባለፈዉ ስርጭት በ 3D የተደገፈ የግንባታ ንድፍ ቅን በሆነ ልጃችን ወንድማችን ቀርቦ ነበር :: በእዉነት በመገረም በስስት እና በጉጉት ነወ የተመለከትኩት:: ሁሉም እንዳለ ሆኖ አንድ ግን በጣም ያሳሰበኝ ነገር ቢኖር የፀበሉ መፍለቂያ በተመለከተ ነዉ:: ይኅዉም የፀበሉን ቦታ መነካካት በተመለከተ ነወ: ያመነ ይድናል እንደሚባለው ሰማእቱን ቅዱስ ጊዮርጊስን ያመነ ፀሐይ እና ሙቀቱ አካላዊ ጉዳት ሳያደርስብን የምንሰማዉ ምስክርነት ድንቅ ነዉ:: አቤት መታደል የተዋሕዶ አማኞች መባል! እያልኩ ነዉ:: የሚጠመቁት ግን ለአጭር ደቂቃ ነዉ ፀሃዩ የሚያገኛቸዉ አጥማቂዎቹ (አሣሪ ፈቺዎቹ ) ደግሞ ለረጅም ሰአት በየተራ ሱያስገቡና ሲያስወጡ ፀሐይዋ እሳት ስትሆን እነሱ ግን አላማረሯትም የፀሃዩ ማቃጠል ለነሱ እንደበረከት ነዉ የሆነዉ :: ባጭሩ ለማለት የፈለኩት የፀበሉን ቦታ አሁን ካለበት አቀማመጥም ሆነ ቅርፅ መቀየሩ በእግዚአብሔር ስራ መግባት እንዳይሆን እፈራለሁ:: ሌላዉ የግንባታ ንድፍ ግን እንደተጠበቀ ሆኖ ንግድና ማረፊያ ቦታዎች ከፀበሉ ስፍራ ርቀታቸዉን መጠበቅ አለባቸወ ነዉ የኔ መንፈሳዊ አስተያየት:: ሌላዉ የእዳሪ ማጠራቀሚያ ራሱን የቻለ የጋዝ ዉጤት በሚሰጥበት መንገድ ሆኖ ቢታሰቡበት:: ከአካባቢው የአየር ፀባይ ጋር ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል:: በዚህ ጉዳይ ላይ ያነጋገራችሁት ባለሙያ አለ ወይ? የልብስ እጣቢ, የሚወርደው የሚፈሰው የፀበል ዉሀ, የቤት እና የመንገድ ላይ የቁሻሻ ማጠራቀሚያ ወይም (recycling depot) ወዘተ የመሳሰሉት በእቅዱ ዉስጥ ካሉ ጥሩ ነዉ ከሌሉ ግን ቢካተቱ ስራዉ የረጅም ጊዜ መፍትሄ ሰጪ ይሆናል:: ለዚህ ጉዳይ በፀሎትና በባለቤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃደኛነት በአምላካችን ረዳትነት ከሀገር ዉስጥም ሆነ ከዉጭ አምላክየፈቀደላቸዉ ቢሳተፉበት እላለሁ:: መንፈሳዊ የሆነ ሃሳብ አይናቅም በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም የግንባታ ንድፉን ላወጣዉ የጊዮርጊስ ወዳጅ አድርስልኝ:: ስለ ትብብርህ ወይም ትብብራችሁ ፈጣሪ ልባችሁን አብዝቶ ቅን ያድርግልኝ:: ወላዲት አምላክ ምስጋና ይድረሳት :: አሜን::
ጎሽ እግዚአብሔር ይስጥክ እደዚህ ነው ልብ ያለው ይምጣ ሰማእቱ ያጠራዋል በርቱ ❤❤❤
የልዳው ፀሐይ ፣ የፋርሱ ኮከብ ፣ የኢትዮጵያ ገበዝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን አባቴ ተጨንቄአለው ከነቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃኝ ብዙ ችግሮቼን አንተ ታውቀዋለህና በተሰጠህ ቃል ኪዳን እርዳኝ
እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ እንዴት የሚያረካ ምስክርነት ነው። ያልከዉ በሙሉ ትክክል ነው። ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ። 😭
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእት እባክህ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏
ቃለመጠይቅ ላይ ጠይቆ ማዳመጥ ጥሩ ነው ሀሳቡን ቢጨርስ በተረፈ በርቱ
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን😢🙏🙏🙏
እመ ብርሀን እናቴ ለሀገሬ አብቂኝ😢ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🙏😥😭
እኔ እራሱ ታምራቱን በስልክ እየሰማው በህልሜ ምርጥ ታህምራት ተደርጎልኛል ለኔና ለሁለት ጓደኞቼ የትም ሁኑ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ ከልብ ፀልዩ ይደረግልናል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተያዘብን ከታሰርንበት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍታን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🙏🙏🙏
