bermel Georgis ልጅ አስወርጄ ንስሀ ሳልገባ ገብቼ አስደንጋጭ ነገር ገጠመኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 480

  • @Maki-j7e
    @Maki-j7e 2 หลายเดือนก่อน +51

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለንሰሐ አብቃኝ እኔማ ዓጢያቴ በጣም ብዙ ነው 😢😢😢 ለንስሐ አብቃኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 2 หลายเดือนก่อน

      Amen lehulachinm le nisaha yabkan😢😢😢😢😢

    • @راةةو
      @راةةو 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኣሜን ለሁላችንም ለንሳሐ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለሁላችንም ማረን 😢😢😢🤲🤲🤲👏👏👏

    • @mssnoon1874
      @mssnoon1874 2 หลายเดือนก่อน

      እሺ የማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ በረከቱ ይዲረሴን❤❤❤❤❤

    • @MesertMesi-rh3re
      @MesertMesi-rh3re 14 วันที่ผ่านมา

      Amniì yabikani inami hatiyata bizu new salweki bestet awika bedifert yesrahutin yikr belgne lensha abikagne

  • @Aregashi-q6b
    @Aregashi-q6b 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሰመአቱ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ዮሀኒስ እያላቹሁ

  • @kukiwonda7004
    @kukiwonda7004 3 หลายเดือนก่อน +64

    መቼም እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ደጅህን መርገጥ ባልችልም ባለሁበት ምህረትክ ትድረሰኝ የልዳው ፀሀይ ቅዱስ ጎርጊስ❤❤❤❤

    • @ZainaZ-pm1gq
      @ZainaZ-pm1gq 15 วันที่ผ่านมา

      አሜን,አሜን❤❤❤❤

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 3 หลายเดือนก่อน +45

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት በሰላም መልሰኸኝ ለደጅህ አብቃኛ አሜን አሜን አሜን

    • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
      @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ይማርሸ እኔም መሀፀኔን በጣም ያመኝ ነበር ሀኪሞች የወሰኑት ይውጣ ነበር ውሳኒያቸው ሰማዕቱ አባቴ ግን አንዲት እህት ሄዳሰትመጣ ፀበሉንና እመነቱን አምጥታ ነበር በአንድ ብርጭቆ እመነቱን ትነሸ እድርጌ ጠጠሸሁኝ ተፈውሼ ሰርጀሪውም ቀረ በጤንነት እገኛለሁ ክብር ምሰጋና ይግባው ለደጁ ደሞ ያብቃብቃኝ ።አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @TigistNigusse-cm7wb
      @TigistNigusse-cm7wb 12 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @sablegenet3195
    @sablegenet3195 3 หลายเดือนก่อน +61

    ሰማቱ ቅድስ ጊውርጊስ ለዚህ ሁሉ ስው እንድድረስህው ለኔም ድረስልኝ 🙏🙏🙏

    • @SampleAccount-k2l
      @SampleAccount-k2l 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን ለእኔም ይድረስልኝ ❤️❤️🙏🙏

    • @zaydteka1152
      @zaydteka1152 3 หลายเดือนก่อน

      😊😊​@@SampleAccount-k2l

    • @merymery7248
      @merymery7248 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን ሜን

    • @amaamm-tz6xz
      @amaamm-tz6xz 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫ ለሁላችን ይድረስልን

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 3 หลายเดือนก่อน +22

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊወርጌስ ለደጂህ አብቃኝ😢😢😢 እኔ በጣም ሀፅያተኛ ነኝ ለንስሀ አብቃኝ❤❤❤

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 3 หลายเดือนก่อน +26

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ መሀፀኔን በጣም ያመኝ ነበር ሀኪሞች የወሰኑት ይውጣ ነበር ውሳኒያቸው ሰማዕቱ አባቴ ግን አንዲት እህት ሄዳሰትመጣ ፀበሉንና እመነቱን አምጥታ ነበር በአንድ ብርጭቆ እመነቱን ትነሸ እድርጌ ጠጠሸሁኝ ተፈውሼ ሰርጀሪውም ቀረ በጤንነት እገኛለሁ ክብር ምሰጋና ይግባው ለደጁ ደሞ ያብቃብቃኝ ።አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉 አፀደ ማሪያም ብላችሁ አሰቡኝ የሰማዕቱ የመቤቴ ወዳጆች በፀሎታችሁ አሰቡኝ ። ❤❤❤

