የዶ/ር ተገኘወርቅ ጌጡ የቀድሞ የተ.መ.ድ አንደር ሴክሬታሪ ጀነራል የህይወት ጉዞ እና በወቅታዊ ጉዳዮች እይታዎቻቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 109

  • @endashawmelaku8677
    @endashawmelaku8677 4 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ የሚል ቃል መጠይቅ ነው፡፡ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ የኢትዮጵያ ልማት ባንክን በመጠቀም ለሀገራችን ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ፡፡ በባንኩ ውስጥ ያለውን የፓሊሲና አጠቃላይ የአሰራር ግድፈቶች ያልዎትን ልምድ በመጠቀም እንደሚያስተካክሉት ተስፋ አለኝ፡፡ የኢትዮጵያ እናቶች ማህፀን ሁሌም ለምለም ነው፡፡

  • @አኩፋዳዩቱብ
    @አኩፋዳዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ትልቅ ናቸው ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይጨምርልዎት ዶክተር እናመሰግናለን ።

    • @lishanmulugeta4589
      @lishanmulugeta4589 4 ปีที่แล้ว

      አይ ገና ብዙ መሥራት ይችላል።

  • @Tilahungiorgis
    @Tilahungiorgis 4 ปีที่แล้ว +8

    Thank you Arts TV for bringing an amazing and very humble person.

  • @W.W.J.D
    @W.W.J.D 4 ปีที่แล้ว +23

    ሠው ነበረን እኮ !!! ምን ዋጋ አለው ገበያ እና ገበያተኛው አልተገኘም ።
    ደ/ር ተገኘወርቅ ረጅም እድሜ በጤና ጋር ይስጦዎ።
    አዘጋጅ እና አቅራቢ አዜብ ሁልጊዜ ጥሩ ነገር ስለምታቀርቢ አመሰግናለሁ ።

  • @bitsatseyoumseyoum8297
    @bitsatseyoumseyoum8297 4 ปีที่แล้ว +4

    አዜብዬ ሁሌም በምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች መናገር ከምችለው በላይ አደንቅሻለሁ ሁሌም በርቺልኝ የኔ ጀግኒት እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @tadekebe2270
    @tadekebe2270 4 ปีที่แล้ว +1

    ወገን ሊታዩ የሚችሉትን ዝግጅቶች ለመምረጥ እኔም ሀላፊነት አለብኝ እንበል ።ያኔ ውስጣችን በተስፋ ሞልተን አብረን እናድጋለን መልካሙን ህልም ዕውን እንድናደርግ ፈጣሪ ይረዳናል አምናለሁ ።አርትስ ቲቪ በርቱ።የዕውቀት ሰዎችን ከያሉበት አውጡልን ።

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ለሃገሮ የበለጠ እንዲሰሩ ይርዳዎ:: እባካችሁ የተማራችሁ ሁሉ ትምህርታችሁን ለሃገር ሰላም እንድነት ፍትህና ፍቅር አዋጡበት:: በጎነት ዋናው ለራስ ነው::

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 4 ปีที่แล้ว +5

    Good to see you konjeye. Great interview as always Azebeye. Watching such kind of person by itself inspirational . Thank you Dr.

  • @tsedayfetahi7168
    @tsedayfetahi7168 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ተገኘወርቅ በጣም ደረሰ የሚል ቃለመጠይቅ
    እየሰማሁ በጣም ደነገጥኩ።
    ምክንያቱ ያይንእሸት ፈታሒ አባቴ ይሆን የሚለው ነገር
    አሰብኩ አባቴ ይረጋለም ነበር !!!!

    • @dawittadesse438
      @dawittadesse438 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ይርጋዓለምን ሲጠሩ ወረረኝ ።።የዚች ሀገር ልጅ በመሆኔ ኮራሁ ❤❤

