Ethiopia፡ ሱዙኪ ዲዛየር መኪና ዉስጥ የሚገኙ 6 ድብቅ ገፅታዎች// 6-Hidden Features of SUZUKI DZIRE Automobile

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.พ. 2022
  • ዉድ ቤተሰቦች ይህ ቪድዮ ከተመቻቹ ላይክ፣ አስተያየት መስጠትና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ፡፡
    Thank you for watching. For more videos, please Subscribe, like and Comment.
    #carreview #suzukidzire #suzukiswift

ความคิดเห็น • 58

  • @ashuadem2136
    @ashuadem2136 6 หลายเดือนก่อน

    Good work

  • @bonashurube6008
    @bonashurube6008 หลายเดือนก่อน

    Good work❤❤❤❤❤❤

  • @Keyeu
    @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

    ክቡራን ቤተሰቦች በቅድሚያ ለድምፁ ጥራት ይቅርታ እንጠይቃለን። ሰብስክራይብ፣ ኮመንትና ላይክ ማድረግ እንዳትረሱ።

  • @abenezerseifu4181
    @abenezerseifu4181 2 ปีที่แล้ว +1

    I got a new information about suzuki hidden settings for the first time. thank you.

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you dear. This'll encourage us to do further. Appreciated.

  • @solomonleulseged8769
    @solomonleulseged8769 11 หลายเดือนก่อน

    U r providing an essential information...very helpful & I appreciate ur effort 🙏🙏🙏.
    But, please try to make ur videos & description short & to the point.

  • @bleintesfaye7964
    @bleintesfaye7964 5 หลายเดือนก่อน

    Invincible

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 ปีที่แล้ว +1

    its cool

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว

      Thank you Sir.

  • @petrostesfayedemessie8260
    @petrostesfayedemessie8260 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናን ስለ ማብራሪያዉ ። ሌላዉ እስታርቲንግ እና ስለ ካሜራዉ መስመሮችና እንዴት እንደሚሰራ ማብራሪያ ብሰጠን። አመሰግናለሁ።

  • @teninetbelay
    @teninetbelay 2 ปีที่แล้ว +1

    Can you please show us how to activate Anti-theft alarm of Suzuki Desire 2021 semi-Automatic.

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      Kindly check our video with the link below for the procedure and related issues. Please let's know your feedback accordingly. th-cam.com/video/0nI7KERmh8w/w-d-xo.html

  • @tinatube2538
    @tinatube2538 ปีที่แล้ว

    አቀራረብህ ገራሚ ነዉ ምስጋና ይገባሃል።suzuki s presso ላይ ገለፃ ብታደርግልን

  • @SurgeryForAll
    @SurgeryForAll 2 ปีที่แล้ว +2

    How can we decode chassis number for example MBHCZF63S00156965 year of manufacturing and model type and the like ?

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you, Sir/Madam, for the great question. The number usually called “chassis number” is actually called VIN number (Vehicle Identification Number) and is a very important alphanumeric to identify a car or know the history of any car. It’s like a fingerprint of the car.
      Basically, it’s a 17-digit number (almost for all cars made after 1981 but there are some exceptions for a few manufacturers having 19 or 21 digits as well). In general, it indicates the car's “Model Year, Engine Type, Trim Level and Factory”
      The digits are divided into three sections
      1. The 1st three characters are knowns as the “World Manufacturer identifier section”
      2. The 2nd five characters are knowns as the “Vehicle Descriptor section”
      3. The 3rd Nine characters are known as the “Vehicle Identifier section”
      So, the 1st digit indicates the country “where the car is assembled”, the 2nd digit indicates “the name of the manufacturer”, the 3rd digit indicates “Make or brand”, the 4th & 5th digits indicate “Model & Trim-level”, the 6th digit indicates “Body style”, the 7th digit indicates about the “safety equipment”, the 8th digit indicates “ Engine code”, the 9th digit indicates “Check digit/Security code”, the 10th digit indicates “Model Year”, the 11th digit indicates “Plant code/Car’s Factory code” and the last six digits (12th to 17th) indicate “ The Serial Number”
      ነገሩ ትንሽ ሰፋ ያለና በዲቴይል መታየት ያለበት ነዉ በመሆኑም ከላይ ከገለፅነዉ በቂ ካልሆነና ከዚያ በላይ በደንብ እንዲብራራ ከፈለጉና ጊዜ ከሰጡን አጭር ቪድዮ ሰርተን ማቅረብ የምንችል መሆኑን ልንገልፅሎ እንወዳለን ፡፡
      Moreover, there are websites or applications on your mobile device offering free services to help you with identifying your VIN. For example, websites such as www.bumper.com, en.vindecoder.pl or search for an app. Called “VIN Decoder” by VIApps or carVertical OU, on google play or apple store.
      Based on the above sample data you have provided to us, your car VIN indicates the following partial information, Your car Make is indicated as"Nissan", and manufactured in "India", Manufacturer name is "Maruti Suzuki Automobiles India Limited" and some other limited info. (here we couldn't attach the screenshot of your data) but due to the VIN authenticity, the supplier couldn't provide the other data (or please confirm if the above VIN data is correct)

