ትዳሬ ገሃነም ሆኗል! ለህይወቴም ያሰጋኛል!! መፋታት እችላለው? አባ ገብረ ኪዳን ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan5123 7 หลายเดือนก่อน +323

    ይህስ ድንቅ ነው ህይወትም ነው::
    ቢቻል በአለም ላይ ባሉ ቁንቁዎች በሙሉ ተተርጉሞ ሰው የሆነ ሁሉ ቢሰማው::

    • @SenkeneshGerma
      @SenkeneshGerma 7 หลายเดือนก่อน +7

      የኔ አባት እድሜ ከጠና ጋር ይስጦት በጣም ነው የምወዶት❤🙏

    • @alamirewalebachew25
      @alamirewalebachew25 7 หลายเดือนก่อน +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @eseyineshtamir
      @eseyineshtamir 7 หลายเดือนก่อน

      Awe❤

    • @KebrbushiKb
      @KebrbushiKb 6 หลายเดือนก่อน

      Ewnth new ende ene ne❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ
    @ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ 7 หลายเดือนก่อน +20

    እረዘም ቢልልን ጥሩ ነበር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታቺን

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku 7 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው ሳለጀምርው አለቅ😢😢😢

    • @Tg-vj6yf
      @Tg-vj6yf 7 หลายเดือนก่อน

      Same here

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
    @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 7 หลายเดือนก่อน +487

    ወይኔ አባ ገብረ ኪዳን የኔ ውድ አባት በድጋሜ አቅርባቸው የምትሉ ላይክ❤❤❤ እሹቱዬ እናመሰግናለን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤

  • @Nge_tube-y9r
    @Nge_tube-y9r 7 หลายเดือนก่อน +1314

    አባታችንን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 7 หลายเดือนก่อน +494

    እንደ አባ አይነት የቤተክርስትያን ምሁራን እጅጉን ያስፈልጉናል፣ ክብር ምስጋና ይቸራቸዋል።

  • @fikerhailu4792
    @fikerhailu4792 7 หลายเดือนก่อน +14

    "ምክንያት ፈልጎ መኖር ነው እንጂ ምክንያት ፈልጎ መፋታት ልክ አይደለም" ትክክል የኔ አባት❤🙏

  • @sabayenesew7746
    @sabayenesew7746 7 หลายเดือนก่อน +352

    እሼ ግን ታድለህ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @gebrehiwottesfay8273
      @gebrehiwottesfay8273 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሳባ ማውራት እንችላለን ?

  • @LeykunMe-m1y
    @LeykunMe-m1y 7 หลายเดือนก่อน +11

    መጋቤ ሀዲስ በአንድ ወቅት ስለአባታችን ሲናገሩ የአባን ትምህርቶች እንደ ግሊኮስ አዘውልናል እና በቀን አንድ ጊዜ ሳልሰማ አልውልም እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @ሶልያናምስክሬነሽ
    @ሶልያናምስክሬነሽ 7 หลายเดือนก่อน +269

    ውድ አባታችን ማነው አባታችን የምወድ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesfayedesta9856
    @tesfayedesta9856 21 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን በዚህ አስከፊ ዘመንእንደርስዎ ያለዉን አባት ማግኘት መታደል ነው ሺህ ዐመት ያኑርኝ

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 7 หลายเดือนก่อน +213

    አባታችን ለእኛ ሲል 1M አመት እግዚአብሔር ያኑርዎት፡፡የምር እንደ እርስዎ ህይወቴን የቀየረ ነገር በዚች ምድር የለም ነበር፡፡እግዚአብሔር ይባርክዎት፡፡ሞተን እንዎድዎታለን

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🕯🤲

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 7 หลายเดือนก่อน

      ምእመን ለካህን እግዚአብሔር ይባርክህ ማለት አይችልም

  • @TeferaTsebelu
    @TeferaTsebelu 7 หลายเดือนก่อน +26

    ተሰምተው የማይጠገቡ የተዋህዶ ንብረት
    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን
    እሸም ጀግና ልጅ ነህ ፈጣሪ በሞገስ ይጠብቅህ

  • @AlemZewde-bs2tf
    @AlemZewde-bs2tf 7 หลายเดือนก่อน +1155

    የእሼ ትህትና ግን ልክ የለውም የምትሉ እንደኔ የሚወደው ❤❤❤

    • @FhDg-jx9nk
      @FhDg-jx9nk 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 7 หลายเดือนก่อน +1

