ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኢትዬጵያ ህዝብ ሀላፊነት አለብን እነዚህን ልጆች. ማስተማር ማሳደግ አለብን
ትክክል
አሜን ጨምሮጨምሮ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 1000 አመት ኑሩልን
አሜን አሜን
Amen
@@Mimimimi-ql1pd አሚን
አሚንንን
ትክክል ነው
ሰው ነው ለሰው መዳኒቱ እናመሰግናለን የተባረከ ቤተሰብ ዘራችሁ ይብዛ 🙏🏽🥰🥰🥰
ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ የእናቶቻችን ልብ ውስጥ ናት
alhamdulillah እዚህ ቦታ ያደረሳችሁ ሳያቹ በጣም አዝኜ ነበር አላህ ደግሞ የፈጠረውን አይረሳም እና ወኪል አወጣላችሁ እኚህ እናትም ደግሞ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው እናትየውን ልቦና ይስጣት አቅሏን አላህ ይመልስላት
ወይ እማማ አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ይሄነው ትውልድን መታደግ ማለት❤❤❤
እማማ ሺ አመት ይኑሩልን የሰማዩንም የምድሮንም በረከት ያድልልን ምርጥ እናት❤❤❤❤❤
Amen 🙏
Amen merte enat eEgezhaber edemna tena yesetilen enatachin ❤❤❤🙏🙏🙏
በገንዘብና በማቴሪያል ብቻ ሳይሆን ከትልቋ ልጅ ጀምሮ ክትትልና ቁጥጥር ስለሚያስፈልጋቸዉ እንደ እናት ኃላፊ ሆነዉ እማማ ይህንን ኃላፊነት መዉሠዳቸዉ በጣም አስደስቶኛል
አገራቸው ላይ ትርዳቸው
እናቲቱስ አላህ ይርዳችሁ
@@አሲሁሉምለበጎነውጥላችህወ ሄዳ
አላህ ይድረሥላችሁ
አረ አሜሪካ ይሂዱ ❤@@አሲሁሉምለበጎነው
የተባረኩ እናት እግዚአብሔር ረዠም እድሜ ይስጠዎት ልጆቸዎን ድንግል ማርያም ትጠብቅለወት እናታችን !
ህፃኑልን እኔን ብቻ ነው አንጀቴን ሚበላኝ እንባዬ ይመጣል ሳየው ማርያምን
Enaam endazaaaw. Hager segabaa iyawaLew ehadaLew
እኔም በጣም
በጣም ነው የሚያሳዝነው አንድ እጅ የለውም
እኔም በጣም ነው አንጀቴን የበላው የኔ አባት
አረ ሁሉም አንጀት ይበላሉ በጣም ውስጥን ይረብሻሉ
የኔ እናት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ሁላቹም ለነዚህ የተረባረባቹ በሙሉ ፈጣሪ ሙሉ ያድርግላቹ ከክፉ ይጠብቃቹ
አላህ የእናቶችን እድሜ ይጨምርልን ስንት መልካም እናቶች አሉ
እሪግጠኛ ነኝ የዝህች ልጅ መጨረሻዋ እንደት እንደምያምሪ❤❤❤❤
እማይዬ ዘር ማንዘርዎት ይባረክ እንደ እርሶ አይነት ኢትዮጵያዊያንን ያብዛልኝ ስላሴ ይጠብቅዎት❤❤❤❤ ልጆችዎትን እግዚአብሔር ይጠብቅልዎት ውይይይ ምናለ እማዬ እናቴ ቢሆኑልኝ እናት አባት የለኝምምም❤
"እማማን አላህረጅምእድሜና ጤናይስጥልን።
ሴትዬዋ እኮ ነበጻ አይደለም የሚያኖሩዋቸዉ! 4000 ብር እያስከፈሉ ነዉ በወር😅እረ ተዉ ግን!? ሌላዉ ቢቀር ምናለ 2000 እንኩአን ቢያረጉላቸዉ!
@@SEP2922tru sew silehonech nw felga yasgebachchew lelaw sewuma eko diha aywedm
@@SEP2922 birun melsew lelijochu kurs misa eyabelubet new uniform yigezubetal, misa eka yikuwatrubetal. Ena yihe hulu ke 4shi belay ayihonim. Wuha ale mebrat ale. Don' t look negative things first.
