Tesfaye Yimer: What a story! Yednekachew Tessema had a similar story even though, Yednekachew is a privileged man The American writer called Thomas Wolf wrote a book called "OF TIME AND THE RIVER", In the character of His book, He stated about a man who reads a lot. At some point, the man was not just reading books but Library. That is the way Thomas Wolf characterizes about a person admired in the book. This was one note from the book" SCHOOL IS IMPORTANT BUT LIFE IS MORE IMPORTANT". What does it mean? Life teaches everything if properly being used.
@@trialtube6365 Yes that is one point. The other point is, If there is no life, then there is no learning and there is no school. School comes when there is life. As a matter of fact, everything comes when there is life.
አቶ ተስፋየ በጣም እናመሰግናለን ጥንካሬህ ብርታትህ እና ፅናትህ ይገርማል በውነት ይቻላል የሚባለውን በተግባር አሳይተኸናል በቀሪ ዘመንህም ምኞትና ፍላጎትህ ተሳክቶልህ ለማየት ያብቃን
አቤት ጥንካሬ መታደል ነው እኔ የሆነ ነገር ሳይሆን ሲቀር አንድ ፈጣሪዬ እወቅሳለሁ አልያም አልቅሸ እተዋለሁ ፡አንተ ግን ጀግና ነህ 💪👌
Amy
ሰርቶ መለወጥ እንዴት እንደሚቻል ቀሪው የኢትዮጵያ ዘጋም ከጉራጌዎች ቢማር ጥሩ ነው::
ወይ ጉራጌ የጥንካሬ መጨረሻኮነው ያላችሁ ታድላችሁ።💚💛❤️
awo betkekel ene guragi negni tadelen
የኮምፒተር ትምህርቱን ሙሉ ስፖንሰር እሆናለሁ ጀግና ነው!!
አግዚአብሄር ይጨምርልሽ!ቶሎ ርጅዉ!
አከበርኩሽ እህቴ አንቺንምtnx
አላህ ለአንቺም እንዲህ ጥሩ ነገር ያስብልሽ
እግዚአብሔር ካለሽ ላይ ጨምሮ ይስጥሽ ቃልሽም ለመፈፅም ያብቃሽ
እግዚአብሔር ይስጥሽ
እሚገርም ሠዉ ነዉ እግዛአብሔር ጤና ይስጥሕ
አይ ጀግናው የጉራጌ ልጅ አድናቂህ ነኝ የኔ ታታሪ። የጥንካሬ ተምሳሌት የነገው ብርቱ ደራሲ። እግዚአብሔር ይርዳህና የበለጠ ደረጃ ደርሰህ እንይህ።
ሁላችንም በምንችለው ሁሉ ልንረዳው ይገባል !!!እግዚአብሔር ትልቅ ማስተዋል እና ጥንካሬ ሰጥቶሀል የሰው የጥንካሬ ጥግ ጀግና ነህ ብዬሀለሁ በርታ ከዚህ የበለጠ ማድረግ ትችላለህ!!!!!
ከቴዲ አፍሮ ጋር በድጋሚ ቢገናኙ አሪፍ ነው ይሄም ፀሀፊ ያም ፀሀፊ አንባቢ ጭምር በህይወት እስካለን ምን ተስፋ ሳንቆርጥ የፈለግንበት መድረስ እንችላለን ሰውዬው ይሄን አስተምሮናል እስኪ እርዱት እምትችሉ አቅም ያላቹ ሲያሳዝን
የኛ ሃገር በጣም የወረደ እስተሳሰብ አለው በቁም
ከምንረዳቸው ይልቅ ሲሞቱ ማልቀስን እና ጀግና ነው ማለትን ይወዳል!
