meluye you are so creative 🥰 🥰 🥰; my family and I love all your foods and I try to make most of it as much as I can. Thanks a lot my dear . But do you have a site that you list all the ingredients and the cooking steps so that we can have a pdf printable recipe at hand at the kitchen whenever we want to make it again?🙏🏾🙏🏾🙏🏾
🤩. You’re so creative and make it look so simple! I’ll give it a shot. I think I’ll add a little bit of cheese between the layers 😋. Learning a lot from you, thank you 🙏🏾!!
ሜሉዬ ሁልጊዜ የሚያስደንቅ እና የሚገራርም ነገር ነው የምታሳይን እጅሽ ይባረክልን ሌላ ምን ይባላል
በጣም አሪፍና ቀለል ያለነው እጅሽ ይባረክ እህቴ ❤❤❤❤ እሞክረዋለሁ
አሁን የእውነት ሱሴ ሆነሻል ለልጆች ሁሉ ይሆናል በጣም ያምራል ለቤተሰቦቼ ምን ልስራ የለም ሁሌም ከልቤ ጤናና ሰላምን እመኝልሻለሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን ለቤሩት ህዝቦች ሁሉ ሰላሙን ያውርድልን
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሜላት አመሰግናለሁ
በጣም ጉበዝ ነሽ እግዚይብህር ይባርክሽ በመሀል ጣል የምታደርጊያት ሳቅሽ ትመቸኛለች ሜልዬ ስወድሽ እኮ
What type of milk is that
Are you gurage?
Wawይመችሽ ምርጥዬ የሳንዱች አሰራር ነው
እንዳስተያየት ገለጻ ስታደርጊ ለአይነስውራን እንዲመች ብታደርጊ አሪፍ ነው እሺ
How about adding a little bit of shredded cheese ? What do you think?
Hi melatye I saw this video today and I love it but I didn't got how to steem ur chicken? Share me the video please 🙏
በጣም ጥሩ ነው እኔም ለልጆች አሳያቸው አለሁ ቢዶውን
I like your cooking. You are very accurate and neat thx
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ ግን በ oven በዳቦ መጋገሪያ መጠቀም ይቻላል ? በተረፈ ልዩ ነው
Seblewongel Asrat በጣም የሚወደድ ምግቦች ናቸው ትምህርትሽ አይለየን
እንዴት ዋልሽ በጣም ጎበዝ ካንቺ ብዙ ትምህርት አግኝቼአለሁ ግን በጣም ፍጥነት ስላለሽ ቶሎ መያዝ ይከብዳል ወይንም ችግር ከሌለሽ በፅሁፍ ብታደርጊ በጣም ብዙ ሰው ሊጠቀምበት ይችላል። አንዳንድ ነገር ለመስራት ስታሳዪ የሚያስፈልጉትን በፅሁፍ ብታቀርቢ በኩሌ ደስ ይለኛል በጣ በጣም ጎበዝ ነሽ አመሰግናለ
I like it it is easy you are very creative especially in This quarantine time so good
Betame harife sisteme new gobeze balemoya neshe tebareki kelbe enamesegenalene
Melu coconut power min yisrabetale pls
meluye you are so creative 🥰 🥰 🥰; my family and I love all your foods and I try to make most of it as much as I can. Thanks a lot my dear . But do you have a site that you list all the ingredients and the cooking steps so that we can have a pdf printable recipe at hand at the kitchen whenever we want to make it again?🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ!! !እግዜር ይስጥሽ ብዙ አስተማርሽኝ። አመሰግንሻለሁ ተባረኪ🙏
I Am Learning From Your Wonderful Baking. Thanks Madam.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ th-cam.com/video/R9ZHxTMnIYA/w-d-xo.html
Wow betam new yemiyamrew bzu muyawechi eyastemarshin new thank you
Wow betam konjo new enem lelije endezihu adergalew berchi
Selam lanchi yihun Ehita Akebirshalhu Ewedishalhu Kechalishi Yetsom saniduch Asayin Amesginalbu
I discovered you recently, I am already a fan!
very good quality video, nice voice & ‘balmoya’ .
Keep it up!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ th-cam.com/video/R9ZHxTMnIYA/w-d-xo.html
Betam konjo ena tafache new ejeshe yebarek berechy
የዶሮ ስጋውን ከምን ጋር ነው የተለወሰው?
