ከእህቷ ተማክራ ጉድ ሰራችኝ።አሰሪዬ አግቢዉና ሲሞት ንብረቱን ትወርሻለሽ አለቺኝ::በዚህ ላይ አሰሪዬ ልትሸጠኝ ነበር::ባለ ታሪክ ሰዲያ አሊ።ክፍል 1...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 มี.ค. 2024
  • የውጪ ንዴቷን እኔ ላይ የምትወጣበት መንገድ ያሳቅቃል።
    #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
    ሳዲያ አሊንበስልክ ማግኘት ከፈለጉ 0975608163 ላይ ይደውሉላት።በገንዘብ ማገዝ ከፈለጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000584374644 ላይ ያስገቡላት።

ความคิดเห็น • 235

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  5 หลายเดือนก่อน +16

    ሳዲያ አሊንበስልክ ማግኘት ከፈለጉ 0975608163 ላይ ይደውሉላት።በገንዘብ ማገዝ ከፈለጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000584374644 ላይ ያስገቡላት።

    • @SEADANURYE-hs5yu
      @SEADANURYE-hs5yu 4 หลายเดือนก่อน

      ገኒ የእኔ መልካም ሴት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ከነቤተሠብሽ ኢንሻአላህ እኔም አገር ስገባ ጋችጋር እተነፍሰዋለሁ 😥😥

    • @KasechBalcha
      @KasechBalcha 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @ElhamHussen-oi6uz
    @ElhamHussen-oi6uz 5 หลายเดือนก่อน +103

    ጌታየ ችግሬን ላተ ብቻ ነው የምነግረው አተው ፍታልኝ

    • @FatoomaAk
      @FatoomaAk 5 หลายเดือนก่อน +4

      የሱ ይበልጣል

    • @temaratube
      @temaratube 4 หลายเดือนก่อน +3

      ለሌሎች መማሪያ ስለሚሆ ማውራታቸው ጠቃሚ ነው ምንም ሳያውቁ ሚሰደደዱ ታዳጊዎች እራሳቸውን እንዲጠብቁ ይረዳል

    • @TUBE-il6xi
      @TUBE-il6xi 4 หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ

    • @TUBE-il6xi
      @TUBE-il6xi 4 หลายเดือนก่อน

      emaratube ቁማርነዉአድሰ

  • @user-em7oo5kj5q
    @user-em7oo5kj5q 5 หลายเดือนก่อน +39

    ዝም ያለነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብየላህ ያሀቢበላህ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 5 หลายเดือนก่อน +68

    በነገራችን ላይ የሀገሬ ልጆች ምግብ የሌለበት ቤት የምትሰሩ በራሳቹ ብር ቢሆንም ገዝታቹ ብሉ ትጎዳላቹ ብዙ ልጆች ከራሴ ብር ገዝቼ አልበላም እያሉ በዃላ ለሀኪም ቤት ወጪ ያወጣሉ ስለዚህ እራሳቹን ጠብቁ!!

    • @hadaseabera6808
      @hadaseabera6808 5 หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል በጣም ጥሩ ምክር ነው ያለዛ መሞታችን ነው

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 5 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል በእውነት እኔ አሁን በራሴ ገዝቸ ነው የምበላው
      ነፍሴን ለማዳን እኔ ከሞትሁ ለማን ብየ😢

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 5 หลายเดือนก่อน +4

      @@hcjth1747 አዎ ውዴ የሚጠቅም ነገር ገዝተሽ ቢይ እማ ምክያቱም ስደት ላይ ታመሽ ብተኚ ዞር ብሎ የሚያይ የለም!

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ብዙ ጊዜ ቋጣሪ ይሉኛል ግን ግርም ይሉኛል ግን አይደለሁም የሚያስፈልገኝን ነገር አደርጋለሁ ምግብ እራሱ ፀዳ ብየ ነዉ የምበላዉ አሰሪየ አታመጣም እኔ ግን ፏ ብየ ነዉ የምኖረዉ ከሀበሻ ሽሮ በርበሬ አምጥቸ እንጀራ እየጋገርኩ በስነስርአት ነዉ የምመመገበዉ ሰዉነቴን ለመጠበቂያ እገዛለሁ ቅቤ እራሱ አይቀረኝም ለምን ብየ ነዉ የተሰደድኩትና እራሴን የማልጠብቀዉ ለቤተሰብም የሚያስፈልገዉን አደርጋለሁ ከዛ የቀረዉን በአግባቡ አስቀምጣለሁ ላልሆነ ነገር ገንዘቤን አላባክንም በተለይ ለወንድ አልሰጥም ከዛ ቋጣሪ ይሉኛል 😂እሰይ እንኮን ሆንኩ ነዉ የምለዉ 😄

