ኮሜዲያን ቤቲ ዋኖስ አስደንጋጭ በበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ያጋጠማት ታምር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @HemontKnid
    @HemontKnid 2 วันที่ผ่านมา +13

    ሰማዕቱ ቅዱስ ገወርጊስ ሳልሞት ደጅህን አሳየኝ አባቴ

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 3 วันที่ผ่านมา +54

    ከሀገር ውጭ ያለነው እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን❤❤

    • @mamayesami4064
      @mamayesami4064 3 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amen amen

    • @لنننن-ه7ج
      @لنننن-ه7ج 3 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @YohannesDemoz-j5c
      @YohannesDemoz-j5c 3 วันที่ผ่านมา

      አሜን ይመልሳችሁ

    • @AbiMekasha-c2h
      @AbiMekasha-c2h 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን በሰላም ይመልሳችሁ ወገኖቻችን!

    • @ShdhHdhs-d3p
      @ShdhHdhs-d3p 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @NitsuhGetachewu
    @NitsuhGetachewu 3 วันที่ผ่านมา +30

    ሰማዕቱ አባቴ እባክህ ለደጅህ እምታበቃበትን ቀን አታርቅብኝ አባቴ ❤ እርዳኝ😢

    • @tsigeulfata4160
      @tsigeulfata4160 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም እንዳንቺ እንዴት ብዬ ልንፀልይ ተጨንቄአለሁ ሁሌም ከተጀመረ ጀምሮ እየጓጓሁ ነኝ።

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 วันที่ผ่านมา +26

    የኔ አባት ሰማእቱ የስደት ልጆችህን በሰላም ለሀገራችን አብቅተህ ደጅህን እረግጠን እንድንድን ፍቀድልን🙏😢

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp 3 วันที่ผ่านมา +2

      እደኔ ለመሄድ አልጓጓሽም አህቴ

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp 3 วันที่ผ่านมา

      እኔማ ስራዬን ሁሉ አቋርጬብሄድ ደስታዬ ግን ደግሞ ቤተሰቦቼ ስሪነዉ የሚሉኝ የነሱንምላስፈራሁ

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 3 วันที่ผ่านมา +2

      @@WardWw-wr2qp አይዞሽ የኔ ውድ ሰማእቱ ይፍቀድልሽ ሰውን አታማክሪ እግዚአብሔር እንደፈቀደልን እንኖራለን

    • @hasanalhasan7841
      @hasanalhasan7841 3 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 2 วันที่ผ่านมา +7

    ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏 😢እዉነት በጣም ነዉየምቀናዉ ስለበርሜል ስሰማ

  • @HANALove-oq4fe
    @HANALove-oq4fe วันที่ผ่านมา +1

    አርቲስቶች ቲክታከሮች ኢትዮበር ኦርቶዶክሳዊያን በጣም እየበረቱ እና እያስደስቱን ነው እግዚያብሄር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤❤

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 วันที่ผ่านมา +1

    ቤቲ የፊትሽ ወዝ በራሱ ምስክር ነው እውነትም እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ቀርቦሻል። ምስክርነታችሁም ድንቅ ነው ። ከእናቴ ጋር ከባለቤቴና ከቤተሰቦቼ ጋር ደጅህን ፀበልህን በረከትህን ለማግኘት የተመረጥን አድርገን።

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 วันที่ผ่านมา +7

    ሰማሀቱ ፍቅርህ ሰባት እጥፍ ሁኖ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 วันที่ผ่านมา

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ በረከትህ ይደርብኝ

  • @eskedartesfaye497
    @eskedartesfaye497 2 วันที่ผ่านมา +5

    አንቺ ሴፉላይ ቀርበሽ በመሰከርሽው ምስክርነት ነው ሰምቼሽ እህቴን ከነበረችው የሱስ እና አልባሌ ሂይወት በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ልኬያት የዳነችልኝ አሁን ከዛ የአለም ረመጥ ውስጥ ወታ በቤተክርስቲያን በክብር አግብታለች እና ተናገሪ የፈጣሪን ስራ መስክሪ ብዙ ሰው ልክ እንደዚ ወደፈጣሪው እቅፍ ተመልሶ ይድንበታል በይበልጥ በሱስ ሂይወት ውስጥ ላሉ ሁነኛ ቦታነው ዳግም ወደመጥፎ ነገሩ አይመለስም🙏

