ስለ ኢትዮጵያ ሲያወራኝ አንጀቴን አራሰኝ ፡ ኮሜዲያን እሸቱ ከ ደራሲ ቡርሃን አዲስ ጋ ጀግና መፍጠር ፡ Donkey Tube : Comedian Eshetu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @woloywa5729
    @woloywa5729 4 ปีที่แล้ว +101

    ማሜ የሀገራችን የቁርጥቀን ልጅ አላህ ይጠብቅህ

  • @amli2465
    @amli2465 4 ปีที่แล้ว +296

    ለሀገራችን እንደ መሀመድ ዓይነት በርካታ ሰዎች ያስፈልጉናል
    ፈጣሪ ይባርክ!

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 ปีที่แล้ว +1

      ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በሰብስክራይብ እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን።

    • @mizer6967
      @mizer6967 4 ปีที่แล้ว +3

      ውድ ሰው!

    • @እኔ-ቘ2ጀ
      @እኔ-ቘ2ጀ 2 ปีที่แล้ว

      @@mamilas7011 .... .. ........ k.k..l lm
      .
      C

    • @abdulfetabelete1586
      @abdulfetabelete1586 2 ปีที่แล้ว +1

      Silkun tebaberegn

  • @ሚኪያስየድንግልልጅ
    @ሚኪያስየድንግልልጅ 4 ปีที่แล้ว +163

    ደስ የሚል ወንድም አገላለፁ ይመስጣል ሁለቴ ደግሜ ነው ያየሁት እንዳንተ አይነቱን ኢትዮጵያ ላይ ያብዛልን እሼ አንተንም አመሰግናለው 🙏

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 4 ปีที่แล้ว +49

    የ21ኛ ክፍለ ዘመን ምርጥ ፈላስፍና ደራሲ ነህ 👍

  • @niemamuhammd322
    @niemamuhammd322 4 ปีที่แล้ว +564

    እሥቲ ማነው የመሀመድን ትምህርቶች በተከታታይ ይቅረብልን የምትሉ በላይክ አሣዪኝ ያአላህ ተመሥጬ ጀመርኩት ተመሥጬ ጨረሥኩት ❤❤❤

    • @senaitdemissie1278
      @senaitdemissie1278 4 ปีที่แล้ว +6

      መሀመድን ማባዛት ቢቻል ብዬ አስቤያለሁ: He is very impressive! Thank you Eshetu for bringing out real Ethiopian heroes to the public.

    • @niemamuhammd322
      @niemamuhammd322 4 ปีที่แล้ว +1

      @@senaitdemissie1278 😍😍😍

    • @gannamohamed4016
      @gannamohamed4016 4 ปีที่แล้ว +1

      አሁን.እስላምነው.ለምን.ስሙን.ቀየረ.ምንም.አልገባ.አስረዱኝ

    • @niemamuhammd322
      @niemamuhammd322 4 ปีที่แล้ว +1

      @@gannamohamed4016 አው ሙሥሊም ነው ማማዬ ሡሙን የቀየረው እራሡነው እሡም ከምክንያት ጋር ነው ሙሉውን አዳምጪ ቪዲኦላይ ተናግሮታል

    • @gannamohamed4016
      @gannamohamed4016 4 ปีที่แล้ว

      @@niemamuhammd322 አላአምዲሊላ.ሹክረን.በጣም.አመሰግናለሁ.አሁን.ገባኝ

  • @ሠአዲ-ዐ4ወ
    @ሠአዲ-ዐ4ወ 4 ปีที่แล้ว +90

    እሼ የሚገርም ሰው አመጣኸትልን እናመሰግናለን

  • @ኸይረዲንኸይረዲ
    @ኸይረዲንኸይረዲ 4 ปีที่แล้ว +40

    ቡርሀንዬ ንግግርህ እስከምታወጣዉ ያስጨንቃል ጀግና ነህ እሼ እናመሰግን አለን

  • @fireghenetepherem456
    @fireghenetepherem456 4 ปีที่แล้ว +16

    ይሄ ልጅ ውስጤ ነው ያንተንና ያቻምየለህን ንግግር ስሰማ አንድ መሉ መጸሀፍ ያነበብኩ ያህል ነው ሚሰማኝ ኢትዮጵያ እንደናንተ አይነቱን አዋቂና ሊቅ ያፈራች ሀገራችንን እናክብራት እንውደዳት ሰላም ለኢትዮጽያችን

