Dere ena eshetu much love from Eritrea 🇪🇷 Asmara ❤️ Dere enatie tastawsegn aleh dro asmara eyalehu enie gena kuankuwm saygebagn enatie be CD tayh neber 😢♥️
Some years back I was at the same barber’s salon at Fifine Hotel with Dereje getting a haircut next to him.He seemed like a frequenter there and was reluctantly entertaining everyone inside.I was the only one giving him a break.People in Addis won’t give you a break,especially if you are a comedian/entertainer.They think God created you for the sole purpose of impressing them 24/7.I remember thinking how tough it must be for him.I also appreciated his graciousness.A really cool guy and nice show.I like this young comedian too although never seen his work.Very respectful and clearly looks up to his elder peer.
I was thinking you were going to be the king. Kingship is not by age or length of time. But mastering the profession in an advanced and majestic way. For me there is no king in ethiopian comedy. But I am expecting you to take the crown. Still I admire your humbleness.
Wow amazing interview I am really love you both god bless you and respect you so much I am enjoy anything you say good luck what you are doing anything much respect
Thank you Eshetu. Long time ago there was TV drama called "Emama Oxygen" I appreciate the writer. I forget his name, I will never ever forget that drama. please invite him if you can pleas?
እንደኔ በደረጄና ሀቤቴ ቀልድ ያደገ ለይኩኝ
መልካም የመስቀል በአል🙏💜💜
ቤታ ስብ ናን ጎር በይ
_የመጀመሪያ ኮሚዲ የሰማሁት ደረጀ ሀይሌን እና ሀብቴን ነበር ሀብቴ እሚባለው መሞቱን በዚህ ወር ነው የሰማሁት_
@@shamesukingeofkinge አልገባኝም
@@fatumaabdallah2039 ወይኔ በጣም ቆየ እኮ
በቅንነት እንረዳዳ ቶሎ እመልሳለሁ
የበቀል ሰው አትሁን አጠፋ ልመልስ አትበል ፣ የሚበቀልልህ ፣አጠፋ የሚመልስልህ አምላክ አለና ። ከበሳል ሰው በሳል አባባል ። እናመሰግናለን ደሬ ። አቅራቢውንም አንደዚሁ።
እሸቱ፥ በፕሮግራምህ መግቢያና መሰናበቻ ላይ ኤርትራዊያንን ማስታወስህን ኣትርሳ፥ ምክንያቱም ኣብዛኛውቻችን በፍቅር እየተከታተልንህ ነው፥ በርታ ካንተ ጋር ነን
😁
Thanks 🙏
Thanks
I don't know why ግን ደሬን ገና ፊቱን ገና ሳየው በጣም ነው የሚያስቀኝ He is so talented, Thank you for making my childhood awesome ደሞ, much respect 🙏
ደርዬ እጅግ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ደርዬ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እኔ ገና ፊትህን ሳይ በጣም ነው የምስቀው እጅግ በጣም ነው የምወድህ ኑርልን ደርዬ እሼቱ በጣም ጎበዝ ነክ በርታ
Dere, much respect!!
