አንድ ሚሊየን ሁለት መቶ ሺህ ወቶበት 80ሺ ብር ብቻ ያስገባዉ ፊልም -ጌታቸዉ ታደለ .Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @YASSERALMUTAIRI-ok6wu
    @YASSERALMUTAIRI-ok6wu 6 หลายเดือนก่อน +611

    ባማካሽ የሚለውን ፊልሙን የሚወድለት እደኔ🥰🥰🥰

    • @Getami_nigusu
      @Getami_nigusu 6 หลายเดือนก่อน +2

      Me😊😊

    • @ejersatesfayeofficial2687
      @ejersatesfayeofficial2687 6 หลายเดือนก่อน +5

      የሚገርም ፊልም ነው❤❤❤ እኮ

    • @kidisttefera5402
      @kidisttefera5402 6 หลายเดือนก่อน

      አዎ እኔም ተስፉ ሲኒማ አይቼዉ ወድጄዉ ነበር በርታ

    • @mistiresolomon1466
      @mistiresolomon1466 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔበጣምነውየምወደው

    • @EthioSkillShare
      @EthioSkillShare 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild 6 หลายเดือนก่อน +188

    ዋዉ ዋዉ ባማካሽ ያተ ስሁፍነው ዛሬ ድረስ የማየው ምርጥ ፊልም የኔ አባት የምር ጥበበኛ ነህ ተስፍ አትቁረጥ❤❤❤

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 6 หลายเดือนก่อน +242

    በወርቅ ቀለም ተፅፈሻል ድንግል ሆይ ለኔ ተሰተሻል አከብርሻለሁ እመቤቴ ተስፍ ፅዮን ነሽ ለህይወቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 6 หลายเดือนก่อน +1

      Ewunet new Ameen Ameen Ameen 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😢😢😢

    • @tayehabtemariam4519
      @tayehabtemariam4519 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @tinawalemesert
      @tinawalemesert 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Barkotfanta
      @Barkotfanta 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤fetari yierdakali🙏🙏🙏

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 6 หลายเดือนก่อน +287

    እባክህ ወድሜ በኮሜዲያ እሸቱ ላይ ቀረብ ብዙ ተመለካች አለው ደጋግ ሰወቸ አሉ❤❤❤😢 አይዞህ ተሰፍ አተቁረጠ

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 6 หลายเดือนก่อน

      ሳብስክራይብ አድርግልኝ ማረ❤❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትኽክል❤

    • @fyoooooooo
      @fyoooooooo 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል በዛ ምጣልን በኮሜድያን እሸቱ ወንድምህ ናልን 🙏🙏🙏

    • @ManyeAlula
      @ManyeAlula 6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/Gy7Eaty2nv0/w-d-xo.htmlsi=RxIL8yZGETQreUtM

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@merhawitmuaz1619ደምሪኝ ደምሪሽለሁ

  • @someone7260
    @someone7260 6 หลายเดือนก่อน +177

    ወይኔ ወንድሜን እስከ ዛሬ ተናግረህ የማታውቀውን ነገር ተናግረህ በጣም አስለቀስከኝ🥹🥹
    ማንም ኢትዮጵያዊ ደፍሮ ያልሰራውን ፊልም ሰርተህ አሳይተሃል!!!
    ገና ይህ ሁሉ አልፎ ለብዙዎች የምትተርፍ ልጅ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ💪🏽💪🏽በፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጥ!! ሁሉም ለበጎ ነው የሆነው!! 🙏🙏

    • @Christube27
      @Christube27 6 หลายเดือนก่อน +2

      Dingle tetbkih

    • @MariamMariam-xe2md
      @MariamMariam-xe2md 6 หลายเดือนก่อน +1

      ምድነዉ እምለው ፊልሙ

    • @ZainabAlabraha
      @ZainabAlabraha 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@MariamMariam-xe2mdባማካሽ ይላል

    • @ManyeAlula
      @ManyeAlula 6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/Gy7Eaty2nv0/w-d-xo.htmlsi=RxIL8yZGETQreUtM

    • @emu861
      @emu861 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@MariamMariam-xe2mdባማካሽ

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 6 หลายเดือนก่อน +30

    ዶንኪ የቱብ ላይ ይቅርብ የምትሉ ላይክ አርጉ የምር እየለቀስኩ ጨርሰኩት እደዚህ ነዉ ሰዉ ሲርብ እመብሪሀን ከፌት ትቅድም ጎብዝ ጀግና ልጂ ነህ ከትልቅ ደርጃ እደምትደርስ ባለ ሙሉ ተስፊ ነኝ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 6 หลายเดือนก่อน +149

    የኔ እናት እምዬ የጭንቅ ቀን ደራሿ የጭንቅ ቀን አማላጇ እሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ካለህበት ስብራት ጠግና ታውጣህ❤❤❤
    ግን ebs ላይ ብትቀርብ ለብዙ ሰው ተደራሽ እነረዲሆን🙏🙏🙏እማምላክ እናቴ ይሄን ልጅ የልቡን መሻት ሙይለት ለምስጋና ተመልሶ እንዲመጣ አድርጊልን😢🎉❤❤

