አነጋጋሪ ሆና የሰነበተችው እና በመኪና ስርቆት የተጠረጠረችው ወጣት ፍ/ቤት ቀረበች!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 26 มิ.ย. 2024
- ከ 3 ቀን በፊት በመኪና ስርቆት ተጠርጥራ የተያዘችው ወጣት ፍ/ቤት ቀርባለች። ቤተሰቡን በቅርብ አውቃለው ያለው አቶ ሰለሞን አማረ አባቷ ቱጃር ናቸው እሷም በስነ ምግባር የታነፀች ነች ሲሉ ምስክርነታቸውን ሰተዋል።ይሁንና ተጠርጣሪዋ ፍ/ቤት ዛሬ ቀርባለች!
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu - บันเทิง
የሃብታም፡ልጅ፡አይሰርቅም፡ያለው፡ማነው፡የደሃ፡ልጅ፡ብትሆን፡ኖሮማ፡ማንም፡አይከራከርም፡እናውቃለን
lk nw
Iko
ዋናዋን ይዛ ለትርፍ ያስኬዳል
ሀብታም እኮ ድሀ ጭንቅላት ነው😂😂
በስርቆት ወንጀል ተፈርዶባቸው ፡ እስር ቤቱን ያጨናነቁት ፡ የሀብታም ልጆች እንዳልሆኑ እሙን ነው።
የሰው ነብስ እና
መኪና በቀላሉ አገሬ ላይ ሚነጠቀው
ሰላም ለአገራችን
ሀብታም ስለሆነ አባቷ አትሰርቅም ማለት አይቻልም ደሀ ስለሆነ ይሰርቃል ማለት አደለም ሁሌ የኛ ሰው ላለው ያጎበድዳል ሌብነት ሀብትነት ወይ ድህነት አይገድብም ሰርቃለች ምስክር አለኝ ካለ ፖሊስ እንግዲህ በወሬ አይደናቀፍም
ከባለመኪናዉ ጋር ቢተዋወቁስ ብሎ ማሰብ ጥሩ ነዉ (ስም ማጥፋት) 😮
ወይ አባቷ ሚሊየነር ነው ሚሊየርነቱስ በስርቆት አለመሆኑን በምን እናቃለን በዚህ አመት ብቻ ስንት ወጣቾች አለቁ ይች እስከዛሬ ከሞቱትም እጁ ይኖርበታል ሰለሞን አማረ ደግሞ ዛሬ. እገሌን አቀዋለሁ ብለህ ምትመሰክርበት ጊዜ አይደለም የሀብቱን መጠን ቢነግርህም በምን እንዳገኘው ልታቅ አትችልም ዛሬ የናትን ልጅ ውስጡን ማወቅ ከብዷን እንኳን የሩቅ ሰው መቸስ ሰርቸ እንጅ ሰርቄ ነው ያካበትኩት አይልህም የሌባ አይን ደረቅ. በስህተት ነው አለች እንደውም የአቧቷ የንብረት ምንጭም ይጣራ ባይ ነኝ😢
እኔም ብያለሁ
ትክክክ
ሰው ሰርቶ ሚለነር መሆን አይችልም እኔ አረብ ሀገር ነው ምኖረው አታልዬም ሳይፈቀደልትም ኩብዝ ነክቼ አላቅም ገዝቼ እበላለሁ እንጂ ቤት ሰራሁ ከ5 አመት በፊት አሁን ብሸጠው 12 እና 13 ሚሊዬን ያወጣል እያገላበጥኩ ሚሌነር ከሆንኩ ከዳማ ናት ኬት እንዳመጣች አይታወቅ ልትይ ልትል ነው ?