    • @betelhembedane6950
      @betelhembedane6950 5 หลายเดือนก่อน

      Ke bet kalasiwetun birun anbelaw wey be kirb suk kelele min enadrg

  • @fadelaahmed3297
    @fadelaahmed3297 4 หลายเดือนก่อน +7

    ችግሬን የሚፈታልኝ ፈጣሪ እያለኝ ለምን ለሰው እነግረዋለው እ ለምን የሰው ልጅ የራሱንም ችግር አይፈታም እንኳን የሌላውን ተወከልቱ አለሏህ

    • @seada3556
      @seada3556 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 5 หลายเดือนก่อน +20

    ውድእህቶቼ ስውን ቶሎ ለመተቼት አትቸኩሉ ይች እህታችን ምንአልባች ሳታስበውነው ኒቃቡከፍ ያለባት እና ከምክር ውጭ ክፉነገርአትናገሩ ውዶቼ

  • @user-bo8eb1of1q
    @user-bo8eb1of1q 5 หลายเดือนก่อน +19

    ገኒ እኔም ወደአገር ስገባ በእድሜይ ያሳለፍኩት ፊልም የሚመስል ታሪክ ነዉ 3ልጅእናት ነኝ ብቻየን አሳደኩ 14አመት በስደት ነኝ ኢሻአላ በቅርብ እመጣለሁ

    • @user-dg8vx1fg9j
      @user-dg8vx1fg9j 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @ddggxh1522
      @ddggxh1522 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሺ የኔ ጀግና እኔም እዳችው ነኚ 3ልጆች አሉኚ እያስተማርኩ ነው አልሀምዱሊላህ ብቻየ 14አመቴ ነው ኢሻ አላህ ትንሺ ጊዜ ነው እገባለሁ

    • @zemuyeyimer3772
      @zemuyeyimer3772 4 หลายเดือนก่อน

      As wr wb​@@ddggxh1522

    • @zemuyeyimer3772
      @zemuyeyimer3772 4 หลายเดือนก่อน

      ስላክሽን ላኪልኝ

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  5 หลายเดือนก่อน +10

    የልጄን የመክሊትን ቻናል ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ። youtube.com/@meklitmulugeta6424?feature=shared

  • @Arabarab-uz6sr
    @Arabarab-uz6sr 5 หลายเดือนก่อน +50

    አለባበስ ምናምን እምትሉ ስርአት ይኑራችሁ አዳሜ ስትመራቀሪ እየዋልሽ ሰው እደፈለግሽ አትተቹ ሲጀመር እሷ በደብ ነው የለበሰችው ሳታቅ ነው ቅድቧ የታየው

    • @EmanAwal
      @EmanAwal 5 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤እኔም እኮ ግርም ሚሉኝ ይሄ ነገራቸው ነው በጣም ነው

    • @user-id9ow5rc8i
      @user-id9ow5rc8i 5 หลายเดือนก่อน +2

      መቸ ተለበሰ ደሞ አስተካክላ ለብሳለች ትያለሽ እደ

    • @user-zp3vf2ft9n
      @user-zp3vf2ft9n 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @user-zp3vf2ft9n
      @user-zp3vf2ft9n 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-id9ow5rc8iባላቅሽ በገረመኝ

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 4 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@user-id9ow5rc8iአንቺ ልበሺ አቦ አትጨቅጭቋር ሰገጤ

  • @rehmaumushehed2878
    @rehmaumushehed2878 5 หลายเดือนก่อน +12

    ሂጃብ በስነ ስርአብት ማትለቡሱ ለብሳችሁም ስትጨፍሩ ምትውሉ ሁሉ ፃዲቅ ፃዲቅ ሚያጫውታችሁ እራሳችሁ ፈትሹ ደሞ እኔ ሚገርመኝ ሙስሊም ሆነው አይብ ብቻ ነው ሚፈልጉት ከሰው ኤጭ

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 5 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ የምልሺ😢ተውኩት ዝም ያለ ነፃ ወጣ

  • @Dsggggggggggg-
    @Dsggggggggggg- 5 หลายเดือนก่อน +7

    አላህ ይገዝሽ እህታችን

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 4 หลายเดือนก่อน +4

    እናተ እዚህ መታችሁ ስለ አለባበስ የምታወሩ ሰገጤዎች ለራሳችሁ በደንብ ሳለብሱ እሷን ስትናገሩ አታፍሩም እሷ እኮ አይኗ ብቻ ነው የሚታየው እናተ ማፈሪያዎች እዴው በማንኛው ሞራናችሁ ነው ስለ አለባበስ የምትናገሩት አቤት እናተ ጉደኟች አፍችሁን ዝጉ በማንኛዎ መልካም ስራችሁ ነው ስለ ሰው የምታወሩት ጀግና ናት እሷ በተለይ ሸቃሎች ተበላሻችሁ ሁሉንም ባልል የመዳም ስራ እራሳችሁን ያዦራችሁ ግዜ ለቀቃችሁ

