ቅኝ ግዛት አልተገዛሁም ብለህ ካሰብክ ተሳስተሃል፡ Comedian Eshetu : Donkey Tube : New Motivational Comedy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 125

  • @shimelistulu83
    @shimelistulu83 4 ปีที่แล้ว +9

    ዩትዩብ መጠቀም ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ እንደዚህ ፕሮግራም በጣም የተደሰትኩበት የለም እሼ ተባረክ በጣም ምርጥ ነገር እየሰራህ ነው በተለይ "ጀግናን መፍጠር"ለሚለው ፕሮግራምህ ቆሜ አጨበጭባለሁ👏 ይህንን የስብዕና ግንባታ መምህሮቻችንን አመስግንልኝ በተቻለህ መጠን እንዳታቋርጠው አንድ ቀን እንለወጥበታለን ብዬ ተስፋ አረጋለሁ። ገለቶማ!

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 4 ปีที่แล้ว +13

    I love this guy, it is really a lot of lesson to gain when listening Fitsum. Thank you!

  • @እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ
    @እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ 4 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት የሚገርም መረዳት ነው ያለው ስለህወት አግዚአብሔር ይባረክ አንተ የፈጠረ

  • @danm1829
    @danm1829 4 ปีที่แล้ว +13

    በዚ ጉዳይ በጣም እስማማለው፡ ገንዘብ ህይወት አይቀይርም። ባለሁበት አገር ኖርወይ እንኳን ዜጋው ስደተኛው ቅብቅር ብሎ መኖር ይችላል ህይወት በሚጨበጥ ነገር የሚለካ ከሆነ፡ ግን በአመት Average 600 ሰው አብዛኛውም ወጣቶች እራሳቸው ያጠፋሉ ለምን ብንል የሚጨበጥ ነገር ደስታ አይሰጥም ውስጣዊ ስብእናና ውሳጣዊ ደስታ ነው ህይወትን እንድታጣጥም የሚረዳን።

  • @arohiyesedk446
    @arohiyesedk446 4 ปีที่แล้ว +2

    ይሄን ፕሮግራም ከልብ ሆኜ ነው የማዳምጠው በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ ከእውቀትህ ስላካፈልከን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እሼ ከልብ እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት እውቀት ያላቸውን ሰዎች ስለምታቀርብልን

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 ปีที่แล้ว +14

    በብር ብዛት ያውም በተጭበረበረ መንገድ የተገኘ ገንዘብ? ሰላም አይሰጥም:: ፍቅር አይኖረውም::ጤና አይኖረውም:: ነገር ግን? በላብህ ዋጋ? ያገኘኸው?ያስደስታል የሰላም እንቅልፍ ይወስዳል:: ጤንነትህ የተጠበቀ ይሆናል::" ጎመን በጤና"

  • @selita5539
    @selita5539 4 ปีที่แล้ว

    ሕይወትን የሚገነባ ትምህርት!👌
    አመሰግናለሁ፡፡

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት እሚገርም ሰዉ ነዉ ተምሬበታለሁ እየሳቅንም ትምህርት አግኝተንበታል ብዬ አስባለዉ /እሼ በርታልን

  • @liyoudesta2657
    @liyoudesta2657 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks For providing this program. He is very intelligent.

  • @tt-hx3vy
    @tt-hx3vy 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የተመቸኝ እናመሰግናለን እሼ

  • @bilenabate812
    @bilenabate812 4 ปีที่แล้ว +1

    ዩቱብ ላይ አምገባዉ አማርኛ ፊልም ላይ ነበር ነገር ግን ይሄን ሰወዬ ሳይ ማለፍ ያቅተኛል። እናም በርታ አባቴ አንተ ህይወት ገብቶሀል👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾💙💙💙💙💙💙💙💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @hayaalmazrooei8527
    @hayaalmazrooei8527 4 ปีที่แล้ว +10

    ተሼ ንፁህ ኢትዮጲያ ዊ ነህ አተን ያለ ማድነክ ንፉግነት ነው እደ ፅጌረዳ አበባ ፍክት በልልኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ7ጐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ7ጐ 4 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ትምህርት !! ባላለቀ ብዬ ተመኘሁ

  • @lemlemali8996
    @lemlemali8996 4 ปีที่แล้ว

    Many thanks for all.
    Fantastic motivational speech!
    Please invite this gentile man

  • @alphasquad25
    @alphasquad25 4 ปีที่แล้ว

    The pencil analogy is mind blowing 🤯. Fitsum keep it coming man loving it. Thank you.