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤❤❤

    • @FaNty-j4p
      @FaNty-j4p 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @Haih-z4r
      @Haih-z4r 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @bayatachnef4913
      @bayatachnef4913 6 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @gelacoffi8014
    @gelacoffi8014 6 หลายเดือนก่อน +48

    ያመንካት የወደድካት እዲ በስስት ስምዋን የምትጠራት እመአምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም እሱዋ የልብክን ትፈፅምልክ አይዞኝ ወድሜ....የምርግን ጀግናነክ❤❤❤

  • @zelalem_eyob
    @zelalem_eyob 6 หลายเดือนก่อน +36

    ባማካሽ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው።
    ከመውደዴ የተነሳ ከ7 ጊዜ በላይ አይቼዋለሁ። ሁሉም ነገሩ የተዋጣለት ፊልም ነው።
    አንተ ወጣት በጣም ብርቱ ነህና በርታልን፤ አትድከም ተስፋ አትቁረጥ፤ በእግዚአብሔር ታምነህ ወደፊት ሩጥ እልሃለሁ💪

  • @SamrawityeMikaelLj7552
    @SamrawityeMikaelLj7552 6 หลายเดือนก่อน +62

    የእዉነት ክርስቲያን እኮ እንዲህ ነዉ ዉንድሜ ምድር ላይ ብዙ ነዉ ፈተናዉ ብቻ ተመስገን ተርፈሀል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ አይዞህ ግን በyou tub ም ብትመጣ 🙏

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም 6 หลายเดือนก่อน +30

    ይሄልጂ በጣም ትልቅ ቦታ እደሚደርስ ምንም ጥርጥር የለኝም ❤እጂህ ወርቅ ነው የምትወዳት እመቤቴ የልብህን መሻት በቅርብ ታድርግልህ ጀግና ነህ 🙏🏽❤️

    • @emeliaa612
      @emeliaa612 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንንን❤❤❤

  • @yenebebtariku8878
    @yenebebtariku8878 6 หลายเดือนก่อน +41

    የኔ እናት ክብር ምስጋና ይድረስሽ።
    እመአምላክ
    የዘረዓይቆብ እመቤት
    አቁራሪተ መዓት
    አረ ስንቱን ጠርቼ ዘልቃለሁ--------
    የጌታዬ እናት ይህ የክብርሸ ጅማሮ ነው ገና ይቀጥላል።
    ዓለም ይስማ ---
    "ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት
    አለም አይድንም"

  • @نعمة-ج1ث
    @نعمة-ج1ث 6 หลายเดือนก่อน +97

    እኔ ኢትዮጲያ ላይ ለይት ያለ ፊልም ያየሁት ያንተን ፊልም ነው በጣም ነበር የምወደው በሌላም ፊልም ትመጣለህ ብየ እጠብቅ ነበር ግን ሌሎች አርቲስቶች ለምን አላበረታቱትም ለይት ያለ ፊልም ይዞ ስለመጣ ነው ከጎኑ ልኮኑ ይገባል ወንድማችን በርታ❤❤

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 6 หลายเดือนก่อน +1

      😢awo filmu bexame arife nber😢 benatcu enrdawe enaberetatawe sielune engizaleti weyme tik tok ykfetina bezame mabertatati ycalale😢

    • @HaregewoinAyechew
      @HaregewoinAyechew 6 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ ለነየት ያለ ፊልም ነበር እግዚብሔር በጊዜ እና በሰዓቱ ያነሳል አይዞህ

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j 6 หลายเดือนก่อน +1

      መቀኛ ስለሆኑ ነው እንጂ ድራማው አንደኛ ነው

  • @Tiobsta
    @Tiobsta 6 หลายเดือนก่อน +20

    "የአንቺን ስም ይዤ አንቺን ወድጄ ሲዖል መግባት ራሱ ለእኔ መታደል ነው!!!" ምን አይነት ፍቅር ነው ???ታድለህ!!! ደግሞ እመአምላክን ወላዲተ አምላክ የት እንደምታደርስህ ታያለህ❤❤❤

  • @abeba1
    @abeba1 6 หลายเดือนก่อน +43

    እሼጋ ብትቀር የተሻለ ቪው ይኖረዋል በጣም ጎበዝ ነህ ፈተናህ አልፎ ስትመሰክር እንደምሰማ ተስፋ አለኝ ወንድሜ አስለቀስከኝ ማርያምን😢😢

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 6 หลายเดือนก่อน +51

    ይገርማል የእውነት ቃላት ሁሉ አጣሁለት።ልናግዘው ከጎኑ ልንሆን ይገባል

  • @SitaFanta
    @SitaFanta 6 หลายเดือนก่อน +54

    በእንባ ነው የጨርስኩት እመቤቴ ማርያም የህይወትህን መንገድ ታብራልህ በጣም ብዙ ነገር የተማርኩት ከሰማሁት ነገር😢😢😢😢

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 6 หลายเดือนก่อน +50

    አይይ በየቲክቶኩ ለሚያሽቃብጡ ነው የኛ ሰው የሚተፋው ያለውን ሁሉ። ጠንክሮ ለሚሰራው አይሆንም ብቻ እመ ብረሃን ስሟ የተመሰገነ ይሁን እሷን የያዘ አፍሮ አያውቅም አሁንም የልብህን መሻት ትፈፅምልህ👏
    የሙዚቃውን ነገር እመ ብረሃን ከልቤ ነቅላ ትጣልልኝ ምኞቴ ነው😢