  • @AbiMekasha-c2h
    @AbiMekasha-c2h 2 วันที่ผ่านมา +6

    ቅዳሴ ማስቀደስ ጥቅሙ ለራስ ነው! የምናስቀድሰው እኛ ለመቀደስ እንጅ ፈጣሪማ የተቀደሰ ቅዱስ ቅድስናው መቸም የማይረክስ የከበረ አምላክ ነው።
    መስከንም እጅግ መልካም የተናገሩትን መኖር ደግሞ እጅግ በጣም መልካም ነገር ነው! መንፈስ ቅዱስ ልቦናሽ ላይ ይንገስልሽ እህታችን ቤቲ! ፈጣሪ ስላደረገልሽ ነገር ስለመሰከርሽ እናመሰግንሻለን!
    ልብ ያለው ይስማ ልብ ለሌለው ደግሞ ልብ ይስጠው ዝም ብለሽ በተፈቀደልሽ ልክ መስከሪ ሰው እኮ ፈጣሪውንም ሰቅሏል እናቴ።

  • @HdhdVevdb-hh5dd
    @HdhdVevdb-hh5dd วันที่ผ่านมา

    እግዚሀብሔር ለደጁ ያብቃን

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 วันที่ผ่านมา +3

    አባቴ ሰመአቱ የለዳዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ቆሻሻዋን ባይገባኝም እባክህ ሰንሰለቴን በጣጥሰህ ለዚህ ቦታህ አብቃኝ ለምስክርነት አብቃኝ 😢❤❤🙏🙏🙏

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng 2 วันที่ผ่านมา +13

    ስለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችኹ እስፖንሰር ሁኑኝ መሔድ እፈልጋለሁ በተለይ የ3ዓመት ሕፃን ልጅ አለችኝ እናም ከጊዜ በኋላ እጅእግሯን አስሮ አንደበቷን ይዟቷል የተለያዩ ፀበል ወስጃታለሁ ምንም ለዉጥ የለም መርዳት የምትችሉ ይዣት ሔጄ በሰማዕቱ ፀበል ብትድንልኝ አላዬ እባክህ እርዳኝ ስለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እለምናችኋለሁ

    • @banchienon3496
      @banchienon3496 2 วันที่ผ่านมา

      Sematatu yedereselesh lejshenem yemarleshi selkeshen phone number tshafi

    • @Mulumulu-d2b
      @Mulumulu-d2b 2 วันที่ผ่านมา +1

      እህቴ ብሮ ሔደሽ ልሽን ይዘሽ ሰማዕቱን አስቅድመሽ ሔደሽ ጠይቂያቸው እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ

    • @yemariamyemariam4170
      @yemariamyemariam4170 2 วันที่ผ่านมา +6

      የልዳዉ ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጁን ረግጠሽ ልጅሽን ይፈዉስልሽ! እስከዛ ግን ይህንን ያደረገዉ ያ እርኩስ መንፈስ ነዉና እስከዛ በአምልኮት ስግደት በጾም እና በመቁጠሪያ አዳክሚዉ እንደዛ ካደረግሽ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ይራዳሻል ለዉጥ ታያለሽ፡፡ የመምህር ግርማን፣ መምህር ተስፋየንና ዘ-ሚካኤልን ትምህርት ስሚ ስለመናፍት አሰራር ይበልጥ ለመገንዘብ እና ለመቃወም ይረዳሻል እኔ በጣም ተጠቅሜባቸዋለሁ

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@yemariamyemariam4170 Me too ቀሲስ ሄኖክ ተፈራንም ጨሚሪልን እህታችን

    • @mekalawe-xs3tl
      @mekalawe-xs3tl 2 วันที่ผ่านมา +2

      እህቴ እኔ እንኳን በገንዘብ አይደለም የማግዝሽ በፀሎት በስግደት ላግዝሽ ፈቃደኛ ከሆንሽ የገንዘቡን ሰማዕቱ ያዘጋጀው

  • @GFg-sc3ut
    @GFg-sc3ut 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስደተኛወችንለሀገራችንአብቅቶንጀ❤ሰማያቱቅዱስ

