For the battle is not yours, but God's: ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው። pastor Alazar Yibabe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 69

  • @mesiEyasu-g5k
    @mesiEyasu-g5k ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አንተ ስትሰብክ ነው ጌታን የተቀበልኩት መተሀራ ሙ.ወ 1987ዓ/ም አሁን የሙሉ ግዜ አገልጋይ ነኝ

  • @Naomi-fn3kl
    @Naomi-fn3kl 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen.
    Amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 ปีที่แล้ว +2

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። op

  • @mesiEyasu-g5k
    @mesiEyasu-g5k ปีที่แล้ว

    አሁን ናዝሬት ሙሉ ወንጌል ቤ/ክን አገልጋይ ነኝ ተባረክ ህይወትህ በበረከት ይሞላ!

  • @richotesfaye8169
    @richotesfaye8169 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen yechelal egeziyabher thanks

  • @ethiopialeikun515
    @ethiopialeikun515 ปีที่แล้ว

    አላዛር ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ።

  • @yigeremtigeye3223
    @yigeremtigeye3223 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen God bless you

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 3 ปีที่แล้ว

    Amen praic God blessed pastor

  • @bertukanali7780
    @bertukanali7780 ปีที่แล้ว

    Tebareklln 🙏🏽 You are a blessed pastor 🙏🏽

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 3 ปีที่แล้ว

    Amen. God bless you more

  • @Openheart37
    @Openheart37 2 ปีที่แล้ว

    Amen. Ewnetegnaw agelgay wondem Alazar sibketih wode geta yakkerbal mastewalun yisetal yebarkal.aba yebabe amlaken azezo eyalu.agelegelu. Yeante agelgelot bealem zuria eyebareke begeta tsega yiketlal .halleluya

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 3 ปีที่แล้ว

    God bless you Pastor

  • @melkegizawmamecha1873
    @melkegizawmamecha1873 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ።

  • @pastorayananegasa375
    @pastorayananegasa375 ปีที่แล้ว

    God bless you for ever

  • @astereshetehaile234
    @astereshetehaile234 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ተማርኩበት

  • @SamuelTecle
    @SamuelTecle ปีที่แล้ว

    This message is for Me 😭😭🙌🙌❤️
    ተባረኽ ወንድሜ👏
    Shalom from 🇧🇻

  • @alganeshtesfay7615
    @alganeshtesfay7615 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @AshenafiGetachew
    @AshenafiGetachew 6 หลายเดือนก่อน

    ጊዜው 1994 ነው፡፡ በረሃማ አከባቢ ስሰራ የአንተን የካሴት ስብከቶች ስሰማ ነው ያደኩት፡፡ ሁል ጊዜ አስብሃለሁ፡፡ በተለይ በመንግስት ቴሌቪዥን የቤ/ክ አገልጋዮች ሲጋበዙ ሳይ ገና በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እንሰብካለን ብለህ የምታመጣው ትንቢት ትውስ ይለኛል፡፡ ጌታ ታላው ነው፡፡ ቃሉን ፈጸመ፡፡ ተባረክ በቃ

  • @Asther567
    @Asther567 2 ปีที่แล้ว

    Abeet geta lehulum endene yinagerew bezih melikt wendime Alazar geta eredtogn ketekebelkut 21 amet honognal yane lemejemeriya gize yesemahut sibket yanten neber ya timirt eskahun tekmognal ere geta zemenehin bekibir ena bedil yascheresih ewnetim yabatochachin amlak yiredanal kidanunim yasibal tebarek!!

  • @zelekeshonga1990
    @zelekeshonga1990 3 ปีที่แล้ว

    God Bless you

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @SirakFikre
    @SirakFikre 3 หลายเดือนก่อน

    Geta Abzito yibarkh

  • @shalomshalom7438
    @shalomshalom7438 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ የተወደድህ የእግዚአብሔር ሰው ጥልቅ የቃል እውቀት ነው ያልህ ብሩክ ነህ

  • @slamamm919
    @slamamm919 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንን ፓስተርዬ ትባረክ

  • @serkinina6833
    @serkinina6833 6 ปีที่แล้ว +1

    tebareki

  • @sileshigetahun3647
    @sileshigetahun3647 3 ปีที่แล้ว

    Yes God gives decisive might.
    Very inspiring a magnet to words The Almighty God. Thank you and God bless you!