    • @SurgeryForAll
      @SurgeryForAll 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Keyeu that's excellent but the car is not Nissan, you got correct about the manufacturer but still the other details need to be elaborated well. Thanks again

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว +1

      @@SurgeryForAll yes dear that's why we requested to confirm us the authenticity of the provided data, since some of the digits on the data couldnt be verified by most of the genuine decoding websites we contacted & the apps we usually use to verify it. The websites says "the VIN is incorrect or unable to find the history". So sorry if we provided wrong info.but kindly recheck the data & allow us get back to you. Similarily, We were confused by the dissimilarity of the brand & manufacturer name are completely but we thought maybe either the data has some problem or some kind of compromization has been done on the car's VIN.(you know they do it in some countries, from experience). Basically, the reason is the 9th digit(which is the security check)is unidentifiable on your VIN.

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว +1

      This was copy of the VIN result as received(Screen shot). Pls check the link, drive.google.com/file/d/1jZsRWiB-oFYzOm-mydBlixWux_ihGTyR/view?usp=drivesdk

    • @SurgeryForAll
      @SurgeryForAll 2 ปีที่แล้ว

      @@Keyeu just send you request access

  • @tesfayetahera8749
    @tesfayetahera8749 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱዙኪ ዲዛየር 2021 ዳሽ ቦርዱ ላይ የጎማ ፕረዤር ማሰተካከያ ምልክት ያሳያል ጎሚሰታ ቤት ወስጄ ልያስተካክሉ አልቻሉም ምን ማድረግ አለብኝ?

