There is deliverance but Asegd is not in to showup like the most protestant church😂he did and serve us as the holyspirit Guide him❤ and I dont think they are also to film when he do deliverance please consider 😊 I dont think the bible also encourage to use lsan in gubae mehal,its not must everyone can private at home or there in silent as well, most people in Protestant church we dont even know who is speaking in Lsan😂 dontforget that the devil is also aware of Lsan. The base is the Gospel and everything will buildup through learning the gospel. In Kaleawadi I always feel the holyspirit and its really great to growup especially❤ I encourage everyone to come and see whats going there🥰
Why you guys are going around the bush, afraid to answer the question raised? No one so far answered the simple question. Is the gift the Holy Spirit practised at Kale Awadi? Period. Forget about both Tizitaw and Ase for now. Just focus on the question. Is the Holy Spirit as it is written in Bible opearate in Kale Awadi church? If you do not understand about the question, that is another story. If you do not have the capacity to answer, well say it. I have read all the comments which are more than 100, not a single person dare to answer the question. This is typical African style. Instead of focusing on the subject Africans love to attack the person. Lack of knowlege and bad and harmful culture. It is evident at every sphere of African lives. Fight, killing, etc. The so called Christians are not different as it is clear in a very simple matter like this - simple question. Go ahead fight until the cow comes home. The question is laughing at you all day.
@millionworkneh1754 to answer your question in simple words! Yes the Holyspirit is working as it written in the bible💙 Why you guys think the holyspirit is working when millions jump and scream koy😁. When the Holy spirit comes you will feel it you will see it and will guide you how tp behave and will enable you to have a manner aswell. I'm not refusing thepractice in Protestant church and the way they react, everyone has their own way of expression but This is the time to differenciate being im an emotion and the presence of holyspirit. Holyspirit is There when peoples Who love God gather and praise the lord. Please lets see and feel how the holyspirit operates in Kaleawadi! and read more about the holyspirit, Now we are im generation of most people think its the holyspirit when people yelling,eat grass and other nonedible things 🤭 then they will say its holyspirit. Those pastors prophecy is also all about this world job,merriage,husband,wife...Thats not the point of Christianity! Holyspirit is God and My God Come to this world to save human life and to give us eternal life. Christianity is Discipline. People who call them christian has to consider that and realise their action is where it comes from dont give all the deed on church is from the presence of holyspirit.also we should also consider how to wear and how to behave aswell. When Holyspirit Comes it will makes you Cool, Descent and Well Mannerd human being💙.(I'm not saying this behalf of Kaleawadi I am telling you according to my understanding and according to the reality of the bible)
Kalawadi tikikilegna wengelena wengel bicha misebekbet bet new balabetu bicha mikebrbet bet new bayhon beget fiker nu tekafelu aytachu timesekralachu yemran sanay ezi gar binawera waga yelewm Kalawadi 🥰
በጣም የምያዛዝነው ፓስተር ትዝታው እንደምመስለው የመንፈስ ቅዱስ መኖር መገለጫው ወንበር መስበር እና ተራ ጩሄት ይመስለዋል እኮ። እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ግን ፕሮቴስታንት ጋር ያለው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ ልምምዶች እና ስርዓት አልበኝነት በጣም አስጠልቶኛል። ቃለ ዐዋዲ አገልግሎታቸውን ስከታተል የተሰቀለውን ኢየሱስ ብቻ ማዕከል አድርጋ የምትሰብክ እውነተኛ የአድስ ኪዳን ቤተ ክርሰቲያን ብየ ነው የምቀበለው። ጌታ ፀጋዉን ያብዛላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ቃለ ዓዋዲ tv የመጀመሪያ ምርጫዬ!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ፕሮቴስታንት ነበርኩ ግን ጩኸት እና መውደቅ በስተቀር አላየሁም ስለዚ ወደ ተሀድሶ ዞርኩ ስርአት ያለው ትምህርት እና አምልኮ ነው ያለው ተባረክ ወንድሜ
ልክ ነሕ
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነዉ ተባረክ። ከሁሉም ደግሞ ሀሳብህን በትህትና ስለገለጽክ እግዚአብሔር ይባርከህ
ወንድሜ ዮናስ ተባረክ 🎉
አሴማ የወንጌል አርበኛ ነው ዘመን ይጨመርለት እኛ ተባርከንበታል ቃለ አዋዲን❤
ለጥያቄው መልስሳ?
@@millionworkneh1754 ወንድማዊ ጥያቄ እኔ አደባባይ አላወጣውም፡፡ ባይቢሊካል አካሄድ አለው
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ !!! ትዝታው ከወንድም አሰግድ ጋር በምንም ዓይነትና መልኩ የማይነጻጸር ለንግግሩ ሥርዓት የሌለው ሰው ስለሆነ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው እላለሁ።
እኔ. ፕሮቴስታንት. እምነት. ተከታይ. ነኝ. ወንድማችን. አሰግድ. የዘመናችን. ጳውሎስ. ነው. ጌታ. ይባርከው. :: እኔ. የምለው. ወደ. ጎን. ሽኩቻውን. ትተን. ለምን. የዳንበትን. ወንጌል. የክርስቶስን. ሞትና. ትንሣኤ. ብቻ. አንናገርም. ጌታ. ኢየሱስ. እሱ. በቂ. ነው
ሽኩቻ? የመንፈስ ቅዱስ ሥራ አለ ወይ ነው ጥያቄው? መጽሐፍ ቅዱስን በከፊል ሳይሆን ሙሉውን መተግበር ያለብን አይደል?
ቃለአዋዲ አገልግሎት በመንፈስ ቅዱስ ምሪት የሚመራ የቃሉ አገልግሎት ሳይሸቀጥ የምንከፈልበት ነው
እኛ በአገልግሎቱ ጌታን አግኝተናል ድነናል
ስለዚህም ጌታን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን
ወንድሜ ትክክለኛወን ነገር በክርስቲያናዊ ጨዋነት ስላቀረብክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
የመንፈስ ቅዱስ መኖርን ብቻ ሳይሆን ቢሮዎቹን በሥራ ተተርጉሞ ይተገበራል?