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit 5 หลายเดือนก่อน +19

    የሰው ቤት ምርር ሰልችት ያላችሁ እህት ወደሞቸ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይሰጠን ይስጣችሁ❤👍

    • @fikerasfaw2668
      @fikerasfaw2668 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አይዞሽ እማ

    • @brkti_tube
      @brkti_tube 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ሁሉ ግዜ ኣሜን እላለው ግን ምንም ጠብ የሚል ነገር ኣላየሁም ኣሁንስ ደከመኝ😢

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ ላንቺም እህት ኢንሸአላህ🙏

    • @maqdsmaqds5132
      @maqdsmaqds5132 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን:አሜን:አሜን

    • @RahmetYimer
      @RahmetYimer 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንን

  • @Batl.14
    @Batl.14 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግርም የሚለኝ ስለ አለባበሶ የሚተች ሰው ነው እሶ የተመቻትይ ለበሰች እንዳንዴ ሀዘን መከራ ፈተና እንኳን ልብስ ራስን ያሰረሳል ያልተነካ ግልግል ያውቃል እዲሉ

    • @BashiruDaudi
      @BashiruDaudi 4 หลายเดือนก่อน

      Ewnet.nawe.batalay.makara.basedet.batam.yekabdal.yedarasabat.yawekawal.hod.yefjawe

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እህት አይዞሽ ለሁሉም ግዜ አለው አላህ ያጠክርሽ

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 5 หลายเดือนก่อน +7

    ማንም ሰገጤ አረቦችን ስማቸውን ባያጠፉ ደስ ይለኛል እነሱ ባለውለታችን ናቸው እኛ ጥሎብነ አንገት የለነም እጂ ብዙ ነገሮችን አስተካክለውናል😢

    • @kalkidannegash-tc4kf
      @kalkidannegash-tc4kf 5 หลายเดือนก่อน +5

      ባለውለታሽ ጉልበትሽ ነው እና መጥፎም አለ ጥሩም አረብ አለ ሰው ስለሆኑ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 5 หลายเดือนก่อน +4

      አረብ ሁሉ ጥሩ አደለም መጥፎም አደለም ሲቀጥል ጤነኛ ያርጎ ጉልበሽን የሰጠሽን ፈጣሪሽን አመስግኝ ጤና ሲኖርሽ ጉልበት ሲኖርሽ ነው እኮ የሚያሰሩኝ እኔ የምሰራባቸው ሰዎቹ ጡሩ ናቸው የሰው እናት ቤት 13 ዓመት የሰራች ባንጋሊ ነበረች እናቱ ስትሞት እኛ ጋር መጥታ አልፈልግም ብላ ነው በአንድ ወር የላከቻል ለምን ቃስ ብላ ነው የምሰራ ቶሎ ቶሎ ማለት አትችልም እግሯን ያማታል so መልሷት

    • @oneloveethiopia9687
      @oneloveethiopia9687 5 หลายเดือนก่อน +2

      ባለውለታሽ ጤናና ጉልበትሽ ነው ገለቴ ጥሩ እዳለ ሁሉ መጥፎአለ እንደ አረብ ሁለት አይነት ገጽ ያለው ሰው የለም ዛሬ ሌላ ነገ ሌላ

    • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ❤❤❤

    • @user-qo8ql1zv3d
      @user-qo8ql1zv3d 4 หลายเดือนก่อน

      ጅል ነገር የኛ አራዳ የጉልበትሽን ነው ሚከፍሉሽ እጂ በነፃ ነው ነብያችን የሰራተኛኝ ላባቸው ሳይደርቅ ነው ስጡ ያሉት

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 5 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒ ግን ፕሮግራምሽን እወደዋለሁ ከቻልሽ ፕሮግራሙን ባንድ ቀን ቢቀርብ ጥሩ ነው part 1 ከሰማን በሀላ part 2 እስከሚመጣ ታሪኩ ይጠፋብናል ::

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳንዴ ምስጋና ስለለመደብነዉ እንጂ እንደ ሀበሻ ክፉ እንደ አረብ ደግ ዬለም

  • @aminataminat766
    @aminataminat766 5 หลายเดือนก่อน +135

    ግን ኒቃብ ለባሽ አደለሽም እዳትታይ ነዉ የለበሰቺሁ ለባሽ ብትሆን እድህ አርጋ አትለብሰዉም ነበር ሆ 😢

    • @zuzuytub3195
      @zuzuytub3195 5 หลายเดือนก่อน +1

      አወ 😂

    • @teybaayale8083
      @teybaayale8083 5 หลายเดือนก่อน +8

      አወ እኔም እያልኩኝነበረር

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg 5 หลายเดือนก่อน +9

      አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ውድ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 5 หลายเดือนก่อน +28