Awo tekikle naw
ትክክል ሊረዳ ያስፈልጋል ጀግና ነው
የአማራ የጉራጌ የጋሞ ሰዎች ጥንካሬ ለኢትዮጵያ ያላቸው ፍቅር ይለያል
ቴዲን ከመዉደዴ የተነሳ ቴዲ የሚለዉን አይቼ ዘዉ ብዬ ነዉ የገባሁት 😘😘😘😘🙄
Me too
Me2👏👏👏
ክሎሮክስ ልጠጣ እዳትይ ብቻ ሀሀሀ
እኔም ማርያም ልተኛ ነበረ😂😂😂
የዘመናችን ጀግና ብዬሀለው በርታ ወንድማችን
በእውነት ከአቶ ተስፋዬ ትልቅ ነገር እንማራለን አላማ እና ግብ ዋው አለመማሮት ከግብ ከመድረስ አልገደቦትም በጣም የሚገርመው ደግሞ ከእርሶ የቀደሙ የበሰሉ ትልልቅ ታዋቂ የሚባሉ ሰዎችን ለማግኘት የሚያደርጉት ጥረት አሁንስ ኢቢየስ ድረስ ለመቅረብ ያደረጉትስ ጥረት ይገርማል አሁንም እግዚአብሔር ያሰቡትን ያሳካሎት
አንዳንድ ዛሬ ላይ ባረቡ አለም ያላችሁ ትላንት በተለያየ ችግር ሳትማሩ ስደት የወጣችሁ እህቶቼ በየ ሚዲያው ብማር ኖሮ የመዳም ሽንት ቤት አላጥብም ነበር ብማር ኖሮ እዲህ አልሆንም ነበር እያላችሁ ምታዝኑ እህቶች ይሄ ትልቅ ትምህርት ሊሰጠን ይገባ አያችሁልኝ አይደል ማሥተርሥ ሥለያዘ አይደለም ዛሬ ላይ ይህ ሰው መፅሃፍ የፃፈው ህይወቱን ለመለወጥ ጠንክሮ ስለሰራ ነው በየ ዩቱቡ አማራ ኦሮሞ እያሉ በዩቲዩብ ብር የሚሰበስቡ ሰዎች አፍ አፋቸውን ማየት ትተሽ ለነገ የሚጠቅምሽ ነገር ላይ ትኩረት አድርጊ
Batekekl
ዋው ትክክል😍
እውነት ነው✅
Oww.
Your piece of advice is way way, very significant than the whole conversation.
Thank you 👏
ዋዉ ድቅ ምክር 👍👍👍
በጣም ለኔ አስተማሪ ነህ ጉራጌ ጀግና ነው
ዮኒ አቀረራረብህ ተወዳዳሪ የለውም
ካማራ ብሔር ቀጥሎ የምወደው ጉራጌነው በርታ የስራሰው አበሳ ሀሳብህ ይሳካልህ
We all should buy his book to encourage him. 50Birr is nothing, come on people lets buy his book.
Exactly
ወይ የሰውልጅ ስቃዩእና ፅናቱ
አቶ ተስፋዬ ህያውእግዚያብሄር ጤናውን ጥበቡን እውቀቱን ፅናቱን አብዝቶ ይስጥዎ
ቃላት የለኝም እግዜአብሄር ሆይ በዚ ስአት እንኮ የተሻለ ኑሮ እንዲኖር እርዳው.
ትክክል እግዚአብሔር የሚደሰተው ስንርዳዳ ነው
ማንኛውም ስራ ክብር አለው!
በውጩ አለም እያንዳንዱ ሥራ:- ከትንሺ እስከ ትልቅ በተማረበትም ሆነ ባልተማረበትም ሥራ ክብር አለው ሥራ አይናቅም ገንዘብ አምጪም ነው !
🙏🏽✌🏽🕊🇪🇹
ከቴዲጋር ድጋሚ አገናኟቸው በናታችሁ
ዋውው ደስ ስል ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ያኑሩልኝ ከፍ በልሎኝ የኔ ኣባት ።። ኡፍፍ ኤጀት ስትበላ
እኔም እንዳንተ የትምህርት ፍላጎቴ ውስጤን ሲረብሸኝ አለሁ እስካሁን ኡፍ ከምር የኔን እድገት ነው ያደከው
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከጎንህ ነው ያሰብከው ይሰካል መፅሐፉን ገዝተን እናነባለን
መጽሀፉን በመግዛት መተባበር እንችላለን : ውጭ ለምኖር ሰዎች እናንተ አመቻቹለት እንዴት መጽሀፍን እንዴት እንድምናገኝ :: እንዲህ አይነት ሰው ነው መረዳት ያለበት ::
ትክክል
እግዛብሔር ይርዳህ። ቴዲ እንደገና አስመጥቶህ ሻይ እንደሚጋብዝህ እርግጠኛ ነኝ። ይቅናህ ወንድሜ
"No word ""!
