በአጭር ጊዜ ተወዳጅ የሆነው ቲክቶከር እስራኤል !የኔ ሞዴል ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ነው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 มิ.ย. 2024
  • ቀልድን በቁምነገር እያዋዛ የሚያቀርበው ታዳጊው ቲክቶከር!
    Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 78

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 2 วันที่ผ่านมา +16

    ስወደው ይህን አዝግ ኢትዮጵያ የሚኖር አይመስለኝም ነበር በርታ 👍

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 2 วันที่ผ่านมา +9

    ጨርቆስ ሳይሆን ቂርቆስ እንበል ወገኖቸ??

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 วันที่ผ่านมา +11

    ጎበዝ ንግግርህ አስተዋይነትህ ያሳያል በርታ ህልምህ ሁሉ ይሳካልህ።

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q 2 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤የኔ አባት የሰው ፍቅር አለኝ አላለም እውነት ነው ይገባሀል የምትሰራው ነገር ነው የሚያስከብርህ ወንድሜ ስነ ስርአት ባለው መንገድ እና ቀልድን በቁም ነገር በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 2 วันที่ผ่านมา +11

    ስወደው ጩጨ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fikirtewolde8323
    @fikirtewolde8323 วันที่ผ่านมา +1

    መሰረት ማለት እኔ እንጃ ማድመጥ መታገስ ምን መጠየቅ በቃ ምን ብዬ ልግለፅሽ አይበቃሽም ምንም አከብርሻለሁ እመአምላክ ዘመንሽን ትባርክ የኔ ደርባባ እመአምላክ ዘመንሽን ትባርክ የሁልግዜ አክባሪሽ ❤

  • @reshanghbremariam4292
    @reshanghbremariam4292 2 วันที่ผ่านมา +5

    እግዜአብሄር አምላክ የተመኘሆውም ይስጥህ የኔ ጌታ ተባረክ

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v 2 วันที่ผ่านมา +5

    በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ አንዳዴ የምታስተላልፋቸውን መልክት አያቸዋለሁ ጥሩ ነው 😇😍🙏🏻

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉም ሲጀምር ህዝቤን ህዝቤን ይልና ትንሽ ደረጃቹ ከፍ ሲል ንቀት ህዝብን አለማክበር ብዙ ብዙ ነገር የሚሰሩ አለ ለማንኛውም እዳትቀየር በርታ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 วันที่ผ่านมา +18

    እኔ በመሲ ሚዲያ ነው ያየውህ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያስፈፅምህ በተለይ ስለ እናትህ የተመኘኸው🎉🎉🎉

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub 2 วันที่ผ่านมา +1

      እስራኤል ብለሽ ቲክቶክ ብትገቢ ታገኚዋለሽ

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 2 วันที่ผ่านมา

      @@Marthamoges-yw5ub እሽ አመሰግናለሁ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 วันที่ผ่านมา +1

    መሲ አመሰግናለሁ የማላውቀውን የልጅ አዋቂ ስላሳወቅሽኝ

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 2 วันที่ผ่านมา +5

    ስወደው። እንኳንም አቀረብሽው።

  • @user-bj1yz6gi6g
    @user-bj1yz6gi6g 2 วันที่ผ่านมา +2

    መስዬን በጣም እንውዳታለን ከነጋደኞቼ ይቅርታ ልጆችን ነት ከረቀት።

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 2 วันที่ผ่านมา +9

    ስወደው የኔ አዝግ ኢትዮጵያ የሚኖር አይመሥለኝም ነበርከሐገር ውጭ ይመሥለኝ ነበር

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ሠፈር አዲስ ከተማ/አብነትም/እንግዳ አንዳችን ቤት ከመጣ ከአንዷ ቤት እንጀራ ከአንዷ ወጥ መጥቶ እንግዳዉ ድንት የመጣ ሳይሆን የተጋበዘ ይመስል ነበር