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 หลายเดือนก่อน

      Amen.amen.amen.ehtach.egziabhier.yasbsh
      Eniem.besdet.mahstenien.amogni
      Leaseriweche.lemenagrm.aferku
      Melka.giwergisn.besteleykubet
      Weha.xetahu.taxebku
      Semaetu.fewsegni.kbrmsgana.ygbaw❤

    • @HelenMulugeta-p3f
      @HelenMulugeta-p3f 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @samharamen2584
      @samharamen2584 2 หลายเดือนก่อน

      ❤🤲🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @meazamekonen-c5y
      @meazamekonen-c5y หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 3 หลายเดือนก่อน +49

    እናቴ እመቤቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 3 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን!

    • @babys7570
      @babys7570 3 หลายเดือนก่อน +4

      ማረን ስላሴ ❤❤❤አንደቸርነትህ🎉🎉🎉

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl 3 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን በቸርነቱን ይማረን

    • @zenayalew9779
      @zenayalew9779 3 หลายเดือนก่อน +1

      ማረን መዳሃንያለም ሰለ ፃድቃን መላእክታን ሰማእታት ሐዋርያት ብለህ 😢😢😢

  • @سينكا
    @سينكا 3 หลายเดือนก่อน +10

    አቤቱ የቅዱስ ግዮርግስ አምላክ ማረኝ ምህረትህን ላክልኝ ለንስሃ አብቃኝ አሜን፫

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl 3 หลายเดือนก่อน +18

    ሰማይቱ ቅድስ ጊዮርጊስ የደጅህ አብቃኝ እኔ በጣም በደለኩት እንደሀጥያቴኔ ሳይሆን እደቸርነትህ አርጊልኝ ወላዲተ አምላክ ሆይ አንቺ አስታሪቂኝ

  • @Yeamlak-m6j
    @Yeamlak-m6j 3 หลายเดือนก่อน +18

    የሊዳው ኮከብ ቅዱሥ ጊውርጊሥ አባቴ እንድምውደህ አንተ ታውቃለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @EtabeBelete
    @EtabeBelete 3 หลายเดือนก่อน +7

    ስማአቱ ቅዱስ ጌዋርጊስ ሁላችንንም ማረን ሀገራችንን ከጥፋ ህዝቦቿን ከስደት ጠብቅልን

  • @shxb9265
    @shxb9265 2 หลายเดือนก่อน +6

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣቦይ መዓረይ ብኣማልድነትካ ሰደትና ኣሕፂርካ ናብ ኣፍደገ ቤትካ ኣብቀዐና ሓደራ

  • @rahelsolt
    @rahelsolt 3 หลายเดือนก่อน +11

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።🙏ወላዲተ አምላክ ሆይ አስቢኝ።🙏

  • @Sied-ze3fk
    @Sied-ze3fk 3 หลายเดือนก่อน +15

    ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ከጭቀት አድነኝ ለደጅህም አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @AmakelTefera
    @AmakelTefera 10 วันที่ผ่านมา

    የኔም እህት ስለ ጽንስ ማጨናገፍ ሲነሳ ታናሽ እህቴ ታሳዝነኛለች እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃልኝ ልቦናዋን ይግለጥልኝ😭😭የተዋህዶ ልጆች ወለተ ገብርኤል እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡልኝ 😢 ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🤲

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 3 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁልን❤❤❤❤

  • @HaftomAdane-lc6te
    @HaftomAdane-lc6te 3 หลายเดือนก่อน +11

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለንስሐ አብቃ
    ለደጅ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጣም ከብዶኛል በሰው ሀገር እየተሰቃየሁ ነው ያለሁት ቅዱስ ጊዮርጊስ ጭንቀቴ አቅልልኝ ለደጅህም አብቃኝ የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ
    @እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ 3 หลายเดือนก่อน +30

    ሀጢያቴን ሳስበው ከፋኝ በፀሎታቹን አስቡኝ ለደጁ እደበቃ አጥቴን በቀሽ እዲለኝ😢😢😢😢

    • @hiwihiwet112
      @hiwihiwet112 3 หลายเดือนก่อน

      Egzabhar lehulachnyasben

    • @ማህደሪመረሳ
      @ማህደሪመረሳ 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

    • @SaraSara-nc9tg
      @SaraSara-nc9tg 3 หลายเดือนก่อน

      እኔስ በደልኩት አምላኬን😢😢😢

    • @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ
      @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ 3 หลายเดือนก่อน +1