      🙏♥️🙏♥️🙏♥️

    • @bemnet1221
      @bemnet1221 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤😊

    • @wubetube9848
      @wubetube9848 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🙏

    • @jerrymk1641
      @jerrymk1641 7 หลายเดือนก่อน

      That's for orthodox desplen

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 7 หลายเดือนก่อน +34

    እሼ አከበርኩህ ከአባቶች በታች ቁጭ የሚል ሰው በጣም ክብር አለኝ

  • @ክብርክርስቶስንለወለደች
    @ክብርክርስቶስንለወለደች 7 หลายเดือนก่อน +195

    እኛ ኦርቶዶክስ እኮ ታድለን ❤❤ ቃሉን አጣፍጦ በአባቶቻችን ላይ አድሮ ያፈስልናል! ማስተዋልን ያድለን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን !!

    • @MKh-m9w
      @MKh-m9w 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እግዚአብሔር ይመስገን

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🤲

    • @ተሞወለየዋ
      @ተሞወለየዋ 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kalebekal-fr6zd
    @kalebekal-fr6zd 7 หลายเดือนก่อน +26

    ትዳር ማለት ቀላል መሳይ ከባድ ነዉ 😅ግን ቢሆንም የእግዚአብሔር ፀጋ ሥላለው ደሥ ይላል😊
    አባ ቃለ ህይወትን ይሠማልን❤❤

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 7 หลายเดือนก่อน +315

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እሰኪ በአባ ትምህርት ተለወጨዋለሁ የምትሉ እኔ ለምሳሌ ንሰሐ መገባት ይሆናል የራሳችሁን መሰከረ ፃፍ ያተረፍችሁን ፃፍ ❤

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 7 หลายเดือนก่อน +1

      ENY.HTYTGA.NAGU.GUN.SAYCWE..YMNFSEKDUSE.ESTE.FYTCWELAY.YBRALU.LMYT..YSFRGALU....EGZABHIR.YRDAGE..

    • @rodasktube2209
      @rodasktube2209 7 หลายเดือนก่อน +3

      ትምህርታቸው ወርቅ ነው

    • @ኩንፊየኩን-አ9ጠ
      @ኩንፊየኩን-አ9ጠ 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤

    • @sebleyic7667
      @sebleyic7667 7 หลายเดือนก่อน +2

      Beken ande tazolgn wer alfejehum sidn ena aba bizu amet edme tsega yistlgn sibketun hulu degagme new yayehut wedeneberkubet melsewgnal

    • @samerahhabashi2938
      @samerahhabashi2938 7 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይመስገን አባን ለሰጡን❤❤❤

  • @Yohana02390
    @Yohana02390 7 หลายเดือนก่อน +18

    አባ ገብረ ኪዳን ከልቤ የምወዳቸው አባት ናቸው።እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ደርቦ ደራርቦ ይስጥልን።

  • @shimo-vk5kz
    @shimo-vk5kz 7 หลายเดือนก่อน +151

    እንደ እኔ አባን የሚወዳቸው ❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 7 หลายเดือนก่อน +22

    የኛ እንቁ አባት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዚህ ዘመን የእርስዎ ስብከት ስንቶቻችንን ያፅናናን ያከመን

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 7 หลายเดือนก่อน +79

    የአባታችን ስብከት እንደኔ የሚፈውሰው ማነው❤❤❤❤እንደ ምግብ ነው ኡፍ ተመስገን

    • @BertakanDesalegn
      @BertakanDesalegn 7 หลายเดือนก่อน

      እደዉ ለሁሉም ምግብ ናቸዉ🎉🎉

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 7 หลายเดือนก่อน +5

    "ሰው በህይወቱ የሚወደው ነገር ቢኖር የሚረዳውን ሰው ነው " ድንቅ ና ትክክለኛ ቃል
    አባታችን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን። እሼ ተባረክ 😊

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 7 หลายเดือนก่อน +101

    😭😭😭 አቶ እሸቱ መለሠ እመቤቴ በአለሕበት ትጠብቅሕ አስራመት የተጨነኩበትን መልሥ አሠጠሕኘ ዛሬ ክብር ምሥጋጰና ለጌታ አመሠግናለሑ ወንድሜ ❤❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 7 หลายเดือนก่อน +13

    አቤት መመረጥ የተዋህዶ ሀይማኖች አባቶች አደበት አቤት ጣዕሙ. አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን. የኛ እቁ እሼ እናመሰግናለን❤

  • @abibeyene9692
    @abibeyene9692 7 หลายเดือนก่อน +65

    እናትና ልጅዋ አባን ይጠብቅልን እዉነት በጣም የምወዶት አባት ኖት እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @yegrace831
    @yegrace831 7 หลายเดือนก่อน +6

    I am protestant but I listen to Abba he speaks biblical truth...May God bless you more!