ዛፍ እሚጮህበትን ያንን ቤት አላየሸም 4000 ሲከፍሉ ይህእኮ ፀዲት ያለነዉ በዛ ላይ ሀላፊነት እራሱ አንድ ነገር ነዉ
እድሜ ከጤና ጋር የኔ እናት እንደርሶ ያለ እናቶች ፈጣሪ ያብዛልን።
እማማ ኢትዮጵያ ማለት እኚህ እናት ናቸው ❤ እግዚአብሔርእድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እማይዬ
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ እናታችን እንዲህ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን።
ማራኪ ወግ ላይ አሁን አይቻቹ አዝኝ ነበር አሁን ደሞ ለውጥ ሳይ ደስስስስስስስስስስስ አለኝ የኔ ማሮች ከችግር ጋር ምቾት አለ አብሽሩ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ነው 🎉የኔ እናት እሜና ጤና ይስጦት እዲ ጥሩ እናት በየቦታው ያኑርልን💝💝
እማማ ዘራችሁ ክፏ አይንካው ሺ አመት ኑሩ ይች ናት ኢትዮጵያ እሩሩህ❤️ እረጅም እድሜ ይስጥልን ልጆቿን ሺ ያድርጉሎት ባሉበት ይባረኩ
እንዲህ ያሉ የተባረኩ ኢትዮጵያዊ ኩሩ ሩሩ እናት ይብዙልን እድሜ ከጤና ያወርስልን ክብረት ይስጥልን እናንተም የኛ ቲቪ ተባረኩ ብዙ ተብዛዙ እንወዳችኃለን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ : :
እማማ ኢትዮጵያን በእርሶ ውስጥ ማየት ይቻላል ደግ እና ሰብሳቢ እናት ማግኘት መታደል ነው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር ቤትዎን በበረከት ይሙላሎት የታደሉ እናት ነዎት በጣም ደስ ይላል በእውነት።
የትም አለም ብትሄዱ እኔ ባቅሜ የተወሰኑ አገሮች አይቻለሁ እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ ደግ አዛኝ ሩህሩህ አይቸ አላውቅም አገር ውስጥ ዛሬ ህዝቡ ለራሱ መሆን አቅቶታል በኑሮው ውድነት ያም ሆኖ አካፍሎ ያበላል ኢትዮጵያዊነቴ ሁልጊዜ ያኮራኛል ተባረኩ ያገሬ ህዝቦች
ተሳስተሻል ጥላቸው የሄደችውም ኢትዮጵያዊ ነች
😢😢😢😢እግዚአብሔር ሰላም ይላክልን
@@lil_519 ከስንዴ ውስጥ እንክርዳድ እንዳለ ሁሉ ከሰውም እንደሷ አይነት ጋጠወጥ ባይጠፋም በንደሷ አይነቷ ዘልዛላማ ሰፊው ደጉ አስተዋዩ ሰፊ ህዝብማ አብሮ ሊወቀጥ አይገባም
@@zainabxx7382 👍 አዎ ልክ ነህ/ሽ
እማማ እመቤቴማርያም ትጠብቆት ጨምሮጨምሮ ይስጦት እግዚአብሔርይርዳዋት ይጠብቆት በዚሕዘመን በተወደደኑሮ 4 ልጅመቀበልከባድነው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጲያ ይች ናት!!እማማ ሺ አመት ኑሩልን!!