      እወነት ነው እኔ በጣም ተቃዋሚ ነኝ ይነሳ ሰማቱ የልድያ ንጉስ ይሚወድ አትጠጡ እሱ እያመናቹ ብትጠጡ ኆዳቹ ይመመው ለሀማኖትህ ተጋደል ሁሌ ሆድ መጠጥ ሀጥያት ነው በቃ መስከር እውነት ነው ወድማችን አላዬ ክቡር ስጋው ክቡር ደሙ እንብላ እንጠጣ😢😢😢😢😢ይነሳ ይነሳ ይነሳ

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 3 หลายเดือนก่อน +7

    እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @mikafikadu7968
    @mikafikadu7968 3 หลายเดือนก่อน +9

    አቤቱ ሰማእቱ ለደጅ አብቃኝ አባቴ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 หลายเดือนก่อน +147

    ሰማእቱ አባቴ በስደት አሞኛል ማረኝ😢

    • @hagiye
      @hagiye 3 หลายเดือนก่อน +13

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ፀሎት አድርጌ ሰማአቱ ይማርሽ ❤

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 3 หลายเดือนก่อน +9

      እግዚአብሔር ይማርሽ ሰማእቱከስደት መልሶ ለደጁያብቃን

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 3 หลายเดือนก่อน +4

      Ayzoshe yesidt ehte kids Georges semato Georges yemarshe

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 3 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

    • @Sara09-j1m
      @Sara09-j1m 3 หลายเดือนก่อน +4

      አግዚአብሔር ይማርሽ ❤❤❤❤

  • @WowYah-f2d
    @WowYah-f2d 2 หลายเดือนก่อน +14

    ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ተለመነኝ እሷስ አንደ ነው ያስወረደቹ እሱንም ሳታውቅ ነው እኔ አለው ሀጥያቴ የከበደኝ ብዙ ግዜ ውርጃ ፈፅሜ ሃጥያት የተባለ ሁሉም በድፍረት ሰራው እናም ጌታየ መድሀኒቴን እየሱስ ከርስቶስ በሂወት አንሮኛል እኔ ግን ፍቅሩ ትግስቱ ካቅሜ በላይ ሁነብኛል ሞት የሚገባኘ ነበርኩ ግን አምላኬ በቸርነቱ እያኖርኝ ነው ግን እኔ አሁንም መመለስ አልቻልኩም እናም ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማይቱ እንተ መንገድን ምራኝ።አሜን አሜን አሜን

    • @FikerFiker-k2v
      @FikerFiker-k2v หลายเดือนก่อน +1

      ቅዱስ ጊወርጊስ ከሚያስጨንቅሽ ጭንቀት ሁላ ይፈዉስሽ የኔ እህት ሁላችንም ሀፂያተኛች ነን ይህ ፀበል ደግሞ ለእኛ ለሀፂያተኞች ማስተማሪያ የተሰጠን ስጦታ ነዉ ሁላችንም ለቤቱ ያብቃን

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 หลายเดือนก่อน

      ገጠመኝ አዳምጭ የኛን መመለሥ እጅ የኛን በደል አይጠባበቅም ሆላችንም በደለኞች ነን

    • @ሳለቅዱሰገብርኤል
      @ሳለቅዱሰገብርኤል 20 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ እህቴ😢 ሁላችነም ሀፃተኛነን በዉነት ንሰሀ እንግባ ንሰሀ ከገባን ይቅር ይለናን አባታችን መድሀኒአለም 😢እኛ እየበደልነዉ ለኛ መዳኛ ይሠራናን
      እህቴ እምችል ከሆነ በምቸለዉ አግዝሽ አለሁ ❤

  • @DanashS
    @DanashS หลายเดือนก่อน +1

    Des sel Bermile kedus Gwerges❤❤❤enam ymengrhe Alegn 😢Beslam Betana kesdet melsgn Batem setgn❤❤❤

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 3 หลายเดือนก่อน +15

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ❤

    • @FikerFiker-k2v
      @FikerFiker-k2v หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ያብቃን

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 3 หลายเดือนก่อน +6

    አቤቱ አባት ሆይ እባክህ ማረኝ ይቅርም በለኝ እኔም አንዷ ሀጥያተኛነኝና ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝና ይለይልኝ

