ዛፎቹን ቅመው ጨረሷቸው፡ እድሜህ 40 ሳይሞላ ይህንን ምስጢር መስማት አለብህ ፡ Comedian Eshetu : Donkey tube ጀግና መፍጠር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 221

  • @ea9783
    @ea9783 4 ปีที่แล้ว +8

    መማር ማለት እንደዚህ ነገሮችን ቀለል አድርጎ ማቅረብ ማለት ነው። ።I got a lot of workshops on the topic never understood like this thank you guys

  • @nunualemu8183
    @nunualemu8183 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው እሼ ተባረኩ አድናቂክ ነኝ የምታቀርባቸው ሰዎች ዋዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👌👌👌👌

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስገራሚ ሰው ነው በጣም ሰምተህው ሰምተህው የማይሰለች ትምህርት ነው ያስጨበጠን አንተን አቅራቢውንም እና ፍፁምን በጣም እናመሰግናለን

  • @rawabintabas4857
    @rawabintabas4857 4 ปีที่แล้ว +13

    በጣም አሰፈላጊ ነው አሼ እናመስግናለን

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ምክር ነው::እናመሰግናለን🙏🏾

  • @feventessema4057
    @feventessema4057 4 ปีที่แล้ว +28

    እሸቱ ከጋበዝከው እንግዳ እና ከአነሳችሁት ነጥብ ጋር፣፣፣፣፣ ክብረት ይስጥልኝ

  • @tamratnegash613
    @tamratnegash613 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow I am really impressed and satisfied with this guy detailed explanation!! Thank you!!

  • @milamedi9344
    @milamedi9344 4 ปีที่แล้ว +2

    I love your programs very informative and educational. Keep it coming, you are this generation’s HERO 💙💙💙

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 ปีที่แล้ว +9

    አንደኛ ነኝ 💚💛❤ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ 🙏💚💛❤

  • @Peace-dv3ud
    @Peace-dv3ud 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ልጅ በእውነት በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩህ። አነቃኽኝ !!!

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 4 ปีที่แล้ว +3

    Eshetu! I can’t thank you enough!! What a brilliant, intellectual person you invited. I have been watching motivational speakers, reading books and even I am a nurse, but I never understand or heard it like this man explained it. Bad habits here I come!!! I can’t wait till next episode.

  • @berketfanta3748
    @berketfanta3748 4 ปีที่แล้ว +6

    እሸቱ በጣም ውድድ የኔ ወድም ፈጣራ ከክፉ ከምቀኛ ይጠብቅሕ👌👌👌👍👍👍

  • @dagmawitdinku3094
    @dagmawitdinku3094 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for the reminder. I needed this wakeup call ...

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 4 ปีที่แล้ว

    But it is 37,wow inspirational and life changing discussion.PSY 1010!! Great!!!

  • @sosyb4270
    @sosyb4270 4 ปีที่แล้ว

    i am sure this will be helpful to many ppl! nice conversation! thank you👌

  • @abdulfetahbedewi855
    @abdulfetahbedewi855 4 ปีที่แล้ว +7

    በዚህ ጉዳይ ላይ የተነሳው ሃሳብ እጅግ ጠቃሚና ለእኔ ሁሌም ውስጤን የሚንጠው ዓይነት አርእስት ነው፡፡ ይህን እና መሰል ጉዳዮች ላይ በደንብ ማንበብና ሌክቸሮችን ማዳመጥ ለሚመቻችሁ ሰዎች የ Dr. Joe Dispenza መፅሃፍትና ሌክቸሮችን እንድትጎበኙ እጋብዛለሁ፡፡ በተለይ “You Are the Placebo Making Your Mind Matter” የሚለው መዕሃፉን እንድታነቡ እጋብዛለሁ፡፡ Thank you

    • @hanan.m1053
      @hanan.m1053 4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much you are really positive 🥰
      and do you have another books that you recommend ?
      English or Amharic

