bermel Georgis የማይረቡ መነኩሴ ስትለኝ ደነገጥኩ መልዕክት አለኝ ወደ ቦታው ለምቴዱ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 180

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng หลายเดือนก่อน +74

    ሁለት መቶ ሰዉ እያንዳንዳችን ላይክ ብናደርግ ከምናየው ቁጥር እኩል ይሆናል ላይክ እናድርግ

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍👍👍👍✅✅

    • @Embete-
      @Embete- หลายเดือนก่อน +1

      ለምን ሰው ላይክ እንደማይወድ አይገባኝም

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም หลายเดือนก่อน +57

    የልዳው ኮኮብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ኢትዮጵያን እና ሊባኖስን አስባት ፈጥነህ ድረስልን 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc หลายเดือนก่อน +1

      አሠባትኩ ማሪ ታርቁ እሥራኤልና ሊባኖሦች ታርቁአሉ ውደ እኩዋን ደሥአለን❤❤❤❤❤

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 29 วันที่ผ่านมา +2

      አው ውዴ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ታረቁ ኢትዮጵያንም ያስብልን 🙏🙏🔷

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc 29 วันที่ผ่านมา

      @@Geniየማርያም አሜን ውደ ድሀው ሠርቱ በበላ ሠው ወቱ በሠላም በገባ የም

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc 29 วันที่ผ่านมา

      @@Geniየማርያም አሜንውደ ድሀው ሠርቱ በበላ ሠው ከሥቀቀንበዳነ ውደ

  • @Met196
    @Met196 หลายเดือนก่อน +47

    ሰላም ይህን የምታነቡ ወገኖቼ ሰላማችሁ ይብዛ ስለ እመብርሐን ስለ ቅዱስ ጊወርጊስ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ ለቤቱ እንዲያበቃኝ

  • @rahelKassa-h3w
    @rahelKassa-h3w หลายเดือนก่อน +28

    ሰማዕቱ አባቴ ቅድስ ጊወርጊስ ለንሰሀ አብቃኝ በድንቅ አጠራርህ ልትምረኝ ልትፈውሰኝ ደጅህን አስረግጠኝ

    • @alove5247
      @alove5247 หลายเดือนก่อน

      Amen yihunilish

  • @amitube766
    @amitube766 หลายเดือนก่อน +34

    ኤልሻዳይ እባካችሁ እኛኛውን አባ ገብረ ኪዳንን የሚሰብኩት ይዘዋችሁ ሂዲ

    • @tsedallove
      @tsedallove หลายเดือนก่อน +4

      ሰማእቱ ይጥራቸው እምንወዳቸው አባት ናቸው።

    • @ዘሚካኤልገኒ
      @ዘሚካኤልገኒ หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር ይጥራቸው የኔም ምኞቴ ነው በእውነት

    • @kidansime
      @kidansime หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ብቻ ሊቅ እኔ ብቻ አዋቂ ማለት ሲያቆሙ ነው የሚሂዱት። በርሜል ጊዮርጊስ ጥጋብ ጥጋብ የሚሰማው ሁሉ ተንፍሶ የሚመለስበት ቦታ ነው።

    • @Feven-v7q
      @Feven-v7q หลายเดือนก่อน

      ስንት መሔድ የማይችል እያለን ለ...

    • @shouqahmad843
      @shouqahmad843 หลายเดือนก่อน

      ​@@kidansimeተንፍሶ የሚወጣበትነው😂😂😂😂ትክክልነው😊

  • @brhantesfay8948
    @brhantesfay8948 หลายเดือนก่อน +18

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ ወለተ ማርያም ብላቹ ፀሎታችን ኣስቡኝ ለደጁ እንድበቃ

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml หลายเดือนก่อน +15

    አባክህ ቁዱስ ጊወርጊስ አባትየ አባክህ ልድጅህ አብቃኝ አና ፈውሰይ 😭😭😭

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o หลายเดือนก่อน +9

    ቅዱስ ጊወርጊስ እለምንሀለሁ በስደት እዳልቀር ከጊታየ ከመዱሀኒቴ ከየሱስ ክርስቶስ አማልደኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ หลายเดือนก่อน +5

    አቤት ትህትና አባታችን በረከቶት ይደርብኝ

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu หลายเดือนก่อน +8

    አሜን በሉኝ ለደጁ ያብቃኝ እስከነቤተሰቦቸ የልቤንን መሻት ይሞላልኝ አሜን❤❤❤❤❤

    • @geteneshyaie4465
      @geteneshyaie4465 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @mazaadubai
    @mazaadubai หลายเดือนก่อน +3

