በሜታ ፊዚክስ አጋንንት የሚያስወጡት ፕሮፌሰር | Metaphysics | Asst. Professor Abraham | The Philosophy of Deliverance

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.พ. 2023
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    በሜታ ፊዚክስ አጋንንት የሚያስወጡት ፕሮፌሰር | Metaphysics | Asst. Professor Abraham | The Philosophy of Deliverance
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

ความคิดเห็น • 185

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት::
    እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::

  • @brukbekelejembere488
    @brukbekelejembere488 ปีที่แล้ว +3

    አገሬ አሳዘንሽኝ የሚወራውን የማያውቅ ሰው እዋቂ መስሎ ቀርቦ የሚቀባጥርሽ ነሽ ለካ😭😭😭😭

  • @kassawayalew2944
    @kassawayalew2944 ปีที่แล้ว +12

    Wow ...ማህበራዊ ሚዲያችን እንደዚህ ለቁምነገር እንጠቀምበት

    • @yegnatv
      @yegnatv  ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን!!

  • @user-ji1ir6je2i
    @user-ji1ir6je2i ปีที่แล้ว +7

    ሞኝ እግዚአብሔር የለም ይላል!

    • @eliasadhana9158
      @eliasadhana9158 5 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሄ የለም ማን አለ?

  • @mulatukelta835
    @mulatukelta835 6 หลายเดือนก่อน +1

    3% yallefebet agerr lay amilak sewu mehhon ... sewu amlak mehoon menarr yikebidal ....
    Professor Abraham emmillut ewunet new....love hassabachewu be Bible yidegefall.... love and respect...

    • @user-et7ge8np2x
      @user-et7ge8np2x 3 หลายเดือนก่อน

      Yah Lezi new 3% Bcha emialfew mr. Jezba. Which bible are you talking about??

  • @amanuelgebrerufael9540
    @amanuelgebrerufael9540 ปีที่แล้ว +5

    ኦ የትግራይዋ አድዋ ሙሑር ታላቁ ሰው እውነትም ክብር ይገባዎታል

    • @user-bv1iy2no4w
      @user-bv1iy2no4w ปีที่แล้ว +3

      አዎ ክብር ይገባቸዋል፡አንተ ግን ሚጢጢ ጭንቅላት ነዉ ያለህ።

    • @eyerusalemtadese7668
      @eyerusalemtadese7668 ปีที่แล้ว

      @@user-bv1iy2no4w ሚጢጢ ጭቅላት ዪለዉ ሠዉ ትልቅ ጨርሶ ቅላት ያለዉ ሠሀዉ አሀያቅም እንደሀራሡ ሚጢጢ እንጂ

    • @michalegg1956
      @michalegg1956 ปีที่แล้ว +1

      ባባ አዎ ትግራዋይ ናቸው ግን አሳቸው ሚያወሩት ስለ ዩንቨርስ ነው 🤣🤣 ይሉቁንስ ቶሎ ራመድ ራመድ ብለህ ድረስባቸው አለም አቀፍ አስተሳሰብ 💪

    • @amanuelgebrerufael9540
      @amanuelgebrerufael9540 ปีที่แล้ว

      @@user-bv1iy2no4w ቀሽም

  • @habenoabdu-pj3un
    @habenoabdu-pj3un ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 4 หลายเดือนก่อน

    Eyesus Kirstos Yadenal Nu Wede Eyesus ❤

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 ปีที่แล้ว +1

    Excellent professor!May live long !

  • @yetesfan
    @yetesfan ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው:: Thank you for sharing Prof.

  • @samuelalemu5806
    @samuelalemu5806 5 หลายเดือนก่อน

    This is what we want to see on media instead of politicians watching , prof we thank you for sharing your knowledge!!

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 ปีที่แล้ว +38

    ረ/ፕ አብረሃም የደረሱበት የዕውቀት ደረጃ አይደለም በእኛ ሀገር በምዕራባውያኑም ዘንድ አብዛኛው ማህበረሰብ ይህንን ለመረዳት ከበድ ይላል አሁን ለእኛም ሃሳባቸውን በእኛ ልክ ለማሰረዳት በጣም አየጣሩ ነው ከዚህ በፊትም በተለያዬ ጊዜ ቀርበው አዳምጫቸዋለሁ አድማጩ ግራ እንዳይጋባ በጣም ይጥራሉ ግን ምን ያህል አድማጩ ይረዳቸው ይሆን ? በሀገሪቱ ውስጥ በእርሳቸው ደረጃ ዕውቀቱ ያለው ምን ያህል ይሆን ?

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 ปีที่แล้ว

      No he learned it in the west

    • @Fhahs3739
      @Fhahs3739 ปีที่แล้ว +4

      አጋንንት በእግዚአብሔር ኅይል ነው የሚወጡት።

    • @addis3304
      @addis3304 ปีที่แล้ว +3

      ገብረስላሴ ተዉ ሜታ ፊዚክስም ሆነ ሜታ ቨርስ አጋንንት በቴክኖሎጂ እና በእዉቀት ዉስጥ እየሰራ ነዉ እኝህ ሰዉ የዋህ ናቸዉ አጋንንቱን የተዋረሱ ወይም የተገለጡላቸዉ ጊዜ ያለዉን ስሜት ተናግረዋል እስካሁንም ከኒኮላ ቴስላ እንኳን በህልሜ የነገረኝን ፃፍኩ አለ እንጂ ሰይጣን ብሎ አልገለፀዉም