ጀግና ነክ 💪🏾💪🏾💪🏾እንደ ጉራጌ ግን የስራ የአላማ ሰው አላየሁም የራሱን ብቻ ይዞ የሚጥር ለለውጥ ጠንክሮ የሚሰራ ነው :: ሰው ለመጣል የማይሮጥ ሰላማዊ የስራ ሰው ነው ::
እውነት ድንቅ ሰው
በትግዘት ከሳለፉት ሁሉም ያልፋል ጅግና ነህ
ቴዲየ የፍቅር ሠው😍😍😍ዋው ያተ ጥንካሬ የሚደነቅ ነው
በርታ ጀግና ነህ
የኔ ጀግና በረታ
ወንድሜ በሪታ ያስብክውን እግዚአብሔር ያሳካልክ
እውነትበጣምጀግናሰውነው
አቤት ጥንካሪ ይህ ሚዲያ ስደት አስተማረኝ ስል ሚዲያው ባሰ እድሜህን ያርዝመው ተስፍ የቆረጠ አንተን ይስማ በርታ ጀግና ነህ
በጣም ቆበዝ ነህ አቶ ተስፋየ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
I have no word you are my hero you give me motivation I have big recpect for you i know God chenge your life
OMG Amazing guy and soooo smart I wish I could help you 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙👍keep going don't give up...there's a light at the end of the tunnel
አቤት ጥንካሬ ያመቱ ምርጥ ሰው
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልህ እሚገርም ጥንካሬ
አቦ ጉራጌ ጥንካሬ ጀግና ነህ
ብርክቲ በጣም ነው የምትመችኝ እሽ። ለሴት ልጅ ቅጥነት ፋሽን ነው አቃለሁ ግን በጣም እየከሳሽ ነው ተጠንቀቂ ።ትንሽ አመጋገብሽን አስተካክይ!!
በጣም የሚደነቅ ሠዉነዉ
Teddy Afro ❤️🇪🇹
ጎበዝ በዚሁ ቀጥልበት ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እግዚአብሔር ይርዳህ
የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም አይዞህ ያልፍል ጤእድሜና ጤና ይስጥህ ወድም
ሁለተኛው ጻዉሎስ ነህ ። ፍፃሜህ ያማረ እንደሚሆን አልጠራጠርም።
እውነት ነው አንድ ሰው ይሆናል ብሎ ከሰራ ምንም ነገር የሚያግደው የለም ጎበዝ የኔ አባት በርታ
በርታ በራስህና በስራህ ተማመንህ ይገማል how can we get this book those of us live over sea
Where can I find his contact information? I’d love to help him🙏🏽
This is his contact number 0922541055. Just found it at the end of the video. 15:28
Please please if possible dear help him’ his hero
በጣም ጠንካራ ሠውኖት እረጅም እድ ሜና ጤና ይስጠወት አቶ ተሥፋየ ቴዲሻ
ቢያገኝሕ ድጋሜ
እግዚአብሔር ይርዳህ ጠንካራ ሰው ነህ
በረታ ጀግና ነህ ebs እናመሰግናለን
በርታ እግዛብር ይረዳሀል
በእውነት ጀግና አይገልፅህም ።
ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ጏበዝ በርታ ስራ ክቡር ነው
ይገርማል የኔን ታርክ ነው በተስፍ ውስጥ ያየሁት እኔም እዳተ እሚያስተምርኝ አጥቸ መሀይም ሁኘአለሁ. ልጂች ትምርት ቤት ሂደው ሲመጡ በጣም አለቅስ ነበር. ያውም አዲስ አበባለይ እየኖርኩኝ. እስካሁን ዲርስ ማለመማሬ ይቆጨኛል አለቅሳለሁ. ።ግን ምን ዋጋ አለው
እፍፍፍፍ የኔ ወድሞች አልማረ ብለዉ ሁሌም ልቤ ን ያማኛል.ት ,ትን የመሰለ.ነገረ የለም እወነት ይከብዳል ያለመማረ.አሁን ምንላድረግ.እሰኪ ምከሩኘ
ቴዲዪ ትልቅ ሰው♥
Strong individual with positive mentality
አስተማሪ ጠንካራ ሠው ነህ በእውነት
እንደኔ ከብት እና ፍየል ጠብቀህ አድገሀል ወንድሜ አቶ ተስፋዬ አሳዘንከኝ ከምር አንተ ግን ጎበዝ ነህ በርታልን ወንድም አቶ ተስፋዬ
በጣም ደስይላል
ክክ አይአለማወቅ እኛም እዱሜ ለሰደት ለመዳቤት በትግሰት እዱለምዱ አግዛኛለች
What amazing and educational thoughts.
Your voice is very lovely, you are strong and very smart citizen. God bless you.
ምስኪን በጣምናዉ ያሳኩት
የእዉነት ካንተ ብዙ እማራለሁ ።በጣማ ጠንካራ ነው
ይህን ጠንካራ ሰው ሳያደንቁ ማለፍ ከባድ ነው። ቴዲ የወንድምህን ገመና ሸፋኝ ስለሆንክ ምስጋና ይገባሃል።
በጣም ሚገርም ጀገና ወድማችን
ነዉ ይሄነዉ ኦርጅናል ጉራጌ የሥራ እጂ
ለምንም እጅ የማይሠጥ
ድንቅ ጥንካሬ የኔ አባት እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ የኔ አባት🙏😍😍
Amazing man
ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ ጀግና ልጆችሽ ብቅ እያሉ ነው ተማር ልጀ
ጉራጌ ከስራ ውጭ ወደ ውጭ አቦ ይመቻችሁ
You r amazing God bless u 🙏🙏
Wow ebs 1ሚሌዉን ገባ መብሩክ
ሚገርም ተፈጥሮ። ያለስስት የተሰጠውን የሰጠ ነው እገዛ ያስፈልገዋል።
good journalist keep going! jonas ......