      መቼ ትልብስ መቼ ከየት አውቅሽ አትፍረጂ ስለ ሰው

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 5 หลายเดือนก่อน +4

      አላሁ አእለም አላህያስተካክለን

  • @enaya0481
    @enaya0481 5 หลายเดือนก่อน

    እንዃን ደና መጣሽ ገኒ❤❤❤❤

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 5 หลายเดือนก่อน

    ገንየ የኔ ውድ ስወድሽ 2 ልጆች አሉኝ እዳንች ጥሩ እናት እድሆን ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @user-yy2fs2tf2l
    @user-yy2fs2tf2l 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you ganat gin le min Ramadan Kareem atelim🤔🤔

  • @user-so6tt5xq2z
    @user-so6tt5xq2z 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኒቃብሽን አስተካክለሽ ልበሽ ዉዴ

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ኩትራት ስጨርሥ እንመለላለን ካላሏቸዉ ባደየ ግልብጥ ነዉ የሚሉት አይወዱም

  • @user-dr1ck3df3m
    @user-dr1ck3df3m 4 หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛ ቪዶወላይ ያለውን አይተን ልንረዳት ይገባል እህታችን በጣም ታሳዝናለች😢😢እስከመጨረሻው እዩት አላህ ይርዳሽ በዱአ አስብሻለሁ አብሽር ኒቃምሽን ግን አስተካክለሽ ልበሽ😢

  • @user-ie1re6cy6g
    @user-ie1re6cy6g 4 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ አብሸር አላህ ይርዳሸ ቻይው የሰውን ነገር

  • @hadeyahkonjo315
    @hadeyahkonjo315 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሱሪ በሂጃብ የምለብሽ ሁላ ስለ አለባበስ ታወራላችሁ. ምድረ ወረኛ

    • @munamuhammad1975
      @munamuhammad1975 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 3 หลายเดือนก่อน

      አይባልም ለእህታችን ምክር መስጠት የሙስሊም ባህሪ ነው አለባበሷን እንድታስተካክል በአግባቡ መምከር ግደታ ነው ዝም ከማለት ።

  • @user-on6mt9fi9x
    @user-on6mt9fi9x 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂 አተግፊረሏህ እህቴቼ ምላይ ነን😅

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 4 หลายเดือนก่อน +1

    .......❤❤ከካሜራ በላይ እግዚአብሔር አለ .!!!!❤❤❤

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንደፈለገች ትልበስ ለሷ ከተመቻት በስንቱተሰዳድባችሁ ትችሉታላችሁ ይቅር ይበላችሁ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 5 หลายเดือนก่อน

    ምናለ ትንሽ ብጨምሪ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 5 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይገዝሽ 🥰

  • @user-hc1is8hs4t
    @user-hc1is8hs4t 5 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይርዳሽ እስቲ ኢንሻአላህ

  • @Dsggggggggggg-
    @Dsggggggggggg- 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 4 หลายเดือนก่อน

    Yegonder yebahil libs new yelebesshiw?

  • @TtfgJhgfh
    @TtfgJhgfh 5 หลายเดือนก่อน

    ❤ ❤

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 4 หลายเดือนก่อน

    Abha bealm yetetelahehu balge genzeb beha rekahoh nahew endet sew saywed legenzeb abeso berutoh

  • @meryemomertube5883
    @meryemomertube5883 5 หลายเดือนก่อน +5

    ኒቃብ ያለቦታው ሲለበስ ያስታውቃል ከመቸ ወድህ ነው ቅንድብ እየታየ ኒቃብ የሚለበሰው

  • @BurukBeruket
    @BurukBeruket 14 วันที่ผ่านมา

    እነሱ የሰው ጉልበት አይጠግቡም

  • @lc09o95
    @lc09o95 5 หลายเดือนก่อน +8

    ኒቃሙ አስተካኪው የኔእህት አልላህ ይርዳሽ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 5 หลายเดือนก่อน +1

