ታሪካዊ የአባይ ውሃ ስምምነቶች @Arts Tv World

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ส.ค. 2020
  • ታሪካዊ የአባይ ውሃ ስምምነቶች
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 176

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ኢትዮጵያዊት እንደዛሬ ገብቶኝ አያቅም። እውቀት እንደዚህ ሲንቆረቆር አይቼ አያቅም። በጣም አናመሰግናለን።

  • @assayeeegi1518
    @assayeeegi1518 3 ปีที่แล้ว +55

    እናመስግናለን ዶክተር!! የምትገርም ምርጥ ኢትዮጵያዊት!! አድማጮችዋ ኢትዮጵያውያን መሆኑን አውቃ የእንግሊዘኛ ቃላት ላለመጠቀም የምታደርገው ሙከራ አደንቃለው :: እንዲህ ዓይነት ግሩም ዝግጅት ማዳመጥ የምትወደዋ እናቴ ምርቃትን እንደምታገኝ አልጠራጠርም:: መማር እንዴት ደስ ይላል ?? እንዴት ታኮርያለሽ? እምዬ ኢትዮጵያ ማህፅንሽ ይለምልም!!!

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም የምትደነቅ በእውቀት
    የታጀበች ብርቅዬ ኢትዮጵያዊነት
    ጌታ ይባርክሸ ።ዶክተር እርሶም
    የኢትዮጵያ ሕዝብ ግንዛቤ እንዲ
    ኖረው በማድረግ ያደረጉት ጥረት
    ምሥጋና ይገባወታልና እርሶንም
    ጌታ ይባርኮት።

  • @nahom2815
    @nahom2815 3 ปีที่แล้ว +16

    በጣም የሚያምር ብዙ ነገር ያሳወቀኝ ቃለ ምልልስ ነው።በጣም ደስ ብሎኝ ተከታተልኩ።እግዚአብሔር ያክብርልኝ ።

  • @rita1rita139
    @rita1rita139 3 ปีที่แล้ว +34

    I wish this program is broadcasted in many different languages. Our 51%young ones need to be educated. Education in every aspects is liberating.

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋው! ጀግና የምትናገረውን የምታውቅ ብዙ የማላውቀውን ነገር አወቅሁ በአክብሮት እጅ ነስቻለሁ።

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 3 ปีที่แล้ว +8

    ወ/ት ለምለም በጣም እናመሰግናለን በሰከነ፣ በረጋ እና በሰጠሽን ጠቅላላ ስለ አባይ ወንዛችን ነባሪ ሁኔታ በርቺ ህዝባችን እንዲህ ያለ ጠቅላላ እውቀት ያስፈልገናል እግዚአብሔር ይባርክሽ ኢትዮጵያ ይባርክ!!

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ምርጥ እና እስማርት ኢትዮጵያዊት! ዶ/ር እርሶም በጣም አስፈላጊ የሆኑ ጥያቄዎችን ስላቀረቡላት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን:: በርቱልን::

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 3 ปีที่แล้ว +5

    ግሩም የሆነ ማብራርያና ዕውቀት አግኝቻለሁ።እህታችን አገላለፅሽ ሁሉ አንደበተ ርቱዕነትን የያዘና በዕውቀትም የተሞላሽ ነሽ። ተባረኪ ገና ብዙ ሀገርሽን የምታገለግይ መሆንሽን ተገንዝብቤታለሁ። አርቶችም እናመሰግናለን።

  • @jemalmohammed406
    @jemalmohammed406 3 ปีที่แล้ว +32

    Wow! እንደዚች አይነት ኢትዮጵያዊ ማየት እንዴት ያስደስታል አቦ!! Full of knowwledge እንደ ስምሽ ሕይወትሽም ይለምልም ። አስተማሪ ባትሆኚ ነበር የሚገርመኝ።
    በጣም እናመሰግናለን ።በርቱ ።

    • @tesfayewondimagegne3918
      @tesfayewondimagegne3918 3 ปีที่แล้ว +1

      ስለ አባይ ምንጭ የተደረጉ የማጭበርበር ስምምነቶች በአጠቃላይ የኢትዮጵያ የሕዝብ እኔም ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እንዲያዉቅ በማድረግሽ ኮርቼብሻለሁ እዉቀትሽ ሰፊ ነዉ ለሀገራችን ብዙ እንደምትሠሪ ምንም ጥርጥር የለኝም እተማመንብሻለሁ።

    • @asfahamichael3195
      @asfahamichael3195 3 ปีที่แล้ว

      @@tesfayewondimagegne3918 you are right on the money about that young lady whom I call an intellectual giant. Every Ethiopian should be proud of her. As an Eritrean I am proud of her too. Asfaha Woldemichael.