አሜሪካን ሀገር አክትረስ ሆና ዳይመንድ የሰረቀች ነበረች ሌብላመሉ ዳቦ የልሳል
ትክክለኛ አገላለፅ ሚሊየነርነቱ የሚመጣ በአረመኔነት በሰው ደምና ላብ እኮ ነው የሚከብሩ ስንት ጉድ አለ ከሀገራችን ሀብታም ተብየወች
ፖሊስ ማስረጃ አለኝ ካለ ለምን መሽፋፈን አስፈለገ? ይህኔ አንድ የድሃ ልጅ አድርጎት ቢሆን ይፈርዱበት ነበር ፖሊስ አምኖበት ነው ሚዲያ ላይ ያወጣው የምን መደባበቅ ነው
እንዴት ነው የሰው እቃ ሳታውቅ የወሰደችው? ያማታል ማለት ነው? እረ ተው ።
ሰው ባልሰራው ወንጀል ሊሳበብበት ይችላል እና ባላየው ነገር ሰው ሊፈርድ አይችልምና
እባካቹ አትፍረዱ
እኮ😢
ሊያስተባብሉ ፈልገውነው።
የቱ ፖሊስ? ይሄ ሞላጫ ዘራፊ?
ቁልፉን ከየት አገኘች እሷና ሰውየው ግንኙነት ይኖራቸው ይኖራቸዋል
ቁልፉንማ እዚያው ላይ ነው ያገኘችው ባለቤትዮው የተረሳ ዕቃ ከቤት ሊያመጡ ቁልፉን እዚያው ትተውት ነበር የገቡት ቶሎ እመለሳለሁ ብለው ሞጭላፊት ሞጨለፈቻቸዋ😂😂😂
መሲ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ነው ያለነው ልጄን አውቀዋለሁ ምንም አያውቅም አያደርገም ማለት አንችልም ቤት ሌላ ውጭ ደሞ ሌላ ሆነው እናገኛለን አንዳንዴ
ሰውም ተንኳለኛ ነው እሷስ ምን ትል ይሆን!!!
የሐቡታ ልጅ ሰለሆነች አትሰርቅም ቡሎ ይናገራል ሌብነት ከልምድ ነዉ ለምን ያሸቃብጣል
የእኔ ሀሳብ ባለ መኪናው ጏደኛዋ ሊሆን ይችላል ሲጣሉ ይዛ ሄዳ አስዟታል በተለይ ባለ ትዳር ከሆነ ይዳይጋለጥ ብዙ ክፋት ሊሰራ ይችላል አንፍረድ የፖሊስ ምርመራ ይቀጥል
የኔም ሀሳብ ነዉ ዝም ብላ በዛ ጧት እዛ ልትገኝ አትችልም
ሆሆሆሆሆ ሳታውቅ ነው የሰረቀችው ኦ የራሷ መስሏት ነው? ወንድሜ እንኳን የሌላ ሰው ልጅ የራስህንም ልጆች በርግጠኝነት ማወቅ አትችልም ።
መሲ ምርጧ የእውነት ሚዲያ ነሽ በጣም የምትወደጂ ❤❤❤❤❤
እኔም ፍቅር ነት ❤
@@badrea36ደምርኝ🤲
ዉድ የሀገሬ ልጆች አለህ ካክፉ ይጠብቀቹሁ ደሚሩኝማ
fb ላይ ያየነዉን ደግመሽ ከምታነቢልን የእሷን ቤተሰብ ወይንም ባለመኪናዉ ጓደኛዋ ይሁንአይሁን አጣርተሽ ማቅረብ ነበረብሽ። አብረዉ አድረዉ አብረዉ ወደ ስራ ሊወጡ ብለዉ ጃኬት ሊለብስ ወደ ቤት ሲመለስ ላጥ ብላ የሄደች ነዉ የሚመስለዉና አጣርተሽ ዘግቢልን።
ክክክኮ
እኔ ምለው የቤተሰብ ሀብት ለኔ ዋስትና ነው ማለት አይ ኢትዬጲያውያን በሰውነት ቁመና የምታምኑ ትንንሾች ሀሳብ ያለው ብዛቱ
እኔ እራሱ ይገርመኛል የቤተሰብ አብት ለቤተሰብ እንጂ ለልጅ ምን ይሰራል
ትክክል
@@user-ku8ks8xb4tየቤተሰብ ወራሽ ልጅ እስከሆነ ድረስ ሀብታቸው የልጃቸው ነው
በትክክል ዋስትና ነው ምክንያቱም የቤተሰብ ወራሽ የወለዱት ልጅ ስለሆነ
@@mihret-hh7ny እህት ይህንን አስተሳሰብ ለናንተ ቤት ነው የቤተሰብ ውርስ ጠባቂ የቤተሰብ ሀብት በህይወት እያሉ ሀብታቸው ለነሱ ብቻ ነው በመልካም ፍቃዳቸው ማድረግ ብቻ የሚጠበቅባቸው በሱስ እየነቨዙ በቤተሰብ ሀብት ለኔ ባህሪ እና ለኔ ለቀጣይ ህይወቴ ዋስትናዬ አይደለም
የሚሌየነር ልጅ ብትሆንስ. መቸስ ሳትሰርቅ ሰረቀች አይሏትም የምን መሸፋፈን ነው ይሄኔ የኔ ቢጤ ቢሆን ስንት ባላችሁ
የራሴ ኃጢያት መቼ አነሰኝ በፍፁም አልፈርድም
ያልደከሙበት የሰው ላብ ቁጭ ብለው ለመብላት መገን ጦቢያ
ሀብታም አይሰርቅም ያለው ማነው?
