Lemawek Tube
Lemawek Tube
  • 51
  • 111 688
Ethiopia: 4-Color Offset Printing Machine// ባለ 4-ቀለም ኦፍሴት ማተሚያ ማሽን በምርት ሂደት ላይ
ክቡራን ቤተሰቦች ዛሬ ልናስተዋዉቃቹ የወደድነዉ ስለ ኦፍሴት ማተሚያ ማሽን ነዉ፡፡ ይህ ማሽን ከፍተኛ ጥራት ላላቸዉ/ለሚፈልጉ የነጠላ ወረቀት ላይ ህትመቶች ተመራጭ የሆነ የቀለም ማተሚያ ማሽን ነዉ፡፡
Offset printing, also called offset lithography, is a method of mass-production printing in which the images on metal plates are transferred (offset) to rubber blankets or rollers and then to the print media. The print media, usually paper, does not come into direct contact with the metal plates. This prolongs the life of the plates. In addition, the flexible rubber conforms readily to the print media surface, allowing the process to be used effectively on rough-surfaced media such as canvas, cloth or wood. The main advantage of offset printing is its high and consistent image quality. The process can be used for small, medium or high-volume jobs.
มุมมอง: 250

วีดีโอ

የሚበሰብስ (ተፈጥሮን የማይበክል)ፌስታል እንዴት ይመረታል?How Biodegradable Plastic T-Shirt Bags/Festal are Produced?
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
ይህ ቪድዮ የፌስታል አመራረትን ሂደት ከጥቅልል ላስቲክ ጀምሮ የሚያሳይ ሲሆን ሂደቱም የምንፈልገዉን አይነት የፌስታል መያዣ ከጥቅል ጀምሮ የማምረት ሂደትን የሚያሳይ ነዉ፡፡ በተለምዶ “ኩርቱ ፌስታል” የሚባለዉን ፌስታል ከብሎዉ ፊልም የተመረተዉን ጥቅልል ላስቲክ ወደ ተፈለገዉ ቅርፅ የመቀየር ሂደት ነዉ፡፡ ይህም ቲ-ሸርት ባግ የማምረት ሂደት ይባላል፡፡ በዋነኛነት PLA (Polylactic Acid) ከተባለ ንጥረ ነገር ይመረታሉ፡፡ የበለጠ ለማወቅ ኮመንት ላይ ይፃፉልን፡፡ This video depicts how biodegradable T-Shirt bags are manufactured.
የ2021 ሱዙኪ አልቶ 800 ምን ዓይነት መኪና ነች?//2021 Maruti Suzuki Alto 800 Walkaround Review
มุมมอง 2.1K2 ปีที่แล้ว
ሱዙኪ አልቶ ምን ዓይነት መኪና ነች; በከተማችን ዉስጥ አዳዲስ መኪናዎችን መመልከት የለት ተለት ተግባራችን እየሆነ መቷል፡፡ ከዚህ ቀደም በብዛት ስናያቸዉ የነበሩት በከፊል ያገለገሉና አልፎ አልፎ ደግሞ አዳዲስ የቶየታ ምርቶችን ብቻ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዉስታችን ነዉ፤ ነገር ግን አሁን የተለያየ ብራንድ ያላቸዉን አዳዲስ መኪናዎች በከተማችን ሲንፈላሰሱ መመልከት ብርቅ አልሆነብን፡፡ ይህም ዝቅተኛ ከሚባል ዋጋ ካላቸዉ እስከ ከፍተኛ ዋጋ ከሚያወጡ ቅንጡ መኪናዎች በመዲናችን ሲተራመሱ ማየት የተለመደ ተግባራችን እየሆነ መጥቷል፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ (በዛ ካለ ከሁለት ዓመት ወዲህ) በከተማችን በብዛት እየተመለከትናቸዉ ካሉ...