  • @ayalbeyen
    @ayalbeyen 6 หลายเดือนก่อน +10

    በደንብ critically አደመጥኩት በጣም በጣም ጀግና ከውስጡ የሚናገር አስተዋይ የተማረ ልጅ ሆኖ አገኘሁት ።የእመብርሃን ና የልጇ በረከት ለዘላለም ይደርብህ።

  • @abejeayele4307
    @abejeayele4307 6 หลายเดือนก่อน +88

    ዛሬ ገና ጥሩ ሰው አቀረብሽ ቲጅ

  • @kasu3477
    @kasu3477 6 หลายเดือนก่อน +48

    አይ የኛ ነገር ሰው ሲወድቅ ሲቸገር የውስጡን የሚነግረው ሲያጣ ሲሞት የሰራው ይነገራል በአካል ሳንረዳ እመብረሀን መጨረሻክን ታሳምርልህ🥺🥺🥺

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 6 หลายเดือนก่อน +324

    የኔ ወንድም እምትወዳት እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ትረዳህ በረታ እሷን ያመነ ምንም አይሆን የሚወደድ ሰው ነው እሚፈተን ❤️❤🙏

    • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
      @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 6 หลายเดือนก่อน +7

      ማንን ያመነ አር አስተዉይ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 6 หลายเดือนก่อน

      እመብርሀን ወላዲተ ቃልን ያምነ ነው ያለችው ላብራራልሽ 🙄ልጇ አምላኳ ነው :::::​@@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    • @ዜድtube1921
      @ዜድtube1921 6 หลายเดือนก่อน +23

      @@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ የጌታችን የመሐኒታችን የእየሱስ ክርስቲስ እናትን እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያምን 🙏 ምን አጨረጨረሽ ውሻወች ይጮሀሉ እኛ ግን የተዋህዶ ልጁች እመብርሃን ይዘን ወደፊት ነን🙏

    • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
      @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 6 หลายเดือนก่อน +4

      @@ዜድtube1921 አር ቀስ ብይ አዘንኩልሽ እንጂ የምን መጨርጨር መጸሐፍ ቅዱስ አንብቢ ካልሆነ ቃሉን በደንብ ተማሪ

    • @AlehegnAshagrie
      @AlehegnAshagrie 6 หลายเดือนก่อน +1

      Koy mn bet neh ante kena beker lela amlak atamlk alen enji bamelkats
      Degmo enante sle bible ltnegrun balhone, ay gud medehanialem libona ysth

  • @ማርያም-ኀ1ፀ
    @ማርያም-ኀ1ፀ 6 หลายเดือนก่อน +6

    የእውነት በጣም የሚከርም ፊልም ነው የሰራሀዉ ካየዋቸዉ ፊልሞች ሁሉ እንደ ባማካሻ የሟስደስት ፊልም አይቼ አላዉቅም የእኔ ወንድም አይዞህ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetiBe-y4m
    @BetiBe-y4m 6 หลายเดือนก่อน +7

    የሚገርም ፊልም ነዉ ባማካሽ በጣም አሁንም አላየንም ለየት ያለ እንደ ባማካሽ ቆየው ካየሁት ግን ዉስጤ ቀርቶአል ጌታ ይርዳህ እኛም የሌለን በታብ ታብ ለብዙዎች እንዲደርስ መርዳት ይባላል እንደቀላል ባናየው ትንሽ የሚመስለንን በሌላ ታሪክም እናግኘው ጌታ አክብሮት በበረከት

  • @እሙኢማን-ዠ2መ
    @እሙኢማን-ዠ2መ 6 หลายเดือนก่อน +45

    ደጋግሜ ካየሁት ፊልም ባማካሽና ሞጋቾች ነዉ እባክህ ክፍል ሁለት ይቀጥልልን የምትሉ አሥኪ በላይክ ግለጹ

  • @YaredMulualem-qc5qr
    @YaredMulualem-qc5qr 6 หลายเดือนก่อน +10

    ሰማዕቱ ይከተልህ እመብርሐን ከፍ ታድርግህ ችግርህን ፈልቅቃ ካንተ ታላቅህ አይዞህ ወንድማለም❤❤❤❤❤❤

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ነ5ጘ
    @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ነ5ጘ 6 หลายเดือนก่อน +44

    እእምትወዳት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያሰብከዉን ታሳካልህ😍

  • @Mekdess-jd2zh
    @Mekdess-jd2zh 6 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ወንድም ለመጀመሪያ ጊዜ ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ ላይ ነዉ ታሪክክን የሰማዉት ለንተ የደረሰች የይርጋለሟ ቅድስት አርሴማ አሁንም እሷ ትርዳክ የምትወዳት ቅድስት ድንግል ማርያም መቼም አታሳፍርህም ይሳካል የእኔ አባት❤