  • @RitaBiniyam
    @RitaBiniyam 16 วันที่ผ่านมา

    ቁድስ ጊዮርግስ ኣቦይ ሓደራካ ሓጥያተይ ክሓፅብ ባዕልካ ናብ ደገካ ኣብቀዐኒ😢😢😢

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 3 หลายเดือนก่อน +3

    አምላከ ጊዮርጊስ ባለንበት ያሰበን ለደጁ ያብቃን 🙏🙏

  • @AnwarMohanmad
    @AnwarMohanmad หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ ከሰደት በሰላም መልሰህ ለደጂህ አብቃኝ

  • @Esete-oi3yy5gz4j
    @Esete-oi3yy5gz4j 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወደ አገር ልገባ ትንሽ ጊዜ ቀርቆኛል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዉስጤን ታቃለክ ለደጅክ አብቃኝ

  • @FarhanFarhan-j4s3s
    @FarhanFarhan-j4s3s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማእቱ አባቴ እኔ ሀጢተኘዋነ ልጅህነ ይቅረ በለኝ ለደጅህ ያብቀኝ አሰረት በኩረትህን ይዥ ለመምጠት አብቀኝ በሰላም አገሬ አሰገባኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EntembatAdone-w3e
    @EntembatAdone-w3e 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ሰማእቱ ተአምር ነው እባካችሁ ቤተክርሲቲያኑን ጨርሱው ተግባር ይኑር

  • @TilaneshTigabu
    @TilaneshTigabu หลายเดือนก่อน

    ሰመአቱ ቅዱስ ጌርጊስ ደጅህን ለመርገኝ አብቃኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ያዉ የመነጨኩ በሀፅያት አቢቱ የንስሀን ዘመን ጨምርል😢😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @ElsabetGashew
    @ElsabetGashew 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የውስጤን ኳጠሮ አንተ ፍታልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MimiSelam-e4b
    @MimiSelam-e4b หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ አባቴ እድሜ ለንስሐ ስጠን😢😢😢

  • @MmM-r5m6l
    @MmM-r5m6l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰመአቱ ቅድስግወረጌስ በሰደት አለም ያለፈተናዬን. አቃልልኛና. በሰላም ወደ ሀገሬ መልሰኝና ለፀበልህ አብቃኝ. በፀሎታችሁ አስቡኘ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @wsasews4395
    @wsasews4395 10 วันที่ผ่านมา

    የልዳው ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት መልሰህ ከነቦተሰቦቼ ለደጂህ አብቃን እመብርሃን ቅድስት ኪዳነምህረት ለደጂሺ አብቂን

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 3 หลายเดือนก่อน +5

    በማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @San-i9f
    @San-i9f 2 หลายเดือนก่อน

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ማርን ማርን ማርን
    የልደዉ ሰማእት ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አቤት እንዲት ታርገኝ ይሁን

  • @barakihalefom626
    @barakihalefom626 2 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ጊውርጊስ ኣባቴይ ሰማቱ ቅድስ ጊውርጊስ ለዚህ ሁሉ ስው እንድድረስህው ለኔም ድረስልኝ🙏🙏🙏

  • @YemkaneSelamua
    @YemkaneSelamua 2 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እኳን ጀመራችሁ ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤ሰማእቱ አባቴ በእለተ ቀንህ ለደጂህ ታበቃኝ ዘድ ፈቃድህ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @OmorOmor-d9y
    @OmorOmor-d9y 23 วันที่ผ่านมา

    አምላከ ሠመአት ሆይ እኔ ሀጣተኛ ልጅህን አሥበኝ ላሥተማራችሁን እግዚአብሔር ይሥጥልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YemaryamWedag
    @YemaryamWedag 2 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን ይህን ነገ እደቀልድ ባታልፈው ጥሩ ነው ከቻልክ እራስህ ፊዶ ስራና ምላሽ እድሠጠን እንፈልጋለን ሰው ለማጥፍትነው ለማስተማር እምየ ተዋህዶን በማንም ቀብዣራ መሰደቧ በጣም ያሳዝናል

  • @YemaryamWedag
    @YemaryamWedag 2 หลายเดือนก่อน

    ቀብዝዣራ አሁን እራሱ ፀበል ያስፈልግሻል አሁን ባችቤት መላዕክትን እመቤታችንን አየሁ ብለሽነው እራሳችሁ ስታችሁ ሠው የምታስቱ ሠውን ሠው የሚበላው ከመቸ ቀን ጀምሮ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም

  • @MmM-r5m6l
    @MmM-r5m6l 2 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ሰመአቱ ቅድስጌወረጌስ ከሰደትአለም በሰላም መልሰሀህኝ ለደጅህ አብቃኝ እደበደሌ እንደሀፄቴ ብዛት አንተ በቸርነትህ ይቅረበለኝ

  • @FgsjHstsi
    @FgsjHstsi 5 วันที่ผ่านมา

    ለኔ ወዮታ አለብኝ🙏አባቴ ሊቀሰማዕቱ እባክህ ማረኝ🙏

  • @MesiLegese-s6y
    @MesiLegese-s6y หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪሆይ እኔንም ለደጅ አብቃኝ ኃጢያተኛዉ ልጅክንም አስባት

  • @VrhfdCbccg
    @VrhfdCbccg 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቅዲስጊወርጊስየኔውድአባትይቅርበለኚእናለደጂህአብቃኚ

    • @VrhfdCbccg
      @VrhfdCbccg 3 หลายเดือนก่อน

      የስደቱአባቴደረስልኚ😢😢😢😢

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 3 หลายเดือนก่อน +2

    እመብርሃን ካለች ለደጁ ታብቃን ልዩ ለሆነው አባቴ ቤት አባታችን ቤት 🙏☦️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidandebela3281
    @kalkidandebela3281 3 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ የኔንም የጀመርክልኝን ጉዳይ ጨርስልኝ ተስፋዬ ድንቅ በሆነው እና በረገጥኩት ደጅህ ላይ ባየሁት ታላቅ ተአምራት ና ባከበህ እግዚአብሔር ነው አሜን።

  • @mastwalshefferaw9537
    @mastwalshefferaw9537 2 หลายเดือนก่อน

    ተደርጎልኛል እግዚያብሄር ይመስገን አገራችን ሰላም ሆና ለመመለስ ያብቃን አሜን❤❤❤

  • @ኢትዩጲያትቅደም-ኀ5ዘ
    @ኢትዩጲያትቅደም-ኀ5ዘ 2 หลายเดือนก่อน

    ያሳደከኝ ሰማአቱ ቅዱስጊወርጊስ አባቴ በሰው ሀገር ፈተናየ በዝቷል ፈተናየን አስወግደህ ለሀገሬ አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 2 หลายเดือนก่อน

    ለመልእክትህ ከልብ እናመስግናለን ሰማእቱ ቅዱሱ ጊዎርጊስ ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @neenaneena2454
    @neenaneena2454 3 หลายเดือนก่อน

    ሰማህቱ ወቅዱስ ጊወርጌስ ለደጂህ አብቃኝ አሜን 😭😭😭😭😭😭

  • @hiwihiwet112
    @hiwihiwet112 3 หลายเดือนก่อน +9

    የቅዱስ ጊወርጊስ ወዳጆች ልጅ እንሰጠኝ ጰልዪሉኝ

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata 3 หลายเดือนก่อน

      ሰማቱ በምልጃው ይርዳሽ❤

  • @Emuyetube-21
    @Emuyetube-21 17 วันที่ผ่านมา

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከሰው ቤት አውጣኝ የተሻለ ነገር ስጠኝ🙏🙏

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen
    እግዚአብሔር ማስገን 💒🕊️
    አስርት ድንግል ልቁድስ ጎርግስ እፍቱን ብላ ንጋርቹ ታስቃዮህ አብዓተ ዳጀ ማማት አልቻልኩም ስዳት ላይን ናይነ አብባቴ እኔ ባድላንያ ልጄን ፍታ አንዳቺ ናጋረ ካንት ፊት ባጎ ነጋር ያዳርኩት የላም ባዳልንያ ልጄን ዓሎው ባልና አብዓተ💔 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ZemenYibrah
    @ZemenYibrah 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ጊዎርግስ አባቴ ሆይ የልቤ መሸታ ፈፅምልኝ 😢❤

  • @BanchDagu
    @BanchDagu หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ በስደት አሞኛል አባቴ ምህረቱን ላክልኝ 😢😢😢

  • @DemisLamrote
    @DemisLamrote 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ያደረግክልኝ ብዙ ነዉ ወንድማችን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ፈልጌህ ነበር 😢😢😢😢

  • @ThanksGod-n5g
    @ThanksGod-n5g 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ ሆይ ለቦታህ አብቃይ ናፊቀህኛል ዋሴ ተበቃየ

