የገዛ ባሌ ሊገድለኝ ተነሳ::ሰዎች ሊረዱኝ አልቻሉም::ባለታሪክ ቀለሟ ደስታ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 60

  • @martabiru444
    @martabiru444 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚኣብሔር ይማርልሽ ለኔ ጀግና ኣህት ነሽ፡ ይኔ፡ መንፈስ ስለሆነ፡ ሲያድሱት፡ ነው። የሚንሳበት በፀበሉ፡ በርቺ፣ ቅዱስ ቁርባን ውስዱ ይድናል

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 23 วันที่ผ่านมา +1

    እኔኮ ሚገርመኝ ካላችሁበት ችግር ርሀብ ስቃይ ሳቶጡ ልጅ ምትደጋግሙት ነገር ነው እኔስ ለችንሽ ጊዜ ስሜታችሁን ብትቆጣጠሩ ምን ትሆናላችሁ ሰው እንዴት ችግር መከራ ስቃይ ላይ እያለ አብሮ ይተኛል ? መቼም ልጆቹን ከመሬት ለቀምናቼው አትሊኝም ያለባችሁ የተዝረከረከ ሂወት አንሶ ሌላ መዝረክረክ የምትጨምሩት ነገር እንዴት ነው ስሜቱ የሚኖራችሁ አልጋ ለመቋደስ ? ብዙውን ጊዜ ስሰማ ችጋራም ዳሀ ህዝቦች ልጆቿቻቼው ብዛታቼው አንዱ በአንዱ ላይ ያደራርባሉ ሂወታቼውን መለወጥ ሲገባቼው ምግብ የለንም እያላቹ የአልጋ ፍላጎቱ ስሜት ከየት መጣ እንደዚህ አይነት ዝርክርክ ከምሆን በጌታዬ እጠበቃለሁ 🙏።

  • @EtsubKelile
    @EtsubKelile หลายเดือนก่อน +2

    ድምፁ ደብል ነዉ አይደል ይረብሻል😢😢😢😊

  • @HanaSitota
    @HanaSitota หลายเดือนก่อน +8

    አንድ አንድ ጊዜ ከልክ ያለፈ እና አላስፈላጊ መስዋትነት ከራስ አልፎ ልጅንም መስዋትነት ያስከፍላል ቆም ብሎ ማሰብ ይስፈልጋል

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน

      ይህቺ አክስትዋን አቃጥላ አባራት ስለነበረ ቤቱ ገብታ እናቱን ደፍታ ቤቱን በቁጥጥራ ስር አደረገችው።አደገኛ አጭበርባሪ ነች ባልዋ ምስኪን ነው ተጫወተችበት።ኦቨር ዶዝ እያስዋጠች ታስለምነዋለች ገንዘቡን ተቀብላ፣የቤት ስራ አንድም ሳይቀር ታሰራዋለች።በጣም ባለጌ ጥቅመኛ ሴት ነች።አሁን የምታወራው ቲያትር ድራማ ነው።

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน

      @@HanaSitota ቢዝነስ እየሠራች ነው

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน

      @@HanaSitota ለቀበሌ ቤት ብላ ነው እቤት ውስጥ እንዴት እንደምታሠቃየው እኛ እናውቃለን።መድሀኒቱን ኦቨር ዶዝ አስውጣ ለምነህ አምጣ ብላ ትልከዋለች ለምኖ ሲመጣ ጠቅላላ የቤት ስራ ታሠራዋለች።ሴትዬዋ አጭበርባሪ ነች።

  • @mekdesmengistu1852
    @mekdesmengistu1852 หลายเดือนก่อน +4

    ድምፅ ጥራት የለውም

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ หลายเดือนก่อน +6

    መልዕክቴ ከመጣም ኩሽና ስወችሁ 2ሺ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኘ ሙልኘ ገኒ በጣም የምወድሽ ስደኘዋ እህትሽ ሰብስክራይበ አስድጊኝ