    • @selamawitlegese9185
      @selamawitlegese9185 4 ปีที่แล้ว

      ከክፉ ልምድ ጀርባ አጋንት አለ
      ከጥሩ. ልምድ ጀርባ ቅድስ መንፈስ አለ
      በጣም ለመጥፎ ልምድ የሚገፋፋው እርኩስው ነው ስራው ስለሆነ
      የሰው ልጅ ግን ከሁለት አድ ገዥው ነው
      እሱም እርኩስ መንፈስ ከስሜቱ ጋር ተዛምድ በግድ ይገዛዋል:አሁንም. የሰው ልጅ ከፈጣሪው ጋር ሁለተናውን ሲያስገዛው መልካም ነገሮች ሁሉ የማድረግ ልምድ ይዳብራል. በኅሪው ይሆናል

  • @hirutabe
    @hirutabe 4 ปีที่แล้ว +1

    እሼ እናመሰግናለን የምታቀርባቸው ሁሉ መሳጭ አዝናኝ ቀልድ ቁምነገር
    አንተ ስትለቅ የያዝኩትንትቼ ወደ እሼ ይመችክ ያገሬ ልጅ ያውም የናዙኳ
    የእስትራፖ ነገር አይወራ ውይ እኔ በጣም ነው ሚያመኝ 2013 ውስጥ ትልቁ እቅዴ እስፖርት መስራት ነው ሳልሰራ መስከረም ከጠባ 17ሆነ

  • @getubest5016
    @getubest5016 4 ปีที่แล้ว

    Thanks U Made My Day ቀኔን አሳመራችሁት አጋጣሚ የሆነ ሰው አናዶኝ ነበር ይሄን ሾው! እንዳየሁ ሁሉንም አስረሳኝ በሳሳሳሳቅ😂😂🙏💚💛❤

  • @addisalemtesema7670
    @addisalemtesema7670 4 ปีที่แล้ว

    Every things true Thanks Estu

  • @tekimohamme7308
    @tekimohamme7308 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስተምራል እናመሰግናለን።

  • @workeneshbogale236
    @workeneshbogale236 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ethiofirst5002
    @ethiofirst5002 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ትምርታዊ ለሁላችን ጠቃሚ መስማት ያለብንና ነፍሴም በዛላይ አዝናኝ ያራዳልጅነው።

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-አ6ዘ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-አ6ዘ 4 ปีที่แล้ว

    It's amazing discussion eshe!!!

  • @ስምዖንነኝከቀሬና
    @ስምዖንነኝከቀሬና 4 ปีที่แล้ว

    አዝናኝና አስተማሪ ሲባል ብዙ ጊዜ ከቃላት ያለፈ አልነበርም የእሸቱ ፕሮግራም ግን የእውነት እያዝናና የሚያስተምር ነው በርታ ቀጥልበት ለየት ያለስራ እየሰራህ ነው ቀጥልበት

  • @barcode6393
    @barcode6393 4 ปีที่แล้ว

    Selam le eshe ena legabesikew enigida enameseginalen began asitemari new legna tiru timirt wesidenibetal ameseginalee

  • @yadenaleyesus1704
    @yadenaleyesus1704 4 ปีที่แล้ว

    Very interesting and helpful program. Thank you ! Keep up the good work.

  • @serif1072
    @serif1072 2 ปีที่แล้ว

    የተማረ ይግደለኝ የሚባለው ዲግሪ በዲግሪ ላይ ደርድሮ ነገሮችን የሚያወሳስብ ሳይሆን ያወቀውን እንደዚህ በቀላል መንገድ ለሰው የሚያሳውቅ ነው::በርቱልን ::

  • @AMBO2075
    @AMBO2075 4 ปีที่แล้ว

    Thoughtful and insightful.