  • @dollzlife9155
    @dollzlife9155 4 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ወንድሜ የተባረክ እባክህ የታምራት ምላ ባለቤት ፍልገ ጋብዛት ፀጌ ከተረሱት እንዳዋ የታምራት ምላ ባለቤት እስቴ የቤተስብ ጉብኝት አድርግላት በጣም የሚደንቅ ልዬ ግዜ ይኑርሀል ከፀጌ ጋ ከባለቤቱውዋ ታምራት ጋር ልዬው ፍቅር ግዜያቱች ነበራት ከማረፎ በፌት ነፍሱን ይማረውና እሱም በጣም ጥሩ ስው ስው የሚወድ የሚያከብር ሜስቱን ቤቱን የሚያከብር ነበር እባክህ ጉብኝ ት አድግላት ተባረክልኝ

  • @mulumekonnen452
    @mulumekonnen452 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመስግናለሁ በጣም የሚገርም ነው እሽ የኔ ጀግና እንተ ነህ

  • @henokgebre1135
    @henokgebre1135 4 ปีที่แล้ว

    Thank you guys both gena sent jegna yftral and im the one

  • @ንግስትዮሴፍ
    @ንግስትዮሴፍ 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ድንቅ መልእክት በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተማርኩ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว

    Egiziyabhir edime Tena yadilihi abo ❤️❤️❤️❤️

  • @mkmkmkmkm1022
    @mkmkmkmkm1022 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ድቅ ገለፃ ነው እናመሰግናለን እሸቱ የምታቀርበውን በደብ ታቃለክ

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
    @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 4 ปีที่แล้ว

    አረ ለኔ ነው ፕሮግራማችሁ በጣም ጡሩ ነው አይጠገብም ደስ ይላል

  • @zadeyealemitulijnegncherna2598
    @zadeyealemitulijnegncherna2598 4 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwww betam arife miker new betam Enameseginalen

  • @mezmuremahlet
    @mezmuremahlet 4 ปีที่แล้ว +2

    በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛልን ይሄን ቪድዮ የምትመለከቱ በሙሉ ገባ ገባ እያላቹ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ please

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 ปีที่แล้ว +1

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏

  • @gafat
    @gafat 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ሁለት ምርጦች ይመቻችሁ አቦ

  • @MaDN4161TB
    @MaDN4161TB 4 ปีที่แล้ว

    Egiziabher rejim idime yisitilin!!!
    Betam betam new mameseginew.

  • @habensielay
    @habensielay 4 ปีที่แล้ว

    Boom mind blow nice love it 🥰

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 4 ปีที่แล้ว +3

    ፕሮግራምህ አዝናኝም፣ አስተማሪም፣ ዕውቀትም ይሰጣል!

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነገረ ነው ተባረክ

  • @linamg230
    @linamg230 4 ปีที่แล้ว

    Thank you comedian eshetu 👏👏👏🙏

  • @sakonjogak7454
    @sakonjogak7454 4 ปีที่แล้ว

    Woooooow 👌 በጣም ተጠቅሜበታለዉ ፍጼ

  • @genetamare9847
    @genetamare9847 4 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ትምህርት ነው በርቱ
    ጅግና መፍጠር ጥሩ የፕሮግራም ነው ግን ጅግና መፍጠር ከሚሆን ጅግና ማስታውስ የሚል ቢሆን ጥሩ ነበር እንደእሄ አሳብ ነው
    በርታ !!!

  • @bekisolomon1362
    @bekisolomon1362 4 ปีที่แล้ว

    Keep up bro ...u r human being 😉

  • @mekdestamru2652
    @mekdestamru2652 4 ปีที่แล้ว

    Betam arif new enamesegnalen

  • @emugelateka4734
    @emugelateka4734 4 ปีที่แล้ว

    Eshe d/c wadajenehin akreblin

  • @proffesionallisence839
    @proffesionallisence839 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንዲህ አይነት ሰዎች ነው ኢትዮጵያ የሚያስፈልጉዋት፡፡እግዚአብሄር ይባርክህ ፡፡

  • @linamg230
    @linamg230 4 ปีที่แล้ว

    Wow what a incredible person you!!!!

  • @yhunalene3860
    @yhunalene3860 4 ปีที่แล้ว

    "ወደልጅነታቸው ሲሔዱ ያገኙታል" በትክክል!!!