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc 29 วันที่ผ่านมา +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት እጹብ ድንቅ ነው ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልደጅህ አብቃኝ። በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ine-h3
    @ine-h3 19 วันที่ผ่านมา

    አባታችን በረከተወ ይደርብን አባታችን እንዴት መታደል ነዉ በጨቅላ እድሜ ለዚህ ክብር መብቃት

  • @MeskeremMeski-v6s
    @MeskeremMeski-v6s หลายเดือนก่อน +2

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድጋሚ ለቤትህ አብቃኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 23 วันที่ผ่านมา

    አቤት ትትና መታደል አባ ገብርኪዳን ውስዱልን እባካችሁ

  • @ASአሰፉራያዩቱብ
    @ASአሰፉራያዩቱብ หลายเดือนก่อน +2

    ሰማእቱ ቅድሰ ጊዮረጊስ የንሰሃ ያብቃን በጸሎት አስቡኝ ለደጁ ያብቃን❤❤

  • @sosysosy225
    @sosysosy225 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ድንቅ መረዳት አባቶቻችን እኮ ይችላሉ ። እግዚአብሔር ሲገለፅ ማንም በፊቱ መቆም አይቻለውም ስለዚህ ሰማዕቱ ቤት በእግዚአብሔር ስም የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊያድነን ሲመጣ በፊቱ መቆም አንችልም የእግዚአብሔር መላክ ከሰማይ ሲወርድ ምድር ተንቀጠቀጣለች አይደል የሚለው ቃሉ

  • @Bereket-vr3gc
    @Bereket-vr3gc 26 วันที่ผ่านมา

    በስመ አብ ወወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ::
    ፕሮግራሙ ጥሩ ስለሆነ በርቱ 🙏🙏

  • @TGMTG
    @TGMTG 9 วันที่ผ่านมา

    ሰመቱ በርሜል ጊወርጊስ አባቴንና እናቴን ደጅህ ጥራቸው😢

  • @Serenate-g1u
    @Serenate-g1u หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በረከታቹህ ይደርብን🤲🤲🤲 ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ከስደት መልስ ከደጂህ አብቃኝ 🤲😭 በጸሎት አስብኝ

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng หลายเดือนก่อน +9

    የሐያሉ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን መቼም የማይጠገብ የማይሰለች የሚናፍቅ ገዳም ነው የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ አይለየን ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ለሕዝቦቿ ምሕረትን ይቅርታን ያሰጠን ዘንድ እባካችሁ ምዕመናን ፀልዪ በተረፈ እህተጊዮርጊስ ብላችሁ አስቡኝ ለምትሔዱ ምዕመናን በፀሎት አስቡን ለምንላችሁ የክርስትና ስማችንን ፅፋችሁ የመጠመቂያ ገንዳ ዉስጥ ጨምሩት ሰማዕቱ ያዉቀዋል የሐሳባችንን መሻት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለዘለዓለም

  • @Fekirtesolomon
    @Fekirtesolomon หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በፀሎት አስቡን❤❤❤❤❤❤

  • @WorkneshAyele
    @WorkneshAyele หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ሆይ እኔን ልጅህን ከስደት ሀገር በሰላም መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @ተመስገንአምላኬ-ነ4ጘ
    @ተመስገንአምላኬ-ነ4ጘ หลายเดือนก่อน +8

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅ አብቃኝ

  • @RahelDubero
    @RahelDubero 27 วันที่ผ่านมา

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ፀጋዎት አይወሰድቦት የሚገርም ትህትና

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 หลายเดือนก่อน +2

    ወለተ ማርያም አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቤተክርስቲያን የቤተሰብንም ነገርአደራ እንቆቅልሽ የሆነብንን ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን ፍታልን የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ የአባታችን ቸሩ ይጠብቅልን

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን በረከቶ ይደርብን አባ በማርያም ጥሩ ለይ አይደለሁም ወለተ ሚካኤል አስከነ ቤተሰቦቼ አስብን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቀን ከስደት በሰላም መልሰን ❤

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 หลายเดือนก่อน +5

    አባ ልጅቱ የተናገረችዉን አልሰሙም ነበር። እኔን ግን እየሰሙኝ ነዉ። ከበጉ ሰርግ እስክታደም ድረስ የሚያፀናኝን መንፈስ እንዲልክልኝ እና ለስጋወደሙ እንድበቃ ፀልዩልኝ። እባክዎ አስመልጡኝ😢