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 4 ปีที่แล้ว

    እሼ ጀግና መፍጠር የሚለው ፕሮግራምህ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው:: እያዝናና ቁምነገርን ያስጨብጣል!! በጣም አሪፍ ነው!! አቀራረብህ ላይ ግን በጣም ጥቃቅን ሊባሉ የሚችሉ ነገሮች ነገር ግን ለአድማጭ ትንሽ የሚረብሹ ነገሮች ከታዘብኳቸው ልንገርህ!!
    እንግዳህ ሲናገር አንተ.. እ.. እ.አወ..እ. አወ.. የሚሉት word fillers በጣም ስለሚደጋገሙ እና ስለሚበዙ ትንሽ ለማድመጥ ይረብሻሉ!! ብታስተካክላቸው!!!

  • @medhanitgetahun2236
    @medhanitgetahun2236 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ጎበዝ አገላለፅ ይህ ለአገር ለሰው ልጅ በሙሉ ይጠቅማል

  • @azmeruderdar4540
    @azmeruderdar4540 4 ปีที่แล้ว

    መማር ማለት እንዲህ ነዉ ሂወቴ የፈተሽኩበት ትምህረት ነዉ፣ በጣም ተመቸኝ ኣገላላፀህ ደስ ይላል ያስተምራልም ፈፁም ወንድሜ እናመሰግናለን እሸቱም እናመሰግናለን

  • @yosefyosef6628
    @yosefyosef6628 4 ปีที่แล้ว

    What a great man👍👍👍

  • @subscribeforthebear958
    @subscribeforthebear958 4 ปีที่แล้ว +1

    Just thank you motivational speech got you

    • @genbaw542
      @genbaw542 4 ปีที่แล้ว

      You just murdered English language.

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 4 ปีที่แล้ว +1

    እሼ በናትህ እየደጋገምክ አቅርብልን በጣም ደስ የሚል እውቀት ነው እያካፈለን ያለው
    ይህ ሁሉ እኔ በእኔ ህይወት (ልምምድ ) ያደረኩትን ነው አንድ በአንድ የዘረዘረውThank you 🙏🙏🙏🙏💛

  • @fuadmohamad5536
    @fuadmohamad5536 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ንግግር

  • @yibeltalebiadge3048
    @yibeltalebiadge3048 4 ปีที่แล้ว

    Well explained in simplicity.

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ተወዳጅች

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @adanechdubale8197
    @adanechdubale8197 4 ปีที่แล้ว

    Thanks eshetu special message for me

  • @커비마버로아TV
    @커비마버로아TV 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነው!!!!!

  • @allloves
    @allloves 4 ปีที่แล้ว

    yezih show teketatay kehonku behala show telahu angegna keep it up!

  • @lemlemali8996
    @lemlemali8996 4 ปีที่แล้ว

    He is a wonderful guy! I'm very proud that we've such a wonderful person to change & adjust our society bad habit to achieve any goal.
    Really such a motivated speech!

  • @amrufamily891
    @amrufamily891 3 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ትምህርት ነው

  • @miketube30
    @miketube30 4 ปีที่แล้ว

    አሼ ሁሌም የምታቀርበው ፕሮግራም አስተማሪ ነዉ ቀጥልበት

  • @nebadan3643
    @nebadan3643 4 ปีที่แล้ว

    wow wow betam yemigerem program

  • @yalemworkhaile2522
    @yalemworkhaile2522 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @tigistadera3713
    @tigistadera3713 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ተባረክ ብሮ

  • @mahlet2000
    @mahlet2000 4 ปีที่แล้ว +2

    Can you pls the first part link ?

  • @21MarYam
    @21MarYam 4 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱ

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ጠዋት መነሳት አልወድም በጣም ሰነፍ ነኝ! ለዛ ብዬ ስራ ስቀጠር ሰከንድ ሽፍት ነው ምመርጠው!አሁን ግን ብዙ ትምህርት አግኝቻለው እናም ያንን በራሴ ላይ በተግባር እሞክራለው እስኪ

  • @dawudmohammed2926
    @dawudmohammed2926 4 ปีที่แล้ว

    Ere eshe yehe sewye betam gobez new ena attractive new lela program yeseralen
    And we love you