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 วันที่ผ่านมา +8

    ስወድህ በርታ❤ ቲክቶክ ስለማልጠቀም በሌላ ከመጣህ ተከታይ እሆናለሁ ኢንስተግራም ከመጣህ ተከታይ ነኝ እግዚአብሔር ያሳድግህ መሲየ አካሄድህ ብለሽ 😂 ጨርቆስ ልጅ የአራዳ ፀ ባይ ልጅ አይቀርም ❤

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና መጣህ እውነት ነው በቀልድ ውስጥ እሚያስተላልፋቸው ቁም ነገሮች እድግ በል ወንድሜ በርታ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉መሲዬ እናመሰግናል ይህን ጨዋ ልጅ ስላቀረብሽልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 2 วันที่ผ่านมา +5

    ትመቸኛለህ ❤

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm 2 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew วันที่ผ่านมา +1

    ዋውውው ጎበዝልጅ ነው በርታ መስዬ ስወድእኮ

  • @YezinaMiretu
    @YezinaMiretu 2 วันที่ผ่านมา +4

    በርታ❤❤❤ወንድማችን

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 วันที่ผ่านมา +6

    አተ ቅመም ስወድክ ክፈት እንመጣለን ይቱቡም ❤❤❤❤

  • @heleneshetu1510
    @heleneshetu1510 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤selamachu yibeza enkan qerebek mesiyaa weddddddd❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 2 วันที่ผ่านมา +5

    የኔልጅ ቅመም የሆንክ እድግ በል

  • @genetdagnachew2123
    @genetdagnachew2123 2 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ያሳቀኝ ስለ ብሩክ ታይት የሰራው ነው 😂

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ 👏🏾💯

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 วันที่ผ่านมา +2

    መስዬ አክባሪሽ ነኝ ባለፈው ያቀረብሻት ኪያ እምትባለው በሳውዲ እርግዝናዋን ሳታውቅ ለወለደችው ልጅ ደግመሽ ቪዲዮ ስሪላት እባክሽ እርዳታ ትሻለች 😢😢😢እባካችሁ እንርዳት

  • @zenithbhier5634
    @zenithbhier5634 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቅመመ I like this boy,.መጀመሪያ ያየሆት ቀን ሙሎ ቀን ነው የሳቅኩት። "ዲያስፖራ ሲፈሳ ይዘፈንለታል ። ይሸታል ዳሮ ዳሮ"

  • @Journalistabdlwehab
    @Journalistabdlwehab 2 วันที่ผ่านมา +4

    የኤዲቲንግ ችግር አለው

  • @Eyutube19
    @Eyutube19 2 วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ ማርያምን ይሄ ልጅ የእህቴን ልጅ ይመስላል የእህቴ ልጅ የ14 ዓመት አለ ሸጋው የሚባል 😊🎉

  • @genetfasil
    @genetfasil 2 วันที่ผ่านมา +7

    የቲክቶክ ስሙን ወይም ሊንክ እንከተልህ

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 2 วันที่ผ่านมา +1

      እስራኤል ብለሽ አለ tiktok ላይ አለ

  • @yishakab19
    @yishakab19 2 วันที่ผ่านมา +9

    የልጁ ቪዲዮ ድምፁ ተበላሽቷል

  • @kabetube
    @kabetube 2 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም እሚገርም ልጅነው

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 วันที่ผ่านมา +1

    እውይይይይ ደስ ይሚል ልጅ

  • @abdulhamidnuri9556
    @abdulhamidnuri9556 วันที่ผ่านมา +1

    መሲዬ ሳይሽ ደስ ይለኛል በርቺሊኝ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 วันที่ผ่านมา +1

    መቼም አይኖርም በፍላጎት ት/ቤት መማርም መመደብም ድረ አሁንም እየኖረ ያለ ነው ።በፍላጎት ቢሆን ይመረጣል ።ለምን እንዳልሆነም ቢታወቅ ለህዝቡ ቢታወቅ አይከፋም