  • @GgGgg-bk9ub
    @GgGgg-bk9ub 29 วันที่ผ่านมา

    አባታችን በረተወ ይደርብን😢😢😢😢

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j หลายเดือนก่อน +14

    እኔማበጉጉት መሞቴነዉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እደጅህ ሳልደርስ ነፍሴ ከስጋዬ እዳትለይ አደራህን የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ እርዳኝ ሁሉ ይቻልሀል😢😢😢😢😢😢

    • @helenfentahun982
      @helenfentahun982 หลายเดือนก่อน +2

      ይሳካል አይዞሽ እህቴ ለእኛ አይደል ያዘጋጀው እመ አምላክ ታግዝሻለች እኔም ህልም ነበር ሚሆንብኝ ሰማእቱ ፈቅዶ ታምሩን አሳይቶኛል የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን

    • @tesfagetachew6586
      @tesfagetachew6586 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ሰማዕቱ የልብሽን አይቶ ለደጁ ያበቃሻል። እኔም ምስክርነት ሁሌም እየተከታተልኩ ስመኝ ስመኝ በምክንያት ጓደኛዬን ልኮልኝ ወጪዬን ችላኝ በዚህም እሷን ባርኮልኝ እኔንም ለደጁ አብቅቶኛል በስውር የገባውን በስውር ፈውሰኝ ብዬው የኔ ደግ አባት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈውሶኛል እናም አይዞሽ በፀሎት በርቺ ንሰሀም ግቢና ተማፀኚው እህቴ

  • @tsedallove
    @tsedallove หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናዎት አባታችን❤
    አቤት መታደል❤❤❤❤❤

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc 27 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት መመረጥ ነው እኝህ ወጣት መነኩሴ ልዑል እግዚአብሔር በዙሪያቸው ጥበቃውንና ጥንካሬውን አብዝቶ ይስጣቸው። የመንፈስ ቅዱስ ጸጋቸው በአይናቸው ይታያል። ክፋውን ያርቅላቸው።

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ሰማየቱ ቅቁስ የደጅህ አብቃን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ወንድሞቻችመንኩሴ ስታቀርብ ከለላ ብደርግላቸው ከይቅርታ ጭምር❤❤❤❤❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ หลายเดือนก่อน +12

    ኸረ በሰማእቱ ላይክ ሼር አድርጉላቸው ይሄኔ ቡና እየጠጡ እጣን እያጨሱ ሀሜት ለሚያወሩት ቢሆን ብዛታችን

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw หลายเดือนก่อน +7

    ሰማእቱ እኔን ሀጢያተኛዋ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ አቅቶኛል እና እባክህ ታደገኝ😢😢😢😢😢😢 ወለተ ይህንስ ብላችሁ አስቡኝ

  • @ine-h3
    @ine-h3 19 วันที่ผ่านมา

    ለደጅ አብቃን ሰማቱ ፀበል እንጠበል

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
    @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ หลายเดือนก่อน +2

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሀጢቲን ይቅር በለኝ አደራህን ለደጂህ አብቃኝ

  • @AlmazMassa-zj4dq
    @AlmazMassa-zj4dq หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሞኛል ሀሳቤ አይስካልኝም በቸኛ ነኝ ባዶ ነኝ እርዳኝ አምላኬ😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @KbromGebru-j4h
    @KbromGebru-j4h หลายเดือนก่อน +6

    ኣባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ደጅህ ጥራኝ

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela7835 หลายเดือนก่อน +4

    አባቴ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ እርዳኝ ምህረትህን እሻለሁ ❤

    • @almazabrham879
      @almazabrham879 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 หลายเดือนก่อน +2

    Ameeeen Ameeeen kale hiwote yisemalen bereketewo yidereben abatachine

  • @EmebetYesgat
    @EmebetYesgat 23 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ.አላየ ቅድስት ኪዳንምህረት ፀበል ሰው ተሳስቶ ወስደውታል እናም አዳራሽ እደነገርከን መሰረት አመጣላችኃላሁ ስላልክ እድታመጣልን እባክህ

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata หลายเดือนก่อน

    ሰማቱ ቅዱስ ገወርጊስ አናቴ ለደጅህአብቃኝ

  • @kelemdemissie5222
    @kelemdemissie5222 หลายเดือนก่อน +4

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ለድግስህ አጠራኝም

  • @ZeneBerisha-zw7ux
    @ZeneBerisha-zw7ux 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ หลายเดือนก่อน +2

    እኔንም ከነመላ ቤተሰቤ ጥራኝ የልዳው ኮከብ ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ በጉጉት አልቅር የለመኑህን የማትረሳ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ እርዳኝ