Wow so nice👍👌😍
Betam enamesgen alen
ዋዉ የፈጠራ ችሎታሽ ደስ ይላል: እናመሰግናለን🙏🏾
Hayat youtube ምንም ችግር የለም::👍
Can I use a normal pan I don't have nonstick pan
Yes u can .. But make sure to brush it with oil so that it won't stick
እጅሽ ይባረክ አሪፍ ነገር ነው. ባለሞያ
በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን እህት ሜላት እጅሽ ይባረክ
Wow melat we tried it and our family love it alot thanks 😊 i did it with my daughter ❤
ሜሉ telante serchew nber ene formage chemrebet nber betam konjo new እናመሰግናለን
I always say you are the best "balemuya setweyizero ever". Ejishin ayikortimew.
Your so creative..!! I can’t wait to make this for my son 😁 thank you so much 🙏🏾
ቀላል ነው እምትያት ነገር በጣም ወድጃታለሁ ጎበዝ ሜሉ ቀጥይበት
አሪፍ ነው አንዳንድ ጊዜ ለእራት ስርቼ እጠቀማለሁ አንቺ ደሞ እህቴ በደንብ ልታሳውቂን በመምጣትሽ እጅግ ደስ ብሎኝል በርቺ
Be tuna betam arif nw tnk u for this recipe!!!!
እኔም ልጆችም በጣም ነው የወደድነው . thank you
ገና አሁን አየሁሽ ማሻ አላህ አሪፍ ሲንዱሽ ነው በርቺ
ሜሊዬ ቁጭ አመቺ ነበርኩ ጭራሽ ጨምሯል ሞያው ተባረኪ ሚገራርም በቀላልመሥራት እሚቻል እምታሣይን ተባረኪ ውድ የሀገሬ ልጅ አላህ ከሥደት መልሶኝ እቤት ከነቤተሠቤ ሠርቼ ለመብላት ያብቃኝ ውድድድድድድ።👍👍👍👍👍👍
🤩. You’re so creative and make it look so simple! I’ll give it a shot. I think I’ll add a little bit of cheese between the layers 😋. Learning a lot from you, thank you 🙏🏾!!
YOU get better test adding a cheese
I Lovely
Wawwwewee i cook it yesterday night very nice me and my family we like to say thanks. Egzaber ejochshen yebarek
Very Interesting Excellent Bread Sandwich.
I like your style of cooking. Thank you so much.
I like it. I will try it . Thanks sis
You are so creative👍👌
ዋውውውው ጎበዝ በጣም ነው እሚያምረው
Thanks GBU
በጣም ነው የማመሰግነው አንዳንዴ ለልጆቼ የምሰራው ግራ ነው የሚገባኝ አሁን ግን ካንቺ ብዙ ተምሪለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
በጣም ጎበዝ ባለሞያ ድምጽሽ ደስ ይላል
Corona ena anchi balemoya adergachug.tebareki.andem alech emketatelat eswanem amesegnatalew.tebarkulg.
ስራሽ አሪፍ ነዉ ባለጌ እንዳትይኝ እንጂ ቂጣችን መሀል ቂጣችንን ምንነክርበት ቂጣችንን ማራስ ስትይ ሌላ ትርጉም አለዉ በሳቅ ነዉ ቪዲዮዉን ያየሁት የብዙ የኢትዮጵያዊያን ምግብ ሾዉ አቅራቢዎች ልማድ ነወ የምትሰሩበትን ግብአቶች ዬን ችን ከማለት ቱን ዉን ሁን ለምሳሌ ቂጣችንን ቂጣዉን ስጋዬን ከማለት ስጋዉን ወዘተ ቢስተካከል አሪፍ ይመስለኛል
😂😂😂😂
ትህትና በተሞላበት ሁኔታ ስለሆነ የምትናገሪው በጣም አድርጌ አመሰግንሻለሁ። እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ።
ጎበዝ ሜሉ ቀጥይበት
Wow nice breakfast
Ijesh yebarek meluye betam gobez
Betam wodegwalw berch Melu👌👌👌💚❤💛
በጣም አሪፍ እናመሰግናለን የድሐ ፈጢራ
I tried it and it is absolutely amazing!!! Thanks for sharing.
Melu,ohhh it looks so yummy can't wait till O make it...thnx so.much.ejish yibarek
Is Okay if I use tortilla?
Sure ..
@@melatTUBE thank you!!!
looks so delicious, Can you add the LINK how you done your chicken thank you,
ዋዉ ምርጥ ምግብ ነው በተለይ ፆም ሳይሆን ቁር ላይ ወድጀዋለሁ ግን ሁለት ሁለት ቢሆን ለአመጋገብ ቀለል ይላል
ትክክል እንደሱም ጥሩ ነዉ
@@melatTUBE በፆም ሰአት ያለእንቁላል ያለ ዶሮ ሰራሁት ፔኪን ፖውደር ተጠመቀ ሞክሪውበአትክልቶች
በጣም ደሰ የሚል አሰራር። 👍
Wow😍I cant wait to try! Looks yummy!