መምህሬ ብየሀለሁ ትልቅ ነገር ያድርስህ አባቴ
Ye Ethiopia hizib kante bizu yimaral biye asibalew! Egziyabher kantegar yihun amen 🙏🏽
ቴድዩ የእኔ እሩሩህ ተባረክልኝ
የኔጌታ ቃላት የለም አተንመግለጫ ጀግና❤💋💋💪
Wawwwwwww👏👏👏👏👏👏👏👏anbesa neh ahunm mechereshahin yasamirilin egziabher
God bless you!
ዋና ለሰው ልጅ ፍላጎት ይኑረው እኔም እደወድሜ በልጅነት ሲሆን ከናትና ካባቴ የተለየ ሁት አሁን ያለሁት ቤሩት ሲሆን ወደቤሩት የማጣሁት ከሰባት አመት በፊት ነው ወገኖች ስመጣ ማበብም መጻፍም አልችልም ነበር ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ቤሩት ላይ ስኖር በየሳምት እረፍት ነበረኝ እሁድ እሁድ የሰንበት ትምርት ቤት ገባሁ ለሰባት ወር ተማርኩ
እደወድማች እጊሊዘኛ ባሪኛ መግባባት ቻልኩኚ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ከሀገር ስወጣ ምንም ማላቅ ነበርኩ
Tesfaye Yimer: What a story! Yednekachew Tessema had a similar story even though, Yednekachew is a privileged man
The American writer called Thomas Wolf wrote a book called "OF TIME AND THE RIVER", In the character of His book, He stated about a man who reads a lot. At some point, the man was not just reading books but Library. That is the way Thomas Wolf characterizes about a person admired in the book. This was one note from the book" SCHOOL IS IMPORTANT BUT LIFE IS MORE IMPORTANT". What does it mean? Life teaches everything if properly being used.
It sounds good. Life is more learning situation.
@@trialtube6365 Yes that is one point. The other point is, If there is no life, then there is no learning and there is no school.
School comes when there is life.
As a matter of fact, everything comes when there is life.
@@terefefeyssa877 you know how to reason out, really I got a lesson from U brother.
@@trialtube6365 : Without You and Your feedback, I can not express myself.
I do not take credit. If There is credit, It is our shared value.
መሸአላሕ እኔ እንደሡ ቀረቦለኝ ትቸዋለሑ ያንየ ሰው ቢኖር ያሠየኝ ነበር ትምሕረት ከሚገኘው ከሰው ነውና ያውም
የኔ አባት በጣም ጀግና ነህ አደራ አሁንም ቢሆን የሰው እጅ እዳታይ ጉራጊኛ ግጥም ዜማ ቶትም ይትፈቔረ ህኖ አብኖ አኸም ተፈቀር ጎይታ ደረግ የድብነኸ እኔ አንተ አይቼ ያቋረጥኩት ትምህርቴ ለመማር በአንዴ ሞራኔ መጣ ኧሻም ኧሻም እያ ንቂጥ ትካኸ ነገ ዘቢተናኸ የትራማ ኸማ ቤቶ ወሬ ያውጂሸ ኧጀነ አፈር አባኖ ንበኒ
ዋው በጣም ምትደነቅ በሰው ላብ ለመክበር የሚፈልጉ ቁጭ ብለው ሌብነት የሚለማመዱ ወጣቶች ተምሳሌት ነህ
በርታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕❤
Tedi should support him for his next steps and I am sure he will do it. I have heard Tedi is generous to his people.
እውነት ጀግናነው
ልጨርስእናአስተያየትእሰጣለሁ
ምንም ማድረግ የምትችል ጀግና ነህ ወንድሜ!
አይዞህ ተስፋህ አልጣለህም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ።
ጀግና ነህ
ጠንካራ ስው ነህ በርታ
ጥንካሬን በጣም ይገርማል እኔም እንዳንተ በልጅነቴ ትምህርቴን አቋርጠው ቤተሰቦቼ ዳሩኝ ጓደኞቼ ተምረው ሲመጡ እኔ አልቅስ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እንዳተ በአቋሜ አልጠነከርኩም በ16 አመቴ ስደትን ምርጫ አደርኩ ስደት ላይ አደግኩኝ
እውነት ጎበዝ
እግዚአብሔር ይርዳህ ጉበዝ ጉበዝ
በጣም ጀግናነህ ተስፈኛ ጠካራ ፈጣሪ ይጠብቅህ