    • @danielamera004
      @danielamera004 ปีที่แล้ว

      እጂግ በጣም ነው ሚገርመኝ ሚናገሩት ነገር በእውነቱ።
      ለማስረዳት እየጣሩ ያሉት ነገር ብንረዳቸው በጣም ነው በቶሎ ምንለወጠው ውነት እኔ በግሌ ማከብራቸው፤
      መፅሀፍ አላቸው ግን?
      ይህን አይነት እውቀትና ስብዕና ለታሪክ አጥኝና ለተመራማሪ ማስቀመጥ አለበት እላለሁ።

    • @ET-Programming
      @ET-Programming 6 หลายเดือนก่อน

      Guys this is not science,this is sudo science means a false science

  • @MegaQ1984
    @MegaQ1984 ปีที่แล้ว +1

    This is deep intellect that we lost somewhere on the line that our forefathers understood and lived by it.

  • @bonihill5009
    @bonihill5009 ปีที่แล้ว

    Cheers.

  • @kiddes9560
    @kiddes9560 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን። የሚስብ ግን ለማሰላሰል የሚከብድ ሀሳብ ነው። Interesting yet difficult to comprehend.

  • @solseyoum
    @solseyoum ปีที่แล้ว +4

    ታላቅ አክብሮት ለፕሬፌሰር አብርሀም! ከባድ ርዕሰ ጉዳይ በትልቅ ልፋት ለማስረዳት ሞክረዋል። ደግሜ አዳምጠዋለሁ። ክፍል 2,3,...10 በጉጉት እጠብቃለሁ። ሶሻል ሚዲያም ላይ እፈልጋቸዋለሁ። ካወሩት ያላወሩት ገና ብዙ ጉዳይ እንዳለ ያስታውቃል።
    ለኛ ቲቪና ወጣቱ ጎበዝ አዘጋጅም ከፍ ያለ ምስጋና።
    በሚቀጥለው እስቲ ልቀቃቸው። በየመሀሉ በጥያቄ ሳትገድባቸው ወደወሰዳቸው እንደፈለጋቸው ይሂዱ። አመሰግናለሁ።

    • @temesgenzewdie7724
      @temesgenzewdie7724 ปีที่แล้ว

      ክፍል ሁለት፥ሶስት...መቼ ይሆን የሚተላለፈው?

  • @yidnekachewwolde
    @yidnekachewwolde ปีที่แล้ว +2

    that was interesting part two please

  • @danielamera004
    @danielamera004 ปีที่แล้ว

    እጂግ በጣም ነው ሚገርመኝ ሚናገሩት ነገር በእውነቱ።
    ለማስረዳት እየጣሩ ያሉት ነገር ብንረዳቸው በጣም ነው በቶሎ ምንለወጠው ውነት እኔ በግሌ በጣም ነው ማከብራቸው፤
    መፅሀፍ አላቸው ግን?
    ይህን አይነት እውቀትና ስብዕና ለታሪክ አጥኝና ለተመራማሪ ማስቀመጥ አለበት እላለሁ።

  • @Tizazu1
    @Tizazu1 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ በአገራችን ሜታ ቢራ እንጂ ስለ ሜታ ፊዚክስ የሚረዳህ ሰው የለም፨

  • @chokoxmen
    @chokoxmen ปีที่แล้ว +1

    I like your life history:- You are not a :take a chancer; real intellectual
    💚💛❤️

  • @meazakidane6178
    @meazakidane6178 ปีที่แล้ว +1

    Thank you. Metaphysical science requires a big right side of the brain, I think. If an effect can precede a cause then effect reverse itself to become a cause? I think the “Yin Yang union tells us the balance of the universe with a magnificent energy in between…. Love this topic,,, thank you.

  • @artistsurafel
    @artistsurafel ปีที่แล้ว +8

    በእርግጥ ከጠበቅኩት በላይ ፕሮፌሰርን አስደሳችና ዕውቀትን አስጨባጭ ምሁር ሆነው አግኝቻቸዋለሁ። እነዚህ የሜታፊዚካል እውነታዎች በምዕራቡ ዓለም በነዚህ ስሞቻቸውና ግብሮቻቸው ከታወቁ ቆይተዋል። ዳሩ ግን እኒህን ሐሳቦች ከኛ ማሕበረሰብ አስተሳሰብና ሥነልቦና ጋር ለማነካከት፡ ምናልባት እንደ ዶር ሮዳስ ካሉ ጥቂት ምሁራንና ዘጋቢዎች ውሱን የሆነ የተናጥል ጥረት በስተቀር፡ ከዚህ በፊት እንዲህ በግላጭ የተዘረጋ የውይይት መድረክ እምብዛም አይታወቅም ፣ ለዚህ ዓላማም በአግባቡ የተባበረ፣ የተቀናጀ፡ እርስ በራሱም የተናበበና የተቀናበረ የምሁራንና የሊቃውንት የጋራ ጥረትም አልተደረገም። ቢሆንም ፕሮፌሰሩ እንዳሉት፣ የኛ ማሕበረሰብ --በተለይም በመንፈሳዊው ባሕልና እሳቤዎች አዕምሮውና ሥነልቡናው የተቃኙለት የማሕበረሰባችን ክፍል --እኒህን ኃሳቦች ምዕራባውያኑ ከሚጠቀሙበት የአካዳሚክ ቋንቋና ስያሜ በተለየው፡ የራሱ ኢትዮጵያዊ በሆነው ቋንቋ ዘይቤና የትምህርት ስልት |ዳያሌክቲክስ| ከነዚህ ሐሳቦች ጋር የቀደመ ትውውቅና የግንዛቤ ቁርኝት የነበረው ስለሆነ፣ አሁን ሁለቱን የተለያዩ ቋንቆች እንደዚህ እያዛመደ እያጣመረ የሚያስተምር መምህር ሲገኝ የዕውቀቱ ተጠቃሚና ታዳይ ለመሆን ከመብቃት ብዙ የራቀ አይመስለኝም።

  • @olivitalifeskills1029
    @olivitalifeskills1029 ปีที่แล้ว +5

    This topic is very interesting ... you have to be out of your traditional thinking to understand him.

  • @dagimawiwondu2334
    @dagimawiwondu2334 ปีที่แล้ว +2

    የኛ መረዳት አቅም ይሁን የርሶ የማስረዳት አቅም ይሁን ችግሩ አልገባኝም ግን ሚገርማችሁ ይህንን metaphysical concept በጣም ነው ምወደው ነገር ግን professor ጭራሽ የማቃትንም እውቀት እንዲጠፋብኝ እየሆንኩ ነው!

    • @michalegg1956
      @michalegg1956 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣 ሰውየው ድንቅ ናቸው አንብበው እነ ያሬድ ላይ ደርሰዋል እኔ እና አንተስ ?

    • @dagimawiwondu2334
      @dagimawiwondu2334 ปีที่แล้ว

      @@michalegg1956 ya bro this guy is really a genus
      ነገር ግን albert einstein አንድን ነገር በስነስርአቱ ማስረዳት ካልቻልክ አንተም አልገባህም ማለት ነው ይላል እና ምን ልልህ ነው በዚህ ዘርፍ በጣም በጣት ሚቆጠሩ ሰዎች ነው ያሉን እነሱም ደሞ ፈጣሪ በገለጠላቸው መሰረት ለኛም በሚገባው ልክ ማስረዳ ይጠበቅባቸዋል እላለሁ::

    • @michalegg1956
      @michalegg1956 ปีที่แล้ว

      በቃ እነደዚ አይነት ነገር ስላስረዱህ አይገባህም አዳንዴ መታደል ይጠይቃል ።

    • @dagimawiwondu2334
      @dagimawiwondu2334 ปีที่แล้ว

      @@michalegg1956 bro ያለህን ለሰው በሚገባው መልኩ ስታካፍል ነው አርካታ ምታገኘው

  • @debas47
    @debas47 5 หลายเดือนก่อน +1

    Please, refrain from negative thoughts! If you don’t have any constructive feedback, it is better to keep in your corner! The host did her best to represent the general audience with lay person’s questions to a very abstract subject matter and the erudite humble professor did his best to explain a metaphysical topic! At least our culture has some ideas about the spiritual aspects of the subject! The problem lies when explaining the physical vs the theoretical physics! You don’t only need high theoretical mathematics/physics but also the spiritual dimension to understand what he is trying to impart to the audience! But then there are mediocre minds who resort to insults only letting us the readers how low low they are! Nothing to contribute to society and least of all to themselves! The first step is trying to educate oneself or else spare us the headaches! Spirituality is one topic that should have brought majority of us together!

  • @user-cw1vp1mw5w
    @user-cw1vp1mw5w 5 หลายเดือนก่อน

    ዘፍ 3:17 አንብበው ሰው ሙላቱን ሲያጣ
    ፕሮፌሰሩ እንዳሉት የተዘጋ ነፃነት የሌለበት ስርአት ውስጥ ወድቆአል። ቀጥሎም እንዲገዛው ተሰጥቶት በነበረው ዓለም ላይ የሚፈልገውን ለማግኘት ጥረት ግረህ ወይም ብዙ አቅም ኢንቨስት አርጎ ወይም ኢነርጂ ከፍለው እንዲያገኙ ሆነዋል

  • @momu5465
    @momu5465 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሁሌም የማናያቸው ብዙ ነገሮች ከፊለፊታችን አሉ ሰው ለራሱ ዳኛ ነውና

  • @yenealem5112
    @yenealem5112 6 หลายเดือนก่อน

    Aemero tebayehe, Aemero Menfesawi yemilewen ye Aba Gebrekidan sebekete adametu, le Adam zere bemulu

  • @fikaretesema4442
    @fikaretesema4442 ปีที่แล้ว +2

    ጠያቂውን አደንቃለሁ።

  • @belaytessema743
    @belaytessema743 ปีที่แล้ว

    አምጥ ጠያቂው

  • @shim6828
    @shim6828 6 หลายเดือนก่อน

    የ ዶ/ር ቱስደይ ሎባሳን ራምፖ ትምርቶች ናቸው እሳቸው በትምርት ያገኙዋቸው

  • @tedteddy6081
    @tedteddy6081 ปีที่แล้ว +7

    በሜታ ቢራ የገባ አጋንንት በሜታ ፊዚክስ ሲወጣ

    • @tarikuabbadima7036
      @tarikuabbadima7036 ปีที่แล้ว

      matawukewun batawora wondime yihe kulalit yiteyikal

    • @tizita1205
      @tizita1205 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 yes

  • @mek5438
    @mek5438 ปีที่แล้ว +1

    One day metaphysics will completely accept God is omnipresent in everything.