የ2022 ምርት የሆነችዉን ሱዙኪ ሴለርዮ መኪናን እናስተዋዉቆ//Walkaround Review of the new Maruti SUZUKI CELERIO 2022: ETH
มุมมอง 7K2 ปีที่แล้ว
ዉድ ቤተሰቦች ይህ ቪድዮ የ2022 የማሩቲ ሱዙኪ ምርት የሆነችዉን ሴለርዮ የምትባለዋን መኪና ሊያስተዋዉቆ እና ስለመኪናዋ አጠቃላይ ገፅታ እንዲያብራራሎ የተዘጋጀ ነዉ፡፡ እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን፡፡ አብራችሁን ቆዩ፣ ቤተሰብ እንሁን፤ ሰብስክራይብና ላይክ ማድረግ እንዳይረሳ፡፡ This video is all about SUZUKI CELERIO 2022, Interior, Exterior, Specification. Please encourage us by subscribing to our channel. Your support is very valuable to us. Thank you #suzukicelerio #carreview #carsinethiopi...
እንዴት ሞባይል ስልኮን ከመኪናዎ ጋር በብሉቱዝ ማገናኘት ይችላሉ/How to Connect Your phone to Suzuki CAR AUDIO via Bluetooth
มุมมอง 7902 ปีที่แล้ว
ለአንዳንዶቻችን ስልካችንን ከመኪናችን ጋር ማገናኘት አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ ስለሆነም ይህ በቀላሉ እንዴት ማገናኘት እንደምንችል የሚያሳይ ቪድዮ ነዉ፡፡#carreview #suzuki #carsinethiopia
Automatic Cheese ball and corn puff production line//ድቡልቡል የቺዝ ኳስና የበቆሎ ዳቦ ቆሎ አመራረት በዘመናዊ ማሽን አመራረት
มุมมอง 442 ปีที่แล้ว
ይህ ቪድዮ እንዴት ድቡልቡል የቺዝ ኳስና የበቆሎ ዳቦ ቆሎ አመራረት በዘመናዊ ማሽን አመራረት እንደሚመረት ያሳያል፡፡ This video shows how an Automatic Cheese ball and corn puff production line #howitsmade #foodproduction #snacks
Best of Life Lessons & Advices-1: Inspire //ጠቃሚ የሆኑ ምክሮችና አነቃቂ ንግግሮች-1/ ከታላላቅ ሰዋች፣ተፅዕኖ ፈጣሪዎች…/ቲክቶክ
มุมมอง 582 ปีที่แล้ว
ይህ ቪድዮ ጠቃሚ የሆኑ የህይወት ምክሮችና ተሞክሮዎችን ያካተተ ስብስብ ነዉ፡፡ ለርስኦ ይጠቅማሉ፣አንድ መንገድ ይጠቁማሉ ብለን ያሰብናቸዉን ከቲክቶክ አሰባስበን ለማጋራት በማሰብ ነዉ፡፡ ስለምትከታተሉንና ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ #motivation #motivationalquotes #seifuonebs
Ethiopia: ከ80ኪ/ሰ በላይ እንዳይሄድ የታሰረ መኪናን እንዴት በቀላሉ ፍጥነት መጨመር እንችላለን? How to Easily Hack speed limiter?
มุมมอง 1232 ปีที่แล้ว
ይህ ቪድዮ በቅርቡ በፌደራል ትራንስፓርት ሚኒስቴር ህግ መሰረት የቤት መኪናዎች ፍጥነት ከ80ኪ. በሰዓት እንዳይበልጥ የፍጥነት መቆጣጠሪያ መሳሪያ በአስገዳጅነት እንዲገጥሙ መታወጁ ይታወሳል (በአሁኑ ሰዓት ለሚገቡ መኪናዎች እግዱ የተነሳ ይመስላል😉)፡፡ ነገር ግን ይህን ገደብ እንዴት በቀላሉ ማለፍ እንነደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ ሲሆን ይህም ፍጥነታችንን ስንጨምር እንቅ እንቅ እያደረገ የማየስኬደንን ነገር ያስቀራል፡፡በአስፈላጊ ጊዜ ብቻ እንዲጠቀሙበት ይመከራል! #carsinformation #speedlimit
የቻንሲ ቁጥር ወይም ቪን ምንድን ነዉ፣ምን ጥቅም አለዉ፣የት ይገኛል፣እንዴት ማንበብ ይቻላል? //What’s VIN/Chassis#?ለሰዙኪ፣ቶዮታ፣ሃይንዳይ፣ፎርድ…
มุมมอง 1.8K2 ปีที่แล้ว
ዉድ ቤተሰቦች፡፡ በዚህ ቪድዮ ስለ ቪን/VIN (Vehicle Identification Number) እጅግ ጠቃሚ መረጃ በዝርዝre ተካቶበታል፡፡ ስለ ቪን ወይም ቻንሲ ቁጥር ምንነት፣ ለምን ይጠቅመናል፣ የትስ ቦታ እናገኘዋለን፣ እንዴትስ ማንበብ/መተርጎም እንችላለን የሚሉትን ጥያቄዎች በተብራራ መልኩ ይመልሳል፡፡ ክቡራን ተከታታዮቻችን ሌሎች እንድንሰራላቹ የምትፈልጓቸዉ ቪዲዮዎች ካሉ ኮመንት ሴክሽን ላይ ጠቁሙን፡፡ በተረፈ ቪዲዮዉ ከተመቻቹ ሰብስክራይብ፣ላይክ እና ኮመንት ማድረግ እንዳትረሱ፡፡ በተጨማሪም አዳዲስ ቪዲዮችን በቀዳሚነት እንዲደርሳቹ የደወል ምልክቷን መጫን እንዳትረሱ፡፡ ስለምትከታተሉን እንመሰግናለን፡፡ #carrevie...
ሱዙኪ ስዊፍት-ዲዛየር 2021 እንዴት የፀረ ሌባ አላርም አክቲቬት ማድረግ ይቻላል/How to Activate Anti-Theft Alarm Swift-Dzire2021
มุมมอง 29K2 ปีที่แล้ว
ዉድ ቤተሰቦች፡፡ ይህ ቪድዮ በሃገራችን እጅግ ተወዳጅ እየሆኑ የመጡትን የማሩቲ ሱዙኪ ምርት የሆኑትን የስዊፍትና የዲዛየር 2021 ሞዴል መኪና እንዴት አድርገን የሌባ ወይም የደህንነት ማንቂያ ሲስተምን (Anti-Theft Alarm System) አክቲቬት ማድረግ እንደምንችል የሚያሳይ ነዉ ፡፡ በተጨማሪም ስለበር ሴቲንግ ማወቅ የሚገባንን ፊቸሮች በዝርዝር ተካቶበታል፡፡ ክቡራን ታዳሚዎች ሌሎች እንድንሰራላቹ የምትፈልጓቸዉ ቪዲዮዎች ካሉ ኮመንት ሴክሽን ላይ ጠቁሙን፡፡ በተረፈ ቪዲዮዉ ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ፡፡ ተጨማሪ አዳዳዲስ ቪዲዮችን በተቀዳሚነት እንዲደርሳቹ የደወል ምልክቷን መጫን እንዳትረሱ፡፡ ስለምትከታተሉ...
Ethiopia: Maruti Suzuki Swift 2021 VXi Review// የአዲሱን ሱዙኪ ስዊፍት 2021 ሞዴል ዉስጣዊና ዉጫዊ ገፅታ!!
มุมมอง 1.9K2 ปีที่แล้ว
ይህ ቪድዮ የአዲሱን ሱዙኪ ስዊፍት 2021 ሞዴል ዉስጣዊና ዉጫዊ ገፅታ በጨረፍታ ያሳየናል!! የመኪናዉን አቅም፣ መጠን፣ ዲዛይንና ያሉትን እያንዳንዱን ነገር በዝርዝር ይጠቁመናል፡፡ እንደምትወዱት እርግጠኛ ነን፡፡ አስተያየትና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ፡፡ Music: www.bensound.com #carreview #suzukidzire #suzukiswift
Ethiopia:አዲስ መኪና ከመግዛቶ በፊት ሊያዉቋቸዉ የሚገቡ አስር(10) መሰረታዊ ነገሮች//10 Things to Know Before Buying a new Car
มุมมอง 1.6K2 ปีที่แล้ว