      ከሃላ ስትቀመጥ ሳታውቀው ነው ይሽርተታል

    • @lijmilytube1553
      @lijmilytube1553 5 หลายเดือนก่อน +1

      እናንተ ለሰው አቃቂር እንዳወጣችሁ እሷ ልትታይ አልመጣችም

    • @user-cu9ce3gj6c
      @user-cu9ce3gj6c 4 หลายเดือนก่อน

      አላይገድፍሽ

  • @rabyasayadomar6001
    @rabyasayadomar6001 5 หลายเดือนก่อน

    ገኒየ የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤

  • @aliksa9045
    @aliksa9045 3 หลายเดือนก่อน

    ወየው ምን አይነት አለባበሥ ነው

  • @arabia1239
    @arabia1239 4 หลายเดือนก่อน

    ሡብሀንአላሕያርብ

  • @user-wq9fj7lg5u
    @user-wq9fj7lg5u 5 หลายเดือนก่อน +2

    በኒቃባችን አትቀልዱ 😏

  • @አባ
    @አባ 5 หลายเดือนก่อน

    ገነት ግን የየት ሀገር ነሸ አች የራሰሸን ሰትናገሪ ሰምቸየ አላውቅም በማንነታችሁ አትፈሩ አርቲሰቶች

  • @user-bo8eb1of1q
    @user-bo8eb1of1q 5 หลายเดือนก่อน

    በኔቃቡን አስተካክሊ ለሌላጋዜ እህቴ

  • @user-yb8ej7fn9n
    @user-yb8ej7fn9n 4 หลายเดือนก่อน

    አርቦችኮ ሰው ያምናሉ ሚስኪን

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 5 หลายเดือนก่อน +2

    እነፃድቅ ነኝ ባዮች ምን አገባችሁ ቆይ ድጋሜ ልብሳ ትጣላችሁ እዲያውም ጀግና ናት ኢትዮ ሆና አበያ መልበሳ ሳኡዲ መሰላችሁ ያለችው ምድረ አሽቃባጭ ሁላ

    • @user-xq8eq9nw5m
      @user-xq8eq9nw5m 5 หลายเดือนก่อน

      ይገርማሉ እኮ😂😂😂😂

  • @user-kd3kw1sg4i
    @user-kd3kw1sg4i 5 หลายเดือนก่อน

    የዛኔ በሶስት ቀን በረራ እንዴት ያለ መህረም ለብቻ መሄድስ እቻል ነበር ?

  • @user-tw7ej5oe7m
    @user-tw7ej5oe7m 4 หลายเดือนก่อน

    አባቴ የኔደስታ

  • @aminattube4607
    @aminattube4607 5 หลายเดือนก่อน

    ወይ ዘንድሮ

  • @user-gn5wb1zi4o
    @user-gn5wb1zi4o 4 หลายเดือนก่อน

    በኒቀቡ ፈረደበት ለለ መተየትም ብሆን ትንሽ ዝቅ ብተረጊው

  • @zinetmohammed1678
    @zinetmohammed1678 4 หลายเดือนก่อน

    ኢቃቡ ግን ፌክ ነው😅😅😅😅😅

  • @Dawant404
    @Dawant404 5 หลายเดือนก่อน +8

    በስደት ያላችሁ የሰው ቤት የመረራችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ በቅርብ አገሬ ልገባ ነው ስብስክራይብ አንድሺ አስገቡኝ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻአላህ ሰላም ግቢውደ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 4 หลายเดือนก่อน

      አርጌአለሁ❤❤

    • @Dawant404
      @Dawant404 4 หลายเดือนก่อน

      @@Aminat-nv3cu አሚን ❤

  • @abraham406
    @abraham406 4 หลายเดือนก่อน

    Echi setyo ye sint ametemhiret new mtaweraw 300 birr😂😂 A.A demoz yebet kiray 300 birr ??

  • @zehara53o
    @zehara53o 5 หลายเดือนก่อน

    ገኒዬ ዌልካም

  • @user-mj3dy6ji6r
    @user-mj3dy6ji6r 5 หลายเดือนก่อน +6

    አሁን ምኑነው አለበበስሽ የምትሉት እየንደንድሽ አሁን ኮምንትምትፅፍ ሱር ለብስሽ ነው ደደብ ሁለ ልክ ይኑረቻው እንጂ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 5 หลายเดือนก่อน +5

    አረቦች እኮ ጨካኞች ናቸው።ሠራተኛ ለዘመድ ያውሳሉ።

    • @Gggg-gl8hp
      @Gggg-gl8hp 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል😢