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 25 วันที่ผ่านมา

    ታምረኛዉሰማቱበርሜሉፈዋሽናደንቅፈጣሪይመስገን

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k หลายเดือนก่อน +3

    አባቴ ሠማውቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት በሠላም መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ በህመም እየተሰቃየሁ ነውና ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ውህውን ፀበል አድርገህ በመንፈስ ቅድስት ባርከህ ፈውሰኝ ከስደት ሁኚ ልመስክርልህ ደጅ ለመምጣት በጣም ናፍቆኛልና ልጄን ለደጅህ አብቃልኝና ፈውሰን ለምስክርበትህ አብቃኝ ናህደረ ማርያም የውስጤን ህመም አንት ታውቀዋለህና አንተው እእዳኝ ፈውሰኝ አሜን

  • @saratube7513
    @saratube7513 หลายเดือนก่อน

    ሠማዕቱ አባቴ አረ ጥራኝ እኔንም የሥደት ህይወት ሠለቸኝ

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በረከቱወ ይድረሰን

  • @መብራህተወለተመድህን
    @መብራህተወለተመድህን 25 วันที่ผ่านมา

    የኔ ኣቦት

  • @tigistMekonen-m4p
    @tigistMekonen-m4p 25 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ከስደት መልሠህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 หลายเดือนก่อน +2

    የኔአባት በረከትዎ ይደርብኝ🤲🤲❤️

  • @wsasews4395
    @wsasews4395 หลายเดือนก่อน +1

    የልዳው ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት መልሰህ ከእነ ቤተሰቦቼ ለደጂህ አብቃን ሰማዕቱ

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 หลายเดือนก่อน +1

    እጹብ ድንቅ ነዉ በእዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ለአንተም ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @AtsedemulugetaAtsedemulugeta
    @AtsedemulugetaAtsedemulugeta 10 วันที่ผ่านมา

    ሰማይቱ ለደጁ አብቃኝ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 หลายเดือนก่อน

    በረከቶዎ ይደርብን ሳይገባን 🤲🤲🤲

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 หลายเดือนก่อน

    በረከታችሁ ይድረሰን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @KidstAbera-l9v
    @KidstAbera-l9v หลายเดือนก่อน

    አባቴ ስማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ፈውሰኝ

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን

  • @HdxbdXbbxdb
    @HdxbdXbbxdb หลายเดือนก่อน

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊውርግስ ሆይ ልደጅህ አብቃኝ ከነቤተሶቦቼ ፍውሰኝ ና ሰው አርገኝ❤

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa หลายเดือนก่อน

    Kalot yasamalen bedem betena yetebekelen ❤❤❤

  • @wesenegezahegn1992
    @wesenegezahegn1992 หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MamenieYibeltal
    @MamenieYibeltal หลายเดือนก่อน

    አባቴ በረከትዎ ይደርብን ሠማዕቱ ከደጁ እንዲያበቃኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ

  • @SelamTikla-oj6ed
    @SelamTikla-oj6ed หลายเดือนก่อน

    መሰማቱ ቁድስ ጊዩሪጊስ አባቴ ማረኝ💕💗💓💞✝️🙌

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 หลายเดือนก่อน +1

    መድሃኒያለም ለደጁ ያብቃን
    አመተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ❤❤❤

  • @adesebogale
    @adesebogale หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ሰመቱ የዲእ ርሰኜመ አጢ ቼ ለሚስ ክሪ የብ ቀኚ💗💗💗🌷🌷🌷💐💐💐🌷🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @musaratalimusarat7595
    @musaratalimusarat7595 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰማእታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ችግሬን ቋጠሮየን ፍታልኝ የኔ አባት አንተ ታዉቀዋለሁ ቋጠርየን ችግሬን ሰማእታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ልጆቸን ጠብቅልኝ ልጆቸኝም እኔንም ለደጅህ አብቃን በስደት ያሉ ልጆችህን አስባቸዉ አገራችንን ገዳማችንን አባቶቻችንን ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴ หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @TigistTibebu-i6x
    @TigistTibebu-i6x หลายเดือนก่อน

    ለአባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ብዙ ነገር ያደርጋል ሚስጢር ነው ያሉት ነገር አስደስቶኛል

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜንአሜን

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru หลายเดือนก่อน

    መመረጥ ነው በእውነት አባታችን

  • @WubitFiseha
    @WubitFiseha หลายเดือนก่อน

    Qedus giyorgis ladaghe abkage❤❤❤

  • @musaratalimusarat7595
    @musaratalimusarat7595 หลายเดือนก่อน

    ሰማእታቱ ቅዱስ ገብርኤል ፈዉሰኝ የኔ አባት ሰማእታቱ ስለህ ዉስጤ የሆነ ስሜት ይሰማኛል አገሬ ላይ ያለኸዉ ሰማእታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈዉሰኝ ጠብቀኝ አሜን አሜን አሜን