አሜንንንን
አሜንንን
ፍጡነ ረድኤት አባቴ ሁሉን አንተ ታውቃለህ ሃጥያተኛ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቦቼ አደራህን እንደኔ ርካሿ ሳይሆን እንዳንተ ተራዳይነት እንደ መድኃኔዓለም ቸርነት አንደ እመብርሃን አማላጅነት እባክህን አባቴ ደሞ ለኔ ያልከው አይቀርም እንደ ፈቃድህ የልዳው ፀሃይ ፣ኮከብ ሃያል መስተጋድል የሰማእታት አለቃ አትለየኝ የልቤን ታውቃለህና ፈፅምልኝ። 💙💛❤️💚☦️🙏🙏🙏🙏
አባቴ ፍቃድህ ሆኖ ደጂህ እንዲከፈት ሰላደረክ ክብር ይግባህ ተመስገን
አቤት መመረጥ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ አላየ ወንድሜ እግዶችህን የመምህር ተስፋየን ትምህርት ጋብዛቸው አቤት ስርአት ተዋህዶ ንፅሂት ሁሉን አቃፊ ቢራን እምትጠጡ ክርስቲያኖች ስማእቱን ፍሩ ይፍረድም ያማል
አስኔ ወንድማችን ፈገግታህ ትህትናህ የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማችሁ❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ደጅህ እንድደርስ ፍቀድልኝ አባቴ
የወንድማችን ድንቅ ትምህረትነዉባለቤቴ ፕሮስታትነዉ እኔ ያለበት በስደት ልጅወልጃለታለዉ እምነቴንበጣምነዉ የሜንቋሽሸዉ እሱ አክራሪ ኦረተዶቅስነበረ እና እኔንምወስዶኝነበረ በጉልበት ተሳልልኝ ለጀወሪጊስ ግንከአገረስወጣ ንሰሀ ተጠምቄ ነዉየሄድኩት
ቅዱስ ጊዮርጊስ በጣም ይወድሀል አገልግለው ከዘፈን ውጣ እንጅራህን እሱ ያስተካክላል ማመን ብቻ ለድህነት ጊዜ አለው አይባልም ዛሬ ነውና
It’s true
በርሜል ጊዮርጊስን የበለጠ እንድናፍቀው ነውያረከኝ አገላለፅህ ተባረክ ፍፃሜክን እግዚአብሔር ያሳምርልክ
ጊወርጊስ ከቢራ ጠርሙስ ላይ ይነሳልን ይነሳልን ይነሳልን ይነሳልን ይነሳልን ይነሳልን ይነሳልን ጊውርጊስ የእውነት አምላክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን ይቆየን ያቆየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አምላክ ነው?
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአምላክ አገልጋይ ሰማእት ነው። አምላክ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ እግዚአብሔር ነው።አስተካክለሽ ፃፊ ከይቅርታ ጋር
ይስተካከል
ሰማአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
አስኔ እንደውተመቸኸኝ እንዲህ ነው ምስክርነት ተባረክ። ፀጋውን ያብዛልህ።
ታይቶ የማይታወቅ እንቆቅልሻችው የሚፈታ የምታስቡት የምታልሙት በአይናችው የምታዪት ትልቅ ታምረኛ ቦታ ነው
ሰማህቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ፍቃድህ ይሁንልኝ🙏🙏🙏
አስኔ በሰማእቱ ዩትዩብ ክፈት በጣም የሚስቀና ቆራጥረት ነው ለሌላውም ብርታት ትሆናለህ ካለህ ይለቀቅል ከዚህ በላይ እመብርሃን ታበርታህ❤❤❤❤❤ዶርቃ❤❤❤ ኤልሻዳይ ❤❤❤ ተርቢኖስ❤❤❤ ሰማእቱ ይጠብቃቹ ከጠላት
እግዚአብሔር ይባርክህ ይህንን ሁሉ ታምር አይተህ ትምህርትህን ስምህን ልባችን እንዲነሳሳ ስላደረከን ለዘላለም ስማዕቱ ከለላ ይህንን ሞገስ ይህንን ።
አሜን በኡነት ቃለዎት ያሰማልን ወድማችን ፈገግታህ ትትናህ ብቻ በቂ ነው❤🥰
እውነት ነው ደጁን የረገጥን እኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምር ምስክር ነን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለደጁ ያብቃችሁ አሜን🙏ማሕበራችንንም ይጠብቅልን
እያለቀስኩ እየተደሰትኩ የሰማውት ምስክረነት አባት ኦይ እባክን ለደጅ ዳግም አብቃኝ እኔም እንደ ልጆችክ እኔም ልመስክር ! ! !