  • @ashe8263
    @ashe8263 7 หลายเดือนก่อน +40

    የሴት ልጅ መልኳ እሺ ነዉ !!
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባ !!

  • @SelamHabel-vm5ll
    @SelamHabel-vm5ll 7 หลายเดือนก่อน +28

    እመቤቴን እኔ በእሳቸው ስብከት አለባበሴን አመጋገቤን አኖኖሬን ቀይሬያለሁ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን በጣም ነው ምንወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤እውነት ነው ምላችሁ የሳቸውን ስብከት ቤታችን ውስጥ ሁነን ስናዳምጣቸው ወንድሜ እያለቀሰ አባክሽ እሳቸው ካሉበት ውሰጅኝ ይለኛል አኔ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ሁለቴ ሂጃለሁ አባታችን የሁላችንም ሂወት ይቀይሮልን🙏🙏🙏

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 7 หลายเดือนก่อน +75

    አባ የኛ እቁ መምህር 1000 አመተ ኑርልን አሼ መለካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TiruyeTsega
    @TiruyeTsega 7 หลายเดือนก่อน +18

    በህይወቴ አባን ሥላየሁ እውነትን በትንሹ ስለቀመሥኩ በጣም ደሥተኛነኝ ያለጥርጥር ሣይጣንን ብጥር ወደፊት ክብርና ምሥጋና ለድግል ልጅ

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 7 หลายเดือนก่อน +38

    ማነዉ እንዴኔ ከስዴት መልስ አባን ማግኘት እሚመኝ ወይኔ ስብከታቸዉን ልብ ይነካል አባ እረጂም እድሜና ጤና ኑሩልን 🙏ባሉበት ሰላመወ ይብዛልን 🙏🙏🙏

    • @IrEir-n3x
      @IrEir-n3x 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ በእውነት

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 7 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ

    • @nahom1247
      @nahom1247 7 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴት ነሽ

    • @jhgh9061
      @jhgh9061 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም ባገሸው ደስ ይለኛል

    • @YusufAman-d7j
      @YusufAman-d7j หลายเดือนก่อน

      እኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 7 หลายเดือนก่อน +2

    በቃል መግለጽ የሚከብደኝን ምስጋና አመሰግንዎታለሁ አባቴ!
    እግዚአብሔር በዘመናችን የሰጠን ድንቅ በረከት ነዎት፡፡
    በረከትዎ ይደርብን
    ወንድም እሸቱ እጅግ በጣም እናመሰግነህለን

  • @AsmamawGeto-dz2if
    @AsmamawGeto-dz2if 7 หลายเดือนก่อน +46

    እውነት ብዙ አባቶች ትምህቶችን ሰምቻለሁ እንደ አባ ቀልቤን ያሽነፈኝ የለም ሺ አመት ኑሩልን

    • @AsmamawGeto-dz2if
      @AsmamawGeto-dz2if 7 หลายเดือนก่อน +4

      ወዴ ዐእምሮየ እንድመለስ ራሴንእንዳሽንፍ አድርጎኛል ንግግርዎ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 7 หลายเดือนก่อน +7

    እነዚህ አባታችን በጣም ሚስኪን ናቸው ንግግራቸው በተለይ ተቀባብተው ለሚወጡ እመኪና ላይ 1 ገጠመኝ አላቸው በጣም ያስቃል ያስተምራል ገጠመኙ😂 ሠለተቀባች ሴት አላህ ይጠቃቹሁ አባታችን ገና ሣያቸው ሩጨ መጣሁ ሴቶች ለባሎቻቹሁ ታዘዙ ይላሉ በተደጋጋሚ ዛሬ ብቻ አይደለም እናንተ ደሞ ተግብሩ ያልተገበራቹሁ

  • @ElshuElshu-vl6nz
    @ElshuElshu-vl6nz 7 หลายเดือนก่อน +94

    የምር እድለኛ ነኝ አባ ገብረኪዳን ፈጣሪ ስለሰጠን

  • @yitu8355
    @yitu8355 7 หลายเดือนก่อน +4

    እኝህን አባት አኮ ነው ሰዉ ሲተቻቸዉ የነበረው😢አባታችን ግን የስንቱን ህይወት ቀየሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥልን❤🙏