Haile Gebresilasie Teweldo Yadegew Bekoji sayhon Asella new
💚💛❤️እሼ ቁምነገረኛም ቀልድህም የእውነት ያስቃል ለኔ በጣም ጎበዝ የስራ ሰው 💚💛❤️ደሬ ደሬ የ90ዎቹ ድምቀት ነበራችሁ ሀብቴ ነፍስ ይማርልን መቸም ደሬ አሁንም ሀብቴ አንተጋ አለ ሁሌም አንተን ስናይ ሀብቴንም እናስባለን 💚💛❤️
እሸቱ ምርጥ ልጅሥወድሕ አርቀሕ
አሣቢ የልጅአዋቂነሕ ሰውን በሒወት
እያለ ይመሥገን ማወደስ እንዴት ደስስይላል ማሚ የን አመሥግነሕአወድሰሐት አለፈች
ነፍሷን ይማርአይቆጭሕም ደርየበጣነውየምወድሕ
እኔ ደሬ እንኳን ተናግሮ ገና ፊቱን ሳይ በሳቅ ነው የምሞተው ምርጥ ሰው
በጣም እናመሰግናለን እሼ
፩ የሚገራርሙ ሰዎችን ታቀርብልናለክ
፪ በጣም ያስተምራል
፫ ቢራ እና የማይጠቅሙ ጎጂ ነገሮችን አታስተዋውቅም
እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን ያደረሰን።
ሁለት ምርጦች ስወዳችሁ መልካም የመስቀል በዓል የተዋህዶ ልጆች በስደት ያላችሁ ያለን ቀጣይ አመት ቤተሰብ ጋር ለማክበር ያብቃን አሜንአሜን አሜን
በጣም ደስ የሚል ቅን ልብ ያለው ሰው ነው ደሬ አንወድካለን ❤❤❤🇪🇹
ደሬ መልካም ሰው የጓደኝነትን ጥብቅ ቁርኝት ካንደበቱ ተወርውረው በሚወጡት የሃብቴ ስም ይነግረናል። ደርዬ ብዙ ዓመታትን በፍቅርና በጤንነት ኑርልን። የኮሜዲያን ንጉስ
Dere is telling the truth, I remember saying this when I was a child..Now nevis one if my favorite comedians!!
Dere ena eshetu much love from Eritrea 🇪🇷 Asmara ❤️
Dere enatie tastawsegn aleh dro asmara eyalehu enie gena kuankuwm saygebagn enatie be CD tayh neber 😢♥️
መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብረሃኑ መስቀሉ አደረሳቹ። ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ለሀገረችን
በማርያም ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe 🙏
ደሬ የፍቅር ሰው ሰላምክ ጥግድረስ ይብዛ 🙏 እሼ የኔ አንደኛ የትልቅ ሰው ልጅ ትልቅ ነው እንኩዋን ተወለድክ የኔ መልካም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥል በርታልኝ እሼ ብረቱ✌
ባባ ደረጀ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ተባረክ ልጅህም እዝጋብሄርአምላክ በጸጋ ጥበቡ ያሳድግልህ ደሞ በትግሪ አንድ አባባል አለ ሐደ ከምዘይ ተወልደ ክልተ ድማ ክንድሐደ ይብሃልዩሞ ልጅ ድገም ሰልስ ሶስት ስላሴ ያርግልህ
Some years back I was at the same barber’s salon at Fifine Hotel with Dereje getting a haircut next to him.He seemed like a frequenter there and was reluctantly entertaining everyone inside.I was the only one giving him a break.People in Addis won’t give you a break,especially if you are a comedian/entertainer.They think God created you for the sole purpose of impressing them 24/7.I remember thinking how tough it must be for him.I also appreciated his graciousness.A really cool guy and nice show.I like this young comedian too although never seen his work.Very respectful and clearly looks up to his elder peer.
Zat gud to say
ደርዬ አባቴ ምን ትደፍለህ እሱ የወደደው ሆን አንተ በህይወት ሆንህ ሃብቴን ከአፍህ ለይተህ አታውቅም እንደው ንፍሱም ደስ ደስ ይለዋል እኔ እንዳንተ ለጏደኛው ሙት እውንተኛ ፍቅር ያለህ ይህው ስንት አመት እር ያንተ ለብቻ ንው ያንተ ደግንት ያንተ የዋህንት የሚተርፍው ለልጅ ልጅህ ንው የኔ ጌታ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
ደሬ የኛ ምርጥ ሰንት አለክ ጨላ አቦ ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም ኑሪልኝ እወዳሃለን
ደሬ is ma favorite comedian too, በልጅነቴ የደረጀና ሀብቴን ኮሜዲ በድሮው የካሴቱ ዴክ ፋዘር እያመጣልን እንመለከት ነበር የ 90ዎቹ ልጆች በተለይ በደምብ ስቀናል እኮ :: Big respect Dere 🙏❤
እሽቱ ስላምህ ብዝት ይበል ከመት አመት ያሻግርህ የኢቶ ድንቅ ስው
"በፍቅር ብለጥ።" ደርዬ እድሜ እስጥህ
Eshetu betam teru teru teyake new yeteyekew. Dereje ena Habte lenem ye comedy negus ena ye Ethiopia treasure nachew
ደርዬ ሀይሌ በቆጂ አይደለም አሰላ ነው ያገሬ ልጅ. በቆጂ ወረዳ ነች የነደራርቱና ቀነኒሳ. የጥሩዬ ቤተስባች ናቸው
I was thinking you were going to be the king. Kingship is not by age or length of time. But mastering the profession in an advanced and majestic way. For me there is no king in ethiopian comedy. But I am expecting you to take the crown. Still I admire your humbleness.