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሊቀ ሰማእቱ እኛንም የስዴት ልጆልህን አስበን

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ

  • @Erstebekele22
    @Erstebekele22 2 วันที่ผ่านมา +4

    እግዛቢሄር አምላክ እኛንም ላሀገር አብቅቶን ለደጁ ያብቃን እኔማ በጉጉት ማለቀ ነዉ በሁኑ ጉዞ እህቴን አሳምኛለሁ ልትሄድ ነዉ እሷ ለምትሄደዉ እኔ በደስታ ልሞት ነዉ እናቴ ቅድስት ድግል ማሪያም በስደት ያለንዉን ትሰብስበን❤❤🥺

  • @Asmiratu
    @Asmiratu 3 วันที่ผ่านมา +7

    ወለተ ስላሴ ብላቹሁ ፀልዩልኝ እባካቹሁ ከባድላይነኝ ያለሁበትን ሁኔታ አተዉ ታዉቀዋለህ ሰማህቱ አዉጣ

    • @sameeratig5424
      @sameeratig5424 2 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ያሰብሽ

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 2 วันที่ผ่านมา +5

    ቤቲዬ ወዝሽ አንደበትሽ እርካታሽ ይናገራል እኔ አኮ ሰማእቱ አዲስ ሶፍት ዌር ጭኖ ባርኮ ነው የሚልካችሁ ደስ ሲል ❤❤❤ አንቺም አኔም እርጉዝ ሆነ ን ከኦሎምፒያ በታክሲ አብረን ሄደን ነበር ዛሬም አንቺን የረዳ አምላከ ቅዱሰ ጊዮርጊስ እኔንም በቅርቡ ይጥራኝ❤ ያልተፈቀደለት እንኳን አይቶ ተደርጎለትም አይገባውም መተው ነው ልቦና ይሰጣቸው ❤❤❤❤

  • @AzebMangistu
    @AzebMangistu วันที่ผ่านมา

    የልዳው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስምህ ከፍ ይበል ድንቅ ውይይት ነው

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal 2 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኪ በፍልስፍናው አለም ብዙሰው እየተቸገረ ነው ምስክርነቱን ሰምተው ቢመለሱ ጥሩ ነው

  • @hehamanot
    @hehamanot 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማእቱ እኛንም የስደት ልጆችህን አስብ 🤲😥😥😥😢

  • @AbiMekasha-c2h
    @AbiMekasha-c2h 2 วันที่ผ่านมา +5

    አንድ ኮሜድን አለማወቅ ድክመት አይደለም አላየ ወንደሜ። አንተ የነበርከው የተሻለው አለም ውስጥ ነበር። ፈልገህም በራስህ ሳትፈልግም በስውር አሁን ስላለህበት ቦታ ፈጣሪ እያነፀህ ነበር! አሁን ላይ ደግሞ ፈጣሪን የሚሹትን ልጆቹን ከያሉበት እያሰባሰብክ ወደ ቤቱ እያመጣህለት ነው! ይህ ደግሞ የመታነፅህ እና በመንፈስ ቅዱስ የመቃኘት ውጤት ነው!

  • @AgerMeseridarega
    @AgerMeseridarega วันที่ผ่านมา

    አባቴ ጊዮርጊሰ ደጅህ ይናፍቃኝል ለደጅህ ይብቃኝ

  • @SamarKilani-p3h
    @SamarKilani-p3h 3 วันที่ผ่านมา +4

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ 🤲🤲🤲ግን ይህን ምስክርነት እየሰጡ ያሉት የመች የተጓዙሁት ነው ህዳር 8 ላይ ይሁን🤔

  • @HANALove-oq4fe
    @HANALove-oq4fe วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉እግዚያብሄር ይመስገን ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ትልቅ ጠቃሚ ትምህርት ሰጪ ውይይትና ምስክርነት ነው። እናንተ እኮ ለብዙዎች መዳን መንገዶች ናችሁ።?እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ። በረከታችሁ ይድረሰን❤

  • @BirhaneTefera-m4s
    @BirhaneTefera-m4s 2 วันที่ผ่านมา

    ሰማዕቱ እኛንስ መምጣት እየፈለግን በአቅም ምክንያት መምጣት ያልቻልነውን ልጆችህን ፈቃድህ ሞልቶ በበረከትህ ለደጅህ መች ይሆን የምታበቃን ናፈቀኝ ደጅህ፤፤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 3 วันที่ผ่านมา +3

