ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก
✅ ነጭ ሽንኩርት እንዳይጠቁር መፍትሄው 🤔 | የጥብስ መጥበሻ ፓዉደር ለ 1 ዓመት | ለበዓል ምግብ | Ginger Garlic paste
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 เม.ย. 2022
- #ethiopia#easy#quick
Please follow me on
/ yemrecipetube
/ yemrecipetube
Ethiopian Food Recipe | Easy Food Recipe | Quick Food Recipe Yetsom Yemigib Aserar
ጤናማ የምግብ አዘገጃጀት
ፈጣን የፆም የምግብ አሰራር ጤናማ የምግብ አሰራር
የነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል አዘገጃጀት
የጥብስ መጥበሻ ቅጠል አዘገጃጀት
ወይ ጉድ እንዴት ያለሽ የልብ
አዉቃ ነሽ በእግዚአብሔር
የእውነት የተላጠ ነጭ ሽንኩርት
ገዝቼ እየከፈትኩኝ እየፈጨሁኝ
እየሰራ እያለሁ ገና ሳምንት
ሳይሆነው ፍርጅ ውስጥ ሆኖ
ነጭ ነጭ ነገር ሲያወጣ አውጥቼ
ጣልኩት ዛሬ ያንችን ቪዲዮ
ሳየው ቤቴን ያየሽ ሁሉ
እስኪመሰለኝ በጣም ደስ አለኝ
በጣም ከልብ አመሰግናለሁ
የሚዬ ተባረኪልኝ ❤️👍❤️👍
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 😍
የሚዬ ቆንጆና እጅግ ጠቃሚ ዘዴ ነው እኔም ዘይት በትንሹ አድርጌ ነው እምፈጨው እናመሰግናለን👌👍🥰
የሚዬ በጣም ስቸገር ነበር በዉሀ ነበር የምፈጨዉ አይቆይልኝም ሁሌም አረንጓዴ እየሆነብኝ ጣዕሙም እየቀየረብኝ ከአሁን በኋላ ለ 6 ወር እንዳንቺ አዘጋጃለሁ እጅሽ ይባረክ !!!
አሜን በጣም አመሰግናለሁ !!!
የሚዬ የእኔ ውድ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳየሽን ጠቃሚ ቪዲዮ ስለሰራሽልን እናመሰግናለን አበባዎችሽ ሲያምሩ 👌👏ሼር❤️🙏
ቤትዬ በጣም አመሰግናለሁ !!!
በጣም ፡ ጥሩ ፡ ነው ፡ እሞክረዋለሁ ፡ አመሰግናለሁ ፡ ጌታ ፡ ይባርክሽ ፡ ❤️🙏
አሜን በጣም አመሰግናለሁ !!!
በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ !!!
Wow what a great video!, I love garlic and they are very healthy with a lots of nutritional value
ፍጥነትሽን ደስ የሚል ነዉ
የሚዬ አሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ😍
አሜን በጣም አመሰግናለሁ !!!
ዬሚዬ እውነት ነው እንዲሁም ስራ ያቀላል የኔ ባለሙያ👏👏ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️
ሉሌ በጣም አመሰግናለሁ !!!
Thank you yemi you are awesome 👌
Thank you so much this really great ideas thank you for lessons.
You are the best keep up the good job.
Thank you so much lemyee😍
የሚዬ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው እጅሽ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ !!!
Wow,Ehetay Betam Gobez nesh❤🙏 Egziabehare Amlak Yebarekesh
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
Amen Betam Amesegnalehu !!!
Thanks God bless you. It was my pleasure and it was my question.
እጅሽ ይባረክ ጥሩ ትምህርት ሰጠሺን
አሜን በጣም አመሰግናለሁ !!!
ሰላም ያሚዬ ገላገልሽን በተለይ በተለዬ የምግብ ቪዲዬ የምንሰራ ይጠቅመናል እናመሰግናለን 👍👍👍❤🙏
በጣም አመሰግናለሁ 😍
This looks so good and tasty! thank you for sharing.