    • @asmamawgetnet3082
      @asmamawgetnet3082 3 ปีที่แล้ว

      ድንቂም

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 3 ปีที่แล้ว +8

    ይህን እና ሌሎቹን ቃለ ምልልስ ስሰማ ምን ያህል ሀገር ወለድ የሆኑ በሙያቸው በአለም ዙርያ ካሉት አቻዎቻቸው ጋር ሲደራደሩ እኩል ኢትዮጵያን በሚያኮራ ሁኔታ የሚወክልዋት ባለሙያዮች እንዳልዋት የነበረኝን ግንዛቤ አረጋግጦልኛል። በርቱልን። አይዞአችሁ። እንደርስበታለን።

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 3 ปีที่แล้ว +23

    መማማር ማለት ፡ እደዚህ ፡ ላገር ለወገን ፡ የሚቆረቆር ፡ የሚጠቅም መፍትሔ ፡ የሚያመነጭ ፡ አእምሮ ፡ ነው ፡ ፡ 🙏🏽👍🏾💚💛❤️

  • @binyamyonas7770
    @binyamyonas7770 3 ปีที่แล้ว +34

    በርቱ! እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞችን ያብዛልን። በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ፋይዳው የበዛ ቃለመጠይቅ / ውይይት / ነበር። ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።

  • @W.W.J.D
    @W.W.J.D 3 ปีที่แล้ว +11

    ጥሩ ውይይት ነው በውነት ፣ በርቱ። ወ/ት ለምለም አንደበተ ርህቱ አና ልበ ሙሉ ምሁር እናመሰግናለን ።
    ደ/ር እርሶንም እንደ ሁልጊዜ የከበረ ምስጋና ይድረሶዎ።

  • @binygin
    @binygin 3 ปีที่แล้ว +12

    Woow i am proud of you my sis and Dr

  • @eskedarbeyene615
    @eskedarbeyene615 3 ปีที่แล้ว +5

    ለምለሚቱ፤ በርቺልኝ!
    የሚገርም ውይይት ነው! ደግሞም በጣም አስተማሪ። የማናውቀውን ወይም የዘነጋነውን ታሪካችንን እያስታወስን የአባይን ግድብ ጨርሰን እንድንገነባ የሚያነሳሳ!

  • @destadegu5257
    @destadegu5257 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በሚገርም ሁኔታ ንግግር ዋ በውስጤ ደስታን ፈጠረብኝ ታሪክን በደንብ አውቀ ለማሳወቅ ያለትን አቅም ሳይ ኮራሁበት ። አላህ ይጨምርልሽ እህቴ በእው.ቀትና በስርአት የተነድሽ ነሽ :: ዶክተር አላህ ይስጥህ ሃሳቤን በሙሉ ሰበሰብ ከው እና እውቀት አግኝቼበታለሁ፡ ቀጥልበት :: እደዚህ ያለ የተከበረ ወይይት ካየሁ በጣም ቆይቻለሁ

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 3 ปีที่แล้ว +6

    Great Assets and inspiring role models!!!
    Our motherland is proud of having citizens like the two of you Wzt. Lemlem and Dr. Tegegnework!!!.
    Getachew

  • @danielmetasebia3241
    @danielmetasebia3241 3 ปีที่แล้ว +36

    SHE TEACHES ME AT ADDIS ABABA UNIVERSITY LAW DEPARTMENT, I CAN BE A WITNESS FOR THE COURAGE AND COMMITMENT SHE HAD!!! BIG RESPECT!!!!

    • @tilahundessie7065
      @tilahundessie7065 3 ปีที่แล้ว +2

      I learned a lot about our rivers and we all have to work together to avoid poverty in our country .
      Thanks

  • @yihzew3866
    @yihzew3866 3 ปีที่แล้ว +6

    Brilliant legal analysis and informative discussion! Thanks W/t Lemlem and Dr. Tegegnework.

  • @MrMillion1966
    @MrMillion1966 3 ปีที่แล้ว +2

    This is one of the best interview on the issue of the nile.

