ቅዱስ ቁርባን ከመቀበላችን በፊትና ከተቀበልን በኋላ የሚያጋጥመን ፈተናወችና መፍትሄወቻቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 68

  • @fj5u68
    @fj5u68 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 7 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን

  • @fasikademissie1162
    @fasikademissie1162 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @ethioalmechannel1527
    @ethioalmechannel1527 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @SamuelHagos-x1t
    @SamuelHagos-x1t ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitEbeye
    @samrawitEbeye 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vz ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልንፀጋውን ያብዛልህ

  • @Ewqet-Temsalet
    @Ewqet-Temsalet ปีที่แล้ว +2

    አባቴ እባክዎን በፀሎትዎ ያስቡን

  • @vshjd9898
    @vshjd9898 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ድያቆን ሓወይ

  • @beletewogebral9810
    @beletewogebral9810 6 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @elsacomputer8040
    @elsacomputer8040 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን በእዉነት ። ትምህርቶችህ በሙሉ ዕዉቀት እየሰጠን ነዉ፤ ማወቅን የመሰለ ነገር የለም ፨ አለማወቅ ከተጠያቂነት ስለማያድን 🤔👏👏👏

  • @BekeleTele
    @BekeleTele 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ😂አባታችን

  • @HiwotBakey
    @HiwotBakey 9 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yademalen wendemachen🙏

  • @getnettadesse6578
    @getnettadesse6578 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @የስላሴልጅነኝ
    @የስላሴልጅነኝ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜንቃለሂወትያሰማልንወድማችን

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድም። ቅዱስ ቁርባን እሁድ ጠዋት ከሆነ የምንቀበለው ቅዳሜን ብናከፍል ጥሩ ነው።

  • @Bai7509
    @Bai7509 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን ❤

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛል

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፣

  • @MeseretAdane-x3w
    @MeseretAdane-x3w 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንዲማችን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 ปีที่แล้ว +3

    ካለመውስድ መውስድ ይቫላል ሳይውስዱ ከመጠየቅ ወስዶ መጠየቅ ይሻላል

  • @ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ
    @ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ ปีที่แล้ว +1

    ቃለህ ይወትን ያሠማልን ጸጋሁን ያብዛልህ ወንድማለምየ ❤❤❤

  • @rahelmsrahel1880
    @rahelmsrahel1880 ปีที่แล้ว

    Qale hiwet yasemalen

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (፫) ወንድማችን ይሁንልን ። እንኳን ደህና መጣህልን ። አስፈላጊ ትምህርት ነው ። ወደ ማዳመጡ ልሄድ

  • @MartaBirhanu-o8w
    @MartaBirhanu-o8w ปีที่แล้ว

    ,አሜን

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ChaliDebale
    @ChaliDebale ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mengistugetu2825
    @mengistugetu2825 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እህቴ
    ሰላምናችሁ ቤተሰብ
    ቅዱስ ቁርባን ያለ ንስሓ ህይወት አይታሰብም እንደኔ
    ይቅርታ ጥያቄዎችን አስተዉያቸው

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @BetelhemKibatu-li7fj
    @BetelhemKibatu-li7fj 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እና ይሄ ነገር ያጋጠመው ሰው ማለትም ቆርበን በፈተናው ከወደቅን ምንድነው ማድረግ ያለብን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye ปีที่แล้ว

    አሜን ! ቃለ ህይወት ያስማልን። በጣም ብዙ ክርስቲኖች የሚከራክረንም ጉዳይ ነው የመለስክልን ለብቻ ተነጥሎ መቁረብ መቻሉን። ዲቆን ከቻል ብትመልስልን ቅዱስ ቁርባን የተቀበለ ስው አይጎርስም ለስውም አያጎርስም ለምን? ከስው ጋር በአንድ ማዕድ አይበላም ለምን? ፣ምግብ መጠጥ ማስተረፍ አይችልም ለምን ?መልስ ብትስጠን ????

    • @weletemikaal6888
      @weletemikaal6888 ปีที่แล้ว

      ኧረ እንደዚህ አይነት ነገር የለም የዘረዘርሽው ሁሉ ቢደረግ ችግር የለውም ለምሳሌ ምግብ ብዙ አይበላም ይባላል ግን ይቀረበለት ብዙ ከሆነ በግዴታ ጨርስ አይባልም በትንሹ በልቶ ማቆም ይችላል

    • @YewubnasheEndaylalu
      @YewubnasheEndaylalu 7 หลายเดือนก่อน

      memhr rodasvyesetewn tmhrt temelkechi yezerezershachew beteledo mibalu nachew enji basemro adelum

  • @hwoldearegay4424
    @hwoldearegay4424 ปีที่แล้ว

    አሜን !!!

  • @kadesa1652
    @kadesa1652 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልኝ አምላክ

    • @kadesa1652
      @kadesa1652 ปีที่แล้ว

      ያለውት ድባይ ነው በችግር ምክንያት ልመጣ ነው በቤተ ክርስትያን ሻጣ ማስቀመጥ ይፈቀዳል እኔ ጸበል ቦታ እቀመጣለው

  • @edwrtmew3494
    @edwrtmew3494 ปีที่แล้ว +1

    ከሚስትጋ ካለሆን እየተባለ የሚከለከሉ ብዙ ናቸው

  • @GetuWolde-h9v
    @GetuWolde-h9v 6 หลายเดือนก่อน

    ከቆረብ በኋላ በማግስቱ መታጠቤ ይፈቀዳል ወይሰ ከስንት ቀን በኋላ ቃል ሕህወት ይሰማልን

  • @MahletFiqadu
    @MahletFiqadu 9 หลายเดือนก่อน

    Baltdar sayhonu wym yftu mqurb yeclalu kzam magbat ycalal

  • @qsdgdg6202
    @qsdgdg6202 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስፈላጊ ትምሕርት ነው መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልኝ
    ቅዱስ ቁርባን ስንወስድ የምናሳስበው የምንሻውን የምንነግረው እጃችን ላይ ጽፈን ነው ወይስ በወረቀት ወይስ በሕሊናችን እያሰብን ነው ወደማእዱ የምን ቀርበው መምህራችን የትኛው ነው የሚመከረው

    • @weletemikaal6888
      @weletemikaal6888 ปีที่แล้ว

      ግዴታ ቢሆንልኝ ቢሳካልኝ የምትይው ነፍሳዊ ጉዳይ ከሆነ እጅሽ ላይ ፃፍሽ መቁረብ ትችያለሽ

  • @ChaliDebale
    @ChaliDebale ปีที่แล้ว

    Yasamanawun ba libonachin yasadiriln

  • @magdataye9376
    @magdataye9376 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድማችን ስለ ህፃናት አቆራረብ አስተምረን እባክህ

  • @ChaliDebale
    @ChaliDebale ปีที่แล้ว

    Qala hiywatin yasamalin idmena tena yadilhn

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vz ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @HabileNebebe-vw9ht
    @HabileNebebe-vw9ht ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድሜ እባክህ ሰልክክን ላክልይ 🙏

  • @atn3819
    @atn3819 5 หลายเดือนก่อน

    ባል/ሚስት ለብቻቸው መውሰድ ይችላሉ! ከዛስ ከወሰደች በኋላ አልጋ ለይታ/ቶ ልታድር ነው ወይስ ግንኙነት ማድረግ ይቻላል?

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህወትን ያሰማልን ወንድም እባክህ ወንድም ስልክ ቁጥርህን ፋልጌ ነው ላክልኝ😢❤❤❤

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 7 หลายเดือนก่อน

    ወድሜስስግድቁጥሮይጠፍብኝል

  • @medahabtom1978
    @medahabtom1978 ปีที่แล้ว

    Selam.nehe ediet nehe wedmie ጥያቀ ነበረኝ አደኛ ሁልም ፀሎት ስጨረስ ሆዴ ይነፋል ሽት ይመጣብኛል ሁለተኛ በመቁጠርያ ስነቀጥቀጠው ወደያው ኖ እዳለ የመናውቃቸው ወይስ ግዜ ይወስደል