ይህ ቪድዮ በኢትዮጵያ አዲስ መኪና ከመግዛቶ በፊት ሊያዉቋቸዉ የሚገቡ አስር(10) መሰረታዊ ነገሮች ያካተተ ነዉ፡፡ This video shows10 Basic things you need to Know before buying a new car in Ethiopia 1. የመኪናዉን አገልግሎት፣ መጠን መለየት/ መወሰን 2. የመኪናዉ ዓይነትና አምራች በደንብ መለየት 3. የመኪናዉ ጉልበትና የነዳጅ አጠቃቀም ማወቅ/ መወሰን 4. መኪናዉ የሚጠቀመዉ የነዳጅ ዓይነት መለየትና መወሰን 5. መኪናዉን የምንገዛበት የገንዘብ ምንጭ መለየት/ መወሰን 6. የመኪናዉ የማርሽ አጠቃቀም ሁኔታ መለየት/ መወሰን 7. የመኪናዉን ዉስጣዊና ዉጫዊ ገፅታ ፣ የደህንነ...
Ethiopia: የወረቀት ኩባያ ማምረቻ ማሽንና የአመራረት ሂደት// PAPER CUPS Forming Machine & its Prod. Process.
มุมมอง 1.5K2 ปีที่แล้ว
ይህ እጅግ በቀላሉና ሙሉ በሙሉ ዘመናዊ በሆነ ማሽን እንዴት የወረቀት ኩባያ እንደሚመረት የሚያሳይ ቪድዮ ነዉ፡፡ This video shows how paper cups are produced using a high-speed & automatic paper cup forming machine.
እንዴት የመኪና ባትሪ መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል ይቻላል// How to Recycle Lead-Acid Car Battery?
มุมมอง 4222 ปีที่แล้ว
እንዴት የመኪና ባትሪ መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል ይቻላል// How to Recycle Lead-Acid Car Battery?
የሴቶች ወር አበባ ንፅህና መጠበቂያና የህፃናት ዳይፐር አስተሻሸግ ሂደት//Sanitary Napkin/Diaper Easy Packaging Process
มุมมอง 552 ปีที่แล้ว
የሴቶች ወር አበባ ንፅህና መጠበቂያና የህፃናት ዳይፐር አስተሻሸግ ሂደት//Sanitary Napkin/Diaper Easy Packaging Process
ጥቂት በመኪና ጉብኝት ዉቧን ቸንዙ ከተማ ቻይና //Road trip to the beautiful Quanzhou city, China
มุมมอง 422 ปีที่แล้ว
ጥቂት በመኪና ጉብኝት ዉቧን ቸንዙ ከተማ ቻይና //Road trip to the beautiful Quanzhou city, China
Ethiopia: ካልሲ በዘመናዊ ማሽን እንዴት ይመረታል// How Socks are Made (Pt-I)
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
Ethiopia: ካልሲ በዘመናዊ ማሽን እንዴት ይመረታል// How Socks are Made (Pt-I)
Ethiopia: የወረቀት ኩባያ/መጠጫ ብርጭቆ/ እንዴት ይመረታል// How PAPER CUPS are Produced.
มุมมอง 2.1K2 ปีที่แล้ว
Ethiopia: የወረቀት ኩባያ/መጠጫ ብርጭቆ/ እንዴት ይመረታል// How PAPER CUPS are Produced.
የፕሪንተር/ፎቶ ኮፒ (A4) ወረቀት እንዴት ይመረታል//How Printing A4 Papers are Produced.
มุมมอง 8592 ปีที่แล้ว
የፕሪንተር/ፎቶ ኮፒ (A4) ወረቀት እንዴት ይመረታል//How Printing A4 Papers are Produced.
የኪስ ናፕኪን/ሶፍት እንዴት ይመረታል// How Pocket Tissue Paper Handkerchief Mini Hanky is Produced.
มุมมอง 2862 ปีที่แล้ว
የኪስ ናፕኪን/ሶፍት እንዴት ይመረታል// How Pocket Tissue Paper Handkerchief Mini Hanky is Produced.