ስርቃለች ሀብታም ስለሆነች ሊያስተባብሉ ነው ሚሊየነር ከሆነ ለምን አልገዛላትም
በጣም 😢😢 ድሃው ነው እንደው ልጆች ስያድግ ልስረቅ የማይሉት ምክንያቱም እንዴት እናቱ አባት እንዳሳደጋቸው ያውቃሉ
በአይንሽ አይተሻል ወይ ካልሆነ
በራስሽ ላይ እርግማን ታመጫለሽ በማታውቂው ጉዳይ
ለምን አይገዛላትም ብለሽ መፍረድ አትችይም
Are yehe weshetam new meakariew rasu london lejhen sebebhe Asadg . Zem belehe atkebatrt
በማታውቁት ነገር አትፍረዱ ዝም በሉ
እኮ
ጋዜጤኛችን የተለየ መረጃ ከቤተሰብ፣ አውቃታለሁ ካለው ወይም ተሰራቂው ጠይቃችሁ ለምን አታቀርቡም?
እግዚብሔር አያደደረሰ ነው ሀብታም ቤት ያለበሸታ የደረሰበት ያቃል
ከመና ጋር አብረን ባህርዳር ዩንበርሲቲ ተምረናል አንድ ዶርምም ኖረናል በጣም የተረጋጋች እና ጨዋ ልጅ ነበረች ይሄን ታደርጋለች ብየ ለማሰብ ይከብደኛል
ፀልይላት ሴራ ሊሆን ይችላልና
እደዚህ ስለተሰማኝ ነው እህቴ
In which department?
😂😂😂😂 ኑሮ ከባድ ነው ከኔጋ ደሞ ጎረቤት ነን እንደእህቴ ነውማያት ግን አባትየውም በሌብነት በሙስናና በትላልቅ ወጀሎች ይታማሉ የሌብነት ሱስ አለባቸው ስርቆታቸው ደሞ ረቀቅ ባለ መንገድ ነው
@@mihret-hh7ny
Eshi etselylatalehu
@@binyamteklemariam3886
Psychology
ጥፋተኛነቷ ሳይረጋገጥ ፎቶ ግራፍ መልቀቅ ፖሊስ መብት አለውን?
መኪናውን ሰርቃ ተያዘች እኮ
አንድ ሰው ተከሶ ፍርድ ቤት ቀርቦ ጥፋተኛ እስካልተባለ ድረስ ፖሊስ ተጠርጣሪን ፎቶ የማውጣት መብት የለውም ምክንያቱም ክሱ ውድቅ የሚሆንበት ብዙ ሁኔታዎች ስላሉ
ሀብታም ቢሰርቅም ነገሮች ይቃለላሉ ዳሀ ቢሆን ኖሮ ሁሉም ይመሠክርበታል ይችን ግን እያሥተባበሉ ነዉ
ሳህትክክልአልሺ
ላለው ይጨመርለታል ነው ድሃ የሀገር ሸክም ነው እንተማመን እንጂ
አንድ ዜጋ ጥፋተንነቱ በፍርድ ቤት እስካልተረጋገጠ ድረስ ንፁህ ሆኖ የመገመት መብት አለው ። ይህ ህገመንግስታዊ መብት ነው ። ነህ በኔ ማለት ያስፈልገናል ። ተጠርጣሪ እንኳን ማለት ያባት ነው ።
@@davefana8587
ታታሪነት የድህነት መፍትሄ ነው ፦
በማስረጃ ተተያዘቺ አነካም በሎ የለቀቀዉ ሰዉ እጁ አለበት መያዝ አለበት
ኢትዮጵያ ውስጥ ታዋቂ ከሞተ ተገድሎ ነው አሁን ደግሞ ሀብታም ሰለሆነች አትሰርቅም ማለት መጀመሪያ ፍርድ ቤት ነፃ ይበላት አልተበዛ የአባትዋ ሀብት ትምህርቷን ከመወንጀል ሊያድናት አይገባም ለደም ለሀብታም እኩል እስተያየት ይኑረን
ክሱን ያቀረበባት ግለሰብ ለመጉዳት ፈልጎ ከሆነስ ???