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe ปีที่แล้ว +1

    ምረጥዬ አዋቂ ዜጋ 💚💛❤️

  • @zenawinegash
    @zenawinegash ปีที่แล้ว +2

    Metaphysics is not part of physics ,perse , it's part of philosophy. It deals on things beyond reality!!

    • @nana2009able
      @nana2009able ปีที่แล้ว

      Exactly thank you.

    • @alexovichsky
      @alexovichsky 6 หลายเดือนก่อน

      Metaphysics is indeed branch of physics which relates to quantum mechanics in theoretical physics. Philosophy also has a decipline called Metaphysics, which is often confused with the physics Metaphysics. But they are totally different.

  • @dagnachewgezahegn2797
    @dagnachewgezahegn2797 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮፈሰር ሜታ ፊዝክስ ተጠቅመው ተሰውረው ያውቃሉ ?

  • @xx4359
    @xx4359 6 หลายเดือนก่อน

    It is only in the name of Jesus one cast out evil spirit

  • @aleti4562
    @aleti4562 ปีที่แล้ว +2

    Tesewro biasayen arif ygeban nber

  • @Johnjesus830
    @Johnjesus830 ปีที่แล้ว +2

    አጋንንትን በኢየሱስ ስም ብቻ ነው የሚወጣው::

  • @addyassefa5656
    @addyassefa5656 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia is just a deeply religious country. No spirituality exists. The only

  • @wondeaman2774
    @wondeaman2774 ปีที่แล้ว +1

    Metaphysics በራሱ abstract ነው።

  • @solomontibebu4677
    @solomontibebu4677 ปีที่แล้ว +2

    measurement of physical quantities(science) utilizes only the 5 sensory modalities of perception(5%). the rest 95% not perceived by our 5% sensory areas of the brain. as i understand spirituality ( nonsensory awareness) can be explained by perceptions out side this 5% brain area, i think his explanation is similar to Mysticism.

    • @solomontibebu4677
      @solomontibebu4677 ปีที่แล้ว

      there are other realities or states of affairs accessed to a different part of the brain not through the already known sensory perceptions/pathways

  • @sebleabebe8722
    @sebleabebe8722 ปีที่แล้ว

    How can I get this person ?

  • @gizawkebedetadesse215
    @gizawkebedetadesse215 4 หลายเดือนก่อน

    ፖሮፌሰሩን እንዴት በአካል እናግኛቸው?

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 ปีที่แล้ว +2

    በተግባር አጋንንት የሚያስወጡ / የመያባርሩ ከሆነ ችግሩ ያለበት እንዴት ሊያገኛቸዉ ይችላል። ጋዜጤኛዉ አድራሻቸዉን (ስልክ ቁጥር ጭምር) ተባበረን።

    • @Bwondema
      @Bwondema ปีที่แล้ว

      If you believe this you know nothing about physics. Science has nothing to do with beliefs. Religious belief is not based on facts unlike Science.

  • @wondwossenwonde8012
    @wondwossenwonde8012 ปีที่แล้ว

    Lastly የተወራው water has memory documentery አለ ተመልከቱት

  • @danmar8071
    @danmar8071 ปีที่แล้ว

    እውነት የሆነው የልዑል እግዚአብሔር ቃል ቅዱስ መጽሐፍ ላይ እንዲህ ይላል እናንተ ደግሞ እንዲያ ብላችኋል የነበረውን፥ያለውን ሁሉን አሳልፎ ለዘለዓለም የሚኖረውን ወይስ ዝም ብሎ በቅዠት አለም የሚዳክርን ሟችንና ያወቀ እየመሰለው የሚዘባርቀውን ማንን እንመን?
    የማቴዎስ ወንጌል Matthew 17
    ምዕራፍ፡17፤
    17፤ኢየሱስም፡መልሶ፦የማታምን፡ጠማማ፡ትውልድ፡ሆይ፥እስከ፡መቼ፡ከእናንተ፡ጋራ፡እኖራለኹ፧እስከ፡
    መቼስ፡እታገሣችዃለኹ፧ወደዚህ፡ወደ፡እኔ፡አምጡት፡አለ።
    18፤ኢየሱስም፡ገሠጸው፡ጋኔኑም፡ከርሱ፡ወጣ፥ብላቴናውም፡ከዚያች፡ሰዓት፡ዠምሮ፡ተፈወሰ።
    19፤ከዚህ፡በዃላ፡ደቀ፡መዛሙርቱ፡ብቻቸውን፡ወደ፡ኢየሱስ፡ቀረቡና፦እኛ፡ልናወጣው፡ያልቻልን፡ስለ፡
    ምን፡ነው፧አሉት።
    20፤ኢየሱስም፦ስለእምነታችኹ፡ማነስ፡ነው፤እውነት፡እላችዃለኹ፥የሰናፍጭ፡ቅንጣት፡የሚያኽል፡እምነት፡
    ቢኖራችኹ፥ይህን፡ተራራ፦ከዚህ፡ወደዚያ፡ዕለፍ፡ብትሉት፡ያልፋል፤የሚሳናችኹም፡ነገር፡የለም።
    21፤ይህ፡ዐይነት፡ግን፡ከጸሎትና፡ከጦም፡በቀር፡አይወጣም፡አላቸው።

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 4 หลายเดือนก่อน

    ለምን ግልፅ አላረጉትም

  • @purity34
    @purity34 ปีที่แล้ว +5

    What the journalist failed to understand is the fact that our local languages are not rich enough to explain the gist of metaphysics.