ደስ ሚል ቃለ ምልልስ የሚያምር ፍሰት ነው ያለው አላየ እግዚአብሔር ያበርታህ
ሰማእቱ መጣልኝ ስደት ድረስ የኔ ፍጥኑነ እረዴት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
ፀፀት በውስጥሀ አለ ዝም በል በተፈቀደልህ ቀን ትወጣለህ በርታ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ እኔ አንዴም አልሄዱ ሰማዕቱ እንዲያስረግጠኝ እና ለመፀበል አንድበቃ ለምኑልኝ
አባቴ ሰማዕቷ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አበቃኝ ወንድሜ እባክህ እረዳታን እፈለጋልሁ😢😢😢
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ አስቀያሚ ስደት አዉጥተህ ሰማዕቱ የ ቅ/ገወርጊስን ቦታ እንዳይ ፍቀድልኝየተዘበራረቀዉን ህይወቴን አስተካክልልኝ
እባክህ ሰማአሰቱ እባከሰህ ለደጅህ አብቃኝ የኔ አማላጅ 🙏🙏
በበርሜል ሰማእቱ ቅ/ጊዮርጊስ እምነት ድኛለሁ። ምስጋና ይድረሰው።
Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 egzabhre ymsgene tekftelne wedema 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 lehulachume kalee hewtene yasemaline amelakachenii🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 sematuu keduse goregise ledejuu yabkanee amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እልልልልልልልልል መታደል ነው እረ ፈረስ ኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ከነቤተስቦቼ እንቆቅልሻችንን ፍታልን 2017 እንኳን ለደጅህ አብቃን አዩዬ እስቲ ፀልይልኝ እኛም ከተተበተብንበት እንፈታ❤❤❤
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅ እዳበቃኝ በፀሎት አስቡኝ ክርስትያኖች😢😢❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድምቻችን በርከታቹሁ ይደረሰን
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏
እመብርሃን ቅድስት ኪዳነምሕረት እና ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ሁላችንም ያብቃን።
AMEN AMEN AMEN
ብዙ መልክትነው ያስተላለፈው ሰሙ ልብ እንበል እግዝያብሄር ጨርሾ ወደቤትህ ይመልስህ ላይክ አርጉ ትውልድ ይዳን በትንሹ 1000000 እናስገባው አትሰስቱ።
በእውነት ሰማህቱ ሁሌም አስብአለሁ ሁሌም በቤትህ ለመጠመቅ እና እንደ አዲስ እንደተወለደ እሆናለሁ ብዬ በእውነት አምናለሁ ። በጉጉት እና በሃሳብ እንዳልቀር ለቤትህ አብቃኝ አደራህን ሰማህቱ እምወድህ ። የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሃል አሜን አሜን አሜን ።
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ለዚህ ያደረሰን ሰማይቱ አማልዶን ሰለ ተጀመረ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ይፍቀድልና ለቦታ ያቡቃን።
ቃለ ህይወት ያሰማህ ሰማእቱ በቤቱ ያፅናህ
እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት የኔ ህይወት ,ተስፋዬ , ሽልማቴ ,ውበቴ , የመስቀል ስር ስጦታዬ የኔ ሀጥያት ያንችን ቅድስና አያረክሰውም ቤትሽ ጠርተሽ ህይወቴን መስመር እንዲይዝ አረግሽ ከፊት ከኃላ እየቀደምሽ ከልጅሽ አስታርቂኝ ....ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ አባት ምን ብዬ ልግለፅ የአንተን ውለታ ድጋሜ ለቤታችሁ አብቁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ።
አባቴ ለደጆህ ስለተከፈተል አምላከ ጎርጊስ ይመሰገን። ደጅህ አብቃኝ።
ሠማአቱ ለኔኮ ትለያለህ እኔም ትእዛዝህን ባላከብር እንኳን ከምንም በላይ አምንሀለሁና ለደጅህ አብቃኝ
እናቴ ኪዳነ ምህረት ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን መሀጢያት ያደፍኩትን ለንስሀ አብቅተህ ለደጅህ አበቃኝ አልፈታ ያለኝን እነቆቅልሼን ፍታልኝ
ወንድሜ በጣም ልክ ነህ ካንተ በጣም ተምሬአለሁ ። አንተ ዘፋኝ ሆነ ኃጥያትህ በሰው ፊት የተገለፀ ስለሆነ ነው እንጂ ሁላችንም እኛ እና እግዚአብሔር የምናውቀው በሰው ፊት ያልተገለፀ ትልቅ ኃጥያት አለብን።አንተ ግን ከኛ የታደልክ ሆነሀል ምክንያቱም ትህትናን እየተለማመድክ ነው።
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድማችን በረከትህ ይድረሰን❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳቹ ወድሞቼ ከስደት መልሶ ለደጁ ለመባረክ ያድርሰን አሚን !