ቡናው ሲቆላ ያለው ድምፅ ደስ ሲል ሸተተኝ.... ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ
እሸቱ ጎበዝ ልጅ ነህ ብዙ ነገሮችን በደንብ ነው የምታያቸው ለምሳሌ እኔ የታዝብኩትን ልግለጽልህ ቀልዶችህ ቁም ነገር ያዘሉ መሆናቸው፥ እንደዚህ የሙያ አባቶችን ማክበርና መድረኩን ማመቻቸት፥ ትክክለኛ የሆነ አድናቆት መቸር፥ የቤተሰብ ጨዋታ ላይ የተሳታፊዎችን ስሜት: እንስቃሴ ማጤን እና እንድናገሩ እድሉን መስጠት፥ የሚናገሩትንም አትኩሮት እየሰጠህ በደምብ እንዲሰማ ማድርገግህ በጣም ነው የሚያስደስተኝ በርታ::
ተሻ እናመሰግናለን ደሬን በአድስ አመት እያሳቀን እንድንጀምር ስላደረክልን🙏🙏🙏💚💛🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
Esha engdoch betam aznagh ena astemari nachew ebakehn Felfelun engda adrgeh endatakerbew bethtna eteyekhaleho!!!!!!!
Betam des yemil new. Yemigermew lemejemeria gize sew ewnetun sigels semahu. Gobez yemejemeria gize menem atasekum nebere tesfa alemekuret gen teru new 👍
ውይ ውርዬ ካሜራ ውስጥ እንዳትገባ ተንጠልጥላ ብትወጣም አየናት፡kkkkk
በጣም የሚያምር ጨዋታ ነው I cant wait for second part.
አንደኛ ነኝ ኢትዮጲያዉያን በአላቹበት እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳቹ ሁለት በጣም የምወዳቸዉ ሰወች አሼና ደረጄ ነብስ ይማር ለሀብቴ በአልን በማዳም ኩሽና ያከበረ በጣም ሀገር ቤት የናፈቀዉ ለይኩኝ
Enkan adrsathw
@@abiyaali6068 አሜን🙏❤
Amen ewent new tebark ke afeh yemiwetaw manenetehen yenageral feraj geta new
Tebark
Eshetu lemesak beka tezegajeteh new des yela eyesak yemiyasek sew 👏👏👍kamerah gen menesenew yatwkural
ደረጄ የሚያምር ውበት ያለው ጉልምስና ነው ረጅም እድሜ
ደርየ ረጅም እድሜን ጤና ይስጥህ የኔ አባት
Eshii the best I like you so much. You are so lucky man to have a time with a hero. D you are the best
ሁሌም እውነተኛ ወዳጅ ቢሞትም አይረሳም:: ሀብቴን ከነቤተሰቡ አክብረህ አብረህ መሆንህ ያስከብርሀል:: ደሬ (ደረጀ ሀይሌ) ተባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾እሼ(እሸቱም) ተባረክ 🙏🏾
Betam konjo nw bertu ,I can't wait to see part 2 ...I think ,you better use 2013 /2020 note book . see you !