ጎበዝ ልጅ ነሽ በተለይም አለመለያየታችሁ ወይም አንለያይም ብለሽ እህቶችሽን እና ወንደምሽን ለማሳደግ መወሰንሽ ትልቅ ነገር ነው በርቺ
እናትየዋ ወደ ይመስለኝም መንፈስ ነው እንደዚህ እንጂ የፈለገ ልጆች 😢ጥላት ለዛውም የኢትዮጵያ እናት
ይብላኝ ለካደቻቸው ለእናታቸው እነሱን ጌታ ጎበኛቸው
እማማ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ጀግና ኢትዮጵያዊ እናት
እግዚአብሔር የሰማይ ቤቶትን ያዘጋጅሎት
የኔ እናት አላህ እድሜዎትን ዘመኖን የተባረከ ያድርግሎት የኔ አዛኝ እናት ነፍ አመት ኑሩልን❤❤❤
ውይ እኒህን የትልቅ ሰው ዘር በጣም በጣም ማመስገን ይገባል እግዚአብሄር እጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
እሰይ እንኳን ደስ አለቹ ያኔ ቆንጆ በጠም ናበር ያሰዘኑኝ ደስ ብሎኛል እና ራሳቸውን እስከምያቁ መለያያት ያለበቸውም ከሀገርም መውጣት ያለባቸውም እናተችን ፋጠሪ እድሜ ጤና ጸገውን ሁሉ ይስጦት 🎉
የኔ እናት❤❤ አላህ ረጅም እደሜ ከጤና ጋር ይሰጦት እማምዬ❤❤
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይሰጥልን ደግ እናታችን ደግ ሰዉ በጠፋበት ዘመን የእናታችን አዘኔታ ገራሚ ነዉ አይዞህ ትልቅ ሰጦታ ነዉ
በጣም አዝኜም አልቅሼም ነበር ዛሬ እንዲህ ሆነው በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ። ዉድ ኢትዮጵያውያን ባለፈው ከነበሩበት የተሻለ ነው። አሁንም ቢሆን ያሉት ኪራይ ቤት ውስጥ ነው እነዚህ ህፃናት አንድ ክፍልም ብትህን ከኪራይ ነፃ የሆነ ቤት ያስፈልጋቸዋል። እርዳታው ትብብሩ እርብርቡ መቆም የለበትም። ሁላችንም የአቅማችንን እናግዛቸው።አንቺ የህፃን አዋቂ እህት ብቻ አይደለሽም አንቺ ለነዚህ ልጆች እናትም አባትም ጭምር ነሽ።
እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ።የኔ እናት❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የተባረኩ እናት ናቸው ልጆቾትን ጌታ ይባርክሎት የማቱሳላን እድሜ ይስጦት
እምባ አባሽ የሆንከው አምላክ ክብር ላንተ እህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ተመስገን ተመስገን
አንቺን እያሰብኩ ነበር አይታው ይሆን ብዬ የአፈሻ ልጅ የልጅ ነገር እንዴት እንደሚያሳዝንሽ አውቃለው
በፍፁም ተለያይታችሁ እንዳታድጉ እማማ እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው❤
ውይ እግዛብሔር ይመስገን እዳለቀስኩ ደስ ብሎኛል ውይ የትዬጵያ ህዝብ ክፉም እዳለ መልካም ሰው እዳለ ኣየው መልካም መስራት ለራስ ነው ውስጤ ኣረፈ በናት ሲገፉ የባዳ እናት ያዘጋጃል እግዛብሔር ተባረኩ እናታችን
ማዘርዬ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ከጤናጋ የኔ መልካም የኔ ደግ ኢትዮጵያዊነት እዲነው ማዘርዬ ❤❤❤❤❤
ሁሉም ነገር ለ ቦጎ ነው እግዛብሄረ ከነሱ ይሁን እናቲቱ ግን ? ልጅትዋ ግን ሁሌም ጅግና ናት ሁሌ ሳቅ ከስዋ ኣይለይ❤❤❤❤❤❤
እኒህ እናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ --- ልጆችዎትን እግዚአብሔር ይጠብቅልዎት --የእኔ እናት ዘመንዎ ይለምልም የቀረ ዘመንዎ በመልካም ሽምግልና ይለቅ ከሰማይ የሆነ በረከት ይለቀቅልዎት
እንዲህ አይነት እናት ማየት ደስ ይላልደግነት በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ ያሰጣል እናታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
የኛ ቲቪዎች ተባረኩ እናት❤❤ አግኝተዋል ተመስገን ትርሀስ ሳላደንቅሽ አላልፍም ሁሌም ለድሀ ትቆሚያለሽ ተባረኪ
የኔ እናት መቼም የእርሶን አይነት ደጋግ ልብ አልፎ አልፎ በመኖሩ ፈጣሪም ደስ ይለዋል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ዘሮት ይባረክ እውነተኛ የእናት ልብ ያሎት አይለያችሁ እግዝያብሔር ይመስገን መጨረሻችሁ ይመር!!!