  • @sebleeshetewube460
    @sebleeshetewube460 4 ปีที่แล้ว +19

    ዶክተር መልካም ብለዋል ጉልበቱን ሰው ለማረድ የሚሯጥ ወጣት ጉልበቱን ለስራ ያውለው ድህነትን ያሸንፍ

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 4 ปีที่แล้ว +30

    ዶ/ር ተገኘወርቅን ኒውየርክ በጔደኞቹ በኩል Columbia University ለትምህርት እዚያ እያለ ተዋውቀን። እኔም ለጥቂት ወራት UNDP በኩል ኢትዮጵያ መጥቼ ተገናኝተናል። ስለ ዊንጌት ት/ቤት ያኔ ልክ እንዳወጋኝ ነው አሁንም እነዲዚያው ነው የሚያስታውሰው። ከብዙ ዓመታት በሓላ as an elder and seasoned statesman ወደ የሚወዳት ሀገሩ ተመልሶ እንደዚህ መሳተፉን ስመለከት በጣም ያስደስተኛል። ኢትዮጵያ በእነዚህ ልጆችችዋ ተከብራ ተደግፋና ተመክራ ትራመዳለች ትደርሳለችም። አይዞን። ግሩም ዝግጅት ነው።

    • @rita1rita139
      @rita1rita139 4 ปีที่แล้ว +1

      Yigermal metew, well said. He is an authentic man.I hope others will follow his footsteps.

    • @horizonface5002
      @horizonface5002 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል!

  • @girmaabate
    @girmaabate 4 ปีที่แล้ว +3

    Ethiopia must use such knowledgeable and experienced people.

  • @yohannesgugsa2699
    @yohannesgugsa2699 4 ปีที่แล้ว +4

    I remember some 40 / 50 yrs. a go Doctor Tegegne work Gettu was one who always maintain his personal standards of ethics that is stronger than the pressures of public disapproval and his course was the best one, that it out weighed his fear of public. always have believed in hard work, honesty, integrity with abundance of confidence with positive attitude.
    God speed Ethiopia. We need hundreds selfless like him to expedite the growth of precious Ethiopia

  • @namemi356
    @namemi356 4 ปีที่แล้ว +8

    We want a prime minister with rich experiences like this smart guy. It was a great experience. We need to see people like him in the Leadership role of the Government structure!

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 4 ปีที่แล้ว +6

    አንችን የመሰልሽ ቆንጆ ችሎታ ያለሽ ቆንጆ ድምፅ ቆንጆ መልክ እንኳን አየንሽ💚💛❤️

  • @Eskushow
    @Eskushow 4 ปีที่แล้ว +14

    "….ድሃ አገር የለንም ግን አሁን ድህነት ላይ ነን…" ያልሽው ትልቅ አባባል ነው ወድጄዋለሁ፡፡

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 4 ปีที่แล้ว +20

    Very impressive, extremely pleasing to know such an extremely intelligent people do exist in Ethiopia. I hope 🤞 this generation do follow suit. Thank you very much for bringing this articulate and high calibre gentleman ✌️🙏

    • @rita1rita139
      @rita1rita139 4 ปีที่แล้ว +3

      Nejat, agree with you sister. Azeb has given us hope by interviewing and bringing these hidden pearls. It’s never too late, but I always ask if situations in Ethiopia were conducive and had these pearls were back in Ethiopia at a young age .........

    • @nejatsalah2743
      @nejatsalah2743 4 ปีที่แล้ว +1

      Rita as they say will live in hope! In our life time it will happen all is not lost so when we a light 💡 we should follow so hun we ought to believe in that 🌸

  • @selamawittato9234
    @selamawittato9234 4 ปีที่แล้ว +4

    We appreciate DR I learn a lot from you thanks !

  • @demeaddisu3686
    @demeaddisu3686 4 ปีที่แล้ว +15

    I was curious about who is behind this voice 😊 nice to see you also . Arts is a wonderful program , we love 💕 it . Keep it up.

    • @ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ
      @ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ 4 ปีที่แล้ว

      Me too

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 4 ปีที่แล้ว +1

      አዚብ ወርቁ በጣም ምርጥ አንድ ብለን ከመአዛ ቀጥሎ የምንጠራት ምርጥ ጋዜጠኛ ኘች ። ለረዠም ጊዜ ከ legendary ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ ጋር የምትሰራ የነበረች 👌👌❤

  • @mekdelawithailu1368
    @mekdelawithailu1368 4 ปีที่แล้ว

    The most humble human, hats off Dr. Teg and glad to see when you help ethiopia and the work done✌ for the Africa. Glad to be witness and inspired as the next generation 🙏🌍 You should publish mem·oir and thank you @artstv

  • @knone2484
    @knone2484 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም አይነት ልጆች ነው ኢትዮጵያ ያላት ምን ይሻላል እግዚአብሄር ይርዳዎት ዶክተር ኑሩልን

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 4 ปีที่แล้ว +3

    Egzeabher yimesgen Endezih yalu Ethiopianochen Senay tesfachin yilemelemal thank you Art's tv Sharing this video 🙏🙏🙏

  • @asnimola77
    @asnimola77 4 ปีที่แล้ว +3

    I was curious to see you Azeb Worku. I'm glad I did so professional and polite.

