bermel Georgis አርቲስት ዳምጠው ሰማዕቱ ተገልጦ ድንቅ ነገር አደረገልኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 138

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 2 วันที่ผ่านมา +26

    ሊቀሰማእት ቅዱስ ጊዮርግስ ለደጅህ ኣበቃኝ ኣባክህ ሰማእቱየይ😢😢😢

    • @Donidanmeles
      @Donidanmeles 2 วันที่ผ่านมา

      አዬኺ ቃል አይገልፆይ ስለዝቦታ ❤❤

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ኹላችን ያስበን ቤተሰብ ካለሽ ሰሞኑ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ እናቴ ትሄዳለች ጓንደር ይገናኙ አብረው ዲሄዱ

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 วันที่ผ่านมา +1

      የትኘሽ እህቴ እምነቱ አለኝ ልስጥሽ እግዚአብሔር ፈቅዶልን ደጁ እስክንረግጥ

    • @ኣዙጓልትግራይ
      @ኣዙጓልትግራይ 2 วันที่ผ่านมา

      @@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ራሴ ካልሄድኩ ቤተሶቦቼ ኣገባቻው

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 2 วันที่ผ่านมา +18

    እንኳን በሠላም መጣችሁ የሠማዕቱን ተአምር መስማት እንደኔ ሱስ የሆነበት ለደጅህ እስክ ታበቃኝ ድረስ በስደት ተአምርህን እየሠማሁ ደጅህን እናፍቃለሁ አባቴ ❤

    • @AbdiLegeso
      @AbdiLegeso 2 วันที่ผ่านมา +3

      ሁላቺንም ለደጅ ያብቃን እስከዛ በለንበት ማረን ቅድስ ጊወሪጊስ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው วันที่ผ่านมา +4

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ሀጢቲን ይቅር በለኝ እሰከቤተሰቦቼ

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 2 วันที่ผ่านมา +30

    እኔም በቅርቡ እሄዳለሁ ለምስክርነት ያበቃኛል በፀሎት አስቡኝ

    • @mahiteshome5641
      @mahiteshome5641 2 วันที่ผ่านมา

      የልብሽን መሻት መድሃኒያለም ይፈፅምልሽ ❤

    • @ኣዙጓልትግራይ
      @ኣዙጓልትግራይ 2 วันที่ผ่านมา

      የልብሽ ማሻት እመብርሃን ትፈፅምልሽ❤❤❤❤

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 2 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ያሰብሺዉን ይፈፅም ተክለ አብርሀም ብለሺ አስቢልኝ ለደጅ ያብቃልኝ እቢ ብሎኝ ነዉ 😢😢😢😢

    • @FikerFiker-k2v
      @FikerFiker-k2v 2 วันที่ผ่านมา

      ለቤቱ ያብቃሽ የኔ እህት በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ኢየሱስ

    • @eyerus9893
      @eyerus9893 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የልብሽ ይፈፅምልሽ የኔ እና በናትሽ በውሰጥ ላውራሽ

  • @ashagriegebeyehu8039
    @ashagriegebeyehu8039 2 วันที่ผ่านมา +13

    ሰማእቱ በድጋሜ ለቤቱ ያብቀኝ፣ በጣም ናፍቄያለሁ።

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee วันที่ผ่านมา +5

    የሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ልዑል እግዚሐብሔር ይክበር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያበቃን እንናተ ያያችሁትን እኛም እንድናየው መልካም ፈቃዱ ይሁን🙏🙏🙏

  • @Mekuku
    @Mekuku 2 วันที่ผ่านมา +7

    ዋው ድንቅ ምስክርነት ዳምጥሻ ስለ ስላሳደገን ፈረሰኛው ምስክርነት ስለሰጠክ ደስስስስስ ብሎኛል

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 วันที่ผ่านมา +10

    እኮን ደናመጣቺሁ ሰጠብቅነበር ሱስሆኑብኚል ታምሮንለመስማት ሰማአቶ አባታቺን ሁላቺንን ለደጀህአብቃን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን ጸጋውን ያብዛላቹ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @kelemdemissie5222
    @kelemdemissie5222 2 วันที่ผ่านมา +58

