ክፉ መናፍስት ሀይላቸው እስከሚዳከም ድረስ ባለው ጊዜ የሚከፍቱት አደገኛ ውጊያና የሚያሳዩት ምልክቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @MesluYitagsu
    @MesluYitagsu 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 4 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን ወድማችን ቃለለህወት ያሰማልን

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰናልን በእድሜ ያቆይልን ⛪👏
    እኔም በዝህ ከነቤተሰቦቸ ስቃይ ላይ ነን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በሱ ቸርነት አለን 😭

  • @Samex-j5h
    @Samex-j5h 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Diyakon masresha tgermaleh menafstochu endante yemiyawkachew yelem 🥰🥰🥰🥰

  • @የመሲሑ
    @የመሲሑ 5 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን ወለተ ማርያም ብለህ በፆለት አስበኝ😢

  • @Tsi-h7z
    @Tsi-h7z 5 วันที่ผ่านมา +5

    እረ እኔም ስቃይ ውስጥ ነኝ ወንድሜ ምንም ሰላም የለኝም ወለተ ማሪያም በፀሎትህ አስበኝ ወንድሜ

  • @berhanubezabih4387
    @berhanubezabih4387 3 วันที่ผ่านมา

    GOD bless you tsegawen yabzaleh

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 5 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት
    ወንድሜ ፀሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን ብለህ

  • @workatsehay3551
    @workatsehay3551 5 วันที่ผ่านมา

    Kale hewet yasemalen Memehrachen Egzeabher erejem edema ketana gar yesetelen segawen yabezalen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ
    @ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂወት ያሰማልን ዲያቆንየ ወድማችንን የረዳ መድሐኒአለም ለእኛም ጋሻ ጦር ከለላ ይሁንነን እስራታችን ይፍታልን አሜን🙏
    በምን ላግኝህ እኔስ

  • @yewnetlijtefra1400
    @yewnetlijtefra1400 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ እይወት ያሰማልን መምህር

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ጤናውን እድሜውን ይስጥልን ብዙ እየተጠቀምን ነው ❤❤❤

  • @KidistGETAHUN586
    @KidistGETAHUN586 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @asinakuberihun375
    @asinakuberihun375 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብትና ጤናችን ሲቀሙን እግዚአብሔርን እናገኛለን እረ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gebremeskelhans2498
    @gebremeskelhans2498 5 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ የኔ ህይወት ነዉ ወንድምአለም

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg วันที่ผ่านมา

    ቓል ሐወት ይውስማልና ❤️❤️❤️❤️

  • @arg2252
    @arg2252 5 วันที่ผ่านมา

    ያለሁት አረብ አገር ነኝ እዚህ ቤት ሳዳምጥ ዶሮ ስሰማ ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች ❤

    • @FiyoryY-jl5md
      @FiyoryY-jl5md 5 วันที่ผ่านมา

      Ends neber yehonkut abate

  • @masaretgebre9526
    @masaretgebre9526 4 วันที่ผ่านมา

    ወድሚ በርታ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
    @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 4 วันที่ผ่านมา +1

    ያያቹ አትለፉ ኛም የተማርን የተማርነውን የያስተማርን ስለሁነ ናበርታታው ቻናሉን ቆይ ግን የተዋህዶ እቁዎች የት ናችሁ እሲ ኑ እንማማር እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን በደቤቱ ይሰብስበን በውነት 🙏🥺💒🌸አሜን አሜን አሜን ወድመቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጤና ከድሜጋር ይስጥልን

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 5 วันที่ผ่านมา

    Egziabher kante yhun wandma.

  • @abinethaile2320
    @abinethaile2320 5 วันที่ผ่านมา +1

    Kale hewet yasemalen bro.

  • @ZedGaleBerhe-so2jv
    @ZedGaleBerhe-so2jv 5 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ በማርያም ግዜ ስታገኝ መልስልኝ የተወሰደ እድል እንዴት ይመለሳል ??? አመስግናለሁ

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi2208 4 วันที่ผ่านมา

    Yigermal ehe tiz alegn abate lik endezi new yehonew ahunim beka kirtit ale beka abaten hono tesemagn gin ahunim minim lewt yelemim egnam gira gibit bilognal lenem yaw yeminorew Ethiopia aydelem yeminorew gin Memhir betam new yemitelachew endet new ledinew yemichilew eski kawekachu nigerugn welete tinsaye welde senbet welete dingil bilachu bexelot asibulign🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @HamelmaleFekade
    @HamelmaleFekade 4 วันที่ผ่านมา

    Wendemachene beselote asebene welte mariam blk

  • @adiniguse4615
    @adiniguse4615 3 วันที่ผ่านมา

    አረ በማርያም እህት ወድሞቼ እኔ ሥለመናፍሥት ዉጊያ ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም እበላለዉ እየፀለይኩ እራሡ ማሥበዉ ሥለምግብ ነዉ ምን ላርግ 😢አዳዴ እራሤን እታዘባለዉ አልበላም ብዬ እምልና መሀላዉን ረሥቼ በጣም እበላለዉ

  • @berihumehari287
    @berihumehari287 5 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይሰጥህ።
    ጥያቄ: ሰፀልይ የኔ ያለሆነ ብዙ እምባ ይፈሳል ከአይኔ። የኔ እንዳለሆነ አቃለሁኝ ግን የምን ምልክት ይሆን?

