ሱዙኪ ስዊፍት-ዲዛየር 2021 እንዴት የፀረ ሌባ አላርም አክቲቬት ማድረግ ይቻላል/How to Activate Anti-Theft Alarm Swift-Dzire2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2024
  • ዉድ ቤተሰቦች፡፡ ይህ ቪድዮ በሃገራችን እጅግ ተወዳጅ እየሆኑ የመጡትን የማሩቲ ሱዙኪ ምርት የሆኑትን የስዊፍትና የዲዛየር 2021 ሞዴል መኪና እንዴት አድርገን የሌባ ወይም የደህንነት ማንቂያ ሲስተምን (Anti-Theft Alarm System) አክቲቬት ማድረግ እንደምንችል የሚያሳይ ነዉ ፡፡ በተጨማሪም ስለበር ሴቲንግ ማወቅ የሚገባንን ፊቸሮች በዝርዝር ተካቶበታል፡፡
    ክቡራን ታዳሚዎች ሌሎች እንድንሰራላቹ የምትፈልጓቸዉ ቪዲዮዎች ካሉ ኮመንት ሴክሽን ላይ ጠቁሙን፡፡ በተረፈ ቪዲዮዉ ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ፡፡ ተጨማሪ አዳዳዲስ ቪዲዮችን በተቀዳሚነት እንዲደርሳቹ የደወል ምልክቷን መጫን እንዳትረሱ፡፡ ስለምትከታተሉን እንመሰግናለን፡፡
    Dear Viewers, this video shows you how to set up or the procedure to be followed while setting anti theft alarm for your Suzuki Swift/Dzire 2021 model automobile. We hope you will enjoy the video and please do not forget to subscribe for more videos.#carreview #suzukiswift #suzukidzire

ความคิดเห็น • 92

  • @habteabhagos1756
    @habteabhagos1756 28 วันที่ผ่านมา

    Thanks dear for the detailed explanations. My questions:
    1. If we install external alarm, does it not affect the other existing good features?
    2. If by chance I forget to lock my door & leave the car, it does not automatically lock by it self as most auto cars do. May you have information on this how to make it auto lock? By the way mine is DZIRE 2019. Thanks.

  • @miraabeltum
    @miraabeltum ปีที่แล้ว +2

    My car only has "S1" there is no s2,3,4.. like yours what can I do?

  • @agak10
    @agak10 7 หลายเดือนก่อน +1

    it only shows S1.so is that mean i can't activate security alarm.

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነህ አንበሳው በመጀመሪያ አመሠግናለሁ
    በመቀጠል የኔ ዲዛየር 2022 ነው 1 እና 4 ብቻ ነው ያለው አጊንቼህ ብታይልኝ እባክህ በተረፈ መኪናው በጣም ዘመናዊና አስደሳች ነው ለመግዛት የምታስብ አትፍሩ

  • @habtamuhaile7559
    @habtamuhaile7559 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም! የኔ መኪና ዲዛየር 2021 ሞዴል ነች። አንተ ባስተማርከን መሰረት ለማስተካከል ስሞክር door ሴቲንግ ላይ d1 እና d4 ብቻ ነው ያለው። እንደዚሁም የ security ላይ s1 ብቻ ነው ያለው። ሌሎቹን መጨመር የሚቻልበት መንገድ የለውም??

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว +3

      ሰላም እንዴት ነህ? ለአስተያየትህ እያመሰገንኩ ወደ ጥያቄህ ስመለስ ሴቲንጎቹ የፋክተሪ ሴቲንጎች ናቸው በመሆኑም እንደ ኦርደራቸውና እንደሚላኩበት ሃገር አንድአንድ ሴቲንጎች ላይካተቱ ይችላሉ። በዚህም መሰረት ያንተ መኪና ላይ ያሉት ሴቲንጎች ከፉብሪካው ሲመጣ እንደዛ ሆኖ ነው። እዚህ ለማስተካከል ትንሽ ያስቸግራል እቃዎቹና ኮንፊገር ማድረጊያ መሳሪያ ስለሚያስፈልገው። ነገር ግን በቅርቡ የሚቻል ከሆነ አጣርቼ (ከአስመጪዎቹወይም ከአምራቹ) ኢንፎርሜሽኑ ሲደርሰኝ ሼር ለማድረግ እሞክራለሁ።

    • @leul16
      @leul16 2 ปีที่แล้ว

      የእኔ 2021 Swift nw እና ከላይ እሱ እንዳለው Setting ላይ የለም

    • @fikruhailegiorgis1756
      @fikruhailegiorgis1756 ปีที่แล้ว

      @@Keyeu ሄሎ ወዳጄ፣ መፍትሄ አልተገኘለትም? የኔም እንደዚሁ s1 ብቻ ነው ያለው

  • @yamachkaka9291
    @yamachkaka9291 ปีที่แล้ว

    my car is suzuki dzire 2021push button only has d1$ d4 and s1 option how can I fix please please...