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo2350 6 หลายเดือนก่อน +29

    ወላዲተ ቃል ትጠብቅኸ ወንድምነቴዋ በእዉነት ዉይይይ መታደል ድንግል ማርያምን እኔም በወደድኳት😢😢

  • @sinte4959
    @sinte4959 6 หลายเดือนก่อน +5

    Interview በእንባ ነው የጨረስኩት። ይህ ጀግና ወንድማችን በምንችለው ከጎኑ እንሁን፣ እንርዳው። አንድ platform ላይ ገቢ እንሰብስብለት። እባካችሁ አስተባብሩት።

  • @user-jk2tb7go6r
    @user-jk2tb7go6r 6 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ አባት አይዞህ አይ ሰው ሲፈለጉ አይገኙ አሁን ያን ሁሉ አለፈ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አሁንም መጨርሻህን ያሳምርልህህህ😢😢😢😢❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን 6 หลายเดือนก่อน +19

    በጣም የምወደው ተዋናያ ባማካሽ ላይ እማምላክ ታሪክ ትቀይራለች በቤቱ ያፅናህ እጅህን ቁርጥማት አይንካው ሰኔ 21እንገኛለን በወርቅ የተሰራው የእማምላክ ምስለ አድኖ ለጨረታ ይቀርባል🎉❤🎉የተዋህዶ ልጆች ሼር ሼር ሼር አድርጉ አዳርሱ ለአለም🎉

    • @esewoketama9052
      @esewoketama9052 6 หลายเดือนก่อน

      እንዳታስቡት በፍፁም አይቀርብም ጨረታ ምስለ አድህኖን ስሎ ጨረታ የማቅረብ ምንም ሀይማኖታዊም ህጋዊም መብት የለውም።መብት ያላት ቅድስት ቤተክርስትያን ብቻ ናት።ይሄ ፈፅሞ ማጭበርበር እና ስርአተ ቤተክርስቲያንን መናድ ነው ማንም አይፈቅድለትም ይሄንን።ሌላ መንገድ ይፈልግ ይሄ ኑፋቄ ነው።እንዳትሳሳት ነገ አንዱ ተነስቶ ታቦት ቀርጫለሁ ኑ ጨረታ ግቡ ይለናል ጠብቅ

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 6 หลายเดือนก่อน +2

    የባማካሽ ደራሴ ራስህ ነህ እጅግ በጣም ይገርማል የሚገርም ድርሰት የሚገርም ትውና ነው እጅግ የተለየ ነው እኮ ኢትዮ የተለየ ነው ሰው ግን መቀኛ ነው
    እግዚአብሔር ፍፃሚህ ለመንግሥተ ሰማያት ያድርግልህ
    በመገድህ ሁሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተከተልህ ትጠብቅህ

  • @ሪቾያባቷልጅ
    @ሪቾያባቷልጅ 6 หลายเดือนก่อน +29

    የኔ ውድ ወንድም በርታ በርታ ከጎንህ ነኝ በበኩሌ። አንተ ከዚህም በላይ እደምትሰራ ተስፋ አለኝ። ቲክቶክ ባልወድም ላንተ ስል እከፍታለሁ። የምነግርህ ነገር ቢኖረኝ ላይ ነጋ አይመሽም መሽቶም የቀረ ግዜ የለም። ያሰብከው ላይ ከዛም በላይ እደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ። ለሰው የማይቻለው ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻለዋል። እግዚአብሔር መልካም ነው ተስፋ እዳትቆርጥ እመነኝ ትልቅ ደረጃ ላይ እደምትደርስ ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ትሙላልህ እግዚአብሔርን የያዘ ወድቆ አይወድቅም። ያመንከው አምላክ የታመነ ነው። አይበለውና ቲክቶክ ላይ እዳሰብከው ካልሆነ የእመቤቴን ስእል አድኖ እዳትሰጥ። የጎደለህን ተባብረን እንሞለለን ማርያምን ።

  • @arsematena6396
    @arsematena6396 6 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ጌታ ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ትሙላልህ እራሴን ባተ ጫሜ ውስጥ አስቀምጨ ነው ያዳመጥኩህ respect ❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 6 หลายเดือนก่อน +9

    ዘመንህ ይባረክ❤❤

  • @betibeti-l8x
    @betibeti-l8x 6 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ጀግና የኔ ልበሙሉ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልክ አማካሽ በጣም የምወደዉ ፊልም ነዉ ምናልባት በሀገራችን አደኛ ደረጃ እሚሰጠዉ ነዉ ሁኖም ሰይጣን ሊፈትንክ ነዉና ተመስገን እኳንም አለፍከዉ ደግሞ የሰለሞንን ጥበብ አብዝቶ አድሎካል ትግልክ ቀላል አይደለም እምትታገለዉ ከመናፍስቱ ጋር ነዉ ብቻ እግዚአብሔር ይባርክክ መሻትክን ሁሉ ይሙላልክ እሳ ያከበርካት ወላዲት አምላክ መሻትክን ሁሉ ትሙላልክ

