Dr. Wodajeneh, we love you. You are blessing to us. The perfect example to be a human, to be a father, to be a spiritual person, to be an example in many good ways. God Bless you.
when think of a neat person, Dr.Wedajeneh is in the forefront.so fastidious!thanks for the experiences shared here as it is possitively impacting people.
I really miss this show. Why is it stopped??? Please continue the show as it's very educational for us. I love you very much both Dr Wedaje and Feker. From Canada
Dr. Wedageneh it is great that you mentioned about the Law of Attraction as you said " the attraction for us is God " this is great that you clarified the centre of attraction is God ; but on the book of " the Law of Attraction" says that ask, receive, believe from the Universe and Ginnie mentioned in the book ad Ginnie means Satan which is a bit confusing & contradicting . If you don't mind could you please explain a bit more about this book! and thank you for your great ideas !!!
ብዙ ሙሁራኖች ዶ/ር ወዳጅነህን የምተቹበት ምክንያት ባይገባኝም፤ ያለጥርጥር ትምህርቶቹ ገንብ ስለመሆናቸው እኔ እርግጠኛ ነኝ።
አለምንም ክፍያ አስደናቂ ለውጥ በሂወቴ እዲኖረኝ የዉስጤን ሰላም ያጎለበትኩት ከአምላኬ በታች በአንተ ልዩ ትምህርቶች ነዉ ትልቅ ክብር ትልቅ ፍቅር ነዉ ያለኝ ላንተ ተባረክልኝ ኑርልን የኛ ዕንቁ ❤
Ay engdi
ጠዋት ጠዋት እየሰማኋቹ ነው ስራዬን የማከናውነው አዲስ ባይኖርም እንኳን ደግሜ ደግሜ ነው የምሰማቹ ምን ያህል ውስጤን እደምትገነቡ ሳልነግራቹ አላልፍም አመሰግናችህኋለው በስደት ያለነው ሄደን ባንማርም ሳንከፍል ይህው በስራ ገበታችን ሆነን እንቀስማለን
ዶክተርዬ እኔም በ 29 አመቴ ላገባ ሽማግሌ ልንልክ ከተስማማን በሁዋላ ከህቱ ጉዋደኛ ጋር አሽኮለሌ ሲል ይዤው ምን ችግራለው በህትነት ነው የቀረብኩዋት ከነሱጋር የሆነ ቦታ ሄደው ተዝናንተው ሲመጡ ባጠገቤ ባላየ አቁሞ ሰላም ይለኛል ብዬ ስጠብቅ ከባድ ነበር ግን ለኔ ክብር የሌለው ሰው ነበር ብዙ ነገሮችን አልፈው ነበር እና ከሱ የበለጠ ቤተሰቦቹ እንዲያገባ ስለሚወተውቱት ነበር ፍላጎቱ ያም ሳያንስ አብረው የተነሱትን ፎቶ ፕሮፋይል አድርጎ እኔ ሊያገባ እየተዘጋጀ ነበር ነገር ግን እያመመኝም እንደማልፈልገው እያደረገ ያከው ነገር እህቶቼ ይግባቡት ስለነበር ማናት ፕሮፋይል ያደረጋት ከዚ በፊት ለምን አላደረጋትም ብዙ መጥፎ ነገር ስለሚመላለስ አይምሮዬን ዘጋውና ትዳሩን እንደማልፈልግ ተናገርኩ ከተገላገልኩ 3 አመታት ተቆጠሩ በጣም ደስተኛ ነኝ አሁን ለኔ የተሻለ ቀን እንደሚመጣ ለኔ ክብር የሌለው ሰው አገባች ለመባል ብዬ አላደርገውም
Enatu be wusanesh Adinakishi negne korati mehonishi negea lella alem eniditayi tesifahi senikolishi metual amen(3 times
ጀግና ነሽ ሰው ምን ይለኛል ብለሽ ብታገቢው ኖሮ ስታለቅሺ ትኖሪ ነበር ጠብቂ ላንቺ የተፈጠረው ሰው ቢዘገይም አይቀርም ይመጣል ጠብቂ
እግዚአብሔር አለ ስለሁሉም ነገር መልካሙን ነገር ሁሉ እመኝልሻለሁ ❤
@@AbrahamSolomon-i2xAmen Amen Amen 🙏🙏🙏
ጉድኮነውዶክተር ወዳጀነህ ማህረነ እኔ የነገርኩህ ነው የሚመሰለው ብዙዎች ነገር ነካክተሃል ወንድሜ ለትንሺ ስአት ባገኝህ አይምሮየ ውሰጥ ያለውን አጥበህ ትደፍልኝ ነበር ግን በማን እድሌ!!!!
