ተቀድሰናል || መምህር አሰግድ ሣህሉ || ስብከት ||Asegid sahilu || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew ปีที่แล้ว +25

    አሜን አሜን ኢየሱስ በሰራው ስራ ተቀደስናል መምህር አሰግድ ከዚህ በበለጠ ትናገር ዘንድ የቃሉን ደጅ ይክፈትልህ ተባረክ የሚሰሙህ ይዳኑ ይፅናኑም ብሩክ ሁን

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ጌታዬና አምላኬ ነዉ ። ጌታ አብዝቶ ይባርክ መ/ አስግድ ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 ปีที่แล้ว +12

    የተስፋን ቃል የሰጠን የታመነ ነው ክብር ለስሙ ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ ትምህርት ነው።
    ንፁህ ውሀ ተረጨን ሰማይ አገኘን
    አሴ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ🎉

  • @kibebetefera6065
    @kibebetefera6065 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ፀጋ ይብዛልህ አሴሴ🎉

  • @ቢኒአግዛ
    @ቢኒአግዛ ปีที่แล้ว +10

    እግዚያብሔር የልጁ ደም ማስተሰርያ አድርጎ ስላቆመልን ክብር ይግባው።እግዚያብሔር የማይዝል የማይደክም ነውር የሌለበት ከሀጥያተኞችም የተለየ እዲህ ያለ ሊቀካህን ስለሾመልን ክብር ይሁንለት።አሜን

  • @woinuamaredayenihi
    @woinuamaredayenihi ปีที่แล้ว +12

    እንዴት ያስደስታል የጉባዬው ደስታ በልባቸው እና በፊታቸው ያበራል የጌታ ቃል ሕይወትን ይሰጣል ደስታ ሆኖልናል ኢየሱስ እእእእእእእልልልልልልልልልል አሴን ምርኮ ይብዛልህ በነገር ሁሉ ተከናወን በዚህ የምታገለግሉ ሁሉ ብርክ በሉ!!!!♥

  • @elenitewabe4977
    @elenitewabe4977 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ጌታ ፍቃድህ ይሁን በዚህ መሠባሰብ በአካል እንድገኝ ❤

  • @ydlyrics-dc1jv
    @ydlyrics-dc1jv ปีที่แล้ว +6

    ስለ ቃሉ መገለጥ እግ/ር ይመስገን ከዛ ባለፈ ጸጋ ይብዛልህ መምህር አሰግድ

  • @elenitewabe4977
    @elenitewabe4977 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን ህሊናዬን የቀደሠ ልቤን እያጠበ የልጁን ኢየሱስን ቃል ያበራልኝ። ❤❤❤ የታመንክ አምላክ ክበር ላንተ

  • @kasaneshtigabu
    @kasaneshtigabu ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሄር ይመሥገን ሥለቃሉ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ኢየሱስ በክፋየሚያሥቡህን ሁሉ ከአንተ ያርቅልን ተባርክ እንወድሀለን

  • @alem7149
    @alem7149 ปีที่แล้ว +8

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🏾🙏🏾

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn ปีที่แล้ว +6

    ስለቃሉ ስለነበረን ጊዜ ጌታ ይባረክ አስየ በቃሉ በኩል ስለቀረፅከን ልጆች ተባረክ ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @penael821
    @penael821 ปีที่แล้ว +5

    የእየሱስ ክርስቶስ ስጋ አንድ ጊዜ በማቅረብ ተቀድሰናል አሜንንንንን

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤ በልጁ የባረከን እሰይይይይይ እልልልልል

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 ปีที่แล้ว +11

    የእየሱስ ክርስቶስን ስጋ መስዋት በማቅረብ ተቀድሻለሁ ክብር ለላከው ለእግዚአብሔር አብ ክብር የአብርሃምን ዘር ስጋ ለብሶ ለመጣው እና ስለ ሀጥያቴ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ስጋውን ለቆረሰ ደሙን ላፈሰሰ ክብር ለቅድስ መንፈሱ ለዘለአለም ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @penael821
    @penael821 ปีที่แล้ว +5

    የዘላለም ፍፁማን አድርጎናል
    የሁልጊዜ ቅዱስ አድርጎኛል
    ሰለ እኔ የቀረቀው ወደ አብ አቅርቦኛል
    ከእግዚአብሔር ጋር አስታርቆኛል
    እኔ አሁን ከእግዚአብሔር ጋር ነኝ
    በአንተ ምክንያት አባ ተመስገን

  • @etamamo3527
    @etamamo3527 ปีที่แล้ว +4

    አሜን

  • @mala4122
    @mala4122 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን ❤❤❤ተባረክ ፀጋው ይብዛላችሁ እግዚአብሔር መልካም ኢየሱስ ፍቅር ነው ❤❤😢🎉🤲🤲👏🥰🙌😘🤗🌻🌻🌼🌻🌻🌻