  • @LidetGeremew
    @LidetGeremew 6 หลายเดือนก่อน +3

    እመብርሃን በወርቅ ቀለም ተፅፈሻል
    እናቴ ሁሌም ከጎኔ አትራቂ አበርቺኝ
    ሁሌም የልቤን መሻት አሣኪልኝ

  • @MelakuLake-lh6gq
    @MelakuLake-lh6gq 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ግን እውነት አልገባኝም ማለት ሲጀመር ፊልሙ በጣም ተወዳጅና ከሁሉም ሰው የደረሰ ነው ፊልሙ ሲጀመር እሚገርም ነው ተወዳጅ ነው❤❤❤❤❤
    ብር ምናምን ምትሉት ነገር አልገባኝም የምር

    • @BamDemelshe
      @BamDemelshe 5 หลายเดือนก่อน

      Muyaw laye kalgebahe aygebahem leza nw

  • @SolGirima
    @SolGirima 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ማንንም አትስማ ያዝህዉ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነዉ፣ ባማካሽን የመሠለ ለየት ያለ አማርኛ ፊልም አልተሠራም ክፍል ሁለትን እጠብቃለሁ ፣አይዞህ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 6 หลายเดือนก่อน +66

    እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ይህን ጀግና ልጅ ሳላደንቅ አላልፍም❤❤❤❤❤እኔም በቴክታክ እገባለሁ❤❤❤❤❤

    • @yonasAsmare-jm5kf
      @yonasAsmare-jm5kf 6 หลายเดือนก่อน

      Menem huge men AGeban Ega
      Yeteyekeshe ale

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r 6 หลายเดือนก่อน

      Egzaber yiqr yiblen min nagrewun anqim ina​@@yonasAsmare-jm5kf

    • @Rabutiy
      @Rabutiy 6 หลายเดือนก่อน

      ምን ትርፍ ያስወራሀል እመቤቴ ምናምኔ እያላቹ ስለቀባጠራቹ ነዉ ሙስሊም ነኝ ያለችዉ በግ😒😒😏😏​@@yonasAsmare-jm5kf

    • @Sengerush
      @Sengerush 6 หลายเดือนก่อน +1

      መብረቅ ሲጮህ ሰው ክው ብሎ እንደሚደነግጥ የርሷ ስም ሲጠራ አጋንንት ክው ብለው ይደነግጣሉ ለምን እናቱ ናታ እና ቱ

    • @goytomredae-he4wr
      @goytomredae-he4wr 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ነኝ ሙስሊም(አስላማይ) ማድነቅ ማንም አይከለክለኝም። አንቺም አጉል አክራሪነት ካልሆነ ክርስትያን ማድነቅ ምን ችግር አለው?

  • @ilovemom1712
    @ilovemom1712 5 หลายเดือนก่อน +1

    ግን እኮ ምርጥ ታይቶ የማይሰለች ለየት ያለ ፊልም ነዉ በርታ ተስፋ አትቁረጥ አንድ አይነት ፊትና አንድ አይነት ፊልም ሰልችቶናል አይዞክ ተስፋ አትቁረጥ ምርጥ የጥበብ ሰዉ ነክ

  • @EeEe-gm8vw
    @EeEe-gm8vw 6 หลายเดือนก่อน +10

    O m g ዛሬ 4ኛ ነኝ. ምርጥ ፊልም ነው ባማካሸ አይቸዋለሁ ቲጅ I Love you mame ❤❤❤❤

  • @elsamekonnen6953
    @elsamekonnen6953 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት እንኳንም እመቤቴ አትርፋ በቤቷ አቆየችህ 😢😢😢 ፊልሙ ደግሞ ከአማርኛ ፊልሞች አንደኛ ነዉ ለኔ ወጣ ያለ ፊልም ነዉ ገና ብዙ ትሰራለህ እመቤቴ ስራህን ትባርካለች❤🙏🙏🙏

  • @yanatanenat
    @yanatanenat 6 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ አባት እዴት እዳሳዘንከኝ ኡፍፍፍፍ😢😢😢አይዞህ ነገም ሌላ ቀን ነው እመብርሀን ትርዳህ 🥰🥰🥰🤲🤲😥

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 6 หลายเดือนก่อน +16

    ❤❤❤❤ባማካሽ ምርጥፊልም ነበር

    • @poultesfay5267
      @poultesfay5267 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም... በጣም....
      ራኢ ላለው ሰው ገራሚ ፊልም bew

  • @erosaEshet
    @erosaEshet 6 หลายเดือนก่อน +6

    አይዝህ ወንድሜ

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 6 หลายเดือนก่อน +58

    ቲጂ ዛሬ ገና ያቀረብሽው ደስ የሚል አንደኛ ከህጻናት ጋር ከምትላላጪ እንዲህ አይነት ነገር ለሀይማኖት ቀናዊ የሆነ ነገር አቅርቢ