    እህታችን ድንቅ ምስክርነት🙏አላዬ ወንድማችን እንደዚህ አይነት በኪነ ጥበብ ዙሪያ ያሉ እህት ወንድሞችን ማቅረብህ ትልቅነት ነው። የሰዎችን ውጫዊ ገፅታ እና ህይወት እያያችሁ የምትፈርዱ ልቦና ይስጣችሁ። ክርስትና የሚለው" አይንህ ውስጥ ያለውን ግንድ ሳታነሳ የሰው አይን ውስጥ ያለውን ጉድፍ አትይ ይላል" ለመፍረድ ለመተቸት አንቸኩል

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቢቲዬ እግዚአብሔር በይበልጥ የመረጠሽ ነሽ በርቺ በዙራቹ አምላክ ይጎብኛቹ እናንተ ህይወት በስራቹ ትፈትናለሽ አምላክ ይሸፍናቹ❤❤❤❤

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 2 วันที่ผ่านมา +2

    አባቴ ጊዮርጊሰ ደጅህ ይናፍቃል ደግመህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @For123g
    @For123g 2 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት! አንደበተ ርቱዕ ነሽ ቤቲ እግዚአብሔር ይባርክሽ ላንች የደረሰ ለቀ ሰማዕቱ ለእኛም ይድረስልን

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr 2 วันที่ผ่านมา

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሳልሞት ለደጅህን አበቃኝ😢😢😢

  • @Misneb
    @Misneb 2 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ አባ መሽ በከንቱ ስትናጋሪ በጣም በትዝታ ወደሁዋላ ተመልሼ ብዙ ነገር ወደ አእምሮዬ መጣ። እሳቸውን ማወቅሽ ግን በጣም አስገርሞኛል። ውይይታችሁ በጣም ደስ የሚል ነበር። የበርሜል ጊዮርጊስ የፀበሉን ምስል ከሌሎች ስዕለ አድህኖዎች ጋር በፀሎት ክፍሌ ውስጥ ሰቅዬ ለቦታው አብቃኝ እያልኩ ነው። ተባረኩ!!!+++

    • @frehiwotengida5138
      @frehiwotengida5138 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይፈፅመዋል ምን ይገደዋል

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው วันที่ผ่านมา

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ እሰከቤተሰቦቼ አደራህን

  • @AlemtsahayDame
    @AlemtsahayDame วันที่ผ่านมา

    አላዬ፣እባክ፣ውሰደኝ፣ሰማቱ፣ደጲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @لوبب
    @لوبب วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ አባመሸ በከቱ ቀይልብስ ይለብሱ ነበር ቅዱስ ራጉኤል የልጅነቴ❤❤❤

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @RitaRita-mb6yt
    @RitaRita-mb6yt 2 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl วันที่ผ่านมา

    እግዛብሄር እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ፀልዪልኝ

  • @BiniamTesfay-ke5hq
    @BiniamTesfay-ke5hq 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egziabiher ledeju yabkan lehulachin❤❤❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 วันที่ผ่านมา +2

    አላየ እንግሊዝኛ ቃል አታብዛ ! አርቲስት = ክዋኝ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 2 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @mesrahalamara9619
    @mesrahalamara9619 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 2 วันที่ผ่านมา +2

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሠላም ከስደት መልስህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤እባክን ናፈከኝ ዳግም ለደጅህ ልብቃና እኔም ልመስክርልህ❤❤❤

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal 2 วันที่ผ่านมา

    ዋው አላዬ ነጠላውን ስታስቀድስ እንዲህ አይነቱንአለባበስደግሞ ለሚዲያ በጣም ቀለልይላል ይቅርታ እንደአስተያየት

  • @AbiMekasha-c2h
    @AbiMekasha-c2h 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ከቤቱ አያውጣችሁ አያውጣን!

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 2 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ውይይት ነበር ተምረንበታል

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 2 วันที่ผ่านมา

    ሰማዐቱ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😭

  • @selamawitmengesha5681
    @selamawitmengesha5681 2 วันที่ผ่านมา +1

    betye yanchin miskirnet ayche neber yehedkut tebareki!