  • @yordanoszakarias2325
    @yordanoszakarias2325 3 ปีที่แล้ว

    God bless u brother and minister of God. I know u since Addis. I am always blessed by ur teaching. U preach pure gospel. May God bless u more.

  • @bedilutsehay400
    @bedilutsehay400 4 ปีที่แล้ว

    God bless you forever pastor !!

  • @enkenyelshtesseme4594
    @enkenyelshtesseme4594 5 ปีที่แล้ว

    Egziabher abizito ybarikih diniki melikit new

  • @saragamo9628
    @saragamo9628 7 ปีที่แล้ว +1

    amennnnn amennnnnn amennnnnnnn tebareke pastrorya

    • @kidanuwordofa7805
      @kidanuwordofa7805 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአሔር ይመሥገንበጣምጌታን አከብራለሁ ቀሪውዘመንህ ይባረከ ሠላምነህ ከብዙ ዘመን በኀለ ሥላየሁህ ደስበሎኛል አሜን

  • @alamtesfay6580
    @alamtesfay6580 7 ปีที่แล้ว +2

    Wowowowow መልእክቶች አይጠገቡም ጌታ ይባርክህ ይጨምርልህ

  • @girmawadajo2566
    @girmawadajo2566 6 ปีที่แล้ว +1

    my God bless u more and more

  • @ፀሐይየጌታልጂ
    @ፀሐይየጌታልጂ 7 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Zamanki ba geta sim yibaraki tsaga yibizalki tebarakilgne 💓💓

  • @betelhmmulugeta6362
    @betelhmmulugeta6362 7 ปีที่แล้ว +3

    Amen! God bless you abundantly!

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
    @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 7 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስየር አላዛር በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነውና።

  • @asagadeshzinsh7012
    @asagadeshzinsh7012 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen god bless you more &more igzabher ale

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 6 ปีที่แล้ว

    Alazar Geta abizito yibarkih. Brother My life was not good when you have had teach in Assembly of God church in Addis Ababa log time ago the topic called "wde egzihabiher y mekireb asfelaginet" after that praise God my soul save forever. brother thank you MAY GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY.

  • @byehay9983
    @byehay9983 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 7 ปีที่แล้ว +3

    wow wow bless you more end more !!!!!!! 100% man of GOD

  • @tigistsimie6378
    @tigistsimie6378 7 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen God bless you more and more we love you

  • @danielmengesha9097
    @danielmengesha9097 7 ปีที่แล้ว

    Amen. The battle is God's. I have big battle, but God is fighting and it's nothing in front of Him. I'm with Him and praying for that to God.

  • @elei417
    @elei417 3 ปีที่แล้ว

    I am happy to find you on you tube. God bless you pastor Aleazar

  • @yeshimoges2730
    @yeshimoges2730 7 ปีที่แล้ว +2

    Gad Bless You Paster

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 7 ปีที่แล้ว +3

    God Bless you!

  • @astercholo9223
    @astercholo9223 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen tebareki wudi wondime geta kante gari yihun eshi qonjo

  • @fesofes2664
    @fesofes2664 7 ปีที่แล้ว +1

    Amen
    God bless You pastor

  • @lifetime200
    @lifetime200 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ...

  • @muluemebetaduye9254
    @muluemebetaduye9254 4 ปีที่แล้ว

    Be Blessed

  • @sosinaaklog8395
    @sosinaaklog8395 4 ปีที่แล้ว

    ውንድሜ አላዛር ጌታ ይባርክህ ከዛሬ 24አመትበፊት ገናበክርስትና ልጅ በነበርኩበት ጌዜ በአንተስብከት ጌታ ያልፍ ስለነበረ ከጌታጋር እድጣበቅ አድርጎኛል አሁንም ጌታ ያብዛህ ያስወርስህ ::

  • @mamemulugeta5083
    @mamemulugeta5083 6 ปีที่แล้ว +1

    hallelujiaaaaaaaaa

  • @endalekassaye8844
    @endalekassaye8844 6 ปีที่แล้ว

    God is really, my brother I am very glad to see you...You’re God’s man!