እግዚአብሔር ያስቢኪ ወዲማችን እና ለሁላታቹህም ቃለህያወት ያስማልን ፃጋዉን ያብዛላቹ❤❤❤❤
ቸሩ አምላክችን እግዚአብሔር ሁላችንን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን❤
የድንግል ማርያም ልጅ ለመሄድ ያሰብነውን ሁሉ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ እርዳኝ እባክ😢😢😢😢 እባክ በማጣቴ ከደጅእክ መምጣት አልቻልኩም እርዳኝ 😢😢😢
የት ነሽ በፈጠረሽ ጎደኛሁኝ አብርንእንሂድ
ስልክ ቁጥርሽን ፃፊልን እባክሽን ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛ እንረዳሻለን ትራንስፖርትን በተመለከተ
@@taddeselema1646 የተ ጣፊልኝ በኤሞ።እናዎራለን
@@taddeselema1646 እኔእናቴንነዉማዳንየምፈልገዉበጣምያማታል እኔያለሁትበስደትነዉሰለግወረጌስብላችሁተባበሩኝ
የት ነህ ለበረከት ይሁነኝ እኔ የአቅሜን ልላክልህና ሂድ
ወይኔ በጠጣም ደስ የምል አገላ ለፅ ምስክርነት እውነት ነው ሁላችን ሀጥያተኞቸች ነ ን ስንት ነብስ አድናችዋል ❤❤
በጣም አስተዋይ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባረክህ
ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስሀጥአኗን ፅጌ ማርያምን ለደጂህ አብቃኝ😢😢 የልቤን ቋጠሮ እባክህ ፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢
አላየ መሄድ እፈልግ ነበር ግን እዛ እሚያደርሰ ገንዘብ የለኝም እባክህ ወለተ ስላሲ ብለሄ ወረቀት ሰጥልኝ ለሰመአቱ ሁሉን ያሰተካክለኝልኝ በፀሎት አሰቡን
ለአንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን❤ለሁሉ ህዝበክርስቲያን ይድረስልን❤ ለልጆቼ ይድረስላቸው እና ለምስክርነት ያብቃን❤
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃዱ ሆኖ ለደጁ ያብቃን
የቅዱስ ግዮርግስን ገቢረ ታምራት ምስክርነቱን መስማት ከጀመርኩ ቀይቻለው ከላይክ በቀር ኮሜንት አንድም ቀን ፅፌ አላውቅም ነበር ዛሬ ግን ተገደድኩ ለቅድስ ጊዮርግስ የነገርኩት ትልቅ ነገር አለ እባካቹ የነገርኮውን የልብህን መሻት ይፈፅምልህ በሉኝ ለምስክርነቱ እንዲያበቃኝ🙏🙏🙏
የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወድሜ።
@@ruthhaile7030 አሜን አሜን አሜን🙏
@@HayileMikaelየልብህን መሻት ይፈፅምልህ ለምስክርነት ያብቃህ ወድማችን
@gአሜን አሜን አሜን ተባረኪልኝ እህቴ❤❤enetteshome3906
አሜን አሜን አሜን እህቴ ተባረክልኝ❤❤
እስኒ እግዚአብሔር ይምስገን ለዚህ ለትልቅ ስራ ያብቅልህ ክብር ምስጋና ይግባው ፈጣሪ አንተ ለብዙዎች መማሪያ እንድትሆን ፈልጎክ ነው በርታ ምንም አይነት ፈተና ቢመጣ ወደሁዋላ እንዳትምለስ እመቤቴ እትለይክ አላየ ይህንን ፕሮግራም በማቅረብህ በጣም አመሰግናለሁ ለብዙዎች ትምህርት የሚሰጥ ነው።
የሰማህቱ አምላክ ድንቅ ስራ ድንቅ ነው ክብር ለሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃን አባቴ ሰማህቱ በሰላም ላገሬ ለደጅ አብቃኝ 🙏🙏💠💠💠🙏🙏
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያበቀኝ 🙏🙏🙏🌼🌼🌼
እኔስ በጣም ነው የናፈቀኝ እድለኛነኝ ካንደዬም ሁለት ጊዜ ሂጃለሁ ግን በጣም ያስፈራል ግን ደግሞ ይናፍቃል ቅዱስ ጊዮርጊስ ዳግም ለደጂህ አብቃኝ
አስኔ በጣም ትልቅ ምስክርነትና ትምህርት ነው።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ትልቁን የሕይወት እንቆቅልሽ የመለሰልኝ ትምህርትና ምስክርነት ነው ሰመአቱ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ አሜን❤❤❤
አቤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ😭😭😭😭 በደጁ እንዲያበቃኝ እንዲባርከኝ በፀሎት እስቡኝ እህተ ማርያም😢
እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰምአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
Amen Amen Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
Amen amen amen
አሜን ለሁላችን የሰማአቱ ቅዱስ ጎርጊስ በረከቱ እና ፈውሱ ይድረሰን።
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ይደረግልን
እኔስ በጉጉት መሞቴነዉ ሰማእቱቅዱስ ጊወርጊስ ሁሉ ይቻልሀል ሳልሞት በንሰሀ ገብቼ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢😢😢
Enem
@@addisteshom5793 አሜን ለደጁያብቃን ሰማእቱ ከስደት መልሰህ
Uuff enem😢😢
Enem😢
ሠማሀቱ አባቴ ኔሥ በጉጉት ልምትነዉ ለንሥሀ አብቅተህ ለደጅህ አብቀኝ