    • @TurufatOppo-xh6zh
      @TurufatOppo-xh6zh 6 หลายเดือนก่อน

      የማይረባ ነገር ከምትፅፊ ባትፅፊ ቢቀርስ

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 6 หลายเดือนก่อน +2

      እውነቷን ነው ምድረ የሰፈር ቦዘኔ ቲክቶካም ስንት ሰው ሞልቶ​@@TurufatOppo-xh6zh

    • @enatteshale
      @enatteshale 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እራሱ ሰብስክራያብ ያደረጉት እሱን አይቼ ነዉ

    • @bossM.T
      @bossM.T 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እኔም ዛሬ ነዉ ሰብስክራይብ ያደረግሁት እንደዚ ጥንካሬን ጥበብን ትህትናን የተላበሰ ስንት ፈተና ያለፈ ወጣት ለሰሚና ለተመልካች ትልቅ ት/ት የሚያስተላልፍ ሰዉ ነው ማየትም መስማትም የምንፈልገው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐

  • @kassa548
    @kassa548 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቲጂ አሁን ገና ሰው አቀረብሽ።።ያልተሰሙ ነገሮችን ማወቅ መስማት ነው የምንፈልገው።።።ሌሎችም ብዙ አሉ ።።።አንተን ግን መድሀኒአለም በቸርነቱ ይጠብቅህ።።።

  • @hayatali-ha6yt
    @hayatali-ha6yt 6 หลายเดือนก่อน +11

    ባማካሽ ምርጥ ፊልም ነው
    እንደገና በአዲስ በዘመቻ እናየዋለን አብሽር ጠንካራው ወንድማችን

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 6 หลายเดือนก่อน +39

    ፊልምን በጣም ነበር የወደድኩት❤እመቤቴ ጥጠብቅህ

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም😢

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 6 หลายเดือนก่อน

      Mindnew ye film sim

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 6 หลายเดือนก่อน

      ባማካሽ ሌላውን አላቀውም ​@@bitybity4949

    • @TolashiGetachew
      @TolashiGetachew 6 หลายเดือนก่อน

      Bamkashi

    • @MariamMariam-xe2md
      @MariamMariam-xe2md 6 หลายเดือนก่อน

      ምድነዉ ስሙ ፊልሙ

  • @rahelasres3414
    @rahelasres3414 6 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድሜ በጣም ቆንጆ ፊልም ነውኮ አንዳንዴ ያጋጥማል ግን እንኩዋን ደህና ሆንክ አንተ ምታምናት ድንግል ማርያም ታርክህን ትቀይራለች 🙏🏼🙏🏼

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 6 หลายเดือนก่อน +29

    የምትወዳት እመብረሀን ቀጣህ ህይወትክን ታስተካክልልህ የኔ ወድም🎉😢

  • @Minilikbayeh
    @Minilikbayeh 6 หลายเดือนก่อน +3

    በህይወቴ እንደ ባማካሽ እጅግ ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ያየሁት ፊልም የለም በጣም ገራሚ ፊልም ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 6 หลายเดือนก่อน +2

    አንዳዴ እግዚአብሔር የምንፈልገዉን ሁሉ የማያደርግልን እንዳንጠፋ ነዉ ብየ አምናለሁ።ጌችየ የአርሴምየ ልጅ እኔ አንተን ሳይ እግዚአብሔር በአንተ ላይ ተዓምርን የሚያደርግ ይመስለኛል😊በርታልን እመአምላክን ይዞ ተስፋ መቁረጥማ አይታሰብም ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 6 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞህ ወንድሜ እንደ ዳዊት ለመመረጥ ጎልያድን ያክል ፈተና ይበዛል እናም እኔ በአቅሜ ማግዝህ ነገር ባይኖርም ስራ ብዙ እየሞከርኩኝ ፌል ያረግብኛል ህመምህ ሰለተረዳሁ ነው ቢቻ ዋናው እመብዙሀን በወርቅ ለማስጌጥ መብቃት ምን አይነት መታደል ነው ቀናሁ❤❤❤❤❤❤❤እሶን ይዞ ለአለም በቂ ነገር ማግኘት ነው

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 6 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ያግዝህ ፣በጣም የሚያሳዝን ትሪክ ነዉ

  • @ሱሱያማራይቱልጅ
    @ሱሱያማራይቱልጅ 4 หลายเดือนก่อน

    ባማካሺ የሚለውን ፊልም ሺ ጊዜ አይቸዋለው ግን አልጠግበውም በጣም ነው የምወድለት እሥቲል እሥካሁን ድረሥ እያየሁት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 6 หลายเดือนก่อน +4

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መሆን መታደል ነው ወንድሜ አሁን በከፍታላይ ታቁምክ በጣም ደስ ነው የሚሉት ስእለ አድኖችው 🙏

  • @KalkidanKal-12
    @KalkidanKal-12 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ምነው አቅም በኖረኝ እና ባገዝኩት የሚገርም ልጅ ነው ፈጣሪ ልፋትህን አይቶ የድካምህን ዋጋ ይስጥህ❤

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 6 หลายเดือนก่อน +5

    እጅህ ይባረክ ❤

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb 5 หลายเดือนก่อน

    Ahu newu sewu yakerebshewu tebarekiy astewuy Edezih aynet. Sewu akrbelnnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SmilingComputerChip-lz9hm
    @SmilingComputerChip-lz9hm 6 หลายเดือนก่อน +3