እንዲህ የተባረኩ እናት ያለበት አገር ነው እንግዲህ ኢትዮጵያ❤ ውይ እናቴ እድሜ እና ጤና ይስጦት
እውይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተስፋ ባጣንበት ግዜ ወዎች ብቅ ሲሉ ደስ ይላል። እምማ ፈጣሪ ይባሪክሽ ።
እማየ ክፉ አይንካዎት እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥዎት አምሳልዎን ያብዛልን ቤተሰቦትን ሁሉ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቅልዎት ቃላት ያንሳል
መልካም ያሰማችሁ❤❤❤❤በጣም ደስ የሚል ነገር ሰማን ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይክፈላችሁ❤❤❤❤❤ እንወዳችኋለን በርቱ
እኛ የኢትዮጵያ ልጆች አለን አዋተንም ቢሆን ይማራሉ አይናችን ስር ይሁኑ አለን አብሽር
❤❤❤❤❤😢
እውነት ዘርወ ይባረክ እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት እንደ እርሶ ያሉ እናቶች ይብዙልን ❤❤❤❤❤
ልጆቹ ጸጥታቸው በስመአብ እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ ለማየት ያብቃን ወንዱን ልጅ ሳየው አንጀቴ ነው የሚበለው የኔ ጌታ😢❤
እኔም😢😢😢😢በተለይ ጥልቄቱ የኔ እናት በዚህ እድሚዋ😢
እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ያ ረጋችሁ ወገኖቼ ሁሉ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አገር ላይ ሆነዉ ትርዳቼዉ አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልላቼዉ ማዘር አላህ በልጆችሁ ያስደስትሁ ትርሀስ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አስታዋሽ አገኛችሁ
ባገራቸው በአንድነት አብረው ቢያድጉ እይከፋም ፍቅር ይበልጣል ።ሰላምና ጤና ፍስጣቸው ሁሉም ያልፋል።
እማማ እግዚአብሔር ይባርኮት እባካችሁ ጎረቤቶች የቤቱ ባለቤቶች አደራ እንዚህን ልጆች. እንደእናት እንደቤተሰብ. ጠብቁልን
ለነዚህ ልጆች የደረሳቹሁ ሁሉ አላህ የራህምት በሩን ይክፈትላቹ
በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይስጣችውደጋጎች ትውልዳችው ይባረክየቀበሌ ቤት እንዲያገኙ ላዳነች አበቤ አመልክቷቸው
እንዴት ሙሉ ሴት ናቸው የእኔ እናት ፈገግታቸው እና ደግነታቸው ከፊታቸው ይነበባል እንደ እርስዎ ያሉ ደግ እናት ያብዛልን ገና ሳይዎት ነው ልቤ የወደዳቸው የእኔ መልካም እናት እረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏😍😍
ትርሀስ አንችንም ለምታደርጊው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስራሽንም እግዚአብሔር ይባርክልሽ እረጅም እድሜኔ ጤና ይስጥሽ ። እንዲሁም ለዚህ ዘመን ምርጥ እናታችን ልጆቹን ሰብስበው ስላረጋጓቸው መጠለያም ስለሰጧቸው እና ስለሚንከቧከባቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን !!!