Wow amazing interview I am really love you both god bless you and respect you so much I am enjoy anything you say good luck what you are doing anything much respect
እሼና ደሬ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው።
እሼ ግን ይሄ እንጥልህን እያሳዩ መሳቅ አቁም። አንድ ሰው በነገረህ እያልኩ ነበር። የተወደድክ ጎበዝ ልጅ ነህ። በርታ።
በማርያም ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe 🙏
😂😂😂
15:18😂😂😂 እድሜ እና ጤና ይስጥልን ደሬ
እሼቱ ስራዎችህና ጀግና መፍጠር ፕሮግራምህ ቆንጆ ናቸዉ በርታ ፡፡ ከደረጀ ጋር ባደረከዉ ዉይይት ግን ደጋግመህ የኮሜዲ ንጉስ ነህ ስትል ይደመጣል ተቀብሎ እንዲስተጋባ ፈልገህ ነዉ ንጉስ ለማለት አንድ ሰዉ ባለዉ ነዉ ወይስ የብዙ ባለሙዎች አስተያትየትና ጥናት ይፈልጋል ቃለምልልሱ ላይ እርስ በርሰ መሞጋገሱ ቀነስ ቢል ጥሩ ነዉ
ደሬ ዕድለኛ ነህ:: ጥሩ እናትና ጥሩ የትዳር አጋር አለህ::ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰብህ🙏🏾💚💛♥️
ደሬ የማደንቅህ? ለሀብቴ እናት ያለህ ክብርና ፍቅር??? ተባረክ🙏🏾
Dere enkuan dehina metah ye habte betesebochin gobigneteh bitasayen thank you dere and donkey tube
ሁለታቺሁንም በጣም ነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር ሰላማቺሁን ያብዛልኝ ❤❤👏
Thanks, astemari nachew videowochih.
ኦው ማይ ጋድ ... ደሬ ሆዴን እስኪያመኝ ነው የሳቅኩት ... ደርዬ ኑርልኝ
Dere ena habten ewedachuwalew ahun des yemelew derdare tube agegnechewalew betam dessss belognal eshe amesegenalew
Respect lederu. We love u my good friend .
Derye Nurln wedme Ante tiru sew tebarek 🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘
dese yelale interview ....part 2 እንጠብቃለን።
Thankyou Estu comdayan derage so commeted with comdya
ኣሪፍ ሠው ኣመጣህ።👍🤗😀
Betam aznagi programme neber thank you Eshe. Please endegena gabzew. 🖒🤣🤣🤣
ዋው ደሪ ትልቅ አባባልነው የአፀፍ ሰው አትሁን ያልከው በጣም ትልቅ ሰው
ደሬ መልካም ሰው ሌላ ምን ይባላል
Dereበምክርህ በጣም ይላል.much respect and love ❤️ ላንተ እና ለጥሩ ሥራችሁ 🙏🏽😇
DEREJE MINILIK TMHRTBET TEMARI IYALE GUADEGAYE NEBER 5 POLISE TABIA AKABABI YE MINOR GIZE 💋💋💋💋💋
ደረጄ እነወድሀለን እሸቱ አንተም ጎበዝ ነህ በረታ
Eshe Dere eko nbse new nurulen 🙏🙏❤
እሸቱ ምርጥ ልጅ ጥበብ አስተማሪ ነክ በርታ
ደሬ ቀልድ በናንተ ቀረ መሰለኝ አሁን ብዙዎቹ አያስቁኝም ትንሽ አሼ ይሻለኛንጅ አላህ እረዠም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
excellent interview and great man Dere, rejeme edeme ketena gar
በአለም ዙሪያ ለምትገኙ የታላቋ ቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ የኦርተዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በስላም በጤና አደረስን አደረሳቹህ አሜን።
እንኳን አብሮ አደረሰን
Ameeen ameeen ameeen
ደሬ ሰላም ነህ የድሮ የሰፈ ስው ትዬ እልፍነሽዬ ሰላምነች ሰላማቹ ይብዛ:አድናቂክ ሰላማዊት
eshetu so wonderful !!! young men
My hero 🤩🥰💓💜💜💛💙🙏😍💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ደሬ ድሮም 120 ላይ የእናንተ ፕሮግራም ሲጀምር ነበር እስኪያልቅ እስቅ ነበር 🤔🤔 አሁንም እየደጋገምኩ ነው የበፊቱን እያየሁ እስቃለሁ ረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ 🙏🙏
ደሬ በጣም ነው ምወድህ!ሰዬ❤
እሼ እርግጠኛ ነኝ "ወደ ገደለው" የሚለውን አባባል ደሬ እንደፈጠረው እንደምታሳውቅ!!
