ለምትፈልጉ በነፃ እልክላቸዋለው / Backyard Tour/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • FOLLOW US ON FACEBOOK : / fasikanikolas
    VISIT OUR SHOP : fasinico.creat...
    ‪@FasiNico‬ #garden #france

ความคิดเห็น • 155

  • @user-ph4qo5nb1d
    @user-ph4qo5nb1d หลายเดือนก่อน +6

    ተባረኪ ጉበዝ እንዲህ ነው እንጅ ኢትዮጲዊነት❤❤❤❤❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሰግናለው 🙏💖

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt หลายเดือนก่อน +9

    ውብ ነሽ በውብ ባንዲራችን ተውበሽ ተባረኪ❤ ጎበዝ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አንችም ተባረኪልኝ ቆንጆ 🙏💚💛❤

    • @naneamen4825
      @naneamen4825 หลายเดือนก่อน +2

      ኤልስዬ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt หลายเดือนก่อน

      @@naneamen4825 naneዬ አመሰግናለሁ

    • @tigistasfaw2035
      @tigistasfaw2035 29 วันที่ผ่านมา

      ኤልሲዬ የኔ መልካም

  • @userd76
    @userd76 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ።እንዴት።እንደሚያምር።አትክልትሽና።ቡናሽ።።ተባረኪልን።ኢትዮጵያዬ።

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሰግናለው 🙏💖

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz หลายเดือนก่อน +3

    ግርም ነው የሚለኝ የአላህ ስጦታ አቤት ስብእና ከመልክ ጋር በጣም ነው ደስ የምትይኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      ክበሪልኝ አመሰግናለው 🙏💖

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 8 วันที่ผ่านมา +2

    ዋዉ የሚገርሙ ተክሎች ናቸዉ። አንቺም የሚገርም ተሰጥኦ ነዉ ያለሽ፣ አገልግሉ፣ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሁሉም ልዩ ነገር ሰጥቶታል። እናመሰግናለን።

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 วันที่ผ่านมา +1

      ክብረት ይስጥልን🙏💚💛❤

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily หลายเดือนก่อน +5

    ግቢያችሁ፥ አበቦቻችሁ በጣም ያምራሉ ❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ውዴ 🙏💖

  • @etsegnetgebreselassie4154
    @etsegnetgebreselassie4154 หลายเดือนก่อน +2

    You guys are so down to earth I love your garden 🪴 so beautiful.

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Thank you so much 🙏 be Blessed💖

  • @yedingil
    @yedingil หลายเดือนก่อน +4

    Fasiye & Nico WC! ተናፍቃችሁ ነበር በጣም አትጥፉ❤️🙏

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน +1

      Thank you konjo 🙏💖 እሺ አንጠፋም

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 หลายเดือนก่อน +2

    Fasi & Nico I am proud of you 👏🏽 I love your garden 🪴

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Thank You Haniyea 🙏💖

  • @lizch4348
    @lizch4348 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ በጣም ደስ ትላላችሁ አርግት ያልሽ አቤተ ነሽ ተባረኩ ❤️❤️❤️🙏

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አሜን አንቺም ተባረኪልን 🙏💖

  • @BetiGetu-hf9xw
    @BetiGetu-hf9xw หลายเดือนก่อน +2

    የእኔ ወርቅ እህቴ 💚💛❤አምላክ ባለሽበት ይጠብቅሽ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን🙏💖

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 หลายเดือนก่อน +1

    Glad you guys are back and happy to see you guys 🍏🍋🍎

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Thank you Darling🙏💖

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 หลายเดือนก่อน +2

    ፋስዬ የኔ ቆንጆ እንዴት ያምራል አትክልትሽ አጥርሽ ሁሉ አረንጏዴ ቢጫ ቀይ ተቀብቷል እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አሜን አንችም ተባረኪልን 🙏💖

  • @thegreatamharic5318
    @thegreatamharic5318 หลายเดือนก่อน +2

    ፋሲየ አገር ቤት ብትሆኝልእ ኖሮ😍😍
    አትክልት በጣም ነው የምወደው

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน +1

      እዛማ ብሆን አብረን እንተክል ነበረ😍💖🙏

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt หลายเดือนก่อน +2

    ሲቆረጥ ጥሩ ነው ማለት ነው ይገርማል❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አዎ እንደ አዲስ ያድጋል