    ዶርቃ 50 ሰው ሰብስክራይብ ባስደርግ ቢሳካልኝ ጊዮርጊስ ትወስዱኛላችሁ

    • @fyry8481
      @fyry8481 2 วันที่ผ่านมา +4

      ሰማቱ ይርዳሺ😢

    • @henimak2727
      @henimak2727 2 วันที่ผ่านมา +14

      የ500ብር ቻሌጅ እስጀምሪና ሰላሳ ሆነን ይሞላልሻል እኛም በሰበቡ የበረከቱ ተካፍይ እንሆናለን

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 2 วันที่ผ่านมา +4

      አራ ለእኔ እርዱኝ እ ስለ ሰማአቱ ብለቹ እንድሄድ

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 2 วันที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር ይርዳሺ

    • @ቤተሳይዳመዝሙር
      @ቤተሳይዳመዝሙር 2 วันที่ผ่านมา +1

      Ena wosedheshalew kutireshin tsafi❤

  • @binyamzewde9591
    @binyamzewde9591 วันที่ผ่านมา +2

    ውይይ በጣም ጐበዝ ጉዞ አዘጋጅ ነው ወኔው እራሡ እግዚያብሄር ትልቅ ፀጋ እንደሠጠው ያስታውቃል እባክህን ደምጥዬ መንፈሳዊ ነገርህን እንዳትተው እግዚያብሄር ይርዳህ አእምሮዬ ውስጥ አትውጣም::

  • @BirtukanGebru
    @BirtukanGebru 2 วันที่ผ่านมา +12

    እባካችሁን ውሰዱኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 วันที่ผ่านมา +5

    ከስደቴ መልስ ለደጅ አብቃኝ የሰማዕቱ ይቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ከስራቴ ፍታኝ ከነቤተሰቤ ከነጓደኞቼ ሰብስበንና ለደጅ አብቃን የድንግል ማርያም ልጅ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ወለተማርያም ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 2 วันที่ผ่านมา +7

    መድሃኒያለም ለደጁ ያብቃን ❤❤❤

  • @ritaritademissie6746
    @ritaritademissie6746 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርሜል ጊዬርጊስ ከአንጄም ሁለቴ ሆጃለሁ አሁን ደገሜ ለመሄድ ፈልጌ ነበር ግን በጣም በጣም የፍርሃት መንፈስ ይስማኛል እግዚአብሔር ይሆንን ፍርሀት እንዳነሳልኝ ለምኑልኝ እባካችሁ ወገኖች

  • @Yanet-b2g
    @Yanet-b2g วันที่ผ่านมา +1

    የሰማእት አለቃ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔም ደርሶልኛል አንድ ቀን እመሠክራለሁ❤❤

  • @MeskeremMeski-v6s
    @MeskeremMeski-v6s วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ግሩም ነው በጥቅምት 8_ ሄጅ ስመለስ በጣም የተቸገርኩበትኝ ነገር በቀጥታ ተውኩ 1 ሱሪ 2ዊግ ተውኩ እግዚያብሄር ቸር ነው ተመስገን

  • @achutube1688
    @achutube1688 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 2 วันที่ผ่านมา +3

    እረ አደራህን አደራህን አደራህን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እረ ለእኔም ድረስልኝ እኔ እና ውዷን ባለቤቴን እናቴም ጭምር ሆነን በሰላም ከስደት መልሰህን ለዚህ ድንቅ በረከትህ እና ድንቅ ታምራትህን በእኛላይ ተገልጦልን ለማየት አብቃን አሜን፫❤❤❤