፡ደጋግ ኢትዮጵያን ህዝቦችን እናቶችን እህቶችን ወንድሞችን አባቶችን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀገራችን ደግ ነዉ
ትልቅ ልጅ ነሽ እህቶቼና ወንድሜ ተለይቼ አልኖር ያልሽ እህታችን በጣም ነው ማከበርሽእንዳንቺም እናትሽም አቅል ይስጣት እማማ እዲሜዎትን አላህ ያርዝምሎት በጣም አዝኛለሁ አቅም ቢኖረኝ ብረዳት ደስ ይለኛል 5000 ልኬልሻለሁኝ
ከማየእግዚአብሔር አምላክ ከማያልቀው በረከቱ ያድልልኝ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ
እማማ ልጆቹን እንደዚህ እቅፍፍፍፍ እንዳደረጓቸው እመብርሃን እቅቅቅቅፍፍፍፍፍ ታድርግዎት እድሜና ጤና ይጨምርልዎት 👏👏👏👏👍👍👍👍💞💞🌹🌹🌹💯
አሜንአሜንአሜን
እግዚእ9ብሔር ዕድሜና ጤና ይስጦት መልካምነት ከፈጣሪ የሚሰጥ ፀጋ ነው ዘሮት ይባረክ የመልካምነት ምሳሌ ኖዎት ደስ የሚሉ እናት በሞገስ የተዋቡ ብድራቶት ከላይ ከአምላክ ዘንድ የከበረ ነው።
የኔ እናት መልካም ስራ የክፉቀን ስንቅነዉ እድሜዎትን ያርዝምልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ልጆች የአምላ ስጦታ ናቸው። እማማ ባደረጉት መልካም ተግባር አምላክ ይክፈሎት!!
በእውነት እማማ እድሜ ጤና ያድልት❤❤❤ልጆች ፈጣሪ ይርዳችሁ እናት አይደለችም ክፋናት
እማማ የኔ መልካም ፈጣሪ እድሜወትን ያርዝምልን ቃል የለኝም 😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲የድሮዋ ኢትዮጵያ በእናታችላይ አይተናል እፊታቸው ላይ ደግነት ይነበባል
እማማ የኔ ውድ እናት እድሜና ጤና ይስጥወት መድሀኔለም ለጠየቁት ሁሉ ይድረስልወት ይህ ቀን ያልፋል እግዜብሔር ያሳድጋቸው
እግዚአብሄር አምላክ ይስጣቹ እነዚህን ትንንሽ እህቶቻችን የሚረዱት እጆች ይባረኩ።
እግዚአብሄር የእድሜ ባለፀጋ ያርጏት የነዚህ ልጆች ፍሬ በዝቶ ያሳይሆት
እህቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ትውልድሽ ይባረክ ሁሉን ቻዩ አምላካችን ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይጨምርሎት።
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ከነልጆችዎ ይስጦት
የኔናት ቃላት የለኝም እማየ እድሜወት አጥፍ ድርብ ይሁን
እማማ እርሰዎ ትክክለኛዎ የኢትዮጲያ እናት ነዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት እነሱንም ለቁም ነገር ያብቃልዎት አገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን
የኔ ደርባባ እናት ጥሩ መልክት ነው ያስተላለፋት እረጅም እድሜ እመኝሎታለው
እማማዬ እግዚአብሔር ይስጥዎት በአሁን ሰዓት ማን እንዲህ ያደርጋል ተባረኩ ልጆችዎ ይባረኩ እናት የጣለችውን እርስዎ ያነሱ ተባረኩ ልጆችዎ የልጅልጅዎ ይባረኩልዎት
እርሶ እጅ ላይ ስለወደቁ እድለኞች ናቸው ። በእውነት ታላቅ ሰው ነዎት እማዬ ።እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ከእግዚአብሄር ያገኙታል ።
አራዳ ያሆኑ ምርጥ እናት እራጅም እድሜ እና ጤና ያድሎት ❤❤❤
እማማ እግዚኣብሔር የዕድሜ በለጠጋ ያርጎት ልጆች እግዚኣብሔር ያሳድጋችሁ የኔ እናት በ14ዓመትሽ ሀላፍነት ወስደሽ ማኖርሽ በጣም የሚደነቅ ነው። ጌታ ይርዳሽ
የልጅ አዋቂ ነሽ ፣ ነፃነት ምትኩ መነጣጠል የለባችሁም ሃሳብሽን እደግፋለሁ እየጠነከርሽና እያደግሽም ስለምትሄጂ መልካም ሁኔታ እንደሚገጥማችሁ እተማመናለሁተበታትናችሁ የሌሎች ባሪያዎች እንድትሆኑ አልውድምናልባም የሆንሽ ጠንካራ እህት ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ጥንካሬ ይሰሰጥሽ
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል🙏🤲
በጣም የሚገርሙ ደግ እናት እድሜና ጤና ያስጦት❤
እንደው ሳዮት ትክክል እውነተኛ ቅን ሰውኖት ልበል የሚናገሩት ከልብ ለምንም ሳይሆን ለአውነት ነው ያደረጉት እኔ ማውቀው እናትነት ማለት ይህ ነው ሩህሩህነት እስቲ ወጣቶች ከዚህ ተማሩ ሰው መሆን ማለት ምን እንደሆነ እስቲ ከአንደበታቸው እሚውጣውን ስሙ ይህ ነው ሰው አስቦ ሚናገር ለታይታይ ሳይሆን ከውነት ሚያደርግ ሰውነት ይህ ነው
ወየው እኔ መጀመሪያ ሳያቸው ውሸታቸው መስሎኝ ነበር ፈጣሪዬ ደግ ነው እማማዬ ረጅም እድሜ ለርሶ ነፂ የትንሽ ትልጅ ነሽ በርቺ የማይቻል ነገር የለም አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል በርቺ
አቢ አይዞህ አሽ እግዚአብሔር ለንተ ልዩ ነገር ያደርግልሀል
እማማ የኔ እናት መድኃኔዓለም እድሜዎትን ያርዝምልን ❤❤❤
ኦረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እናታችን ደስ ሰሲሉ ምን አይነት መመረጥ ነው ለመስጠት እኮ መሠጠት ያስፈልጋልና ፈጣሪ አብዝቶ ይባርኮት 🙏
የእኔ እናት ዘመንዎ ይለምልም የቀረ ዘመንዎ በመልካም ሽምግልና ይለቅ ከሰማይ የሆነ በረከት ይለቀቅልዎት ይህንን ሳይ ነው በሀገሬ የምፅናናው ❤
የእናትነት ጥግ እማማ አግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥልን እግዚአብሔር ንበርተዋ የተባርከ ይሁን ኢትዮጵያዊነት እንድህነዉ ተመስገን
ውይ ማዘርዬ የቤትኪራዩን ተዉላቸው በቃ የእርሶ ኑሮ በጣም ጥሩ ነው ልጆቾ ሁሉ ውጪ ናቸው የቤት ኪራይ ለአንዱ ልጆ ቀላል ነው እግዚአብሔር ያሳስባቸው እና ቸር እንስማ ፣ ሁሉም ልጆች ይማሩ
ማዘር ትክክለኛ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤
የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክወት እናቴ ይች ነት ኢትዮጵያ
ይህን ሀሳብ መልካም ነው ግን የእኔ ነው የሚል ችግር ችግሮች ነው የሚል ነው መልካም እናት ናቸው ደስ የሚል ሀሳብ ነው እሷም ፈጣሪ ይባረክ ለሁሉም ኢትዮጵያ የተባረከ ህዝብ ነው አንቺም ደስ የሚል አቀባበል አደረገሻል የስጦታ ነው
😭😭😭😭እማማ ❤አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በጣም ደግ እናት❤
ፈጣሪይ እረጅም እድሜየ ይሥጣት ለማማ❤❤
በእውነት እማማ እድሜ ጤና ያድልን❤❤❤ልጆች ፈጣሪ ይርዳችሁ😢😮😮እናት አይደለችምክፉናት😢😢
ይሄ እርዳታ ይቆማል ነገ ይሄ ለመና ይቆማል የልጆቹን እድል አይዝጉ