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v หลายเดือนก่อน +2

    እየጠፋሽ ነው ቶለሸ ቶሎ ነይ ጊቢሽ ቅጠሉ ሁሉ ሲያምር❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እሺ አልጠፋም ቆንጆ 🙏💖

  • @gelilalove1205
    @gelilalove1205 หลายเดือนก่อน +1

    ኦህ ስልኬ ተበላሽቶ ነበር የኔ ዉዶች እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ተናፍቃችኃል ወይኔ ግቢዉ ቡና አቀራረብሽ ሁሉም ሲያምር 💚💛❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና ቆየሽን ቆንጆ 🙏💚💛❤🌹

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 หลายเดือนก่อน +3

    ፋሲካዬ ለምንድን ነው የምትጠፉት?
    ናፍቀሽኝ ነበር🎉🎉

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አስቱዬ እኔም ናፍቀሽኝ ነበር 😍 አልመች እያለኝ እኮ ነው ከስራ ጋር

  • @birabiro1626
    @birabiro1626 หลายเดือนก่อน +2

    Oh lemon verbena!
    When we sip it like a tea, it is quite soothing.

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      My Favorite one 💖

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p หลายเดือนก่อน +1

    ምርጦቼ ተናፍቃችዋል እንዴት ያምራል በጣም ጎበዝ ናችሁ ❤❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን🙏💖

  • @lemlembekele8397
    @lemlembekele8397 หลายเดือนก่อน +1

    ፋሲ እጃችሁ ይባረክ እንዴት ደስ እንደሚል👌😘 ዘር እኔ ፈልጋለሁ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አሜን ውዴ ችግር የለም እልክልሻለው ፌስቡክ ወይም ኢንስታግራም ላይ አድራሻሽን ላኪልኝ

  • @fatyfereirra6304
    @fatyfereirra6304 หลายเดือนก่อน +2

    Magnifique très beau décor avec ce magnifique jardin gros bisous à tt les deux ❤️❤️❤️😘😘😘🙏🌹🌞

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Merci beaucoup 💖🙏bisous 😘

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ወድዲ እህት አለም ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ያድልሽ ።

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አሜን ውዴ ክበሪልን 🙏💖

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt หลายเดือนก่อน +1

    ዋሽንቱ ወሰደኝ❤🎉

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ 🙏💖

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 หลายเดือนก่อน +1

    ግብው በጣም ያምራል ጎበዝ ነሽ እኔ የምኖረው ፓሪስ አካባቢ ነው አንድ ቀን በድንገት አንድ ሱቅ ገብቼ የጤናዳም ፍሬ አየውኝና ዋጋውን ስጠይቅ በኪሎ 75E ነው በእጃቺን ያለ ውርቅ ድንጋይ ነው እንደምባለው አጠቃቀሙን ስጠይቃት እንደቁደበርበሬ ነው 🙏🙏

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      በጣም ይገርማል እንዲህ ውድ እንደሆነ አላውቅም ። ለኛ ፖርቹጋሎች ናቸው ሰጥተውን ያሳደግነው ። እንደ እኛ ሀገር በራቸው ላይ አይጠፋም ። የምትፈልጊ ከሆነ እልክልሻለው እሺ 🙏💖

  • @aberashbelete2437
    @aberashbelete2437 หลายเดือนก่อน +1

    Betam yamiral gobezochi ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Enamesegenalen 🙏💖

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 หลายเดือนก่อน +1

    Selam fasi and Nico betam dese yelale fafiye yename eyadga new abeba betam new yemwedwe berchi yena Kong

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ የተከልሽው ሲያድግ ደስ ይላል 🙏💖

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ ፉሺያ የሚባለውን አበባ እንዴት ነው የማገኘው ዘሩን እባክሸ ወየው ሲያምር ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน +1

      ዘሩ ይሸጣል online ግን ለማሳደግ በጣም ነው የሚከብደው ። አትክል መሸጫ ቦታ አይጠፋም ብዙ አይነት አለ ውዴ እሱን ገዝተሽ ብታባዥው ነው የሚቀለው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt หลายเดือนก่อน +1