    • @yhunalene3860
      @yhunalene3860 4 ปีที่แล้ว

      ድብልብልና ድሪቶ የሆነው ማንነት የሚፈጠረው ከልጅነት አይደለ::

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 4 ปีที่แล้ว

    Eshatu
    Habibbiy
    Am enjoying in your program .......looking your channel every time when am free ......
    Am outside my country .....when I opened your channel filing in Merkato awtobes tera my place of birth......
    Habibbiy Eshatu

  • @rosaahmed9566
    @rosaahmed9566 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እንጠብቃለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ነህ ተባረክልኝ

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 4 ปีที่แล้ว

    እሸቱ በጣም ነው የማደንቅህ😁

  • @leyuleyu3145
    @leyuleyu3145 4 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ከነመልክህ ወንድሜ

  • @liidiyaatolasaa6152
    @liidiyaatolasaa6152 4 ปีที่แล้ว

    INTERESTING!!!

  • @alimohammedabachebsa2518
    @alimohammedabachebsa2518 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው እሼ መልካም ናችሁ ይመቻችሁ

  • @hanualisho1496
    @hanualisho1496 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂Eshetu Endet Endemitasikegn 😘

  • @birukm4154
    @birukm4154 4 ปีที่แล้ว

    wonderful interview!
    .

  • @sadaarega65
    @sadaarega65 4 ปีที่แล้ว

    Abo mcht yibelachu eshetu swedik sewyew yetenagerew neger betam tkkl new

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 4 ปีที่แล้ว +1

    ውስጣዊ ማንነትን እንዴት መገንባት ይቻላል?

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 4 ปีที่แล้ว +2

    እሸት❤❤❤❤

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 ปีที่แล้ว +1

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏

    • @orthodoxneg8742
      @orthodoxneg8742 4 ปีที่แล้ว

      @@zama_taff ሲጀመር በማሪያም ብታምን እራቁትህን አትመጣም አለባበስህን እና የምትሰራውን እወቅ በማሪያም ለማለት ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ የገንዘብ ትውልድ እሸት በፈጣሪ መላ በልልል በቅዱሳን ስም የሚለምኑ መጀመሪያ ስሩ መልካም ሰራ ስራህ ነው የሚወሰንህ😭እፍፍ ምንህን ላይ ሰብስክራይብ ላድርግህ?????

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ:: ሰው በልጅነቱ ያሳለፈው አስተዳደግ ነው በሁዋላ ከሰው ጋር ለመግባባትም ላለመግባባትም ምክንያቱ::

  • @yodit587
    @yodit587 3 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @dagmayalew320
    @dagmayalew320 4 ปีที่แล้ว

    abo eshia kmer ante telk sew neh. ena F kerm 1dya nah. ymachacu hululachum

  • @KB-dg3dm
    @KB-dg3dm 4 ปีที่แล้ว +1

    እንቶ ፈንቶ መስማት እንድትጠላ ይደርግሐል አቦ እንዳንተ ያሉትን ያብዛቸው።

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጐ1ሐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ጐ1ሐ 4 ปีที่แล้ว +6

    አሼ ማግኘት ከምፈጋቸው ሰወች መካከል አንዱ ነህ ወድሃለው

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 ปีที่แล้ว +1

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏

    • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጐ1ሐ
      @ገኒየተዋህዶልጅ-ጐ1ሐ 4 ปีที่แล้ว +1

      Okay

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ገኒየተዋህዶልጅ-ጐ1ሐ በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏🙏

  • @melatdaing8648
    @melatdaing8648 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 🙏

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
    @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 4 ปีที่แล้ว

    Exactly

  • @miskanamiskana4203
    @miskanamiskana4203 4 ปีที่แล้ว

    ተመቻችሁኝ ሁለት ምርጦች እሼ

  • @tizitazeleke5924
    @tizitazeleke5924 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው 😍😍

  • @nuna_enanbib
    @nuna_enanbib 4 ปีที่แล้ว

    እሹ እናመሰግናለን!! ሀልጊዜ ደረጃውን የጠበቀ ስራ ይዘህልን ትቀርባለህ። ለተመልካቾችህ ያለህ አክብሮት ሁሌ ደስ ይለኛል። የጋሽ ፀጋዬ ገ/መድህንን "መትፋት ያስነውራል" የሚለውን ውብ ግጥም ያስታውሰኛል። አንብበው። እናም በዚሁ ቀጥል በርታልን።
    በዛውም አንድ ነገር ላስቸግርህ። እኔ ማንም የማያውቀኝ ተራ ሰው ነኝ። ኮሜንቱን ደብዳቤ አስመሰልኩት እንዴ?!?!?!
    የንባብ ልማዳችንን እንድናዳብር የሚረዳ ስራ ይዤ መጥቻለሁ። "ኑና እናንብብ" የሚል ቻናል ነው። ከወደድከውና ለትውልድ ይጠቅማል ካልክ ሰብስክራይብ አድርግልኝ ለሌሎችም አስተዋውቅልኝ ። ከልብ አመሰግናለሁ!!!