  • @ahlamkhan8
    @ahlamkhan8 4 ปีที่แล้ว +48

    የመሀመድ ትምህርት በተከታታይ ይቅረብል ብዙ የማናውቃቸውን እድናቅ ይረዳናል
    እባክ እሸቱ ድጋሜ እንሥማው ሙሀመድን

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 ปีที่แล้ว +4

      የ'ነብዩ' ሙሐመድን ትምህርት በተግባር ደፍሮ የሚሞክር ማነው፧ 😂🤔 ለምሳሌ ፥
      አቡ ሁሬይራ እንደተረከው ፥
      'ነብዩ' (ሙሐመድ) እንደተናገረው ፡ የቤት ዝንብ የምትጠጡት ውስጥ ከወደቀች ፡ በደንብ ነክራቹ አውጧት ። ምክንያቱም አንዱ ክንፍ በሽታውን ሲይዝ ሌላው ክንፍ ደግሞ የበሽታውን መድሐኒት ይዟል ብሏል { ሳኺህ አል-ቡክኻሪ ፡ ሃዲዝ ፻፳፮፡ ምዕራፍ ፶፱ ስነ ፍጥረት፡ ቁጥር; ሶስት ሺ ሶስት መቶ ሃያ }።👉📖
      ሳአድ እንደ ተረከው ፥
      ጠዋት ሰባት [አጅዋ] ቴምሮችን የበላ ሰው ፡ በእለቱ በአስማትና በመርዝ አይጠቃም ብሏል { ሳኺህ አል-ቡክኻሪ ፡ ሃዲዝ ፺፩ ፡ ምዕራፍ ፸፮ ስነ ህክምና ፡ ቁጥር; አምስት ሺ ሰባት መቶ ሰባ ዘጠኝ }።👉📖
      የኢብን አባስ ትረካ ፥
      'ነብዩ' (ሙሐመድ) እንዳለው ፡ ምግብ ስትመገቡ እጃችሁን ከመጥረጋቹ በፊት እራሳቹ ወይም ሌላ ሰው እንድታስልሱ ብሏል { ሳኺህ አል-ቡክኻሪ ፡ ሃዲዝ ፹፭፡ ምዕራፍ ፸ አመጋገብ ፡ ቁጥር; አምስት ሺ አራት መቶ ሃምሳ ስድስት }።👉📖

    • @SemiraAdisababa
      @SemiraAdisababa 15 วันที่ผ่านมา

      جزاك الله خيرا وزادك الله علما​@@tenalehulum

  • @salahtube823
    @salahtube823 4 ปีที่แล้ว +6

    የሚያብራራ ሰው መጋበዝ ብቻ ሳይሆን ንግግሩን የሚረዳም ሰው ያስፈልጋል ለዚህ ደግሞ እሼ ትክክለኛ ልጅ ነው thank you eshe and mame

  • @senilove1590
    @senilove1590 4 ปีที่แล้ว +212

    የኔ ምርጦች እንደኔ የምታደንቋቸዉ😘

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 ปีที่แล้ว +3

      ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በሰብስክራይብ እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን።

    • @zeinabnuru8733
      @zeinabnuru8733 4 ปีที่แล้ว

      Ooooopopo

    • @issanazret6485
      @issanazret6485 4 ปีที่แล้ว +3

      @@comedianeshetu እሼ 1999 ሐዋስ 11 ኛ ክፍል አብረን ተምረናል።
      SS1 social science

    • @alhaqmedia3241
      @alhaqmedia3241 4 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @AB-rv1tl
      @AB-rv1tl 3 ปีที่แล้ว

      Nice

  • @fufufufu790
    @fufufufu790 4 ปีที่แล้ว +8

    ማሽ አላህ በጣም ደስ በሚል ማብራሪያ ነው ትምህርት እንዲሆነን የሚያሰረዳው እሸቱም ጥሩ ገለፃ የሚያደርግልንን ሰው ስላቀረብክልንና በጣም እናመሰግናለን ለሀገራችን እንዲህ አይነት እኩል የሚያይና በጥሩ የሚያስረዳን ያስፈልገናል እንዳንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 4 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ሲል ድምፁ አስተሳሰቡ ተሼ እንደዚህ አይነት ሰው ሲያወራ እንደተከታታይ ድራማ ብታየው ደስ ሲል።አታምነኝም 5 ግዜ ነው የሰማዉት።እስክ ሌላ ፓርት ልቀቅልን

  • @meddiegibbon8548
    @meddiegibbon8548 4 ปีที่แล้ว +6

    እሚገርም ትንታኔ ተረጋግቼ ያዳመጥኩት እነደ አይነቱን ያብዛልን ቅን አነባቢዋች ጸሐፊወች ያብዛልነሰ።እሸቱ አንተም ተባረክ ልጄ

    • @meddiegibbon8548
      @meddiegibbon8548 4 ปีที่แล้ว

      @@comedianeshetu እግዚአብሔር ያክብርልኝ ተባረኩልኝ ለምታደርጉት መልካም ነገር ሁሉ ልፋታችሁን መድሐኒያለም ይክፈላችሁ።ፕሮግራማችሁን ሁሉ እወደዋለሁ በተለይ ለሐገርሽ ያብቃሽ፣እግዚአብሔር ቢፈቅድ እሸቱ ስልኩን ቢልክልኝ እማወራው ነበረኝ እንደው የኔ የሕይወት ውጣ ውረድ ሰውን ካሰተማረ አደባባይ መውጣት አልፈልግም በድምጽ ብቻ ለኔ ሰብስክራይብ ይኼ ብቻ ነው።ብዙ አወራሁ ይቅርታ

    • @meddiegibbon8548
      @meddiegibbon8548 4 ปีที่แล้ว

      @@comedianeshetu ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ ።ሰብስክራይብ ሰላደረኩ ነው እኮ ሁሉን ነገር እማየው

  • @አብድሠመድሸምሱ
    @አብድሠመድሸምሱ 4 ปีที่แล้ว +5

    ሁለት አንድነትን ሚሰብኩ ሰዎች ተገናኙ ዋው እሼ እናመሰግናለን ቡርሃንን ሁሌ ምናይበት ጣቢያ ቢኖር አሪፍ ነበረ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @halimayusof8818
    @halimayusof8818 4 ปีที่แล้ว +59