    • @BezawitNolawi2222
      @BezawitNolawi2222 ปีที่แล้ว +6

      You r the one who don’t know about our language it’s rich with everything try to know before you speak. Narrow mind.

  • @user-cw1vp1mw5w
    @user-cw1vp1mw5w 5 หลายเดือนก่อน

    ኮሜነት የምታነቡ ከሆነ ረዳት ፕሮፌሰሩ አየ ነገሩን ያለው ሀሳብ ማለት ቁስና መንፈስ ቢጋጠም ሰው ትላልቅ ነገር መፍጠር ይችል ነበር እኛ የኃይማኖት መፅሐፍ ብለን በናቅነው በመጽሐፍ ቅዱስ ወስጥ የተቀመጠ ሀሳብ ነውና
    ዘፍ 2:7 ብታነቡት ሰው ከምድር አፈር ማለተት ከቁስ እና የሕይወት እስትንፋስ ማለትም ከመንፈስ የተሰራ ነው። በሁለቱ ውህደት ሲኖር የነበረውን አቅም ለማየት ዝቅ ብለን ብናነበው በምድር ለተፈጠረው እንስሳ ሁሉ ስም አወጣ ይላል። መፅሐፍ ቅዱስ የሐይማኖት መፅሐፍ አይደለም ።life is hidden there.

  • @elagym5723
    @elagym5723 ปีที่แล้ว

    አይ ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ አለ አባትዬ ፌዚክስ ከእግዚአብሔር በፌት አልተፈጠረም ሁሉንም የፈጠረው እግዚአብሔር ነው የእግዚአብሔር የህይወት ቃል የዚህ አለም ጠቢብ ነን ባዮች የእግዚአብሔር ነገር ሞኝነት እንደሆነ ቃሉ ይናገራል ለነገሩ 🙏Only God is supreme and superior to anything any place, person,or force that has ever been ,ever is . And ever will be 🙏and the most high God and perpetual king 🙏

  • @melakudulla3927
    @melakudulla3927 ปีที่แล้ว +2

    ጌታዬ ምንድነው የሚያወሩት?🤔 ኧረ ጋዜጠኛውም እንደገባው አክት አታድርግ 🥴 ወይ እርስዎ ወደኛ ወረድ ይበሉ አለበለዚያ ትንሽ ማለቴ አንድ አስር አመት ይጠብቁን ተምረን ስንመለስ እያወራለን

  • @elshaddai7086
    @elshaddai7086 ปีที่แล้ว +1

    የገባው?

  • @user-sy8ez6dw5m
    @user-sy8ez6dw5m ปีที่แล้ว +2

    የገባው አለ

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 ปีที่แล้ว +14

    ሲጀምር አጋንንት በእግዚአብሔር ኃይል ብቻ እንጂ በሳይንስና ፍልስፍና አይወጣም። ከዚህ ሰው እጅግ በጣም ጥንቃቄ አድርጉ። የማይሆን አሳሳች ትምህርት ይዞ የመጣ የ New age ፍልስፍና አደገኛ ነው። አጋንንትን መዋረስ የፈለገ ትምህርቱን ይቀበለው። ጋዜጠኛው በማታውቀው confusion ውስጥ ገብተህ ሌሎችንም አታሳስት።

    • @beletetesfaye5488
      @beletetesfaye5488 ปีที่แล้ว

      በማታውቁት አትቀባጥሩ ትንሽ ጊዜ ሰጥቶ ማጥናት ።

    • @ethiopiayehulum3517
      @ethiopiayehulum3517 ปีที่แล้ว

      @@beletetesfaye5488 አለማወቃችንን እንዴት አወክ?

  • @gizealewlehulum5145
    @gizealewlehulum5145 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ነገር ትዝ አለኝ እኝህ ብርቅ ሙህር ጁንታ ተብለው ታስረው ይሆን ይሆን? ምክኒያቱም ዳርክ ሳይድ ያሉ ዘረኞች አይተዋቸውም ብየ አሰብኩኝ

  • @yenealem5112
    @yenealem5112 6 หลายเดือนก่อน

    Bemare yetelewese ye aganente temeheret newe yemiyastemerut, tetenkeku, meremerut, tseleyu, egezeabehere yegeletselachehuale

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 6 หลายเดือนก่อน

    Ene yemilewu Hagerachin wust bewuchim yetemaru sewoch edimiachewu mabkia akababy ewuketachewu limdachewun yemiakafilut eskahun yet Hedewu newu
    Esty Haagerachin wust poletikegnoch poletikegnoch yemengist halfywoch lay yalewu HIZBIN YEMIKEFAFILUBET AGANINT YASWETULIN

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 ปีที่แล้ว

    ይህ ምልክት⚛️በመንፈሳዊው አለም እና ከሰው መንፈስ ጋር ያለው ሚስጢር ብትጠይቃቸው

  • @yohannesemetemequ4861
    @yohannesemetemequ4861 ปีที่แล้ว +4

    የፊዚክስ ፓስተር😂😂😂🤣

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว +2

    Aye professor!! Aye ewqettt belo zim!! Be science menfesinnn letashenef????

  • @bamyayire9673
    @bamyayire9673 ปีที่แล้ว +1

    የማያውቅ ሕዝብ ነው አደንዝዙት

  • @weyzendero
    @weyzendero ปีที่แล้ว +1

    Wedegedelew

  • @Ethiopia202
    @Ethiopia202 ปีที่แล้ว +3

    This is wrong place interview,plus the asked person is not knowledgeable about quantum mechanics and also metaphysics. Also the journalist doesn’t understand or he doesn’t know about the subject.