    • @AminatMahmud-tl6ns
      @AminatMahmud-tl6ns 5 หลายเดือนก่อน

      ጨካኝና አረመኔ እደሀበሻ አለደ ሌላ ዜጋ የምትሳደቡት አረቦችኮ ያረጉትን ቢያረጉ የነሱ ዘጋደለንም ግንአረብ ምርጦችናቸው ተመልከች ስትህዝብ እደሚመጣ አረባገር አሁላይኮ ሀገርመግቢያተናል እነሱ ተሽለውን ተቀምጠናል አስፈርቶናል ስቱ በገዛገራችን መቀመጫተን ስታልፎባቸዋል ቤተሰቦቻችን ክፉ አረብ በጣም አናሳናቸው ስት ሀበሻነው ካረቤት ተሰዶ የሚሰራው እና ከነዛሁላ ህዝብ ትንሾቹ ናቸው የስቃይን ጥግ የሚያሳልፉት በስመክፉ አረብ ብዙመዳሞች ምርጥናቸው እኔ ኢቶብያ ሰራተኛ ሁነሽ ስሪ ብባል መዳቤት በነፀመስራት ይሻላል ሰምተናልኮ የሀበሻ አሰሪወች ጭካኔ አሉ ምርጥ አሰሪ ግን ብዙወቹ ክፉናቸው የውም ለዘቀጠኑሮ አረቤት ብንደክም ፅዳታችን ተጠብቀን የተሻለ ገቢኑሮን ስቱ ሀበሻነው ባረባቤት ሂወቱ የተቀየረ ኧረከራስ አልፈው የስትሰው ሂወት ቀይረዋል እደውም አረቦች የኢትዩ ባለውለታናቸው ህዝብ ወቶ ምስጋና ቢያቀርብ ጥሩነበር ክክክክ የኡነትግን አታማሩ ብዙሀበሻ አረቤት ነው ገዘብ አግተን የተቀየርነው

    • @AminatMahmud-tl6ns
      @AminatMahmud-tl6ns 5 หลายเดือนก่อน +12

      ​@@Gggg-gl8hpእና ለምን ሀበሻ ይመጣል ጨካኝ ከሆኑ በቀን ስት ሀበሻ እደሚሰደድ አታቁምደ አትሳሳቱ ከጥሩው መጥፎውን አጉልተን ስለምናይነውጂ ጥሩወችን ብንመለከት ተቆጥረው አያልቁም

    • @ElhamHussen-oi6uz
      @ElhamHussen-oi6uz 5 หลายเดือนก่อน +6

      እኛ ሃበሻ ስለሆን መጥፎይቱን ፈልፍለን ስለምናወጣ እጂ እደ አረብ ከልቡ ሠው የለም ከነሡ ጋር ስለሆነ ነው 10 11 አመታትን የምንሰራ ከዛም በላይ የኖሩ ብዙወች አሉ

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 5 หลายเดือนก่อน +3

      እባክሽ ዝበይ ለጭካኔ ሀበሻ ይበልጣል

  • @SarasaraAyihu-fq1et
    @SarasaraAyihu-fq1et 5 หลายเดือนก่อน

    ግብፀ የኖረች ነው የሚመስለው አለባበሶ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 3 หลายเดือนก่อน

    በትክክል መጥፎ ማዳም ጫማ አውልቀውነው የሚመጡት ግን ከኛሀገር አስሪውች 100 ያርብ ማዳም ይሻላል

  • @nuriyahassan7949
    @nuriyahassan7949 3 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለንቀበችን

  • @user-vs1gy9dw4o
    @user-vs1gy9dw4o 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @AyshsaMuhammed
    @AyshsaMuhammed 5 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @user-zf6dr2xj6o
    @user-zf6dr2xj6o 4 หลายเดือนก่อน

    💔💔💔

  • @user-tc3pl3cs8c
    @user-tc3pl3cs8c 4 หลายเดือนก่อน

    ስለ አለባበሷ የምታሽቃብቱ ሙስም ነን ባዮች አላህ ምን እንደምላችሁ አላውቅም ምናለ ዝም ብትሉ ።አኡዝቢላ አረንደፈለጋች ተቀደዱ

    • @hyyy797
      @hyyy797 4 หลายเดือนก่อน

      ምንዲነዉ እዴትነዉ ዝም ምሉቱ

  • @user-rr7pv8wl8q
    @user-rr7pv8wl8q 4 หลายเดือนก่อน

    ኒቃቡ ከፍ ዝቅ ብሏል

  • @user-kh4hk5cf9l
    @user-kh4hk5cf9l 5 หลายเดือนก่อน

    ቅድብሽን ቀልጠሽ ምን አይነት ኒቃብ አለባበስ ነው ኒቃቡን የለበሽው ለዲንሽ ወይስ ለመደበቂያ ኒቃብ በደንብ ካልተለበሰ እደዚህ ያስጠላል ማለት ነው አጅብ እኮ ነው

    • @hyyy797
      @hyyy797 4 หลายเดือนก่อน

      እወለ ከሰደብችና

  • @tirhasyohannes3005
    @tirhasyohannes3005 5 หลายเดือนก่อน

    ሼሌ ነሻ ታስታውቅያለሽ :