      @@FasiNico አማዞን ፈልገዋለሁ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ኢትዮጵያዊት እጅሽ እርጥብ ነው የኔ ጤናአዳሞ ዘንድሮ ድብን አለብኝ ቦታ ጠቦት ነበረ ቅርቤ ብትሆኚ እወስድ ነበረ ፈረንሳይ ብሎኬት እንገናኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      የሰፈሬ ልጅ ነሽ 😊 ብሎኬት ለወንድሜ እነግረውና ይሰጥሻል ። ፌስቡክ ላይ ፃፊልኝ Ethio crochet ነው ስሜ

    • @user-wr8fs2zs8k
      @user-wr8fs2zs8k หลายเดือนก่อน

      @@FasiNico የኔ ቆንጆ ሰፈሬ ነው እንጂ የምኖረው ለንደን ነው ግን ብሎኬት ከምመጣ አሁን ያለሽበት ይቀርበኛል

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      @@user-wr8fs2zs8k ለንደንም መላክ እችላለው ውዴ አድራሻሽን ብቻ ላኪልኝ እ 🙏💖

    • @user-wr8fs2zs8k
      @user-wr8fs2zs8k หลายเดือนก่อน +1

      ​@@FasiNicoአድራሻይን በፌስቡክ ልኬልሻለሁ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ነሽ 👏👏

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      ፀግዬ 🙏🙏💖💖

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 หลายเดือนก่อน +1

    Fasi and Nico long time happy seeing you guys you have lovely garden well done love love you guys❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Thanks Darling🙏 love u too💖

  • @teg22345
    @teg22345 24 วันที่ผ่านมา +1

    Wow

  • @ethiopiatikdem1439
    @ethiopiatikdem1439 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ነሽ በርቺ!🦋❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው 🙏💖

  • @RibcaCrochet
    @RibcaCrochet หลายเดือนก่อน +1

    Siyamir eko guarosh gobez, ene ye tena-adam zer weyim tekl efeligalhu Fasiye 😊❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እሺ ውዴ እልካለው 🙏💖

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 3 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ቆንጆ ወደ ዳላስ ቴክሳስ አትሊኪልኝም እፈልግ ነበር የታክሲ እከፍላለሁ❤❤❤❤❤😂ጎበዝ ነሽ አንችንና ፅጌ እያየሁ ጓሮዬን እያስተካከልኩ ነዉ ዉጤቱን እነግርሻለሁ ፍሲካዬ❤❤❤❤ አጠገብሽ ብሆን ብዙ እማር ነበር

    • @FasiNico
      @FasiNico  2 วันที่ผ่านมา

      ገኒዬ እንዴት ነሽ ?ደስ ይለኝ ነበረ የተወሰነ ለሰዎች ላኩኝ የቀረውን ተጠቀምኩበት ። አሁን autumn እየገባ ስለሆነ ሙሉውን ፍሬዎች ቆርጠነዋል ከይቅርታ ጋር ለሚቀጥለው እልክልሻለው 🙏 ካልሆነ ዘሩ ይሸጣል rue seed .

    • @genibeauty16
      @genibeauty16 วันที่ผ่านมา +1

      @@FasiNico አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እንደሰጠሽኝ ነዉ የምቆጥረዉ እማምላክ ሞልታ ትስጥሽ የኔ መልካም🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s หลายเดือนก่อน +1

    ሲያምር❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      🙏💖💖

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው 🙏💖

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 หลายเดือนก่อน +1

    ኸረ አረንጋዴ ቢጫ ቀይ የት ነሽ ልል ነበር። ነብር አየኝ በይ ነው ወይስ ኢትዮጲያ የመሄድ ሀሳብ የለሽም እኔ በጣም ተገርሜ ያየሁሽ

  • @lozamariammarkos9730
    @lozamariammarkos9730 หลายเดือนก่อน +1

    Fasiko endetnachihu ere atitfu❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ውዴ 🙏💖

  • @amendani2644
    @amendani2644 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ነው ቪዶሽን ዛሬ አየሁት ጤናደም ከዚህ በፌት ተክየ ሀልለኛ ውርጭና ዝናብ ነበር ተበላሽቶ አረረ እና ከቻልሽ ዘሩንም ወይም ተክሉን ላኪልኝ London nawe ያለሁት ዴሊቪሩን እከፍላለው የኔ እናት አመሰግናለው🎉❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  24 วันที่ผ่านมา

