እኔ ነፍስ አላጠፋም ስለዉ በቁሜ ጉድ ሰራኝ::ባለ ታሪክ ጫልቱ ፈይሳ...ክፍል 1...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @kalye.tube.
    @kalye.tube. 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ ሁለም ያልፋል እህቴ አይዞን፤ እምነትሽ በጣም ደስ ይላል። የምታምኒያት ድንግል ማርያም ትርዳሽ❤

  • @smms6004
    @smms6004 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኔ እህት አቤት የኢትዮጵያ ወንዶች ምን ይሻላችሀል 😢

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አንድ እጅዋ አይሠራም መሠለኝ ሲታይ፣በዛላይ ኤችአይቪ ፓዘቲቭ መሆንዋ በጣም ታሳዝናለች 2 ልጆች ብቻዋን እያሳደገች እባካችሁ የምንችለውን በማገዝ ህይወት እናስቀጥል ከፈጣሪ እናገኘዋለን።

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ የኔ እናት😢😢ቅመሞችዬ ለኛም የእረፍት እንጀራ ይስጠን

  • @EtalemZerfu
    @EtalemZerfu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ ወንድ ልጅ ግን ክፋቱ ብዙ ነው በእናታቹ ጥሩ ለመሆን ሞክሩ እስት ወንዶች

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Egzeo 😮

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ገኒዬ አጠያየቅሽ ድስ ሲል

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን ለድንግል ማርያም ወራዊ መታሰቢያ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ገኒ ስላቀረብሻት እመብርሀን ከጎንሽ ትቁም።

  • @semTIWU
    @semTIWU 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድ ልጅ አሞራ ነዉ ይል ነበር አንድ ጎረቤት

  • @semTIWU
    @semTIWU 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ዉዶች ከሠዉ ሀገር ድካም ስቆቃ አዉቶ እፎይ የምንልበት ሂወትን ይስጠን በቅንነት ሠብስክራይብ ብታደርጊኝ ደስስ ይለኛል😢

  • @susi-g1c
    @susi-g1c 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዋህ ነች ምስኪን😢

  • @אבבהסנבטו-ע4צ
    @אבבהסנבטו-ע4צ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @AlemBilal-t5d
    @AlemBilal-t5d 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔማ የሀበሻ ወንዱች ምን ይሻላችዋል😢

  • @LEZA-m9k
    @LEZA-m9k 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ውዶችየ ደምሩኝ ስሞትላችሁ እመልሳለሁ😊😊😊

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውድ ተመልካቾች አንደኛ ነኝ እስኪ ደምሩኝ