Yoniye tebarek keen ayyimerom selaleh getan akeberalew wendemewa ❤❤
በዚህ ውስጥ አንዳንድ አሰተያየቶችን ሳነብ ልክ እንደ ትዜ ጌታን ማወቅ ና መውደድ ነጠላ አውልቆ ሱፍ መልበስ የሚመስላቸው የዋሆችን በማየቴ ተገርሜአለሁ!!!
Tize yetenagerew end Egziabher kal sayihon ende smetu new yetenagerew mastewaln yistew‼
መምህር አሰገድን የመተቸት የመንቀፍ ድፍረት ነው በአሁኑ ሰአት ወንጌልን ከሚሰብኩ ሰወች ውስጥ አንዱ አሴ ነው
ቃለ አዋዲ ስወዳችሁ❤❤❤❤
እርፍ ያልኩት ቃለአዋዲ ህብረት ከጀመርኩ ነው ጌታን ብቻ የማምለክ ኢየሱስ ን ብቻ የመዘመር ምኞቴ የተሳካበት ኢየሱስ ን አማላጅነት ያመንኩበት ቃለ አዋዲ ባለዉለታዬ ነው
እንደ እኔ❤
የሁላችንም ባለውለታ ናቸው በ 7 አመት የጴንጤ ቆይታዬ ያላገኘውትን ሰላም እና ትምህርት ነው ያገኘውት እነሱ ጋር❤
@RuthEmmanuel-mt7fl ጌታ ይባረክ 🙏
Esey geta ybarek
አሜን
Kaleawadi is the only one who is preaching the Gospel
አቤት እዉነትን በፍቅር ማለት ይሔ ነው ተባረክ
ጌታ ይባርክህ ትክክል ነው።
ወንድማች ትዝታው የክርስትና መለኪያው በልስን መናገር ሳይሆን በጌታ እየሱስ ማመን ነው ይህን እውነት ትስተዋለህ ብየ አላምን በተጨማሪ ያለመንፈስ ቅድስ ወንጌል ሊሰራ አይችልምና ስለዚህ ወንድማችን ወንጌል በትህትና እና በፊቅር ነው የሚነገረው እንጂ አንተ በምትናገርበት መንገድ አይመስለኝም በተናገርከው ነገር ንስሃ ግባ ምክንያቱም ሰው ለተናገረው ነገር በጌታ ፊት ምንቆምበት ግዜ ይመጣል በዚያ ግዜ እንዳናፈር ፀጋ ና ምህረት ይብዛልህ
እውነት ነው አርነት የሚያወጣው ! አሜን! እውነት ክርስቶስ ኢየሱስ ነው::
ተባረክ ወንድሜ እውነቱ ብቻ ገብቶን እንምጣ
ትዝታው ወንድም አሰግድንና ጉባኤውን በአደባባይ ይቅርታ ቢጠይቅን ንስሃ ቢገባ ክርስታናዊ ምግባር ይመስለኛለል፡፡ ጌታ ይረዳሀል አንተ ከታዘዝክ፡፡
ጥያቄውን መመለስ አይቀድምም?
@@millionworkneh1754 ክስ ትችት በየት ሀገር ነው ጥያቄ የሚሆነው፡፡ ጥያቄ ብየ ብወስደው እንኩአን አንተ ወንድምህን በአደባባይ ነው በጉአዳ የምትጠይቀው?
No word for Kalawadi 🥰
እንደ መምህር አሰግድ አይነት የተሃድሶ አገልጋይ አላየሁም ወንጌላውያን ጋር ቢመጣ የተሻለ ሊያስተምር የሚችል ነው...የአሴን ሩብ ሳይሰሩ ዝም ብሎ መለፍለፍ
ትዝታውን ባልሆነ ሳይሰሩ ምትለው 😂
ኢየሱስ ያድናል እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤📖📖📖📖📖📖📖📖📖🥰🥰💌
ሌላዉን ለእዉነት ብሎ የሚገስፅ ሲገሰጽም ይሰማል ብይ አምናለሁ.የመገሰፅን ጥቅም ያዉቁታል ብይ ስለማስብ ..በአገልግሎታቸዉ በደረሱበት ልክ ለእዉነት ያላቸዉን ቅናት እያንፀባረቁ ነዉ .....አንተ እንዳልከዉ መጠን ቢኖረዉ መልካም ነዉ !! ወደ ጠብ እና በቃላት ወደ መጣላት ይመራልና ......ተባረክ እግዚአብሔር ስለሰጠህ ድፍረትና ሀይል እግዚአብሔር ይመስገን ....በፀጋዉ ወንጌል አናፍርም መልእክታችንን ለመናገርም አንፈራም !!!( no shame and fear ) powerful as always !!!!!
ታሀድሶወችን መቀላቀል ፈልጋለው🥰
ተባረክ ወንድሜ!!🙏
እውነት ነው መንፈስ ቅዱስ የሌለባት ሙት ናት ትዝታው ከመስነጋቱ የተነሳ ነው
ወንድሜ ተባርከሀል። ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤
ትዝታው በከፍተኛ ጥላቻና ነቀፋ ታውሯል ለሌላው ቤተ እምነት ምንም አይነት ክብር የፍም ሌላው ትዝታው አንድ ተራ በመንፈሳዊ ሀሳብ ላይ ዕርስ እየፈጠረ ገንዘብ ነው እየሰራ ያለው እንጂ እንደ አገልጋ ላየው ፈጽሞ አልችልም ደሞ መቼም አሰግድን በሱፍ ስለማላየው በዛ ደስ ይለኛል እንዳንተ ክፍታፍ አገልጋይ አይቼ አላውቅም
ወንድሜ ትህትናህ ምክርህ ጥሩ ነው የሚበረታታ ነው። ሚዛናዊነት ብትጨምርበት መልካም ነው።
መምህር አሰግድ ትምህርቱን አገልግሎቱን ያየሁት በዘማሪ ሐዋዝ መመለስ ምክንያት ነው።
የሠጠውን ምላሽ አይቼ አልቅሻለሁ በጣም ውስጥን የሚነካ ነበር የሚገርም አባትነት የእረኛ ልብ ያለው ርህሩህ ሠው እንደሆነ ተረድቻለሁ ።እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርከው።
ስለ ፓስተር ትዝታው ድሮም በዝማሬዎቹ የምናውቀው ቢሆንም
ይቅርታ አድርግልኝና ይሄ ሁሉ ጉድ ምድራችን ላይ እንዳለ የተረዳሁት ያወቅሁት በፓስተር ትዜ ትምህርት ነው ። የተከደነውን ሁሉ ሳይፈራ ገልጦ ያሳየን እግዚአብሔር የሠጠን ወንድማችን ነው።
በትምህርቱ አንተ እንደምትለው ብሽሽቅ ነው ብዬ አላምንም ።ምድሪቱ ላይ የተሰገሰገውን በሰው ብልሃት የተፈጠረውን ውሸት ተረት ተረት የባዕድ አምልኮን የጨለማውን መንግስት አሰራር እያጋለጠ እያፈረሰ ነው ። ላንተ እና ለሌሎች ብሽሽቅ ቢመስልም ለኔ ግን የቤቱ ቅናት ውስጡን ሲበላው አይቻለሁ ። ለአንተ በርቶልህ ሊሆን ይችላል ገና ግን ብዙ ያልበራላቸው እውነትን ፍለጋ የሚንከራተቱ ወንድምና እህቶች አሉን ማን ይድረሳቸው ማን ይንገራቸው ፓስተር ግን በእያንዳንዳችን ቤት ገብቶ ይሄ ውሸት ነው ይሄ ደግሞ እውነት ነው እያለን ነው። ፕሮቴስታንት ሆነ ተሀድሶ ማንም ይሁን በእግዚአብሔር እውቀት ላይ የሚነሳውን የሰውን ሀሳብ እያፈረሰ ነው።
“የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥”
- 2ኛ ቆሮ 10፥5
በመጨረሻ ሐዋርያው ጳውሎስ ልሳን በጉባኤ ከልክሎ ነበር ላልከው ጉዳይ ተጨማሪ ጥናት ማድረግ ይኖርብሃል ። ምክንያቱ ያመኑትን ምልክታቸውን ሲናገር በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ ብሏል ማርቆስ ወንጌል 16:17 እና የሐዋርያት ስራ 2:1-8 ላይ ማየት ይቻላል።
ጳውሎስ ስለሚተረጎም ልሳን የተናገረበት ቦታ ላይ የሚተረጉም ባይኖር ዝም ይበሉ አለ እንጂ ሁሉንም የልሳን አይነቶች እንዳይነገሩ አልከለከለም በስርዓት እና በአግባብ እንዲደረግ እንጂ
1ኛ ቆሮንቶስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁹ ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ትንቢት ለመናገር በብርቱ ፈልጉ፥ በልሳኖች ከመናገርም አትከልክሉ፤
⁴⁰ ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን።
የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛልህ
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ምን ብዬአስተያየት ልፃፍ ስል ይህንን ድንቅ ፁሑፍ አየሁ ልብን የሚያረካ አስተያየት ❤❤❤❤ በትክክል❤
አስተያየቱን የተናገረበት መንገድ ካልሆ በቀር የተናገረው ሁሉ ትክክል ነው!ልሳን የማይነገርበት፣ነጻመውጣትና የነብያት አገልግሎት የሌለባት ቤተክርስቲያን የመንፈስ ቅዱስን የጸጋ ስጦታ የገደበች ናት፤ይህ ደግሞ ትክክል አይመስለኝም(እደ መጽሐፍ ቅዱስ መረዳቴ)፤ደግሞ መገሰጽ ያለበት ይገሰጻል ጴጥሮስም በጳውሎስ ተገስጿልና(የተከበረ የሚባል የማይነካ ሰው የለም)!ብሩክ ነህ።
የማይተረጎም ልሳን በጉባዬዉ መሃል መነገር አለበት እያልህ ነዉ?
Tikikil yemin yazugn likekugn new.Gosple is not word only by demonestrat the power of God too.
@@frehiwotteshome1333 የማይተረጎም ልሳን በጉባኤዉ መካከል መነገር አለበት?
አረ ተዉ አንተ በልሳን መናገር እናንተ እንደ ፈለጋቹ የምትጮሁት የማይተረጎም ልሳን አትናገሩ።
@@bemenetfikre445No
ተባረክ❤
ትክክል ነህ ወንድሜ ትዝታው በሚናገረው ነገር ሰዎች የጀመሩት ብሽሽቅና ነቀፋ ነው እሱ የሚሔድበት መንገድ የማብሸቅ ነው ቢመለስ ጥሩ ነው
የትዝታውን አቀራረብ ሳይሆን ማንም ደፎሮ ጥያቄውን የመለሰ የለም። ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ። ቀላል ጥያቄ ነው የጠየቀው?
ወንድሜ የምትሰጠውን አስተያየት ከአንዴም ሁለቴ ተመልክቸዋለሁ ጠሩ ነዉ ሆኖም ግን ገድላትንና ድርሳን ለይ ከማተኮር ኢየሱስን ቢሰብኩ ብለሀል ኢየሱስ
እንዳይሰበክ ትልቅ መጋረጃ የሆነውና እስካሁን ድረስ ትልቅ ችግር የፈጠረው ገድል ;ድርሳንና ውዳሴ መርያም የሚባል ትልቅ ነቀርሳ መጥፋት ስላለበት ነው ። ይህ ሲሆን ግን ስርአት ሊኖረውና ከብሽሽቅ የፀዳ ሊሆን ይገባል አመሰግናለሁ አ/ር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ወንድሜ።
አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እነ ትዝታዉና ኤርምያስ በፍጹም ከነቀፋ በስተቀር ወንጌልን አይሰብኩም። ኢየሱስን ማየት ከፈለጋችሁ ስለ ኢየሱስ ከከሚሰበክበት ቦታ ብቻ ሂዱ!!!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 7:56
yoniye happy 2c u my bro....