ተባረኪ የኔም ሀሳብ ነው እውነት ሴራም ሊሆን ይችላል
@@mihret-hh7nyስራዋ ያውጣት
እና ቢቸግራት ትስራ እጂ ትስርቅ እደ
እኔ ለመፈረጅ ሳይሆ አባባሉ በጣም አሳዝኖኛል የሀብታም ልጅ ምን ለማለት ነው ደሀ የሆነ ሁሉ ይሰርቃል ማለታችሁ ነው ስንቱ የሀብታም ልጅ ሲሰርቅ ሲያጭበረብር አልተገኘም በጣም ያሳዝናል እጅ ከፍንጅ ተያዘጅ እየተባለ አታደርገውም ማለት ምን ያመለክታል
የሚለንየር ልጅ ሁኖ Vitz መስረቅ አይከብድም?ታማ እንዳይሆን ማለቴ የሄ መተት የሚሉት እኮ ሚልየነር ለማኝ የሚያደርግ መንፈስ ነው። ወይም ደሞ የፍቅረኛዋ እንዳይሆን may be በስሙ ገዝታለት ክድዋት ይሆናል ምን እንበል።
This may be the reason
እርፍ😀
@@kusokom እኮ ዝም ተብሎ ሰርቃለች ማለት ይከብዳል there may be hidden secret behind.
@@user-bo2hb6rc8g የምሬ እኮ ነው የሆነ ሚለነር በመተት ለማኝ ተደርገው እዚህ TH-cam አይተን ነበር። ዝም ተብሎ በድፍን ሰርቃለች ማለት አያሳምንም 😂😂😂...የናጠጠች ሃብታም ሁና ለማመን ከበደን ደሞ ለዘንድሮ ፖሊስ እንመን እብድ ይመነው 😂😂😂
የሷ አባት ሚሊየነር ቢሆኑ እሷ አትሳሳትም አትሰርቅም ማለት አይቻልም ሰለሞን ወንድሜ እሷ አትሳሳትም ማለትአይቻልም ፓሊስ ተሰረኩ ባለ ሰው አቤቱታ ስለቀረበ እንጅ የሷን ስም በከንቱ ለማጥፋት አይደለም መርከብ በሚሰረቅበት ሀገር መኪና መስረቅ ብርቅ አይደለም
ምናልባት ባለመኪናው ገንዘብ ወስዶ አልመልስም ብሏት ይሆናል መኪናውን የወሰደችበት
ምንአልባት ልጅቷን ለመጉዳት ወይም ቤተሰቡን ለመውረስ የቋመጡት ነገር አይተዋል ማለት ነው እውነት ውሎ ያድራል እንጂ ሳይወጣ አይቀርም
የኔም ሀሳብ እህቴ ተባረኪ
ትክክል
True
You are smart, kefesesew gar mefses aydelem
መኪናውን አባትዋ
ከመግዛቷ በፊት እየምከርችው ነው!
ምን ማለት ነው በስህተት ? ቤተሰብ ሌላ ልጅ ሌላ መኪናን የሚያክል ነገር እንዴት ነው በስህተት የሚሆነው ?
ተመሳሳይ መኪና አላት ? እረ ተው ለሃብታም ሲሆን መሸፋፈን ይቅር ???