  • @famel9098
    @famel9098 3 ปีที่แล้ว +9

    ወላጆች፤ ለሴት ልጆቻችሁ እንዲህ አይነት ዝግጅቶችን እየመረጣችኹ አሳይዋቸው፡፡

  • @user-vv1hx5wf7s
    @user-vv1hx5wf7s 3 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ እንደ እነኝህ የመሰሉ ምሁራን ያስፈልጋታል ወሳኝ ቦታም ማግኘት ኣለባቸው ደስ የሚል ከፖሎቲካ የፀዳ እውነት ብቻ።

  • @rahealabrahame9750
    @rahealabrahame9750 3 ปีที่แล้ว +33

    እናመሰግናል, እስኪ አንዳንድ ጊዜም እንደዚህ አስፈላጊ አንገብጋቢ ነገሮች ላይ ፊታችንን እና ዙር ፓለቲከኞቻችን እስኪ የሰፈር የመንደር ወሪያችሁን አቁማችሁ እንደዚህ እንደዚህ ያሉ ላይ ህዝቡን አርቆ እንዲያስብ ዳይቨርት ለማረግ ሞክሩ !!!!

  • @agegnehumekonnen8698
    @agegnehumekonnen8698 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ ብስለት የተሞላበትና መሠረታዊ የሆነ ዕውቀት የሚያስጭብጥ ውይይት ነው። በወ/ሮ ለምለም ዕውቀት እጅግ ተደምሜያለሁ። ማወቋ ብቻ ሳይሆን የመግለፅ ችሎታዋ ሌላው ገራሚ ችሎታዋ ነው። የእንግሊዝኛ ቃላት ላለመጠቀም የምታደርገው ጥረት ሁሉ ከተማሩበት ለዘመኑ ባለስልጣናት ትልቅ ትምህርት ሰጭ ነው። በጣም እናመሰግናለን ወይዘሮ ለምለም እንዲሁም ዶክተር።

  • @adugnajember7567
    @adugnajember7567 3 ปีที่แล้ว +12

    This is my 3rd time to watch this program . She is so amazing . Not only she but also he is very knowledgable . Im proud of them . It worth to spend time on discussions like this one . you both thank you

    • @Johnnyspeedy-lp5vw
      @Johnnyspeedy-lp5vw 3 ปีที่แล้ว

      Am so proud of them amazing lactcher and explanation I thank you so much
      God bless you

  • @esayasayele4862
    @esayasayele4862 3 ปีที่แล้ว +16

    From her eyes, I read how she loves Ethiopia.

  • @fikrudilnesaw7473
    @fikrudilnesaw7473 3 ปีที่แล้ว +18

    She is Taitu for this generation.

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትንታኔ ነው!! እናመሰግናለን;;💚💛❤️🙏

  • @helenabyssinia158
    @helenabyssinia158 3 ปีที่แล้ว +31

    አለቃዬ ሆና ሰርቻለሁ ጀግና ናት ድጋሚ መፈጠር ቢቻል እሷን መሆን ነበረ የምፈልገው በርቺ ለሚዬ

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 3 ปีที่แล้ว +1

    ስንት ነገር ግራ የሚያጋቡኝን ጉዳይ ገላለፅሽልኝ. የኔ ዉድ ቅመም ዋዉ ከልብ አመሰግናለሁን!!
    "ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር"

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ::በእውቀት እንደዚህ ተንትኑልን ልብ ያለው ልብ ይበል ታድያ ?

  • @lulsegedtiruneh963
    @lulsegedtiruneh963 3 ปีที่แล้ว +8

    Long Live for Both

  • @soloapple3
    @soloapple3 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you both. I’m really proud of her. She is really knowledgeable. At the same time the questioner also very knowledgeable. I really appreciate you guys.

  • @bisratgirma
    @bisratgirma 3 ปีที่แล้ว +10

    This interview is conducted in Amharic language it mesmerize me when I see a person who understands Amharic language and dislike this interview. I wish I know who and what kind of people are those who hate Ethiopia!!!

    • @diasporabilu7563
      @diasporabilu7563 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ወንድም ዕውቀና አትስጣቸው እርኩስ መንፈስ ያለባቸው መሀይሞች ናቸው ጌዜህን አትጨርስ :: እኛ ኢትዮጵያን የምንውድ ሰዎች በቀረበው ፕሮግራም ነተስፍ አድርገን መኖር ብቻ ነው
      Don't waste your time on very negative people. Don't give them a chance to take your happiness.

  • @frehiwotyeshitila6358
    @frehiwotyeshitila6358 3 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት እንደምታምሪ በተለይ የፀጉርሽ style

  • @lishantaye9401
    @lishantaye9401 3 ปีที่แล้ว +10

    Dr Tegngework ,Thanks alot,after long service world,you trying to serve our country !it is very good knowledge exlet entervew. Keep up! Good job

  • @gutemahayder3148
    @gutemahayder3148 3 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይቺ ሰው ድንቅ ናት! የኔ ጎበዝ በርቺ።🙏

  • @stevenbloom5974
    @stevenbloom5974 3 ปีที่แล้ว +6

    Thank you!