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 4 ปีที่แล้ว +4

    Thanks azeb , for your excellent service
    Your guest dr Tegengn work is a highly skilled scholar and world class expert. He can help our country in many ways by sharing his rich experience to eradicate poverty and backwardness specially in the field of economic development. I would be very happy if the prime minister Office uses such scholars

  • @richgrace9209
    @richgrace9209 4 ปีที่แล้ว +2

    Azu , you’re amazing and well experienced journalist , I appreciate and learned a lot from Arts program!! Be blessed and keep up the good work. 🙏🏽😘

  • @tsegayemesele9031
    @tsegayemesele9031 4 ปีที่แล้ว +30

    Why the Ethiopia government, doesn't use their experience and potential. He should advise the Prime Minister .

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 4 ปีที่แล้ว +1

      Maybe because of their ethnicity..?

    • @konjitwoldemariam8998
      @konjitwoldemariam8998 4 ปีที่แล้ว

      Dx . ,, z. A. Z. , a. A. , a. A. A. Z. A. Z. A. Z. AA. Aa za a. Za a z. A. A a. A. A. A. A. A. Az. Za. A z. As a. Zaaa. a. A. A. A. A. . A z. Za. A. Xa. Az. Za. Za aza aaa. X a. A. X. A. A. A. A A. X. A Z.Z AA. AQAZ X Z Z. AA. X. A. A a. A. , a. , z. Aa. A z qa. A aa. A. A Z AA A A. A A. A. A. Q. ,zzz. Z. AS ! Z, -- z, -☆☆z,,aaaz A az ZA a z @@LoveAndPeace2424 p

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 4 ปีที่แล้ว +2

      @@konjitwoldemariam8998 ምነው በደህና ነው? በእንቅልፍ ልብሽ ነወይ የፃፍሽው?😁

    • @yadyado7120
      @yadyado7120 4 ปีที่แล้ว

      Prime minister bizu ye derg rezrazoch ena azmari , diaqonoch alut bekiw new.

    • @rita1rita139
      @rita1rita139 4 ปีที่แล้ว +2

      tsegaye mesele , I bet he is working with the PM directly or indirectly. Ethnicity has nothing to do on being used for their country.

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 4 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ተገኘወርቅ ስላየህዎት በጣም ደስ ብሎኛል። አዜብንም አሳይተውናል። Arts, ወርቅ ፕሮግራሞች ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን።

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 4 ปีที่แล้ว +2

    እንደነዚህ ዓይነት ምርጥና ብርቅ ይሆኑ በእውቀት የተሞሉ ንጹህ ኢትዮጵያውያንን አርትስ ቲቪ (አዜብ) ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን::
    ቀጥ ያጠው የሃገራችን ፖለቲካማ ሰልችቶናል::

    • @danielkefelew9703
      @danielkefelew9703 4 ปีที่แล้ว

      ዶር ተገኘወርቅ የእርስዎን የሂዎት ተሞክሮ፣ የእውቀት ደረጃ እና ትህትና ደስ በሚል አቀራረብ ስላጋሩን እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው። በዚህ በዳበረ ልምድዎና እውቀትዎ አሁን ላይ በቦርድ ሰበብሳቢነት የሚሰሩበትን የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ከገባበት አዘዕቅትና የፖለቲካ መጫወቻ እንደሚታደጉት አልጠራጠርም።

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንደምን ከረምሽ አዜቢና? ልዩ ነሽ በጣም . ትክክለኛ የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ ለእኔ አንቺ ነሽ !, እንድንችል ያለውን ያብዛላት ለኢትዮጵያ!!

  • @workutheo1598
    @workutheo1598 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Sir
    Wise

  • @biscuttefferi4552
    @biscuttefferi4552 4 ปีที่แล้ว

    I love this person they way he talks is so impressive and he loves his country and serves well!

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 4 ปีที่แล้ว +1

    አገሬ ድንቅ ልጆች አሉሽ ። ዶ/ር ተገኘወርቅ ጌጡ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አድሎት ኢትዬጵያን አገራችንን ለማገልገል ይርዳዎት። "ኢትዬጵያዊነት ቀላል ኃይል አይደለም !!! " ኢትያጵያዊነትን መዋጋት አያስፈልግም!!!"

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 ปีที่แล้ว

    አንደነ እዚህ አይነት ብርቅዮዎች ኢትዮጵያ እያሏት እንዲህ ስትመሰቃቀል ማየት ያማል ምሁሮቻችን በር ላይ ቆመው መሃይማን ያተራምሷታል ። ዶ/ር ተገኘወርቅ እናመሰግናለን

  • @horizonface5002
    @horizonface5002 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር!!!! ፖለቲካው የዕድገት ጸር መሆኑን ከዚህ ቃለምልልስ መረዳት ይቻላል!!!!!!!!!!!

  • @birukmenybel5617
    @birukmenybel5617 4 ปีที่แล้ว +1

    I always wonderd to see such an amzing person and thanks for the journalist to present people that are hidden from us to thanks them what they did to our country.

  • @yoyounknown9824
    @yoyounknown9824 4 ปีที่แล้ว

    Education is the best thing you will never evere trade, no one take you a way from you. Thank you Dr this interview give me motivation ✌️

  • @ateame1971
    @ateame1971 4 ปีที่แล้ว +1

    I rarely leave comments on TH-cam as it is less personal. However, I couldn’t resist here! Here are some of the many reasons.
    1. I enjoy all your guests and learn a great deal from all each one of them. However, this interview is exceptionally enjoyable and tremendously educational on a wide spectrum of topics.
    2. Dr. Tegegnework is conducting more interviews of experts on GERD related topics in collaboration with you. I have already watched one of those interviews. It is simply a brilliant idea! I believe it will be the most important tool in educating the public on the GERD and shaping future engagement.
    3. I hope the universities, government isttitutulns and the govt make use of his unparalleled experience and wealth of knowledge.
    4. The manner in which he communicates makes him an effective teacher and he can inspire many.
    Thanks
    P.S. I think the discussion and the presentation is better when both you and the guest are shown. I hope you will stay the course:)

    • @abebemandefro291
      @abebemandefro291 4 ปีที่แล้ว

      An incredible professional country man! I am proud of you, Dr. Tegegnwork!

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የተመቸኝ ሰው። ቁልፍ የሀገሪቷን ችግር ነቅሶ ያወጣ ለማንም ወገን ያላጎበደደ፤ ጥሩ ሚዛን የጠበ ቀ አስተያየት ነው የሰጠው። ድ ህነት ምን ማለት ነው ብላ ቀጠየቀችው ጥያቄ አንስቶ። ዶክተር ተገኘወርቅ ጌጡ። እውነትም ተገኘወረቅ። ወርቅ የሆነ የአስተሳሰብ ሀብታም የሆነ የተማረ ሰው ሊያስብ የሚገባው። እናመሰግናለን።

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 4 ปีที่แล้ว

      የፈረንሳይለጋሲዮን ጀግና ናት ስለሀገሯና ስለስብእናዋ ሟች።

  • @aberaw.8757
    @aberaw.8757 4 ปีที่แล้ว +4

    I agree wholeheartedly!! if we spend our talent and our time on development with devotion and passion, I think the sky is the limit. just enough to spend part of what we spend on politics!! Unfortunately, most of our elites are politicians!!

  • @AB-zi1ur
    @AB-zi1ur 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነትዎን ነው አዋሽ ከሸዋ ተነስቶ አፋንቦ በረሀ ውስጥ ሰርጎ የሚቀረው ያን ያህል ከመተሀራ ከአዋሽ የገዋኔን የሚሌን የዱብቲና የአሳይታን የተንጠላለ ሰፊና የትየሌላ መሬት ለእርሻ ብንጠቀምበት የሀገራችንን ህዝብ ቀርቶ አፉሪካን በሙሉ መቀለብ እንችላለን
    ኢትዮጵያ በጥጥ ምርት ከአፍሪካ 1ኛ የነበረች ሀገር በወያኔ ጊዜ ለሀገራችን የጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች ጥጥ የምናስገባው ከውጭ ነው ያሳዝናል !!