የልብን በር መክፈት ሳይሆ አንዳዶቹ ሲቀርቡ የበግ ለምድ ለብስው ነው የሚቀርቡት ሆኖም ግን የአብርሃምና ይስሀቅ የያእቆብ አምላክ የዋህነትን አይቶ ከመከራው ሁሉ ይጠብቃል ድግምቱም ወደፅድቅ ወደ ቅድስና ይለውጠዋል እመኚኝ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ድግምት እድራጊዎችም ሆኑምተባሪዎች በእግዚአብሔር ፊት ለፍርድ በሚቆምበት ሰአት ምን እንደሚሉ እግዚአብሔር ያውቃል በምድር ላይ ሁሉ ማንም ፍፁም አይደልም ሆኖም ግን የምትሉት ሀሳብ በሙሉ ምርጥ ነው
እኔ ይህን program ከድሮ ከወርቃማ ሀሳቦች ጀምሮ እመለከተዋለሁ/እከታተለዋለሁ። ለኔ class ነው። Class ላይ ነኝ!!!
ዶክተርዬ ትምህርትህ ሱስ ሆኖብኛል አንተ ልዩ ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
እን በጣምም እምገርመኝ ነገር ዶ/ር ወዳጄ የሄ ሁሉ እዉቀት ይዞ የሄ ሁሉ ትህትና ይገርመኛል❤❤❤❤
ወዳጃችንና ፍቅር....ህይወትን የሜያለመልሙ ትምህርቶችን ሳትቆጥቡ ስለምታካፍሉን ፈጣሪ ያክብራችሁ ይባርካችሁ
ዶክተር,ወዳጀነህ ማሀረነ እና ፍቅር ይበልጣል ልዩ ት/ምነዉ እናመሰግናን ረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤
በጣም ላመሰግናቸው እወዳለሁ አሜኔ ፈጣሪ ከጤና ጋር ረጅም ይስጣቸው ጸጋውንም ያብዛላቸው ዶክተር ወዳጅነህ ና ፍቅር እንወዳችኋለን ❤
ኧረ ከጀርመንም እናያለን። ዶክተር ያንተን ምክሮች እንዴት እንደምወዳቸው። በጣም ገንቢ, የሚያስተምሩ, የሚያፅናኑ ወዘተ ናቸው። ኑርልን ።
ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ቅባቱን ይጨምርልህ ትምህርትህ እጅግ በጣም ድንቅ ነው ተባረክ።
ዶክተር ደጀኔን ስሰማ ውስጤ ሰላም የሚሰማኘ እኔ ብቻ ነኘ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኘ ❤❤❤
Enem
ዉነትም የአልማዝ ወርቆች ደስስይላል ቀጥሉ ዶክተር በሄደበት ተከትየነዉ ምከታተለዉ እረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ 👌👌👌
ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ ፍቅር እና ዶ/ር ወዳጄ እንኳን በሰላም መጣችሁ!!