ኧረ ልክ ነው ትክክል ነው ያለመንፈስ ቅዱስ እንጨት እንጨት ነው የሚለው የቤተክርስቲያን ህልውናዋ መንፈስ ቅዱስ ነው ሊል የፈለገው የመንፈስ ቅዱስ ስራ የሚያስረዳ የሚያብራራ የሚወቅስ የሚመልስ የሚገልጥ የሚያፅናና ....ሀዋዝ አልተረዳም ሲሄድም አልተወቀሰም አልተመለሰም
ወድሞቸ ድንጋይ አትጣጣሉ እወዳቹሀለሁ
እግዝአብሔር ይባርክህ
ተባረክ
ምነዉ ዘማሪ ትዝታዉ ከማውራቴህ በፊት ሁለቴ ብታስብ ሚዲያ መማሪያ ወንጌል ማድረሻ መህኑ ቀርቶ መነቋቆሪያ ማድረግ ተገቢ አይመሰለኝም።
ጥያቄውን መመለስ አይቀልም?
ኧረ ሰዎች ትዝታው ምንም አላጠፋም እስቲ ሙሉ interview ስሙት ይሄ እኮ ተቆርጦ የተለቀቀ ነው ሙሉውን ስሙትና ታወራላችሁ በትዝታው በራሱ you tube channel ላይ ታገኙታላችሁ
እኔ ግን ልሳን መተርጎም አለበት ባይ ነኝ እኛ የምንለው ልሳን መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም ብዬ አምናለው አምናለው
Tebarek ewnet bilehal
የስ ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤
ወንድሜ በጣም ተበርክ
ወንድም ዮናስ ሲጀመር ትዝታው ማለት ያ የምናቀው ትልቁ ከበሮ ማለት ነው:: በአንድ የዘመን ኑሮው ለራሱ 2ግዜ ስም ያወጣ ነው::በእርግጥ መምህር አሰግድም መልስ ሰጥቶበታል ግን መለፍለፍ ይቻላል ቃለ ዐዋዲ ቤተክርስትያን ግን መስመሯ መንገዷ መሰረቷ መዳረሻዋ በግልፅ የለየች ነች:: ያልታየው እዉር ልብ ሕብረታችን መጥቶ እንዲገለጥለት እናሳስባለን:
💯 lik neh
ቃለ አዋዲ የደረቀች ናት አላለም መንፈስ ቅዱስ የሌላት ማንኛዉም ስብስብ ደረቅ ነዉ ልክ ነዉ።
እንዴት አወቅህ መንፈስ ቅዱስ እንደሌለ?
@@bemenetfikre445 ወደ እኔ መጣህ እንኳን እኔ እሱም አላልንም
እና ቃለአዋዲ ምንፈስቅዱስ የለም?
@RuthEmmanuel-mt7fl ካለ መንፈስ ቅዱስ አንድ እርምጃ አይቻልም ደግሞ አይሆንም መንፈስ ቅዱስ አለ
አሰግድ እንዳለው መንፈስ ቅዱስ መኖሩን የምታቀው ሰዎች እየወደቁ ወንበር ሲሰብሩ ነው? መጵሀፍን መጀመሪያ ግለጥ ወንጌል ያለመንፈሰቅዱስ ሀይል እና ህልውና አይሰበክም።
የተናገረው ነገር ትክክል ነው መልካም ምክር ነው እንጅ የሚነቀፍ አይደለም
ዩቲዩበሮች ግዴታ ማጋነን አለባቸው ሳንቲም ነዋ
በትክክል ደግሞ ሙሉውን ቢሰሙት አይወዛገቡም ነበር
ይሄ ቆርጠውት ነው እኔ ሙሉውን ሰምቼዋለሁ ትክክለኛ አስተያየት ነው የሰጠው
@@bethelmerzuk2917 አቦ ተባረኩ ለሂሊና እነኳን አውነት መናገር
ትዚ ዛሬ ምን ነካው ኧረ እውነት ለመናገር በኢትዮጵያ ወስጥ እንደ ቃል አዋዲ ወይም እንደ አስገደ አናት ለእኔ አለም ለማለት ስቄ ትግስቱ አለም ከዛ ወጪ አለ ለማለት ትንሽ እከብዳለሁ ለእኔ ወደ እንጂ ለእናንተ አላወቅሁም
እንዲያው የሐገሬ ሕዝብ ለሰዎች መዳን ምን ግድ የሰጠው አይመስለኘም ትችት ብቻ እንጂ! ትዜ በእግዚአብሔር እውቀትላይ ከፍ ያለውን ነገር እናፈርሳለን እንደሚል ቃሉ ስህት የሆነውን ስተት ነው ከማለት ምን አጠፍ? ሰውን ወይስ እግዚአብሔርን እንስማ? ጌታ አንድ ያድርገን ቋንቋችንን የሚደባልቅ ፀጥ ይበል ትውልድ ያምልጥ!! ❤ኢየሱስ ይመጣል❤ ይገላግለናል❤
tebarek❤❤❤
yess
ወንድም ዮናስ እኔም እኮ የምለው በየመድረኩ መሠዳደብና መጨቃጨቅ ምን ይጠቅማል?። ወንጌል ሲሰበክ እርሱ ይለውጣል። ማንም ተሰድቦ ጌታን ያገኘ የለም እነርሱም በዚህ መንገድ አልተገኙም(ኤርሚያስ ና ትዝታወ)። ሁለተኛ ያሉበትን የሐይማኖት ድርጅት እንከን አልባ አርገው ሲሰብኩ በጣም እደነቃለሁ ዛሬ ብዙዎች ሰዎች እግዚአብሔር ን እንዳያውቁ እነቅፋት የሆነው ማነውና? የእግዚአብሔር ስም በየቻናሉ መሳቂያና መሳለቂያ ያረገው ሚናውና? ስለዚህ ለ ኦርቶዶክስሳዊያን እግዚአብሔር ያስነሳቸው ብዙ ሸክም የላቸው ሰዎች አሉአቸው ምክንያቱም እግዚአብሔር ህዝቡን በእናንተ አይነት የጥላቻ አይን አያይም ይልቁንም ይራራላቸዋል ስለ ህዝቡም ግድ የሚለው አምላክ ነዉ ።
መንፈስ ቅዱስ መሞላት ማለት በማይተረጐም ልሳን መናገር ማለት ነው እንዴ(ፊደል መደጋገም) የጴንጤዎች ልሣን አይገባኝም እኔ አድቬንቲስት እምነት ተከታይ ነኝ የእናንተ ሚዲያ ተከታይ ነኝ ጌታ ይባርካቹ በርቱ።
ወንድሜ አሁን እያልክ ያለኸው እኔ በበኩሌ ተቀብየዋለሁ ጌታ ይባርክህ!!