  • @afrotube3610
    @afrotube3610 4 ปีที่แล้ว +11

    ስላም ዮናታን ንብረት እባላለሁ. ብዙዎቻቾሁ የምታቁኝ ፋና ለምሮት በተባለው የሙዚቃ ተሰጥኦ ውድድር ላይ ነው።በተለያዩ ምክንያቶች አሽናፊ ባልሆንም ስላደረጋችሁልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ።አሁን ደግሞ በቅርቡ በYou Tube መጣለሁ SUBSCRIBE በማድረግ አግዙኝ አመሰግናለሁ

    • @danm1829
      @danm1829 4 ปีที่แล้ว +1

      በልጁ ስም ልሸቅል እያሰብክ ነው kkkk

    • @hannatadesse1369
      @hannatadesse1369 4 ปีที่แล้ว +2

      አለመሆንህ የሚታወቀው በውትወታህ ነው

  • @ሀያትሀያት-ሐ1ቐ
    @ሀያትሀያት-ሐ1ቐ 4 ปีที่แล้ว

    እሽ ዘግሬድ ያጋጫል ከመሬት ለኔ አንደኝ ነህ በጣምነው የማከብርህ የምደህ እንዳንተ ያለት ያብዛልን።

  • @lidyaalemayu3764
    @lidyaalemayu3764 4 ปีที่แล้ว

    Salem Salem

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እሸቱ እባክህን ይህንን የስብእና ግንባታ ሰው በድጋሚ ጋብዝልን ከመጥፎ ሱስ እንዴት ወጣቱ እንደሚመለስ ምክሩን ቢለግሰን ህይወቱ የሚቀየርውን ወጣት ቤት ይቁጠረው መልስህን እንጠብቃለን

  • @hayaalmazrooei8527
    @hayaalmazrooei8527 4 ปีที่แล้ว +1

    የሰው ሀቅ መብላት መጨረሻው እሳት ነው ለጊዜው ሊያጠግበን ይችላል ከስርቆት ልመና ይሻለኛል

  • @LucyTip
    @LucyTip 4 ปีที่แล้ว +2

    👈8ቱ አለማችን ላይ የማይከፈቱት አስገራሚ በሮች

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 ปีที่แล้ว +1

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏

  • @abebam8336
    @abebam8336 4 ปีที่แล้ว

    Selam lenante yhunlg weyni eshetye yLashhubet bota siyamr Ethiopia wust newu weys.....?

  • @yeqalulji3085
    @yeqalulji3085 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @binimo9434
    @binimo9434 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 ปีที่แล้ว +1

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏

  • @ሀቢባሙሀሙድ
    @ሀቢባሙሀሙድ 4 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👂👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @tesahaytube4972
    @tesahaytube4972 4 ปีที่แล้ว +2

    እሸት በናትህ ስልክህን ብታስቀምጥልኝ
    በጣም የተቸገረ ልጅ ነበር 4 አመት ሙሉ አልጋላይ የዋለ ምንም እሚረዳዉ ሰዉ የለለ እኔም ፀበል ከሚሄድበት ዉጭ ምንም ልረዳዉ አልቻልኩም

    • @tihunyilma4347
      @tihunyilma4347 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ይማረው

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 4 ปีที่แล้ว

    Leke new

  • @johnyonathan9934
    @johnyonathan9934 4 ปีที่แล้ว

    Ye videowochu title lay yetegabazhu sim binor turu new. Sew search siyareg yemifeligewun video bekelalu magignet kebad new.