  • @MarreeHannee
    @MarreeHannee หลายเดือนก่อน +1

    Semaetu kidus Giorgis yelben tawukaleh

  • @TinaTina-sj9xc
    @TinaTina-sj9xc หลายเดือนก่อน

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እግዚአብሄር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅሕአብቃኝ ሌቀሰማአት የልዳዉኩኩብ ፈረሰኛዉ ያባላይ ኩኩብ ፍጦነ ኩኩብ ቤሩታዊትን ከደራጉን አፍያወጣህ ለኔሜድርስንኝ

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed หลายเดือนก่อน

    በረከታቹ ይደርብን 😢❤❤❤

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AqrAqr-j1x
    @AqrAqr-j1x หลายเดือนก่อน

    አቤት አባቴ ቅዱሥ ጊወርጊሥ መድሐኒቴ ጊወርጊሥ ፈረሰኛው ከከፈን ያወጣኸኝ አንተ ለደጂሕ አብቃኝ ሐገራችን ሠላም አድርግልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SaraNega-s8o
    @SaraNega-s8o หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ እስቴ ብዙሊቃውንቶችን ያፈፈራች ያልተዘመረላት ሀገር ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ሚስጥሬን ታውቃለህ እንቆቅልሸሸን ፍታልኝ ❤❤❤❤❤

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማይቱለደጅህአብቃኝ

  • @UrururUrrur-r3w
    @UrururUrrur-r3w หลายเดือนก่อน

    Kidus giworgis babatemsgana ydrsh ❤ abatachin bereketo yoderbn❤

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ หลายเดือนก่อน

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @አዛነኝየተዋህዶፍሬ
    @አዛነኝየተዋህዶፍሬ หลายเดือนก่อน

    በረከቱት ይደርብን አባታችን

  • @Binybini
    @Binybini หลายเดือนก่อน

    ስማቸው ይስተካከል" አባ ገብረመድህን":: ደጎሞ አባ ገብረ ኪዳንን ይመስላሉ

  • @tesgiestewart1373
    @tesgiestewart1373 หลายเดือนก่อน

    እውነት ያናግሮት አባ ታች

  • @ሰላም1323
    @ሰላም1323 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ናወደይ ልሳን ኺፈተሉ አነስ ድኺም በለንዋ ርድአኒ ገብረ ክሮስ ብላችው በፆሎታችው አስቡልኝ😢😢😢😢

  • @meron7563
    @meron7563 หลายเดือนก่อน +1

    eeeerrreeee like adrgu.viwna liku 1 aydel.mn honachu gin.besmeabb

  • @yonashabtom3013
    @yonashabtom3013 หลายเดือนก่อน +1

    Abatachn yayut bakafuln tru neber, malet endnmarbet, weym endo erso yalut menekosat ymarbot neber abatachn.

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ หลายเดือนก่อน

    ሠማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ ከስደት መልስ አደራ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el หลายเดือนก่อน +4

    በመቤቴ ለምን ላይክ አታደርጉም !!!!❤❤❤

  • @አብሳሪውገብርኤልአባቴ
    @አብሳሪውገብርኤልአባቴ หลายเดือนก่อน

    ሰማአቱ ለደጅህ አብቃኝ እስከነቤተሰቦቼ ❤❤❤❤❤❤

  • @AsterWeldekidan
    @AsterWeldekidan หลายเดือนก่อน

    Edmena tsena ystsilin abatachin kudus gergish endederesachu legna yalderesnew degimo beselam bedeju yasreren kudus fkadu yhnlin

  • @benyesemere7206
    @benyesemere7206 หลายเดือนก่อน +1

    Semaetu kdus gewergs lebetu yabkan bexelotashu asbun

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ หลายเดือนก่อน

    የልዲያው ኮከብ የኔ አባት በድሜ ጠብቀኝ ለደጀህ እድበቃ🙏🙏🙏

  • @DehinakentebejeDehinakentebeje
    @DehinakentebejeDehinakentebeje หลายเดือนก่อน +1

    ግን ለምን ነው አባቲች እናቶች የቤተክርስቲያን አገልጋዮች የተደረገላቸውን ታምር መናገር የማይፈልጉት ምእመናንን ግን ድንቅ ስራውን መስክሩ ተናገሩ ይላሉ የእነሱን ቢናገሩ ምን ያህል ህዝብ ይመለስ ነበር።።።