እንደ እነሱ ወንበር ስላልሰበርነው ነው ወንድሜ ተባረክ መንፈስ ቅዱስ መጫውቻ አይደለም ። ብዙዎቹ መንፈስ ቅዱስ ይላሉ እንጂ ውስጣቸው መንፈሳውያን አይደሉም በእውቀት ነዉ የሚያገለግል
ለምንድነው ትርፍ ነገር መናገር ያስፈለገን ጥያቄውን በቀጥታ መመለስ ትተን?
ናና እናሳይሀለን በዜማ ውበት ጌታን አናመልከውም ከልብ በሆነ አምልኮ እንጂ
እኔ ጴንጤ ነኝ የትዝታውን ሀሳብ 75% እጋራለው ተሀድሶዎች በነቢያት ያምናሉ በሀዋሪያት ያምናሉ በመንፈስ ቅዱስ ፀጋዎች ያምናሉ ወይስ በሀይማኖትና በባህል ካባ መንፈስቅዱስን ወደጎን አድርገውታል መንፈስ ቅዱስ እንዳለ ማረጋገጫው ልብ እንጂ ወንበር መስበር አይደለም ነገር ግን መንፈስቅዱስን ከባህል ጋር ሰፍቶ መንፈስቅዱስን መገደብ እሱ ትልቅ ስህተት ነው
ቃለአዋዲ የዳነች ናት ግን ወንድማችንም ጨዊ ነው
ትዝታ ው የተገረው ውን ሙሉን ስሙት ነጥብ ይዛችሁ አትረጡ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤
ትክክል ወንድሜ መንገር ከፈለገ ለራሱ ለአሰግድ ቢነግረው ካስፈለገ ነው አያስፈልግም
ዬኒ ስለ ተሀድሶ ያስላልፈከዉ መልክት መልካም ነዉ።ነገር ግን መዳን በብዙ መንገድ ይገኛል ብሎ የሚያምንን ሰዉ መጀመሪያ የቆመበት ዉሸት መፋረስ አለበት ።ከዛም ጤነኛዉ ወንጌል ይነገረዎል ፣ይሄን በነ ኤረሜ አገልግሎት ተመልክቻለዉ።ብዙ ሰወች በነሱ አገልግሎት ወደ ጌታ ዘወረ እንዳሉ ይታወቃል። ጌታ በመስቀሉ ከሰራዉ ስራ የኩል አልፎም የሚበልጡ ስመ ገድላት አስኪወገዱ ክብር ለስላሲ ብቻ እስኪታመን የነ እረሚ ና ትዜ የሌሎችም አገልግሎት መቀጠል አለበት ፀሎቴም ነዉ።ዬኒ እነሱ እንዲህ ካሉ እኔም የምለዉ አለኝ ከሆነ ሰምተንሀል:በትምህረቶችህ እጅግ የተጠቀም ወንድምህ ነኝ ፣በተሰጠህ ነገረ ብትተጋ የክረስቶስን አካል በብዙ ትጠቅማህ አየጠቀምክም ነዉ።ተባርኩ
ወዳጄ ምንም ስህተት የለበትም 100% ትክክል ነው
ዮኒ በርግጥ ልክ ነክ ተቃውሞክ ግን ደሞ ትውልድን የሚያጠፈ የተረት መፀሀፎች በእግዚያብሄር ቃል ይፈርሳል ይሄ ማለት ታድያ የያዙትን እና ያልውበትን የቆሙበትን እዲፈቱሹ ያረጋቸዋል ብዬ አሰባለው አተም ልክ ነክ ኤርሚይም ልክ ነው ብቻ ፀጋ ይብዛልክ
እዜጋ በጣም ነው ትዝታው የተሳሳትከው እሱ እንዳለው ወንበር ስላልሰበሩ ነው መንፈስ ቅዱስ ባይኖር እንዴት እንዴህ በጸጋ ወንጌል አይሰብክም
🥰🥰
❤❤❤
yessss
በብዙ ካልከው ጋር እስማማለው ነገር ግን ሁል ጊዜ ስለገድላት ተረት ማጋለጡ አንዱ የወንጌል እውነት መግለጫ መንገድ ነው አንተም እንዳልከው አንተ እንኳን ሰትሰማው ደንግጠአል እስከዛሬ የተነገረው በቂ ነው ብሎ መደምደም ትክክል አይደለም ምክንያቱም ዘግይተው የሚሰሙ ብዙሆች ናቸው በእግ/ር ላይ የሚዋሹ መፅሐፍቶች ከተቻለ በየቀኑ ሊጋለጥ ይገባል ተረቱ ሲገለጥ ይዋረዳል እውነቱ ስፍራውን ይይዛል ስለዚህ ሁላችውም ባላቹ ፀጋ ጌታን አገልግሉ ዛሬም እኮ እነዚህ መጽሐፎች በእንፃው አናት ላይ ተቆልለው ነው ያሉት አንተ እንደምትለው ካጋለጡት በኅላ መጽሐፎቹ ተሰብስበው አልተቃጠሉም ሁሌም ስለነሱ ማውራት አያስፈልግም ማለት አግባብ አይደለም ብዙ የተሰወረ ደባ አውቀንበታል ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችው
100% ልክ ነህ።
እኔ የምለው ደግሞ ለወንጌሉ እንቅፋት ይሆናሉ ብዬ እፈራለሁ አለባበስ ስርአት ያኛውን ተቋም መናፈቅ ያለበት ይመስለኛል አዎ ወንጌሉ ገብቶአቸዋል ድነዋል ግን ያ እውነት ቀሚሱን ነጠላውን ስርአቱን የሚያስጥል የክርስቶስ ፍቅር የገባቸው አልመሰለኝም መከፋፈሉ አልተመቸኝም
ጌታዬ ኢየሱስ ብቻውን ይመለክ አትንካ አትቅመስ ልበስ አትልበስ ምንም አይጠቅምም ለወንጌሉ አስቡ
Min cheger aleww..besrat lebsen bnamelkee.......????