    ምርጥ ጭቅላት ያለዉ ሰዉ አቀረብክ

  • @africaloves7799
    @africaloves7799 4 ปีที่แล้ว +20

    እሼ አቦ እናመሰግናለን 🙏
    እንዲህ አይነቶችን ሰዎች ሌላ ሚድያ በባትሪ ብንፈልግ አናገኛቸውም Keep it up 👍

  • @Signalmedia309
    @Signalmedia309 4 ปีที่แล้ว +26

    ዘሬ ልዩ ሰው. መሸአላህ አላህ ይጠብቅህ ሙሐመድ አሊ. ቡርሀን. አድስ አሼ. ከልቤ አመሰግናለሁ ጀግና ሰው ድለቀራብክልን

  • @ፋጡማ1133
    @ፋጡማ1133 4 ปีที่แล้ว +6

    ወዲማችን በጣም ጡሩና አስታዋይ ሰዉነህ እናመሰግናለን ስለአቀረብክልን ኡስጣዛችንን ማሜ በጠም ወሳይ ረእስነዉ ሁለየም የምታነሳቸዉ

  • @martamekuria4920
    @martamekuria4920 4 ปีที่แล้ว +12

    እግዝያቤር የአንተን አይነት ሰዎች በኢትዮጵያ ያብዛልን🙏 ጥሩ መልክት ያለዉ ትምህርት።

  • @fhty5094
    @fhty5094 4 ปีที่แล้ว +54

    እደዝ አይነቱ ሰው ነው ለሀገርችን የምየስፈልገት ጥልቅ ሰው

  • @ጦይባሁሴን-ኘ7ሰ
    @ጦይባሁሴን-ኘ7ሰ 4 ปีที่แล้ว +25

    አቤት አገላለፅ ተባረኩ በጣም ምርጥ አረዳድ ይመቻችሁ

    • @zeenbmbz7347
      @zeenbmbz7347 4 ปีที่แล้ว

      እሸ ልዩ ሠው እኔ ላኮርፍህ ነው ለሀገርሽያብቃሽን መልክት አለኝ ብየህ ሥልክ ልከህልኝ ልጁ አያነሣም ቡዙጊዜ ደውየለት ነበር

    • @ጦይባሁሴን-ኘ7ሰ
      @ጦይባሁሴን-ኘ7ሰ 4 ปีที่แล้ว

      አሹ የኛ ምርጥ ኑርልን አባቴ ፈጣሪ ባለህበት ሰላምህን ብዝት ብዝዝት ያድርግልን አቦ

    • @ጦይባሁሴን-ኘ7ሰ
      @ጦይባሁሴን-ኘ7ሰ 4 ปีที่แล้ว

      ለምርቃኑ አሚን አሚን ብያለሁ ሁላችንንም ሰላማችንን ባለንበት ያብዛልን

  • @kingcell5767
    @kingcell5767 3 ปีที่แล้ว +3

    እዉነትነዉ ኢትዮጵያዊ ስነምግባር ጠፍቷል ለመምከር ብትሞክር እንኳ ፋራ ያደርጉሀል ፈጣሪ የድሮ ኢትዮጵያን ይመልስልን !!!

  • @سلسبيلتيوب-ش3ش
    @سلسبيلتيوب-ش3ش 4 ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አላህ ጥልቅ እይታ ይሉታል እንድህ ነዉ
    እዉቀት ያላቸዉ ሠዎች እያወጉ አላዋቂዎች ማድመጥ ብንችል በምድር ላይ ብክለት አይበዛም ነበር

  • @ቦንቱጂማ
    @ቦንቱጂማ 4 ปีที่แล้ว +15

    አቦ ይመቻቹ አይ አገላለፅ ቡርሃን የሚለውን ትርጉም አላውቀውም ነበር አላህ ቁረተል ዓይን የዐይኔ ማረፊያ ልጅ እንዲሰጠኝ ዱዓ አድርጉልኝ

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 4 ปีที่แล้ว +40

    እሸ ሁሌም እወድሃለሁ ዛሬ ይበልጥ ወደድኩክ ይህን የመሰለ ሰው ስላቀረብክልን ከልብ አመሰግናለሁ

    • @fafisirajnani5065
      @fafisirajnani5065 4 ปีที่แล้ว +2

      @@comedianeshetu አሚን ወድምየ በመጀመራ ኮሜተን አንብበህ ስለመለስክልኝ በጣም አመሰግናለሁ ምናልባት ምናሃል እደምወድህና እደማደንቅህ ፈጣሪ የሆደን ስላየ ይሆናል ያነበብከውና የመለስክልኝ ፈጣሪ ምስክሬ ነው እኔ አንድ ቀን ለሰው ኮመድ ነገር ለሰው ሸር አርጌ አላውቅም ያንተን ግን እስከሚታዘቡኝድረስ በጣም ለብዙ ሰው ነበር አውርጀ ስልክ የነበርው የመጀመራው ኮመዲህን ስትለቅ ምክንያቱም ሳቅና ቁምነገር ስለነበር ማንም መናገር የሚፈራውን አንተ ግን ወተህ ስትናገር ሆዴ ራሰ እናመሰግናል ብዙ ጠብቃለን ላንተም ለጎዴኞችህም ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ በርታልን