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 4 ปีที่แล้ว +1

    You makes me cry.makes me sad .

  • @homebuyeraccess9519
    @homebuyeraccess9519 4 ปีที่แล้ว +1

    Hat off Sir. As a senior UN staff myself, your academic and career path has always been inspirational. Enjoy your well deserved retirement and next chapter of your life! Wish you long and healthy life. Finally - I wish the Ethiopian Government take advantage of the wisdom of this well respected and reputable senior Ethiopian diplomat to advise on strategic areas and to lecture in the universities.

  • @hanimar100
    @hanimar100 4 ปีที่แล้ว

    I really love this program . Azeb berchi . began new miwedish

  • @Airbizz
    @Airbizz 4 ปีที่แล้ว +10

    ከእንግዳሽ ጋር እየታየሽ ያደረግሽው መጠይቅ ፕሮግራምሽን ለመከታተል ይጋብዛል
    እባክሽን በዚሁ ቀጥይ ፕሮግራምሽን ሙሉ ያደርገዋል። መጠይቅ ከማድረግሽ በፊት በበቂ ሁኔታ ተዘጋጅተሽ ስለምትመጭ አደንቅሻለሁ።
    አፍሮሽ ውበትሽን ያጎላዋል።

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 4 ปีที่แล้ว +1

    🤩

  • @lillamekonnen5124
    @lillamekonnen5124 2 หลายเดือนก่อน

    He have to be future our president of Ethiopia.

  • @girmaabate
    @girmaabate 4 ปีที่แล้ว

    Great program. Thanks a lot

  • @mariavaldez6294
    @mariavaldez6294 4 ปีที่แล้ว

    Azeb can you make something about Dr getachew boldia. My uncle never stop talking about him. I love arts TV

  • @mat.5211
    @mat.5211 4 ปีที่แล้ว +3

    betam des yimil ye hiwot temokero nw enamesegnishalen azibiye ayzosh berich

  • @jojofamily2136
    @jojofamily2136 4 ปีที่แล้ว

    We proud for you doctor

  • @matioszewdu5746
    @matioszewdu5746 4 ปีที่แล้ว

    I share Deme’s and tsegaye’s comment below. Nice to meet you w/r Azeb keep up the good work.

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 4 ปีที่แล้ว +1

    👌👍🏼💪🏽❤️🙏

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 4 ปีที่แล้ว

    I know a lot of expertise like Dr Tegegnework Getu who reside in
    USA in all aspects of discipline whom they loved their country and serve at all cost .

  • @abmo321
    @abmo321 4 ปีที่แล้ว +6

    እውነትም" አለብላቢቶች " ዶክተር እናመሰግናለን :: ያስቸገሩን እኮ ትንሽ እጅና ትልቅ አፍ ያላቸው ፖለቲከኛዎች ናቸዉ :: ከሰራተኛው ዶክተር አብይ ጋር ኢትዮጵያ ተቀይራ እናያለን ::

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏👍🏼💪🏽💪🏽🙏❤️

  • @tr7094
    @tr7094 4 ปีที่แล้ว +14

    እንዚህን የመሳሰሉ እንቁ ሙሁራን እያሉን እንዴት ሀገራችን የማንም ጥራዝ ነጠቅ ተምሮ ያልተማረ ማህይም እና ዘላን መጫወቻ ሆነች???

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 4 ปีที่แล้ว +3

      በዛ ላይ ያልበሰሉ ጎረምሶች.. ዘረኞች..