Ethiopia: ባለ 8-ሻትል ሉም በምርት ጅማሮ ላይ( ለሸራ ማምረቻ ሊዉል ) የጎን ስፋት 2-ሜትር// 8 Shuttle Loom in trial Operation
มุมมอง 472 ปีที่แล้ว
Ethiopia: ባለ 8-ሻትል ሉም በምርት ጅማሮ ላይ( ለሸራ ማምረቻ ሊዉል ) የጎን ስፋት 2-ሜትር// 8 Shuttle Loom in trial Operation
Ethiopia: የማዳበሪያ ከረጢት ክር(ቴፕ ላይን) ማምረቻ ማሽን በሙከራ ምርት ጊዜ// Tape Line machine during test-run with mat.
มุมมอง 3462 ปีที่แล้ว
Ethiopia: የማዳበሪያ ከረጢት ክር(ቴፕ ላይን) ማምረቻ ማሽን በሙከራ ምርት ጊዜ// Tape Line machine during test-run with mat.
Ethiopia: ታፋጭ መዝሙር በህጻን አንደበት// Kids singing Ethiopian Orthodox Song/Mezmur.
มุมมอง 262 ปีที่แล้ว
Ethiopia: ታፋጭ መዝሙር በህጻን አንደበት// Kids singing Ethiopian Orthodox Song/Mezmur.
Ethiopia፡ ሱዙኪ ዲዛየር መኪና ዉስጥ የሚገኙ 6 ድብቅ ገፅታዎች// 6-Hidden Features of SUZUKI DZIRE Automobile
มุมมอง 40K2 ปีที่แล้ว
Ethiopia፡ ሱዙኪ ዲዛየር መኪና ዉስጥ የሚገኙ 6 ድብቅ ገፅታዎች// 6-Hidden Features of SUZUKI DZIRE Automobile
በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ምርጥ የሃገር ዉስጥ ሙዚቃዎች ስብስብ 3// Best Ethiopian Relaxing Music Instruments Vol 3
มุมมอง 932 ปีที่แล้ว
በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ምርጥ የሃገር ዉስጥ ሙዚቃዎች ስብስብ 3// Best Ethiopian Relaxing Music Instruments Vol 3
ለማያዉቁት ሰዉ መዝፈን//Singing to Strangers (Pt-5)
มุมมอง 82 ปีที่แล้ว
ለማያዉቁት ሰዉ መዝፈን//Singing to Strangers (Pt-5)
እንዴት በቀላሉ የዉሃ ታንክ ፍሎት ቫልቭ/ስዊች መግጠም ይቻላል?//How to Wire & Install Water Tank Float Switch by Yourself.
มุมมอง 8222 ปีที่แล้ว
እንዴት በቀላሉ የዉሃ ታንክ ፍሎት ቫልቭ/ስዊች መግጠም ይቻላል?//How to Wire & Install Water Tank Float Switch by Yourself.
ለማያዉቁት ሰዉ መዝፈን//Singing to Strangers (Pt-4)
มุมมอง 82 ปีที่แล้ว
ለማያዉቁት ሰዉ መዝፈን//Singing to Strangers (Pt-4)
ለማያዉቁት ሰዉ መዝፈን//Singing to Strangers (Pt-3)
มุมมอง 32 ปีที่แล้ว
ለማያዉቁት ሰዉ መዝፈን//Singing to Strangers (Pt-3)
አብነት ግርማ (ትንሹ ጥላሁን) ርዕስ፡ምግብማ ሞልቷል// Abinet Girma (Title: Migib Ema molto'al) Tinshu Tilahun
มุมมอง 192 ปีที่แล้ว
አብነት ግርማ (ትንሹ ጥላሁን) ርዕስ፡ምግብማ ሞልቷል// Abinet Girma (Title: Migib Ema molto'al) Tinshu Tilahun