    • @YeshiYesh-b1n
      @YeshiYesh-b1n วันที่ผ่านมา

      Amin tolethn ysmah sematu

  • @ayelubekele8896
    @ayelubekele8896 2 วันที่ผ่านมา +3

    ስማዕቱ ለደጅህ እብቃኝ ምህረትን ስጥተህ እኔንም ለምስክርነትህ እቁመኝ እናቴ እመብርሃን ልመናዬን ስሚኝ ስሚኝ ስሚኝ እዛኝቷ

  • @selinatube2879
    @selinatube2879 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ ጊዮርጊስ

  • @melamela-f5q
    @melamela-f5q 2 วันที่ผ่านมา +5

    እህቴ እዴት ነሽ እኔ የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ የስለት ልጅነኝ እናቴ መካን ነበረች ለቅዱስ ጊዮርጊስ ተስላ ነው የወለደ ችው❤❤❤❤

  • @Donidanmeles
    @Donidanmeles 2 วันที่ผ่านมา +7

    ዳግመኛ ወደ ደጅህ አብቃኝ አባቴ ቅዱስጊዬርጊስ ከአይምሮ በላይ ነዉ

    • @tsedallove
      @tsedallove 2 วันที่ผ่านมา +1

      ታድለሽ እኔማ ስንት አመቴ በሃሳብ

  • @EmebetYesgat
    @EmebetYesgat 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተውው.በማሪያም.ግማሽ.ክፍያ.አግዙኝ.ለደጁ.ልብቃ.አሞኛል

  • @YeshiemebetBezu
    @YeshiemebetBezu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እባካቹ ፀበሉን እና እምነቱ አምጡልኝ፡፡

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ วันที่ผ่านมา

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @melodywaffles4496
    @melodywaffles4496 2 วันที่ผ่านมา +4

    አምላከ ቅዱስ ጊዋርጊስ አግዘኝ ደጅህን ለመርገጥ

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ከክፉሁሉ ይጠብቅህ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 วันที่ผ่านมา +2

    እሰይ ወንድማችን ዳምጠው እመ_ዐምላክ ትባርክህ❤🙏!
    ከምር እያወራህ ጆሮዬ እያዳመጠህ ልቤ ምን አሰበ ምናለ ወንድማችን አቶ ዳምጤ ስለ ቲጂዬ በተናገረ እያልኩ በልቤ እየተብሰለሰልኩ ነበር ማርያምን❤! ተባረኩልን ወንድሜ አቶ ዳምጠውና እህታችን አርቲስት ሂሩትዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ วันที่ผ่านมา

    በፆሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ አትርስኝ በጣምምምም ደካማዋ እህታቹህ ነኝ

  • @MesereAlmayo
    @MesereAlmayo 2 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ነጉስ ከደጅከ አብቃን 😭😭😭❤️❤️❤️

  • @henimak2727
    @henimak2727 2 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ዶርቃዎች እኛም ሄደን እንዲህ ለመመስከር ያብቃን

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድማችን ስለአስተያየትህ እና ስለምስክርነትህ በጣም እናመሰግናለን። በራስህ ተማምነህ የግል ስራህን ከመንፈሳዊ ስራ ጋር አዛምደህ በተቻለህ መጠንና አቅም ምዕመናን በማገልገልህ እግዚአብሔር ይስጥህ። አንተነትህን የምታዉቀዉ አንተና አምላካችን እግዚአብሔር ብቻ በመሆኑ ለማንም አስተያየት አትጨነቅ። እኛ ሰዎች በጥሩም በመጥፎም በትንሹም በትልቁም ማጉረጉረማችን የተለመደ በመሁኑ፣ በአለማዊ ኑሩ ዉስጥ ያለን ሰዎች በተቻለ መጠን ለአምላካችን መድሐኒዓለም በምችለዉ መጠንና አቅም የምንችለዉን እንደአቅማችን የበረከት ስራና አገልግሎት ማበረከት ማቆም የለብንም።
    በነገራችን ላይ አንድ ተዋንያን መድረክ ላይ ሲወጣ የሚወክለዉ እሱን ሳይሆን የሚጫወተውን ትዕይንተ( charachter) መሆኑን መዘንጋት የለበትም።