አይገርምም መኪና በስህተት ሲሰረቅ! ልክ የሰው ጫማ በስህተት እንዳጠለቀች ቆጠሩትኮ 😂😂😂
ጠንካራ ልጅ ናት ልጆች ቤተሰቦቻቸዉን የምያኩሩ ታታሪ ሲሆኑ ደስ ይላል ዉድ የሀገሬ ልጆች የተባረኩ ልጆችን ፈጣሪ ይስጣችሁ ❤🙏❤
ሰለሞን ግን ምን ነካው? ዝምም ቢልስ
😂😂esume ade asqabaci newe lba selhone newa😂😂
አልግባኝም ልጁ boyfriend ካልሆነ ምንም አይነት ግንኙነት ከሌላቸው ከሌብነት ውጭ ምን ሊባል ነው??? አባቷ ሀብታም ስለሆኑ ስላልሆኑ አይደለም!!!!
እባካችሁ በውሸት ስም አታጥፉ
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን በምህረት አስባት
😢😢እሰይ ደሀ. ብቻነውዴ. የሚሰርቀው.
ድህነት ፡ የስንፍና መገለጫ ስለሆነ ፡ ታትሮ ማግኘት ላይ ቢተኮር መልካም ነው።
በፉፁም ያለምክንያት ይሄንን አታደርግም የመኪናው ባለቤት ከቤተሰብ ወስዶ ያልመለሰው ነገር ይኖራል የእሷንም በኩል መሥማት ያሰፈልጋል ጭፉን ፈራጆች በተለይ ሴቶች ሥለእራሳቹ ሀጢያት ብቻ አልቅሡ
Mesuye Endet endemwedsh Lik anchin mtmesl talaki eht alechign ena esuwan tastawshignalesh ❤❤❤❤❤❤
የሀብታም ልጅ ስለሆነች አትሠርቅም አይባልም በተለያየ ሡስ ውስጥ ገብታ ቢሆንስ እንኳን እሡ ዛሬ የወለደውን ልጅ ከቤት ውጪ ያለውን ባህሪ አያውቅም
አቀነባብረዉባትም ይሆናል ዛሬ ምቀኛ ብዙ ነዉ ምን ይታወቃል ንፁህ ከሆንሽም ፈጣሪ ይርዳሽ መቼም እኛ ሀገር ህግ የለ
ምን አለከመስረቅ ሰርቶ ምስሎችን ብንውድ አላህ በረከቱን ይሰጠናል።ባኪራም ባዱኛም ከመዋረድ።
ነገር ግን ፥
- የዘረፋ ገንዘቦች የ’ኣሏህ’ እና የመልእክተኛው (ሙሐመድ) ናቸው ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፰ የጦር ዘረፋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አንፋል] ቁ. ፩)። 📖👈🏾🫢
መሲ እኳን ሰላም መጣሽ ❤❤ 🎉🎉
ታዲያ ምን ይጠበስልህ አቶ ሰለሞን በስህተት መኪና አይሰረቅም Game Overrrr
ስንት ፕርሰንት ነው ልጅ የወላጅን ባህሪ የሚይዘው ?
እስኪ ፍርዱን እንጠብቃለን ከላይም ከምድርም !!!