  • @geniyenatebecha8869
    @geniyenatebecha8869 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ምንም የለኝም ወገኖቼ ስማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቅዶ ደጁ እንዲያደርሰኝ ካለብኝም ፈተና በቃሽ እንዲለኝ በፀሎት አስቡኝ ጽጌ ማርያም ብላቹ በጸሎት አስብኝ ተጠመቁልኝ

  • @msrak4498
    @msrak4498 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት,የኔሥ,ጉድ,ሥፍር,ቁጥር,የሌለው,ሀጤትሥ,አቤቱአምላኬ,ማረኝ,ይቅርበለኝ🙏🙏🙏🙏

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትክነው ወንድም ከዛሬ አመት በፈት ከቢራው ላይ ስሙም ስእሉም ይነሳ ብሉ የተወሰኑ ሰውች በሚዲያ ለቀው ነበር ግን የገርመኝ የእኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ባዮች ሼር እንኳን ለማድርግ ድምፅ ለማሰማት የከበዳቸው ብዙዎች ምክኒያታቸው ምን እንደሆነ ባናውቅም ዛሬም አረፈደም የተዋህዶ እምነት ተካታይ ነን ካላቹ አንደኛ በለመጠጣት ሁለተኛ ድምፅ በመሆ ድርጅቱ ሌላቖስም መቀየር ይችላል እኛ እስከመጨረሻ ከታገልን

  • @nnnnnnnn-mg9dk
    @nnnnnnnn-mg9dk หลายเดือนก่อน

    በእልሜ ሰይጣንን አየዋለዉ ሊገናኝኝ እየሞከረ እባካችሁ ስደት ላይ ነኝ ወለተ ሰንበት ብላቹ ፀልዩልኝ ጨንቆኛል

  • @MakdisAmhra-cw2gu
    @MakdisAmhra-cw2gu หลายเดือนก่อน

    ሰማአቱ ቅድስ ጊወሪጊስ እኔ በአለም ላይ የቀርኝ ሀጢአት የለም ከአንድም አራት ጊዜ ውርጃ ፈፃማለሁ እኔ እንጃ ንሰሐ እንኳን አልገባሁም

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 2 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ጊወርጊስ ሰማዕቱ አባቴ በድጋሜ ለደጅህ አብቃኙ🙏🙏

  • @AsterZelke
    @AsterZelke หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ።

  • @m.e-c3g
    @m.e-c3g 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ለሀገሪ አብቃኛ ለደጅህ 😢😢❤❤❤❤አሜን

  • @michaelteshome809
    @michaelteshome809 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቀድልኝና ለደጅ አብቃን

  • @misganazerayhuruy4638
    @misganazerayhuruy4638 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kudus gergis abate kekifue tebken
    Le dejch yebkan 🇪🇷🙏🙏🙏

  • @aeraya.tewelay372
    @aeraya.tewelay372 2 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አንተ ታውቃለህ ለደጅህ አብቃን

  • @AlmazWondimuZeru
    @AlmazWondimuZeru 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊወርጌስ ለደጂህ አብቃኝ😭😭😭😭😭

  • @heedan6517
    @heedan6517 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔስ ሀጽያተኛ ነኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😢😢

  • @محمد-ش2ه7م
    @محمد-ش2ه7م 2 หลายเดือนก่อน

    ቅድስጊወርጌስአባቴ ክክፉሁሉጠብቀኝልቧናውንስጠኝ ለንስሀሞትምአብቃኝአባቶ

  • @ConfusedArcticBirds-uf1gv
    @ConfusedArcticBirds-uf1gv 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተያዝኩት እርኩስ አጋነንንት እስራት ፍታኝ የሰዎች መተት አሰቃየኝ እያደሱብኝ ጌታ ሆይ እባክህን ማረኝ🙏🙏🙏

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ደካማ ሀፂያተኛ ልጅህን በስደት ሀገር ሁኜ በልቤ በፀበልህ መዳንን እየተመኘዉት እገኛለሁ የልቤን አንተ ታዉቃለህ የስደት ህይወቴን አቅለህልኝ ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ እርዳኝ ሸክሜን አቅልልኝ አባቴ ድረስልኝ
    ወንድሜ አላየ ትክክል በሰማእቱ ስም የሚቀርበዉን መጠጥ ማዉገዝ አለብን እንቃወማለን በርታ ወንድሜ