  • @yoha9614
    @yoha9614 ปีที่แล้ว +2

    the assistant professor didn't tell us how exorcism [ be science seytan masiwetat..altenagerum..you just want to attract viewers for youtube money

  • @artistsurafel
    @artistsurafel ปีที่แล้ว +2

    «3%ቱ ብቻ 12ኛ ክፍል በጨረሰበት ማሕበረሰብ… በዚሁ ከቀጥልን ላንግባባ ስለመንችል…»😁😂🤣🤣

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 8 หลายเดือนก่อน

      የአዘጋጅን የንቀት ንግግር ስለጠቀስከው አመሰግናለሁ። በጣም ወሬኛ እና በንቀት የተሞላ ከመሆኑ የተነሳ ይህንን ሊል ችሏል። ያላገናዘበው ነገር እርሱም የጠቀሰው ማህበረስብ ክፍል መሆኑን።

  • @keepright5232
    @keepright5232 ปีที่แล้ว +1

    Were becha.

  • @tame6531
    @tame6531 ปีที่แล้ว

    አጋንንቱ እያታለሉዋችሁ ነው አጋንንት ከእግዚአብሔር ሀይል በስተቀር ማንም አያስወጣውም እራሱ አጋንንት እውነት መናገርና ቢችል ኖሮ በእግዚአብሔር ሀይል ብቻ መውጣት እንደሚችል ይነግራችሁ ነበር

  • @anmuttilahun9268
    @anmuttilahun9268 ปีที่แล้ว +1

    እረ ጋሽ ብርሃኔ ንጉሴን አምጡልን

  • @thenext6509
    @thenext6509 ปีที่แล้ว

    talaku tanashun endahon eje

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሴጣን ደሞ በፊዝክስ በኩል መጣህ? ለነገሩ ሰዉ ወደነዱት ስለሆነ ይህን ያህል ድፍረት ቢያሳይም አይገርምም። በሉ እግዴ የፊዚክስ ቸርች ክፈቱ

  • @kaluynager3653
    @kaluynager3653 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ ግራና ቀኙን የማያወቀውን ህዝባችንን ለማሳት የተዘረጋ አጋንንታዊ ሳይንስ ነው። ዶር አብርሀም ፈቃደኛ ከሆነ ልሞግተው ፈልጋለሁ።

  • @maniadams2627
    @maniadams2627 ปีที่แล้ว +1

    It's impossible via physics or metaphysics to understand, locate or manage spiritual beings. If one tries to prove evil spirit using physics or metaphysics, it is almost like inviting evil spirits into your body and soul. Please stop acting all knowing and all powerful by claiming certain knowledge. The only all knowing and all powerful is Jesus Christ. I have seen his work in my own eyes. I hope my brothers and sister get nothing more than entertainment from the interview. Love and Peace to each of you.

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 4 หลายเดือนก่อน

    😂ከዚህ በፊት የፃፍኩትን ኮሜንት ለምን አላየዉም ????????

  • @yohannesemetemequ4861
    @yohannesemetemequ4861 ปีที่แล้ว

    እረ እውነት 🤣🤣

  • @tayewrufael6472
    @tayewrufael6472 ปีที่แล้ว +1

    ሰውየው ምንም ማስረዳት እንዳይችሉ ነው እንዴ የጋበዝካቸው? ወይንስ መግቢያክ ላይ እንደጠቀስከው ሌሎች ስለጋበዟቸው?ከርእስ ወደ ርእስ ተሯሯጥክ።

  • @user-qb2xx7zh6b
    @user-qb2xx7zh6b ปีที่แล้ว

    What is dark matter

  • @genetgetachew4574
    @genetgetachew4574 ปีที่แล้ว

    Eyasgebu lemalet new.

    • @bizuayehualemu
      @bizuayehualemu ปีที่แล้ว

      አንተ ደነዝ ጋዜጠኛመሳይ..... አዳምጥ አትቸኩል

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛው 3% ተማሪ ብቻ ፈተናውን ባለፈበት ሓገር ኣልክ?? በነሱ ተከሰተ እንጅ ኣንተም ኣብዛኛው ዶክተርና ፕሮፌሰሮችም በጅምላ ተነድተው ኣልፈው ነው። ለዚህ ነው ሺህ ኣመት ወደኋላ ተጉዘን በብሔር የምንባላው።ገባሕ?

  • @abeltube6479
    @abeltube6479 ปีที่แล้ว +1

    3% student $$$

  • @yoha9614
    @yoha9614 ปีที่แล้ว

    Is the interviewer capable to ask questions about metaphysics?

  • @daniteka
    @daniteka 6 หลายเดือนก่อน +1

    We are 3D beings confined to the 3D world. We are only capable of understanding and explaining 3D and 2D. We cannot experience what is happening in higher dimensions, such as 4D, 5D, and beyond.
    Healing people and casting out demons is not what a man perform when they understand about Meta Physics or other science. In fact you may get demon or sick when you trying to do so.
    The Holy Bible says on Mark 16:17:
    “And these signs will accompany those who believe: In my name they will drive out demons; they will speak in new tongues; they will pick up snakes with their hands, and if they drink any deadly poison, it will not harm them; they will lay their hands on the sick, and they will recover.”
    The power of healing sickness and casting out demons is not done by physics formula. It's the grace given from almighty God through Jesus to those believing in Him. The only name given to us to deliver people from demons and sickness is the name of JESUS.

