እግዚአብሔርን የመፈለግ ትርፍና ምስጢር !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @ayehuyet3967
    @ayehuyet3967 6 หลายเดือนก่อน +5

    አዎ ጌታ በርኮኛል ሁል ጊዜ በአንተ ለጥያቄዎቸ መልሰ ይሰጠኛል ተባረከ ፖስተር እኔና ቤተሰቦቸ በጣም እንወድሃለን

  • @FrehiwotMekasha-uz2pe
    @FrehiwotMekasha-uz2pe 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፓስተር በጣም ደስ ብሎኛል የእ/ርን ቃል የምታስታቅበት ቅባት ያስደንቃል ብዙ እንድታፈራ የሰጠን ጌታ ይባረክ።

  • @zeweditekie310
    @zeweditekie310 6 หลายเดือนก่อน +1

    Pastor zemnh yebarek ahonem siolen bado yemiyasker yeblte yekalo kibat yechemrelh kikifo hulo be kinfu yegaredh yemiyasfelgh hulo yemilalh

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር አላአዘር።አሁን በአዉሮፓ ሆኜ በድንገት አገኘሁህ።በአገር ቤት የሉተር ቸርች በሱሉልታ የከፈተችዉ እህት ከቡዬ ቤት አብረን አገልግለን ነበር። ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን። በርታ የአባቴ ብሩክ ወንድሜ በአንተ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ዘመንህ ይባረክ።🙏🙏🙏

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አልአዛር እግዚአብሄር በብዙ ይባርክህ ተባረክልኝ

  • @zelalemberhanu-hf9uc
    @zelalemberhanu-hf9uc 3 หลายเดือนก่อน

    ፓስተርዬ ተባረክልን እንወድሀለን

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይብርክህ ውንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ የባረከን ሃያሉ ተባርክልን ተቀደስልን ::

  • @Assefu-u4f
    @Assefu-u4f 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አላዛር ባጋጣሚ ባካል አላውቅህም ነበረ ያኔ ድሮ በቴፕ ብዙ ስብከቶች ሰምቸ ተጠቅሜለሁ፣ አሁን በዩቱብ ሳይህ ደስ አለኝ፣ ቆይቻለሁ ከጌታ የተቀበልከው፣መልክት እየተማርኩበት ነው፣ የውላጆችህን ታሪክ ስሰማ ደስ ብሎኛል፣አሁንም እግዜአሔር ሰሜንን ይጎብኜው። አንተና ትውልድህ ይባረክ፣ሚስትህ ትባረክ፣እንውድህ አለን፣እናከብርህ አለን።

  • @ayehuyet3967
    @ayehuyet3967 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜነ አሜን

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 6 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉well come back Paster tebarekilign hayil gulbet yibzalih🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HalleSaale-b2j
    @HalleSaale-b2j 6 หลายเดือนก่อน

    Paster Egzabhier Amlak xegawun yabzalh bebzu tebareklgi texnanchalehu .

  • @dannydesalegn8467
    @dannydesalegn8467 6 หลายเดือนก่อน

    አንተ የተወደድህ የጌታ አገልጋይ ፀጋው ይብዛልህ!

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 6 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mehretabmengesha
    @mehretabmengesha 6 หลายเดือนก่อน

    GOD bless you 🙏 Pastor

  • @zed8788
    @zed8788 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ????
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ተባረክ ፓስተር አላዛር ::

  • @emuye10
    @emuye10 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen halleluja ye destachen mench Eyesus Semu yeseber

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 6 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you pastor 🙏

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 6 หลายเดือนก่อน

    Endet ayinet shekim endeseteh eko Geya simu yibarek haleluya🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 6 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuufffffff ender eko begugut endemitebikewu yihin timihirt . Geta hoy simih lezelalem yibarek

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 6 หลายเดือนก่อน +2

      ጌታ ይባርክልን ፓስተር አላዛር

    • @KidanuWordofa
      @KidanuWordofa 6 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ አልአዛር ጌታይባርክህ
      ኢትዮጵያ ሳለህ ስላንተ መልካም ምሥክርነት ሰምቼአለው አሁን በመልካም ሁኔታ ስለአገኘሁህ በጣም ደስብሎኛል ያን የተሃድሶ ፕሮግራም ሰምቼ በለቅሶና በደስታ ተሞልቻለው ቀሪወ ዘመንህ ይባርክልህ አሜንይሁን

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታ ሆይ ተባረክ

  • @ayehuyet3967
    @ayehuyet3967 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን

  • @haregb1320
    @haregb1320 6 หลายเดือนก่อน

    🙏 bless you more

  • @SirakFikre
    @SirakFikre 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarek