በዚች ህይወት ብቻ ክርስቶስን ተስፋ አላደርገውም || መምህር አሰግድ ሣህሉ || 2016 || ስብከት ||Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥንክፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 37

  • @BereketJemal-b3t
    @BereketJemal-b3t 13 วันที่ผ่านมา

    እውነተኛ ወንጌል ስለምታስተምር እግዝር ይባሪክህ በእውነት ተባረከበታለሁ❤

  • @demekedessie
    @demekedessie 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚች ምድር አንተን ያስነሳ እግዚአብሔር ይባረክ...🙏🙏🙏🙏 ስሙ በተናቀበት ምድር በአንተ እየተከበረ ስላለ የጸጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ ...🙏

  • @Mamaye1983
    @Mamaye1983 3 หลายเดือนก่อน +1

    AMENNNNN 🤲 🤲 🤲

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 8 หลายเดือนก่อน +4

    ከጌታዬ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ሌላ ትምክት ከእኔ ይራቅ ከጌታዬ ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ትምክህት ከእኔ ይራቅ።

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨመርልሕ አሜን አሜን

  • @meskitesfaye363
    @meskitesfaye363 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ወንጌል የእግዚአብሔር ሀይል ነው❤

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen wondma kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen ♥️

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 6 หลายเดือนก่อน

    ወንጌል የእግዚአብሔር አይል ነው እግዚአብሔር ይባርክ ጸጋ ይብዛልህ 🙏የባረከው ተስፋችን ይመጣል ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    HEBTESATALHU

  • @Mamaye1983
    @Mamaye1983 3 หลายเดือนก่อน

    "Tebarekee aseyee bless u 🙏 "

  • @FekedeDendiro
    @FekedeDendiro 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amin ❤👏

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    TSEHAY. DEGAGA. AMYNE

  • @mala4122
    @mala4122 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ❤❤❤ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤ኢየሱስ ፍቅር ነው 🙏🙏🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍🤲🤲👏👏👏👏👏

  • @Abiyeabi-ku8pt8nn8q
    @Abiyeabi-ku8pt8nn8q 8 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarkkkk ytwedadek የወንጌል አርበኛ❤🙏🙏🙏🙏

  • @EskedarAbera-mq1ds
    @EskedarAbera-mq1ds 3 หลายเดือนก่อน

    Egziyaber ywedhal kalehywet yasemak

  • @tilahunmengiste5562
    @tilahunmengiste5562 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meskitesfaye363
    @meskitesfaye363 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen tebrklgn asyee❤🤲🤲🤲🤲❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    ASFAWEM.

  • @yedlneshkelali2589
    @yedlneshkelali2589 8 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN

  • @penael821
    @penael821 8 หลายเดือนก่อน +2

    Tsega yebzaleh ❤❤❤❤❤

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    TSEHAY. AGAPA. EYSUSE. AURARISE.

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 8 หลายเดือนก่อน +2

    Kidusan tebarekulin ❤❤❤❤

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    TSEHAY. YMLAHEKETE. ALQA. EYSUSE. QALE. TWAGI. SEMUME. EGZIHABEHYR.

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @tarikuberu2513
    @tarikuberu2513 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow! Amen. Biruk hizb

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሴ ወንድም ፀጋ ይብዛልህ ❤❤

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    YMLAHEKETE. ALQA. EYSUSE. TWNECAFI. ALMATENE. YMIDRESE.

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 21 วันที่ผ่านมา

    YEHENE ALME ATEMESLU. ENY. ABATYNE. ENDMEMSELE. ENANETME. ENYNE. MESLU.

  • @Freshman12262
    @Freshman12262 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 21 วันที่ผ่านมา

    LHULTE. GYTOCE. MGZATE. AYECALEME ANDUNE. YETELALE ANDUNEME. YANSALE

  • @TshayAgape
    @TshayAgape หลายเดือนก่อน

    HASYNE. MANWE. YBLAWE. ? SYTE. WESHA

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 21 วันที่ผ่านมา

    HENHO. YMDANE. QNE. ZARY. NWE.

  • @redietdereje3152
    @redietdereje3152 8 หลายเดือนก่อน

    አይ አሰግድ! ከሆሆኑ ጊዜያት በፊት ስብከቶችህና ትምህርቶችህ ሁሉ ፅድት ያሉና እውነት ገላጭ ብቻ ነበሩ በዚህም ብዙ ነፍሳት እውነትን አውቀውና አምነው ድነዋል ብዬ አምናለሁኝ ። ነገር ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ምን እንደነካህ ባላውቅም በሌሎች ሰባኪዎች የምጠላውን የሌላን ቤተ እምነት(ኦርቶዶክስን)ባልተገባ መንገድ በመጥቀስ የመድረክ ማድመቂያ ማድረግ ባንተ ላይ በብዛት እያስተዋልኩኝ ነው ይሄ ደግሞ አንተን ቢያዋርድህ ነው እንጂ አያስከብርህምና እንደቀድሞ ንፁውን ወንጌል ስበክ!!! እውነት እንነጋገር ከተባለኮ ዛሬ ለወንጌል እንቅፋት እየሆነ ያለው ስብስብ እኮ የት እንደሆነ አእምሮህ በደንብ ያውቀዋል! በየአዳራሹ ኢየሱስ በሚለው ስም እየተሰራ ያለው ነውርና እርኩሰት፣ እንዲሁም አጋንንታዊና ስጋዊ የሆነ ነገር ብቻ የሚወራበት የሚሰበክበት የወንጌል አማኞች ነን ድነናል በሚሉቱ ዘንድ አይደል እንዴ!? ታዲያ ምነው እነሱን ለመናገር አልደፍር አልክ? ነው ወይስ አንተም በነሱ አምልኮ እና አስተምህሮ ልክነው ብለህ ታምናለህ? ወንድሜ ትንሽ ቆም በልና ለትምህርቶች ብትጠነቀቅ? አክባሪህ ወንድምህ ነኝ❤❤❤

  • @tilayekebede
    @tilayekebede 8 หลายเดือนก่อน

    ሀብታሙ ሽብሩ ለምን እናተጋር አይቀላቀልም ወደሊላ ሀይማኖት ገብቷል ፓስተር በጋሻውም ደሳለኝ ለምነሰ ከናተጋር ለምን አይሰራም ቆይ እናተ ምን አስባችሁ ነው ፓስተር ትዝታውም ይቀባጥራል አሜሪካ ተቀምጦ እየቀባጠረ ነው አንድ አምስት ሆናችሁ የራሳችሁ ቸርች ከፈታችሁ ለምን ሰብሰብ አትሉም በቃ ቀስ እያላችሁ ከኦርቶዶክስ ተገንጥላችሁ እንደፈለጋችሁ ሆናችሁ

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 21 วันที่ผ่านมา

    HENHO. YMDANE. QNE. ZARY. NWE.