  • @HabelGetahun-t6h
    @HabelGetahun-t6h 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድሜ ምናልባት መልስ ከሰጠህበት እኔ ከተወሰነ ጊዜ በህዋላ በቃ በፍጹም ሀሳቤን ሰብስቤ መናገርም ሆነ ስራ መስራት ማንበብ አልቻልኩም እና ምን ሊሆን ይችላል? መልስ መስጠት ብትችል ካላስቸገርኩህ እባክህ

  • @endalktsegaye5279
    @endalktsegaye5279 5 วันที่ผ่านมา

    ከተስፍየ አንተ ትሻላለህ ዲቁናውም አለህ ተስፍየ ያበዛዋል ያረዝመዋል

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq 5 วันที่ผ่านมา

    በምኖርበት አካባቢ በተለይ አንድ ድመት የተለየ ድምፅ እያሰማ ይጮሃል እንዳናዴ ለሊቱን ሁሉ እንዲያ የተለየ ድምፅ እያሰማ የሚያድርበት ጊዜ አለ ። ማለት በዚህ ድመት የተስራ ስራ አለ ? እንዴት ነው ከእኔ ጋር ያለውን ግንኙነት መረዳት የሚቻለው ?

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 วันที่ผ่านมา

    እረ እሰማሃለን በደንብ እያሰረዳህን ነው እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ

  • @liya7521
    @liya7521 5 วันที่ผ่านมา

    እኔ ቅባ ቅዱስ ስቀባ እንደ አህያ ነው እፍ እፍ ያለው ባህያም ይደገማል እንዴ?

  • @FiyoryY-jl5md
    @FiyoryY-jl5md 5 วันที่ผ่านมา

    Ene bete leer lay memorial bet lay kuche belo aled alegn keza sefeslase saneb erasure tension hede

  • @salmeyeg
    @salmeyeg 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ እንየ ያለሁት በሱኡዲ ነኝ ያለሁት እና በመናፍስት ወግያላይ ነኝ መጀመርያ ያንተ ቢድዮ ኣንድ ቀን ምንኣልክ መሰለ ፆሎት እያደረጋቹ ዋዛ ፈዛዛ ብታዩ ፆሉታቹ ኣያርግም ስትል ሰማክ እንየ በጣም ሲበዛ ደራማ ቲክቶክ ኣይ ነበረ ግን ሁሌ ሰነጎለጎይታ ሳላቃርጥ እፀልያለው ኪዳናምህረት ከዚ ኣውጭኝ እያልኩ እፀሊ ነበረ ከዚ ቡሃላ በፆመ40የጌታችን ፆም ዋዛ ፍዛዛ ኣቆረጥኩኝ ከዚ ኣባግርማመ ምር ተስፋይ ገጠመይ ሁሉን ኣየሁ ምገርምህ እንየ ምቀጠቅጠው በቻርጀር ነው ዋናው እምነት ነው እያልኩ መዳም ከኔጋራ ስትሄድ ነም ምቀጠቅጠው ግንኪዳና ምህረት በቁዱስ ሚካኤል ብመዲሃኒኣለም ሃይልነው እና ወንድሜ ኣሁን ለይ በራሴ ያጀብባል እና ምክርህን እዲሁ ደካማነኝ በፆለትህ ወለተሰንበት እያልክ ኣስበኝ በስደት ይከብዳል😢😢😢

    • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
      @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 4 วันที่ผ่านมา

      እሺ እህት ሀሳብሺን እደሚመልስልሺ ተስፋ አለይ !!
      ሶሻል ሚዲያ ብዙ አትጠቀሚ ቲክቶክ ካለሺ ሀጥፊው ከስልክሺ ከዛም ወደይቱብ ግቢና የበገና መዝሙሮቺን አድምጭ ስራላይም ስቶኝ ማታም ስተኚ ፀልይ በርግጥ ሀይመቺሺ ይሆናል ቆምሺበት ፈጣሪሺን ለምኝ የዘወትር ፀሎትም ሀድርሺ አባታቺን ሆይ ብለሺ እመቤታቺንን አመስግኛት በማንኛውም ሰአትጊዜ 🙏💒🥰ልብሺን ያንግዜ ታረጋጋዋለይ ኪዳንዬ ኔም ልክ ዴቺ ነበርሁ ግማሺ ሰአት ቲክቶክላይ ግማሹን ዩቱብ ምንአለፋሺ ዞር ነበር ሶሻል ሚዲያ አዴዬ ድራማ ናም አማኑኤል መራኝ አሁን ላይ ክብር ለሱ ይሁን ከብዙ ነገር መልሶኛል ቲክታክም ካጠፋሁ 2 አመቴ የለኝም 🙏ናበራስሺላይ ለውጦቺን እደምታይ አምናለሁ ደግሞም ፎቶ fb ካለሺ በብዛት አትፒስቺ በፎቶቺላይ ሀድሮ መናፍስት ብዙ የልብ መዋጀት 😢 የመሳሰሉትን ያመጣል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እህታለም አበዛሁብሺ 🙏🥰

    • @salmeyeg
      @salmeyeg 3 วันที่ผ่านมา +1

      @@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው እግዝኣቢሄር ይስጥልኝ ኣመሰግናለው እህትየ