    • @nasirhayresin-1332
      @nasirhayresin-1332 4 หลายเดือนก่อน +1

      የምትሳደቡ ሰዎች ነውረኞች

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 4 หลายเดือนก่อน

      ሱብሃን አላህ ሂድያ ይስጣችሁ

    • @jsvshjdhdiys969
      @jsvshjdhdiys969 3 หลายเดือนก่อน

      አይባልም

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄን ጥቆር ልብስ ምን አድርጌ ነው እምትሉት አዳሜ በሱሪ ተወጥርሽ እየሂድሽ

  • @Belaydejen
    @Belaydejen 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @biiftuu383
    @biiftuu383 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰደብሩ ሙስሊም ወንጀል ሚዲያ ላይ አያወራም

  • @mitu2969
    @mitu2969 3 หลายเดือนก่อน

    ኒቃቡን አውልቂ

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 5 หลายเดือนก่อน

    ياموقلب القلوب ثبت قلبي عل دينك يارب

  • @taybat536
    @taybat536 5 หลายเดือนก่อน

    ረእህቴ ኒቃብሺን አስተካክይ

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g 5 หลายเดือนก่อน +5

    እደው ምናለ ኒቃቡ ቢቀር አዲ ጥምም እርገሽ ከምትለብሽው

    • @user-pk6rl4sp8c
      @user-pk6rl4sp8c 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂ወላሂ ቢቀረስ ምንቶአናት

    • @hayuwelloyewa3812
      @hayuwelloyewa3812 5 หลายเดือนก่อน

      አይ ሀበሻ ልትችት አንደኛ 😂ጉድኮነው

    • @ekramali216
      @ekramali216 5 หลายเดือนก่อน

      ምን አግባባሺ ደክሞት ተዘናግታ ይሆናል ስለብሱ ለምን እራቁት ትምጣልሺ ያችን ማን አየ

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 5 หลายเดือนก่อน

    ክቡር ሓው ሳምሶን ስለሞን ምስቲ ውጹዕ ሕዝቢ ንፍትሒ ጠጠው ስለ ዝበልካ ምስጋናይ ወስን የብሉን : በቲ ዝገበርካዮ ናይ ነዊሕ ጊዜ ቃልሲ ኣብ መጨረሻ ሕዝቢ ኤርትራ ጻማኻ ከምዝኸፍለካ ጥርጥር የብለይን :
    ናይ ኤርትራውያን ጸገማት ካብ 1952 ጀሚሩ ማሕበር ኣንድነት ብምባል ንኤርትራ ንኢትዮጵያ ብምሻጥ ኩሉ ኤርትራውያን ዝፈልጥ እዩ :
    ሕጂ ድማ ቢ ብርጌድ ንሓመዱ , ፈልሲ, ብሩህ መጻኢ , ያኣክል , ወዘተ,,,, ብማለት ንሕዝቢ ኤርትራ ኣብ ምብትታን ይርከቡ ኣለው : እዚ ኹሉ ድመጸና ዘሎ ሎሚ ኢሊት ትግራይ ትባሃል ጉጅለ እያ :
    ሕዝቢ ኤርትራ ብሓበር ነዚ ጉዳይ እዚ ክንምክቶ ኣለና :
    ዓወትን ስለምን ንሕዝቢ ኤርትራ : 🇪🇷❤️🌹🇪🇷❤️🌹🇪🇷

  • @user-hr3ch5jp6o
    @user-hr3ch5jp6o 2 หลายเดือนก่อน

    ከከከ🎉😂😂😂

  • @bemenetbayi9972
    @bemenetbayi9972 5 หลายเดือนก่อน +7

    ምነው ስለ ኒቃም አካበዳቹሁ ኒቃም የአበሻ አይድለም የሳውዲ እንጂ እንደፈልግች ታደርግው

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 5 หลายเดือนก่อน +7

      ኒቃብ የሙስሊም ሴት ልብስ እንጂ ማነው የሳዑዲ ብቻ ያረገው?

    • @user-ff9kl5jf5r
      @user-ff9kl5jf5r 5 หลายเดือนก่อน +2

      ማነው የሳኡድያርግ የሙስሊምነው ።

    • @taybat536
      @taybat536 5 หลายเดือนก่อน +1

      ወይ ዝም በይ ወይደግሞ ሰለኒቃም ተማሪ ኒቃም የሳኡድ ማነዉ ያደረገዉ ኒቃም ሐመላዉ ሙስሊም ሴት ግደታነዉ

    • @hayuetihotube4021
      @hayuetihotube4021 5 หลายเดือนก่อน

      ስለማታውቂው ነገር ገብተሽ አታቡኪ

    • @user-vu2ug3yj2t
      @user-vu2ug3yj2t 5 หลายเดือนก่อน +1

      ተሣሥተሻል ኒቃብየአለም የሙስሊሞች በሙሉ ሁሉነዉ የሣዉድወችአይደለም

  • @user-tc5zk2vi9e
    @user-tc5zk2vi9e 5 หลายเดือนก่อน +2

    kkkkkk ምንድነው ማስክ ነው ኒቃብ የለበሽው አላህ የህዲኪ

    • @amenaaa4711
      @amenaaa4711 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂እኔም ጥያቄነበር