ความคิดเห็น

  • @AmanYeyostinaabat
    @AmanYeyostinaabat 14 วันที่ผ่านมา

    Im interested so how can gete the training and machine and how mach cost me

  • @HailyeNigusie
    @HailyeNigusie 22 วันที่ผ่านมา

    Amesgnalehu adrashahn bagegnewu des yilegnal kechal adrasha laklgni

  • @habteabhagos1756
    @habteabhagos1756 28 วันที่ผ่านมา

    Thanks dear for the detailed explanations. My questions: 1. If we install external alarm, does it not affect the other existing good features? 2. If by chance I forget to lock my door & leave the car, it does not automatically lock by it self as most auto cars do. May you have information on this how to make it auto lock? By the way mine is DZIRE 2019. Thanks.

  • @nuredinayub6380
    @nuredinayub6380 หลายเดือนก่อน

    10th digit Zero kahone indet nw MFG year yeminawkow?

  • @Werke-d7n
    @Werke-d7n หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 หลายเดือนก่อน

    እስከ ስንት ልናገኘ እንችላለን ዋጋ

  • @bonashurube6008
    @bonashurube6008 2 หลายเดือนก่อน

    Good work❤❤❤❤❤❤

  • @AbduselamSherif-op7sb
    @AbduselamSherif-op7sb 2 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ

  • @AbduselamSherif-op7sb
    @AbduselamSherif-op7sb 2 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ

  • @MukeremAbdlmenan
    @MukeremAbdlmenan 3 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ

  • @MukeremAbdlmenan
    @MukeremAbdlmenan 3 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ

  • @andualemabera8610
    @andualemabera8610 4 หลายเดือนก่อน

    2021 abedul wayem dolefen ayeruf

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 4 หลายเดือนก่อน

    መኪናው በተገዛበት ወቅት ፀረ-ሌባ አላርሙን አክትቬት ለማድረግ ዕውቀት አልነበረንም፡፡ ስለዚህ አላርም ከውጪ ተገዝቶ ተገጥሞላታል፡፡ አሁን አክትቬት ቢደረግ ምን ችግር ይፈጥራል? ሁለቱንም አንድ ላይ መጠቀም ይቻላል? የትኛው ይሻላል?

  • @solomonkifleyohannes6312
    @solomonkifleyohannes6312 4 หลายเดือนก่อน

    S1 becha new yemiyassyew so s1 kehone s2 lay new success yemihonew

  • @tinsaemarkos7778
    @tinsaemarkos7778 6 หลายเดือนก่อน

    የአገለገለ የሀይላንድ ማሸግያ ፌስታል በብዛት አለኝ

  • @abyotgizachew1103
    @abyotgizachew1103 6 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው ስንት ነው

  • @bleintesfaye7964
    @bleintesfaye7964 6 หลายเดือนก่อน

    Invincible

  • @birunaAlemu
    @birunaAlemu 7 หลายเดือนก่อน

    ዋጋዋስ ?

  • @ashuadem2136
    @ashuadem2136 7 หลายเดือนก่อน

    Good work

  • @user-vh4zv1go4g
    @user-vh4zv1go4g 7 หลายเดือนก่อน

    በአሁኑ ታኅሣሥ 2016 ዋጋ የለጠፈ ያልለጠፈ ከነሙሉ ዝርዝሩ ላክልን አንደመግለጫው ከሆነ ለቢሮ መመላለሻ ብቻ በባንክ የምንገዛ ሰዎች አለን

  • @agak10
    @agak10 7 หลายเดือนก่อน

    it only shows S1 is that mean i can't activate security alarm

  • @agak10
    @agak10 7 หลายเดือนก่อน

    it only shows S1.so is that mean i can't activate security alarm.

  • @user-ot3tn6xy4f
    @user-ot3tn6xy4f 9 หลายเดือนก่อน

    ዋጋ ምንያሕል ነዉ

  • @user-kv9ti9nm2x
    @user-kv9ti9nm2x 9 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ላገኝው ችላለው እናም ሞያውንም የት ልማር ችላለው ከቻልክ አድራሻና ስልክ ብትተባበረኝ

  • @user-kv9ti9nm2x
    @user-kv9ti9nm2x 9 หลายเดือนก่อน

    how can i get

  • @AMFIRE-cw5gm
    @AMFIRE-cw5gm 10 หลายเดือนก่อน

    ye nisan mekinan nigeren wendime

  • @petrostesfayedemessie8260
    @petrostesfayedemessie8260 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናን ስለ ማብራሪያዉ ። ሌላዉ እስታርቲንግ እና ስለ ካሜራዉ መስመሮችና እንዴት እንደሚሰራ ማብራሪያ ብሰጠን። አመሰግናለሁ።

  • @user-yw2xq7ec7m
    @user-yw2xq7ec7m 10 หลายเดือนก่อน

    price

  • @user-yw2xq7ec7m
    @user-yw2xq7ec7m 10 หลายเดือนก่อน

    waguwa senite new

  • @yeheyaseada
    @yeheyaseada 11 หลายเดือนก่อน

    በባንክ አይመቻችም

  • @temuabebe6406
    @temuabebe6406 ปีที่แล้ว

    Please tell your address please Pleas

  • @Bochora1
    @Bochora1 ปีที่แล้ว

    የማሽኑ ፍጥነት ይሄን ያህል ብቻ ነው? ልገዛ ፈልጌ ነበር ሂሳቡን ብታሳውቁን

  • @moroda6489
    @moroda6489 ปีที่แล้ว

    እንዴት ማግኘት ይቻላል?