  • @damtewmekke2659
    @damtewmekke2659 ปีที่แล้ว

    Are talking about spirituality or science,I think you are mixing it up.

  • @FaithHopeLoveAndPeace
    @FaithHopeLoveAndPeace ปีที่แล้ว

    አጋንንት የሚወጣው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ ነው።

  • @namnnammnkk
    @namnnammnkk 6 หลายเดือนก่อน

    ወደ እግዚአብሔር መግቢያ በር አንድ ብቻ ነው እርሱም ኢየሱስ ነው! ከኢየሱስ ውጪ የምትገባበት መንፈሳዊ አለም የሰይጣን አለም ነው። ብርሃን ወይ ጨለማ፤ እግዚአብሔር ወይ ስይጣን ነው ያለው። ሰይጣን ሰዎች አይናቸውን ከኢየሱስ ላይ አንስተው ሌላ መዳኛ በሳይንስ አሁን ደሞ ሳይንሳዊ ጥንቆላ ይዞ በዚህ መጨረሻ ዘመን ሊያጠፋ መጥቶአል እባካቹ ንቁ!
    መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
    የሐዋርያት ሥራ ምሀራፍ 4 ቁጥር 12
    ሰይጣን እራሱ የብርሃን መላህክ መስሎ ይገለጣል።
    የእግዚአብብሔር ቃልን መሰረት ያላደረገ። ኢየሱስን በር ያላደረገ መንገድ ሁሉ መጨረሻው ጥፋት ነው!
    ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
    የዮሀንስ ወንጌል ምሀራፍ 14 ቁጥር 6
    እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው።
    የዮሀንስ ወንጌል ምሀራፍ 10 ቁጥር 1
    በሩ ኢየሱስ በቻ ነው ወደ እግዚአብሔር መግቢያ ሌላ በር የለም!

  • @dagnachewgezahegn2797
    @dagnachewgezahegn2797 ปีที่แล้ว

    ብዙ እውቀት አለዎት ግን ምን ተጠቀሙ ?
    ማለትም ምን ያህል ሀብታም ኖት ?
    ይህንን እውቀት ይዘው ቢሌነር ካልሆኑ ከንቱ ልፋት ይሆናል ።

    • @michalegg1956
      @michalegg1956 ปีที่แล้ว +1

      ሰው ለሆድና ለገንዘብ ብቻ አይኖርም የንተ ሰይጣን የንዋይ ስለሆነ በሜታ ፊዚክስ እንዲያውጡሉህ አዝዣለሁ ሶስቴ ቴርሞዳይናሚክስ ብለህ ውጣ 😂

    • @dagnachewgezahegn2797
      @dagnachewgezahegn2797 ปีที่แล้ว

      Dynamo, Dynamo, Dynamo !!!😂😂😂😂

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 ปีที่แล้ว

    ሄደው ሄደው Astral projection ጋር ይመጣሉ።ይሄ የጥልቁ አለም ሳይንስ ነው።እውነታው ግን ዩኒቨርሳችን ባለቤት አለው።የፈጠረውም እግዚአብሔር ነው።professor! አጋንንቶች መኖራቸውን ካመኑ ፣ሲጀመር እንዴት ከመላእክቶቹ ልዩ ሊሆኑ ቻሉ?good እና evil እንዴት ሊፈጠር ቻለ?

  • @nogate9562
    @nogate9562 ปีที่แล้ว

    ሜታ ማለት በሂብሩ ሞተች ማለት ነው ሰለዚህ ፊዚክሰ ሞተች ማለት ነው

    • @mesfinahmed1851
      @mesfinahmed1851 ปีที่แล้ว

      Masaru Emoto (江本 勝, Emoto Masaru, July 22, 1943 - October 17, 2014) was a Japanese businessman, author and pseudoscientist who claimed that human consciousness could affect the molecular structure of water. His 2004 book The Hidden Messages in Water was a New York Times best seller. His conjecture evolved over the years, and his early work revolved around pseudoscientific hypotheses that water could react to positive thoughts and words and that polluted water could be cleaned through prayer and positive visualization.

    • @mesfinahmed1851
      @mesfinahmed1851 ปีที่แล้ว

      Writing about Emoto's ideas in the Skeptical Inquirer, physician Harriet A. Hall concluded that it was "hard to see how anyone could mistake it for science". In 2003, James Randi published an invitation on his website, offering Emoto to take the One Million Dollar Paranormal Challenge, in which Emoto could have received US$1,000,000 if he had been able to reproduce the experiment under test conditions agreed to by both parties. Randi did not receive a response.