  • @mamemulugeta5083
    @mamemulugeta5083 6 ปีที่แล้ว +1

    amen

  • @fikirtea.9256
    @fikirtea.9256 6 ปีที่แล้ว

    This is the Man of God!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @amanuelafeworki9860
    @amanuelafeworki9860 4 ปีที่แล้ว

    Godbless you pastor. From Stuttgart. We love you.

  • @olinadhufe4338
    @olinadhufe4338 6 ปีที่แล้ว +1

    The Battle is Not Yours, But God's
    2 Chronicles 20:1-29
    Sometimes, if we are to succeed and win victory, the Lord has to be the One to fight the battle. This is the way it must be to win the victory over sins. Only through what God has done can we win the victory. We cannot redeem ourselves from our sins. We have no price we can offer. That battle must be the Lord's! There are many examples of this principle throughout the pages of Scripture.
    Jumpin' Jehoshaphat
    "So Judah gathered together to seek help from the LORD; they even came from all the cities of Judah to seek the LORD. Then Jehoshaphat stood in the assembly of Judah and Jerusalem, in the house of the LORD before the new court, and he said, 'O LORD, the God of our fathers, are You not God in the heavens? And are You not ruler over all the kingdoms of the nations? Power and might are in Your hand so that no one can stand against You.'" (2 Chronicles 20:4-6).
    An alliance of Moab, Ammon and others had invaded Judah. It was a matter of mathematics; the enemy by far outnumbered the people of Judah. There seemed to be only one possible outcome; the defeat of Judah.
    Jumping up, Jehoshaphat stood in the temple and prayed. There was only one place to turn. Sometimes life is like that. And with reference to death, and eternity, God is the only One who can make a difference!
    The Lord responded through His prophet, Jahaziel. "...and he said, "Listen, all Judah and the inhabitants of Jerusalem and King Jehoshaphat: thus says the LORD to you, "Do not fear or be dismayed because of this great multitude, for the battle is not yours but God's." (2 Chronicles 20:15).
    Yes, here was a case where the battle had to be the Lord's, or it would be lost. However, that the battle was the Lord's did not mean that the people of Judah were to sit and do nothing. They were instructed: "You need not fight in this battle; station yourselves, stand and see the salvation of the LORD on your behalf, O Judah and Jerusalem.' Do not fear or be dismayed; tomorrow go out to face them, for the LORD is with you." (2 Chronicles 20:17). They went out and faced their enemy, and the Lord gave them victory as they watched their enemy's alliance fall apart and the former allies attack one another.
    The Lord's Strong Arm
    "Get yourself up on a high mountain,
    O Zion, bearer of good news,
    Lift up your voice mightily,
    O Jerusalem, bearer of good news;
    Lift it up, do not fear.
    Say to the cities of Judah,
    "Here is your God!"
    Behold, the Lord GOD will come with might,
    With His arm ruling for Him.
    Behold, His reward is with Him
    And His recompense before Him.
    Like a shepherd He will tend His flock,
    In His arm He will gather the lambs
    And carry them in His bosom;
    He will gently lead the nursing ewes."
    (Isaiah 40:9-11)
    This is what is known as a Messianic prophecy because it speaks of events having to do with the coming of the Messiah, all of which were fulfilled during the incarnation of the Word of God; Jesus of Nazareth, some seven centuries later. One cannot help but think of Jesus as these verses are read. Isaiah is talking about "good news" and in fact the word "gospel" as in "the gospel of Jesus Christ" means "good news".
    Also, to be announced to the cities of Judah, "Here is your God!" We are again reminded of Thomas' statement of belief made to Jesus following the resurrection, "My Lord and my God!" (John 20:28; cf. John 1:1-3;14).
    And who can miss the figure of the Shepherd? Indeed, Jesus is the "good shepherd" who "lays down His life for the sheep" (John 10:11).
    Previously in the text, Isaiah had also predicted the work of John the Baptist as he prepared the way for the Lord doing his preaching in the wilderness area of the Jordan valley; "A voice is calling, 'Clear the way for the LORD in the wilderness; Make smooth in the desert a highway for our God.'" (Isaiah 40:3).
    But note especially the appeal to depend on the might of the Lord and His ruling arm (Isaiah 40:10). Our salvation is by what the Lord's might has brought to us through the sacrifice of the "Good Shepherd"! Like Jehoshaphat of old, as we face the overwhelming temporal and eternal consequences of sin, we have no where to turn but to the Lord. Note the optimistic conclusion of trusting in the Lord's power:
    "Do you not know? Have you not heard?
    The Everlasting God, the LORD, the Creator of the ends of the earth
    Does not become weary or tired.
    His understanding is inscrutable.
    He gives strength to the weary,
    And to him who lacks might He increases power.
    Though youths grow weary and tired,
    And vigorous young men stumble badly,
    Yet those who wait for the LORD
    Will gain new strength;
    They will mount up with wings like eagles,
    They will run and not get tired,
    They will walk and not become weary.
    (Isaiah 40:28-31)
    When We Fully Place Our Confidence in God
    Can a God with that kind of power make a difference in my life? Consider that His power is directed by His love, and what His love motivated Him to give for us (John 3:16). Understand and comprehend that He is a God with whom all things are possible (Matthew 19:25-26). Recognize that He is a God who is able to know our needs even beyond what we know ourselves! (Ephesians 3:14-21) He is not limited by our lack of imagination, creativity, vision or power as we are.
    Do you recall the ancient nation of Israel, after witnessing God's power in many ways; the ten plagues on their Egyptian masters, their deliverance at the Red Sea; water from the rocks of the wilderness and food from the sky; how that nation still, tragically, lacked confidence in God's power as they stood on the brink of the promised land of Canaan (Numbers 13-14)? God was able, but they were unwilling to believe. God would have given them whatever they needed to win the victory, if only they had believed.
    That was then, now is now. We find ourselves in a very similar circumstance, and that is not by accident. The Lord caused the account of Israel's failure of faith to be recorded and preserved so that we might learn not to do likewise; "Now these things happened to them as an example, and they were written for our instruction, upon whom the ends of the ages have come." (1 Corinthians 10:11). God would have blessed them with whatever strength they would need. He will us as well. We are yet in the wilderness, and God will bring us home if we have the trust and humility to submit to Him (1 Peter 5:6-7).