  • @سينكا
    @سينكا 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰማዕቱ አባቴ ለንስሃ አብቃኝ ፍቃድህ ከሆነ ለደጅህ አብቃኝ

  • @sosinayilma1424
    @sosinayilma1424 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡

  • @Sara-19_21_7
    @Sara-19_21_7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሀገር ስገባ እሄዳሉሁ ❤ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን❤

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 2 วันที่ผ่านมา +2

    እዛ ሄጄ መሞት አግኝቼ ነዉ ለዛዉም በንሰሀ ታጥቦ መታደል እኮ ነዉ::

  • @yordanosasefawokubu2435
    @yordanosasefawokubu2435 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሚየ የተናገርከው ትክክል ኖው። ሰው ወደእግዝአብሄር መቅረብ ሲፈልግ በመናገር ወደሃላ ያቀሩሃል ግን ጡሩ አይደለም በርታ ማለት ኖው ያለባቸው። በረከቱ ረዲኢቱ የቁዱስ ገርግስ ከሁላችን ይሁን።🙏🙏🙏

  • @የማርያም-21M
    @የማርያም-21M 2 วันที่ผ่านมา

    ትክክል በደንብ በስውር ይሸኛል። እኔም በስውር ከተሸኘልኝ መሃል አንዷ ነኝ። እምነትህ ደስ ይላል! እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ!!!

  • @fozfoz6240
    @fozfoz6240 วันที่ผ่านมา

    በፀሎታችሁ አሰብኘ ወለ ኪዳን ነኘ ከሰደት መልሶኘ ለደጅ ያብቃኘ ሰማይቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ

  • @bakima3998
    @bakima3998 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Beselot asebuq KIDUS GIORGIS dej yemtrgtu 🙏🏾

  • @almaztadesse2845
    @almaztadesse2845 2 วันที่ผ่านมา

    አቶ ዳምጠው የተሰጠህ ፀጋ የከበሮ ይመስለኛል እና በቤቱ ያፅናህ።

  • @እንኳንምዛሪትናንትምአልፋ
    @እንኳንምዛሪትናንትምአልፋ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱሰ ጊውርጌሰ ሰመአቱ አባቴ በቤትህ ፍውሰኝ 😢😢😢❤❤❤❤

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 วันที่ผ่านมา

    ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፉቃድህ ሆኖ ለደጅህ አብቃኝ

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🙏❤️

  • @etture8310
    @etture8310 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሊቀሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የተዋሕዶ ወንድሞቻችን ሰማዕቱ እንደደረሰላችሁ እኛም በረከቱ ይድረሰን ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ❤❤❤

  • @-dl5s
    @-dl5s 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እያንም አብቃን 😢😢

  • @AdisSolomon-yy4gf
    @AdisSolomon-yy4gf 2 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን ለደጅህ አብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባታችን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 วันที่ผ่านมา

    እህት እናመሰግናለን። ስታስተዋውቂ ድምጽሽን አትዋጪው ፈታ ብለሽ ድምጽሽን ጨመር አድርጊ።

  • @TizitaGebreyes-i9c
    @TizitaGebreyes-i9c 2 วันที่ผ่านมา +2

    በርች የኔ ቆንጆ በርች

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe7687 2 วันที่ผ่านมา

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቅዱስ አማኑኤል ይክበር ይመስገን

  • @aselefgetachew-tr8gz
    @aselefgetachew-tr8gz 2 วันที่ผ่านมา +2

    bemariam, bemikael ,be kidus giorgis mehed efeligalew gin chigir alebign betselot asibugn yasadekegn meleaku kidus mikael ,yasadekegn tabot semeatu kidus giorgis fikedilign ena wusedegn

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤

  • @Kideste
    @Kideste 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፀሎት አረጉልኝ ወለተ ገብሬል

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 วันที่ผ่านมา

    ሰማሀቱ ቤቸሰቦቸን ለደጅህ አብቃልኝ እኔ መባህን ይዠ እመጣ አለሁ ስለት ይሁነዉ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 2 วันที่ผ่านมา