  • @HaniAbebe-l8w
    @HaniAbebe-l8w 2 หลายเดือนก่อน +1

    Sematu kdus giorgis ebakk kezih sihol kehone berut esat ante awtan ebakk 🙏🙏🙏🙏

  • @burzaKibap
    @burzaKibap 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰማአቱ ደከመኝ ለደጅክ አብቃኝ አባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @Jdgcb
    @Jdgcb หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማረን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rcc-x8o
    @Rcc-x8o 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እኔ ሀጢያተኛዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢

  • @merymery7248
    @merymery7248 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ አባቴ የጎላዉ ጊወርጊስ እኔንም ጥራኝ ከዚህ ክፋ በሽታ ገላግለኝ❤❤❤❤❤

  • @Maberat
    @Maberat 2 หลายเดือนก่อน

    እህሎች በስደት ያለችው በሙሉ ሀገራችዉ ጋብታችው ለንሳሃ ያብቃን❤❤❤

  • @MartaKessye
    @MartaKessye 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማይቱ ቅዱስ ጊይርግስ ለንሳ አብቃን

  • @ItaliaCell-g5t
    @ItaliaCell-g5t หลายเดือนก่อน

    እኔ ሃፅያተኛ ነኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጀህ አብቃኝ

  • @tirsitsimur3396
    @tirsitsimur3396 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የባረካቹ ቸር ወሬ ያሰማቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adiniguse4615
    @adiniguse4615 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ ወድማችን እናመሠግናለን ኦርቶዶክሣዉያን በቃ ልንል ይገባል ቢራ በሠማዕቱ ሥም መነገድ ይበቃል 😢😢😢

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
    @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 หลายเดือนก่อน

    ቅዱሰ ጊወርግስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😥💐

  • @SonyDhafra
    @SonyDhafra หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ቅዲስ ጊዎርጊስ እደቸርነትህ ይቅር በለኝ እኔ ሀፃተኛ ነኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @SebleAdamaa
    @SebleAdamaa 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ አባቴ እኔንም ለደጁ እንዲያበቃኝ ፀልዪልኝ በማርያም

  • @BirhanuAbiye-f7t
    @BirhanuAbiye-f7t หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ሆይ እኔስ በሀፂት ተጨማልቄአለሁ ለንስሀ አብቃኝ

  • @Hffjgdvhxud74
    @Hffjgdvhxud74 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔ ሀፂያተኛና በደለኛዋ ልጅህን ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ😭😭😭💔

  • @MesiKonjo-v4n
    @MesiKonjo-v4n 2 หลายเดือนก่อน

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእለተ ቀኑ ያረገልኝን እኔ በምን ቃል ነው ምናገረ በበአድ አገር በህር ውስጥ ወድቄ ከበሀር ውስጥ በታላቅ ፍጥነት ህይወቴን ያተረፈልኝ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔ የደረሰ ለሁላችሁም ካላችሁበት ችግር ያውጣችሁ❤❤

  • @MartaReta-d8r
    @MartaReta-d8r 3 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱቅዱስጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mahraAlYassi-d6n
    @mahraAlYassi-d6n 29 วันที่ผ่านมา

    ሰመአ ቅዱሰ ጊወሬጊ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ስደተኛነኝ 2እግሮቼ ታሚማለው እና አተ በቸርነትህ ፈውሰ

  • @EdenAnteneh-fy8ss
    @EdenAnteneh-fy8ss 3 หลายเดือนก่อน

    መቼም እኔም ሃጥያተኝ ነኝ ብለሁበት ቦታ ምህረትህ ይድረሰኝ ለደጅህ ያብቃኝ የልዳው ጽሃይ ቅዱስ ጊወርጊስ ❤❤❤

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 3 หลายเดือนก่อน

    ከወትሮው የተለዬ ነገር ነው ውስጤን የረበሸኘ ድንቅ ምስክርነት

  • @SaraSara-nc9tg
    @SaraSara-nc9tg 3 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ሀጤአቴ እያድጭፕንቀኝ ነው ስማእተ ድርስልኝ እባክህ ክሲኦል እሳት አድንኝ😢😢😢😢 ነፍሴ ተጨንቀችብኝ ለደጅህ አብቃኝ😢

  • @KidestAserat
    @KidestAserat 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ከስደት መልስ ለደጅህ ያብቃኝ ጠባቄየ የስደቱ አባቴ 💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 2 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አንተ ታዉቅ አለህ ለደጅህ አብቃኝ😢