አብሮ የሰረቀ አስመሰለ እኮ፣ወንድሜ ስርቆት የአዕምሮ ሕመም ነው፣ሀብታምም ደሃም በዚህ በሽታ ይጠቃል።
የቱ ህግ አለና በአገራችን በቅርብ የራይዱን ሹፌር ገለው መኪነውን የሰረቁት ሴቷ ለለሊት ስራዋ እንዲያመቻት ወደ ቃሊቲ ዳቦ ቤት ከፈትኩ ብላ አብሯት የሚሰራው ልጅ መብራት ይዞ ገደለው በሚል ሰበብ ያለምርመራ ለቤተሰቦቹ አስክሬን በሳጥን ይዛ ሄዳ መቶ ሺህ ብር ሰታቸው ጠያቂ ሳይኖራት በተሜሰች በስንተኛ ቀን የራይዱን ሹፌር ከእነግብራበሮቿ ጋራ ሆና ገደለችው ይህንን በተለያየ ኮመንት አድርጊያለሁ ከነመኖሪያ ሰፈሯ ግን ዝም ጭጭ ነው
ፖስት ያረገው እራሱ መፈተሽ አለበት ነግ ቤኔ
መሴ እዉነተኛ ጋዜጠኛ❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደት ነሽ መሲ
ስልክሽን አግቼ ስደውልልሽ አታነሽም ምናለበት በቅንነት ብታወሪኝ
እና እሷ ወሰዳ መኪናውን ካልነዳችው መኪናው እሷን ወስዶ ነዳት ማለት ነው ሰረቀች የሚለው ቃል ከደበራችው ::
😂😂😂ይመችህ😂😂😂
አቶ ሠለሞንም ቾኩሏል
አንፈርድም ,አትፍረድ ይፈረድብሃል ፈራጆች አይደለንም ወገኖቼ
sometimes personal conflicts leads to such situation but it is difficult to conclude till decision of the court
Sorry for her
❤
መሲ ለምን ታስተባብሪያለሽ የተከፈለሽ ነው የሚመስለው
ኣላሁ ኣለም፡እውነቱን ኣንድኣላህነዉ የሚያውቀውና፡ሆነብለንከመፍረድ፡እንቆጠብ።
መሲ ስወድሽ እኮ
የመኪናዉ ባለቤት ይመርመር
የእጅ አመል ካለባት የአባትዋ ሀብት ላይታያት ይችላሉ😂😂😂
በብር ያልቃል የኢትዮጵያ ህግ ገንዘብህን ይጭነቀው እንኳን መኪና አውሮፕላን ብትስርቅ ገንዘብህን ይጭነቀው
ህግ ኢትዮጵያ ውስጥ ታየን እኮ
እሯ 😮
በመጀመሪያ ልጅቷ አድርጋው ወይም አላድርጋው ሊሆን ይችላል እሱን እግዚያብሔር ይወቀው የሚገርመው ግን አንዳንድ አስተያየት የሚሰጡት አሰተያየት ነው ቆንጆ ናት ሀብታም አትሰርቅም የሚሉት ነው በመጀመሪያ ልጅቷ ቆንጆ አይደለች ሀብታም ልትሆን ትችላላቺ , ሲቀጥል ሌብነትን የመልከ ጥፉና የደሀ ያደረገው ማን ነው?
አባቷ ሚሊየነር ነው ይሁና ሰርቃለች በብር ማስተባበር አይቻልም ሰለሞን እራሱ ማስተባበል አይችልም እንዴት ታዲያ ካልሰረቀች በሰው መኪና ውስጥ ተገኘች ይገርማልእኳ አባቷ ሚሊየነር ነው😅😅
ልጁ ዉዶት ሰቶት በመሀል የሆነ ነገር ሲፈጠር ሌባ ብሎት ይሆናል ፓለቲካ ይመስላል
❤❤
እንደዚህ ፎተግራፍ ስታሳዩ ደስ ይላል ገንዘብ ከፍላህ ነው የምትዘባርቀው።
የዛሬ ሌባ ቡቱቱ የለበሰ ሳይሆን ብር ቁጭ ብሎ በውድ መኪና የሚሽከረከር ሱፍ ለብሶ የሚኖረው ነው ።የሳን አላውቅም እልህ ይወቀው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተሰረኩ ያለው ጋደኛዋ የነበረ ሰው ቢሆንስ ተንኮል አስቦ ቢሆንስ?
❤❤❤
ቤታቸው ቢፈተሽ ጥሩ ነው ። ብዙ የተሰረቁ ንብረቶች ይኖራሉ።
ህግ የሌለበት ሀገር!
