"አድናቂዬ ታገቢኛለሽ ወይ ብሎ መንገድ ዘጋ..." ድምፃዊት ማኪ ኬቢ //የሻይ ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 72

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 3 หลายเดือนก่อน +51

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ🥰❤

  • @geniethiopia4988
    @geniethiopia4988 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከየት ነው የምትሰበስቧቸው? እነችሮታው ከልካይ፣ ፋንቱ ማንዶዬን ኤልሳቤት መላኩ፣ እመቤት ወልደገብርኤል እያሉ የትያትር ውበቶች

  • @mekdelawitgirma
    @mekdelawitgirma 2 หลายเดือนก่อน

    Maki gobeze bereche yehe demete mewefere ke semachen yehone endee😅

  • @godislove1692
    @godislove1692 3 หลายเดือนก่อน

    Clipu lay yalew Tut ke China new 😂😂😂😂😂😂😂😂???

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ጎድኢዝሎቭ

    • @godislove1692
      @godislove1692 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@TruthEz
      እሺ መልካም

  • @MuluTesfa-s6j
    @MuluTesfa-s6j 3 หลายเดือนก่อน +12

    ቅዳሜ ከሰአቶች እነዛ ወደ ዲኤንኤ የሄደው የናትና ልጅ ጉዳይ የት ደረሰ የኔ ልጅ ሽታ አለው ያለችው ሴትየው

    • @hay4989
      @hay4989 3 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ በጣም ስጓጓ ነበር

    • @quralewtube9806
      @quralewtube9806 3 หลายเดือนก่อน

      አልሰማችሁም ?

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 3 หลายเดือนก่อน +8

    ማኪዬ ድምፅሽ በጣምነው የሚያምርው 😍😍

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቶ መስቀል የጣኦት መገለጫ ነው የኦርቶዶክሳውያን አይደለም የግብፅ ጣኦት የምትመለክበት ነው ስለዚሆ አስቢበት ሌሎቻችሁም እንደዛው

  • @sirgutshiferaw5463
    @sirgutshiferaw5463 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለአሜሪካ( አሜሪካ)ብሎ ስም ያወጣላት የወላይታ ንጉስ ከ600 ዓመት በፊት ቅኝ ገዝቷት የነበረ ነው እንግሊዝ ሳትነጥቀው በፊት😅😅🤣

  • @tiggalraya8755
    @tiggalraya8755 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ አድርግልኝና መስቀልሽ ግን የኦርቶዶክስ ነው አይደለም ?

  • @OROR-l1w
    @OROR-l1w หลายเดือนก่อน

    betam new yemiwedish yene konjo dimtsesh yileyal berchilegn

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 3 หลายเดือนก่อน +9

    እህቴ ማህተብሽ ደስ ይላል ግን ያደረግሽው መስቀል ልክ አይደለም አባቶችን ጠይቂ በተረፈ ከንዘብ እና ዝና ሲያገኙ ሀይማኖታቸውን ከሚቀይሩ አርቲስቶች እንዳትሆኝ ውዴ

    • @edenworku471
      @edenworku471 3 หลายเดือนก่อน +1

      Esti atzfegi bilhe mikerat new haymnwotewa zefen yefkdal my God 😌

  • @diredire3736
    @diredire3736 3 หลายเดือนก่อน +1

    ebs ዮኒ ሰላም ላንተ ይሁን። በሚቀጥለው ዘፋኝ ትግስት በላቸውን ፈልጋችሁ ብታቀርባት በጣም ደስ ይለኛል አመግናለው

  • @ትንግርትገረመው
    @ትንግርትገረመው 3 หลายเดือนก่อน +3

    ለክሊፕ የምትሆን አንደኛ ልጅ ናት!!raspy voice

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 3 หลายเดือนก่อน +1

    መስሪያ ቤቴን አስታወሽኝ አዶት አዶቲና ጥጌሬዳ ናዝሪ ረዱ በተለዪ ጥጉ እትት በረደኝ

  • @DagmawitHailu-h6d
    @DagmawitHailu-h6d 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚገርመኝ ኮመንታቹ መስቀል ሽ ልብስሽ ስምሽ አይይይይ ሀበሻ ሰው እንዴት ሆኖ ቢቀርብ ነው ጥሩ ኮመንት የምትሰጡት

  • @ephrameamde5402
    @ephrameamde5402 3 หลายเดือนก่อน +3

    She's super friendly girl

  • @abrehamermias7302
    @abrehamermias7302 2 หลายเดือนก่อน +1

    She look like chelina

  • @EthioSador2
    @EthioSador2 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጽጌሮማን አሜሪካ እንዳለች ነበር የሰማሁት።

  • @markantube312
    @markantube312 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ድምፄ እንደሷ ነዉ ተመስገን ጓደኛ አገኘሁ