Thank you melu’ye ,ejish yibarek Abo !!!
Betam balemuya nesh berche yketchien ekawchen betam new yemewdachew god bless you and your family
ጎበዝ ልጅ ነሽ በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ
Thanks.
Thank you Melu 🙏😍🥰
You are very creativity person meluyee yene derbaba ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Berchi I like your voice, it seems hambel
እናመስግናለን ስርቼው በጣም ነው የሚጣፍጠው በርችልን!!
በኦቭን መሥራት አይቻልም?
I love it... Well done Melat! Thanks.
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ ከማለት ሌላ ምን እላለው የምትሰሪው በሙሉ download አርጌ አስቀምጬዎለው ግን ለመስራት በጣም ስልቹ ነኝ አንድ ቀን ግን እንደምሰራቸው አልጠራጠርም
ዳውሎድ አድርገሽ
ላኪልኝ እኪ ውዴ በማሪያም
0509209841
በጣም ግሩም የሆነ የቁርስ አማራጭ ነው ተባረኪ!!
ማሸአላ ያምራል
በላይክ ቪደወሽን በማየት ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
You are a wonderful woman!! Thank you for sharing😍 l like ur orange pans do u mind to share where you got them pleasss? Thanks again. Keep it up
www.amazon.com/gp/aw/d/B074NC4HFP?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title
melat tube Thank you so much my dear🥰😍 you are very honest and ready to help with all your heart! God bless🙏
በጣም ያምራል የኔ ልጅ ጎበዝ ምንም አያመልጠኝም ዛሬ ለፍጡር እሰራለሁ አመሰግናለሁ
It looks so yammi, you are so creative and I love what you making❤️
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ለረመዳን ጥሩ ነገር ነው
በጣም ያምራል እኔ ወተት አልወድም በእንቁላል ብቻ ይሆናል?
አዋ ምንም ችግር የለውም ባትጨምሩም
Wow Yene konjo Berchi Len Ejesh Yebark
Wow Melu you’re amazing 😉 talented 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
እናመሰግናለን በቅንነት ቤተሰብ አድርጌሻለሁ መልሽልኝ
Wow thank you so much meluye 🙏🙏🙏
You are amazing 💯💯💯💯💯🙏🙏🙏❤❤
Yemir tsife seralew yagohagohal thanks sistu
Melye betam wodejeleshalehu hulunem video good job.
Serchew arif nbr betam konjo nw berchi
ወይ ጉድ እንደው ከየት ከየት ነው የምታመጭው የምሰሪውን ሌላ ሰው ሰርቶት አይቼ አላውቅም መቼም እንደ ጭቃ እረጋጭ እማረግጠው እማላየው የለም እውነት ሜሉ ለእኔ 1ኛ ነሽ በርቺ እሞክረዋለሁ
አሪፍ ነው የምሰራው
ግን እኔ አየዋለሁ የውጪዎች ላይ
ከዛም ነው የምታነሳው ለእኛ ደሞ ማሳየቷ አሪፍ ነው ትበርታ ።
@@hayatwello 07273537
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
በምን ቃል ልግለፅሽ ዋው እጅሽ ይባረክ
Wow በጣም ያምራል ጎበዝ ነሽ:: ማሻ አላህ!!! 💖
ምርጥና ቀለል ያለ እጅሽ ይባረክ
በጣም አመሠግናለሁ ሜሉ ውድድድድ አድርጌዋለሁ ❤❤😘😘😘🙏🙏🙏 እጅሽ ይባረክ🙏
melly kanchi wedefit celebrity Restaurantm entebekaln muya bekat alesh bet mekemet enem srawochshn Ayeu gobez nesh betam
Mirxi ya hone gin qalel yele nw mitekerbilin thank you betam
እናመሰግናለን በባለፈው የሆነ ነገር ጠይቄሽ አልመለሽልኝም ሜሉ ከቻልሽ ተባበሪኝ
ምን ነበር ዘሀርዬ እዚሁ ጋር ድጋሚ ፃፊልኝ።
ስለሚደራረብ አልፎኝ ነው ይቅርታ
@@melatTUBE
ማር ካላስቸገርኩሽ ቴሌግራም እምትጠቀሚ ከሆነ ሁሉንም ቪዲዮችሽን ሸር ብታደርጊልኝ