  • @agak10
    @agak10 7 หลายเดือนก่อน

    it only shows S1 is that mean i can't activate security alarm

  • @meletubeordboss7038
    @meletubeordboss7038 ปีที่แล้ว

    ye Suzuki dzire ber lay mekifechaw lay press button alech esun press sinaderg ber yikeftal yizegal endet esun matifat enchilalen be key bicha endisera enadergalen kewichi ber mekfechaw yalechiwa press new yalkut Please tell me

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 4 หลายเดือนก่อน

    መኪናው በተገዛበት ወቅት ፀረ-ሌባ አላርሙን አክትቬት ለማድረግ ዕውቀት አልነበረንም፡፡ ስለዚህ አላርም ከውጪ ተገዝቶ ተገጥሞላታል፡፡ አሁን አክትቬት ቢደረግ ምን ችግር ይፈጥራል? ሁለቱንም አንድ ላይ መጠቀም ይቻላል? የትኛው ይሻላል?

  • @solomonkifleyohannes6312
    @solomonkifleyohannes6312 4 หลายเดือนก่อน

    S1 becha new yemiyassyew so s1 kehone s2 lay new success yemihonew

  • @bisratabebaw
    @bisratabebaw 2 ปีที่แล้ว +2

    ዲዛየር2021 መኪናዬ ማኑዋሉ ነዳጅ በሊትር ከተማ ከሆነ እሰከ 19 ኪሎሜትር ከከተማ ውጭ እስከ 25 ኪሎሜትር ይላል ግን ከተማ ላይ 12 ኪሎሜትር ድረስ ነው የምትሄደው የነዳጅ ጌጅ እስከ ሶስተኛው ባር ሲደርስ ፉል በማድረግ ለማየት ሞክሬ ነበር ችግሩ ምንድን ነው

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว +1

      በመጀመሪያ ለጥያቄዎ እናመሰግናለን፡፡(ፅሁፉ በመርዘሙ ይቅርታ እንጠይቃለን
      እንደጠቀሱትና ቁጥራዊ መረጃዎች እንደሚያሳዩን ከሆነ መኪኖቹ (ሱዙኪ ዲዛየር) የተባለዉን የኪ.ሜትር መጠን በተባለዉ የነዳጅ ፍጆታ ወይም ርቀት በአንድ ሊትር እንደሚጓዙ ይታመናል፤ የኛም ተሞኩሮ ይህን ይጠቁማል (በከተማ ዉስጥ በአቨሬጅ ከ18-20ኪ.ሜትር ትጓዛለች)፡፡ ሆኖም ግን ለየት ያለ ችግር መኪናዎ ላይ ተከስቶ እስካልሆነ ድረስ የተወሰኑና መጠነኛ የሚባሉ ነገሮችን በማስተካከልና በመተግበር ወደተባለዉ የብቃት ደረጃ መመለስ ይቻላል ስለሆነም ነጥቦቹን ከመጥቀሳችን በፊት እነዚህን ነገሮች ቢጠቁሙን በተሻለ ሁኔታ መፍትሄዎችን መጠቆም እንችላለን፡፡
      ሀ. መኪናዎ እስካሁን ምንያህል ኪ.ሜትር ተጉዛለች
      ለ. ሰርቪስ መቼ ነዉ ያሰሩላት፤ እስካሁን ምን ምን ነገሮች ነዉ የተሰራላት
      ሐ. መኪናዋን ለምን ዓገልግሎት ነዉ የሚጠቀሙባት
      ለማንኛዉን የነዳጅ ፍጆታዎን ለማሻሻልና በደተባለዉ መጠን ለማድረስ የሚከተትን ነገሮች ይሞክራቸዉና የነዳጅ ፍጆታዎን ያስተካክሉ ካልተስተካከለ መልሰዉ ቢጽፉልን ደስ ይለናል፣
      1. የጎማዎን ነፋስ በትክክለኛዉ መጠን እንደተሞላና ያልጎደለ መሆኑን ቼክ ማድረግ/ ማረጋገጥ
      2. በከባድ ማርሽ (1ኛ እና 2ኛ) በብዛትና ለረጅም ርቀት ላለመጠቀም መሞከር፤ በተቻለ አቅምና ቦታዉ በሚፈቅድበት ሁኔታ ላይ ሲሆኑ ቀላል ማርሾችን አዘዉትሮ መጠቀም ይመከራል
      3. የፊልተሮችን (የነፋስና ዘይት) ንጽህናና ሁኔታ መቆጣጠር/ ቼክ ማድረግና አስፈላጊዉን እርምጃ መዉሰድ (ማጽዳትና በትክክለኛዉ ዕቃ መቀየር)
      4. በተቻለ አቅም ኤሲ አለመጠቀም፤ ምክንያቱም የነዳጅ ፍጆታን ከኖርማሉ በ20% ይጨምራል ተብሎ ይታሰባል
      5. ማርሽ ሲቀይሩ በሚመከረዉ የአር ፒኤ ም ሁኔታ ላይ ቢያደርጉና ሲሆን ይመከራል (ለምሳሌ ከ2000 እስከ 3000 ባለዉ ላይ ቢሆን የተሻለ ነዉ)
      6. ሞተር ለረጅም ጊዜ አለማሰራት ይህም ረጅም ጊዜ የሚያስቆሞ ጉዳይ ወይም ሁኔታ ሲፈጠር ወይም ሲያጋጥሞ ሞተር ማጥፋት ይመከራል
      7. አጫጭር ጉዞዎችን/ትሪፖችን በተቻለ አቅም መቀነስ ወይም ለማስወገድ መሞከር፤ ይህም መኪናዎ በቂ የተባለዉን የሙቀት መጠን ለመድረስ የፈጀዉን ነዳጅ ባግባቡ ሳይጠቀም ለብክነት ስለሚዳርግ ነዉ
      8. የዘይት ሁኔታዎን (መጠንና ሁኔታ) ቼክ ያድርጉ፤ ትክክለኛዉን መጠንና የሚመከረዉን ዓይነት ይጠቀሙ
      በመጨረሻም የነዳጅ ሁኔታዎን በትክለኛዉ መንገድ ቼክ ቢያደርጉ እና ቢያረጋግጡልን ተጨማሪ ጉዳዮችን ለመመልከት ይረዳናል፡፡ ይህን ለማድረግ በመጀመሪያ የነዳጅ ታንከሮን ይሙሉ፣ ከዚያም የትሪፕ መቁጠሪያዉን ዜሮ ላይ እንዲሆን ያድርጉ(ለምሳሌ Trip A የምትለዉን ዜሮ ማድረግ)፣ ሬንጅ የሚለዉን የሚለዉን በሞሉት ነዳጅ መጠን ስንት ኪ.ሜትር መንዳት እንደሚችሉ ስለሚጠቁሞ ስንት ላይ መሆኑን ያረጋግጡ መዝግበዉም ይያዙ፣ ከዚያም የሞሉትን ነዳጅ ተጠቅመዉ ሲያጠናቅቁ የተጠቀሙትን የነዳጅ መጠን በትሪፕ ኤ ላይ በተጓዙት አጠቃለይ ርቀት ጋር በማካፈል ዉጤቱን ይመዝግቡ ከዚያም በመጀመሪየዉ ላይ ይህን ያህል መጓዝ ይችላሉ ከሚለዉ ዉጤት ጋር ያነፃፅሩትና ምን ያህል ልዩነት እንዳላቸዉ ይመልከቱ/ ያረጋግጡ፡፡