ይገርማል ዶክተር ይህም የሚገርም አጋጣሚ ነው በአጋጣሚ እኔም ተማርኩኝ እናመሠግናለን የተከፈተ በርን ይስጠኝአሜን ምኞታችንንም ፀሎታችንንም ይስማን
ዶ/ር እባክህ የምትሰጠው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው ብዙ ሰዎች በግል እናወራለን ፈጣሪ በመግባት በመውጣትህ ይጠብቅህ
በሳማአው በስማአው የማይስለች ትምህት ዶክተር እግዚአብሔር እደሜጤና ይስጥህ
የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን እና ክብሩን በህይወት ያኑር ዶ/ር። ብዙ እየጠቀማችሁን ነው ከልቤ አመሰግናችኻለው።
መልካም መምህር ህይወትን ያለምልማል ባንተ የተነሳ ብዙ ነገሮችን አትርፊያለው ድክመቴን እና ጠንካራ ጎኔን እንዳውቅ እረድተከኛል አመሰግናለው መምህር ዶክተር ወዳጄ ❤❤
እንኳን ሰላም መጣችሁ ዶክተር እና ፍቅር የእኔ መንህሮች መልካሞች እግዛብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
D/r wodajineh I love you
So much.&most of your
Doctrine.ስጦታችን ነህ በዝህ video ደግሞ በጣም ተባርክያለሁኝ
ዶ/ር ወዳጄነህ እኮ ድንቅ ሰው ነህ:: እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ሁሉ ያሳካልህ:: አምላካችንም አንተን በጥበብ እና በትህትና ባርኮ በዚህ ዘመን ለ ኢትዬጵያችን ስለሰጠን ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን:: እንወድሀለን:: እረጅም እድሜ ከጤና እና ከግርማ ሞገስ ጋር ተመኘሁልህ::አክባሪህ::
ግሩም ነዉ ዶር ወዳጀነህ የማያልቅ እዉቀትህ ግሩም የሆነ ትትናህ የሚያቅ ሰዉ ደስ ይላል የሚሰጥ አንድ አምላክ እግዚአብሔር ነዉ መጣር ግድ ነዉ
Also from 🇨🇦 too, follow this program every Friday.
አመስጋኝ ልብ ይኑርህ
አሁን ላይ በሕይወትህ አስቸጋሪ ፈተና ውስጥ ችግር ውስጥ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን እኔ ከችግሩ በላይ ነኝ ተመስገን እንኳንም በሕይወት ኖርኩ ብለህ ያጣኸውን ነገር ሳይሆን ያለህን በረከት እያየህ ፈጣሪህን አመስግን የምታመሰግንበት ነገር ቢጠፋ እንኳ ፈጣሪ ለሰጠህ ለእያንዳንዱ የሰውነት ክፍሎችህ አመስግን በሕይወትህ ስላለህ ነገር ስታመሰግን ሌላ የምታመሰግንበት ነገር ይጨመርልሀል።
Dr. Wodajeneh, we love you. You are blessing to us. The perfect example to be a human, to be a father, to be a spiritual person, to be an example in many good ways. God Bless you.
Share God's Word
የዮሐንስ ራእይ 3
8፤ ሥራህን አውቃለሁ፤ እነሆ፥ በአንተ ፊት የተከፈተ በር ሰጥቼአለሁ ማንምም ሊዘጋው አይችልም፤ ኃይልህ ምንም ትንሽ ቢሆን ቃሌን ጠብቀሃልና፥ ስሜንም አልካድህምና።
Amen 🙏
የእውቀትን ጥበብ ከታላቁ እውነት ጋር እያዋኻዳችሁ በነፃ በየሳምንቱ ለምታቀርቡልን ጌታ እግዚአብሔር እናንተን ደግሞ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ::
Dr. Meharene be enateh ras-hen tebbik. Fiteh ena gimbark yebeleze yimeslal. 🙏
በእዉነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ምክርና የሚገርም እዉነታ ነዉ፡፡
እርጋታችሁ ደስ ስለኝ፣ ዶ/ር ወዳጄነህ እንዴት አድርጌ እንደምገልጽህ አላውቅም ብቻ አሁንም አብዝቶ ፈጣሪ ይባርክህ እኔ በአንድ ጉዳይ ተበሳጭቼ ያንተን ኘሮግራም ከፍቼ ካዳመጥኩ ውስጤ ይረጋጋል
ዶክተሪ በእዉነት አንተን ፈጣረ ይባረክህ የአተ ትምሪቶች እራሰን እዳአቅ አረጎኛአል አመሰግናለዉ።
እንኳን ደህና መጣቹልን የሕወት መምህሮቼ እናመሰግን አለን በየሳምቱ ደብተር ና ስክርቢቶ ይዤ ስጠብቃቹ በጉጉት ነው ተማሪያቹ ነኝ 🙏
❤👍👍
የሚገርም ትምህርት ነው❤ ሳልጠግበው አለቀ።የሚቀጥለውን በጉጉት እንጠብቃለን።❤
ሁሉ መልካም ሆኖ የኢትዬጰያዉያንን ልብ ቅር ያሰኘ ን ነገር የደክተር .........እና የዘማሪት ..............የይቅርታ ቀንና አብሮ መኖር የሚጀመርበት አምላኬ ሆይ መች ይሆን ለሰዉ የማ....... ለእግዚ.........ይቻላል።
እግዚአብሄር ይባርካችሁ በናንተ ነው ጌታዬ የሚያፅናናኝ
Doctor and. Fiker, 😊thank you so much.