    የምር በጣም ደስ የሚል ፊልም ነበር እኮ ግን ፈጣሪ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ የምትወዳት እመቤቴ ማርያም ሂወትክን ታሳምርልህ😢😢❤❤❤❤

  • @habtamualemu2485
    @habtamualemu2485 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ከረጅም ጊዜ በኋላ እንዲክ ፕሮግራም ተመስጨ ስከታተል እና ቃላት የለኝም በተመስጦ ነበር ያዳመጥኩት ድንግል ማርያምን ይዘክ አታፍርም የምትፈልገውን ታሳካልሃለች በርታ ወንድሜ

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 6 หลายเดือนก่อน +14

    እመቤቴ ከነልጆ ዎ ጥላ ከለላ ትሁንህ እሶን አምኖ የወደቀ ማንም የለም እሁን ነው መኖር የምትጀምረው አይዞህ

  • @FatemaS-t7h
    @FatemaS-t7h 6 หลายเดือนก่อน

    Bareta jagina new ❤❤❤kalet yelam wondeme embrihan yesabike hulu tesakaa bareta egzabher kante agre yehjne❤❤

  • @helenlove4359
    @helenlove4359 6 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት በጣም የምወደው የማደንቀው ወንድም ነው ❤❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ትጠብቅህ ሁሉም እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው

  • @ድንግልማርያምታኦዶክስናት
    @ድንግልማርያምታኦዶክስናት 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ድንግል ማርያም ሁሌም ትከተልህ❤❤❤❤❤❤ስኬትህ እንደሚያምር እርግጠኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakuamare8562
    @melakuamare8562 6 หลายเดือนก่อน +5

    እመቤታችን ከጎንህ ናት

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው እሄን ልጅ ሳላደቀው አላልፋም ፈጣሪ ይባርክህ ኢትዮጵያ ስመጣ ካተ ስዕል እወስዳለሁ ተባርክ❤❤❤

  • @samiguragewtube2573
    @samiguragewtube2573 6 หลายเดือนก่อน +7

    ባማካሽ ምርጥ ስራ ነው ብሮ ወደፊት መሰናከል አይጠፋም የኛ ሀገር አርት መሰዋትነት ይጠይቃል እኔም እያየሁት ስለሆነ በርታ በልልኝ ❤

  • @ggg-275
    @ggg-275 5 หลายเดือนก่อน

    ባገኘሁ አጋጣሚ ዝም ብዬ ደጋግሜ ያየሁት ኢተርቪው ቢኖ የዚህል ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @engochaMolla-ek2sz
    @engochaMolla-ek2sz 6 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ አባት የምታምናት እመብርሀን ሂዎትህን ትቀይርልህ

  • @dnkalugelu4010
    @dnkalugelu4010 6 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደስ አለህ ጨርታው ተጠናቋል ❤❤❤❤❤❤የተዋህዶ ልጅች እናመሠግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ተመስገን አምላኬ

  • @ሶሲየራያዋ
    @ሶሲየራያዋ 6 หลายเดือนก่อน +5

    አይዛህውድሜ😢

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ አባት እመብርሃን እናታችን ያሰብከዉን ሁሉ ትፈጽምልህ🤲😢♥️♥️♥️

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 6 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያምን በእንባ ነው የጨረሰኩት የምታምናት እመብርሀን ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ያሰብከውን ታሳካልክ ዳግም በደሰታ በዚሁ ፕሮግራም ለምሰጋና እናግኝክ እናቴ ድንግል ማርያም ሁሉን ነገር ታሳካልክ ወንድሜ አይዞኝ ድንግል ማርያምን ይዞ ያፈረ የለም

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 6 หลายเดือนก่อน

    Egziabher Yebarekeh bro
    Jegna neh

  • @eivsjc620
    @eivsjc620 6 หลายเดือนก่อน +5

    እመብርሀን ሁሌም ከፊትህ ትቅደም ወድሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @yamyam1071
    @yamyam1071 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ እኮ ጀግና ነህ አራት ነጥብ ማንም ያሰራውን ስራ ነው የሰራው አባት እኛኮ ስራህን ወደንልሃል ያልወደዱት እነዛ ሆዳሞች ናቸው እንጂ ተመሳሳይ ስራ እየሰሩ የሰውን ገንዘብ የሚባሉት ከስድስት ኪሎ እስከ አራት ኪሎ ምንም ታሪክ የሌለው ስራ ሰርተው ሰርን ብሎ ያወራሉ አንተ ግን ለየት ባለ መልክ ነው የመጣው የሰራውንም ስራ እኛ አይተናል እናመሰግናለን አባት መውደቅ መነሳት ያለ ነው ጠንክር በል በምርጥ ስራ እንደምትወጣ ተስፋ አደርጋለሁ እንኳንም መጣልን እንዲወጥተህ ማውራትህ እና ሚዲያ ላይ ማውራት አሪፍ ነው ብዬ አምናለሁ አንተ ዲንቅ አክተር ስለሆንክ ስራ አታጣም