      አድራሻሽን ፌስቡክ ላይ ላኪልኝ Ethio Crochet ነው ስሜ 🙏💖

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for sharing I like your dress very pretty ❤️

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Thanks to you too Darling🙏💚💛❤

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችሁ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      ክበሪልን 🙏💖

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም፡ደግ፡ነሽ፡በቅድማ፡እመሰግንሻለሁ፡❤❤❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      ክበሪልን 🙏💖

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው በጣም ነዉ የሚያምረው ግብዞች ናችሁ ምኞቴን ነዉ ያሳየሽኝ ውይ እስከ ማደረግው ነዉ የምጓጓው

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ 🙏💖

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r หลายเดือนก่อน

      @@FasiNico አሜን ፫🤲

  • @salemawittekie6648
    @salemawittekie6648 หลายเดือนก่อน +1

    Yene konjo 😍

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      ሰላምዬ 🙏💖

  • @aynirichardson4227
    @aynirichardson4227 หลายเดือนก่อน +1

    It look absolutely beautiful. 😘

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Thank you so much 🙏💖

  • @bayushassefa536
    @bayushassefa536 หลายเดือนก่อน +1

    Bentshi laklij 🇬🇧 uk new yalwet

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አድራሻሽን ፌስቡክ ላይ ላኪልኝ Ethio Crochet ነው ስሜ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 หลายเดือนก่อน +1

    የአበባወችሽን ዘርያ የት ላግኝ 😂😢። ዘንድሮ ለማየትም ጊዜ አጣሁ ስንት ጊዜ እያቆራረጥኩ ጨረስኩት ኡፍፍ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      ደስትዬ እሩቅ ሆንን እንጂ እልክልሽ ነበረ 🙏💖

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily หลายเดือนก่อน +1

    ፋሲ እንኳን ተመለሳችሁ ❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      ቆንጆ 🙏💖

  • @makdesabebe3230
    @makdesabebe3230 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 หลายเดือนก่อน +1

    Fasy swadachhu Atetefu please please hulegeze buna Eyafalash video ser betam yamerbeshle tabarku

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አሜን አንችም ተባረኪልን ቲጂዬ 🙏💖 እንሞክራለን ለለመጥፋት እሺ 😊💖

  • @TezetaDAbebe
    @TezetaDAbebe หลายเดือนก่อน +1

    Gobez ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      🙏💖💖

  • @user-gk4cv3dj2q
    @user-gk4cv3dj2q 10 วันที่ผ่านมา +1

    ፋሲካ የዳማከሴ ዘር አለሽ ወይ እህቴ Europe ነው ያለሁት። አመሰግናለሁ x

    • @FasiNico
      @FasiNico  10 วันที่ผ่านมา

      Facebook ላይ አድራሻሽን ላኪልኝ Ethio crochet ነው ስሜ

    • @user-gk4cv3dj2q
      @user-gk4cv3dj2q 10 วันที่ผ่านมา

      @@FasiNicook thank you

    • @user-gk4cv3dj2q
      @user-gk4cv3dj2q 10 วันที่ผ่านมา

      @@FasiNicoአሁን ላኩልሽ በጣም አመሰግናለሁ x

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 หลายเดือนก่อน +1

    ቦቆሎ ትከይ አለፍ አለፍ አድርገሽ ጌጥ አለዉ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እሺ እተክላለው አስታወሽኝ እንደውም ቶሎ የሚደርስ አለ ክረምቱ ሳይገባ ተባረኪልን 🙏💖

  • @wagey6343
    @wagey6343 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @stefangromann5720
    @stefangromann5720 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wi6zf9ku3m
    @user-wi6zf9ku3m หลายเดือนก่อน +1

    ግቢ ውስጥ ብዙ ግዜ እተክላሁ እየገዛሁ ግን ቶሎ ይደርቃል ምን ላርገው መላ ካለሽ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      ውሀ ጠዋት ወይ ምሽት ላይ ማጠጣት ማዳበሪያዎችን መጠቀም ጥሩ ነው

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 หลายเดือนก่อน

    Des sitilo maryamn♥️♥️ እኔ 1150 carimeter gard alitekemibetim😂

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Enekeyayer ebakesh 🙏😊

  • @user-gk4cv3dj2q
    @user-gk4cv3dj2q หลายเดือนก่อน +1

    ፋሲካ የዳማከሴ ፍሬ ይኖርሻል እባክሽ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      ውይ ዳማከሴ እንኳን የለኝም ውዴ

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj หลายเดือนก่อน +1

    ብና ጠጡ አይባልም ፉሲ❤❤❤😂😂

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      ስደውል አታነሽም እኮ 😊💖

    • @Genetshiferaw-ij5nj
      @Genetshiferaw-ij5nj หลายเดือนก่อน

      @@FasiNico የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ተባረኪልኝ!!