    • @bisratabebaw
      @bisratabebaw 2 ปีที่แล้ว +1

      በቅድሚያ ሳትሰለች ለምትሰጠን ምላሽ ከልብ አመሰግናለሁ፣ በመቀጠል ለጠየከኝ እንደሚከተለው አቀርባለሁ
      ሀ. የተጓዘቸው ኪሎ ሜትር 1723 ነው ከገዛኋት ገና ሁለት ወሬ ነው
      ለ. consignee moenco ስለሆነ 350 ኪሎ ሜትርና 1000 ኪሎ ሜትር ላይ ገብታ ወታለች
      ሐ. መኪናዋን ለግል ጉዳይ (ከቤት ወደ መ/ቤትና የተለያዩ ጉዳዮች ሲኖሩኝ ነው የምንቀሳቀስባት በቀን እስከ 40 ኪሎሜትር እሄድባታለሁ)
      በተደጋጋሚ ጓደኞቼን ስጠይቅ ሞተር ስላልተብላላ ነው የሚሉኝ አንዱ ጋጓደኛዬም የሱ መኪን በሊትር 13 ነው የምትሄደው ብሎኛል፤

  • @yabibalayalew2859
    @yabibalayalew2859 2 ปีที่แล้ว +2

    Selam wondmie.
    Suzuki dzire 2021 Mekina alegn.
    Neger gin security setting lay S1 bicha new yemimetaw.
    Minalbat litagizegn tichilaleh?

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      Hi. I think yantem guday ketach yemelesnachew aynet chigir new yemihonew. Please lene "Simret Mgh" ena "Ayalew Tessema" yesetenachewun melosoch bemeleketu.

  • @tariku3099
    @tariku3099 ปีที่แล้ว

    Thank you bro. But i have a question how can i gate you

  • @meletubeordboss7038
    @meletubeordboss7038 ปีที่แล้ว

    bro በር ያለ ቁልፍ ሰው እየከፈተብኝ ነው ከውጪ በኩል በሩ ላይ ማለትም በውጪ እጅ መያዣ ጋር press button አለች በሱ እየከፈቱ ነው እንዴት በሱ እንዳይሰራ እናደርጋለን በቁልፍ ብቻ እንዲሰራ ፈልጌ ነው Suzuki dzire

  • @milextravelagent3659
    @milextravelagent3659 ปีที่แล้ว +1

    my car DZIRE 2021 INDIA, there is no security option in setting only Clock, Door and light is there any means to activate security?

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว

      Kindly check our replies above.

  • @zelalemshewarega9409
    @zelalemshewarega9409 ปีที่แล้ว +1

    Theft alarm system
    S2. S3. S4 እነዚህ ላይ መግባት አልቻልኩም ። እንዴት መግባት እችላለሁ?
    DZIRE 2022

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว

      ከላይ ለተለያዩ ሰዎች ምላሹን ለመስጠት እንደሞከርነው መኪናዎቹ እንደምርት ስሪታቸውና ስርጭት ቦታቸው የተባሉት ሴቲንጎች የሌላቸው አሉ።

  • @sonabiya6299
    @sonabiya6299 ปีที่แล้ว +1

    it is not for all Suzuki, sumo them have only S1, and S4 option , also on Door you can see the same they don't have all this option in their setting,
    S1 and L1 and L4 only and no S2 , S3 but only S4 on door also the same, can you tell us for this

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว

      Yes you are right. As I have tried to explain on replies, some do varies due to their destination and clients requirements but what I'm trying to explain & my target is the supplier do provide all the mentioned standards/ options on the car. So for example if you want to purchase the car directly from the source with these options, it's you to decide depending on the cost & your preferences. I think knowing these options are available gives you the power to negotiate & decide. I hope I have addressed your concern. Thank you.

  • @biruktsegaye2440
    @biruktsegaye2440 2 ปีที่แล้ว +1

    keep up the good work

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      Thank you Dear. Appreciated.

  • @DrAbduA.Yesufe
    @DrAbduA.Yesufe ปีที่แล้ว +1

    The mode button on the gear (volume adjustor?) isn't working, I don't why

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว

      You mean the "Mode" button(the rectangular one or the buttons with the">\

  • @simretmgh5994
    @simretmgh5994 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን:: ይኔ መኪና ዲዛየር 2021 ነው:: አላርሙን ለማስተካከል ሞክሬ ነበር ያለው ሲስተም ግን S1 ብቻ ነው ያለው ስለዚህ አላርም የለውም ማለት ነው? አላርም ማስገጠም ይኖርብኛል? እባክህን መልስህን እጠብቃለሁ

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว +1

      ከአክብሮት ጋር። ጥያቄውን ለመመለስ ያህል ግን እንደሚታወቀው እኛ ሃገር እየገቡ ያሉት የሱዙኪና ሌሎች የመኪና ምርቶች ከተለያዩ ሃገራት በመሆናቸው የተነሳ በተለያዩ የምርት ስታንዳርድ ላይ ይገኛሉ። ይህም በሚላኩበት ሃገር (ለዱባይ/መካ.ምስራቅ፣አፍሪካ፣አውሮፓ) እና በምርት ትዕዛዝ ወቅት በሚሰጣቸው ስፐሲፊኬሽን የተለያዩ ሆነው እናገኛቸዋለን። የእርሶ መኪናም S1 ብቻ ሊኖረው የቻለው በዛ ምክንያት ሊሆን ይችላል። በዚህም የራሱ የሆነ ዲፎልት/ከፋብሪካው የተገጠ አላርም ሊኖረው ያልቻለው። በመሆኑም ኤክስተርናል አላርም እንዲያስገጥሙለት ይመከራል።

    • @simretmgh5994
      @simretmgh5994 2 ปีที่แล้ว

      @@Keyeu እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @legesseberihun573
      @legesseberihun573 2 ปีที่แล้ว

      @@Keyeu የእኔም ጥያቄ ነበር አመሰግናለሁ ኪዳኑ አላርሙ አለኝ አገጣጠሙን ልታሣየኝ ትችላለህ ?

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      @@legesseberihun573 እኔም አመሰግናለሁ፡፡ ትንሽ ጥያቄህን ብታብራራልኝ ፤ እንዲሰራ ለማድረግ ማለትህ ነዉ? ሴቲንጎቹ (S1, S2…) መኪናህ ላይ አሉ ወይስ የሉም ወይስ S1 ብቻ ነዉ ያለህ? ካሉ ከላይ ሊንኩን ያስቀመጥኩትን ቪድዮ በደንብ ካየኸዉ አክቲቬት ለማድረግ ፕሮሲጀሩ ቀላል ነዉ ካልሆነ ግን መልዕክትህን አስቀምጥልኝ፡፡

    • @legesseberihun573
      @legesseberihun573 2 ปีที่แล้ว

      @@Keyeu s1 ብቻ ነዉ ያለዉ ሆኖም ግን ሌላ ሙሉ ሴት አላርም አለኝ እና ለመግጠም ነዉ

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 ปีที่แล้ว +1

    ስለልክህን እባክህ የኔ አላርም ሞክሬው አልሰራለኝም ኤል ቱ አል 3 አልመጣልኝም

  • @zelalemgetachew9660
    @zelalemgetachew9660 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድሜ
    የኔ Suzuki dezire 2021 ነው፣ 4,500km ተጉዟል። reverse ማርሽ ሲገባ 'ጓ' የሚል ድምጽ ያሰማል፣ ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል?አመሰግናለሁ።

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว

      ሰላም እንዴት ነህ? አመሰግናለሁ። መኪናህ ማኑዋል ነው አውቶማቲክ?

    • @zelalemgetachew9660
      @zelalemgetachew9660 ปีที่แล้ว

      @@Keyeu አውቶማቲክ ነዉ

    • @zelalemgetachew9660
      @zelalemgetachew9660 ปีที่แล้ว +1

      Dear Brother!
      I'm waiting for your response.

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว

      Sorry brother for keeping you waiting. Well there could be several reasons for such noices to occur. Let's begin with the simplest checks/causes and then to the toughest. The 1st one could be due to a problem on one of the engine/transmission supports (holding the transmission against the car body) and one of them might be damaged or loss due a knock from bottom by a rigid body such as rock while driving on bumpy road. በኮሮኮንች ወይም በተጎዳ መንገድ ላይ ስትጓዝ ከታች ተመቶ እንዳይሆንና የላላ ወይም የተላቀቀ ሰፓርት እንዳይኖር ቼክ አድርገው። The 2nd one could be low level of transmission oil o clogged filter. 3rd one could be due to a wornout clutch, gear inside the AMT unit. 4th one could be on the transmission system & requires thorough/careful inspection AND the 5th one could be due to a manufacturing defect/problem on the AMT unit itself(which requires a complete replacement of the unit). So since you car has been driven for a few KM, I would advice you to visit the service center of one of the main suppliers of these cars which are TAMRIN MOTORS or MOENCO for better diagnostic of your car. Hopefully the noice might disappear by itself once your car is driven for quite some more KMs if the sound is not getting stonger everyday or tolerable to notice.

    • @zelalemgetachew9660
      @zelalemgetachew9660 ปีที่แล้ว

      @@Keyeu Thank you very much for your detail & professional explanations.you're exemplary person to show social mediias are helpful if we use it properly.

  • @suley501
    @suley501 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰዓት አሞላሉ እንዴት እንደሆነ ብታብራራልን ጥሩ ነበር። በ12 ወይም በ24 እንዲቆጥር ማድረጉ ችግር የለውም ነገር ግን ቁጥሩን ማስተካከል አልቻልኩም።

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว +2

      ሰዓት ለማስተካከል በመጀመሪያ ዳሽ ቦርድ ላይ ግራና ቀኝ ላይ የሚገኙትን ሁለቱን በተኖች አንድ ላይ ተጭነው ለአምስት ሰከንድ አከባቢ መቆየት። ከዚያም የሰዓት ቁጥሯ መንቀሳቀስ ስትጀምር (ብሊንክ ስታደርግ) መልቀቅ። ከዚያም በስተቀኝ የምትገኘዋን በተን ብቻ ወደቀኝ ወይም ወደግራ በመጠምዘዝ ወደምንፈልገው ቁጥር ላይ ሲደርስ እንጫነዋለን። ከዚያም የደቂቃ ቁጥሯ መንቀሳቀስ ትጀምራለች። በተመሳሳይ መልኩ የቀኝ በተኗን በመጠምዘዝ አጀስት ማድረግ ይቻላል። በመጨረሻም ይችን በተን በመጫን ማስተካኩን መደምደም ነው። ግልፅ ካልሆነ መልሰው ይፃፉልን።

    • @suley501
      @suley501 2 ปีที่แล้ว

      @@Keyeu ለፈጣን መልስህ በጣም አመሰግናለሁ። ከዳሽቦርዱ ጋር ተያይዞ ለነበረኝ ጥያቄ መፍትሄ አግኝቻለሁ፤ ነገር ግን የዳሽ ቦርዱና ስክሪን ላይ ያለው ሰዓት የተለያዩ ናቸው። የስክሪኑን እንዴት ላስተካክለው?

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว +1

      የተች ስክሪኑን ከሆነ ይሄን ለማስተካከል ቀላል ነው። በስክሪኑ ከታች በስተቀኝ የምትገኘውን ሁለት ነጠብጣብ መጫንና ወደ ሴቲንግ የሚለው መግባት(ብዙዎቹ ላይ የምትገኘው እዚ ቦታ ላይ ነገርግን አንዳንዴ ሜኑ የሚል ስክሪኑ ላይ ይገኛል)። ከዚያም "ክሎክ" የሚል ታገኛለህ። እዚህ ገብተህ ሰዓቱንና ቀኑን ለማስተካከል የመደመርና የመቀነስ ምልክቷን በመንካት ማስተካከል ይቻላል።

  • @endamechtechnicalservice4227
    @endamechtechnicalservice4227 2 ปีที่แล้ว

    Only have s1 option in my car it is with push button and model is 22/09/21

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว +1

      ከላይ በተደጋጋሚ ለመመለስ እንደሞከርኩት ማሩቲ ሱዙኪ የተባለው የህንድ የሱዙኪ መኪና አምራች ድርጅት የሚያመርታቸው ምርቶች እንደስርጭት ቦታቸውና የምርት ደረጃቸው የተለያዩ ስታንዳርድ ሴቲንጎች ላይኖሩአቸው ይችላሉ። ለዚህም ይሆናል የዕርሶ መኪና ላይ ሌሎቹ ሴቲንጎች የሌለው። ይህም ከፋብሪካው ስለሆነም ኤክስተርናል መቆጣጠሪያ ማስገጠም ይኖርቦታል።

  • @ephratadamtew1420
    @ephratadamtew1420 ปีที่แล้ว

    Ke s1 wed s2 alkeyerm bilognal Bach new yemilew esty tinesh geletsa siten

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว

      ለጥያቄው አመሰግናለሁ። ከS1 ወደ S ስንት ነው የእርሶ እየቀየረ ያለው? ይህን ያልኩት ከላይ በተመሳሳይ ጥያቄዎች ላይ ለመመለስ እንደሞከርኩት የእርሶ መኪና ላይ ያለው ሴቲንግ ላይ ያልተካተተ ከሆነ ቼክ ለማድረግ ነው።

  • @bisratabebaw
    @bisratabebaw 2 ปีที่แล้ว +1

    በቅድሚያ ሳትሰለች ለምትሰጠን ምላሽ ከልብ አመሰግናለሁ፣ በመቀጠል ስለመኪናዬ ለጠየከኝ እንደሚከተለው አቀርባለሁ
    ሀ. የተጓዘቸው ኪሎ ሜትር 1723 ነው ከገዛኋት ገና ሁለት ወሬ ነው
    ለ. consignee moenco ስለሆነ 350 ኪሎ ሜትርና 1000 ኪሎ ሜትር ላይ ገብታ ወታለች
    ሐ. መኪናዋን ለግል ጉዳይ (ከቤት ወደ መ/ቤትና የተለያዩ ጉዳዮች ሲኖሩኝ ነው የምንቀሳቀስባት በቀን እስከ 40 ኪሎሜትር እሄድባታለሁ)
    በተደጋጋሚ ጓደኞቼን ስጠይቅ ሞተር ስላልተብላላ ነው የሚሉኝ አንዱ ጋጓደኛዬም የሱ መኪን በሊትር 13 ነው የምትሄደው ብሎኛል፤

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      መልካም እስኪ ሙሉ ታንክ ሞልተህ በዛ ምን ያህል ተጉዧለሁ የሚለውንና ሬንጅ ላይ የተሰጠውን መጠን አነፃፅረህ ኤክስፐርመንቱን/ካልኩሌት አድርገህ ቼክ አድርገው። በርግጠኛነት መኪኖቹ የነዳጅ አጠቃቀማቸው በጣም ጥሩ የሚባል ነው። አንድ ነገር ማስተዋል ያለብን ነገር ግን(ከላይም በሰፊው እንደገለፅኩትም) AVG ላይ ያለውን መጠን እንደአጠቃላይ ዳታ መውሰድ ትክክለኛውን ነገር አይጠቁምም ራዘር በዛች ቅፅፈት ያለችውን ብቻ ነው እንጂ።

  • @bisratabebaw
    @bisratabebaw 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ እንዴት ነህ ሰስለመምተትሰጠወው መማበብረራረሪየያ በመጀመረሪየያ ላመሰግንህ እወዳለሁ!! በመቀጠል የኔ መኪና ዲዛየር 2021 ነው ሰአት ዳሽቦርዱ ላይ ለማስተካከል ተቸገርኩ ዩቲዩብ ቼክ አድርጌ ነበር እምቢ አለኝ ልትረዳኝ ትችላለህ፤

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ። ከላይ ለሚገኘው ወዳጃችን ያሰፈርኩትንና እሱን የረዳውን ፅሁፍ መልሼ ላጋሮት "ሰዓት ለማስተካከል በመጀመሪያ ዳሽ ቦርድ ላይ ግራና ቀኝ ላይ የሚገኙትን ሁለቱን በተኖች አንድ ላይ ተጭነው ለአምስት ሰከንድ አከባቢ መቆየት። ከዚያም የሰዓት ቁጥሯ መንቀሳቀስ ስትጀምር (ብሊንክ ስታደርግ) መልቀቅ። ከዚያም በስተቀኝ የምትገኘዋን በተን ብቻ ወደቀኝ ወይም ወደግራ በመጠምዘዝ ወደምንፈልገው ቁጥር ላይ ሲደርስ እንጫነዋለን። ከዚያም የደቂቃ ቁጥሯ መንቀሳቀስ ትጀምራለች። በተመሳሳይ መልኩ የቀኝ በተኗን በመጠምዘዝ አጀስት ማድረግ ይቻላል። በመጨረሻም ይችን በተን በመጫን ማስተካኩን መደምደም ነው። ግልፅ ካልሆነ መልሰው ይፃፉልን።"

    • @bisratabebaw
      @bisratabebaw 2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ በገለፅክልኝ መሰረት ሰርቶልኛል፡፡ አላርም ግን ከውጭ ሌላ ማስገጠም እንዳለብኝ ገብቶኛል ግን ምን አይነትና የት ባስገጥም ትመክረኛለህ

  • @aberemersha3946
    @aberemersha3946 2 ปีที่แล้ว +1

    ከs1 ወደ s2 አልቀየርም አለኝ ችግሩ ምንድን ነው

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      ሴቲንግ ላይ ስትገባ ከS1 ቀጥሎ S2 የማይመጣ ከሆነ አንዳንድ ምርቶች ላይ ላይኖር ይችላል። ካልሆነ ግን ለመቀየር ቪዶውን በማየት ማስተካከል ቀላል ነው።

  • @mengeshatesfaye4556
    @mengeshatesfaye4556 2 ปีที่แล้ว

    የዲዛይር የ2021 እና በ2022 ምርት ልዩነታቸው ምንድነው?

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว +1

      እንደ አምራች ኩባንያው ገለፃ የ2022 ሞዴል ዲዛየር መኪና ከ2021 ሞዴል ጋር ተመሳሳይና ምንም ለውጥ ሳይደረግበት ነው ወደ ገበያ የቀረበው። ለዚህም እንደ ምክንያት የቀረበው የ2021 ምርት ከፊት ከነበሩት ከፍተኛ መሻሻል ይዞ ስለመጣ ነው። በመሆኑም አንድ አይነት ናቸው የዓ/ም ለውጥ ብቻ ነው።

    • @mengeshatesfaye4556
      @mengeshatesfaye4556 2 ปีที่แล้ว

      @@Keyeu አመሰግናለሁ!!

  • @zelemolto
    @zelemolto 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi please tell me from S1 to S2 how to select

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you Sir for the qn. Suppose I have fully understood the question correctly. In that case, you are looking to select S2 after selecting S1? then if that's so, you just twist/turn the knob clockwise direction & you will find the next setting item which is S2(if available in your settings list, obviously some supplies to this country might not have S2, S3 or S4). when you get to the S2, press it and you will find the various settings inside as well, for your adjustment.

    • @zelemolto
      @zelemolto 2 ปีที่แล้ว

      Hi please tiyake ?
      Ye rare-amera black honul ayasyim colour mesmeru gin ale ?

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      @@zelemoltoለጥያቄው አመሰግናለሁ። ነገርግን ወደ መልሱ ከመግባቴ በፊት ትንሽ ማብራሪይ እፈልጋለህ። እንደገባኝ ከሆነ ስክሪኑ ላይ ችግር የለም አይደለም የኃላ ማርሽ ሲገባ ብቻ ነው ብላክ የሚሆነው? አንድሮይድ ነው ወይ ሲስተሙ? ለማንኛውም እስከዛው ድረስ ግን ይህን ይሞክሩ በአብዛኛው ጊዜ እንደዚህ አይነት ችግሮች በቀላሉ ወደ "ፋክተሪ ሪሴት" በመመለስ ይስተካከላሉና ወደሴቲንግ ገብተው ለማስተካከል ይሞክሩ። የመግቢያ ፓስወርዱ 8888" (ቀድሞ ካልተቀየረ) ነው። ካልሰራሎት መልሰው ይፃፋልን።

    • @zelemolto
      @zelemolto 2 ปีที่แล้ว

      @@Keyeu awo yehula Marsh sigeba bicha new
      Android new

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว +1

      @@zelemolto eske befactory reset gibana "Reverse video resolution setting" yemil alle. Eza lay yetemeretew setting check adrigew. Bizu gize "NTSC/PAL" yemilew new kalhone wede ezya keyrew ena mokirew. Kalhone behulutegna kalut settinh eyekeyayerk check adrigew. Or Mulu bemulu wede factory reset madireg. እዚ ላይ ግን ካሜራው በትክክል የሚሰራ መሆኑን ማረጋገጥም ጥሩ ነው።

  • @Ben-tj9kp
    @Ben-tj9kp 2 ปีที่แล้ว

    Pushbutton ወይስ በቁልፍ ከሚሰራው የቱ ይሻላል please??

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      ለጥያቄዎ እናመሰግናለን፡፡ በጥቂቱ ለማብራራት ያህል፡፡ ሁለቱም የየራሳቸዉ ጥቅምና ጉዳት ሲኖራቸዉ በተነፃፃሪነት ግን ያለ ቁልፍ ወይም በፑሽ በተን የሚሰራዉ ከብዙ አንግል አንፃር የተሻለ ነዉ ተብሎ ይታሰባል፡፡ ይህም ለምሳሌ ከስርቆሽ ፣ ከደህንነት፣ ካላቸዉ ተጨማሪ አማራጮች አንፃር (በፑሽ በተን የሚነሱ መኪኖች ብዙ ኦፕሽኖች ተካተዉባቸዋል በቁልፍ ከሚሰሩት አንፃር)፣ ቁልፍ ዉስጥ ከመረሳት ይከላከላል፣ በተጨማሪ መቆጣጠሪያ አካል ጋር ማገናኝ ይቻላል (ለምሳሌ ከሞባይላችን ጋር ማገናኝ የሚያስችሉ ሞዴሎችና ብራንዶች አሉ) እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች የተነሳ በፑሽ በተን(Keyless ignition system/Push button) ተመራጭ ነዉ :: ለነገሩ ቁልፍ የለዉም ይባላል እንጂ ኪለስ የሚባለዉ ሲስተምም ከዉስጥ የሚወጣ የተደበቀ ቁልፍ አለዉ፡፡ ይህም በር ለመክፈትና ለሌላ አገልግሎት ይጠቅማል፡፡

    • @Ben-tj9kp
      @Ben-tj9kp 2 ปีที่แล้ว

      @@Keyeu በጣም አመሰግናልለሁ ለመልስህ 🙏🏾

  • @haileshigute7160
    @haileshigute7160 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ መኪና swift 2021 ነው። የሌባ መቆጣጠሪያ S1 ብቻ ነው ያለው። እንዴት ላስተካክለው?

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว +1

      ከላይ በተደጋጋሚ ለመመለስ እንደሞከርኩት ማሩቲ ሱዙኪ የተባለው የህንድ የሱዙኪ መኪና አምራች ድርጅት የሚያመርታቸው ምርቶች እንደስርጭት ቦታቸው የተለያዩ ስታንዳርድ ሴቲንጎችን ላይኖሩአቸው ይችላሉ። ለዚህም ይሆናል የዕርሶ መኪና ላይ የሌለው። ከፋብሪካው ስለሆነም ኤክስተርናል ማስገጠም ይኖርቦታል።

  • @kassutaffese8514
    @kassutaffese8514 ปีที่แล้ว +1

    Yerasu alarm alew ende

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว +1

      አዎ ከፋብሪካ የራሳቸው የሆነ የተገጠመላቸው አላርም አለ። ነገር ግን አገራችን ላይ እየገቡ ያሉት ባብዛኞቹ ምርቶች ያልተገጠመላቸው ናቸው።

  • @DrAbduA.Yesufe
    @DrAbduA.Yesufe ปีที่แล้ว +1

    My car has only S1

    • @Keyeu
      @Keyeu  ปีที่แล้ว

      For the detail reply, Pls refer some of the conversations I made with families above having similar problems.

  • @kadirelagasse888
    @kadirelagasse888 2 ปีที่แล้ว

    Key kulf altefa alegn

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      Endeteredahut dashboard lay yekulf milikit wetobih kehone. Babzagnaw keyless (yale kulf) yeminesa mekina lay seyagatim. Ke spare key maskemechaw (remotu wust) yalewun awutiteh metekem(leber mekfecha). Yekulfu battery seyalk endeze yagatimal. Silehone battery yekeyru. Tiakewun kalteredahut bedenb abrariteh bititsifilgn melkam new.

  • @kadirelagasse888
    @kadirelagasse888 2 ปีที่แล้ว

    Dash bord lay key kulf altefa alegn

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      Yeremotu battery seyalk endeze yagatimal bizu gize. Silohone battery kekeyeru chigiru yifetal. Kalhone melisew yitsafulin.

    • @kadirelagasse888
      @kadirelagasse888 2 ปีที่แล้ว

      Baterye kayerane ayetanawe nbare milketue altefame alketershianeme maftha alsetgneme mene yeshialale abata

    • @Keyeu
      @Keyeu  2 ปีที่แล้ว

      Dzire nech Swift? Bepush button new weys bekulf yemitnesaw? Milktwa eyalech mekinawa tinesalech wey atinesam? Lela milkit ale weys yekulifuwa bich nech? Bekirbu tigena aseritehal wey?belela kulf mokirehew neber wey?Yihin yemiteykih security systemu lay chigir endaynorew biye new. "Immobilizer" yemebal system alle esu lay chigir endaynorew new?

    • @kadirelagasse888
      @kadirelagasse888 2 ปีที่แล้ว

      Makinawe Dizayer nawe poshie batane nawe melketo mato yenasale lala melkete yabara yalme yakulfe melketo bcha nache bargete yeche melkete yametachwe yazenabe matergyawe weha yamerachwe lapyajo asteba sewata alesara algne kaza ka geza behola sokato lako yehonale beya ka weha tanekaro batache yalchwene yadenamo sokate chane chane alkote kaza lamemokare west gbeche sasenasa ya kulfe melketo barto kare