እና እንደናንተ ሚኒስከርት እያደረጉ ሰውን እያሰናከሉ ቸርች ይምጡ😂
ዐለባበስ ሥርዐት ሊኖረው ይገባል,ማንም እግዚአብሐር በሰጠው አእምሮ
ሚኒስከርት እየለበሱ ቸርች ይምጡ ያሰናክሉ አላልኩም
ነጠላና ቀሚስ መልበስም ከመሰናከል አያስጥልም የተለወጠ ልብ የክርስቶስ ብርሀን የበራለት ልብ ይኑረን ነው ያልኩት
ስለ ሚሊየኖች የፕሮቴስታንት አማኞች ነው ሚኒስከርት ለበሱ የምትለው እነዚህ ሁሉ ግን 70% የምንሆን ነጠላ ጥለን የመጣን ነን አስናክለንም ተሰናክለንም አናውቅም
ቀሚስ ነጠላ ኪጃብ...... ይህንን ሁሉ የሚያስጥል የክርስቶስ ፍቅር ይግባን እንደ ዳዊት እርቃናችንን እናምልከው እሱ ይንገስ ይታይ
ነጠላ ቀሚስ ግብፅን ናፋቂነት ነው ካልገባኝ አስረዱኝ በእውነትና በመንፈስ ይመለክ ጌታዬ
ለወንጌሉ ቅድሚያ ስጡ ልበስ ንካ አትንካ እያላችሁ ጌታን አትጋርዱ የተለወጠ ልብ ይኑረን አለባበስን ስርአትን የሚያስጥል በመንፈስ የሚቃጠል ትውልድ ይኑረን ቤተክርስቲያን እኮ አንድ ናት ጌታ የሚያውቃት በአለባበስ ሳይሆን በተለወጠ ልብ ነው አዲሱን ሰው ልበሱት አዳምን ተወው ህያው ነፍስ የሆነውን ኢየሱስን ልበሰው ለትውልዱ የእግዚአብሔርን ሀሳብ ንገረው አዲሱ ሰው ውስጠኛው ማንነቱ ላይ ነው የሚሰራው ውስጣችን ይለወጥ ጌታን ጌታን እንሽተት
እሺ ሌላውስ ህዝብ ነጩ ጥቁሩ እስፓኒሹ ህንዱ ቻይናዊዉስ እንደ እናንተ ነጠላ ይልበስ ሰፋ አድርጋችሁ አስቡ ትውልዱን ለጌታ አዘጋጁት ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ብቻ የሚል ትውልድ አፍሩ
ከተሳሳትኩ እርሙኝ እኔ የገባኝ ይሄ ስለሆነ ነው
Yes tebarek❤❤❤
ትዜ ሰው ጌታ ሲገባው መንፈስ ቅዱስን እንደሚቀበ አታውቅም? ወይስ ክርስትና የሚመስልህ እንደ ጴንጤ መዘመር እና መልበስ ነው? ክርስትና እንደ ቃሉ ወደ ክርስቶስ ማደግ ነው እንጂ ኦርቶዶክስ ወይም ጴንጤ ወይም ሌላ መምሰል አይደለም ::
እና የመንፈስቅዱስን አሰራር ማን ነው እንድትገድቡ ስልጣን የሰጣቹ
ትዝታው ስራው ምንድነው ብትሉኝ ትችት ስድብ ነው ።እንደ አሰግድ ይህን ሁሉ ምእመን አይደለም አንድ ሰው ወንጌል መስክረህ ወደጌታ ማምጣት አቅሙ የለህም።
ኦ ትዜ የሚዲያ ሊቅ ለመባል ፈልግህ ካልሆነ በስተቀር አሴን ልትተች አትችልም! እንደ እግዚአብሔር ቃል ቢሆን ትችል ነበር:: ግን እንደ ሰሜትህ ነው የተናገርከው:: እስኪ ተናገር በአደባባይ አስተምር በየትኛው መጽሐፍ ቅዱስ ነው የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ በፕራክቲስ የተሰጠው???
ትዝታው ያለው ስለ መንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ነው
Tebarek
ወንድሜ እንዲህ መመላለስ አያስፍልግም ትዝታዉ እዉነት ተናግሮል ወንድሜ የራስህን አገልግሎት ቀጥል
There is deliverance but Asegd is not in to showup like the most protestant church😂he did and serve us as the holyspirit Guide him❤ and I dont think they are also to film when he do deliverance please consider 😊
I dont think the bible also encourage to use lsan in gubae mehal,its not must everyone can private at home or there in silent as well, most people in Protestant church we dont even know who is speaking in Lsan😂 dontforget that the devil is also aware of Lsan. The base is the Gospel and everything will buildup through learning the gospel. In Kaleawadi I always feel the holyspirit and its really great to growup especially❤
I encourage everyone to come and see whats going there🥰
Why you guys are going around the bush, afraid to answer the question raised? No one so far answered the simple question. Is the gift the Holy Spirit practised at Kale Awadi? Period. Forget about both Tizitaw and Ase for now. Just focus on the question. Is the Holy Spirit as it is written in Bible opearate in Kale Awadi church?
If you do not understand about the question, that is another story. If you do not have the capacity to answer, well say it. I have read all the comments which are more than 100, not a single person dare to answer the question. This is typical African style. Instead of focusing on the subject Africans love to attack the person. Lack of knowlege and bad and harmful culture. It is evident at every sphere of African lives. Fight, killing, etc. The so called Christians are not different as it is clear in a very simple matter like this - simple question. Go ahead fight until the cow comes home. The question is laughing at you all day.