አላየ ስትጠይቅ በመሀል አትግባ ትንሽ አትቸኩል ልትጠይቃቸው የምትፈልጋቸው ነገሮች ካሉ እንዳትረሳቸው መዝግበህ ያዝ በተረፈ ሀሉ ጥሩ ነው
ትክክል እኔም ይሄን ኮሜት ልፅፍ ነበር ሀሳባቸውን አስጨርሳቸው አታቋርጣቸው ይቅርታ ግን
True
በጣም ይፈጥናል
የልዳው ፀሀይ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለሀገሬ መሬት አብቅተህ ለደጅህ አብቃኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቸሩ መድሀኒያለም አባቴ ሀጥያተኛይቱ ልጅህን ፈልገኝ❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን❤
ለዘፋኝ ለነጋዴ እሚባል ሀጽያት የለም ሁላችንም ይቅር ይበለን ይማረን እንኳን ለደጁ አበቃህ ወንድሜ ደስ ይላል በእውነት እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ቤቤቱ ያጽናህ
Beamenetchu,agzun
አስኔ ስልክህን እባክህ።
ልቤ በደስታ ተጨነቀች ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ እደኔ ለናፈቃችሑም ለደጁ ያብቃችሑ አሜን❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜንን አሜንን አሜንን❤❤
አሜን የኔ እህት ለሁላችን ይድርስልን❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
እባክህ ጠያቂ ወንድማችን እባክህ አትፍጠን ሀሳባቸውን ይጨርሱ
❤❤❤❤❤መጨረሻላይ የተናገርከው ስለቅዱስ ጊወርጊስ የሚዘባርቁትን ሰወች እርምጃው ምርጥ ነው
እባክህ ሰማእቱ ልቦናየን ታውቃለህና እንደሀጣቴ ሳይሆን እንደምረትህ እርዳኝ አድነኝ ለ ደጅህአብቃኝ ሁሌም ምረትህንእጠብቃለሁ
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
የኛ አምላክ እኮ ኋጢአተኞችን ልፈልግ ነው የመጣሁት ያለው። ሁላችንም ኋጢአተኞች ነን።
ወንድሜ አርቲስት አስኒ ምስክርነትህ ደስ የሚል እውነትነት ያለው ነው አንተ ስባኪ ብትሆን ለተዋህዶ ትልቅ አስተዋጾ እንደሚኖርህ በሙሉ ልቤ እገልጻለውወንድሜ እኔ Dallas, Texas ኖሪ ነኝ ጎርጊስ አባቴ አለሁበት ቦታ ስውሮኝ ድንቅ ታምራት ስርቶልኛል እንኮን ቦታው ላይ ለሄደ አላዬ በርታ ጥሩ አርቲስት ነው ያቀሩብከው በድጋሚ አቅርበው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በረከታችው ይደርብን
በረከታቸው ይደርብን በፆለታችሁ አስቡን
ውይ ታድለህ እንዴት ብትለምነው ነው ባለህበት የሰወረህ?
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኛ በስደት ያለን ልጆችህን ለደጅህ አብቃን❤❤❤❤❤
ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው ወንዲሞቼ
ዳግም ለደጅህ አብቃኝ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
ሰማእቱቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከመቐለ አንስተህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
እኔስ በጉጉት መሞቴነዉ ሰማእቱቅዱስ ጊወርጊስ ሁሉ ይቻልሀል ሳልሞት በንሰሀ ገብቼ ለደጅህ አብቃኝ ☘☘☘☘☘
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የውስጤን የነገርኩህን እንደ ፍቃድህ አደርግልኝ😢😢❤
የሚገርመው ነገር ዘፈኖችህን በጣም ነበር የምወዳቸው እኔም በዘፈኑ አለም ነው ያለሁት ፡እና እኔም እድሉን ሰማእቱ በርሜል ጊወርጊስ ቢፈቅድልኝ መስከረም የመጀመሪያው ጉዞ ላይ እሄዳለው ብያለው
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሐገሬም ለደጅክም በሰላምአብቃኝ አሜን❤❤❤
እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን የሰይጣን አሽክላ ወጥመድ ይበጣጠስ እናቴ ቅ.ኪዳነምህረትና ሰ.ቅ.ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባቸው መድሃኒያለም ክርስቶስ ለኢትዮጵያ ሰላሙን ይስጠን አሜን ክብርክብርክብር ለአንተ ይሁን የኔጌታ! !!!!!!!♥♥♥♥♥♥♥
ተመስገን አምላኬ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ የልቦናየን መሻት ፈፅምልኝ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
ማህበረ እመጓ፤ ለዛሬ ሳይሆን አምላክ ለነገ የሚፈልገው ማህበር ነው። እግዚአብሔር ማህበራችንን ከክፉ ሁላ ይጠብቅልን🙏❤🙏
አሚን❤
ደስ ነው እኮ የሚለው ሰማዕቱ ከባእድ አምልኮ አልወጣም ላሉ ንስሐ አልገባም ለሚሉን ቤተሰቦቻችንን መድኃኒቱ እዛ ነው መውሰድ ባንዴ ሁሉንም እርግፍ አድርገው ቤታቸው ተመልሰውም ሰጥ ለጥ ብለው ይኖራሉ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔንም አስበኝ! ለደጅህ አብቃኝ!