የስንቶች ርዪድ ዋጣቶች ሒዎታቸውን ካጡት አስተባባሪ እንዳሆን አረጋግጡ በደንብ
Abato mendenwe mesrawe ❤
ወፍጮ ቤት አለው እልም ጭልጥ ያለ ሀብታም ነው ሻሸመኔ ከበደ መንገሻ አይ ውርደት ልጆት መና ሰርቃ ነው እንዴ ለድሀ ዘመዶችክ አልሰጥ ብለህ አጠራቅመህ ቱጃር ሆነህ እንዴት መኪና ትስረቅ መና ልጅህ በል ፍርድ ቤቶች ድሀ ላይ ብቻ ጭለማ አታድርጉ 😂😂😂😂😂
አያድርስም ጭንቀት ይኖርባት ይሆናል ።አለመፍረድ ነው።የተማረች ስለሆናለች ሀብታም ከሆነችም አእምሮዋ ስታ ይሆናል።
የሴቶች እኩልነትን በተግባር. እያየን ነው ። ደስ ይላል።
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
ክክክክ
😂
በአሁኑ ጊዜ አአ መጠነኛ የ ኢኮኖሚ መነቃቃት ይታያል። በርካታ ሰዎች እንደገና ምግብ ቤት እየሄዱ መብላት ጀምረዋል። ከ 50 በመቶ በላይ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው!! በድሮ ግዜ ቢሄን ሴቶች ብቻቸውን መውጣት ጨርሶ አይታሰብም!!!
እረ አሷ መኪና አልሰረቀችም፤ መኪናው ነው እሷን የሰረቃት። ስለዚህ መኪናው ለፍርድ መቅረብ አለበት😂😂😂
እኔን አፋልጊኝ እኔ ከራሴ ጋር ከተጣላሁ ወራት አልፎኛል
ምን ማለት ነው በስህተት ? ቤተሰብ ሌላ ልጅ ሌላ መኪናን የሚያክል ነገር እንዴት ነው በስህተት የሚሆነው ?
ተመሳሳይ መኪና አላት ? እረ ተው ለሃብታም ሲሆን መሸፋፈን ይቅር
ለፍርድ ባንቸኩል
😢😢😢😢😢😢
ፍቅረኛዋ ሆኖ አበሳጭቷት ይዛበት ሄዳ ቢሆንስ
ስርቃ ካልሆነ አብዳ ነው ማለት ነው? እንጂ የስው መኪና ረጂም መንገድ እያሽክረክረች ተይዛ እና ምን ይባል🙄አቶ ስለሞን አባቷ ሀብታም ክሆኑ አርስወ እንጀራወትን ያብስሉ🤣
ወገኛ እኮ ነው የአዲስ አበባ ፖሊስ ሰበር ብሎኮ ይሆናል ዜና ያስነገረው 😂 ትክክለኛ ሌባውንማ አሳዶ አይዝም አይ የአዲስ አበባ ፖሊስ😅😅😅እናመሰግናለን መሲ 😊
Solomon, calm down
ሰውየሚገሉትን አይዙሞይ የሰውነብስ ከምንም አልተቆጠረ የሰውነብስ መቸነው በሀገራችን ውዲየሚሆነው
ረኸጥ ጥንብ አንሳ
Uuuuuufff 😢😢😢😢
የብልፅግና መጨረሻ ይህ ነው
ሶሻሊዝም የተጀመረው ፡ ኢ-ፍትኀዊ በሆነ መንገድ ፡ የግል ሀብቶችን በመውረስ ነበር። 🤔
She didn’t steal it she just wanted to get out of the situation and she used the car as a transportation. Her family are Wealthy people
በቃ ሌባ ናት እጅ ከፍንጅ ተይዛለች የምን ወሬ መቀየር ነው እንዴ
ምናልባት ተሰረቀብኝ ካለው ግለሰብ ጋር " relationship" ከነበራት እና መኪናው በሷ ገንዘብ ከሆነ የተገዛው ግንኙነት ሲደፈርስ በእልህ ይዛ ዞር ብላም ይሆናል እንጂ ቁልፉንስ ከየት ታመጣዋለች !
እደዉም የአባቷ ሀብት ይጣራ ሌብነት በሀብታ ይብሳል
በቃ ሰርቃለች አታጨብጭቡ የምን ማጨብጨብ ነው ህግ ይዞታል ፍርድ ይፍረድ በሰው ስራ አትግቡ!!!
Ok anath miliener kahonh laminh gast aysatimh ginh makinh shith nafkh yihonh Echilalh
ሠለሞን ተብዬው በፖሊስ ሥራ ምን ጥልቅ አረገው