    • @WagayeMulatu
      @WagayeMulatu หลายเดือนก่อน +1

      Geny geta yerdash

  • @awidimamedia
    @awidimamedia หลายเดือนก่อน +14

    የዚህች ልጅ መምህሯ ነበርኩ ከአመታት በኋላ ነው ያየኋት

    • @Halimetyimertegenu
      @Halimetyimertegenu หลายเดือนก่อน +3

      ክብር ለመምህራን❤

    • @hdjid988
      @hdjid988 หลายเดือนก่อน +2

      ክብር ለመምህራን ይገባችሆን

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน

      መምህር በጣም አጭበርባሪ ሌባ ነች።በሰውዬው እየተጫወተችበት ነው።

    • @ribkayeshitila5467
      @ribkayeshitila5467 หลายเดือนก่อน +1

      @@ዳዊትዴቭ ይቅር ይበልህ

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน

      @@ribkayeshitila5467 እውነት ሲነገራችሁ አትወዱም።

  • @nefisaahmedtube8288
    @nefisaahmedtube8288 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ታሪክ በሌላ ሚድያ የሰማሁት መሰለኝ

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน

      @@nefisaahmedtube8288 ይሄ ታሪክ በእይታ ሚዲያ፣በዜናጆከር ሚዲያ፣የኛ ቲቪ ሚዲያ ቀርባል ብዙ ተረድተዋል ቀጥለዋል ሚዲያውን አልፋታም ብለዋል።

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน

      @@nefisaahmedtube8288 ስንት የባሰበት እያለ የቀበሌ ቤት አላቸው፣ወረዳችን በተለያየ ነገር እየረዳት ነው፣ወረዳው የመስሪያ ቦታ ሰጥታታል ሻይ ቡና ምግብ ትሸጣለች፣ድፎ ዳቦ ቤትዋ በኤሌትሪክ ድፎ መጋገሪያ እየጋገረች ታስረክባለች።ከነዚህ የባሠ ስንት እያለ ሚዲያ እያቀያየሩ ባለማቁአረጥ መረዳታቸው ተገቢ አይደለም።ዝም ብላችሁ አትበዝበዙ።

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน

      @@nefisaahmedtube8288 ትክክል እይታ ሚዲያ፣ዜናጆከርሚዲያ፣የኛቲቪ ቀርበው ብዙ ተረድተዋል።ምንም እንዳላገኘ ሚዲያ እየቀያየሩ ይሄው ይሄ 4ተኛ ሚዲያ ላይ ቀርበዋል ነገ 5ተኛው ሚዲያ ላይ ጠብቁአቸው።

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน

      በእይታ ሚዲያ፣በዜናጆከር፣በየኛ ቲቪ ቀርቦ ገንዘብ ተሠብስቦበታል።ግን ቀጥላል

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ሆይ መልካም ባል ስጠን 🙏

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r หลายเดือนก่อน +1

      Ameen yetefa isu nw

  • @AsamenAs
    @AsamenAs หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣር የቅር ይበለንን አሁን እኮ ሠው በሚድያ ውሽትም ሆነ እውነት ለማኝ ሁኖል?

    • @etaferahugetachewu-iz9gr
      @etaferahugetachewu-iz9gr หลายเดือนก่อน

      እና ችግሯን በሶሻል ሚድያ ካላወጠችው ምን ይሰማት ነበር ምነው ሶሻል ሚድያ ለክፉ ለውሸት ካልሆነ አይመቻችሁም አይደል

  • @TsegaTube-hj9px
    @TsegaTube-hj9px หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጅሽንም ባልሽንም እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ

  • @madinaoman4199
    @madinaoman4199 หลายเดือนก่อน +1

    Dimts tirat yelewum kesilike new ? Weyis enanitegarim yaw new

  • @AszZsa-tc2su
    @AszZsa-tc2su หลายเดือนก่อน +2

    ልመና የስራ ባህል አረጉት አረ ደበረን

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም 23 วันที่ผ่านมา

      በጣም ወላሂ ሰውኮ የራሱ ሂወት አለው

  • @mikiscell6705
    @mikiscell6705 หลายเดือนก่อน

    እውነት ለሰው ሞት አነሰው መርዳት ባትፈልጉእንካን ሌላመርዳትለሚፈልግ ማድረግ ምን ማለት ነው😮

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና หลายเดือนก่อน

    ገኒ የምትወዱ እስኪ ደምሩኝ

  • @mebrattadese989
    @mebrattadese989 18 วันที่ผ่านมา

    ወይ ድምፁ መሐል ላይ

  • @maramawittilahun
    @maramawittilahun หลายเดือนก่อน

    Ere biyanas aytachu lekekut. Menden dew demesu

  • @sosos2220
    @sosos2220 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @FdaAsdssa
    @FdaAsdssa หลายเดือนก่อน

    በርች ውዴ

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน +1

    ሠፈራችን መጥታችሁ ጊቢውስጥ ያሉትን ጎረቤት ጠይቁ ያወራችው 100 ፐርሠንት ውሸት ነው።

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq หลายเดือนก่อน

      ደውለህ ለገነት ንገራት ።ውሸት ከሆነ ታጋልጣታለች ።

  • @BirhanKassa-v1y
    @BirhanKassa-v1y หลายเดือนก่อน

    የድምጽ ጥራት የለውም

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน +2

    እነዚህ ሠዎች የኛ ቲቪ፣እይታ ቲቪ ፣ዜናጆከር ቀርበው ብዙ ገንዘብ ሠብስበዋል በቃ በየሚዲያው እየቀረቡ ገንዘብ መሠብሠቡን ስራቸው አደረጉት።እዛው ሠፈር ነኝ አሁን ብዙ ተረድተው ኑሮአቸው ተቀይራል።ህዝቤ ላለው አትጨማምሩ ምንም ለሌላቸው እንስጥ።እነዚህ ይበቃቸዋል።

    • @ayelignmengesha4454
      @ayelignmengesha4454 หลายเดือนก่อน +1

      It is not good to think in such a way. It is easy to think like that. But, you cannot realy understand their pain!

    • @መልከማሪያም
      @መልከማሪያም หลายเดือนก่อน

      ምን አይነት ምቀኛ ነህ ግን ምን አገባህ አንተ ከኪስህ አሰጣቸው አንተ ብሎ ዳዊት እርኩስ

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน +1

      @@መልከማሪያም ካንቺ ጋር ሼር ነው የምትበሉት እንዴ?እኔ ሌባ አላበረታታም።

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ዳዋት ኸረ ባክህ ተዋቸዉ ምቀኝነት ይመሰላል

    • @TinaFarah-l2t
      @TinaFarah-l2t หลายเดือนก่อน

      Begizeabher sim ema atileminm bayechgitat endezih atilem kahun beft kribalech gin Bek layehon yechlale

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน

    ይህቺ ሴትዮ በየሚዲያው እየዞረች ምንም እንዳልተረዳ ሠው ገንዘብ መሠብሠቡን ስራዋ አደረገችው አረ በቃ ይሄ 5ተኛ ሚዲያ ነው።

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም 23 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ በይ ስታስጠላ

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 23 วันที่ผ่านมา +1

      @@ህይወት-ህመም ማየት ትችያለሽ እይታ ሚዲያ፣ዜናጆከር ሚዲያ፣የኛ ቲቪ ሚዲያ ፣ገነት ንጋቱ ባላ ለብቻ እስዋ ለብቻ በጣም አሳፋሪ ነች።

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም 23 วันที่ผ่านมา

      @@ዳዊትዴቭ
      እረ ወዳ ተዋት እኛ መች ስራ አጣን ገንዘብ እንዴ ሰማይ ቤት በጠረረበት ዘመን 😏😏