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว +1

      ለጥያቄው እናመሰግናለሁ ። በመጀመሪያ ጎማዎች ላይ ያለው የአየር ግፊት መጠን ዝቅተኛ ነው የሚለው ምልክት (TPMS "Tyre Pressure Monitoring System"indicator light ይባላል)በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። ይህም እያንዳንዱ ጎማ ላይ ለዚህ መቆጣጠሪያ የሚሆን ሴንሰር ስላላቸው ነው። እንደቅደም ተከተላቸውና እንደ ደረጃቸው ብናይ አንደኛ እያንዳንዱ ጎማ (ወይም ከአራቱ አንዱም) ላይ ያለው አየር በተለያዩ ምክንያቶች ሲቀንስ ወይም ከሚመከረው(Recommended) መጠን በታች ሲሆን ይህም በሹል ነገር በድንገት ሲበሳ ወይም ጎማው ሲመታ፣በሙቀትና ቅዝቃዜ ወቅት ሲቀንስ፣ ወይም በሁለተኛ ደረጃ የመጠን መቆጣጠሪያው ሴንሰር(Pressure Sensor) መበላሸት ሊያስከስተው ይችላል።So ለችግሩ መፍትሄ ለመስጠት ደረጃ በደረጃ ብንሄድ ይመከራል። በመጀመሪያ ደረጃ የፊትና የኃላ ጎማዎች ቦታቸውን አለመቀያየራቸውን ቼክ ያድርጉ(ከሆነ ግን በመጀመሪያ ከምልክቱ ከመምጣቱ በፊት ወደ ነበሩበት ቦታቸው ያስገጥሟቸው)። ወይም ደግሞ የሌላ መኪና ጎማ ቀይረው ከሆነ ያረጋግጡ/ይመልሱ። በማስከተል 2ኛ: የእያንዳንዱ ጎማ ፕሬዠር አምራቹ ባዘዘው መጠን መሆኑን ቼክ ያድርጉ። በሃገራችን ብዙ ጊዜ ጎሚስታዎች በተለምዶ/በልምድ ነው መጠኖቹን የሚያስተካክሉት። ነገር ግን የሚመከረውን የጎማ ፕሬዠር መጠን የሹፌሩን በር ሲከፍቱ መዝጊያው ላይ በደንብ ተለጥፎ ይገኛል። ስለሆነው ቀጣይ እርምጃዎችን ከመውሰዳችን በፊት ይህን ቼክ ቢያደርጉና መጠኖቹ በዚያ መሰረት በትክክል መሆናቸው እንዲያረጋግጡ/ ቼክ ቢያስደርጉ ይመከራል። ከዚያም መኪናዋን የተወሰኑ ኪሎሜትሮችን ከነዷት በኃላ (ከ15-20ኪ.ሜ አካባቢ)ይህ አላርም በርግጠኛነት ይጠፋል(መኪናዋ ራሷን ካሊብሬት ታደርግና ምልክቱን ታጠፋለች)። ነገር ካልጠፋ ግን ወደ ቀጣይ ስቴፖች መሄድ ያስፈልጋል ማለትም አላርሙን ሪሴት ወደ ማድረግ ወይም የተጎዳ/የተበላሸ ሴንሰር ካለ ደግሞ ወደ መቀየር ይኬዳል። ለማንኛውም ይህን ይሞክሩና ካልሆነ መልሰው ይፃፋልን ሌሎች ቀጣይ ማስተካከያ መንገዶችን እንጠቁሞታለን።

  • @yohannesgetachew587
    @yohannesgetachew587 2 ปีที่แล้ว +1

    desire 2021 security how to configure anti-theft

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for the comment. Shall we do a small video on it write the procedure here?. If you want anything else, please let's know ahead.

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      እዚህ ላይ በቅርቡ ቪድዮ ለመስራት አስበናል ግን የሚያስቸኩሎ ከሆነ የሚከተሉትን ሲትንጎች ያስተካክሉ። 1. በመጀመሪያ መኪናዋ ምንም አላርም ከሌላት፣ የቁልፋን Lock& Un-Lock buttons በአንድ ላይ ለ5 ሰከንድ አከባቢ ተጭኖ አክቲቬት ማድረግ ይቻላል። በመቀጠል የደህንነት ሲቲንግ(Security) የቀኝ በተኗን(at the Speedometer) አራት ጊዜ ሲጫናት ያገኙታሉ። በዚህ ስር S1,S2,S3 እና S4 ይገኛሉ። ወደ S2 ሄደው S2-SL1 እና S2-SL2 ይገኛሉ። ከፋብሪካው S2-SL1 ከሆነ ሴሌክት የተደረገው ወደ S2-SL2 ይቀይሩት(S1-mute ሲሆንS2- Alarm ማለት ነው)። እዚህ ላይ ግን ሴንሲቲቪቲው S3 ላይ ነው የሚገኘው ይሄም ትንሽ ነገር ሲነካዉ መኪናው እንዲጮህ ከፍ ወዳለው ቁጥር ላይ ቢያረጉት ይመረጣል (ለምሳሊ S3-L10)። ለማንኛውም በቅርቡ ሙሉ ቪድዮ ሰርተን እናቀርባለን።

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      Please check our recent upload related to the security setting @ th-cam.com/video/KJWcDx_C3g8/w-d-xo.html