ዶ/ር እንዴት እንደምወድህ እኮ ትምህርትህን ሳልጠግበው ነው የሚያልቀው….እረጅም እድሜ እመኝልሀለው!!!!
ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን በትግስት የምንጠብቅበትን ማስተዋልና ጥበብ ያድለን ስለምክራቹ እናመሰግናለን ተባረኩ
ዶክተር ወዳጄነህና ፍቅር በጣም እወዳችኇለሁ, በናንተ ብዙ አትርፌያለሁ ተባረኩልኝ
when think of a neat person, Dr.Wedajeneh is in the forefront.so fastidious!thanks for the experiences shared here as it is possitively impacting people.
ፈጣሪ ይባርካችሁ ዶክተር በጣም እየተማርኩበት ነው
ዋውውውው ዶክተር እያንዳንዱን ቃላት ለእኔ የተነገረ ነው ሁሉም ልቤን ያጠነክራል ፈጣሪ ያክብርልኝ❤❤❤
ፈጣር ይባርክህ ቆንጆ ት/ት ነዉ::
መልካም አዝናኝ እና አስተማሪ ገበታ ነው። በርቱ !
God bels too dr wedjenhe
ትልቅ ሰው ነህ በጣም ደስ ብለኛል .ብዙነግር አስተምረህኛል ዶክቶር
አንበሳው ዶ ወዳጄነህ 🙏🥰🥰💚💛❤️
I got big change my life
Keep up
I am very lucky
I have you !
Thank you God !
ደ/ር ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
እናመሰግናለን D/r ወዳጄነህ❤❤❤
እንዴት እንደምወዳችሁ እናንተ በረከቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት እዉነት እላችኋለሁ በጣም ነዉ ምናመሰግነው 😊
Thanks always your teaching change my view in good way
ወእላሂ ከብዙ እሳት አውጥተህኛል አላህ እድሜህን ያርዝምልን
Thanks You Dr wodaje&Feker!!
በሕይወቴ ትልቅ ለውጥ አምጥቻለሁ። ምክኒቴ ግን አንተ ነህ። እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏❤
ዶክተር ወዳጄ አና ፍቅርዬ በጣም ነው የምወዳችሁ
ያንተን ትምህርት ብዙ ነገሮችን እንድቀይር አድርጎኛል
በጣም አርፍ ጥያቄ ነው ፍቅር የተዘጋ በሮች የማይሳኩ ነገሮች ሁሌ ባሉበት ቦታ ቆሞ መቅረት ነገሮች ሁሉ አለመስተተካከል የኔም ጥያቄ ነው
የዛሬው ትምህርት በብዙ አፅናናኝ አበረታኛ እግዚአብሔር በብዙ ይባርካቹ 👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
በቅድሚያ ስለምታቀርቡልን የነፍስ ምግብ እግዚአብሄር ይባርካችሁ እስቲ አንድ ነገር ላይ አሳብ ብትሰጡበት የተለያዩ እርኩስ መንፈሶች አሉ የዛር መንፈስ የአይነጥላ መንፈስ የመተት መንፈስ እና ሌሎችም እነዚህ መንፈሶች የሰውን ልጅ በመፈተን እውነት የሰውን ህይወት ያበላሻሉ? ? አደራ መልሳችሁን እጠብቃለሁ ዶ/ር እንዲሁም ፍቅር
ዘመንክ ይባክ ዶክተር❤❤
I really miss this show. Why is it stopped??? Please continue the show as it's very educational for us. I love you very much both Dr Wedaje and Feker. From Canada
አሜን
እንካን ደህና መጣቹ መምህሮች በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ለሁለታቹ , እባካቹ ይህንን ኮመንት ካነበባቹት የ ዶ.ር ወዳጀነክ ስልክ እፈልጋለው ብዙ ነገር ማማከር እፈልጋለው ችግር ውስጥ ነኝ ....... 😢
Kehuala yalewun vediowoch check adergi tagegniwalesh
እውነት ነው ዶ/ር ተባረክልን።
ዶክተር ወዳጀነህ ትልቅ ምክርና ትምህርት ነው ቀጥሉበት🙏
"T.Y"
ትክክል እድል እራሱ የሚቀናው የሚተጋ ሰው ነው።
ትጋት ፡ በርካታ እድሎችን ይፈጥራል።
God bless you, doctor 🙏
I am getting infinite knowledge from you.
