ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ምርጥ ገራሚ ብርዝ ከሻይ ቅጠል እና ከጅንጅብል ጊዜ የማይወስድ ለጥምቀት በዓል ልዩ ጣዕም ዛሬዉኑ ሞክሩት ‼️‼️‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2022
  • #ethiopia#easy#quick
    Please follow me on
    / yemrecipetube
    / yemrecipetube

ความคิดเห็น • 32

  • @yemiten
    @yemiten  2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ👍😍 ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ይበረታታል 😍💯 አዲስ ቪዲዮ ምርጥ ጠላ በቀላሉ ከምናገኛቸው ነገሮች ለማየት ሊንኩን ይጫኑት😍th-cam.com/video/hNe4EY0bwEU/w-d-xo.html
    የእንቁላል አላላጥ በጣም በቀላል ዘዴ th-cam.com/video/gJJlV1IF0iE/w-d-xo.html
    ለምለም አይናማ እንጀራ ለማየት 👇👇👇👇😍 th-cam.com/video/txFaRvBXKYM/w-d-xo.html

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ዋዉ ከሩቅ ሲያዩት ራሱ እንዴት እንደሚያምር ቆንጆ ብርዝ ነዉ የሰራሺዉ የሰሩ እጆች ይባረኩ ሙያ ምሎ ዝም ነዉ እናመሰግናለን ሸር ስላረግሽን 👍😍👌

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚዬ ቆንጆ አሰራር ነው ያምራል እናመሰግናለን👌💕🥰

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚዬ በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽ እጅሽ ይባረክልኝ👌👍👏👍ሼር❤️🙏

  • @MG-of3ef
    @MG-of3ef 2 ปีที่แล้ว +1

    This looks amazing drink, gotta try it 👌👌👌

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว

    watching የሚዬ

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው 👍👍👍🙏🙏🙏

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ እርሾ እጅጅ አይልም ትንሽ ሲቆይ ለመስራት ፈልጌነው በጣም አሪፍነው ስራው

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว

      Maza ምንም አይልም እርሾ በትንሹ ተጠቀሚ ከፈላ በኋላ ማጥለል አለብሽ ከ 6 ወይም 7 ቀን በላይ የሚቆይ ከሆነ ፊሪጅ ዉስጥ አስቀምጪዉ እየፈላ ሲሄድ ልክ እንደ ጠጅ ነው በጣም ትወጅዋለሽ አመሰግናለሁ 😍

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚዬ ባለሙያ ነሽ! ስራሽ ውብ ነው እጅሽ ይባረክ ።

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ😍

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 ปีที่แล้ว

    የሚዬ🥰👀

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว

    የሚዬ ዋው ምርጥ ብርዝ ነው 🥰👌

  • @fefe7047
    @fefe7047 2 ปีที่แล้ว

    Thanks tebarke

  • @fkr834
    @fkr834 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ባለሙያ 😘

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ😍

  • @habtamkitaba4594
    @habtamkitaba4594 2 ปีที่แล้ว

    Wow.betam.arif.new.berich.wede

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว

      እሺ በጣም በጣም አመሰግናለሁ😍

  • @user-if1jx3uy5g
    @user-if1jx3uy5g 2 ปีที่แล้ว +1

    Amsgnalew ynewa balmuya😘🤗mlk stegn enji muya ke YOU TUBE byalew ene berase🙈

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 2 ปีที่แล้ว

    Yemiye ejish yibarek betam yasgomejal 🙏❤

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ😍

  • @aziza5616
    @aziza5616 2 ปีที่แล้ว

    በ24 ሰትመጠጣትይቻላልእደ ወደአልኮልነትሳይቀየር

  • @meserat1627
    @meserat1627 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ እኔም እሞክረዋለሁ

  • @helugalerey9557
    @helugalerey9557 2 ปีที่แล้ว

    ስዋ ነው ምንድነው እሄ ኣልገባኜም እህቴ እባክሽ ኣስረድኒ

    • @Ates-jq4is
      @Ates-jq4is 2 ปีที่แล้ว

      ጠጅ ነው መሰለኝ። እኔም ግራ ገብቶኛል። ጽሕፈትኪ ትግርኛ እዩ። ስዋ "ጠላ" እዩ ዝብሃል እቲ "ኣ" ጽሒፍክዮ ዘለኺ ድማ "አ" እዩ ዝጽሓፍ በኣምሓርኛ። ብዝኾነ ኣነውን እንታይ እዩ ኢለ ገሪሙኒ እንድዩ ኔሩ "ሜስ" እዩ መስለኒ።

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว +2

      ጠጅ አይደለም በቀላሉ የሚሰራ ብርዝ ነው በጣም አመሰግናለሁ 😍

    • @Ates-jq4is
      @Ates-jq4is 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yemiten በጣም ነው ማመሰግነው የሚዬ።👍

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว

      @@Ates-jq4is 🙏😍

    • @helugalerey9557
      @helugalerey9557 2 ปีที่แล้ว

      @@Ates-jq4is ያ ሓቅኪ ኣይክእልን የ ኣምሓርኛ ሜስ ዩ እዚ ሓቀይ