''ዲዛይር መኪና ከሚነዳ 90% ያህሉ ለመኪና አዲስ ነው ፤ የሚነሱት ቅሬታዎች ከዛም የመጡ ናቸው'' - ካሪቡ አውቶ | Karibu Auto @ArtsTvworld

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 12

  • @DrB56
    @DrB56 4 หลายเดือนก่อน +1

    Both of you are very professional assets of our country in the automotive industry.
    Keep it up!

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers ปีที่แล้ว +4

    Desire ህንድ የሚገጠመው under quality ነው the standard is for india.የ ጃፓኑ standard desire or swift.ይለያል፡፡እስኪ አስቡት የ 1999 ወያኔ መኪና after all this years በደምብ እያገለገለ ነው vitz,corolla...ምናምን even starlet toyota የ 86 87 ሞዴል ያለ ምንም ኢሹ ያገለግላሉ፡፡ ይህ መኪና በቀደም ነው የመጣው ይሄ ሁሉ ውይይት ባለስፈለገው ነበር ለማንኛውም የ እኔ ምክር ዲዛየር ከምትገዙ ኮሮላ ግዙ

    • @DrB56
      @DrB56 4 หลายเดือนก่อน

      India is a developed country!!

    • @DrB56
      @DrB56 4 หลายเดือนก่อน

      Totally wrong!!

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 ปีที่แล้ว +1

    ሰሞኑን በሶሻልሚድያ አደስ አበባ ዉስጥ በጣለዉ ከባድ ዝናብ ሌሎች መኪኖች ምንም ሳይንቀሳቀሱ ድዛይር እንደጀልባ ሲንሳፈፉ አይተናል

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you.

  • @mulukentakele2575
    @mulukentakele2575 ปีที่แล้ว +1

    የፕሮግራሙ አዘጋጅ በዲዛየር አስመጪዎች የተገዛህ ነው ሚመስለው። ድራማ አያዋጣችሁም እውነቱን ተነጋግረን በምርጫ ብንገዛ ይሻላል።

  • @YebeNew
    @YebeNew 4 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen wendime

  • @yomeke100
    @yomeke100 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ትንታኔ ለመስጠት ደፋር መሆን ብቻ ነው የሚጠበቅብህ። እስቲ cv ህ ምንድነው ብለህ ጠይቀው

  • @yaredaxv3349
    @yaredaxv3349 5 หลายเดือนก่อน

    Yene dezire eko japan suzuki nw milewu

  • @EskenderLema
    @EskenderLema 6 หลายเดือนก่อน

    betame. teru hasabe new yemtaqerbew. enamsgenale

  • @tekleetebo1072
    @tekleetebo1072 6 หลายเดือนก่อน

    Adersha yeti nw