  • @fekbem4301
    @fekbem4301 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ትምህርት የተሞላበት ውይይት። የእንግዳዋ አማርኛ ብቻ በቂ ነው። ከጠቅላይ ሚኒስቴሩ ጀምሮ እስከ መሀይሙ ኢሄንን የቋንቋ ጥራት በምሳሌ መውሰድ ይገባቻዋል።

  • @zerayacobabiy4803
    @zerayacobabiy4803 3 ปีที่แล้ว +33

    The lady knows her stuff and great at explaining it, DR thanks for trying to educate us the whole thing 👌

    • @danielgabriel5178
      @danielgabriel5178 3 ปีที่แล้ว

      I do agreed she known what she talking about brilliant mind.

  • @mariavaldez6294
    @mariavaldez6294 3 ปีที่แล้ว +2

    I thank Our GOD for you guys and arts TV. May our Lord be with Ethiopian

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነው 💚💛❤️🙏

  • @nigussiegebra8097
    @nigussiegebra8097 3 ปีที่แล้ว +5

    I am proud of you(Lemelem F.)

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 3 ปีที่แล้ว

    ምትገርሚ ኢትዮጵያዊ ነሽ ተባረኪ

  • @bemnetsiyoum2817
    @bemnetsiyoum2817 3 ปีที่แล้ว +1

    So proud of you both !!!!!
    The bright side of Ethiopia
    🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
    Very inspiring precious Ethiopians, who are shining stars and a great source of knowledge and wisdom.
    You have all my respect and appreciation !!!!

  • @beshirbeshir1626
    @beshirbeshir1626 3 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ፣በርች ።

  • @user-km4we8rf2q
    @user-km4we8rf2q 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ ። አንች ባትኖሪ ገዱ አይችላቸውም ነበር። ይቺ ደረቅ ግብጥ የምትባል ሃገር ጠብ የሚል ውሃ ሳይኖራት ትደነፋለች ቀጣይ ውይይት አልስማማም ካለች ይለይልሽ ግጥም አድርገን እንዘጋዋለን በይልን ። ውይ ጉሮሮሽ ደረቀ ውሃም የለም ፊትለፊትሽ እንግዲህ እግዜር ይሁንሽ ።ሁለታችሁንም አደንቃለሁ አመሰግናለሁ!!!

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 3 ปีที่แล้ว

    ወ/ሮ ለምለም ምናለ ሀገሬ እንዳንች አይነቷን/ቱን ኢትዮጲያዊ በእልፍ ቢያበዛልን ይህንን ሁሌም ለህዝባችን መሰል ማብራሪያ ቢሰጥ ህዝባችን ይበልጥ ተገንዝቦ ለመብቱ ይተጋል እናም ስለማብሪያሽ ከፍተኛ ምስጋና ይድረስሺ

  • @hermonogbamichael8599
    @hermonogbamichael8599 3 ปีที่แล้ว

    The country needs these type of educated people who care; not people who create problems. Great discussion.

  • @LiliEthio1
    @LiliEthio1 3 ปีที่แล้ว

    Berche Thanks Lemlem you are a real Ethiopian God bless you yes we need someone like you. Thank you very much

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር !!! ብርቅዬ ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤️

  • @eshetugeletu1675
    @eshetugeletu1675 3 ปีที่แล้ว +1

    Incredible! I followed the whole discussion with enthusiasm. Such discussion between academic giants with decency showed me that Ethiopia still endowed with rich resourceful well versed professionals who could put the nation on the global academia in good shape. ጀግኖቻችንን ከመደበቅ አባዜ ወጥተን ሚዲያውም ከግልብ ባለጊዜዎችና ካድሬዎች ገላግሎን ከአሰልቺ ንግግሮች እፎይ እንድንል ያደረገን አርትስ ቲቪ በግሉ ሚዲያ ከተለመደው የገብስ ገብስ ወሬ ርቆ ዋነኛ አጀንዳዎቻችን ላይ ምርጥ ባለራሶችን ወደግንባር ማምጣቱን ውድጄዋለሁ፡፡ በርቱልን!! I find ATRS TV becomes a decent & up to standard emerging media station. Keep up the good work!! Be really one of the best engaging African Broadcasts, and strive to reach for the SKY!!

  • @abedegoule7782
    @abedegoule7782 3 ปีที่แล้ว +4

    Very informative discussion. Thank you Both.