  • @zaratadesse2423
    @zaratadesse2423 4 ปีที่แล้ว

    Beyekenu bilekek begugut mtebkew program new😊

  • @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ
    @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ኮሜንተሮች የት ሄዱ ይህን የመስለ እውቀት ለመስማት አልታደሉም ስድብ ትችት ፉገራ ቢሆን ባልጠፉ ነብር

  • @ወድህብርቲምድሪ
    @ወድህብርቲምድሪ 4 ปีที่แล้ว

    ዑነትም ኢትዮጲያዊያን የአለም መሪወቺ ነን በስልጣኔ እርግጠኛ ነኝ በዚህ ልክ የሚሳስረዳና የገባውም አይኖርም

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 4 ปีที่แล้ว

    ተከታዩን እንጠብቃለን

  • @TG19948
    @TG19948 4 ปีที่แล้ว

    Please yehen lij degagmew esti enema timihirt bet degami yegebahu eyemeselegne new. Mirt memehir.

  • @neimaahmedin4180
    @neimaahmedin4180 4 ปีที่แล้ว

    ግን በግር ከመሄድ መሳቀቅ አይሻልም ወይ ሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @ኡመርሰመተር
    @ኡመርሰመተር 4 ปีที่แล้ว +1

    በቃራጭ የተገኘ ገንዘብ ደስታን ለማግት መንገድ አይተን የመጀመሪያው ሰላም የሚያሳጣህ ከቤተሰብ ይጀምራል ቤተሰቡን ወንድም እህት እናትን እሰከማጣት ያመጣል የሚመጣበትን መንገድ ስለሚረዱ ከሌብነት የፀዳ ስላልሆነ ሰው አሰቀይመህ የሚመጣ ጭምር አረም የሆነ ነው በእሰልምና ገንዘብ ውሰጥ የሀራም ገንዘብ መግባት መግባት የሚፈልጉት ሰላም ስለማሰጥነው ገንዘባቸው ከወለድም ነፃ በባንክ የሚያሰቀምጡት ገቢያቸው ከሀራም የፀዳ ነው

  • @OmarAhmed-nr2bc
    @OmarAhmed-nr2bc 4 ปีที่แล้ว +1

    በስርቆትና በማጭበርበር በሚገኝ ገንዘብ ደስታ ይገኛል ማለት ዘበት ነው በሃራም ገንዘብ
    ሰውን ኣስለቅሰህ ያገኘሄው ገንዘብ ኣንተንም ይሁን ቤተሰቦችህን ውሎ ኣድሮ ኣዘቅት ውስጥ ነው የሚከትህ ትንሽም ይሁን የሃላል ገዘብ እመኑኝ ወደር የሊለው ደስታ ይገኛል

  • @cherkoseshow
    @cherkoseshow 4 ปีที่แล้ว

    ውድ ኢትዮጵያውያን አለመሳቅ አይቻልም የተመረጡ የአርቲስቶቻችንን ቲክቶክ አስቂኝ ቪድይዎችን ማየት ትችላላቹ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 4 ปีที่แล้ว

    Errrr እሼ ስልክህን ጳፍልን ባተ በኩል ሰውችን ለመርዳት ፈልገን እዴት እናግኝክ

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 4 ปีที่แล้ว +3

    ስማ መለስ ዜናዊ ስትሰርቅ እስካልተያዝክ ድረስ ሌብነት ስራ ነው። ብለዋል ታላቁ መሪያችን ለዚህ ነዉ መርከብ እና አውሮፕላን ላይ የገባነዉ። በእንቁላሉ በቀጣሽኝ የሚባለዉ ነገር ወያኔጋ አይሰራም።

  • @danielmulugeta9441
    @danielmulugeta9441 4 ปีที่แล้ว +2

    አቋራጩን ፍለጋ ስንቱ ነው ባዶውን የቀረው የለ ትምር ያለ ስራ

  • @beyatube8181
    @beyatube8181 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤተሰብ እንሁን ደምሩኝ

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 ปีที่แล้ว +1

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏

  • @yodittesfaye3678
    @yodittesfaye3678 4 ปีที่แล้ว +1

    Please Eshe never ever touch ur digital devices during interview. THANK YOU.

    • @halimaahmed8253
      @halimaahmed8253 4 ปีที่แล้ว

      Fitsum yetenagerew tikikil new home lebnet yetegene habt k beteseb wey ymotal wey ytamemal yalew ewnet new

  • @zama_taff
    @zama_taff 4 ปีที่แล้ว +4

    በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏

    • @tesahaytube4972
      @tesahaytube4972 4 ปีที่แล้ว +3

      ፕሮፋይል ህን አስተካክል በማሪያም ካልክ ክርስቲያንአዊ አለባበስ ልበስ
      አንድ አደለም ደብል ሰብክራብ ትደረጋለህ

    • @samdang9033
      @samdang9033 4 ปีที่แล้ว

      Ere Efer belimena yihonal ende? Min norok nw ewket yalew tekami neger yalew sw eko ayleminim maferia

    • @OmarAhmed-nr2bc
      @OmarAhmed-nr2bc 4 ปีที่แล้ว +1

      ማሪያም ችሎታ ካላት ስብስኽራይብ ትስጥህ

    • @shbriab4267
      @shbriab4267 4 ปีที่แล้ว

      ነጠላ ዘርግተህ አይሻልም?