  • @ElsaeTafete
    @ElsaeTafete 7 หลายเดือนก่อน +20

    እሼ ግን በእውነት የምታደርገው ነገር በጣም የሚገርም ነው ፈጣሪ ይባርክህ
    እኔ አባታችንን በቃላት መግለጽ አልችልም የዘመናችን ዮሀንስ አፈወርቅ ናቸው ፈጣሪ እድሜ ጤና ሰቶ ያቆይልን ❤❤❤❤

  • @edlawittaye7107
    @edlawittaye7107 7 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር በሚያቀው በጣም ድካም ላይ ሆኜ ነው ይሄን ቪድዩ ያየሁት የአባታችን ትምህርታቸው በሙሉ ብርታት የሚሆን ነው ለአባትችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እሼ እግዚያብሄር ያክብርልን የምንናፍቃቸውን አባታችንን ስላገናኘከን❤❤❤❤

  • @Benak2921
    @Benak2921 7 หลายเดือนก่อน +20

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።እሼ የምንወዳቸውን አባት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን። የፈጣሪን ድምጽ የምንሰማባቸው አባት ናቸው

  • @FjFj-oq6cx
    @FjFj-oq6cx หลายเดือนก่อน

    አባባ ገብር ኪዳንን ግን ማነዉ እደኔ እሚወዳቸዉ 🌹🌹🌹 እዲሚቸዉን ያርዝምልን አባታችን 👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @abugida794
    @abugida794 7 หลายเดือนก่อน +75

    ኦርቶዶክስ ከቶ ስንት ሊቃውንት አለሺ እግዚአብሔር ይመስገን አባ እርሜዎት ይርዘም

  • @hemien15
    @hemien15 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ፡፡ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡ ደጋግሜ ነዉ የሰማሁት መፋታትን በተመለከተ በዚህ ልክ ተረድቸዉ አላዉቅም ነበር፡፡ I am very proud of being Orthodox.

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 7 หลายเดือนก่อน +51

    ሊቀ ሊቃውንት ቆሞስ አባታችን አባ ገብረኪዳን ግርማ እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ሂይወት ያስማልን💕🙏💕🙏💕🙏

  • @NegalegnfeshaleFiga
    @NegalegnfeshaleFiga หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ጰንጠ ነኝ አባ ገብሬ ክዳን ትምህርት በጣም ነዉ የምወደዉ ተባረኩ አባታችን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 7 หลายเดือนก่อน +40

    ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን እሼ😢❤❤
    ውይ እሼ መታደልህ እኔም ከስደት ተመልሼ ከአባቶቻንእግር ተቀምጨ ማማር እፈልጋለሁ 😢😢😢 ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ❤😢

    • @meseretEyase
      @meseretEyase 7 หลายเดือนก่อน +1

      ይርዳሽ

    • @HgGg-ds9sy
      @HgGg-ds9sy 7 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ አሁንም ፈውስ መንፈሳዊ ላይ ተማሪ

    • @tehgestalmu9104
      @tehgestalmu9104 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@HgGg-ds9sy እሽ

  • @Abav1221Asbshavnsox
    @Abav1221Asbshavnsox 9 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን በእዴሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን ❤❤❤እኔ አግብቼ ነበር ወዴ ስዴት የመጣሁት ብር በእሱ እየላኩኝ ክረምት ላይ ለቤተሰቦ ልላክ ስለዉ እቢ አለኝ እና በእዚህ የተነሳ እኔን ክብር የሚነካ ስዲብ ሰዴበኝ እቤተሰቦቼም ላይ ፎከረብኝ እና የተዋህዶ ልጆች ምክር ስጡኝ ጨንቆኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @burtukansetote6971
    @burtukansetote6971 7 หลายเดือนก่อน +39

    አባታችን በጣም እንወዳችኋለን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 7 หลายเดือนก่อน +7

    ኡፍ እሼ ታድለህ በእመቤቴ🥺💞💞💞🥰
    አባዬ ኑሩልን እግዚአብሔር በዚህ ክፉ ዘመን የሰጠን ስጦታችን😊

  • @bosemnale2483
    @bosemnale2483 7 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንዲህ አይነት አባት የሰጠን ጌታ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ናጤና ያድልልን