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 วันที่ผ่านมา

    ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @hirutsolomon8498
    @hirutsolomon8498 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ።

  • @ሰላምገብረመስቀል
    @ሰላምገብረመስቀል วันที่ผ่านมา

    ስማእቱ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ 😢❤

  • @abrhamtadesse-f1t
    @abrhamtadesse-f1t 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜአላየወለተማርያምብላችሁበፆሎትአስቡኝ

  • @Nahomnahi1221
    @Nahomnahi1221 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተናገሩ ድንቅ ሥራውን መስክሩ...ሰማዕቱ ደጅህ ናፈቀኝ!ከሚዘክሩህ ምእመናን ጋራ ማህበር አድርገኝ.......

  • @سندرا
    @سندرا 2 วันที่ผ่านมา

    እኛ ስደተኞችንም ለደጁ ያብቃን

  • @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
    @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማእቱ ኣባቴ እባክህ ጎዶሎየ ሞልተህ ደጅህ ኣርግጠኝ ❤😢

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 วันที่ผ่านมา

    ቤቲ አንቺን ሰማእቱ እንደቀረበሽ እኛንም ይቅረበን❤

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 2 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃን😢

  • @Mikalegri
    @Mikalegri 2 วันที่ผ่านมา +2

    Eigziabhier ymesgen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️💒💒

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን❤❤❤

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 2 วันที่ผ่านมา

    ቤቴዬ እግዚአብሔር በአንድም በሊላም ይጥረል እንኳን አየሆሽ ድስ ብሎኛል ተመስገን ።

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 วันที่ผ่านมา +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 วันที่ผ่านมา +2

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 2 วันที่ผ่านมา

    💙💛❤️💚🙏☦️🙏

  • @hannagirma179
    @hannagirma179 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🙏

  • @DastaJanbery
    @DastaJanbery 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesiCherecher
    @MesiCherecher 2 วันที่ผ่านมา

    ከሀገርወጭ❤ያለነው❤እግዚብሔር❤አምላምወደሀገራችን❤ይመልሰን❤❤❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 วันที่ผ่านมา

    አላየ እንግሊዝኛ አታብዛ !!! Audience = ታዳሚ አርቲስት = ከዋኝ ...

  • @AmenEddy
    @AmenEddy วันที่ผ่านมา

    Selmaynegir setotaw Egzhabiher yemsgen semato le dejeki abkan

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 2 วันที่ผ่านมา

    Yesfere lej enkuanem egziyabeher erdash , tadlesh . Egziyabeher yemsgen selhulu nger

  • @godolias8228
    @godolias8228 2 วันที่ผ่านมา

    „Zemenawinet Ehzabhern awko mmilek new“

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 3 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊
    💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊
    💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊
    💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊

  • @Selammedia9385
    @Selammedia9385 2 วันที่ผ่านมา

    Cristiano ronaldo እንደሚመጣ ቅድሥት ድንግል ማርያም ነግራኛለች ያለች ልጅ እሷ ነው የተሳሰተችው ወይስ ፀበሉ ነው ?

  • @yayayaya1455
    @yayayaya1455 2 วันที่ผ่านมา

    Abate bermelu kedus giorgis adrea yenegrkuhen yelijen lije lije adneh lemeskrnet abkagn

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 2 วันที่ผ่านมา

    Egziyabeher yemsgen

  • @ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ
    @ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ 2 วันที่ผ่านมา +4

    እረ። አዳምጡ የሚናገሩትን። ውይይይይ አትሰሙም እንዴ ምንም እውቀት ስለ ቅዱሳን የለኝም ብላለች እኮ መጀመርያም። እንዲያውም ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታሾፍ ነበር እኮ። አይይይ ደመ ነፍሳችሁ ነው የተቀመጠው። እባካችሁ እያዳመጠችሁ ጠይቁ።