@millionworkneh1754 to answer your question in simple words! Yes the Holyspirit is working as it written in the bible💙 Why you guys think the holyspirit is working when millions jump and scream koy😁.
When the Holy spirit comes you will feel it you will see it and will guide you how tp behave and will enable you to have a manner aswell. I'm not refusing thepractice in Protestant church and the way they react, everyone has their own way of expression but This is the time to differenciate being im an emotion and the presence of holyspirit.
Holyspirit is There when peoples Who love God gather and praise the lord.
Please lets see and feel how the holyspirit operates in Kaleawadi!
and read more about the holyspirit,
Now we are im generation of most people think its the holyspirit when people yelling,eat grass and other nonedible things 🤭 then they will say its holyspirit. Those pastors prophecy is also all about this world job,merriage,husband,wife...Thats not the point of Christianity!
Holyspirit is God and My God Come to this world to save human life and to give us eternal life.
Christianity is Discipline. People who call them christian has to consider that and realise their action is where it comes from dont give all the deed on church is from the presence of holyspirit.also we should also consider how to wear and how to behave aswell. When Holyspirit Comes it will makes you Cool, Descent and Well Mannerd human being💙.(I'm not saying this behalf of Kaleawadi I am telling you according to my understanding and according to the reality of the bible)
❤❤❤❤❤
የትዝታው የዛን ቀን የሰጠው Interview ሙሉውን ስሙት ከ1:00 ሳት በላይ ነው እኔ ሰምቼዋለሁ ትክክለኛ አስተያየት ነው የሰጠው ይሄ ከመሃል ተቆርጦ ነው እንጂ ሙሉውን ብትሰሙት አትወዛገቡም ነበር
እዛው ቃላዋዲ አገልጋይ ሆነው የወንጌል አማኝ እኛጋ በመምጣት ትምህርት ተከታትለው ተጠምቀው ልሳን የተሞሉ አሉ። ይሄ ምንን ያሳያል????
ማረየም ሰወናት ወቨት👎👎👎👎👎👎👎👎
ወንድሜ አሰግድን ምንም ልትለዉ የምትደፍረዉ አይነት ሰዉ አይደለም ሞገሱ ያስፈራል ይህ እዉነት ነዉ!!!ነገር ግን በዚህ ዙሪያ የትዝታዉን ሳይሆን የአሰግድ ንግግር ነዉ ያልጣመኝ !!የትዝታዉ መልስ በመፈለገሰ የጠየቀ ይመስላል የአሰግድ ግን ቁጣ ሞልቶበታል ከሱ በዉስጥ ማስረዳትን እና ዝምታን ነበር ምጠብቀዉ!!
ሞገሱ የሚያስፈራ እግዚያብሄር ብቻ ነው።
@alemtsehayendris3361 አዎ በእርግጥ ግን እግዚአብሄር አብሮት ያለ ሰዉም ሞገሱ ያስፈራል!!
@@HenonHmichael የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ግን ሰውን ሳይሆን እግዚያብሄርን መፍራት ነው
እወነት ለመነገር ትዝታው የተናገረው አነጋገሩ እነጂ ትክክል ነው ለምን አንተም ወንድሜ ሰለመነጠቅ ያሰተማረህው ሰትት አገኝቼበታለሁ መንፈሰ ቅዱስ እሁሉም ጋ ባይሆንም ግን በጎባይ እንዳይሰራ ማን ው የሚገድበው እኛ ከተለቀቅንበት አንጋገሩ ምናልባ ኦኬ
ትዝታው የተናገረው ትክክል ነው ጠቃሚም አስተያየት ነው!!
ያወቀውን ያረጋገጠውን ነው የተናገረው።
የማይተርጎም ልሳን በጉባዬ ዉስጥ መናገር መፅሀፍ ቅዱሳዊ አይደለም።
የት አይቶ ወሬ ስምቶ ገብትህ ማየት ማምን
ምነው ወንድሜ ሀቅ እኮ ነው እርስ በርስ መካሰስ መንፈስን ውስጥህ አታግባ በቀናነት ብትሰማው ጥሩ ነበር
ሁላችሁም ተወዳጅ ናችሁ
Kalawadi tikikilegna wengelena wengel bicha misebekbet bet new balabetu bicha mikebrbet bet new bayhon beget fiker nu tekafelu aytachu timesekralachu yemran sanay ezi gar binawera waga yelewm Kalawadi 🥰
ማረየም ወቨት😮😮😮😮
Yale mnfeskidus eko eysus geta nw lilu baltchalachew nber lsanen betmlkete dmo lsanen bemahber mekakel lsan atnageru betnageru trguami yinurew yilal much grace for kale awadi
Ketewahido mitileyu kehone tewahido mittitekemewin bemulu makom.alebachew
Men malet new protestantoch ye ortodoxen mezemur yetekemu yele ?