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 4 ปีที่แล้ว +1

      ቦታው ሚዲያው እውቀት ባለው ሰሠይሆን አፍ ባለው ሰለተሠየዘ ቀየት በኩል እድል ያገኙ ብለህ ነው

  • @tamaa4107
    @tamaa4107 4 ปีที่แล้ว +1

    አዜብ ዛሬ ታየች እናመሰግናለን 👍

  • @skh8583
    @skh8583 4 ปีที่แล้ว

    Good to finally seeing you azeb ❤

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 4 ปีที่แล้ว +5

    ዶር ተገኘወርቅን የመሰለ የመጠቀ እውቀት፣ የሥራ ተሞክሮ፣ ብስለትና አቅም ያለውን ሰው አግኝተሽ ስላቀረብሽልን እጅግ በጣም ላመሰግንሽ እፈልጋለሁ።
    ይሄን ሰው ጠቅላይ ሚኒሰትሬ ሆኖ ባየው እመኝ ነበር። ግን ምን ያደርጋል ወያኔ ይችን አገር ገደል ከቷታል። በዘር የተከፋፈለችና የወደቀች ስለሆነች እንደ ዶር ተ/ወርቅ ላለ ሰው አትመጥንም። አዝናለሁ።

    • @yadyado7120
      @yadyado7120 4 ปีที่แล้ว

      Awo lik nesh afachewin be politics bikeftu zare be comment ye mosherew hulu ye sidib nada yiwerdibetal, amhara nekahi, Oromon nekahi, Tigre eyale... tekebrew yinuru!

  • @gobenadachew3791
    @gobenadachew3791 4 ปีที่แล้ว

    the one, the only one factor for all our grievance, GHENET ZEWDE is still in addis ababa?

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 4 ปีที่แล้ว +2

    አንዳድ ሰዎች ኢንተርቪውን ከማዳመጥ ይልቅ ሰለአዜብ ፀጉር ቄንጥ ያወጣሉ ሲጀመር የፀጉር 666የለም human hair ወደ ሰዎች ከመቅረቡ በፊት ፋብሪካ ገብቶ ተስተካክሎ ገቢያ ላይ ይውላል ፡ እሷ ከወደደችው ምንም አያገባውም ፡ ደደደቦች ሁሌም ቄንጥ መውጣት ይወዳሉ ፡ አዜብዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ፡ እንግዶችሽም አንቺም class አላችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @davehm1825
      @davehm1825 4 ปีที่แล้ว

      Thank you Samrawit. እነዚህን ዶማ ራሶች ተያቸው:: እላያቸው ላይ ት/ቤት ቢሰራም አይገባቸውም:: ዝም ብለው ይተሞሉትን ነው የሚተረትሩት:: ዱቄት በያቸው!

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ፣ ድብቋ አዜብ ዛሬ ወጣች! ኪውት ሌዲ አይደለች እንዴ? ሲያዩዋት የሚስብ መልክ አላት። አስቴር አወቀንም ትመስላለች ልበል? ብቻ፣ ሳያት በጣም ነው የወደድኳት።
    ቀጥይበት ገና ብዙ ልናይሽ እንፈልጋለን። በደንብ ስቀሽ ብናይሽ ጥሩ ነበር። ፈገግታሽም ደስ የሚል ነው። ከጠበቅኩት በላይ ወጣት ነሽ።
    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ቶሎ ቶሎ ብቅ ብቅ በይ 👍

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 4 ปีที่แล้ว

    አዚና ደህና ነሽ ወይ ጀግና ነሽ በርቺ

  • @binilafamilia
    @binilafamilia 4 ปีที่แล้ว

    Goo job and… good question.

  • @leya8572
    @leya8572 4 ปีที่แล้ว +2

    ethio 3️⃣6️⃣0️⃣🛫🛫🛫🛫🛫

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 4 ปีที่แล้ว

    Dr. Tegenge Zerfu-Zewden-winget-temari-yenbere-sidamo-ye-Alta-wendo-lig-tawkew-neber?

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 ปีที่แล้ว +1

    to be honest የመለስ ዜናዊ ጉብዝና አይታየኝም ብዙ ታጋዮች ከሱ ጋር የነበሩ ስለሱ ሲናገሩ ነበር ምንም እንደማያቅ ብዙም እንዳላነበበ ግን ዝም ብለው ወያኔዎች ሙህር ነው ብለው ወደ ላይ ያወጡት ሰው ነው...