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you . it is very powerful message that your guest is talking . Hope we learn something from the message. Eshe you were asking that if our mind listened and help us to do what we way. Yes like your guest answered it does. Since God is the one who created us , God said in the bible this with " the fruit of one's mouth his stomach will be satisfied; he will be satisfied with the product of his lips. " (Proverb 18 verse 20 )

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 ปีที่แล้ว +1

    እሼ እኳን ሰላም መጣቹ ምርጦች እሼ አላህ ከክፉ ከምቀኛ እሱ ይጠብቅህ በጣም ነው የሞድህ የማከብርክ የማደንቅህ ዋው ዛሬ የገበዝከው ወድሜ ያነሳችሁት ሀሳብ በጣም ምርጥ ነው ሰምቶ ለመተግበር ያብቃን

  • @tarikuteshale3439
    @tarikuteshale3439 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Eshe for inviting Fiseha who I had known him at HU, The discussion was very interesting and I hope many people understand about habit & / experience and how to quit bad habits and become very productive and successful man in his/her future life! Many thanks to Fiseha for presenting this big issue in very easiest way, long live & keep it up! Wish you to have Happy Holiday with your beloved families!

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 4 ปีที่แล้ว

    Very interesting

  • @temesgenhay4794
    @temesgenhay4794 4 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ቆይታ ነበር፡፡

  • @genetyilam1791
    @genetyilam1791 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ትምህርትና እውነት መሆኑን አሳየኸኝ

  • @ቤቲውሎየዋቤቲወሎየዋ
    @ቤቲውሎየዋቤቲወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว

    እሼ የኔልዩ እንኳን አደርሳችሁ ሄኖክ እንኳን አደርስህ መልካም በአል ይሁንላችሁ ውንድሞቸ እሼ ግን ታው ታው አንድ ቀን እንኳን ውንድሜን ላግኝበት ሁልየም ቢዚ አርከው በጣም ነፍቀኝ ሸዋ የኔልዩ ውንድም ውድድድድድ ነው የማርግህ ውንድሜ እሼግን እንከባበርእሽ ውንድሜን ልቀቅልኝ እሽ

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን! በእውነት የውስጤን ነው የነገርከኝ🙏👍✊

    • @zaratadesse2423
      @zaratadesse2423 4 ปีที่แล้ว

      Eshe are kfl huletn lkekln ende film eko begugut eyetebeku new

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ ይትዩብ መጠቀም ለማይችሉ በፌስቡክ ሼር ብታደእጉት ለብዙ ሰዎች ይጠቅማል

  • @እማየበጣምነውየምወድሽ
    @እማየበጣምነውየምወድሽ 4 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም ደስ የሜል ቆይታ ነበር ግን አነሰብን ስአቱ እደ እርዘም ይበል

  • @KiminadMamo
    @KiminadMamo 4 ปีที่แล้ว +10

    ...you need to introduce your guest properly...for e.g., I couldn't find his name from the interview...

    • @sityadem3741
      @sityadem3741 4 ปีที่แล้ว

      Go and check the previous Interview you can find his name there

  • @zemadaily
    @zemadaily 4 ปีที่แล้ว +4

    እሰይ እልል በሉ ተገኘ መስቀሉ
    ለክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በዓል እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም በጤና አደረሳቹ
    ለቤተሰባቹ ለወዳጅ ዘመዶቻቹ ሁሉ የተባረከ በዓል ተመኘዉ

  • @yonasmilo
    @yonasmilo 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ልጅ ነዉ ያቀረብከው እሼ:: ማነው ስሙ በደንብ አመስግንልን:: part 1 ልናገኘው አልቻልንም:: "ስሜት የሰውነት ቋንቋ ነዉ ሃሳብ ደሞ የአይምሮ ቋንቋ ነዉ" ድንቅ አባባል:: Greetings from Ohio, USA.