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much both of you!! Good luck on your project

  • @genetsalilew3288
    @genetsalilew3288 3 ปีที่แล้ว +8

    ዳግማውት ዘውዲቱ በርች አያቶችሽ እንደዚህ ነበሩ

    • @haimanotmerdassa6288
      @haimanotmerdassa6288 3 ปีที่แล้ว

      ሳዳምጣት ከደስታዬ የተነሣ ልቤ ይመታል 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @tewabechtsige2341
    @tewabechtsige2341 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር🙏

  • @aminabeshir5116
    @aminabeshir5116 3 ปีที่แล้ว +5

    ለሚይዬ አንቺ ገራሚ ልጅ በርቺልኝ

  • @alulayohannes6489
    @alulayohannes6489 3 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ያለች አንደበተ ርቱእ ሴት ናት? በጣም ነው የተመቸችኝ። የሃሳብ ፍስቷ ቀለል ባለ ቋንቋ አንጀባ ሳታበዛ አስተማረችን።

  • @tarikugetachew9745
    @tarikugetachew9745 3 ปีที่แล้ว +1

    What a beautiful mind!

  • @haileyesusteferi8102
    @haileyesusteferi8102 3 ปีที่แล้ว +1

    really no words to how I can say thank you, you are out shinned lady,

  • @achzewde9731
    @achzewde9731 3 ปีที่แล้ว +1

    I saw her for the first time she is knowledgeable .Thanks

  • @berhanubelachew1312
    @berhanubelachew1312 3 ปีที่แล้ว

    This is exceptionally presented with clear language and content. It is amazing loved her confidence. We are fortunate to have you in this office.

  • @wasihuneshetu9820
    @wasihuneshetu9820 3 ปีที่แล้ว +2

    Very informative and timely. I am proud of you lovely people. The questions designed to Lemlem is very relevant. Her knowledge about the topic, remembering all the events is very astonishing. This is all what my people wants and deserves to know. Facts and evidences put in the right way. No politics and twists and truns...I very highly appreciated. Please keep the good spirit up and moving. May the almighty and good God bless you abundantly.

  • @biruktezera3770
    @biruktezera3770 3 ปีที่แล้ว +3

    Great discussion.

  • @mulugetaalemayehu5016
    @mulugetaalemayehu5016 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Lemlem!

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 3 ปีที่แล้ว

    God bless you!!
    You are special!!

  • @myafework
    @myafework 3 ปีที่แล้ว

    God Bless you all forever!!!!!

  • @tesfayeberhane2863
    @tesfayeberhane2863 3 ปีที่แล้ว +3

    It is great information & point , absolutely amazing right of course taken design, I command the participants

  • @storetmobile6455
    @storetmobile6455 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank u both for giving us a valuable ,informative and knowledgeable discussion.please let us hear more of those kind debate in the coming days😄

  • @axelprogamer575
    @axelprogamer575 3 ปีที่แล้ว

    Thanks,it so educational.

  • @fikermesfin2478
    @fikermesfin2478 3 ปีที่แล้ว +3

    I proud of you .

  • @zewedugemeda8233
    @zewedugemeda8233 3 ปีที่แล้ว +1

    you are abig contrbtion for your mather land iam very proud about you keep agood work

  • @girummistir1766
    @girummistir1766 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow wow. Very informative discussion. I learned a lot from this discussion. Both the interviewer and guest are highly knowledgeable. Thanks for doing your part to make our (all Ethiopians) dream of completion of GERD a reality.

    • @amanlukas2725
      @amanlukas2725 3 ปีที่แล้ว

      እግ/ር ይባርክሽ ተባረክ !!!

  • @yt-wb1kj
    @yt-wb1kj 3 ปีที่แล้ว

    Thank u guys. Ethiopia endenante aynet ewket yalachew, bebikatna behalafinet agerachewn yemiyageleglu sewoch behulum aktacha yasfelguwatal

  • @salam0952
    @salam0952 3 ปีที่แล้ว

    I love you my sisters the same mother Ethiopia

  • @abrahamtesfai4941
    @abrahamtesfai4941 3 ปีที่แล้ว

    Brilliant!

  • @abmo321
    @abmo321 3 ปีที่แล้ว

    Arts TV sets the quality of great media in Ethiopia.

  • @gabuyihun1000
    @gabuyihun1000 3 ปีที่แล้ว +1

    OUR DEAR young Ethiopian woman WE THANK YOU FOR THAT BUT WE KINDLY ASK YOU TO WRITE TEXT BOOKS about thisTO DELIVER FROM GENERATION TO GENERATIONS.

  • @asteabe9106
    @asteabe9106 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን!! ሙሁር ማለት ይሄ ነው። በፖለትካ ውሸት ሳይታጨቅ ያለውን ውነታ እንደወረደ አቀረበችልን። ኢትዮጵያዊት ጀግና።

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 3 ปีที่แล้ว +2

    I watched the show with mixed feelings. Very proud that we have so talented young women like Lemlem and sad when I think of young girls who have not had the chance and/or whose dream has been aborted by mean men.

