a

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 53

  • @senaitgebeyhu5021
    @senaitgebeyhu5021 ปีที่แล้ว +1

    በክርስቶስ ወንድሜ የሆንክ አላዛር ከብዙ አመት በህላ ድምፅህን ስለሰማዉ ደስ ብሎኛል ያነንተ ትምህርት ሁሌም ከልቤ አይጠፋም እኔ የማዉቅ አሴምል ስድስኪሎ አጥቢያ ስታገለግል ነዉ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ጌታ ፀጋዉን ይጨምርልህ

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 ปีที่แล้ว

    መጋብ አላአዛር በምህርትህ ተባርከያለው አንተ የሚታገለግለውን ጌታ እንድያገለግል እፈልጋለሁና ፀልይልኝ።

  • @samuelgerezigeher8922
    @samuelgerezigeher8922 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ፓስተር ገታ ባንተ ሁሌ ኢያጽናናን ነው

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 ปีที่แล้ว

    ወንድም አላዝር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባርክ ❤❤
    እግዛአብሔር ትልቅ ነው 🛐✝️🕎 ከዚህም በላይ የቃሉ መገለጥ ይስጥህ ተባርክ 🙏🏻🙏🏻

  • @yebe7388
    @yebe7388 ปีที่แล้ว

    Ty ፖ/ር አንተ የእግዚአብሔር ጀኔራል ተባረክልን ።።። እኔና ባለቤቴ!!!

  • @emufantay7901
    @emufantay7901 6 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛልህ ተባርክ እወድሀለሁ ፓስተር❤❤

  • @esaysayalew1810
    @esaysayalew1810 2 ปีที่แล้ว

    ፓሰተር ሰላንተ ጌታን አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @yaredmaruministry5761
    @yaredmaruministry5761 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር 🙏🙏🙏

  • @teshomeasrat3096
    @teshomeasrat3096 ปีที่แล้ว

    ፖስተር ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @eyerusalemlegesse6166
    @eyerusalemlegesse6166 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው አንተን ሰጠን አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ🙏 ተባረክ🙏

    • @adonaydaruneh3879
      @adonaydaruneh3879 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክህ ፀሎቱ የእኔነው።

  • @betheltesfaye4488
    @betheltesfaye4488 ปีที่แล้ว

    አላዘር ወንድሜ በጣም እወዳሃለሁ ከቀድሞ ጀምሮ ተበረክ በልጅነት የሰማት ድምፅ ሰምቼ ደስታዬ ወደር አጠሁ

  • @meserettaye2617
    @meserettaye2617 3 ปีที่แล้ว +1

    አንተ መልካም ጌታ አየሱሰ አገራችንን ተመልከታት የሚፈሰዉን የንፁሐንን ደም እነባ በጌታ በእየሱሰ ስም ደም አፍሳሹን እርኩስ መንፈስ ተጠራርጎ ከምድሪቷ ላይ ይቃጠል እግዚአብሄር አምላክ ሆይ ስለሰጠህን መልካም አስተማሪ ሰለፓሰተርም አመሰግንሀለሁ

    • @bereketyumura9975
      @bereketyumura9975 2 ปีที่แล้ว

      መጋብ ስለአንተ ስለሰተሰጠህ ፀጋ እግ/ር ይባረክ

  • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
    @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረከ ዋዋዋዋውውውው በጣም ተባረኪያለው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን 🙌🙌🙌🙌📖💯💯🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @lishueteti5296
    @lishueteti5296 2 ปีที่แล้ว

    አንተ የተባረክ ነህ! ስለፀሎት ባስተማርከው ትህምርት ሕይወቴ ተሰርቷል ከረጅም ጊዜ በኃላ ነው ያገኘው በጣም ተደስቻለሁ ከፍ በልልኝ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አሜን!

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ante ye Eyesus wetader o getahoy silezih megabi abaye hulgize ameseginalewu kibir getahoy besemay,bemidir lante yihun

  • @jenetzippert1441
    @jenetzippert1441 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ አላዛር።

  • @beyeneayele149
    @beyeneayele149 ปีที่แล้ว

    Wedme geta yaberta Ebac tselyeln

  • @emufantay7901
    @emufantay7901 6 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን

  • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
    @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንን🤲🤲🤲😭😭😭
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen ፓስተርየ ፀጋው ይብዛልህ

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah 🙌🙌🙌 God bless you 🙏🙏🙏

  • @yacobmisgna418
    @yacobmisgna418 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ተባረክ

  • @kids5962
    @kids5962 3 ปีที่แล้ว +1

    You are a living and blessed General of God!!! Tank You Pastor!!!

    • @zerfuzemba4611
      @zerfuzemba4611 2 ปีที่แล้ว

      exactly!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @deribjosi9929
    @deribjosi9929 ปีที่แล้ว

    Ameeen Geta zemenhen yibark tetsnanchebetalew

  • @mihretfanta2044
    @mihretfanta2044 ปีที่แล้ว

    yemigerm sibket new tebarek wendime alazar

  • @genetgeni533
    @genetgeni533 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ እብሬህ እድፀልይ ጌታ እረዳኝ

  • @praise2157
    @praise2157 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen hallelujah hallelujah amen hallelujah amen hallelujah hallelujah amen thank you. Praise the Lord 🙏🏻Bless you more 🙏🏻

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ

  • @praise2157
    @praise2157 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen hallelujah hallelujah amen hallelujah thank you praise the Lord!

  • @alem8640
    @alem8640 11 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen tebarek

  • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
    @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🤲📖

  • @efud8358
    @efud8358 3 ปีที่แล้ว +1

    Bless you pastor

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግንሀለሁ

  • @hanafeleke314
    @hanafeleke314 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ። በተሰጠህ ጸጋ በዘመናት በብዙ ተጠቅሜአለሁ ውንድሜ አልአዛር ይጨምርልህ።

  • @bekelechassefa8243
    @bekelechassefa8243 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 ปีที่แล้ว

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዉድ ወንድሜ ዘመንህ የባረክ።

  • @BinyamDugda
    @BinyamDugda ปีที่แล้ว

    Amen…,,

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 2 ปีที่แล้ว

    አንተንም ይባርክህ።

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @esaysayalew1810
    @esaysayalew1810 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋው ይብዛልህ

  • @bezawitbelete1051
    @bezawitbelete1051 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን