መንግስት ላይ ቂም ያለባችሁ... አስተሳሰባችን እንደተጣመመ ገሀድ ወጣ...በዜና ህይወቱ የተቀየረ...DawitDreams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 133

  • @jilife-qj4um
    @jilife-qj4um 2 หลายเดือนก่อน +97

    አቶ አሸናፊ ታዬ እና ነፃነት ዘነበ አንድ መድረክ ላይ ይቅረቡ የምትሉ......

    • @SaleamlakKassaye
      @SaleamlakKassaye หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ስጎጎ ነበር

  • @Blen1719
    @Blen1719 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድንቅ የሆነ አመለካከት ትምህርትህን ለአስተዋለ በእጅጉ መለወጥን ያመጣል።
    እኔ በዚህ ትምህርት መለወጥን በጎ ህሊናንና መልካም ባህሪን ለመላበስ እድል ከወዲሁ ፈጥሮልኛል።
    መቀየርን እግዚአብሔር ያድለን።
    እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @ashebirtolla3211
    @ashebirtolla3211 2 หลายเดือนก่อน +22

    ቆንጆ ትምህርት ነው ለሀገራችን(ለራሳችን )ለውጥ እንደአንተ አይነት ያብዛልን

    • @Kedist-l1v
      @Kedist-l1v หลายเดือนก่อน

      Mulu yeesun silitena magignet tifeligaleh ende?

    • @TheGadegj
      @TheGadegj หลายเดือนก่อน

      Aye tolla

  • @tigyos3220
    @tigyos3220 2 หลายเดือนก่อน +22

    በቃ ሳላየው ገና የሚሰማኝ የተለየ ስሜትስ
    ዳዊት(Dave)ኑርልን በጣም እንወድሀለን የኢትዮጵያ የ 21ኛው ክፍለ ዘመን እንቁ ስጦታችን ስናከብርህ,ስንወድህ,ስናዳምጥህ በምክንያት ነው❤❤❤
    እኛም 1ቀን ተገኝተን የምንለወጥበትን ዘመን ፈጣሪ ያቅርብልን ከልቤ!!!!.

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ በጣም ድንቅ ሰው የእውነት የህይወት አስተማሪ፣ ነፃነት ዘነበ!

  • @gedefahaile9106
    @gedefahaile9106 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ይመችክ;ዘመንክ የተባረከ ይሁን!
    ሌላ አለም ዉስጥ ነዉ ያስገባኝ;
    ብዙ ነገሮቼን እንድፈትሽ ነዉ ያረከኝ።

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli 2 หลายเดือนก่อน +14

    ነፂ የምር የኢትዮጵያ ተስፋ ነህ እኔም እንዳተ እንደምሆን አልጠራጠርም

  • @solowolde79
    @solowolde79 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም እይታ! አቦ ዘመንህ ይባረክ!

  • @GeseseGelu
    @GeseseGelu หลายเดือนก่อน +2

    ትምህርት ሁል ጊዜም አዕምሯችን የምቀይር ልባችን የሚያረካ ነው ክብር ይገባቿል

  • @BiraHinok
    @BiraHinok หลายเดือนก่อน

    አጅግ በጣም የምወድክ አና የማከብርክ ነፅ ድንቅ ትምርት ነው thank you

  • @Mehurma.8
    @Mehurma.8 หลายเดือนก่อน +6

    ከእግዚአብሔር ቀጥሎ አንተና ዳዊት ድሪምስ ባለውለታዎቼ ናችሁ አሁን የሗላውን ትቼ ወደፊት እየገሰገስኩ ነው 🎉🎉🎉አመሰግናለሁ::🎉🎉🎉

  • @MarkosMamudeMasta
    @MarkosMamudeMasta 12 วันที่ผ่านมา

    Betam arif newu bizu timiritochin agenchehalwu betam Desi blonal amseginalwu

  • @tsegayeaniley
    @tsegayeaniley หลายเดือนก่อน

    ነፂ ምርጥ የኢትዮጵያ ተስፋ ነህ የሐይማኖት አባቶች የተውትን መልካም ትምህርት ባተ እግዚአብሔር እየተገለገለ ነው ።

  • @seada9327
    @seada9327 หลายเดือนก่อน +1

    ነፂ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እዉነት ቃል የለኝም ላንተ መሰሎችህን ያብዛልን ❤❤