አላዬ ወንድሜ ሰው ሲወራ አታቋርጥ 😊 ወንድማችን አስኔ ቃለሂወት ያሰማልን አላዬ ቃለሂወት ያሰማልን❤❤
እናቴ አደራ ስጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቀድልንና ከነመላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን ሳትምረን ሳትፈውሰን ከቤትህ አታውጣን የህይወት እንቆቅልሻችንን ቋጠሯችንን ፍታልን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን በምህረት እጅህ ዳሰህ ፈውሰን ከእስራታችን ፈታን በቃቹ በለን የቅዱስ ጊይዮርጊስ አምላክ ማረን ይቅርበለን እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ እንደምህረት ማረን ይቅርበለን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት😢
Amennnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እስከአሁን ጠብቀህ እዚህ ያደረስከኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የውስጤን አንተ ታውቃለህና ንስሀ ገብቼ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ ሳልሞት እኔም እንደሌሎቹ የውስጤ እንቆቅልሽ ተፈቶልኝ ለመመስከር ያብቃኝ።
አሜን ለሁላችንም ቅዱስ ጊዎርጊስ ይድረስልን አህቴ
Amen Amen Amen 🙏 yabkach
ሠማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ጠብቆ ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን እሱ ይፍቀድልን
ውይ ለመስማት አልቻልኩም ጠያቂው በጣም ይረብሻል። ምናለበት እንዲያወራ እድል ብትሰጠው ።
ያለ ጠያቂውኮ.....
እረምታወሩት እወቁ ምንም ስተት የለውም
አንድ ሰው ካለ ሁሉም አንድ አይነት ኮመንት ነው የሚሆነው ይገርመሉ አረ በስመአብ😂😂@@BbbLove-z7t
እልልልልልልልልል በቃ ፈጣሪ ልጆቹን ይወዳል ከምናስበው በላይ ከማንም በላይ !!!!!! ቅዱስ ጊዬርጊስዬ ይቅር በለኝ ውድ አባቴ ባለውለታዬ ተመስገን ተመስገን🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤
ሰላም ለእናተ ይሁን ኦርቶዶክስዊያን እንደምን አደራችሁ እንደምን አረፈዳችሁ እንደምን ዋላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲
ወንድማችን እኳን ደስ አለህ ይህን የተለየ ቦታ ለማየት በቃህ
እኛ ሰዎች እኮ አስቸጋሪ ነን የራሳችን ሀጢያት አይታየንም ዘፋኝ መንግሰተ ሰማያት አይወርስ የሚለውነው የሚመጣልን እጂ እግዚአብሔር ንፅህ ልብን ይመርጣል አንልም
እግዚአብሔር አምላክ እኔን ሀጢያተኛዋን በምህረቱ መቸርነቱ ይጎብኘኝ የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ🤲
ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እናቴ ኪዳነምህረት በስደት ህመሜን ታውቁታላችሁና ምረታችሁን ላኩልኝ በሠላም ሀገሬ መልሰኸኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን አላዬ ወንድማችን እምነትና ጸበል ካለህ ስው ልክ እንዲያመጡልኝ ላስቸግርህ ወደ ኩዬት የሚመጣሰው ስላለ እና በውጥ መስመር በኢሞ ወይም በዋሳፕ ላናግርህ ከይቅርታ ጋር እግርን ወገቤን በጣም ስለሚያመኝ ነው
እመቤቴ ኪዳነ ምሕረት ሆይ እባክሽ እናቴ ለዚሕ ለተቀደሰ ቦታ አብቂኝ ❤ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፍቀድልኝ አባቴ
Amen Amen Amen 🙏 yfkdlech
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ማየት ማመን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ ባለውለታ የድህነቴ ቦታ ነው ።በርሜል ቅድስት ኪዳነ ምህረት የኑሮዬን መስመር የቀየረችልኝ እናቴ እመቤቴ።ማህበረ አመጓ እውነት ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቃችሁ ቅዱስ ዑራኤል እራሱ የሚመራው መሐበር እንደሆነ ግልፅ ነው በቤቱ ያፅናን። ዶርቃ ሚዲያም እግዚአብሔር አምላክ ክብር ይስጥልን 🙏🥰🥰🥰🥰
በናታችሁ የሰማእቱን ድንቅስራ ኑናመስክሩ
ይህ መልክቴ ለአቅራቢዉ ነዉ:
የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ አዳኝነቱ ጥበቃዉ በሁላችን የተዋህዶ አማኞች ላይ ይደርብን የኢትዮጵያ አምላክ ይመስገን:: ምስጋና ለጌታዬ እናት እመአምላክ ይሁንልኝ አሜን::
ባለፈዉ ስርጭት በ 3D የተደገፈ የግንባታ ንድፍ ቅን በሆነ ልጃችን ወንድማችን ቀርቦ ነበር :: በእዉነት በመገረም በስስት እና በጉጉት ነወ የተመለከትኩት:: ሁሉም እንዳለ ሆኖ አንድ ግን በጣም ያሳሰበኝ ነገር ቢኖር የፀበሉ መፍለቂያ በተመለከተ ነዉ:: ይኅዉም የፀበሉን ቦታ መነካካት በተመለከተ ነወ:
ያመነ ይድናል እንደሚባለው ሰማእቱን ቅዱስ ጊዮርጊስን ያመነ ፀሐይ እና ሙቀቱ አካላዊ ጉዳት ሳያደርስብን የምንሰማዉ ምስክርነት ድንቅ ነዉ:: አቤት መታደል የተዋሕዶ አማኞች መባል! እያልኩ ነዉ:: የሚጠመቁት ግን ለአጭር ደቂቃ ነዉ ፀሃዩ የሚያገኛቸዉ አጥማቂዎቹ (አሣሪ ፈቺዎቹ ) ደግሞ ለረጅም ሰአት በየተራ ሱያስገቡና ሲያስወጡ ፀሐይዋ እሳት ስትሆን እነሱ ግን አላማረሯትም የፀሃዩ ማቃጠል ለነሱ እንደበረከት ነዉ የሆነዉ :: ባጭሩ ለማለት የፈለኩት የፀበሉን ቦታ አሁን ካለበት አቀማመጥም ሆነ ቅርፅ መቀየሩ በእግዚአብሔር ስራ መግባት እንዳይሆን እፈራለሁ::
ሌላዉ የግንባታ ንድፍ ግን እንደተጠበቀ ሆኖ ንግድና ማረፊያ ቦታዎች ከፀበሉ ስፍራ ርቀታቸዉን መጠበቅ አለባቸወ ነዉ የኔ መንፈሳዊ አስተያየት::
ሌላዉ የእዳሪ ማጠራቀሚያ ራሱን የቻለ የጋዝ ዉጤት በሚሰጥበት መንገድ ሆኖ ቢታሰቡበት:: ከአካባቢው የአየር ፀባይ ጋር ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል:: በዚህ ጉዳይ ላይ ያነጋገራችሁት ባለሙያ አለ ወይ? የልብስ እጣቢ, የሚወርደው የሚፈሰው የፀበል ዉሀ, የቤት እና የመንገድ ላይ የቁሻሻ ማጠራቀሚያ ወይም (recycling depot) ወዘተ የመሳሰሉት በእቅዱ ዉስጥ ካሉ ጥሩ ነዉ ከሌሉ ግን ቢካተቱ ስራዉ የረጅም ጊዜ መፍትሄ ሰጪ ይሆናል:: ለዚህ ጉዳይ በፀሎትና በባለቤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃደኛነት በአምላካችን ረዳትነት ከሀገር ዉስጥም ሆነ ከዉጭ አምላክየፈቀደላቸዉ ቢሳተፉበት እላለሁ::
መንፈሳዊ የሆነ ሃሳብ አይናቅም በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም የግንባታ ንድፉን ላወጣዉ የጊዮርጊስ ወዳጅ አድርስልኝ::
ስለ ትብብርህ ወይም ትብብራችሁ ፈጣሪ ልባችሁን አብዝቶ ቅን ያድርግልኝ::
ወላዲት አምላክ ምስጋና ይድረሳት :: አሜን::
ጎሽ እግዚአብሔር ይስጥክ እደዚህ ነው ልብ ያለው ይምጣ ሰማእቱ ያጠራዋል በርቱ ❤❤❤
የልዳው ፀሐይ ፣ የፋርሱ ኮከብ ፣ የኢትዮጵያ ገበዝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን አባቴ ተጨንቄአለው ከነቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃኝ ብዙ ችግሮቼን አንተ ታውቀዋለህና በተሰጠህ ቃል ኪዳን እርዳኝ
እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ እንዴት የሚያረካ ምስክርነት ነው።
ያልከዉ በሙሉ ትክክል ነው።
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ። 😭
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእት እባክህ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏
ቃለመጠይቅ ላይ ጠይቆ ማዳመጥ ጥሩ ነው ሀሳቡን ቢጨርስ በተረፈ በርቱ
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን😢🙏🙏🙏
እመ ብርሀን እናቴ ለሀገሬ አብቂኝ😢ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🙏😥😭
እኔ እራሱ ታምራቱን በስልክ እየሰማው በህልሜ ምርጥ ታህምራት ተደርጎልኛል ለኔና ለሁለት ጓደኞቼ የትም ሁኑ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ ከልብ ፀልዩ ይደረግልናል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተያዘብን ከታሰርንበት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍታን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🙏🙏🙏
አሜንንንን
አሜንንን