እሼ በሚቀጥለዉ መሰረት መብራቴን ወይም ሜርን ጌትነትን በማርያም አቅርብልን🙏💜💜💜💜
አንድ ቀን ይቀርባሉ፣ አይቀሩም
@@betinspiration6460 ሁሌም ኮሜን እናርግለት እንዲያየዉ
A lot of love Dereya
እሼ ደርዳሬን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን መልካም በአል ይሁንላቹቹ 😍😍😍😍😍😍👌💚💛❤👌😂😂😂😂😂😂😂
ደሬ ሰላም አድናቂህ ነኝ ፊትህ ደሞ ወዝህ የሚቀልጥ ጮማ መስለሀል አምሮብሀል
ደሬ ኮሜዲ ብቻ ሳይሆን... ጥሩ ልብ ያለው ሰው ነው !!!
እሸቱ እኳን አድርሰህ ውድም ስውድህ እስኪ እድኔ በእሽቱ ስራውች የሚዝናና ላይክ ግጩ እኔ ውስጤ ነው አረብ አገር ድብርትን ፈታ የምልበት
long live both of you
ደረጄና ሀብቴ ልጅነታችንን ያሳመሩ እንወዳችኋለን።
መልካም የመሰቀል ብአል ምርጣች
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ሚክሮ ለሆላችንም ነው እናመሰግናለን
Interesting thank you I do too
kkkk ደሬ የአሽሙር ዘፈኑ ተመችቶኛል
Eshya selam nw enkwan adersk antenem mulu krunem beta bezw qetel ant yelji awaqe nih
ደረጀ በጣም ነበር የምጠላህ ዛሬ ግን ከልብ ወደድኩህ፣ አደነቅኩህ። በጣም ሀቀኛ ሰው ነህ። አከበርኩህ።
ደሬ ምርጥ ሰው
እሼቱ ይሄንን ቪድዮ ሳይ በብዙ ተቀይረካል
አቶ ደረጀ መልካም አመትባል ቆይ ልስተካከል ሳቅ ሳይገለኘ ወይ ወሬቅ የሖነ የአገሬ ልጅ አባት ወንድም ክብር ለአቱ
ደሬ ግን በጣም ጠቆረብኝ ወይስ አይኔ ነው
ካሜራው ነው እሼም እኮ ጠቁሯል
Ere tekore hule sayew yhenn new yemasber
ቀረፃው ነው
እኔም ገርሞኛል:: ግን ካሜራው መሰለኝ እሸቱም ጠቆረብኝ!!!??
ቀረፃው ነው
ደረጀ ትሁት ነህ። ራስህን ዝቅ አድርገህ እነ ልመንህን ለማክበር የምትጠቀመው ሃሳብ.....!
Thank you Eshetu. Long time ago there was TV drama called "Emama Oxygen" I appreciate the writer. I forget his name, I will never ever forget that drama. please invite him if you can pleas?
You good bro
ክክክክክክክክክክክ ደሬ እድሜና ጤና ይስጥልን
Eshwtu 🙏👏👏👏
እሼ የኛ ምርጥ ወንድማችንን
ደሬ ደርዳሬ እከታተልሀለሁ ከአሜሪካን🇺🇸በርቱ ወገኖቻችን🙏🏾💚💛♥️