  • @KidistKindu-vk2sv
    @KidistKindu-vk2sv 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ዴቭ ነፃነትን በተደጋጋሚ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ነፂ በጣምነው የምውድህ የማከብርህ ነፂ እውነት አሪፍሰውነህ እራሴን እንድቀየር አርገኸኛል ዴቭ ከ 4አመት በኳላ አንተ program ላይ የመቅረብ እቅድ አለኝ እሱን እንዳስብ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ አላማዬን እንዳውቅ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ ከፈጣሪ በታች

  • @TirhasHailu-cm7qb
    @TirhasHailu-cm7qb หลายเดือนก่อน +1

    I like the way you present the content

  • @nathantsedeke9246
    @nathantsedeke9246 หลายเดือนก่อน

    ነፂ እንዴት ነው እግዚአብሔር የባረከህ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጀግና ነህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም ጤና እድሜ ይስጥልን🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @Abinet-e4n
      @Abinet-e4n หลายเดือนก่อน

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha หลายเดือนก่อน +3

    ነፂዬ ኣንተ የሰው ውሃልክ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 หลายเดือนก่อน

    ኦው በጣም ደሰ የሚል ጥሩ ትምህርት ወሰጃለው thank you አቶ አሸናፊ ታዬ😊❤

  • @AmnenHomes
    @AmnenHomes หลายเดือนก่อน

    Netsiye ❤❤❤ thank you slemaytegebu tmhrtocheh.🙏

  • @KadarAsafa
    @KadarAsafa หลายเดือนก่อน

    ነፃነት ትልቅ መምህር 🙏🙏🙏🙏

  • @bineyamhafiso2629
    @bineyamhafiso2629 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ብርክ ያርግህ!!!

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye หลายเดือนก่อน +1

    My God bless you guys❤❤

  • @GutemaBekela-pl6wb
    @GutemaBekela-pl6wb หลายเดือนก่อน

    Thank you so much! Dreams team

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 2 หลายเดือนก่อน +3

    እየጠበቅሁ ነበር. ነጺ የኛ እቁ❤

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 หลายเดือนก่อน

    It's always a pleasure to see you brother Nese! Thanks Dave for hosting this again.

  • @haileanley
    @haileanley 2 หลายเดือนก่อน +1

    thanks nurln le Ethiopia blessing neh

  • @Mekdestiumelsan
    @Mekdestiumelsan หลายเดือนก่อน

    I love with your way of speech (learning )

  • @AbrahamZewdu-x4v
    @AbrahamZewdu-x4v หลายเดือนก่อน

    Tnx Netsi

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for important information Netanet 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🙏🙏🙏

  • @tigistkassa8425
    @tigistkassa8425 2 หลายเดือนก่อน

    Dave thank u so much❤❤

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks so mach❤❤❤

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @anuwarkader
    @anuwarkader 2 หลายเดือนก่อน

    ነፃነት ትልቅ መምህር🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @WondewosenDargie
    @WondewosenDargie 2 หลายเดือนก่อน +1

    You are miracle person netsanet Zenebe

  • @PentaWebDeveloper
    @PentaWebDeveloper 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጀግና ነህ እናመሰግናለን

  • @jhonethio8691
    @jhonethio8691 2 หลายเดือนก่อน +4

    አቶ አሸናፊ ታየን3 አቅርቡልን ሌላው በጣም አሪፍ ነው ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ።አሸ አሸ አሸ አደራ አቅርቡልን አቶ አሸናፊ ታየን በቅርብ እንጠብቃ ለን

  • @Dgsu-cp3mu
    @Dgsu-cp3mu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow wow ❤❤❤❤

  • @gideyhaila5302
    @gideyhaila5302 2 หลายเดือนก่อน +2

    ነፂ (( በቀደም የዳዊት ድሪምስ እኔ ቀይሮኛል )) ከዛ አንዱ ሞቲቬሸን በጣም ቋንጆ ነዉ ያንተም የዳዊትም እሰማለሁኝ ((ከዛ ላንዱ በጣም ቋንጆ ነዉ positive እንድታሰብ ነዉ የሚያረገዉ ስለዉ እንዴ ((( የሰይጣን ))) እኮ ነዉ አለኝ እንዴ ስራ ሰሩ , ንፁህ ሁኑ ተግታቹ ስሩ እግዛብሄርን ፍሩ ስፖርት ሰሩ በጥዋት ተነሱ ነዉ የሚለዉ ሰለዉ ((ብዙ ግዜ ቄሶችን ተከታይ ነዉ እና የሰይጣን ነዉ ሲለኝ እኔ በጣም ተከታያቹ ነኝ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ((ነፂፂፂ & ዳዊት ድሪምስ)) ❤❤❤❤❤❤