  • @rhe6155
    @rhe6155 7 ปีที่แล้ว +1

    geta yibarkh

  • @fikadumathewos2643
    @fikadumathewos2643 5 ปีที่แล้ว

    Diro Be kasset timhirtehin siketatel neber. Get yibarkih! Ahun be video eyayehu emaralehu.

  • @bazezewgelaw3717
    @bazezewgelaw3717 6 ปีที่แล้ว +4

    God bless You Pastor. How are you doing?we (Tsehay Ayenew and Bazezew from Bahir Dar) are pleased to hear God's anointed word from you.How we wish to see your ministry be for the thousands in the midst of your people hear in Ethiopia instead of ....

  • @ካሌብካሌብ
    @ካሌብካሌብ 7 ปีที่แล้ว +1

    Yegeta barya Pastor magignet efelg neber pleas send me your address Bante sibket new begeta liberta yechalkut betelym sle Maryam yetenagerkew

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 6 ปีที่แล้ว

    ጉጉጉጉጉጉጉጉድ ጉጉጉጉጉድ ጊታን ለመለመን የሙዚቃ መሳሪያ ለምን አስፈለገ አተስ መቸ ነዉ አንደ ተክሉ የምነይህ

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @hiwotanbese5881
    @hiwotanbese5881 2 ปีที่แล้ว

    God bless you Pastor

  • @goshugebremikael6843
    @goshugebremikael6843 ปีที่แล้ว

    God Bless you.

  • @yonasgudeto8353
    @yonasgudeto8353 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @seblegoshu6145
    @seblegoshu6145 4 ปีที่แล้ว

    Amen