ህጻናትና ቁርባን(ከመቁረባቸው በፊትና በኋላ ምን ማድረግ አለብን?)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 62

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንዴት አረፈዳችሁ ሁላችሁም በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ ፀጋውን በፀጋላይ ያድልህ 🎉❤

  • @shemelsasheber3163
    @shemelsasheber3163 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን !!

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም፡ላንተ፡ብላቴናው፡ዲያቆን፡ጌታ፡ያሳድግህ❤❤❤❤

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ወድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በረከትህ ይድረሰኝ ❤❤❤❤❤ አሜን

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +9

    ሑልጊዜ በነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ፊት የሚቆመው የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ልብስም ሙሉ ልብስ ነው መሆን ያለበት። አጭር ቀሚስ ዓድርገው ፀጉሩን ዕሳት/ፈረንጅ ዐስመስለው ሰውነቱ ላይ ልብሱ ተጣብቆ ጡንቻው ተወጣጥሮ የሚስሉት ልክ ዓይደለም። በንጉሡ ፊት ሁልጊዜም የሚቆመው ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ቅጥ ያጣ ዓለባበስ ዓይለብስም። የምንገዛውን መርጠን በደንብ ዓይተን ዕንግዛ።

    • @henoktadele8049
      @henoktadele8049 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነክ በእውነት ስዕል አድኖን እንዲያስተካክል ፅፌለት ነበር ለምን እንዳማያስተካክለው አላቅም ?

    • @temnt
      @temnt ปีที่แล้ว

      ወይኔ እንደዛ ነዉ እንዴ ግንኮ ይህ ስእል አድኖ ቡዙ ክርስያኖች ናቸዉ የምጠቀሙት😢

    • @NunshaMitku-dt5nu
      @NunshaMitku-dt5nu ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን 💖

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ብሓቂ ቃል ህይወት የስመዐልና ክቡር ሓውና አሜን አሜን አሜን

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በደህና መጣህ ወድማችን እናመሠግናለን

  • @tsigegeremedhn5464
    @tsigegeremedhn5464 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የስምዓልና❤

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደህና መጣህልን ወደ ማዳመጡ ልሄድ

  • @mulugetaadmasu2925
    @mulugetaadmasu2925 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ውንድማችን

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏🙏🙏❤💒💒💒💒💒💚💛❤💒💒💒እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ

  • @temnt
    @temnt ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ሜዓረይ በቤቱ ያፅናልን ❤

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሠማልን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልን እናመሰግናለን በእውነት

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድም ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም፣ ትምህርት ነዉ

  • @meseretmengistu6492
    @meseretmengistu6492 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን። ይህ ጉዳይ የብዙዎች ችግር ነው።

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤

  • @NaniTefera-ji8nr
    @NaniTefera-ji8nr 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @belayeneshbeyene
    @belayeneshbeyene 7 หลายเดือนก่อน

    ቃልህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @eftahbelegngetaye
    @eftahbelegngetaye ปีที่แล้ว +1

    Egiziabher yimesgen wondimachin 🙏 enkuwan dehina metsah kalehiwoti yasemalin tsegawun yabizalik amen 🙏 ♥️

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +1

    Egzibher yimsegn wodemachen kale hiwot yesemalen tsgawin Yabizaleh berta❤💚💛❤

  • @habeshatop1066
    @habeshatop1066 ปีที่แล้ว

    ክብር ይገባዋል ለስላሴ❤❤❤

  • @yewibochbettube
    @yewibochbettube ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን የኔም ጥያቄ ነበር አመሰግናለሁ፡፡ የቅዳሴ ጸበል አይቀባባም የሚሉ ሰውች አሉ ምን ችግር አለው የሚሉ ሰዎችም አሉ መቀባባት ይቻላል ወይ እሱን ብትመልስልን እና ደግሞ ቤተክርስቲያን የሚቀመጡ ስዕለ አድኖችን በእጅ መንካት አይቻልም የሚሉ ሰዎች አሉ ግማሹ ደግሞ በእጁ ነክቶ ፊቱን ሰውነቱን ይዳብሳል በግንባሩ ይሳለማል ይስማል አንዳንዶቹ አይቻልም በተለይ ለሴቶች ይላሉ እና ይሄንንም ግልጽ ብታደርግልን

  • @Yon737
    @Yon737 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርን ይስጥልን :: ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Edlam-xr7tr
    @Edlam-xr7tr ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @samritube6
    @samritube6 ปีที่แล้ว +1

    እግዜአብሄር ይባርክህ ወንድሜ❤

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ይሁን ላተ ወድማችን ጥያቄየ

  • @እህተስላሴ-ሐ7ጸ
    @እህተስላሴ-ሐ7ጸ ปีที่แล้ว

    ቃለሆይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @ገድላትወድርሳናትዘአንተነ
    @ገድላትወድርሳናትዘአንተነ ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አንድ ጥያቄ አለኝ ነፍሰጡር ሴት ስንት ሰአት ጾማ ነው ቅዱስ ቁርባን መቀበል ያለባት

  • @rozar7081
    @rozar7081 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @derejelema549
    @derejelema549 ปีที่แล้ว +1

    በርታናበዚቀጥል

  • @magdataye9376
    @magdataye9376 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @ወለተመስቀል-መ4ዠ
    @ወለተመስቀል-መ4ዠ ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም ปีที่แล้ว +3

    ጠያቄ አለኝ ወንድሜ ጎድኛ ነበርኝ አገሬ ለገባ ትንሸ ቀርኝ ከዚ እኔ ሳልቆርብ ገነኝነት ማርገ አለፋለገም እሷ ደሞ እደመጣሸ ነው አለኝ ቀይ ሰጠሁት ለክነኝ አደለ