  • @eldana123
    @eldana123 ปีที่แล้ว

    Wendme ebakh slkkn lakeley

  • @qsdgdg6202
    @qsdgdg6202 ปีที่แล้ว

    መምህር ጥያቄ
    ቅዱስ ቁርባን ተቀብለን እቤት ከመጠን በኋላ የተቀበልንበትን ልብስ ማውለቅ ያለበን መቼ ነው ወይም ከስንት ሰአት በኋላ ነው አንዳንድ ሰዎች እስከሦስት ቀን አይወልቅም መንፈስ ቅዱስ ይርቃችኋል ምናምን ይባላል ምናልባት ወደስራም ሆነ ምናልባት ሌላም ሌም ወይሙቀት ይሆንና አወላልቀን ሌላ ንፁህ ልብስ መልበስ እንደ ማርከስ ይሆንብን ይሆን ጌታሆይ ይቅር በለኝ መምህር አብራራልኝ አደራ እውነተኛውን መልስ

    • @weletemikaal6888
      @weletemikaal6888 ปีที่แล้ว +1

      ለምሳሌ ዛሬ ጠዋት ከተቀበልሽ እስከ ማታ ለብሰሽ ማታ ቀይረሽ ተኝ እስከ ሶስት ቀን የሚባል ነገር የለም❤❤❤

    • @ኤፋታህወለተብርሀን
      @ኤፋታህወለተብርሀን ปีที่แล้ว

      Le 24 seat ayiwelkm.. wuha ayinekam..

  • @mengistugetu2825
    @mengistugetu2825 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ግን ጥያቄ አለኝ
    1 ክፉ መናፍስትን ለማድከም ዋነኛው ቅዱስ ቁርባን መቀበል ነው በየስንት ቀን ይወሰዳል?
    2 በተዘጋጁበት ጊዜ ከሽንት ጋር ፈሳሺ ቢወጣስ ምን ይደርጋል?

    • @weletemikaal6888
      @weletemikaal6888 ปีที่แล้ว

      አዎ ዋናው ቅዱስ ቁርባን ነው ነገር ግን የመንፈሱ ፈተና የሚበዛብሽ ከሆነ ሀይሉን ለማድከም ንስሀ እየገባሽ መቁረብ ትችያለኝ ከነሀጢያት ንስሀ ሳይገቡ ለመንፈስ ብሎ መቁረቡ ጥቅም አይኖረው ህይወት የሆነውን የክርስቶስ ክቡር ስጋ ወደሙን መቀበል ያለበን ሂወት እንዲሆነን እንጅ ዋናው መንፈስንለማድከብም ብቻ ታስቦ መቁረብ የለብን ሌላው ጥያቄ ከሽት ጋ ፈሳሽ ያልሽው ግልፅ አይደለም የወር አበባ ድንገት ከመጣ ከተዘጋጅን ቡኃላ ለማለት ከሆነ ጥያቄሽ መቁረብ አትችይም ንፁህ ሳትሆኝ ❤❤❤❤

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በርታልን ጥያቄ ነበርኝ

  • @eldana123
    @eldana123 ปีที่แล้ว

    Telefon Nammber eba tsehafelna

  • @qsdgdg6202
    @qsdgdg6202 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቅዱስ ቁርባን የተቀበልን እለት ምግብ ለመብላት አብዝተን ሳይሆን በጥቂቱ ለማበስም ያህል አፋችንን ከበላንም በኋላ እጃችንን በውሐ መታጠብ ለምን ይከለከላል እኔ ብዙ ጊዜ ያው ትራንስፖርት ለመክፈል ብር ምናምን እነካለሁ ሌላ ሌላም ነገር ሊኖር ይችላል ሽንት ቤትም ልንገባ እንችላለን እና ብታስረዳኝ ከይቅርታ ጋር

    • @weletemikaal6888
      @weletemikaal6888 ปีที่แล้ว

      መታጣብ የለም የተባለው እኮ ክርስቶስ በባህሪው ንፁህ ነው ቆሸሽሁ ልታጠብ ማለት የለበትም እኛም በቆረብንበት ቀን ውሁ አትንኩ የምንባል ክርስቶስ በውስጣችን ስላለ ነው ስለዚህ ሰው ከሌለሽ የሚያስተናገድሽ በጥቂቱ እጅሽን ብቻ መታጠብ ነው

    • @NigIstWoldeMekhaeal
      @NigIstWoldeMekhaeal 7 หลายเดือนก่อน

      እህቴ የህፃናት መጥረጊያ ናብኪን ተጠቀሚ

    • @YewubnasheEndaylalu
      @YewubnasheEndaylalu 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@weletemikaal6888betkitus bihon ychalal ende ehte?

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