    • @siednaser4402
      @siednaser4402 2 ปีที่แล้ว +1

      ብርሃን እሸቱ ምርጥ ሰዎች

  • @Signalmedia309
    @Signalmedia309 4 ปีที่แล้ว +47

    ክፍል ሁለትን በተስፋ እጠብቀላን. ወላህ. በጠም ልብ ብዬ ተመስጬ ነው የደመጥኩት

    • @Signalmedia309
      @Signalmedia309 4 ปีที่แล้ว +1

      @@comedianeshetu አብሽር. ሰብስክራይብ ከደራኩ. በጠም ቆይቶአል. በርቱልኝ

  • @munamuna5399
    @munamuna5399 4 ปีที่แล้ว +8

    አገራችን እንደማሜ አይነት ሰው በጣም ያስፈልጉናል አላህ ይጨምርልህ ጀግና ሙሁር ማሻአላህ

  • @ሰብሪና1986
    @ሰብሪና1986 4 ปีที่แล้ว +6

    ውይ፡ስወደው ይህን ልጅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጠን

    • @tube5279
      @tube5279 4 ปีที่แล้ว

      Mare harun tube lay alelish yesu pej new ke felegish gebtesh iyuw

    • @ሰብሪና1986
      @ሰብሪና1986 4 ปีที่แล้ว

      @@tube5279 ስሙን ንገርሪኝ፡የፒጁን

    • @oumerhameza626
      @oumerhameza626 3 ปีที่แล้ว

      አላህ እድሜ ይስጥህ ዋው

  • @gazaalitube
    @gazaalitube 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ግዜ ነው ። ያሳለፈችት ፈጣር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይባረክችሁ ❤🙏

  • @abutinawoldemariyam7296
    @abutinawoldemariyam7296 4 ปีที่แล้ว +45

    He is so brilliant, he must have his own TH-cam channel and teach his generation and let our masters, TPLF leaders , watch and listen to him the ways they're killing the country's future.

  • @mimiteshome840
    @mimiteshome840 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍልስፍና እኮ እውነት ነው በቃ ጆሮዬን አቁሜ ብቻ አይደለም የሰማሁት አፌንም ከፍቼ ነው የሰማሁት ባፌም ነው የገባው ተባረክ እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ

  • @abduljelilboru9275
    @abduljelilboru9275 4 ปีที่แล้ว +21

    Honestly, I never watched any Ethiopian youtube video for 50 minutes, but when it comes to this one, I watched every single seconds, and I wanted more. Both Eshetu and Burhan are great. Good luck for both of you in your future endeavors. Hats off for both.

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍

    • @weliyatenkr6188
      @weliyatenkr6188 4 ปีที่แล้ว +1

      የሰማህው በአማርኛ አደል በአማርኛ ብፅፈውስ 😏😏😏

  • @emanibinteslamn1710
    @emanibinteslamn1710 4 ปีที่แล้ว +2

    ረበና ይጠብቅህ አምሳህ ይብዛ ምርጥ የኢስላም&የኢትዮጵያ ልጅ ናአም ኢትዮጵያ ዊነት እየጠፋነው ።

  • @DohaQatar-bl4dm
    @DohaQatar-bl4dm 4 ปีที่แล้ว +4

    አሽዬ ልጄ አንተም ጀግና ነህ አላህ ያሳድግህ በቁመት አይደለሞ

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር-ሸ8ቘ
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር-ሸ8ቘ 4 ปีที่แล้ว +3

    ልጁ በቃ ሰው ነው ሌላ ቃል የለኝም! ሁለት ድንቅ ኢትዮጵያዊያን!

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 ปีที่แล้ว +3

    ቡራንየ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪው ታሪክ
    በሳቅ ገደለኝ 😂 ብቻ ምታነሳቸውን ሀሳቦች ስብህናክን በጣም ነው ምወደው ሁለታቹም በርቱልን እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @ahmedahmedmohmedsiraj4659
    @ahmedahmedmohmedsiraj4659 4 ปีที่แล้ว +6

    ይገርምሀል ቅድም ስገባ ዳኔኤል ክብረትን አይቸው አባይ አባይ ብሎ ሊሞት አስጠላኝ ወጣስል ነሀመድ እና እሸቱ አላመንኩም ደስ አለኝ ስገባ በትምርት ደስ የሚል አቀባበል አረጉልኝ አነሰግን አለሁ ወገንቸ ኑሩልኝ

  • @Etubersethiopia26
    @Etubersethiopia26 4 ปีที่แล้ว +25

    ቃላቶች ያጥሩኛል 😍🙌
    እናመሰግናለን እሼ😘
    4ኛ ጊዜ ደግሜ እየሰማሁ ነው።
    ቋሚ ፕሮግራም ቢኖራቹ..🙏🙏

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 4 ปีที่แล้ว

    አሹ ታድለህ እግዚአብሔር ይወደሀል የሚያሰቅ ሰታገኝ ትሰቃለህ የሚአሰለቅሰ ሰታገኝ ታልቅሳለህ እሹ ይህ መታደል ነዉ ግን ሁል ግዜ የሚያሰደሰት እንዲገጥምህ ሁል ግዜ እመኝልሃለሁ ተባረክ ቡራሀንም አዲሰ ትምህርቶች ጥሩ ናቸዉ አደንቀዋለሁ ።

  • @enumelese3036
    @enumelese3036 4 ปีที่แล้ว +25

    እረ ዲስ ላይክ ምታረጉ ከረጤት ሙሉ እንከፎች ምነው ድድብናዬ አለም አቀፍ ይሁንልኝ አላቹ 🤔🤔
    እሼዬ ክብረት ይስጥልን እጅግ በጣም እናከብርሃለን።