    አባ ሰመዓቱ ስለፈጠረህ ስትል ከነ መላ ቤተሰቦቼ ፍቀድልኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @sinbodej
    @sinbodej 2 วันที่ผ่านมา

    Semehitu Le Deji Abekeng❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fede-v1i
    @Fede-v1i 2 วันที่ผ่านมา

    Abrachu dorka media lay betiseru Betame yetewatalachu nachu wendemachin siyawera sewoch endiyadametut yemiyareg Sittota alew

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ ሠወች ስንባል ችኩልና በሰወች ላይ ጣት ለመቀሰር የምንሮጥ አስቸጋሪዎች ነን። እስቲ እንልመድ ሰወችን ከመውቀሳችን በፊት ራሣችንን እንመርምር! ጠቋሚውን ጣታችንንም መጀመሪያ በራሣችን ላይ እንሞክረው ፕሊስ!!!
    ስለ ራሣችን ክፋትና ሀጥያት ከተረዳን ሠወችን ለመውቀስ ሞራል አይኖረንም! አንደበታችንም አይታዘዝልንም!!!
    ከዚ በላይ ሆኖ ከተቸገርን👉"ሀጥያት የሌለበት በዱላ ይግረፍ!!!

  • @YordanosFisshatsien-g7v
    @YordanosFisshatsien-g7v 2 วันที่ผ่านมา

    Egziabher yemsgen bexelotachu asebun kedus gergis abate bemhreth gobghen

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅዲስ ገዉርግስ ልቤን ከፈተልኝ እባክክ😢😢😢

  • @KidiyeKidame
    @KidiyeKidame วันที่ผ่านมา

    Igizaberi hoyi ladaju abikan

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔስ ቀን መቼ ነው😰😰😰😰😰😰

  • @Meseret-oj8og
    @Meseret-oj8og วันที่ผ่านมา

    እዉነት ነዉ ጉባ የውና ቀሲስ ክፍሌን ማን ይረሳል

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 2 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @astertesfay8003
    @astertesfay8003 2 วันที่ผ่านมา

    Ellllllll Ellllllll Ellllllll zmare melaekty yesmealna

  • @GenetMulgeta
    @GenetMulgeta 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ብለአል የኛ አገር ሰው የራሱን ኑሮ አይኖርም የሰውን ቤትኑሮ ነው የምኖረው የራሱን መኖር አይችልበትም ይኸ ነገር ማህበረሰባችን ውስጥ ተዋህዷል የምለቃቸው አይመስለኝም

  • @user-oo5gp8sr1j
    @user-oo5gp8sr1j วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @FyuhYytyuuy
    @FyuhYytyuuy วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @selamawit-rw8vs
    @selamawit-rw8vs 2 วันที่ผ่านมา

    Elele

  • @مريممريم-ح7ي
    @مريممريم-ح7ي 2 วันที่ผ่านมา +2

    እስኪ በራያ አላማጣ አካባቢ ጉዞ ብታመቻቹልን ወድሜ አላየ????

  • @MesereAlmayo
    @MesereAlmayo 2 วันที่ผ่านมา

    መርዙን ሳትበላ ይሞትክባት በጣም ነው ያሳቅኝ 🤣🤣🤣❤️

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 วันที่ผ่านมา +6

    የእባቡን ስዕል ባታሳዩት ቪዲዮው ለማየት ለመንካት ይቀፋል ይቅርታ ለአማርኛው

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ አባቴ ከስደስ መልስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @menbereabebe8035
    @menbereabebe8035 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ የጠላሁት ለምንድነው በጰበሉ የሚማቱት በራሱ ሀይል አለው አይደል በጣም ያማል እሱን አስቀሩልን እባክሽ

    • @elroitube27
      @elroitube27 วันที่ผ่านมา +1

      ፀበሉ የማይነካቸው ስላሉና ቶሎ ለማይነቁ ሰዎች ነው ደግሞ ምኑ ያማል

    • @tachteda
      @tachteda 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አለ ነገር አብዝተሽ ተከታተይ ።