  • @fritaeth8620
    @fritaeth8620 6 หลายเดือนก่อน +3

    Tijiye wedanchi gar yemetaw bemikniyat nw emebete yelakechiw kedahna sewoch gar agenagniw halafinet alebesh❤❤❤

  • @Mntamiralemu
    @Mntamiralemu 6 หลายเดือนก่อน

    Yewinet ❤ band eyitaye new yewededikut ❤❤❤❤ ayizon yisakal isikiribitum mirt new ketilibet Arif teseto aleh yemir❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ያቃል አይዛህ

  • @mihiretbekalu5123
    @mihiretbekalu5123 5 หลายเดือนก่อน

    ያንን የመሰለ ፊልም አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ የምትወዳት እመብርህይን ታሪክህን ትቀይርልህ አይዞህ

  • @azitiaziti5049
    @azitiaziti5049 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት እመ ብርሃን የልብኽ መሻት ትፈፅምልኽ በእድሜ በጤና ትጠብቅልኝ🥰🥰🥰🥰👏👏

  • @muchayeatalo3260
    @muchayeatalo3260 6 หลายเดือนก่อน +2

    ድንግል ማርያም ባለህበት ቦታ እቅፍ ድግፍ አድርጋ
    ትጠብቅህ ወንድም አለም በጣም እሚገርም ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ😘😘😘😘😘🌼🌼❤❤❤❤❤🌼🌼❤❤❤❤

  • @ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል
    @ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል 6 หลายเดือนก่อน +4

    መታደል ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው 😢😢😢እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው እና እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ተመስገን ወንድምዬዬዬ አይዞህ ሁሉም አለፈ በእግዚአብሔር ቸርነት በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😘😘❤❤❤

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል❤😢

  • @FerdosJemal
    @FerdosJemal 6 หลายเดือนก่อน +2

    Very Smart boy alfolh mayet enfelgalen

  • @zenabowanegash-ns5bx
    @zenabowanegash-ns5bx 6 หลายเดือนก่อน +57

    በኖረኝ እና በገዛውት እግዚአብሔር የፈቀደላችው እባካችው ግዙ በረከት አገኙ

    • @hiwotemelaku1812
      @hiwotemelaku1812 6 หลายเดือนก่อน

      ስእሉንልጁንለመርዳትወይስለመዳን

  • @MeklitKanko
    @MeklitKanko 6 หลายเดือนก่อน +2

    እመአምላክ ፍቅሯን ትጨምርል በጣም ቀናው ደጋግሜ ሰማውት❤❤❤❤❤

  • @HappyLifeJacket-vx2kc
    @HappyLifeJacket-vx2kc 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚዓብሔር ፍፃሜህን ያሣምርልህ የምታምናት የምትወዳት ድግል ማርያም ያሠብከውን ታሣካልህ🙏🙏🙏

  • @MaeazQatar
    @MaeazQatar 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወይይይ ታድለክ የተባረክ😢ፀጋውን ያብዛልው እመብርሀን ሁሌም ትጠብቅክ

  • @gashawminale2302
    @gashawminale2302 6 หลายเดือนก่อน +2

    በነገራችን ላይ ፊልሙን አይቸዋለሁ የሚገርም የተለየ በቃ በምንም አልገልፀውም ምርጥ ፊልም ነው ግን ጊዜ መጥፎ እንደዚህ እንዲሆን አደረገ እግዚአብሔር የፈቀደውን ያደርጋል

  • @samritube645
    @samritube645 6 หลายเดือนก่อน

    *የኔ ወንድም ያከበርካት እመአምላክ ወላዲተምላክ አሁንም ከፍ ታርግህ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ እንደዚህ ብዙ የተደበቀ ታሪክ ያለን ወደቅን ስንል እንድንነሳ ከፈጣሪ በታች ስለምታረጊ እናመሰግናለን አሁንም እንዲህ ታሪካዊ ፋድዬ ሁሌም አምጭልን እኔም አንድ ቀን በቤትሽ እንደምቀርብ አምናለሁ*

  • @aadd8812
    @aadd8812 6 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባት የምትወዳት የምታምናት እመቤቴ ትጠብቅክ❤❤❤

  • @Genetshambel-s6v
    @Genetshambel-s6v 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዕድሜናፀጋበረከቱን ያድልህ ወንድሜ
    ሁሉም በእርሱ አለፈ🙏

  • @BrhenaAbate
    @BrhenaAbate 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @SilanDanel
    @SilanDanel 5 หลายเดือนก่อน

    ድንግል ማርያም ትርዳህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HusenKeder-dv3zc
    @HusenKeder-dv3zc 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው የሰፈሬ አብሮ አደጌ የቤዛው ፈርጥ ልጅ አይዞን በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለክ ❤❤

  • @AlemtshayeFeleke
    @AlemtshayeFeleke 6 หลายเดือนก่อน

    አይዞክ ወንድሜ ሊነጋጋ ሰል ነው ያስጨነቀሕ ደግሞ እመቤቴን የያዘ አያፍርምምምም❤❤❤