  • @abrahamerduno327
    @abrahamerduno327 5 หลายเดือนก่อน

    አጋንንት ማስዎጣት ሚቻለው በኢየሱስ ስም ብቻ ነዉ ያለ ኢየሱስ ስም አጋንንትን ማዘዝም ማስወጣትም አይታሰብም::, metaphysics መትጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም በእርግጠኝነት ::

  • @alg7524
    @alg7524 ปีที่แล้ว

    ሰውዬም በፍልስፍና ሜታፊዚክስ ላይ ነው የሰራሁት የማይለው ለምንድነው? የምናቀው ክላሲካል ሳይንስ እንዳልተማረ ግልፅ ነው።

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h ปีที่แล้ว

      አንተ እራስህ ምን አውቀህ ነው❓ To me, he makes sense. Perhaps, you are so far behind, you think you are leading ❗️

    • @alg7524
      @alg7524 ปีที่แล้ว

      @@user-rx2wq6se7h
      ምን መሰለሽ የትናየት፣ ሀሳቤ የሰውየውን ዕውቀት ማሳነስ ፈልጌ ሳይሆን ስለሚናገረው ነገር ግልፅ ሆኖ መውጣት ስላለበት ነው። እኔ ራሴ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ነኝ። ሰውየው የሚያወራቸው የሳይንስ ቃላት ናቸው። ግን ፊዚሲስት ወይም ኬሚስት ወይም አስትሮኖሚስት አይደለም። ራሱን የፍልስፍና ተማሪ አድርጎ በግልፅ መናገር አለበት። ሜታፊዚክስ ፍልስፍና ነው። ሳይንስ አይደለም።

    • @elfazteffera51
      @elfazteffera51 ปีที่แล้ว

      He did say that! listen!

    • @beletetesfaye5488
      @beletetesfaye5488 ปีที่แล้ว

      Physics ነው የተማረው።ያስተማረው.......
      የሱ interst ....ከተለመደው ውጪ ነው።

    • @alg7524
      @alg7524 ปีที่แล้ว

      @@beletetesfaye5488
      Metaphysics is a branch of philosophy and not physics. If he studied physics originally that means he shifted his career in to being a philodopher.

  • @anondes1099
    @anondes1099 ปีที่แล้ว +2

    ወገኖቼ አትሸወዱ የውሸት አባቱ ሰይጣን ማስመሰል፣መምሰል ልማዱ ነው።አተላና አመድ፣ቀበሪቾና ዲኒና ጎማ ሲጨስ ወጣሁ እያለ በእጥፍ ይገባየለ?
    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ ነው በግዱ ተገዶ የሚወጣው።ሌላው ሲያጭበረብር ነው።

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 ปีที่แล้ว

    በደርግ ግዜ ብዙ ወጣት ከቤቱ ይታፈስ ነበር። የጨነቃቸው አባት ቤታቸው ውስጽ አየተንጎራደዱ የት ሄጄ ልንከባለል አሉ ይባላል ። እናንተም ጠንቅቃቹህ አማረኛ አታወሩ ። አንሰተርቲ ነው። አማረኛ ንግ ግር እያወራህ እንግሊዘኛ ምን ሊያረግ ይገባል ጋዜጠኛውም እንግዳውም ደባሪዋች ናቹህ።ሽየተማሩ ደንቆሮዋች። ለምን እንደዚህ ትያለሽ የሚል ካለ ስህተተኛን በስህተቱ ሊነገረው ይገባል። የፈረንጅ መሳቂያ ለምን እንግሊዘኛ ቃል ያስገባሉ ብሎ ፈረንጅ ሲጠይቀን ምን እንበል። ሀፒታዬቴ ተዘጋ። ከናንተ ይልቅ ሀሌታ የኔታ ቲቪ ፕሻላል። ባለፈው የአቶ ከተማ ይፍሩን ልጅ አቅርባቹህ ስንት የፎቶ ታሪክ እያለ እሱን አላቀረባቹህም። ስንት ትል ልቅ ሰው እንደተናደደባቹህ አታውቁም። ለቃለ መጠይቁ ቅድመ ዝግጅታቹህ እንግዶቻቹህን አትመጥንም።

  • @isaaccraftmedia
    @isaaccraftmedia ปีที่แล้ว

    ምንም አጠያየቅ አታውቅም።

  • @samimohammed6941
    @samimohammed6941 ปีที่แล้ว

    Please let the professor talk...you are mixing up everything...you ruined the show!

  • @12rasleul
    @12rasleul ปีที่แล้ว +4

    በፕሮፌሰርነት ደረጃ ያለ ድንቁርና ነው፡፡ አጋንንትን በሳይንስ ሆሆሆሆሆሆ.....

  • @esayaskasa4313
    @esayaskasa4313 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkk3%

  • @damtewmekke2659
    @damtewmekke2659 ปีที่แล้ว

    This is nothing but confusion

  • @bilalalhabesha7173
    @bilalalhabesha7173 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሀገሬ የማንም መጫወቻ ሆንሽ።
    ሰዉ እራሱ ያልገባዉ ለሰዉ ለማስረዳ ሲሞክር ይህን ይመስላል።
    እስተማሪ እንዳልነበር ያስታዉቃል።
    ስበካን በሳይንስ ለመደገፍ የተሞከረዉ አልተሳካም።
    ሙታሰር ነበረበት፣
    መንግስት ቢኖር። ውይ አለማፈር። የተማረ ሰዉ ቢሰማኝስ አይባልም እንዴ። ቅሌታም፣

  • @yamrotdegefu5523
    @yamrotdegefu5523 ปีที่แล้ว

    Stop talking pls gera Angolen becha sayhon keghunim azorubighne lol

  • @deressehaile9282
    @deressehaile9282 ปีที่แล้ว

    ፈፅሞ ኢንተርቪው አላማውን ያላሳካ ነው።ለብጤያቸው እንኳን ማስረዳት የማይችል ነው እንኳንስ ለማህበረሰቡ ግልፅ ሊሆን ቀርቶ።በጃርጋ የታጨቀ፣