    • @salmansalman8124
      @salmansalman8124 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@MerkatoMerkeእደት ያከስራል ሪሳይክሉ አይገኝም ወይስ ምድነው ችግሩ እኔራሱ መግዛት እያሰብኩ ነበር

  • @solomonleulseged8769
    @solomonleulseged8769 ปีที่แล้ว

    U r providing an essential information...very helpful & I appreciate ur effort 🙏🙏🙏. But, please try to make ur videos & description short & to the point.

  • @tiztaEyoba-eq9py
    @tiztaEyoba-eq9py ปีที่แล้ว

    ማሽኒው ስት ነው?

  • @MengistuGezu-us6fl
    @MengistuGezu-us6fl ปีที่แล้ว

    ለመግዛት ዋጋው ሰንት ነው?

  • @user-tt5su5zl6y
    @user-tt5su5zl6y ปีที่แล้ว

    Price

  • @user-tt5su5zl6y
    @user-tt5su5zl6y ปีที่แล้ว

    Thanks for the information please tell me the price

  • @naasix9099
    @naasix9099 ปีที่แล้ว

    Can i get someone who can work with me sir please reply

  • @naasix9099
    @naasix9099 ปีที่แล้ว

    Can i get someone who can work

  • @jemilasheref2198
    @jemilasheref2198 ปีที่แล้ว

    ሠላም የጨው ማሸጊያ ላስቲክ ፈልጌ ነው ስልካችሁን ?

  • @RedietWeldeyohannes-ms2qg
    @RedietWeldeyohannes-ms2qg ปีที่แล้ว

    3200_6000 USD? Is it All machineries cost?

  • @hubijuji7164
    @hubijuji7164 ปีที่แล้ว

    Suzuki celario akerblin

  • @hubijuji7164
    @hubijuji7164 ปีที่แล้ว

    System is locked contact your dealer. Yelal tepu mafte mendeno

  • @meletubeordboss7038
    @meletubeordboss7038 ปีที่แล้ว

    bro በር ያለ ቁልፍ ሰው እየከፈተብኝ ነው ከውጪ በኩል በሩ ላይ ማለትም በውጪ እጅ መያዣ ጋር press button አለች በሱ እየከፈቱ ነው እንዴት በሱ እንዳይሰራ እናደርጋለን በቁልፍ ብቻ እንዲሰራ ፈልጌ ነው Suzuki dzire

  • @meletubeordboss7038
    @meletubeordboss7038 ปีที่แล้ว

    bro በር ያለ ቁልፍ ሰው እየከፈተብኝ ነው ከውጪ በኩል በሩ ላይ ማለትም በውጪ እጅ መያዣ ጋር press button አለች በሱ እየከፈቱ ነው እንዴት በሱ እንዳይሰራ እናደርጋለን በቁልፍ ብቻ እንዲሰራ ፈልጌ ነው Suzuki dzire

  • @meletubeordboss7038
    @meletubeordboss7038 ปีที่แล้ว

    ye Suzuki dzire ber lay mekifechaw lay press button alech esun press sinaderg ber yikeftal yizegal endet esun matifat enchilalen be key bicha endisera enadergalen kewichi ber mekfechaw yalechiwa press new yalkut Please tell me

  • @TofikNegashe-jl1fq
    @TofikNegashe-jl1fq ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድሜ! አንተ ባልከው መንገድ ሞክሬው BT connect አላረግም ብሎኛል ችግሩን ልትጠቁመኝ ትችላለህ?

  • @miraabeltum
    @miraabeltum ปีที่แล้ว

    My car only has "S1" there is no s2,3,4.. like yours what can I do?