ውዴ ሰላም ነው ያጠብሽውን በፎጣ አደረቅሽው ግን ውሃ ከነካው እንዴት ይሆናል ግን እንዳልሽው ዘይቱ ጥሩ ነው
I like it
እግዚአብሔር ይስጥልን መጥበሻ ቅጠልን እንዴት እንደተክልሽው ብትነግሪኝ
1dgna neshko yemye thank you yne balmuya💓😘👍
Betam amesegnalehu weyinua 😍
ዋው ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ግን ከበረዶ ቤት አውጥተን በጠርሙስ እታችኛው ስናደርገው አይሟሟም
አሜን !! በረዶ ቤት የምናስቀምጠው ሁሌም እዛዉ በረዶ ቤት ነዉ እንደዛ ሲሆን ነዉ ለ 6 ወር የሚቆየዉ ምግብ ስትሰሪ አንድ አንዷን እያወጣሽ መጠቀም ነዉ ለቅርብ ጊዜ የምትጠቀሚበትን ከ1 - 2 ሳምንት ከታች አድርጊዉ አመሰግናለሁ !!!
እመቤት ሀሳብሽ ጥሩ ነበር ግን ሳይንሱ ፍሪጅ ውስጥ ከማይገቡ ምግቦች አንዱ ነጭ ሽንኩርት ነው ሰርች አድርጊ እስኪ
Wow @%
የሚዬ👀😍
Watching የሚዬ
የሚገርምሽ ሁለቱንም ሞክሬዋለው ውሀ ብትጨምሪም ምንም አይሆንም እረጅም ጊዜ ይቆያል ስለምጠቀመው ነው ፈጭተሽ ከጨረስሽ በሆላ ውሀ ከጨመርሽ ይበላሻል ከተፈጨ በሆላ ውሀ እዳትጨምሩ
ጥሩ አዘገጃጀት ነዉ መፍጫዉ ግን የት ይገኛል አርፍ ማተርያል ነዉ
እኔ የገዛሁት ከ Amazon ነው ሊንኩ ይኸዉ በጣም አመሰግናለሁ !!!www.amazon.com/Ninja-SS101-smartTORQUE-multi-functions-Stainless/dp/B08C1DJNR2/ref=mp_s_a_1_3?crid=28ZCMETS02K03&keywords=ninja+blender+bowl+cup&qid=1649975238&sprefix=ninja+blenders+bow%2Caps%2C173&sr=8-3
ተባረኪ እኔ የስጋውን መጥበሻ ለመትከል ብዙ ሞክሪያለሁ ግን በፍፁም ምቢ አለኝ እባክሽ ዘዴ ካለሽ እርጅኝ በተረፈ ጥሩ ሙያ አስተማርሽኝ ከዚህ ቦኅላ ተከታይሽ ነኝ አመስግናለሁ
እኔ አንዴ ገዝቼ የተከልኩት ነዉ የፀደቀልኝ በጣም ትንሽ ነበረች ገዝቼ ስተክላት አሁን በጣም ብዙ ሆኖልኛል ። እስኪ የሚስማማዉን የአፈር አይነት ይፅፉበታል ገዝተሽ ሞክሪዉ ስትተክይ ደሞ ከነአፈሩ ትከይዉ አመሰግናለሁ 😍
@@yemiten በጣም አመስግናለሁ አክብረሽ አንብበሽ ጥያቄዬን ስለመለሽልኝ መዳኒያለም ያክብርሽ እንዳልሽኝ አደርጋለሁ እጆችሽ ስራሽ እድሜሽ ይባረክ በርቺ
God bless you
@@senaitwaktola6359 አሜን በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ ዉድ !!!
ጨርሰሽ በጠርሙዝ ካስቀመጥሽው በውሃላ እንደገና በረዶ ውስጥ ነው የሚቀመጠው?
በፊት በረዶ ቤት ያስቀመጥኩትን እዛዉ ነዉ ሁሌም የሚቀመጠው ስትፈልጊ አንዱን እያወጣሽ መጠቀም ነዉ ። ከታች የማስቀምጠው ለጊዜው ከ 1- 2 ሳምንት የምጠቀምበትን ነዉ በጣም አመሰግናለሁ ።
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
🙏😍👋