  • @hamideh301
    @hamideh301 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow merete Ethiopiayawete sete adaneche abebe betayeshe teru nebere

  • @yonastomas7463
    @yonastomas7463 3 ปีที่แล้ว +1

    የተማረ. ይግደለኝ። ወ/ት. ለምለም. ለሰጠሽን. ማብራሪያ. እናመሰግናለን።

  • @abrahamalebe6200
    @abrahamalebe6200 3 ปีที่แล้ว

    Dr ድምጻቸው ደስ ይላል ጎርና

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 3 ปีที่แล้ว

    በተፈጥሮሽ የታደልሽ እናም ሙሉ እውቀት ያለሽ በዚህ እድሜሽ የኢትዮጵያን ታሪክ እንዲህ በፍቅር በማስረዳትሽ ከፍተኛ ክብር ይገባሻል!!!
    የዘመኑ የፓለቲካ መሪ ነን የሚሉት ለነ ጃዋር እና መሰሎቹ, ለወያኔ የጥላቻ ሰባኪዎች / ትውልዱን ገዳዮች / ለነ ተስፋዬ ገብረ አብ እንዲሁም ኑሮአቸውን በውጭ ሃገር ያደረጉ በሙሉ እባካችሁ ከዚህች እህታችን እስቲ ተማሩ!!!
    ትውልድን ከመከፋፈል, ከማሳነስ, ከፍ ከማድረግ እንዲሁም ደም ከማቃባት ለመታቀብ መማሪያ ይሆናችኋልና ውይይቱን አዳምጡት, ትምህርትም ቅሰሙበት!!!
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @kassahunworku1457
    @kassahunworku1457 3 ปีที่แล้ว

    ደግሜ ደግሜ ባዳምጣቸው አልጠግብ አልኩ ብዙ እውቀት አላቸው ብዙ ፕሮግራም ቢሰሩ ለማህበረሰብ የእውቀት አባት ያሩጉታል

  • @iyassuephraim1079
    @iyassuephraim1079 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ፕሮግራም በአረቢኛ ፡ በእንግሊዘኛ እንዲሁም በሌሎቸ ቋንቋዎች ተተርጉሞ መቀረብ ያለበት ነው፡ ሎጂካል ፍትሃዊ ትንታዊ ፡፡ እንደ እኔ እንደ እኔ ድርድርም አያስፈለግም ነበር

  • @ermiasmekonnen6421
    @ermiasmekonnen6421 3 ปีที่แล้ว +1

    She is good! not emotional, just facts only!!!

  • @survivalbelay8838
    @survivalbelay8838 3 ปีที่แล้ว +1

    She resembles Bizunesh Bekele (singer) in her photo-card.

  • @fantahunshume3629
    @fantahunshume3629 3 ปีที่แล้ว +3

    Would you introduce Lemlem Fisseha’s profile please

  • @sbt9074
    @sbt9074 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገርን አንድ፣ሁለት፣ሦስት ብላ ተረድታ
    አትርፋ፣አስጠንቅቃ አንድ፣ሁለት፣ሦስት፣
    አራት ብላ ትውልድ ተረድቶ እንዲቀበል
    ፋና ፈንጣቂ ጀግኒት ሰጥቶናልና እግዚአብሔር ይመስገን።ጨዋነትና ብቁ እውቀት የተመላበት ውይይት የመሩትን
    የ ፕሮግራሙ መሪ ጭምር እድሜና ጤና
    አብዝቶ ይስጥልን።

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 3 ปีที่แล้ว +5

    Dr Gettu please go to extra mile and try to reform Ethiopian ministry foreign affair in general and diplomats in particular. Most of them lack knowledge and integrity

  • @tenagnedaniel8092
    @tenagnedaniel8092 3 ปีที่แล้ว +1

    Believe or not , Ethiopia will be great again 😍🥰

  • @alemayehuwurgessa2201
    @alemayehuwurgessa2201 3 ปีที่แล้ว +1

    I respect you

  • @yesufsaid5725
    @yesufsaid5725 3 ปีที่แล้ว

    ለእህታችን ትክቅ ምስጋና ና እክብሮት ኣለን ህገራዊ ጥቅማችንን ለማስከበ ር
    ወንድምቼ ጉልበተኛ ሃገርች ኣለም ኣቀፍ ህግን ማክበር ሳይሆን ጉልበታቸውን ነው የሚጠቀሙት ስራችንና መብታችንን እየተጠቀምን ጉልበታችንን ማጠንከር መከላከያን በደንብ ከፍ ማድረግ ስራችንን መስራት ሳይወዱ በግድ ባረጀ በቅኝ ግዛት ህግ ትራሽ ኣድርጎ ወደ ኣዲስ ውል ማስገደ ድ ክዋሱ በኛ እጅ ስለሆነ ጫወታወን በኛ ኣሸናፊነት ለመወጣት እንችላለን