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน +1

      ገኒዬ እወድሻለው ክበሪልኝ 🙏💖

  • @adanchedanielle4240
    @adanchedanielle4240 หลายเดือนก่อน +1

    Ebakche zerun lakylege yemnorew France newe yet newe yalechew???

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Cheger yelem elekeleshalew adreseshen Facebook lay lakilegn Ethio Crochet new semea

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ 💪ጠንካራ ባልና ሚስት ናችሁ ❤ 😅

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን🙏💖

  • @EdanNuuree
    @EdanNuuree หลายเดือนก่อน

    Selam lezih bat tanadam kechalsh lakilge

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      Amen lanchem yehun 🙏 yet hager nesh ?

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ጎበዝ ናችሁ ግን እንድ ጥያቄ አለኝ እህታችን, በበጋ ብዙ ያበቀልነውን ነገር ለምሳሌ ቲማቲም ጎመን ወ ዘ ተ ፍሪዘር ውስጥ ማስቀመጥ ይቻላል? አመሰግናለሁ.

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏💖 አዎ በበረዶ ቤት ላስቲክ ማስቀመጫ አየሩን አስወጥተሽ ይቻላል። እንደዛ ነው እኛ የምናደርገው

    • @alemhailu1706
      @alemhailu1706 หลายเดือนก่อน +1

      Betame Gobeze Neshe ❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው 🙏💖

  • @tsigeteferi2381
    @tsigeteferi2381 หลายเดือนก่อน

    ጤናዳም ላኪልኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      የት ሀገር ነሽ ?

    • @tsigeteferi2381
      @tsigeteferi2381 หลายเดือนก่อน

      @@FasiNico UK, Leeds

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      እሺ አድሬስሽን facebook ላይ ላኪልኝ Ethio Crochet ነው ስሜ

    • @tsigeteferi2381
      @tsigeteferi2381 หลายเดือนก่อน

      @@FasiNico eshi

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz หลายเดือนก่อน

    እር እኔ እከፍላለሁ ጀበና እስከ ስኒው ጤናዳም ላኪልኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      የት ነሽ ?ጤናዳሙን እንድልክልሽ

    • @islamislam-yg7qz
      @islamislam-yg7qz หลายเดือนก่อน

      @@FasiNico ጀርመን ነው ያለሁት

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      @@islamislam-yg7qz አድራሻሽን ፌስቡክ ላይ ላኪልኝ Ethio Crochet ነው ስሜ

    • @islamislam-yg7qz
      @islamislam-yg7qz หลายเดือนก่อน

      @@FasiNico እሽ እህት እልክልሻለሁ

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 หลายเดือนก่อน +1

    ለማንኛውም I like your garden 🪴 but አሁንም መሳቄን አላቆምኩም አንዳንዶች ባንዲራውን ሲጠሩት የእየሱስ ክርስቶስ ስም የተጠራ ይመስል ይጮሀሉ እናንተ ስላሴ ቤተክርስቲያንን አስመስላችሁት ዱቅ ብላቹ ቡና ትጠጣላቹ 😅😅😅😅 ይመቻቹ የእውነት ከልባቹ ከሆነ እግዚያብሔር በነገራቹ ጣልቃ ይግባ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน +1

      Thanks for Watching 🙏አዋ ከልባችን ነው አዲስ አይደለም ሁሌም ይሄ ቀለም ከግቢያችን ከቤታችን ከምንጠቀመው ጌጣ ጌጥ ከምንለብሰው እንዲሁም ከምሰራቸው እጅስራዎች ጠፍቶ አያውቅም 😊 💚💛❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      💖🙏🙏

  • @senaitmichael5978
    @senaitmichael5978 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      @@senaitmichael5978 🙏💖

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