  • @maheltendale
    @maheltendale 7 หลายเดือนก่อน +1

    እሼ ላንተ ቃላት የለኝም🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤ እንወድሀለን እናከብርሃለን አባ ገብረኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰማዎት እድሜ ይስጦት🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 7 หลายเดือนก่อน +82

    እንኳን አደረሰህ እሸቱ ! የሐረገወይንን ዝግጅት የለቀቅህበት ሰዓት በኢትዮጵያ ማታ ስለነበር ኢትዮጵያ ያሉ በሰዓቱ አላያትም ለዚያ ነው በ19 ሰዓት 1ሚሊየን ያላያት ማስተካከያ ይደረግበት
    ለዚህ ዝግጅትህ ግን እናመሰግናለን የሁሉም ጂግር ስለሆነ

    • @Ethiopia476K
      @Ethiopia476K 7 หลายเดือนก่อน +6

      In addition to that there is internet ban in Amhara region as well

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 7 หลายเดือนก่อน +2

      Data yelem amhra eski yelekek eyalachihu coment arguln

  • @meskeremgirma2507
    @meskeremgirma2507 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ማየት የምፈልገው ገዳም እግዚያብሄር ቢፈቅድ። አባ በረከቶት ይድረሰን እሸቱም እግዚያብሔር ከነቤተሰቦችክ ይባርክህ።

  • @sargito6531
    @sargito6531 7 หลายเดือนก่อน +25

    ለግዲህ ወዳዉ እንድንማርበት ማስተዋሉን ይስጠነ ያለፈዉን ይቅር ይበለነ😢 ሳናዉቅ ቡዙ አጥፍተናን እያወቅነም አጥፋተናን😥

  • @MrSasi-t2w
    @MrSasi-t2w 7 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ የምር ስሰማቸው ሳያቸው የማልጠግባቸውን አባት ስላመጣህልኝ አመሰግናለሁ ወድሜ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲

  • @kidistweltselasy
    @kidistweltselasy 7 หลายเดือนก่อน +15

    የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ አባት❤❤❤❤❤❤ እድሜ ጤና ይስጠወት ሽሽሽሽ አመት ያኑርልን መድሐኒአለም💞🙏

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 7 หลายเดือนก่อน +3

    ውቢቷ ሸጋዋ ባህርዳር እንዴት እንደምታምር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @Yobal_Tube
    @Yobal_Tube 7 หลายเดือนก่อน +32

    የኔ ኣባት እንደኔ የሚወዳቸዉ እስኪ እጁን ያዉጣ

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 7 หลายเดือนก่อน +11

    በዚህ ዘመን እግዚአብሔር የሰጠን ትልቅ አባት❤❤❤❤❤

  • @ሶልያናምስክሬነሽ
    @ሶልያናምስክሬነሽ 7 หลายเดือนก่อน +12

    በእውነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤እሼ መሌ ተባረክ 🙏👏

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ልዩ አባቴ ባንተኮ ነፍሴን ከሲወል ወጥታለች እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አባዬ❤❤❤❤❤

  • @fhhy4tgy28
    @fhhy4tgy28 7 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ጀግና ግርማሞገሳም የእግዚአብሔር አገልጋይ እመቤቴ ትጠብቃችሁ አባ እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏በረከታችሁ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏

  • @gdeynguse
    @gdeynguse หลายเดือนก่อน

    እሼ አንተ መልካም ድልዲይ ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @MeronMoges-io6yj
    @MeronMoges-io6yj 7 หลายเดือนก่อน +10

    አባታችንን በጣም ነው የምወዳቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሑላቸው።

  • @netsimarket
    @netsimarket 7 หลายเดือนก่อน +2

    አግዚአብሔር ይመሥገን
    በዚህ ክፉ ጊዜ እኚን አባት የሰጠን አምላክ እድሜአቸውን ያርዝምልን
    እሼ ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንክ🙏❤❤❤

  • @Tube-sr1rh
    @Tube-sr1rh 7 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጻጋ ያቆይልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @pipomuzuri5062
    @pipomuzuri5062 7 หลายเดือนก่อน +8

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ለነብሴ መንገደን ስለሚያሳዩን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AsmamawGeto-dz2if
    @AsmamawGeto-dz2if 7 หลายเดือนก่อน +8