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጲያውያን እነዚህ ወንዞቻችን ከጥንት ጀምሮ ያልተጠቀምንበት ምክኛት ምንድን ነው? እንደሌላው ሃገር ሁሉ ከገዛ ሃገራችን እየመነጩ ውጭ ሲፈሱ ፤ እኛ ግን እስከዛሬ ህገራችን ያሉ 83% ህዝብ ረሃብ እየቀጣው እርስ በርስ በጦርነት ዘመናችንን ጨርሰናል። ዛሬም በሀገራችንን ላይ የተሻለ መሪ አግኝተን እንተጋገዝና ህግራችንን እንለውጥ ስንል፤ ዛሬም እርስ በርስ ለስልጣን በዘርና፤ በሃይማኖት ስም፤ ሌላ ጦርንርት ወስጥ ህገራችን እንድትገባ የሚደረገው ሽኩቻ መቆም አለበት። በጣም የሚያሳፍር ነውና። ጦርነቱ በቃ፤ አስተዋይነት ይጠቅማልና፡ እኛ 83% ህዝብ በረሃብ ፋንታ በልቶ የሚያድር ቢሆን ኖሮ ድሀ እየተባልን ስንጠራ ባላፈርን ነበር።

    • @tesfayesemagn9045
      @tesfayesemagn9045 3 ปีที่แล้ว

      ምርጥ ትንታኔ ነው በርቱልን

    • @LiliEthio1
      @LiliEthio1 3 ปีที่แล้ว

      TRUE I AGREE WITH YOU WE ALL SHOULD COME TOGETHER FOR THE BRIGHT FUTURE OF OUR BEAUTIFUL COUNTRY ETHIOPIA AND IT'S PEOPLE. LET'S DREAM TO FIGHT POVERTY AND LET'S NOT FORGET HOW OUR BREAVE LEADER MELSE ZENAWI "ABAYEN YEDFREW MERACHEN" UNITED US AS ONE ETHIOPIA AND CONTINUE THE GOOD WORK MAY GOD HELP US AMEN

  • @habeshatsige7244
    @habeshatsige7244 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እንደዚህ ያለች ኢትዮጵያዊ ጭዋ አንደበተ ርቱዕ ስለሀገሯ በእውቀት የተሞላች በከፍተኛ የመንግስት ስልጣን ላይ በከፍተኛ ዲፕሎማቲክ ስራ ላይ መንግስት መድቧት ብትስራ መልካም ነው ያለአቅማቸው ብዙ በስልጣን ላይ ያሉ ስዎች አሉና ።

  • @deselegnkassabezabeh208
    @deselegnkassabezabeh208 3 ปีที่แล้ว

    ❤️

  • @Abbe5126
    @Abbe5126 3 ปีที่แล้ว

    "ከፀሐይ መውጫ እስከ ፀሐይ መግቢያ" እንዴት አደረሳቸው? ቅኝ ገዥዎች እሚገርሙ ፍጡር ኑሮዋል። እስካሁንም ያ ጊዜ በጣም እንግዳ ነው። የጀግና አፄዎችን ነፍስ ይማር!