Thank you Dr. Wedajenk & Feker❤
በቃ እናንተ ልዩ ናቹ በርቱ👏👏👏👏👏👏👏
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ
አሜን!
MashaAllah Dr Wodajeneh! Amegagn neh! Allah yichemirlh! Keminim belay Hidaya Allah yistih!
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
በጣም አመሰግናሁ ጌታ ይባርካትሁ
❤❤❤❤ እኔ counsling/ የሰነልቦና እገዛ እጅግ ያስፈልገናል. እባካቱህ እንዴት ነዉ ማገናቱህ? 💓🙏🙏🙏🙏
THANK YOU !!!
Dr. Wedageneh it is great that you mentioned about the Law of Attraction as you said " the attraction for us is God " this is great that you clarified the centre of attraction is God ; but on the book of " the Law of Attraction" says that ask, receive, believe from the Universe and Ginnie mentioned in the book ad Ginnie means Satan which is a bit confusing & contradicting . If you don't mind could you please explain a bit more about this book! and thank you for your great ideas !!!
ሰላምህ ባለህበት ይብዛልኝ ዶክተር እድትረዳኝ እፈልጋለሁ አኔ ሁለት ልጆች አሉኝ የልጆቼ አባት ከወለድኩኝ በሃላ ተለያየን ከዛ አማራጭ ሰላነበረኝ አረብ አገር ወጣሁ ልጆቼ እናቴጋ ሰጥቼ ወጣሁኝ አነሱን እናቴን እየረዳሁ አሰር አመት እየሰራሁኝ ቆየሁኝ አየተመላለስኩኝ እየአሃቸው አሁን ላይ ግን አጋር ፈልጌ አገባሁኝ ግን ልጆቼ ቤተሰብ ገለልተኛ አረጉብኝ አሁን ላይ ያለበት በጣም ወሰብስብ ያለ ሃሳብ ውስጥ ላይ ነኝ የኔ ውሳኔ ሁሉንም ትቼ ልጆቼን ብዬ. እያሰብኩኝ ነው እና ዶክተር አንተ ምን ትለኛለህ ❤❤
ምርጥ ጥምረት i love you so much
Wooooow gata yebarekachu. Wode yemilawone program betam dasse beloghale
❤እረጂ እድሜ ይስጥህ ዶ/ር ወዳጄነህ
እንቁዋችን በጣም እናመሰግናለን !❤
Betam astemari program new thank you Fiker & Dr. I have a great respect for you keep it up.
Ameen. Thank you ❤
Amen
Wow doctor respect!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thanks alot dr and beutiful girl bless more we Love you ❤❤❤
betam des yemeleg program new beritu fikirye betam new yemiwedish dr wedaje thank you
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
Right time to hear this. 🙏🙏🙏
ተባረኩ ❤❤❤
God Bless you.
It's a great topic. Thank you so much for advice, appreciated
ዶክተር ተባረክልን❤❤❤❤
በሀሳቤ አትቀየሙኝና ዶ/ር ወዳጄነህና ፍቅር የሚጋቡ ነው የሚመስለኝ ለምን ይግባባሉ ሁለቱም በትሁትነት እና በውቀት የተሞሉ ናቸው❤❤❤❤🙏
😮 Elzabel spirit alebh enda?
ዶክተር ተባረክ፡፡ ፍቅር ተባረኪ
እግዚአብሔር: ይስጥልን!!
Dr God Bless You More
የምወዳችሁ መልካም ሰዎች ተባረኩ❤❤❤