    • @elsasolomon7177
      @elsasolomon7177 4 ปีที่แล้ว

      ጌታ ይባርክህ ወንድም

    • @bintislam6088
      @bintislam6088 3 ปีที่แล้ว

      ወላሂ በጣም ነው የሳቅኩት ድድብናዬ አለም አቀፍ ይሁንልን አላቹ ስትል

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 4 ปีที่แล้ว

    እሸቱ በርታልን አድናቂህ ነኝ በርታ መሃመድ ቡርሃን ብርቅዬ ድንቅ ጭንቅላት ያለው ውድ ኢትዮጵያዊ ነው አላህ ይጨምርለት ኢትዮጵያ ብርቅዬ ጀግና ልጆች አሉዋት ሀገሬ ተስፋ አለሽ

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile4461 4 ปีที่แล้ว +45

    I'm confused and amazed....I've to watch it again and again to understand fully....thanks a lot😯

    • @Fitsemamen
      @Fitsemamen 4 ปีที่แล้ว

      Me either...🤔

    • @hulumhageru1313
      @hulumhageru1313 4 ปีที่แล้ว +1

      Have you read yezer kard(የዘር ካርድ )

    • @fikirhaile4461
      @fikirhaile4461 4 ปีที่แล้ว

      @@hulumhageru1313 no, is it nice?

    • @hulumhageru1313
      @hulumhageru1313 4 ปีที่แล้ว +1

      @@fikirhaile4461 i invite you

    • @fikirhaile4461
      @fikirhaile4461 4 ปีที่แล้ว

      @@hulumhageru1313 ok thanks 🙏

  • @olanatesfaye6085
    @olanatesfaye6085 3 ปีที่แล้ว

    You are the best one Burhan Addis God bless you

  • @peaceethio7623
    @peaceethio7623 4 ปีที่แล้ว +158

    አለም ከጨለማ የወጣችው ነብዩ መሀመድ ከተላኩ በኃላ ነው::

    • @juwayriyatalhamuhammad749
      @juwayriyatalhamuhammad749 4 ปีที่แล้ว +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @comefama3637
      @comefama3637 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰለላው አለይሂ ወሰለም

    • @fufufufu790
      @fufufufu790 4 ปีที่แล้ว +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 ปีที่แล้ว +5

      የሃምሳ ሶስት ዓመቱ ሙሐመድ ከአስራ አንድ ሚስቶቹ አንዷ የነበረችው ትንሿ አኢሻ ነበረች ።
      አኢሻም እንደተረከችው፥
      'ነብዩ' (ሙሐመድ) ያገባት በስድስት አመቷ ሲሆን ፡ ወሲብ የፈፀመባት ደግሞ ዘጠኝ አመቷ ላይ ነበር ። ሙሐመድ በሞት እስከሚለያት ድረስ ለዘጠኝ ዓመት አብራው እንደኖረች ሂሻም ተናግሯል {ሳኺህ አል-ቡክኻሪ፡ ሃዲዝ ፸፡ ምዕራፍ ፷፯ ጋብቻ [ኒካህ]፡ ቁጥር- አምስት ሺ አንድ መቶ ሰላሳ አራት } ።👉📖
      * ከህፃናት ጋር ጋብቻ መፈፀምም ወሲብ ማድረግም መጥፎ ባህሪና ተምሳሌት ስለሆነ ሊወገዝ ይገባል ። 🤔
      ቃታዳ እንደ ተረከው ፥
      አናስ ቢን ማሊክ እንዳለው ፡ 'ነብዩ' (ሙሐመድ) አስራ አንዱንም ሚስቶቹን በአንድ ዙር ቀንና ሌሊት ለወሲብ ይጎበኛቸዋል ። የሰላሳ ወንዶች አቅም አለው እንል ነበር ብሏል { ሳኺህ አል-ቡክኻሪ፡ ሃዲዝ ፳፩ ፡ ምዕራፍ ፭ ገላ እጥበት [ጉህስል] ፡ ቁጥር- ሁለት መቶ ስልሳ ስምንት )።
      👉📖
      * ብዙ ሴቶች አግብቶ ከሁሉም ጋር በአንዴ ወሲብ መፈፀም የመጥፎ ባህሪ ፣ ስነ-ምግባርና ተምሳሌት ነው ። 🤔
      አቡ ሳኢድ አል-ኩህድሪ እንደ ተረከው ፥
      ከኢድ አል-አድሃ ወይም አል-ፈጥር ፀሎት በኋላ የ'ኣሏህ' መልእክተኛ (ሙሐመድ) እንደተናገረው ፡ እናንተ ሴቶች ፦ ምፅዋት ስጡ ፤ አብዛኛው የገሃነም እሳት ውስጥ ነዋሪዎች እናንተ (ሴቶች) ናቹ ። ምክንያቱም ትሳደባላቹ፣ ለባሎቻቹ ምስጋና ቢስ እና በአእምሮና በሃይማኖት ጎዶሎ ወይም ደካማ ናቹ ፤ የሁለት ሴቶች ምስክሮች እንደ አንድ የወንድ ምስክር ናቹ ይላል {ሳኺህ አል-ቡክኻሪ ፡ ሃዲዝ ፱ ፡ ምዕራፍ ፮ የወር አበባ ፡ ቁጥር ; ሶስት መቶ አራት } ።
      👉📖
      * ጾታዊ ጅምላ ፍረጃና የሴቶችን እኩልነት አለመቀበል ስህተት ነው። 🤔

    • @peace9359
      @peace9359 4 ปีที่แล้ว +2

      @@tenalehulum ket amtesh nw mterkiw ?