  • @JK-lp6di
    @JK-lp6di 3 ปีที่แล้ว +2

    *እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያለን!!!
    "የተከበሩ ኢንጂኔር ስመኘው በቀለን ነፍስ ይማርልን! ለዓባይ ግድብ ግንባታ ያበረከቱትን አስተዋጽኦና መስዋእትነት እንዘክራለን!"
    ለተከበሩ ዶክተር አክሎግ ቢራራ፣ ለተከበሩ አቶ ዓለሙ ያይኔ፣ ለተከበሩ ዶክተር ጌታቸው በጋሻው፣ለተከበሩ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም፣ ለተከበሩ ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ፣ ለተከበሩ ገዱ አንዳርጋቸው፣ ለተከበሩ ኢንጂኔር ስለሺ በቀለ፣ ለተከበሩ ኢንጂነር በለጠ ብርሃኑ፣ ለተከበሩ ዶ/ር ይልማ ስለሺ፣ ለተከበሩ ኤንጂነር ጌዴዎን አስፋው፣ ለተከበሩ ወ/ት ለምለም ፍስሃ/ከውጭ ጉዳይ ሚ/ር የዓባይ ግድብ ተደራዳሪ ልዑክ አባል/ለተከበሩ ፕሮፌሰር ያእቆብ አርሳኖ፣ ለተከበሩ ሞቱማ መቃሳ፣ ለተከበሩ ፈቂ አህመድ፣ ለተከበሩ ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ፣ ለተከበሩ ኡስታዝ ጀማል በሺር፣ ለተከበሩ ዶክተር ብርሃኑ ታደሰ፣ ለወይዘሮ ወሰንየለሽ ደበላ፣ ለተከበሩ ኮነ ፍስሀ፣/ ከ 'የኢትዮጵያ ውኃዎች ጉዳይ መማክርት' ...ETHIOPIAN WATER ADVISORY COUNSIL'/፣ ለተከበሩ ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ፣ ለተከበሩ ዶክተር ጥሩ ሰው አሰፋ፣ ለተከበሩ ታድዔል እምሩ /ከ Minesotta-Mid West GERD SUPPORT/እንዲሁም ሌሎች ሀሳባችሁንና ተግባራችሁን በመደገፍ ሁለገብ ተሳትፎ የሚያደርጉ ሁሉ፣ ስለ ኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና የንድበሮችዋ መከበር፣ የዓባይን በረከቶች፣ የጣናንና ሌሎች የተፈጥሮ ሀብቶቿን አጠቃቀም ማስከበር፣ በሰለጠነ መንገድ ከተረጂነት ወደ ራስ መቻል የምንሄድበትን አቅጣጫ ፣ የእምነት የታሪክ፣ የባህል፣ የቅርስና ወግ እሴቶችና ትስስሮችን በተመለከቱ፣ እንዲሁም በሌሎች የሀገርና የህዝብ ጉዳዮች ላይ ደከመን ሰለቸን ሳይሉ፣ አብረዋችሁ ሌት ተቀን ለሚሰሩ ወንድሞቻችንንና እህቶቻችን ረዥም እድሜና ጤናን እንዲሰጥልን ፈጣሪያችንን እንማጸናለን።
    የምታቀርቡልንን መረጃዎች ከልብ እንከታተላለን።
    በተለይ በአሁኑ ሰዓት፣ ስለ ኢትዮጵያ ቀና አመለካከት የሌላቸውና የማይኖራቸው ሁሉ፤ ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገር እየተጠራሩ የሚያደርጉትን ትንኮሳ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን፣ ጉዳዩ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ፤ ለሚመለከታቸው ሁሉ የሰከነና የበሰለ ግንዛቤን እንድናገኝ እያደረጋችሁ ነውና እናከብራችኋለን፣ እናመሰግናችኋለን። እየተወሰደ ያለውንና ሊወሰድ የሚገባውንም ሁለገብ እርምጃ በንቃት እንከታተላለን እንደግፋለን። ከነዚህ እንቅስቃሴዎቻችሁ ጋር በተገናዘበ መልኩ፤ የአስራት ሚዲያ፣ ታዳጊዋ አደባባይ ሚዲያ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን የሚዲያ አገልግሎቶች፣ ኢሳት ሚዲያ፣ ዓባይ ሚዲያ፣ ዘሐበሻ ሚዲያ፣ Ethio 360፣ Art & Tv ሜዲያ፣ Menelik tv፣ ሌሎችም አንጋፋ፣ እውቅና ታዳጊ የሆኑ ሚዲያዎች፤ የኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አንድነት፣ ሉዓላዊነትና የህልውናችንን መከበርና መረጋገጥ፣ የእምነት፣ የታሪክ፣ የባህል ትስስሮችና እሴቶችን ማጠናከርና ማዘመን፣ የትምህርት ጥናትና ምርምርን ተቋማት ውጤታማነት ስለማረጋገጥ፣ የተፈጥሮና የሰው ስራሽ ሃብቶቻችንን በአግባቡ ስለመጠቀም፣ ሌሎችንም ማህበራዊ፣ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን፤ በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ መረጃዎች እንዲቀርቡ ተገቢውን ሽፋን በመስጠት ስለምታደርጉት ተሳትፎ ምስጋና ይገባችኋል፣ እደጉ ተመንደጉ እንላለን። ውጥናችሁና ስራችሁ ውጤታማ ይሆን ዘንድ የፈጣሪያችን መልካም ፈቃዱ ይሁንልን።
    አሜን።

    • @Abbe5126
      @Abbe5126 3 ปีที่แล้ว

      "የተከበሩ ኢንጂኔር ስመኘው በቀለን ነፍስ ይማርልን!