  • @ChobaBa-kc9uf
    @ChobaBa-kc9uf 3 หลายเดือนก่อน +2

    i like her voice🥰🤑🤑

  • @hb6990
    @hb6990 หลายเดือนก่อน

    Bichuni metetatute nagrs systela

  • @samprincess378
    @samprincess378 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonDessalegn
    @SolomonDessalegn 3 หลายเดือนก่อน

    ወረኞች አገር እየታመሠ ሠው በጅምላ እያለቀለማን ለማዝናናት ነው ለተረኞዎቹ ተረኞች ይመቻችሁ አይቀጥልም በልቅሶ አምሮልሸገኑ

  • @LucyDaniel-tk2no
    @LucyDaniel-tk2no 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ betam new mewedat

  • @melakulule9018
    @melakulule9018 2 หลายเดือนก่อน

    ብስራት ሱራፌል ነው መንገድ የዘጋው እናቱ😂😂😂😂

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 หลายเดือนก่อน +6

    ምን ያድርግ ብለሽ ነው እርቃንሺን ሲይይሺ እህቴ ቆንጆ ነበርሺ ግን እራቁት 😢

    • @mdagne18
      @mdagne18 3 หลายเดือนก่อน +2

      እራቁት አታውቂም እንዴ ሴትዮ😂

    • @abdiman7785
      @abdiman7785 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@mdagne18የሷ መሸፋፈን ነው አይደል 😢

  • @cocacolaethio8800
    @cocacolaethio8800 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጊ መዝፈን አለብሽ

  • @marymmare7290
    @marymmare7290 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ከኔም የባሰ ግንባር እንዳለ ባቅ ኖሮ ሁማን አልሰራም ነበር

  • @tarikucoffee3786
    @tarikucoffee3786 3 หลายเดือนก่อน +5

    ከመቅደላዊት ወደ ማኪ ኬቢ አይከብድም 😅😅😅😅😅😅 እኔ ብቻ ነኝ ሩታ መንግትአብ የመሰለችኝ ለማንኛውም ቆንጅዬ ነሽ ያጣፍጥልሽ🥰🥰🥰🥰

    • @sofinakitchen2337
      @sofinakitchen2337 3 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ ትመስላለች ሩታን ደግሞ ድምጻም ይመሳሰላሉ

    • @merontamiru-w5r
      @merontamiru-w5r 3 หลายเดือนก่อน +1

      Yas & chelinan timeslalech

    • @yodaheyoo-18
      @yodaheyoo-18 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ere enenm tmeslegnalech

  • @Ambersweet-b5f
    @Ambersweet-b5f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ

  • @samuelkedesse6912
    @samuelkedesse6912 3 หลายเดือนก่อน

    Betam des yamil program nw gin tigist belachewn akribulin ebakachu enwedachiwalen melkam

  • @SalamaaSalamaa-n6p
    @SalamaaSalamaa-n6p 3 หลายเดือนก่อน

    Yoni.tabarake.wandemaya.serateke.dase.yilagnal.antana.tsadi.dase.telalachu

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 3 หลายเดือนก่อน +1

    wow God bless you

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 3 หลายเดือนก่อน +3

    እናየዋለን❤❤❤

  • @Geoael-cp9tm
    @Geoael-cp9tm 3 หลายเดือนก่อน

    Wow, Tageya, ur dress. ❤ So elegant !

  • @mafitube8502
    @mafitube8502 3 หลายเดือนก่อน

    ፀዲዬ ግን ስወድሽ እኮ

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 3 หลายเดือนก่อน

    Bateman new mewedeshe. Makitaaa❤

  • @negashbadu977
    @negashbadu977 2 หลายเดือนก่อน

    Sint amet endikoy felek?

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውው❤❤❤❤❤

  • @MikiyasGebre-l6i
    @MikiyasGebre-l6i 3 หลายเดือนก่อน

    Wubet Setotal yimechish Atmetalimoy

  • @BalgishIuu
    @BalgishIuu 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @najatnsjat9563
    @najatnsjat9563 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉

  • @AntenehTadele-eh7no
    @AntenehTadele-eh7no 3 หลายเดือนก่อน

    ay yoni dess tilalchu

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አንተነህታደለ

  • @ZewduKassa-zy4yq
    @ZewduKassa-zy4yq 3 หลายเดือนก่อน +1

    I Like her Confident

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 3 หลายเดือนก่อน +1

    መቅደላዊት አይባልም መጽሐፍ ቅዱስ መግደላዊት ብሎነዉ የሚያስተምረዉ።

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን እንወቀው እንጅ ፍቅረኛሽን

    • @RahelAlemu-m3g
      @RahelAlemu-m3g 3 หลายเดือนก่อน +1

      Bisrat surafel nw fikregnawa

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ​@@RahelAlemu-m3g

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂​@@RahelAlemu-m3g

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@RahelAlemu-m3gልታጣምሯቸው ነው ውዴ😂😂😂

  • @abrhahagos3740
    @abrhahagos3740 3 หลายเดือนก่อน

    ማኪ ኬቢ የውሻ ስም ነው?????