ፍጡነ ረድኤት አባቴ ሁሉን አንተ ታውቃለህ ሃጥያተኛ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቦቼ አደራህን እንደኔ ርካሿ ሳይሆን እንዳንተ ተራዳይነት እንደ መድኃኔዓለም ቸርነት አንደ እመብርሃን አማላጅነት እባክህን አባቴ ደሞ ለኔ ያልከው አይቀርም እንደ ፈቃድህ የልዳው ፀሃይ ፣ኮከብ ሃያል መስተጋድል የሰማእታት አለቃ አትለየኝ የልቤን ታውቃለህና ፈፅምልኝ። 💙💛❤️💚☦️🙏🙏🙏🙏
አባቴ ፍቃድህ ሆኖ ደጂህ እንዲከፈት ሰላደረክ ክብር ይግባህ ተመስገን
አቤት መመረጥ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ አላየ ወንድሜ እግዶችህን የመምህር ተስፋየን ትምህርት ጋብዛቸው አቤት ስርአት ተዋህዶ ንፅሂት ሁሉን አቃፊ ቢራን እምትጠጡ ክርስቲያኖች ስማእቱን ፍሩ ይፍረድም ያማል
አስኔ ወንድማችን ፈገግታህ ትህትናህ የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማችሁ❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ደጅህ እንድደርስ ፍቀድልኝ አባቴ
የወንድማችን ድንቅ ትምህረትነዉባለቤቴ ፕሮስታትነዉ እኔ ያለበት በስደት ልጅወልጃለታለዉ እምነቴንበጣምነዉ የሜንቋሽሸዉ እሱ አክራሪ ኦረተዶቅስነበረ እና እኔንምወስዶኝነበረ በጉልበት ተሳልልኝ ለጀወሪጊስ ግንከአገረስወጣ ንሰሀ ተጠምቄ ነዉየሄድኩት
ቅዱስ ጊዮርጊስ በጣም ይወድሀል አገልግለው ከዘፈን ውጣ እንጅራህን እሱ ያስተካክላል ማመን ብቻ ለድህነት ጊዜ አለው አይባልም ዛሬ ነውና
It’s true
በርሜል ጊዮርጊስን የበለጠ እንድናፍቀው ነውያረከኝ አገላለፅህ ተባረክ ፍፃሜክን እግዚአብሔር ያሳምርልክ
ጊወርጊስ ከቢራ ጠርሙስ ላይ ይነሳልን ይነሳልን ይነሳልን ይነሳልን ይነሳልን ይነሳልን ይነሳልን ጊውርጊስ የእውነት አምላክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን ይቆየን ያቆየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አምላክ ነው?
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአምላክ አገልጋይ ሰማእት ነው። አምላክ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ እግዚአብሔር ነው።አስተካክለሽ ፃፊ ከይቅርታ ጋር
ይስተካከል
ሰማአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
አስኔ እንደውተመቸኸኝ እንዲህ ነው ምስክርነት ተባረክ። ፀጋውን ያብዛልህ።
ታይቶ የማይታወቅ እንቆቅልሻችው የሚፈታ የምታስቡት የምታልሙት በአይናችው የምታዪት ትልቅ ታምረኛ ቦታ ነው
ሰማህቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ፍቃድህ ይሁንልኝ🙏🙏🙏
አስኔ በሰማእቱ ዩትዩብ ክፈት በጣም የሚስቀና ቆራጥረት ነው ለሌላውም ብርታት ትሆናለህ ካለህ ይለቀቅል
ከዚህ በላይ እመብርሃን ታበርታህ❤❤❤❤❤
ዶርቃ❤❤❤ ኤልሻዳይ ❤❤❤ ተርቢኖስ❤❤❤ ሰማእቱ ይጠብቃቹ ከጠላት
እግዚአብሔር ይባርክህ ይህንን ሁሉ ታምር አይተህ ትምህርትህን ስምህን ልባችን እንዲነሳሳ ስላደረከን ለዘላለም ስማዕቱ ከለላ ይህንን ሞገስ ይህንን ።
አሜን በኡነት ቃለዎት ያሰማልን ወድማችን ፈገግታህ ትትናህ ብቻ በቂ ነው❤🥰
እውነት ነው ደጁን የረገጥን እኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምር ምስክር ነን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለደጁ ያብቃችሁ አሜን🙏ማሕበራችንንም ይጠብቅልን
እያለቀስኩ እየተደሰትኩ የሰማውት ምስክረነት አባት ኦይ እባክን ለደጅ ዳግም አብቃኝ እኔም እንደ ልጆችክ እኔም ልመስክር ! ! !
ደስ ሚል ቃለ ምልልስ የሚያምር ፍሰት ነው ያለው አላየ እግዚአብሔር ያበርታህ
ሰማእቱ መጣልኝ ስደት ድረስ የኔ ፍጥኑነ እረዴት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
ፀፀት በውስጥሀ አለ ዝም በል በተፈቀደልህ ቀን ትወጣለህ በርታ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ እኔ አንዴም አልሄዱ ሰማዕቱ እንዲያስረግጠኝ እና ለመፀበል አንድበቃ ለምኑልኝ
አባቴ ሰማዕቷ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አበቃኝ ወንድሜ እባክህ እረዳታን እፈለጋልሁ😢😢😢
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ አስቀያሚ ስደት አዉጥተህ ሰማዕቱ የ ቅ/ገወርጊስን ቦታ እንዳይ ፍቀድልኝ
የተዘበራረቀዉን ህይወቴን አስተካክልልኝ