  • @mudohabtemariam7726
    @mudohabtemariam7726 4 ปีที่แล้ว

    ይከአሱጋር ሰዉ አየታረደመናፈሻ ሥሩ ጀዝባሄ ከአብይ ጋር ሥልጠና የወሠደ ነዉ

  • @bekriman6543
    @bekriman6543 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህን የምታነቡ ውድ ኢትዮጵያን ለፈጣሪ ብላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ለናንተ የ 1 ደቂቃ ስራ ነው ለኔ ግን ይጠቅመኛል ደግሞ እኔም እመልሳለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ftiyh.midhayyi555
    @ftiyh.midhayyi555 4 ปีที่แล้ว

    K

  • @becka_a_
    @becka_a_ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰብሰክራይብ አርጉኝ ማርያም የምትወዷት ብቻ watch hour ብቻ ነው የቀረኝ የማርያም ልጆች በናችሁ እንዳታልፊኝ እባካችሁ 😭😭😭😭😭😭

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 4 ปีที่แล้ว

    Merkeben yayachiw???????Kondominiyem yayachiw?????? Ye 18 bank birr yayachiw???????

  • @afrotube3610
    @afrotube3610 4 ปีที่แล้ว +2

    ስላም ዮናታን ንብረት እባላለሁ. ብዙዎቻቾሁ የምታቁኝ ፋና ለምሮት በተባለው የሙዚቃ ተሰጥኦ ውድድር ላይ ነው።በተለያዩ ምክንያቶች አሽናፊ ባልሆንም ስላደረጋችሁልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ።አሁን ደግሞ በቅርቡ በYou Tube መጣለሁ SUBSCRIBE በማድረግ አግዙኝ አመሰግናለሁ

    • @birukhaile6985
      @birukhaile6985 4 ปีที่แล้ว

      Lebba.ante.yonatan.aydelehem.

  • @becka_a_
    @becka_a_ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰብሰክራይብ አርጉኝ ማርያም የምትወዷት ብቻ watch hour ብቻ ነው የቀረኝ የማርያም ልጆች በናችሁ እንዳታልፊኝ እባካችሁ 😭😭😭😭😭😭

    • @becka_a_
      @becka_a_ 4 ปีที่แล้ว

      @Raphael Health # watch nw ymkrgn pls video eylgn hulunm

    • @samdang9033
      @samdang9033 4 ปีที่แล้ว

      Ere Eferu belimena endet yihonal??? Min alena nw ye misera sew eko siraw nw yemitayew limenan min ameyaw anten subscribe kalaregin mariamin anwedatim? Ere seltinu ebakachu

  • @afrotube3610
    @afrotube3610 4 ปีที่แล้ว

    ስላም ዮናታን ንብረት እባላለሁ. ብዙዎቻቾሁ የምታቁኝ ፋና ለምሮት በተባለው የሙዚቃ ተሰጥኦ ውድድር ላይ ነው።በተለያዩ ምክንያቶች አሽናፊ ባልሆንም ስላደረጋችሁልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ።አሁን ደግሞ በቅርቡ በYou Tube መጣለሁ SUBSCRIBE በማድረግ አግዙኝ አመሰግናለሁ

  • @afrotube3610
    @afrotube3610 4 ปีที่แล้ว

    ስላም ዮናታን ንብረት እባላለሁ. ብዙዎቻቾሁ የምታቁኝ ፋና ለምሮት በተባለው የሙዚቃ ተሰጥኦ ውድድር ላይ ነው።በተለያዩ ምክንያቶች አሽናፊ ባልሆንም ስላደረጋችሁልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ።አሁን ደግሞ በቅርቡ በYou Tube መጣለሁ SUBSCRIBE በማድረግ አግዙኝ አመሰግናለሁ

    • @samdang9033
      @samdang9033 4 ปีที่แล้ว

      Ardeh tekemetvreport tideregalek besew sim yemitikeft trace tedergeh titawekalek ere eferu