  • @Jared-ln21
    @Jared-ln21 2 วันที่ผ่านมา

    እቺ ቤቴ ተብየ በሰዎች ሞት እምትቀልድ ጭራቅ ነች👿👿👿🐒

  • @y6y6y72
    @y6y6y72 วันที่ผ่านมา

    Ledejh yabkan

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 2 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ከመሬት እየቀዱ ፊት ላይ መርጨት ዛሬም አልቆመም ስለእግዚአብሔር ተዉ በሏቸው ህግ የለም እንዴ አገሩ ላይ እምነት ካለ ከበርሜሉ የወጣው መሬት ያልነካው በቂ ነው ። ሰው ላይ አርፎ መሬት የነካውን እያፈሱ መርጨት ተገቢ እይደለም ፀበሉ ሲነካው እራሱን የማይቆጣጠር ችግር ያለበት ሰው ይኖራል ይንንእደቀዱ ፊት ላይ መርጨት ተገቢ አይደለም ከጤና አንፃር ቅዱስ ጊዮርጊስ ልቦና ይስጣቸው ለአጥማቂዎቹ

    • @LiyaLeyou-h4i
      @LiyaLeyou-h4i วันที่ผ่านมา

      Ant rask chger albeh zmmm bellll😮‍💨

  • @FANAYEASERS
    @FANAYEASERS 2 วันที่ผ่านมา +1

    ድጋሚ ሄዳ ነው

  • @SelamZigta
    @SelamZigta 2 วันที่ผ่านมา

    መቸም ገነት አታይም የታወቀ ነው

    • @Kidist34-v6z
      @Kidist34-v6z 2 วันที่ผ่านมา

      እግዛብሄር ልቦና ይስጥሽ ኣይባልም

  • @efremhabtemariam1980
    @efremhabtemariam1980 2 วันที่ผ่านมา

    ቤተክርስቲያን ሕጻናቶቿን የምትቀርጸው በሠንበት ትምህርት እንጂ በሚዲያ የተቀረጸ ትውልድ የለም።ዶርቃ ሚዲያ ለቢዝነስ የተመቸ መስሎ ስለታያችሁ አርቲስቶችን ትሰበስባላችሁ ።ብዙ ተመልካች ያመጣሉ የምትለው የብልጠት ስብከት ተገልጣባችኋለች ።
    የሆነ ሆኖ ቤቲ ዋኖስን ለዚህ ፕሮግራም መሪነት ብታዘጋጇት ከአሁኗ ( እኔ እኔ እያለች የራሷን የምርጫ ቅስቀሳ ከምትሰራ )በተሻለ ፍሬ ያለው ሚዲያ ሊሆን የሚችል ይመስለኛል።

    • @alayeWorekageghu
      @alayeWorekageghu 2 วันที่ผ่านมา +3

      በቅናት የገርጣ በቅባት አይወዛም ምንም ማድረግ አይቻልም

    • @efremhabtemariam1980
      @efremhabtemariam1980 2 วันที่ผ่านมา

      @alayeWorekageghu ምንስ ያህል ቢቀና ባንተ ይቀናል ?

  • @YohannesDemoz-j5c
    @YohannesDemoz-j5c 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን በቃ ተስፋ ቆርጫለዉ 3 አመት ሆነኚ ሆነኚ

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp 2 วันที่ผ่านมา

      @@YohannesDemoz-j5c ለምን ተስፋትቆርጣለክ አተየመሄድ ፍላጎት ካለክ ሁሉንምነገር ወደሇላትተህ መሄድ ትችላለክ

    • @YohannesDemoz-j5c
      @YohannesDemoz-j5c 2 วันที่ผ่านมา

      አላቅም እስኪበፀሎታችሁ አስቡኚ እኔ ሴት ነኚ በሰው ስልክነው እማየው ወለተእግዚ ብላችሁ አስቡኚ

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp 2 วันที่ผ่านมา

      @YohannesDemoz-j5c ስልክሽን ላዉራሽ እህቴአስቀምጭልኝ

    • @YohannesDemoz-j5c
      @YohannesDemoz-j5c 2 วันที่ผ่านมา +1

      እሽ

    • @YohannesDemoz-j5c
      @YohannesDemoz-j5c 2 วันที่ผ่านมา +1

      የሰውስልክ ቁጥር ነው የላኩልሽ አበቡን አገናኚኚ በያቸዉ የምኖርባቸውነው የላኩልሽ

  • @BrihaniBirahani
    @BrihaniBirahani 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @truye-ij3ii
    @truye-ij3ii 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