  • @chunafitness4128
    @chunafitness4128 4 ปีที่แล้ว

    ሰው ይህን ያህል አገልግሎት በብቃት ሰርቶ ብዙ እማይለፈልፍ ብዙ ምርጦች ባሉባት ሀገር እኔ ነኝ ካልኩሌተሩን የሰራሁት እያሉ ያዙኝ ልቀቁኝ እሚል ስታይ በቃ ቲሽሽሽሽሽሽሽ ትላለህ

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 4 ปีที่แล้ว

    ye ya tewlid tirufat nachew! keza tewlid limd betam dink nachew!!!

  • @mubemuba4263
    @mubemuba4263 4 ปีที่แล้ว +1

    እዉነተኛ የ ሀገር እድገት ተስፋ በሙህሮቻችን መነፅር ይታያል

  • @newg3441
    @newg3441 4 ปีที่แล้ว

    Azeb: U better focus on journalism than acting. But I advise you to research more before you interview people.

    • @kassahunworkubelay1209
      @kassahunworkubelay1209 4 ปีที่แล้ว

      unlessu know, that is her best quality. the guests she is having the question and the way the interview in conducted is amazing. infact, her face didnt appear on other interviews. what can i say, u didn't know her well.

  • @elsa-xp8zg
    @elsa-xp8zg 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉምሚዲያላይ ጥሩመስሎ ይቀርባል አውቀዋለሁ ሰውይንቃል የተማረሰው ደሞ ሰሁሉን እኩል ካላየ ምንም ዋጋየለውም

  • @tsehyemekonenpaulos2767
    @tsehyemekonenpaulos2767 4 ปีที่แล้ว

    Ersonena yemsaselu be ewket besnsrat behagre fekre tantsew yadegu lejoch eyalat Ethiopia be mehaymoch endih setwared mayet endet yasamemal. Enaten bemayt tesfa enadrgalen ke fetari gare. Arts wege merte nachu.

  • @kedijamanora8034
    @kedijamanora8034 4 ปีที่แล้ว

    Hazebe ke weyane gare sesera yeneberewenem wengele agaleche enge.mene dege degune becha

  • @hayattuesmael2220
    @hayattuesmael2220 2 ปีที่แล้ว

    We had a big hope when he was assigned to chair the board of DBE but it has been years and nothing is changed as such, day by day the bank is losing market as well as clients b/c the two old boses ,he and the president are not listening to any one but only each other, the restructuring at the bank is not there yet...he is spoiling the president and most ppl are not happy,hope he wakes up and keep his promise,commit to his words and reconsider his stand towards the president and save our hope and the bank otherwise Arrogance is Knowledge minus wisdom is applying on him

  • @coffeetimetube
    @coffeetimetube 4 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/2nrzMpy5sGU/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/2nrzMpy5sGU/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/2nrzMpy5sGU/w-d-xo.html ኑ ቡና ጠጡ ውድ ኢትዮጵያውያን:: Art tv ❤️

  • @AB-zi1ur
    @AB-zi1ur 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን የሰይጣን ( 666) አርቲፊሻል ፀጉር አውልቀሽ ጣይ

    • @Getachew-n3g
      @Getachew-n3g 4 ปีที่แล้ว +4

      Dear AB, please hear what she asked this intelligent Guy. Did she ask you any advice ? I think not !!! What ever she had it is her personal problem.

    • @denenahabte9089
      @denenahabte9089 4 ปีที่แล้ว +2

      @AB Did you learn anything from her program? What would you suggest to her to improve on to make her program to be more informative? These are a kind of questions we should focus on to make us be better not personal criticism.

    • @davehm1825
      @davehm1825 4 ปีที่แล้ว +1

      @AB- አንተ ራስህ ሰይጣን ነህ! አሁን እስቲ ይህ ዝግጅት ምን አገናኘው ከዚህ ጋር? እንደዚህ አይነት የወረደ አስተሳሰብ ያላችሁ ሰዎች ወይ ሃገር አትረዱ ወይ ሰው ሲሰራ አትወዱ! ዱቄት ሁላ!

    • @YH-su7os
      @YH-su7os 4 ปีที่แล้ว

      ምን አገባህ? አንተ ቤተክርስቲያን ሄደው መምህሩ ካስተማሩት ቁም ነገር ይልቅ ስንት ጊዜ እነዳስነጠሱ ከሚናገሩት ወሬኞች ወገን ትመደባለህ።