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን 🙏🙇‍♀️ መምህር አሴ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @penael821
    @penael821 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን ክብር ይግባው! እግዚአብሔር ይመስገን! ፀጋ ይብዛልን በደሙ ይሸፍንህ❤❤❤❤❤

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባረክ ነፍስ የሚረሰርስ ትምህርት!❤❤❤❤❤❤

  • @ArgawEshetu
    @ArgawEshetu 5 หลายเดือนก่อน +2

    ase geta eyesuse yebarekehe

  • @mulufekadu6556
    @mulufekadu6556 ปีที่แล้ว +2

    ይህንን እውቀት እና ግንዛቤ የሰጠህ አምላክ ስሙ ይባረክ::

  • @user-cm5oe8rv1l
    @user-cm5oe8rv1l 11 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር አሰግድ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ!!

  • @KashuKidanu
    @KashuKidanu 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኢየሱስ ክርስቶስን ስጋ አንድ ጊዜ ፈፅሞ በማቅረብ ተቀድሰናል! አሜን

  • @yeshigurmu3984
    @yeshigurmu3984 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @eliasyeabyo2674
    @eliasyeabyo2674 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኢየሱስን በጣም እንድወደው እና እንድጠማው ስለምታደርገኝ አመሰግንሀለሁ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ።

  • @mulufekadu6556
    @mulufekadu6556 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ጸጋ ምን ያህል ጸጋ ነው ጌታ ላንተ የተሰጠህ ይገርማል ለአንድ ሰው ይህን ያህል የማስተማር ጸጋ የሰጠ ጌታ ስሙ ብሩክ ሁን:: አሰግድ አንተ የተባረክ ሰው ነህ::

  • @AbrahetGeberhiwot
    @AbrahetGeberhiwot 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen wedimachin

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma5916 ปีที่แล้ว +10

    ያንተን ት/ት መስማት ብቻውን መታደል ነው፡፡ ዘውትር ከምሽቱ 3፡00 የሚተላለፈው ት/ት በጣም ወሳኝ ነውና ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ፡፡ ኢየሱስ አብን አሳየን ጳውሎስ ደግሞ ኢየሱስን አሳየን፤ ቃለ ዋዲዎች በተራ ደግሞ ኢየሱስን በእናንተ እያየን ነውና በርቱልን

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 ปีที่แล้ว +1

    እዚህ ጉባኤ መገኘት በጣም እናፍቃለው ከእናንተጋር ጌታን ማክበር ፅልዩልኝ

  • @YoditBeyene-n5e
    @YoditBeyene-n5e 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን ስለ ቃለዓዋዲ ኣገልግሎት መቸም እግዝኣብሔር በዘመን ሁሉ ሰው ኣያጣም እና ክብር ለእርሱ ይሁን መምህር ኣሰግድ ጌታ ጸጋወን ያብዛልህ እድመ አና ጤና ይብዛለህ በጣም ተባርከናል ተጠቅመናል እግዚኣብሔር ክሁሉ ኩፉ ይጠብቅህ ኑርልርን

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 ปีที่แล้ว

    ምን ልበል ቃል የለኝም ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤

  • @hiwotdinku9171
    @hiwotdinku9171 ปีที่แล้ว

    መምህር አሴ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ! የ ትውልድ በረከት ነህ!!

  • @getafikirnwameneyesusyadin5755
    @getafikirnwameneyesusyadin5755 ปีที่แล้ว +2

    Amen kiberna misgan la egzbhare yhune tabrke mahmire asgidiyyyee tsghun yabzlke assee

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen. God bless you ❤

  • @EdenTelila
    @EdenTelila ปีที่แล้ว

    ኢየሱሴ ተባረክ ስለ እግዚአብሔር ምክንያት አልባ ፍቅር ስሙ ይባረክ እንዲሁ የወደደን ያዳነን ይመስገን ፤ ይህ የመዳን መንገድ ለሁሉ እንዲገለጥ እዲያርፉ ጌታ ይርዳቸው፡፡

  • @BirukBabi-jf1hf
    @BirukBabi-jf1hf 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ መምህር ባንተ አግልግሎት ብዙዎች ውድ እየሱስ ቀርበዋል እኔም ጭምር❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretabdiadisfitratnegn3278
    @meseretabdiadisfitratnegn3278 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeennnn ameeeennnnnnn ameeeennnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tsega yabzalhe ❤❤❤❤

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w ปีที่แล้ว +2

    amen tabrke ase tsga yibzlke ❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @savedbygraceeph2841
    @savedbygraceeph2841 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ያብራልን አሜን

  • @Kiya451
    @Kiya451 7 หลายเดือนก่อน +1

    የተስፋ ቃል የሰጠን እግዚአብሔር የታመነ ነዉ ክብር ይገባዋል !