    • @baby-vb9gf
      @baby-vb9gf หลายเดือนก่อน

      🙏🏻🙏🏻

  • @kokotubeኮኮሚዲያ
    @kokotubeኮኮሚዲያ หลายเดือนก่อน

    ነፅየ ኑርልን ❤

  • @HiwotNigussie-p5x
    @HiwotNigussie-p5x หลายเดือนก่อน

    Temasigan .....egizeyabeher chamero yisteh natseya 😍😍😍❤❤😍😘😍

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing guy

  • @haymit3710
    @haymit3710 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarekln ewnet egziabher ytebkh betam nw mwedh ❤❤❤❤❤

  • @MiftahEdris-um4yo
    @MiftahEdris-um4yo หลายเดือนก่อน +4

    ነፂ ይለያል የምትሉ እስቲ የት አላቹ

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝነክ

  • @Beza-f2b
    @Beza-f2b หลายเดือนก่อน

    ስወድህ

  • @DagimGoa
    @DagimGoa หลายเดือนก่อน

    Yeminagerawun yeminor mimihirr ❤❤❤❤❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ነፂን በሳምንት አንዴ ሁሌም ቢመጣ ከተመቸው 30ደቂቃም ብትሆን እባክህ ነፂ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AdaneBayehu
    @AdaneBayehu หลายเดือนก่อน

    I love it network marikating😊

  • @Tigist-w4r
    @Tigist-w4r 2 หลายเดือนก่อน +2

    1000 Amet yanurh 🙏

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ድንቆች ናችሁ🎉🎉🎉
    በርቱ🙏👍🙏

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 2 หลายเดือนก่อน

    Wow አዎን ይቅረቡልን

  • @FiraolT-y8c
    @FiraolT-y8c 2 หลายเดือนก่อน

    wow best

  • @hlh143
    @hlh143 หลายเดือนก่อน

    መንጋ ይከተልህ ዋቴ

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o หลายเดือนก่อน

    ዳዊድ ድርምስ አቶ አሸነፍ ነፀነት ዘነበ መናዘወን ዳግመውት ክፍሌ. እጅክ አድርጊ አመሰግነሌው አመሰግነሌው እኔ በስደት ህዉቴን እንደላጠፍ ምክንየት ለሆነችሁ ማታም ቀንም ጨልሞብኝ ነበር ግን እናንቴን ከጋኛሁ ቦሀላ ህልመኛ ናኝ ደስታኝም ነኝ አላሀምድልላህ

  • @SayoHaji
    @SayoHaji หลายเดือนก่อน

    Big men

  • @SariMulugeta
    @SariMulugeta 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነፂ የኔ መምህር 😊

  • @DagimTadesse-zl6jw
    @DagimTadesse-zl6jw 2 หลายเดือนก่อน +2

    ነፃነት እንደስምህ ነፃነት ነህ።

  • @YABSERA.EENGEDA
    @YABSERA.EENGEDA 2 หลายเดือนก่อน +2

    netsanet zenebe is best the guest

  • @AbebeAbiot
    @AbebeAbiot 2 หลายเดือนก่อน

    Am the first to see it👍👍💪💪💪💪
    I love you netsi 😊❤😍🥰

  • @AbebeAbiot
    @AbebeAbiot 2 หลายเดือนก่อน

    Am the first to see it👍👍💪💪💪💪
    I love you netsi

  • @yaluxadmtgh4662
    @yaluxadmtgh4662 หลายเดือนก่อน +1

    ህልም አለኝ አንድ ቀን ህልሜን አሳክቼ dawit dreams እቀርባለሁ

  • @emuyyeetamru9171
    @emuyyeetamru9171 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢 ewunet new egzaber yibarkew ke sew min alen

  • @seyfegebrelmulugeta3277
    @seyfegebrelmulugeta3277 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ነው እራሴን በደንብ እንዳይ ረድቶኛል።

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ዋናው ችግራችን ጥሩ መንግስት ማጣት ብቻ ነው !!!!!!

  • @HappyEnterTUBE
    @HappyEnterTUBE 2 หลายเดือนก่อน

    my role model❤❤❤ i am coming boss

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ለኔ የተናገርክ መሠለኝ😢ቦታ ገዝቸ አሁን አሁን ባዶ ቦታ መግዛት ህገ ወጥ ነው የሚል ህግ ወጣ ...😭

    • @eyerusalemfiyesa6566
      @eyerusalemfiyesa6566 2 หลายเดือนก่อน +1

      ብዙዎቻችን ነን አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ አለ

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg หลายเดือนก่อน

      እንዴ መቼ ነው የተባለው ሆዴ

  • @KendraYoungren-c4b
    @KendraYoungren-c4b หลายเดือนก่อน

    Shaina Summit

  • @EdenAmare-t6k
    @EdenAmare-t6k 2 หลายเดือนก่อน

    Netsi ❤

  • @Robalekara
    @Robalekara 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ከማለት ውጪ ምን እንላለን ?

  • @RihanaAbdulsemed
    @RihanaAbdulsemed หลายเดือนก่อน

    The ቡጉር is personal😊

  • @SuraYonas-j9t
    @SuraYonas-j9t 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yegna Ambessa

  • @seyoumgetnet3589
    @seyoumgetnet3589 หลายเดือนก่อน

    በዳዊት ድሪምስ ማነቃቃት ነው ኢትዮጵያ የተመራችው

  • @fasikagizachew4938
    @fasikagizachew4938 หลายเดือนก่อน

    Kezih belay chemro yisetk

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gwodaje
    @gwodaje หลายเดือนก่อน +1

    comment ማድሬግ ፈለኩ ግን ቃላት አጣዉ ምን ለቤል?

  • @azebjourney
    @azebjourney 2 หลายเดือนก่อน

    betam mert sew betam yemiwedewe

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 หลายเดือนก่อน +1

    አወ ሗላቀሮች ሁሌም 666ማልት ይወዳሉ እኔ አጋጥሞኛል

  • @ayemneabdi
    @ayemneabdi หลายเดือนก่อน

    Tax bro

  • @emuyyeetamru9171
    @emuyyeetamru9171 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @DuBoisAdair-x4x
    @DuBoisAdair-x4x หลายเดือนก่อน

    Fahey Square

  • @FikerteBelachew
    @FikerteBelachew 2 หลายเดือนก่อน +2

    ነፂ እኮ ትለያለህ አይደለም አሰልጥነህ ቀልድክ እራሱ ስልጠና ነው

  • @MaltzMeg-u6p
    @MaltzMeg-u6p หลายเดือนก่อน

    Efren Islands

  • @FirewWondimu
    @FirewWondimu หลายเดือนก่อน

    Please ye Ethio Telecom wana Director Gabzilin????????????????????????????

  • @ermiyashayilye7008
    @ermiyashayilye7008 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉

  • @LaverneTavira-x9i
    @LaverneTavira-x9i หลายเดือนก่อน

    Cormier Crest

  • @LawsonClarence-i3f
    @LawsonClarence-i3f หลายเดือนก่อน

    Langosh View

  • @eyormak
    @eyormak หลายเดือนก่อน

    hypnotization has side effect because it is not the authentic road to success

  • @AlexAlex-h2q
    @AlexAlex-h2q หลายเดือนก่อน

    Netsi and ashenafi Taye andi layi akirbu please

  • @Yetewahdozmare-nb9is
    @Yetewahdozmare-nb9is 2 หลายเดือนก่อน

    Enenm felgeh takerbegnalh. I do this

  • @ChristinaMaynard-w2m
    @ChristinaMaynard-w2m หลายเดือนก่อน

    Cormier Bypass

  • @MuhammadNur-p7o
    @MuhammadNur-p7o 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባት የት ጠፍተህ ነው

  • @PamelaHelm-u8b
    @PamelaHelm-u8b หลายเดือนก่อน

    Kuphal Passage

  • @WubgzerAlemayehu
    @WubgzerAlemayehu 2 หลายเดือนก่อน

    Eski yigabezilin digame

  • @TheresaBurton-d6z
    @TheresaBurton-d6z หลายเดือนก่อน

    Ankunding Key

  • @JamesLopez-z4y
    @JamesLopez-z4y หลายเดือนก่อน

    Corwin Key

  • @MooreLen-l5f
    @MooreLen-l5f หลายเดือนก่อน

    Rempel Ranch

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 2 หลายเดือนก่อน

    የጸሀፍ ስም በአማሪኛ ብትነግሩኝ. ነጺጠቀመኝ ያለውን መጺሀፍ

    • @abejea
      @abejea หลายเดือนก่อน

      Dale Carnegie ዴል ካርኔጊ