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም እሼ

  • @nebiyulera
    @nebiyulera 4 ปีที่แล้ว

    Eshe betam enwdhalen rejim edme temeghen liyu lij. Be Generation to generation sim

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @girmayebelay9446
    @girmayebelay9446 4 ปีที่แล้ว

    Eshe really I appreciate u since from ur first show. Now u getting better and better. Believe it or not I watched for the third times & I keep watching it until stay on my sub conscious mind. If u introduce his name fully may people easily find him.
    By the way Perfection doesn’t exist Practice doesn’t make u perfect instead make u improve.
    Keep up the good work
    Respect

  • @አስፋውሙሉጌታ
    @አስፋውሙሉጌታ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂👌አስተማሪ ነዉ

  • @fekedeayayu1913
    @fekedeayayu1913 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እሼ!
    እንግዳህንም ከልብ እናመሰግናለን

  • @beti1237
    @beti1237 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ሰው ነው አገላለፁ እራሱ ደስ ይላል

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 4 ปีที่แล้ว

    Eshe, nice job, but please Introduce your Gust properly!!

  • @hassnaabdella
    @hassnaabdella 4 ปีที่แล้ว +1

    This guy is amazing

  • @liyabiniyam573
    @liyabiniyam573 4 ปีที่แล้ว

    Betam Des yelal🥰

  • @meskiethiopia5707
    @meskiethiopia5707 4 ปีที่แล้ว

    Eshetu enkun aderesh

  • @ባርዬባርዬ
    @ባርዬባርዬ 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ ለመማር ዝግጁ ከሆንክ ለካ እንዲ የከበደችኝ ህይወት በጣም ቀላል ናት ለካ
    በመልመድ መቀየር ይቻላል ለካ

  • @addisashenafi5420
    @addisashenafi5420 4 ปีที่แล้ว

    wow kalat yelegnim mirt program

  • @ethiolove9444
    @ethiolove9444 4 ปีที่แล้ว

    Welcome እሼ ማኛው እንኳን አደረሰህ ለመስቀል በዓል 🙌🏾💚💛❤️

  • @linamg230
    @linamg230 4 ปีที่แล้ว

    Wow!!! Thank you

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 4 ปีที่แล้ว +1

    Welcome እሼ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታቺን እየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ መስቀል አደረሳቹሁ ።ዋው የሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳቹሁት ።piractis and perfect wow

    • @hirutethioa828
      @hirutethioa828 4 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ

  • @blrhaneakalu525
    @blrhaneakalu525 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ህይወታችንን ነው የነገርከን

  • @kevin_dan1984
    @kevin_dan1984 4 ปีที่แล้ว

    I couldnt find part one of this video.

  • @janetjanet5642
    @janetjanet5642 4 ปีที่แล้ว

    Tenxs

  • @sosina2201
    @sosina2201 3 ปีที่แล้ว

    Wooooow

  • @haymidenbel223
    @haymidenbel223 4 ปีที่แล้ว

    He is very brave. Please post his name.

  • @Etubersethiopia26
    @Etubersethiopia26 4 ปีที่แล้ว

    እናንተን በዚ ዘመን የሰጠን ጌታን የተመሰገነ ይሁን(አልሀምዱላልህ) በዚ ከቀጠላቹ ለህይወቴ አርአያዬ እያልን ልንጠራቹ ነው 😍👌👍

  • @ኡመርሰመተር
    @ኡመርሰመተር 4 ปีที่แล้ว

    እኔ የሻይ የቡና መጠጣት ቢኖርብኝ እነዚህ ነገሮች ሱስ ቢሆንም ግን ጠጣሁት አልጠጣሁት አይገፋፋኝ አላሰበው በተከታታይ ለወራት በጠጣው ሰተውም ለሳምታት እተዋለሁ
    በተወሰነ ሰአት ለመነሳት ሰፈልግ በአለም ሞልቼ ከአላርሙ በፊት ከአገር ደቂቃ እነ ሳለሁ ያላርም በሰአቱ እነ ሳለሁ
    በስራ አለም አልችለውም የሚለው ነገር አይምሮዬ አይቀበልም ይህሰ ምን ይሉታል