  • @MelkamuMarkos-mu3xr
    @MelkamuMarkos-mu3xr 9 หลายเดือนก่อน +3

    amen,,please branch ለላ ቦታ ለማሰፍፍት ብታሥቡ

  • @filmonsamuel3621
    @filmonsamuel3621 4 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ቃለ ሂወት የስምዓልና ካብ ናይ ሕልና ወቐሳ ንዘዕረፈና ጎይታና ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይኩን ስለ'ዚ ሕብረት እግዚኣብሄር ይመስገን ተባረኹ ብሩኻት 🙏😍😇

  • @thedrosberhe1922
    @thedrosberhe1922 ปีที่แล้ว +2

    God bless you amen amen ❤❤

  • @Abiyeabi-ku8pt8nn8q
    @Abiyeabi-ku8pt8nn8q ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድሜ አሴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ludami7
    @user-ludami7 ปีที่แล้ว +4

    ❤🙏

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnnnnnnn alen

  • @kathylor6213
    @kathylor6213 ปีที่แล้ว +3

    Elelelelelelelelelele

  • @AelxDendri-tj4kl
    @AelxDendri-tj4kl ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Ameeennn

  • @Beinformed-k8z
    @Beinformed-k8z ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏 God bless you

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @Amenyirga-t1x
    @Amenyirga-t1x ปีที่แล้ว

    Tsega yebzalachu

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 8 วันที่ผ่านมา

    BQALY. BETENORU. ENY. BENANET. ENORALHU.

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 8 วันที่ผ่านมา

    QEDESENA. LEYSUSE.

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    AMBSA. YASHKEMALE. WLAWAYE. YMAYEGBAWENE. YEHONALE. DEFARE. YLYLYLWENE. ALGNE. YELALE. AMTSGNANA. AMNEZERA. TEWELEDE. AMELAKE. LEHUNE. YELALE.

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 8 วันที่ผ่านมา

    MANWE. YALWE. ?

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    20. NO 19

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    MUQE. SITTA. DSE. YELALE. MEGEBE. HAYEHONEME. HEDSU. HONEKUBACU ENDY. ?

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 8 วันที่ผ่านมา

    KAL. ENY. MENEME. LTADREGU. ATECELUME.

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    MARTA. SINODIYOSE. YWOLAMO. MISE. YHAGANENETE. ALQA. NGYSE. LSENETU. TEKFYALSHE. YAGANENETE. ALQA

  • @hshggw2361
    @hshggw2361 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 8 วันที่ผ่านมา

    EZEBY. ERSETY.

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    MGSEGSE. KALBENE. HENDNEGSENACENE. HENEWETA. QECAMAME. SRETO. SAYEBLA. KUNETALE. HEDA. HEDA. HENDAYASHEKEMNE. NEQU.

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    GU. YETAKKELTALE. QECAMAME. NGRE. YEGONTELALE. SISU. BCLMA. YEZREFGNALE.

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 8 วันที่ผ่านมา

    LEBACUNE. HELEKGNA. ATADEREGU. MLEKYNE. STWACU. YAMELEKO. EGDA. YENSA

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 8 วันที่ผ่านมา

    YAMN. YTTMQ. YEDENALE. YALAMN. SELALAMN. AHUNE. BZIHE. SATE. HFREDOBTALE

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 8 วันที่ผ่านมา

    ADAGN. EYSUSE. WYESE. SYETANE. EYSUSE. NO. ADAGN. EYSUSE. QALE. NWE.

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    HEYE. YARJYAFJ. QUNEJENA LYBENTE. HEND. SAMESONE. HEDARE. 29. MSSO. LAFERESE. WYESE. BMENTAFU. FNETA. MRYTUNE. LEKEFTWE. ?

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    20. WA. YLYBA. LEJE. DEMTE. SRO. JEMATEHENE. BTSEKUTE HAGRE. AYESHETEME. MARTA. BUDIZEME. SHEKELA. SRI. GEBA. TMRYTE. ANETE. YNJASA. LEJE. BUDIZEME. WBA. YCENEQELATE. ENY. YHNEC. YCENEQELATE. HEMME.

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    DEFARE. SINGRE. ENDLYBA. TSEHAY. SETENAGRE. HENDMA. ? MQESEFTE. LLYBA. MOGSE. LFRAJU

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 26 วันที่ผ่านมา

    HEMOCO. BREBRY. SENETE. GBA. TBELSHE. TAWEQIYALSE. HEMOCO. LMSEQLE. MTALHU. NWE. HENEJE.

  • @yedlneshkelali2589
    @yedlneshkelali2589 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን