ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሀሳብ ጥያቄ እና እንዲሰራላችሁ የምፈልጉትን በቴሌግራም ንገሩን ተቀላቀሉን t.me/jijetube23
መርሽ እንዴት አድርገን ነው የምንቀንሰው በማንኛውም አይነት መኪና ላይ?
በጣም አመሰግናለሁ ለማጅ ሹፌር ነኝ በጣም በቪዲዩችህ እየተጠቀምኩ ነው ስለኤሌክትሪክ መኪና አነዳድ ስላለው ነገር ብትሰራልንበማታ አነዳድ ግራውንድ ውስጥ ያሉ የፓርኪንግ ቦታዎች ላይ እንዲሁም ሌሎች የፓርኪንግ አገባብ እንዲሁም ደሞ አወጣጡንም ጨምረህ ብትሰራልን እላለሁ አመሰግናለሁ
በጣም ቆንጆና ካንተ የሚጠበቅ ገለፃ ነው እናመሰግናለን ። የእኔ ጥያቄ parallel parking ላይ መኪኖች ሁልግዜ ተመሳሳይ size አይኖራቸውም ያኔ እንዴት እንደምናረግ ብታሳየን, ከቻልክ አንዳንዴ በ ፒክ አፕ መኪኖች ብታሳየን እላለሁ በጣም አመሰግናለሁ።
እናመሰግናለን ሳሚዬ በጣም ደስ ይላል በርታልን ❤❤❤
እናመሰግናለን በርታልን ወንድሜ ❤❤❤❤❤
አሰገራማ መምህር አመሰግናሐሁ
በርታልን ሳሚዬ ጡሩ ትምህርት ነዉ
Betam Arif.....berta...gobez
በጣም አመሰግናለሁ ፊት ለፊት ገብቶ እንዴት እንደሚቆም ቪዲዮ ብትሰራልን ጥያቄዬ ነው
Gobez neh eski reverse parking asayen be hulet Mekina mehal wede hala parking maderge
👏👏👏a great video
Gobz Berta broQetay demo kechalk lela aynt parking ena yemekina size endet endmnly lmsale ehe yasalfnal ehe yegchbnal milwn endt maw endmnchl bisera👏
አድራሻህን ንገረን በግል ለመሰልጠን ፈልጌ ነበር
Enamesegenalen wendma kechalki 90 deger parking betasayen❤
Ene mifelgew sile manual mekina new
You are my mentor I really wanna say 10q my driving license teacher rasu endante endigebagn argo alastemaregnim
Ahun yemtasayen sile manual new weyim sile automatic new
ሰልክህን እንዴት ነው ማግኝት እምችለው
good job
❤❤❤❤
ስልክህን አስቀምጥልን
Arif new
በግል ስልጠና ትሰጣለኽ? የት ነው አድራሻ?
ጎበዠ ነህ ስታስረዳ እናመሠግናለን
እባክህን ፓርኪንግ ማድረግ ከብዶኝ እሄው ሶስተኛ ዙሪያ እየተፈተንኩት ነው
አመሠግናሐሁ
Bro ij lemaftata talemamdaleh inde?
ውድም እኔ ዛሬ ጀመርኮ መጥሀፍ ሰጡኝ በስልኪ ሚሴጅ ገባልኝ ኢሚል እና ፖስፑርድ እስገቤ ይለኛል ባስገባም አልመጻልኝ አለ😢
በግል አለማማጅ ፈልጌ ነበር ሳይ ያለኸው ፀሀይ ሪል ስቴት አካባቢነው እኔም እዛው ስለሆንኩ በምን ላገኝህ እችላለው pls
ወድም ስልክህ
Welcome back
Subscribed
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️
Location iskii
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ወንድሜ በማርያም የሀይሩፍ አነዳድ አሳየኝ በማርያም
ወንማች ከዚህ ቀድም የተሰሩ ቪድዮችን በመመከታተል ጥሩ ትምህርት አግቼበታለው አሁን ደግሞ ስለ ፎርሰ ባጃጅ የማርሽ አጠቃቀም ብትሰራልን
አሰልጣኝ ከሆንክ ግን ሰልክህን ብቶለቅ ጥሩ ነው
ተግባር ቦታ ሲያሰለጥነኝ አልገባኝም አንተ ምን ትመክረኛለህ ስልክ ደሞ የለህም አላስቀመጥህም
ፍሪሲዮን አጠቃቀም ብትሰራልን
Old driving method.... please update yourself
ከቤ አልገባኝም አቶማቲክ መኪና ላይ መኪናው ስናቆም D ነው ወይስ N ላይ አድርገን ነው ማቆም ያለብን ሌላው ባለፈው ጠይቄህ አልመለስክልኝም ፍሬን ተጭነን ሞተር ብናጠፋ የሚያመጣው ማለትም መኪናው ላይ ጫና ይፈጥራል እንዴት ነው ማድረግ ያለብን ስለፓርኪነጉ እናመሰግናለን!
አውቶማቲክ ላይ P ካለ p ላይ ከሌለ D ዎይም R ላይ ማድረግ ይቻላል. አዲሶቹ ሱዙኪ መኪና ላይ p የለም. ፍሬን ተረግጦ ሞተር ቢጠፋ ቺግር የለውም ምንም ቺግር አያመጣም. የበለጠ በቪድዮ እመጣለሁ 👍👍
ከልብ አመሰግናለሁ!
Tele namber
እኔ ብዙ videoችህን ተመልክቼ ነዉ ወደዉሳኔ የገባሁት አሁን ላይ ጥሩ ደረጃ ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሮብህ የተግባር ፈተና አለብኝ እና አጠር ያለ የአደባባይ ላይ ማሽከርከር ብትሠራልኝ WhatsApp ላይ text አስቀምጬልህ ነበር የማማክርህ ጉዳይ ነበረኝ
ሀሳብ ጥያቄ እና እንዲሰራላችሁ የምፈልጉትን በቴሌግራም ንገሩን ተቀላቀሉን
t.me/jijetube23
መርሽ እንዴት አድርገን ነው የምንቀንሰው በማንኛውም አይነት መኪና ላይ?
በጣም አመሰግናለሁ ለማጅ ሹፌር ነኝ በጣም በቪዲዩችህ እየተጠቀምኩ ነው ስለኤሌክትሪክ መኪና አነዳድ ስላለው ነገር ብትሰራልን
በማታ አነዳድ
ግራውንድ ውስጥ ያሉ የፓርኪንግ ቦታዎች ላይ እንዲሁም ሌሎች የፓርኪንግ አገባብ እንዲሁም ደሞ አወጣጡንም ጨምረህ ብትሰራልን እላለሁ አመሰግናለሁ
በጣም ቆንጆና ካንተ የሚጠበቅ ገለፃ ነው እናመሰግናለን ። የእኔ ጥያቄ parallel parking ላይ መኪኖች ሁልግዜ ተመሳሳይ size አይኖራቸውም ያኔ እንዴት እንደምናረግ ብታሳየን, ከቻልክ አንዳንዴ በ ፒክ አፕ መኪኖች ብታሳየን እላለሁ በጣም አመሰግናለሁ።
እናመሰግናለን ሳሚዬ በጣም ደስ ይላል በርታልን ❤❤❤
እናመሰግናለን በርታልን ወንድሜ ❤❤❤❤❤
አሰገራማ መምህር አመሰግናሐሁ
በርታልን ሳሚዬ ጡሩ ትምህርት ነዉ
Betam Arif.....berta...gobez
በጣም አመሰግናለሁ ፊት ለፊት ገብቶ እንዴት እንደሚቆም ቪዲዮ ብትሰራልን ጥያቄዬ ነው
Gobez neh eski reverse parking asayen be hulet Mekina mehal wede hala parking maderge
👏👏👏a great video
Gobz Berta bro
Qetay demo kechalk lela aynt parking ena yemekina size endet endmnly lmsale ehe yasalfnal ehe yegchbnal milwn endt maw endmnchl bisera👏
አድራሻህን ንገረን በግል ለመሰልጠን ፈልጌ ነበር
Enamesegenalen wendma kechalki 90 deger parking betasayen❤
Ene mifelgew sile manual mekina new
You are my mentor I really wanna say 10q my driving license teacher rasu endante endigebagn argo alastemaregnim
Ahun yemtasayen sile manual new weyim sile automatic new
ሰልክህን እንዴት ነው ማግኝት እምችለው
good job
❤❤❤❤
ስልክህን አስቀምጥልን
Arif new
በግል ስልጠና ትሰጣለኽ? የት ነው አድራሻ?
ጎበዠ ነህ ስታስረዳ እናመሠግናለን
እባክህን ፓርኪንግ ማድረግ ከብዶኝ እሄው ሶስተኛ ዙሪያ እየተፈተንኩት ነው
አመሠግናሐሁ
Bro ij lemaftata talemamdaleh inde?
ውድም እኔ ዛሬ ጀመርኮ መጥሀፍ ሰጡኝ በስልኪ ሚሴጅ ገባልኝ ኢሚል እና ፖስፑርድ እስገቤ ይለኛል ባስገባም አልመጻልኝ አለ😢
በግል አለማማጅ ፈልጌ ነበር ሳይ ያለኸው ፀሀይ ሪል ስቴት አካባቢነው እኔም እዛው ስለሆንኩ በምን ላገኝህ እችላለው pls
ወድም ስልክህ
Welcome back
Subscribed
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️
Location iskii
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ወንድሜ በማርያም የሀይሩፍ አነዳድ አሳየኝ በማርያም
ወንማች ከዚህ ቀድም የተሰሩ ቪድዮችን በመመከታተል ጥሩ ትምህርት አግቼበታለው
አሁን ደግሞ ስለ ፎርሰ ባጃጅ የማርሽ አጠቃቀም ብትሰራልን