    • @temnt
      @temnt ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ እንዴ ወድት ወደት😂 ከአግዚአብሔር አይበልጥሽም እና ብትችይ ስለ ህገ እግዚአብሔር አስተምርዉ ከዛ ላንቺ ብሎ ሳይሆን ለራሱ ስል በቅሩባን ይልሻል አለበለዝያ ክርስቶስ የማያከበር ምን ያድርግልሻል ❤😘

    • @ኤፍታህጵጌማርያም
      @ኤፍታህጵጌማርያም ปีที่แล้ว

      @@temnt አረ ውዴ በጨራሸ አይሆንም አለኝ ለሰላሰ ደቂቃ ለሰምት የምገዞ ወንድ አያሰፋለገም መከርኩት ሞቸ እገኛለሁ አለኝ

  • @qsdgdg6202
    @qsdgdg6202 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    ጥያቄ ነበረኝ ለጆች ያው ከተወለዱ ጀምሮ እስከ 10 እስከ12 ያሉ ልጆች በጣም እያለቀሱም እየተወራጩም ቢሆን
    ማቁረብ ይቻላል አዳድ ልጆች ከቆረቡም በኋላ አያቋርጡም ምን ትለናለህ በዚህ ዙርያ ወንድም አለም ቅዳሴ ስናስቀድስ የማያቸው ነገሮች ስላሉ ነው ቢያስ ያወኩትን ለማሳወቅ
    ነው የጠየኩህ

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 ปีที่แล้ว

    Kaleytn ysmlen wdemcen 🙏🙏🙏

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 ปีที่แล้ว

    Amen, kale hywet yasemalen

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 ปีที่แล้ว +1

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitmulugeta8818
    @senaitmulugeta8818 ปีที่แล้ว +1

    ልጆቼን ካቆረብኩ በጣም ይንቀዠቀዣሉ ምነው ባላቆረብኳቸው እስክል ያስቸግሩኛል ምን ላድርግ እባክህ

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +4

    ወንድም ከኃላህ የተቀመጠው ስዕለ ዓድኖ ወላዲተ አምላክን ዕና እየሡሥ መሢሕን ፈረንጅ ዐስመስሏቸዋል። የወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ወላጆች ቅዱስ እያቄም ዕና ቅድስት ሐና ኢትዮጵያውያን ናቸው። የእግዘአብሔር አያቶች ኢትዮጵያውያን ናቸው። የወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልብስ ቀይ ነው ቀለሙ። መጎናፀፊያው ከላይ የምትለብሰው ሰማያዊ ነው ቀለሙ መሆን ያለበት። መጎናፀፊያው ቀይ ሲሆን ወላዲተ አምላክ የተወደደውን ልጇን እየሡሥ መሢሕን መያዝ ዓቃታት የሚል መልዕክት ያስተላልፋል። ይህ የቤተክረስቲያን ጠላቶች የሚሰሩት ተንኮል ነው። ዕንንቃ።

    • @liya7521
      @liya7521 ปีที่แล้ว

      ቅድስት ሀና እና ቅዱስ እያቄብ ኢይዮጵያውያን ናቸው???

  • @abebatilahun9534
    @abebatilahun9534 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @wuditu
    @wuditu ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @ኦርቶዶክስየኔ
    @ኦርቶዶክስየኔ ปีที่แล้ว

    💚💛❤️👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @yemisrachabayneh1560
    @yemisrachabayneh1560 6 หลายเดือนก่อน

    wendeme ande teyake alnge ebakeh melselnge metsafe kefus lay ሳይገባዉ belo 2 bota yegeltal selkurban ena selsu betaserdange

  • @pinkbalcha6354
    @pinkbalcha6354 7 หลายเดือนก่อน

    Be sint gize new makureb yemichalew?

  • @הבטםהבטם
    @הבטםהבטם ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @kooonjoababa
    @kooonjoababa 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @samuelticcue2865
    @samuelticcue2865 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samford2335
    @samford2335 ปีที่แล้ว +1

    ህፃናትን ከክርስትና በኋላ በየስንት ጊዜው ማቁረብ አለብን በቤተክርስቲያን የተቀመጠ ገደብ አለው

  • @SelamHailu-w5v
    @SelamHailu-w5v ปีที่แล้ว +1

    አረ በስመ አብ ምን አይነት ጥያቄ ነው😢የወሊድ መቆጣጠሪያ ሀጢያት ነው ሀጢያቱም ነፍስ የማጥፋት ነው ሊወለድ ያለ ልጅ እንዳይወለድ ማድረግ ነው ስለዚህ የወሊድ መቆጣጠር የምትወስድ ሴት ቅዱስ ቁርባን ከመቀበሏ በፊት ንስሀ መግባት አለባት

  • @LERASE
    @LERASE ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ዘርህን ሁላ እግዚአብሔር ይባርከው

  • @ERMIASHAILU-xx6dw
    @ERMIASHAILU-xx6dw 8 หลายเดือนก่อน

    Bxxxxmmm enamsaginalni wandimachin

  • @ehitemaryamydinglliji
    @ehitemaryamydinglliji ปีที่แล้ว

    kaka kadergus ynalllijkkkalatebikut eshe ayllleniiin bitergletm wiha kalnkaw eshe aylim

  • @abcdefgh-lx3kz
    @abcdefgh-lx3kz ปีที่แล้ว +3

    የወሊድ መቆጣጠሪያ የምትወስድ እናት ቅዱስ ቁርባን መቀበል ትችላለች እንዴ? የብዙ ባለትዳሮች ጥያቄ ነው።

  • @rozar7081
    @rozar7081 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤️🙏🙏🙏🙏💚💛❤️👍👍👍👍👍💚💛❤️