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 4 ปีที่แล้ว

    የራሱ መፅሀፍ አለው ወይ ? በሰፊው ፕሮግራም ተደርጎ ብናቀርብ ብላችሁ ያነሳችሁትን ሀሳብ በተግባር ብታሳኩት ምኞቴ ነው እንዳላችሁት ተባብረን ይህንን ትምህርታዊ ውይይት ብታሰፍት ደስ ይለናል በጣም እናመሰግናለን

  • @mishu372
    @mishu372 4 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱዬ አሜሪካን ሀገር ብትመጣ የሚያስቸግርን የጠዋት አለ መነሳት ልምድህን እስከ ወዲኛው ትቀብረው ነበር የሚገርምህ እኔ የምሠራው ካፓኒ ነው የምሠራው የጠዋት ሽፍት ነው ነገር ግን ካምፓኒው በኢትዬጰያ አቆጣጠር ከሌሊቱ 9-ቀኑ 9ሠአት ስንታዘዝ አላርማችን ማለት ከሌሊቱ ሠባት ሠአትተኩል ነው እናም እሽዬ አዚህ ሀገር ልምድ አለ

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 4 ปีที่แล้ว

    ቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቾቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿ።እሼ ተመችቶኛል ስልክሕን በንደዚሕ አይነት ጉዳዮች አወራሐለው።

  • @hanashiferaw5228
    @hanashiferaw5228 4 ปีที่แล้ว

    Good one !!!!

  • @relaxationmusic6608
    @relaxationmusic6608 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ገለፃ ነው አሼ ሚገርም እንግዳ ነዉ።። በርታልን።
    አዲስ ቻናል ያላችሁ እና ሳብስክርብ የምትፈልጉ በጋራ እንስራ። በመተጋገዝ አብረን እንደግ ። ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ይባል ያለ። እስኪ የምትፈልጉ ፃፉልኝ እና ቡድን ይኑረን። ሰላማችሁ በያለችሄሁበት ይብዛ።

    • @frehaymanot2324
      @frehaymanot2324 4 ปีที่แล้ว +1

      ጥሩ ሃሳብ ነው መልካም ነገር እየሰራን አብረን እንደግ 👍አድርጌያለ

    • @relaxationmusic6608
      @relaxationmusic6608 4 ปีที่แล้ว +1

      @@frehaymanot2324 አመሰግናልሁ። 👍እኔም ግዴታየን ተወጥቻለው።

  • @MohammedALI-us9xt
    @MohammedALI-us9xt 4 ปีที่แล้ว

    part 3 tolo yilekek eshe

  • @fuadnassir3787
    @fuadnassir3787 4 ปีที่แล้ว

    Eshe yihe friendsh miriqanaw lik ayidelem👀

  • @tigstethio2500
    @tigstethio2500 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk eshi eshe

  • @ketemakindu998
    @ketemakindu998 4 ปีที่แล้ว

    woowowowoowooowoowooowoowoowoowoowoowow bravo bro

  • @יהולשטאיילין
    @יהולשטאיילין 4 ปีที่แล้ว

    እሼ ይመችህ

  • @hammerethiopian9638
    @hammerethiopian9638 4 ปีที่แล้ว

    Fitsum mirt sew Hu college of law icon!

  • @asesse8248
    @asesse8248 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @sirakgem6942
    @sirakgem6942 4 ปีที่แล้ว +3

    መሣሪያ ይዞ ታግሎ አገር እለውጣለሁ ከሚለው 100% አንተ ትበልጣቸዋለህ ምክንያቱም እሚሰማህ እና ልቡን ያልሸጠ ሰው ከምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ብዙ ትምህርት ማግኘት ስለሚቻል እባክህን በዘርና በሃይማኖት አስተሳሰብ ከ20 ኛው ክፍለ ዘመን ወደጋርዮሽ የወሰዱንን 20 ክፍለ ዘመን አስጠጋልን