ወንድሜ ወደ መሀል ሠፋሪነት እየሄድክ ነዉ ተለይ,,,ዉነት ዉነት ሀሰት ሀሰት ነዉ,,የቢንያም ሸታዬ የፖሰተር ቸሬ መንፈሰ እንዳያገኝህ
ከታላቅ ይቅርታ ጋር በዚህኛው ቪድዮህ 85% አልስማማም ምክንያቱም ዛሬም ድረስ መጥቆራ አጋንንት እንደሆነ በትርክት እንኳን ተፅፎ እያነበቡት። ታቦትና ፀበል ተሰርቶለት በሚልዮን የሚቆጠር ህዝብ እያነገሰው እየተለማመነው እያየን ነውኮ ዛሬም ድረስም
ይሄን የመሰለ ውሸት እና ሌሎችም ከመናገርና ከማጋለጥ መቦዘን የለብንም ባይ ነኝ. ገና ምኑ ተነካና የህዝባችን ልብ ላይ እንዳይነቀል ሆኖ ስር ሰዶ የኖረ ነውኮ ሲሆን ሲሆን ልታግዛቸውና የእግዚአብሔርን ህዝብ እውነቱን ልትገልጡለት ይገባል ።
ወንድሜ እኔ አልዋሽህም ይሄንን ነገር ሲያጋልጡ ጎን ለጎን የኢየሱስን ብቸኛ አዳኝነት መግለፃቸውን ያቆሙበት ግዜ የለም ብቸኛ አዳኝ ኢየሱስ እንደሆነ በእያንዳንዷ የገድል ተረቶች መሀል ይገልፃሉ ምንም መዋሸት አያስፈልግም ።
ሌላው በዚህ አገልግሎት በእጅጉ ከተጠቀሙና ወደጌታ ከመጡ አንዱ ነኝ ይሄንን ሁሉ ጉድ ሳላውቅ እኮ በጨርቅ ተጠቅልሎ ስሳለመውና ስተሻሸው ነበር የኖርኩት ። 😢😢 አሁን አደለም እኔ እዛው ቤት ያሉ አክራሪ የምላቸው እንኳን ገድልን መሳም አደለም በእጅ ይዞ መዞር እንኳን ለአብዛኞቹ እያሳፈራቸው መጥቷልኮ ይሄ ትልቅ ሰክሰስ አደለምዴ እንደ መፅሀፍ ቅዱስ አልነበርዴ የሚከበረው ምናልባትም ከመፀሀፍ ቅዱስ በላይ አደለምዴ ክብሩ።
እናም ወንድሜ ጥሩ ነገር እንዳለህ አውቃለሁ በብዙ እከታተልሀለው በዚህ ጉዳይ ግን ወንድሞችህን ትክክል አልመዘንካቸውም ጌታኮ የሚሊዮኖችን የሚቆጠሩ በአለም ዙርያ የሚኖሩ መንጋዎቹን መንፈሳዊ አይኖቻቸውን ነው የከፈተው በእነዚህ ልጆች አንደበት።
እስኪ ወረድ በልና የዛሬ ስድስት አመት ያለውን ቪድዮዎች ተመልከት የክርስቶስን አማላጅነት ወደጎን ትተው በፃድቃንና በሰማእታት ተደግፎ የኖረ ማህበረሰብ ዛሬ ላይ ምን ይህል መሻሻል እንዳሳያ ትረዳለህ።
ብዙ እጅግ በጣም ብዙ ለውጥ አለ ጌታ ይመስገን በእውነት የጌታን አማላጅነት እኮ አስታራቂ በሚለው ቃልም ቢሆን እኮ እየተቀበሉ ነው ሲሰገድለት ሲነጠፍለት የኖረው ታቦት እራት በአረት ጣውላኮ ዛሬ ጠረጴዛ ነው ማለት ጀምረዋል ይሄኮ ትልቅ ለውጥ ነው ወንድሜ ድሪቶው እኮ ዘመን የቆጠረ ነው መች በቀላል ከጌታ ቤት ይፀዳል ምኑ ተነካና ይልቅ እንዲበረቱና አቅም እንዲያገኙ የንግግር ብልሀትም እንዲጨምሩ ፀልይላቸው ።
ይሄን ካልኩ በኃላ 15% ፐርሰንት እስማማለሁ ያልኩህ ከቀን ወደቀን ትህትና የሚባለው ነገር እየጎደለ እንደመጣም ይሰማኛል ለምሳሌ የትዝታውን ንግግር እኔም ሳስበው ነበር ትክክል አደለም ትህትና ይጎድለዋል ንግግራችሁ በጨው እንደተቀመመ ይሁ አደለም የተባልነው ኤርሚዬም በዚህ ጉዳይ በጣም ብዙ ሊያስብበት ይገባል ባይ ነኝ አልፎ አልፎ ጭራሽ ይሳደባል ፣ ዘለፋ በጣም በዝቷል ፣ ጠላህን ጠጥተህ ምናምን የሚለው ነገር ጌታን አይመስልም ሊማሩ የሚመጡትን ወይንም በኮሜንት የሚሳደቡትን እኩል በእኩል የማይዘልፍ አማኝ የለም ይሄ ያሳዝናል
ሌላው በልሳን ጉዳይ ላይ የተናገርከውም ትክክል ነው ስርአት አልባ የጉባኤ ልሳን በዝቷል ። እናም በተቻለ እውነትን ስንገልጥ በፍርሀትና በትህትና በመንቀጥቀጥ ቢሆን እላለሁ። አሁን እርግጠኛ ሄኜ የምነግርህ ሁለቱም ያንተን ቪድዮ የማየት እድል ቢያጋጥማቸው ምላሽ የሚሰጡህ በስድብ ወይንም በማጣጣል እንጂ በዚህ ጉዳይ ልክ ነህ አስተካክላለሁ እንደማይሉህ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ተሳስቻለሁ ይቅርታ አስተካክላለሁ የሚል ክርስትያን ጠፋ 😢😢😢 ሁሉም ልክ ነኝ ባይ ነው ይሄ ነው ፍሬ አልባ ክርስትና ፍሬ ማሳየት ያቃተው ክርስትና እንዲኖረን ያደረገው 😢😢 ለማንኛውም በዚህ ቪድዮህ በጥቂቱ እደግፍሀለው በብዙ ፐርሰንት ግን ከሀሳብህ ጋር ፈፅሞ አልስማማም
ተባረክልኝ 0:00
ምን አጠፋ ታዲያ ትክክል ነው የተናገረው
Tztaw lk new mnfes kdus yemaylemamedu search ena negeru yaleye sm say Tera protestant lemenager yemifelg sew new😢😢😢 tzitaw lk nw
ነገር አትብላ (ሰው ታጣለህ??
Holy spirt yasefelegal
ሐሰተኛው አስተማሪ ዮናስ በድሉ
It is right Gosple with out power of Holly spirit is in dangerous way . Any way tizataw is tight.
ስለ አቋም አይደለም የተቀረፀ ዶክትሪን ያስፈልጋል።
You are right brother, but also Tizitaw's motive also is not how you explain 🤔