  • @feven1919
    @feven1919 2 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ነው የምወድህ ግን ልጅ ነህ አዋቂ😂😂😂

  • @feven1919
    @feven1919 2 วันที่ผ่านมา +1

    መሲዬ ከነ እርጋታሽ ስወድሽ

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 2 วันที่ผ่านมา +1

    ብልህነውግን ጎበዝነው

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 วันที่ผ่านมา

    መሢ እናመሰግናለን 🙏
    አይቼው አላውቅም አንቺ ካልሽኝ ግን በዮቱዮብ ሲመጣ

  • @amefke2069
    @amefke2069 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ አርጊያለው ቆይቻለሁ ያላረጋችሁ አድርጉ ውዶችዬ

  • @user-vn1ul6ej7q
    @user-vn1ul6ej7q 2 วันที่ผ่านมา +2

    Bartaaa 🎉🎉🎉🎉

  • @keya3927
    @keya3927 วันที่ผ่านมา +1

    Er ena arkog ulegezze eyresahut new demo lemissy chkone argote❤

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 2 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ምድነው ድምፁ መስየ አላየሽውም

  • @sisisisa3469
    @sisisisa3469 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 2 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @awekeendalew3911
    @awekeendalew3911 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wegenejemebere
    @wegenejemebere 2 วันที่ผ่านมา +1

    መሲዬ የሸሼ ልጅ 05 ኩራቴ

  • @user-vz3mr1pb2s
    @user-vz3mr1pb2s 2 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 2 วันที่ผ่านมา +1

    አተ አዝግ የሆንክ ልጅ ሰለጫማ የሰራው ቪዲዮ በጣም ነው ያዝናናኝ 😅

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 2 วันที่ผ่านมา +1

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲

  • @AdanechTibebu-n9h
    @AdanechTibebu-n9h 2 วันที่ผ่านมา +2

    Demsthehe aysemam Berta

  • @tamiratwoldemariam548
    @tamiratwoldemariam548 วันที่ผ่านมา +1

    Enamesgnalen ligabezeshiw endih nw meseya

  • @tsehayalemayehu3608
    @tsehayalemayehu3608 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤

  • @almazali4784
    @almazali4784 2 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጭንቅሎ በርታ 🤣🤣🌹

  • @razanqasem4497
    @razanqasem4497 2 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @toorijaan7325
    @toorijaan7325 2 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @fmeylan2240
    @fmeylan2240 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰቡሰክራያቡአረኩያቅርታመሲ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 วันที่ผ่านมา +4

    የልጁ ቪዲዮ ምንም ግልፅ አይደለም

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 2 วันที่ผ่านมา +2

    Demesu tebelashetewal

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 วันที่ผ่านมา +2

    Mese

  • @kidumedia-
    @kidumedia- 2 วันที่ผ่านมา +4

    መስየ በሁለቱ ስልኬ ነዉ ያረኩሽ ግን ምናሌ እኔንም ብታረጉኝ አይከፈልበት ቅመሞች ቶዉ ተደጋግፈን እንደግ❤

    • @user-qc1hr5ie9u
      @user-qc1hr5ie9u 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም በሁለቱም ነው ያደረኳት በርች

  • @BettyBetty-zc5il
    @BettyBetty-zc5il 2 วันที่ผ่านมา +2

    Sewdek

  • @rozatube3161
    @rozatube3161 2 วันที่ผ่านมา +2

    ደምሩኝ😢😢😢

    • @EdigeArado
      @EdigeArado 2 วันที่ผ่านมา +1

      ሠወደሸ መሠየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-mz5xu3vs3f
    @user-mz5xu3vs3f 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሲ የበለጠ ይስጥሽ

  • @fikirtewolde8323
    @fikirtewolde8323 วันที่ผ่านมา +1

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም

  • @user-bn8yj3nm7g
    @user-bn8yj3nm7g 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ የተመታክሰላም ነህ

  • @btbt4487
    @btbt4487 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fe7bk4ke4o
    @user-fe7bk4ke4o 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