    መልካም ንግግር አእምሮን ይገዛል ሁሉም አባቶች እንደርሰዎ ሁነው ይሄን ትውልድ ቢመክሩ እላለሁ በዘር ያበደ ትውልድ ከፈጥረታት ሁሉ ሰው ይበልጣል እኮ የአባቶቻችን ምክር የምንስማ ያድርገን በዐእምሮችን እንድሰርፅ አድርገን

  • @meseretejigu-t3o
    @meseretejigu-t3o 22 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን።

  • @alemalem7462
    @alemalem7462 7 หลายเดือนก่อน +12

    እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ይባርኩኝ🙏🙏🙏

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 7 หลายเดือนก่อน +3

    እሽ ሰላምህ ይብዛ አባታችን ስላቀረብክልን አባታችን እዴሜ ከጤናጋር ስወድወት ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስላም ማነው እደኔ የናፈቀው ሰላም ለምዬ ኢትዮጵያ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 7 หลายเดือนก่อน +22

    ማርያምን አባ ገብረኪዳንን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በሰማቸዉ ቢያዷምጧቸዉ የማይሠለቹ ናቸዉ❤❤❤❤እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ እቁ❤❤❤

  • @BanchDagu
    @BanchDagu หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ቃለ ህወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv 7 หลายเดือนก่อน +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ትምህርት ብዙ ነገር እኔን እራሴን እንድፍትሽ አድርጉኛል ቃለህይወት ያስማልን አባታችን እሼ ፍጣሬ ይባርክህ እናመስግናለን

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 7 หลายเดือนก่อน +14

    አቤት ደሥ ነዉ ያለኝ እሼ እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤

  • @KidistFentaw
    @KidistFentaw 22 วันที่ผ่านมา

    አባታችንቃለወት ያሠማልን የአገልግሎትዘመንወን ፈጣሪያርዝምልን

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 7 หลายเดือนก่อน +23

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን የኛ ዉድ አባት እድሜ እና ጤና ያድልልን

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ጉድ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት ሺ ግዜ ሺ ዘመን ኑሩልን እርሶን የሰጠን ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 7 หลายเดือนก่อน +31

    ውድ አባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን ❤❤❤

  • @መርጡለማርያምዩቱብ
    @መርጡለማርያምዩቱብ 7 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን የእርስዎ ትምህርት ሲጣፍጥ እኮ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት መብዛትስ በዝቷል እድሜዎትን ያርዝምልን ስወድዎ እኮ የእኔ አባት ይኑሩልን ❤❤❤❤
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 👏👏👏👏

  • @Abi-f5d
    @Abi-f5d 7 หลายเดือนก่อน +4

    በስመ አብ አባታችን ከቃል በላይ ነዎት ብዙ ተምሬበታለው ማስተዋሉን ይስጠን 😢

  • @GebreMariam-i8h
    @GebreMariam-i8h 14 วันที่ผ่านมา

    የአባታን በረከታቸው ይደርብን

  • @messiethio3432
    @messiethio3432 7 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ይመስገን እስዎን የመሰለ አባት በዚህ ዘመን ስለሰጠን እንደኔ ብዙ የተደረገላችሁ ዘኦርቶዶክያን....

  • @EfrataAdmasu-g2m
    @EfrataAdmasu-g2m 7 หลายเดือนก่อน +2

    እሼ የምንወዳቸው አባት ናቸው አግዚአብሔር በጤ ያኑር ልን አሜን ❤️❤️❤️

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 7 หลายเดือนก่อน +10

    አባ የድንግል ልጅ አብዝቶ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏♥️🙏♥️🙏♥️

  • @mekedumengesha6437
    @mekedumengesha6437 7 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ ጥያቄ ተመልሶልኛል ድንቅ ትምርት አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን እሸ አንተሞ ተባረክ

  • @mahletferezer535
    @mahletferezer535 7 หลายเดือนก่อน +10

    አባታችን ይህነን ፀጋ ይዘው ከአሉበት ይቀመጡ !!! ወደ ጵጵስና እነዳይመጡ አደራ አባቴ።

    • @ErmiasZenebe-x3t
      @ErmiasZenebe-x3t 7 หลายเดือนก่อน

      በፈጣሪ ሥራ ባንገባ መልካም ነው ባለቤቱ ከመረጣቸው እኛ ምን ቤት ነን እናስተውል እንጂ…

  • @AdmiringAzaleaFlower-vm1sy
    @AdmiringAzaleaFlower-vm1sy 7 หลายเดือนก่อน +2

    እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @SirgutAdmasu
    @SirgutAdmasu 7 หลายเดือนก่อน +31

    አሼንና አባን የሚወድ ላይይክክክ❤❤❤❤ በረከቶ ይደርብኝ አባ❤❤❤❤❤

  • @BelayneshTadese-i2o
    @BelayneshTadese-i2o 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልል እሼ እግዚአብሔር የአሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ

  • @userBina818
    @userBina818 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሚገርም አገላለፅ ሚገርም እውቀት ምንኩስና ዉስጥ እየኖሩ ትዳር ውስጥ ያለ ሰው ያልተረዳውን በውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @bertukangesme3026
    @bertukangesme3026 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad 7 หลายเดือนก่อน +96

    ያች ድንቅ ልጅ በአስራ ዘጠኝ ሰአት አንድ ሚሌን ሳትገባ ስለቀረች አዘንኩ የኛ ህዝብኮ ጥሩ ነገር አይወድም ሌላ ነገር ቢሆን ኑሮ?
    አባታችንን ያስነባች ልጅ እኔም ደግሜ ደጋግሜ እያየሁ አነባሁ😢

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku 7 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @habtamchanie9339
      @habtamchanie9339 7 หลายเดือนก่อน +14

      ሠው ጥሩ ነገር አለመውደድ ሣይሆን አሁን አማራ ክልል ያለው ጦርነት ነው ኔት ወርክ የለም ቤተሠብን ለማግኘት እየተቸገርን ነው wifi የለም ሠውስ እንዴት ማየት ይችላል

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 7 หลายเดือนก่อน +7

      አሁን እኮ በኛ ኒቶርክ የለም ዉደ አብዛሀኛዉ እራያ ቆቦ ኒቶርክ የለም አብዛሀኛዉ ተመልካች ደግሞ በዛ ነዉ

    • @mulu5
      @mulu5 7 หลายเดือนก่อน +9

      እኔ ብዙ የአረብ ሀገር ሴቶች ኢጃዛ ላይ ናቸዉ ግን የእኛ ሰዉ ቁም ነገር አይወድም እሚወደዉ የፈለገዉን እያወራ እሚታየዉን ነዉ እሷ ፈጣሪ አምላክ ሙሉ ፀጋን ሰጥቷታል ገንዘብ መጣ ሄደ ችግር የለዉም ፈጣሪ ያሳድጋት❤❤❤

    • @HgGg-ds9sy
      @HgGg-ds9sy 7 หลายเดือนก่อน +6

      በትክክል ወሬ ዘፋን ብሆን አንደኛ ነን ያልተደልን ትውልድ ነን ማርያምን

  • @MeskeremTadesse-xk9bi
    @MeskeremTadesse-xk9bi 7 หลายเดือนก่อน +2

    ተሰምቶ የማይጠገብ እጅግ ድንቅ ትምህርት አባቴ በረከቶ ይደርብን

  • @IrEir-n3x
    @IrEir-n3x 7 หลายเดือนก่อน +12

    አባ❤❤እድሜዎትን ያርዝምልን❤❤ማነው እደኔ አባን የሚወዷቸው❤

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑሁን ያርዝምልን ።
    የነፍስ ምግብ ነው አጣፍጠሁ የመገብኩን እጅግ ድንቅ አስተማሪ ናቸው ውስጥን ይቀይራሉ እሼ በጣም አስፈላጊ ጥያቄ ነው የጠየከው እናመሰግናለን 💚💛❤💐🙏

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 7 หลายเดือนก่อน +33

    አቤት የእሺ ትትእና እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዕንቁ አባታችን የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እሸ❤ ተባረክ

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 7 หลายเดือนก่อน +27

    አባ ገብረኪዳንን ሰምቼ ይኅው ወደ ቤተክርስትያን ተመለስኩ ስንት መዓት የነበረ ህይወቴን እንዳለፈ ነገር ማውራት ጀመርኩ እውነት አላውቅም ምን እንደምል ለሳቸው😢😢😢

  • @SelameSelam1621
    @SelameSelam1621 7 หลายเดือนก่อน +1

    የእሽ ትህትና❤
    ወንድም እሸቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድጋሜ ስላቀረብክልን አባታችን አጽናኛችን እናመሰግናለን ጥያቄወቹም በእውነቱ በጣም ያስተምራሉ እዝነ ልቦና ይስጠን❤ቦታውን ለማየት ያብቃን