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም የሚገርም መልእክት ከዚህ ምን ተማርን? ቡርሃን አዲስ እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ነገር አስተማርከኝ እሼ እናመሰግናለን

  • @ጊዮርጊስሰማዕት
    @ጊዮርጊስሰማዕት 4 ปีที่แล้ว +4

    ቅዳሜ እና እሁድ በዝግጅቶችህ ነው የምዝናናው ። TH-cam ላይ ስለመጣህ በጣም ደስተኛ ነኝ ሀገሬ🇪🇹 ያለው ያህል ነው የሚሰማኝ ። አይዞህ በርታ !!! አድናቂህ ነኝ ከ አሜሪካ 🇺🇸

  • @ጀሚላስደተኛዋተስፋያደከመ
    @ጀሚላስደተኛዋተስፋያደከመ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላሀ አላህ ይጨምርልህ ማሜ እሼየ መልካም ሰው ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 4 ปีที่แล้ว +6

    አሹዬ የኔ ምርጥ መሀመድ ስላቀረብክል መሰግናለን አሹዬ የመዳም ቅሞሞች ስራ ከጨረሳችሁ ኑ ዘና እያል ድካማችንንም እራሳችንን ፈታ እያረግን ቁምነገር እንዉሰድ

  • @Samira-g5z4z
    @Samira-g5z4z ปีที่แล้ว +1

    ማሜ እንኳን ደና መጣህ አንተን ሳዳምጥኮ ሁሉንም እርሳለሁ

  • @birhanuworku9464
    @birhanuworku9464 4 ปีที่แล้ว +7

    ወደነዋል እሼ ልክ ልካችንን ይንገረን 😂😂😂😂

  • @tayeterefe779
    @tayeterefe779 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የምትገርም ማሰተዋል ያለህ ድንቅና ግሩም አርጎ እግዝሐቤር የፈጠረሀ ሰዉ ነህጌታ ዪባርክህ

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 ปีที่แล้ว +12

    የዛሬው እንግዳህ ደግሞ ዋው ሁል ጊዜም አሪፍ እንግዳ አቅርብሃል እምታቀርብልን አሼ እናመሰግናለን

  • @መሬምቢትሀስንታዛቢ
    @መሬምቢትሀስንታዛቢ 4 ปีที่แล้ว +8

    ሁድ የኢቶጲያ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 4 ปีที่แล้ว +10

    መሀመድ አሊ ቡርሀን ምርጥ ሰው ነው

    • @ttaa6100
      @ttaa6100 4 ปีที่แล้ว

      Wendmsh sayhon aykerm semuye😃

    • @summerwulsebo6147
      @summerwulsebo6147 4 ปีที่แล้ว +1

      የኢስላም ወንድሜ ነው አልሃምዱሊላህ

  • @anshamohammed695
    @anshamohammed695 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አስ ተማሪ ሠዉ እደዚህ አይነት ሙህር ወድሞች ይኑሩልን ፈጣሪ እጥፍ እጥፍ እድሜ ሠቶ ያኑርህ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነዉ

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሜ አላህ ይጨርልክ እሼ እናመስግናለን
    ምርጥ ቁይታ ነበር
    💚💛❤️💓

  • @mimitube7660
    @mimitube7660 4 ปีที่แล้ว

    ሀይ እሼ የኔ ምርጥ ሁሌም አዲስ እማትሰለች ሀገርህን ወዳድ ደግ ፣ሩሩህ ኑርልን ኢትዮጵያን በአንተ ውስጥ አያታለሁኝ ሁሌም በርታ በተለይ የቤተሰብ ጨዋታ ላይ እምታሳየው ፈን ይመቻል ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቅህ ተባረክ እሼ ብትችል ይህን ልጅ በወር አንዴም ቢሆን አቅርብልን ኢትዮጵያ እንደመሀመድ አይነት እንዳንተ አይነት ልጆች ያስፈልጋታል አመሰግናለሁኝ ።

  • @samiawoke
    @samiawoke 4 ปีที่แล้ว +10

    We were graduated by Industrial Chemistry from Bahirdar university Muhe he is so humbled and guyness...!!!

    • @farusnuri977
      @farusnuri977 2 ปีที่แล้ว

      ለኢትዮጵያ። ተሰፈልጊል። አላህ እድሜ የስጣህ

  • @bintyesuf9757
    @bintyesuf9757 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ።ጥርት ያለ አስተምሮት እና ንግግር ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት በራሴ አፈርኩ

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 4 ปีที่แล้ว +3

    ይህን ሰው በጣም ነው የምወደው
    አመለካከቱን እጋራለው 👍❤

  • @melessedemessie37
    @melessedemessie37 4 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ወጣት ምሁር። Thanks Eshetu for having an interview with this person. I’m impressed!

  • @ሰአዳይመረ
    @ሰአዳይመረ 4 ปีที่แล้ว +3

    መገን መሀመድ ቡርሀን አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ጭቅ ያለ እውቀት አለ እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥህ የኔ ጀግና 👆👆👆

  • @jock-er-0lm
    @jock-er-0lm 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼ እኔ መፅ ሳነብ በፕሮግራም ነው። የያዝኳቸው ስጨርስ የቡርሀንን ጠቅላላ አነባለሁ🙏🙏🙏 ደስ ትላላችሁ❤

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 4 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ጀግና ሙሀመድ አሊ ውቢቷ ደሴ ካበረከተችልን ጀግኖችአንዱ ሙሀመድ አሊ ነው

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ወንድሜ የውስጤን አወራው ፡ብቻ ቃላት ያጣሁለት ቃለመጠይቅ ነው ፡ክበርልኝ ፡እንደታሪክ መፀሀፍ ነው ያዳመጥኩህ ፡ እናመሰግናለን ፡እሼም እናመሰግናለን ወንድሜ ፡ድጋሚ ቢቀርብ ደስ ይለኛል ፡

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 4 ปีที่แล้ว +6

    _አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን 2 እንቁዎች ዋው መሻአላህ መሀመድ አሊ አላህ ይጠብቅህ እሼ ስላቀረብክልን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ከጁንታዎች አላህ ይጠብቃችሁ👍👍👍👍👍በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነበር ቀጣዩን በበጉጉት እንጠብቃለን_

  • @et1206
    @et1206 4 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ መልእክት ነው እስኪ ፈላልጉልን እንዲህ አይምሮ የሚያድሱ ሰዎችን ወደኋላ መለሰን ስንት ነገር አተናል ለካ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 ปีที่แล้ว +7

    በስመአብ አስደመምከኝ ተባረኩ 👏👏እናመሰግናለን🙏💝💓💕💞💜💜💙💙

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ እሸቱም ይልጂ አዋቂ የተባረካችሁ
    ሚዲያዎች ለእንደዚህ አይነቶች ክፍት መሆን አለባቸው የረባ ያረባ ዝባዝንኬ እየለቀቁ ወጣቱን በእንደነዚህ አይነቶቹ ብንጠገን ጭንቅላታችን መግዛት ይቻላል

  • @sefnedengelworku4060
    @sefnedengelworku4060 4 ปีที่แล้ว +6

    ለካስ እንዲህ አይነት ኢትዮዽያዊ አለ? ተስፋ አላት አገሬ: እኔስ ዘመኑ ሁሉን ያዳሸቀ ያዛለ ተስፋ ያስቆረጠ መስሎኝ ነበር:: እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @kemerseid
    @kemerseid ปีที่แล้ว

    ቡርሀን እውነትም ድንቅ ሠው ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @abeladdisu6079
    @abeladdisu6079 4 ปีที่แล้ว +70

    Please, vote for part two

    • @birukmengesha2393
      @birukmengesha2393 4 ปีที่แล้ว +1

      Pls viewers, seriously vote for the sake of leadership

  • @yonastefera3021
    @yonastefera3021 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ድንቅ ትንታኔና እቀራረብ በእውነት ቡራን ሊቅ ነህ 👏👏👏እንዳንተ ያለውን ያብዛልን እሼም ሁሌ እንደምለው ምርጥ አራዳ: አራዳ ማለት ቆሞ የሚያገጥ ሳይሆ እንደ እሼ በሁሉ ቦታ ቀድሞ የሚገኝ ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ ማለት ነው አቦ እድሜ ከጤናጋ አምላክ አብዝቶ ይስጥህ::

  • @emanMtytube
    @emanMtytube 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሜ እና እሼ ምርጦች አስተሳሰባችሁ በጣም ነው የማደቀው

  • @abebatefera1234
    @abebatefera1234 4 ปีที่แล้ว +1

    ቡርሃን አዲስ 🙏💚💛❤ምርጥ መምህር ደራሲ

  • @nejmaas2542
    @nejmaas2542 4 ปีที่แล้ว +8

    ትክክል የዘመኔ ጀግና

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
    @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል ጎበዝ ልጆች ናችሁ እሸቱ በርቱ ጡሩ ትምህርት ነው

  • @chaki38
    @chaki38 4 ปีที่แล้ว +13

    አይን ገላጭ እይታዎችን ስላነሳቹ እናመሰግናለን፤ ሁለታችሁም በርቱ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሜ የሃገሬ ሙሁር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አሹ አንተም ትለያለህ ሁለት ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ምርጥ እንግዳ ጀግና

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 4 ปีที่แล้ว +11

    ከየትነሽ ቢሉኝ
    የማነሽ ላሉኝ
    ኢትዮጵያዊ ነኝ።
    እስኪ ኢትዮጵያዊ ነኝ ምትሉ እጅ አውጡ

  • @moneralmoner4269
    @moneralmoner4269 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ልጅ ነው በጥሞና ስታደምጠው በጣጣም ትክክል ነው እናመሰግናለን

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 4 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ልጅ በጣም ነው የሚመቸኝ ።

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 ปีที่แล้ว

      ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በሰብስክራይብ እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን።

  • @getemihirete9415
    @getemihirete9415 4 ปีที่แล้ว +2

    ምን እንደገባኝ ታውቃለህ ተሼ ማለቴ እሼ እንደዚህ አይነት ውብ አስተሳሰብ እና አረዳድ ያለውን ሰው ለመጠየቅ እንደ አንተ ያለ ፍልስምናውን የመረዳት ጥበብ የተሰጠው ሰው እንደሚያስፈልግ ነው!!! 👏👏👏

  • @elodiareine3556
    @elodiareine3556 4 ปีที่แล้ว +2

    ደራሲ ቡርሃን አዲስ ፍልስፍናክን አልጠላውም ነገርግን በየጊዜው ብዙ አዋቂ ነን ባዯች ታሪክ ያአወቁ እየመሰላችው!! የኢትዮጵያን ታሪክ አበላሽተዋል, !! ስለዚህ ስለ አክሱም እና ስለኢትዮጽያ ( ወደ ህንድ የተወሰዱ ባሪያዋች!) ከየትኛው መፀሐፍ ላይ እንዳነበብከው ባይታወቅም !! በተቻለክ መጠን ፍልስፍናክን በእውነት ላይ የተመሰረተ ለማድረግ ሞክር እርግጥ ነው የኢትዮጵያ እውነትን ያዘሉ መፀሐፍቶች በሀያላን ሐገሮች በከፍተኛ ቦታዋች ላይ ስላሉ ለማግኛትና እውነቱን ለማንበብ ላንተ ቀላል እንዳልሆነ ይገባኛአል, ነገርግን ታሪክን በአንተ ፍልስፍናውስጥ እንዳታበላሽ ጥንቃቄ አይለይህ ምክንያቱም እስካሁን የተሰራው ስህተት በእናውቃለን ባዯች በዘር ጥላቻውስጥ ያሉ ግለሰቧች ናችው እና ልክ አንተ እንዳልከው (ስኬታማ መሆን ፈልጏ እራሱን እሚያጠቃ ) እንዳልከው, ታሪክን ስታወራ አጥቂ እንዳትሆን ተጠንቀቅ!! አመሰግናለው

    • @kamilali4501
      @kamilali4501 5 หลายเดือนก่อน

      Before we critisize, It is better to ask Mohammed Ali about Ethiopian slaves who are found in India. In order to critisize you need to have evidence.

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀሳቦችህ በጣም ይገርሙኛል። በጣም አድናቂህ ነኝ👏👏👏

  • @semutube8222
    @semutube8222 4 ปีที่แล้ว +8

    ማሜ ገራሚ ሰው! አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ❤
    እሼ በናትህ ፓርት 2 እንድትቀጥልልን?!

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 4 ปีที่แล้ว +2

    መሃመድ እጅግ አስገራሚ ምሁር እውቀት ከፈለጋችሁ በደንብ አድምጡ👍👍👍👍የኛ ችግር እንደዚህ አይነት ፈላስፋዎች አናዳምጥም ዝባዝኬ ስድብና ዘለፋ ስናዳምጥ የምንውለው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nahombiniam3790
    @nahombiniam3790 4 ปีที่แล้ว +30

    Please, can you bring him another time? Please!

  • @zedtube2269
    @zedtube2269 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወንድማችን ሙሀመድ አሊ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አላህ ይጨምርልህ
    እሸቱ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ፋጣሪ ይጠብቅህ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 ปีที่แล้ว

      አዲሱ መጠሪያ ስሙ ቡርሃን አዲስ ይከበርለት ።

  • @fatumakedir5196
    @fatumakedir5196 4 ปีที่แล้ว +3

    ሙሀመድ ብረሀን አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ ያለ ሰዉ ያስፈልገናል

  • @juwayriyatalhamuhammad749
    @juwayriyatalhamuhammad749 4 ปีที่แล้ว +1

    10 ኛ ክፍል ኬሚስትሪ አስተምሮኛል ምርጥ መምህር

    • @ahmishgeas8265
      @ahmishgeas8265 4 ปีที่แล้ว

      የምር በማሜ በመማርሽ በጣም እድለኛ ነሽ

    • @juwayriyatalhamuhammad749
      @juwayriyatalhamuhammad749 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ahmishgeas8265 በጣም ምርጥ ሰው ነው

    • @ahmishgeas8265
      @ahmishgeas8265 4 ปีที่แล้ว +1

      @@juwayriyatalhamuhammad749 እኔ ደሞ ባንቺ ለመማር ተመኘሁ 😍

  • @aminatube6459
    @aminatube6459 4 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ማሻአላህ መሀመድ ደግሞ ለየት ያለ ሰዉ ነዉ

  • @a21same12
    @a21same12 4 ปีที่แล้ว +2

    ለሁለተና ግዜ አቅርብልን በጣም የሚገርም ሠዉ እደዚህ አይነት ሠወችን ያብዛልን

  • @እሙጤናውየካታሌልጅ
    @እሙጤናውየካታሌልጅ 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ተምርያለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ክፍል ሁለት

  • @ጦይብነኝየሀይቅልጅ
    @ጦይብነኝየሀይቅልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ በጣም ድስ የሚል ውይይት ነው ሁለት ብርቅዩወች ቀጠሉበት

  • @azaellove2098
    @azaellove2098 4 ปีที่แล้ว +3

    አሼ በጣም thank you ገራም ገራም የሆነ ነገር ነዉ ምታመጣልን!!

  • @መስኪየሆሳዕናዋነኝ
    @መስኪየሆሳዕናዋነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    እሼ እናመሰግናለን ወንድማችንም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @dawitabebe3068
    @dawitabebe3068 4 ปีที่แล้ว +13

    እሼ ሳቅህን ቦታ ፍጠርለት ቀልድ ሲሆን ሳቅ ሃሳባችንን በተንከው እንዴት እንስማ

  • @habebkamaal5858
    @habebkamaal5858 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በውጣትነት በጣም የሚገርም አስደናቂ ችሎታ