    • @aberabnalfew5805
      @aberabnalfew5805 2 ปีที่แล้ว

      @@Keyeu

  • @hubijuji7164
    @hubijuji7164 ปีที่แล้ว

    Suzuki celario akerblin

  • @yordanosabate8094
    @yordanosabate8094 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ነው ያሳወከኝ ግን በሊትር 9.8 ነው የሚለውትንሽ ቆይቼ ሳየው ደሞ 8.8 አንዳንዴ ደሞ አያሳይም ዳሽ ዳሽ ይሆናል ደሞ
    መኪናውአዲስነው 150km ነው የሄደው

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว +1

      እኔም እጅግ አመሰግናለሁ። የጠቀሱት የኪሎ ሜትር መጠን ዳሽ ቦርድ ላይ ከሚገኘው የማይሌጅ መጠን(AVG) ከሆነ ይህ መጠን ቅፅፈታዊ ንባብ ሲሆን ይህም በዛች ሞመንት እየነዱበት ባለው ማርሽና የነዳጅ አሰጣጥ እየሄዱበት ያለውንና እንደሚሄዱት በአማካኝ የተሰላውን የርቀት መጠን ነው የሚያሳው። ይህ ማለት ግን የመኪናዎ የነዳጅ አጠቃቀም ሁኔታ ይህን ያህል ብቻ ነው ለማለት ግን አይደለም። ይህ ቅፅፈታዊውን(Instantaneous) ብቻ ነው የሚያሳየው። በዚህም የተነሳ እንደአነዳዳችን ሁኔታ ቶሎቶሎ የሚቀያየር ነው።በመሆኑም የመኪናዎን የነዳጅ አጠቃቀም ሁኔታ ወይም fuel efficiencyለማወቅ ሙሉ የነዳጅ ማጠራቀሚያውን የሞሉትን የነዳጅ መጠን በዛ ነዳጅ በጠቅላላ የተጓዙበትን ርቀት ጋር በማካፈል ማስላት ያስፈልጋል። በተነፃፃሪ መልኩ "Range" የሚለውን ላይ የሚገኘውን በሞሉት ነዳጅ ምን ያህል ኪሎሜትር መጓዝ እንደሚችሉ ከሚጠቁመው መጠን ጋርም ከሰራነው የቁጥር ስሌት (ይህን ያህል ሌትር ሞልተን ራሬንጅ ላይ ደግም ይህን ያህል መጓዝ ይችላሉ ይለናል ከዚያም ይህን ስናካፍላቸው በአቨሬጅ የምንጓዝበትን መጠን ይሰጠናል)ጋር ማነፃፀር ከዚያም የሁለትን ስሌቶች ንፅፅር ትክክለኛው የመኪናዎን የነዳጅ አጠቃቀም ሁኔታ ለማነፃፀርና ለመረዳት ይጠቅመናል። ግልፅ ካልሆነ መልሰው ይፃፉልኝ።

  • @wosengerema6408
    @wosengerema6408 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ የሚያገለግል ዲዛየር የሆላ ፍሬቻ ዋጋ የምታውቅ ከሆነ ተገጭቶብኝ ነው

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว

      ሁለት ኦሪጅናል እቃ የሚይዙ ድርጅቶች ልጠቁምህ። ማዕድን ስፓር ፓርት( ወደ አፍሪካ ህብረት አከባቢ) እና ታምሪን ኢንተርናሽናል(መገናኛ ዲኤች ኤል አጠገብ ይገኛል)

  • @rasrif1978
    @rasrif1978 2 ปีที่แล้ว +4

    በድብቅ ገደልከን እኮ ምንድ ነው?

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      መስተካከል የሚገባው ነገር ካለ ብትጠቁመን መልካም ነው! የኛ አላማ የምናውቀውን ላላወቁት ሰዎች ሼር ማድረግ ነው ። ካጠፋን ይቅርታ።

  • @mulugetamesfin1005
    @mulugetamesfin1005 2 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ ለሚትሰጠው ማብራሪያ አመሰግናለሁ ። በመቀጠል ሁለት ጥያቄዎችን አቀርባለሁ :-1ኛ.Suzuki Dezier ሰዓት ለማስተካከል ምን ማድረግ አለብን? 2ኛ. 2021 model ዘይት፣ ውሃ መቼ መቼ check መደረግ አለበት? አመሰግናለሁ ።

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ፡፡ 1. ሰዓት ለማስተካከል በመጀመሪያ ዳሽ ቦርድ ላይ ግራና ቀኝ የሚገኙትን ሁለቱ ጥቋቅር ቁልፎች (Knobs) በአንድ ላይ ለሰከንድ ያህል መጫን፡፡ ከዚያም ሰዓት የምትጠቁመዉ ቁጥር ብልጭ ድርግም ማለት ትጀምራለች፡፡ ከዚያም በስተቀኝ የሚገኘዉን ቁልፍ ብኣ ወደ ቀኝ በትንሹ መጠምዘዝ (Clockwise direction):: የምትፈልገዉን ቁጥር ላይ ሲደርስ አቁመህ አሁንም የቀኙን ቁልፍ መጫን በዚህ ጊዜ የደቂቃ መጠቆሚያዋ ቁጥር ብልጭ ድርግም ትላለች፡፡ በተመሳሳይ መልኩ አስተካከልህ ስትጨርስ ይችኑ ቁልፍ ስትጫናት ቀጥ ይልልሃል፡፡ በርግጠኛነት በቀላሉ ትረዳዋልህ ብዮ አስባለሁ ካልሆነ ግን መልሰህ ፃፍልን፡፡
      2. ለሁለተኛ ጥያቄህ ሞተር ዘይትና የማቀዝቀዣ ዉሃ ብቻ ሳይሆን የሚከተሉትም ነገሮች ቼክ እንዲደረጉ አምራቹ ያሳስባል፡፡1. Engine oil level (ሞተር ዘይት) 2) Coolant level (የማቀዝቀዣ ዉሃ) 3) Brake fluid level (የፍሬን ዘይት) 4) Windscreen washer fluid level (መስታወት ማጠቢያ ዉሃ) 5) Battery solution level (የባትሪ ዉህድ መጠን- ሲልድ ለሆነ ባትሪ አያስፈልግም) 6) Bonnet latch operation (ኮፈን መክፈቻ ቁልፍ በትክክል መስራት አለመስራቱን- ከመሪስር የምትገኘዉን መክፈቻ ማለት ነዉ)፡፡ እነዚህን በየሳምንቱ (ማለትም በሳምንት አንዴ ጊዜ)-ሞተር ከማስነሳቶ በፊት ቼክ ማድግ ጥሩ እንደሆነ ይመከራል፡፡

  • @hubijuji7164
    @hubijuji7164 ปีที่แล้ว

    System is locked contact your dealer. Yelal tepu mafte mendeno

  • @dawittibebu0398
    @dawittibebu0398 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye hula eger yaz maregew min siehone new

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      Ebakihin Tinish tiyakewun bitabralalign? Huletum egir new weys andu, egir service aseriteh neber wey, daget lay new weys yetim bota, firen keyazk behuala new weys hulgize...?

  • @netsanetseyoum9627
    @netsanetseyoum9627 ปีที่แล้ว

    Bro tenzazah

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว +1

      Eshe. Alinzazam :)

  • @sefinewasmare2101
    @sefinewasmare2101 ปีที่แล้ว

    WHAT ABOUT YARIS COMPACT PISSSSSSSSS

  • @mergakenea9620
    @mergakenea9620 2 ปีที่แล้ว +1

    Became gotta neh

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      :)

  • @tnt-wi7ex
    @tnt-wi7ex ปีที่แล้ว

    ቋንቋ ለመቀየር እንዴት ነው?

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว

      የተች ስክሪን ነው የዳሽ ቦርድ? ለየትኛው መኪናና ሞዴል ነው የፈለጉት?

  • @bitiabiye3504
    @bitiabiye3504 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ከልብ እናመሰግናለን ለማብራሪያዎችህ!!!
    ስለ 2021 ሱዙኪ ዲዛየር, ወደጥያቄዎቼ ስገባ
    1, የ " P " ጥቅሟ ምንድነው?
    2, የነዳጅ ፍጆታው እኔ አልገባኝም, በጣም ነው ሚበላው, በ ሌትር 14.5 ነው እየሄደልኝ ያለው እና ችግሩ ምንድነው?
    3, እንዳንተ ሃሳብ በ ማኑዋል ብንነዳ ነው ወይስ በ አውቶ የምትመክረን ( ያው በሁለቱም መንዳት ስለምንችል ብዬ ነው )
    4, ከ P አጠገብ ያለችው ነገርስ ምንድናት ጥቅሟ???

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ። ጥያቄዎችህን የተቻለኝ መጠን አብራርቼ አንድ በአንድ ለመመለስ ልሞክር።1. 'P' ያልካት ምልክት ከመሪህ ጎን የምትገኘዋንና አረንጓዴ ከለር የምታበራዋን ከሆነ የፓርኪንግ ሴንሰር መጠቆሚያ ማብሪያና ማጥፊያ ስትሆን ወደኋላ ስትሄድ ፒፕ ፒፕ(ጢን ጢን) እያለች ወደ አደጋ መቅረብህን የምትጠቁም ነች። እንደምታውቀው መኪናዋ 4የፓርኪንግ ሴንሰር አላት። እነዚህም ከኋላ የሚገኝ ግኡዝ አካል ጋር እንዳትጋጭ የሚረዱ ናቸው። ማብራትና ማጥፋትም ይቻላል።

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว

      2. ይሄን ጥያቄ ከመመለሴ በፊት እስኪ ትንሽ ስለመኪና አጠቃላይ ሁኔታ ብትገልፅልኝ መልካም ነው። መኪናዋ ስንት ኪ.ሜትር ተነድታለች? ሰርቪስ መቼ ነው ያሰራኸው?ሌላው ባብዛኛው የት ቦታ ላይ ነው የምትጠቀምባት ከተማ ውስጥ ወይስ ሃይዌይ ላይ?

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว

      3. እንዳልከው በሁለቱም መንዳት ይቻላል ነገር ግን ለበለጠ አገልግሎት፣ ለምቾትና ለነዳጅ ቁጠባ የሚመከረው አጠቃቀም ይህን ይመስላል። በከተማ ውስጥ ሆኖ በተጨናነቀ ሁኔታ ውስጥ ስትነዳ በአውቶማቲክ ቢሆን መልካም ነው። ነገር ግን ረጅም ርቀትና በፍጥነት የምትነዳበት ሁኔታ ላይ ግን በማኑዋል መንዳት የበለጠ አማራጭ ስለሚሰጥ ይመከራል። ይህም በአዉቶማቲክ ጊዜ 'D' ላይ ብቻ ስለሆነ ያለህ አማራጭ በፍጥነት አመጣጥኖ የመሄድ እድልን ስለሚገድብ በማኑዋል አድርገህ እንደልብህ መቀያየር ስለምትችል ነው።

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว +1

      4. ከ 'P' አጠገብ ያልካት ምልክት እርግጠኛ መሆን አልቻልኩም እንደ ምርቶቹ ቦታ የሚለያዩ ስለሆነ። 'A' ምልክት ያላትን ነው ወይስ ምን አይነት ምልክት ናት አንተ መኪና ላይ ያለችው? አብራርተህ ብትነግረኝ በተሻለ ሁኔታ ለማስረዳት ይረዳኛል። በአጠቃላይ ግን ከላይ የሰጠኃቸው ምላሾች አጥጋቢ ካልሆኑና በትክክል ካልመለስኩ መልሰህ ብትፅፍልኝ ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ።

    • @bitiabiye3504
      @bitiabiye3504 ปีที่แล้ว

      @@Keyeu አሁንም ከልብ አመሰግናለሁኝ ወንድሜ...
      ፦ ገና 2603 ኪሜ ነው የተነዳችው
      ፦ ሰርቪስም ገና አልገባችም..
      ፦ ራይድ ነው ምሰራባት, አአ ከተማ ውስጥ.