  • @askmetube840
    @askmetube840 วันที่ผ่านมา

    Giwergis sew new

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 2 วันที่ผ่านมา +1

    ታድሏል የተዘጋጀ ከሆነ ከዚበሗላ ሒወቱ ይበላሽ ይሆናል ሳይበላሽ ለራሱ ወሰደው

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቧባባ ታሪኩ ፊልም ሰሪው በአጋንንት ተይዞ ቃጥላ ማርያም ፀበል ለመጠበቅ ሄዶ, ሰው በሞባይል ፎቶ እያነሱ ሲያማርሩት ጥሎ የወጣው😢 ከዛ ብዙም ሳይቆይ ነው የሞተው

  • @እማምላክእናቴ-መ1ጠ
    @እማምላክእናቴ-መ1ጠ 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልእልልልልልልልልልልልልልልልልልሬ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw 2 วันที่ผ่านมา

    Semaetu yene abat ledejh abkagn

  • @SosinaSeyum-k4s
    @SosinaSeyum-k4s วันที่ผ่านมา

    Sematu seletene yeze lememetate abekaghe

  • @hannasolomon8308
    @hannasolomon8308 วันที่ผ่านมา

    Please Hirut ke ayinish lay yalewun kul atifiw fetari ye kuwalesh yibekal

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሞት ለማን ይቀራል ያውም በዚህ ቦታ መሞት ምንኛ መታደል ነው አድርጎት ነው በንስሀ ታጥቦ ጸድቶ መሞት እድለኛነት ነው፡፡

  • @Adonayi27
    @Adonayi27 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sint new yemiasfeligew lemehed ebakachihu nigerugn be egiziabher sim

  • @YeshiYesh-b1n
    @YeshiYesh-b1n วันที่ผ่านมา

    Enante yeregatchut dej lemrget yabkagni semayto ferasegnaw giweregis ebakh lederhosen abkagni

  • @AhmeddinSebsib
    @AhmeddinSebsib วันที่ผ่านมา

    ኧረ ሰማይቱ ፍቀድልኝ ደጅክን ልሳም

  • @liyamogessara
    @liyamogessara 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ችግሩ በባሰ ቢሆን ደሰ ባለን

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ วันที่ผ่านมา

    አረ ባክሽ ሂሩት ድምፅሽ አይሰማም መጀመሪያ ቼክ አድርጉ የአፍሽን እንቅስቃሴ እንጂ ድምፅሽን መስማት አልቻልንም ሁሌም ነው ደግሞ አስተካክሉልን

  • @betybety1236
    @betybety1236 วันที่ผ่านมา

    Samato abata basalame ligane lamawelade abeikainge aneta bafikadeike geza bateikeneme endegobaige aregainge abata asebainge

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሪው እኮ ለተመረጠ ነው!!

  • @SosiWoldaregawi
    @SosiWoldaregawi วันที่ผ่านมา

    ግን በርሜል ጊዮርጊስ እና ሀሰተኛ አጥማቂዎች ግኑኝነት አላቸው??? የጋሽ ግርማ የተስፋዬ………ወዘተ ዶርቃዎች መልሱልን

    • @efremhabtemariam1980
      @efremhabtemariam1980 วันที่ผ่านมา +2

      በተፈጥሮ አዕምሮ ተሰጥቶሻል ራስሽ መርምረሽ እንጂ ሰዎች የሚሉትን ሰምተሽ ለመወሰን ማሰብ ስንፍና ነው

    • @tachteda
      @tachteda 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ላንችና እንዳንች ላሉት መልስ የለኝም ። ምክኒያቱም በፎርሙላ የሚያይዝ ና ምን አሉ የሚል ሠው አሉባልተኛ ስለሆነ ። ነገር ግን ምክሬ ሄደሽ እይው ነው ።

  • @sissaytadesse7298
    @sissaytadesse7298 2 วันที่ผ่านมา +1

    ድምጵሽ አይሰማም