    • @user-dp6fr4we8r
      @user-dp6fr4we8r 5 หลายเดือนก่อน

      👍

    • @lc09o95
      @lc09o95 5 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ ያንቺስ ከፋ ታስተካክለው

    • @user-tc5zk2vi9e
      @user-tc5zk2vi9e 5 หลายเดือนก่อน

      @@lc09o95
      አትፍረጂብኝ አለባበሡ ስላልገባኝ ነው ቅንድቧ ወጧል ምኑን ነው የሸፈነችው

    • @hulegebtoube1631
      @hulegebtoube1631 5 หลายเดือนก่อน +1

      እና እንደዚህ ነው መምከር ያለብሽ በመሻቅ በማሽሟጠጥ አንች እራስሽ ሂዲያ ይስጥሽ

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol 3 หลายเดือนก่อน

    Your channel is promoting divorce.

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn 4 หลายเดือนก่อน

    ፊትሽን ለመሸፈን ብለሽ የሙስሊሞቹን የእምነት መገለጫ ልብስ መጫወቻ ከምታደርጊ ማስክ አታደርጊም

  • @user-qg8wr4rx7g
    @user-qg8wr4rx7g 4 หลายเดือนก่อน

    ቱ. ኒቃቡን ምን አላ ባትቀልጅበት. ከለበሽ. በደንብ. ልበሽ. አልያ አውልቂ.

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 4 หลายเดือนก่อน

    Weradoch! Indenezih ye arreb bahli libs lebash (holier than the Pope) asazagn seneefoch be alem taito a iyawkim. Yihen libs ina arrebigna kuankua ye arreboch new inji ye muslimoch wey ye Islam Arma adelem, wushoch. Inde Ethiopiawiyan be kuankuachuhina be bahlachuh lemenor mokiru, wushoch! Balageroch! Assafariwoch! You know, arreb lememssel immimokirutiko ye Ethiopian werada geberewoch, wede arreb agger immihedut bicha nachew. Iranoch muslimoch nachew, arebichin yimeslalu... ginnarabigna lemenagger wey ye arreb libs lememselina Muslim negn bilew lemassayet iymokirun. Lezihi new Arab agger yemihedut inna arreb lememssel immimokirut ignih wushoch and confused idiotis minim hazeneta yelegnim.

  • @user-jl9ty6gs4b
    @user-jl9ty6gs4b 5 หลายเดือนก่อน

    ስለዝህች ምስኪን ሴት አለባበስ የምትሳደቡ የምትራቀቁ ሙስሊሞች ስርዓት ያዙ
    ምን ጉድ ናችሁ 😮 ታርኩዋን አዳምጡ ያሳዝናል

  • @Arabarab-uz6sr
    @Arabarab-uz6sr 5 หลายเดือนก่อน +10

    አለባበስ ምናምን እምትሉ ስርአት ይኑራችሁ አዳሜ ስትመራቀሪ እየዋልሽ ሰው እደፈለግሽ አትተቹ ሲጀመር እሷ በደብ ነው የለበሰችው ሳታቅ ነው ቅድቧ የታየው

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg 5 หลายเดือนก่อน +1

      ወግጂ ታዳ ከለበሱ በስርአት መልበስነው ካለበሱ አለመልበስ ነው ምንድነው መመላጎጥ

    • @birtukanGirma-wc4ku
      @birtukanGirma-wc4ku 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@ወሬኛ ዝበይ ለዚሁ ያለበሰ አለ ምን አገባሽ Ekram-dh4jg

    • @Arabarab-uz6sr
      @Arabarab-uz6sr 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@Ekram-dh4jg እየየም ሲደላ ነው ሀቢብቲ ለራሷ ስት ብሶት አለባት ምን አለ ባትፈርጅ እኔ በሷ ስር ብሆን ቀሚሴንም አስረካክየ አለብስ ለኔ ጀግና ናት አለቀ።

  • @redwave4776
    @redwave4776 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 4 หลายเดือนก่อน

    ኒቃብሽ አስተካኪይ የምትሉው ኒቃቡን ክፈቺው ነው አማርኛቹህ 😂😂😂😂😂 ለራሳቹህ ሳትለብሱው አቦ ሰውን አታስጨንቁው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 4 หลายเดือนก่อน

      መሥፈርቱ አልተጠበቀም ለማለትነው