@@wenduabebe2625 የወረደው በደብአዳምጭ እሳቸውም ያሉት ቆሚነገረ ከቀበሌም ቤት ካለ መግስት ይርዳችሁ ብለዋል ።ስላሳዘኑዋችሁነው እሳችሁው ግቢ ያመጡዋችሁ ።ፅድት አለቤትነው4አራትሽ ቢሆንም። በፊት አፈረ የመሰለቤት ውስጥ4የሚከፍሉት የነገበረው። አሁን ህዝብ ደግነው ከረዳችሁ ቆሚ ነገረ ያገኛሉ
በእውነት በሆነው መልካም ነገር በጣም ደስ ብሎኛል የኛ ቲቭ እንዲሁ ማራኪ ወግ ስላደረጋችሁት መልካምነት እናመሰግናለን። ሌላው ግን ለልጆቹ አሁንም ጥንቃቄ እና የህግ አግባብ ቢታከልበት ምክንያቱም እናትየው በአድራሻቸው መጥታ ሌላ ችግር እንዳትፈጥርባቸው ይታሰብበት
ታዳ❤❤ጎብዙ ተምራቹ ሰዉ ሖናቹ ለወገን እደትተርፉ❤❤ ጌታ ያርጋቹ❤
የኢትዬጵያ ህዝብ ሀላፊነት አለብን እነዚህን ልጆች. ማስተማር ማሳደግ አለብን
ትክክል
አሜን ጨምሮጨምሮ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 1000 አመት ኑሩልን
አሜን አሜን
Amen
@@Mimimimi-ql1pd አሚን
አሚንንን
ትክክል ነው
ሰው ነው ለሰው መዳኒቱ እናመሰግናለን የተባረከ ቤተሰብ ዘራችሁ ይብዛ 🙏🏽🥰🥰🥰
ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ የእናቶቻችን ልብ ውስጥ ናት
alhamdulillah እዚህ ቦታ ያደረሳችሁ ሳያቹ በጣም አዝኜ ነበር አላህ ደግሞ የፈጠረውን አይረሳም እና ወኪል አወጣላችሁ እኚህ እናትም ደግሞ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው እናትየውን ልቦና ይስጣት አቅሏን አላህ ይመልስላት
ወይ እማማ አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ይሄነው ትውልድን መታደግ ማለት❤❤❤
እማማ ሺ አመት ይኑሩልን የሰማዩንም የምድሮንም በረከት ያድልልን ምርጥ እናት❤❤❤❤❤
Amen 🙏
Amen merte enat e
Egezhaber edemna tena yesetilen enatachin ❤❤❤🙏🙏🙏
በገንዘብና በማቴሪያል ብቻ ሳይሆን ከትልቋ ልጅ ጀምሮ ክትትልና ቁጥጥር ስለሚያስፈልጋቸዉ እንደ እናት ኃላፊ ሆነዉ እማማ ይህንን ኃላፊነት መዉሠዳቸዉ በጣም አስደስቶኛል
አገራቸው ላይ ትርዳቸው
እናቲቱስ አላህ ይርዳችሁ
@@አሲሁሉምለበጎነውጥላችህወ ሄዳ
አላህ ይድረሥላችሁ
አረ አሜሪካ ይሂዱ ❤@@አሲሁሉምለበጎነው
የተባረኩ እናት እግዚአብሔር ረዠም እድሜ ይስጠዎት ልጆቸዎን ድንግል ማርያም ትጠብቅለወት እናታችን !
ህፃኑልን እኔን ብቻ ነው አንጀቴን ሚበላኝ እንባዬ ይመጣል ሳየው ማርያምን
Enaam endazaaaw. Hager segabaa iyawaLew ehadaLew
እኔም በጣም
በጣም ነው የሚያሳዝነው አንድ እጅ የለውም
እኔም በጣም ነው አንጀቴን የበላው የኔ አባት
አረ ሁሉም አንጀት ይበላሉ በጣም ውስጥን ይረብሻሉ
የኔ እናት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ሁላቹም ለነዚህ የተረባረባቹ በሙሉ ፈጣሪ ሙሉ ያድርግላቹ ከክፉ ይጠብቃቹ
አላህ የእናቶችን እድሜ ይጨምርልን ስንት መልካም እናቶች አሉ
እሪግጠኛ ነኝ የዝህች ልጅ መጨረሻዋ እንደት እንደምያምሪ❤❤❤❤
እማይዬ ዘር ማንዘርዎት ይባረክ እንደ እርሶ አይነት ኢትዮጵያዊያንን ያብዛልኝ ስላሴ ይጠብቅዎት❤❤❤❤ ልጆችዎትን እግዚአብሔር ይጠብቅልዎት ውይይይ ምናለ እማዬ እናቴ ቢሆኑልኝ እናት አባት የለኝምምም❤
"እማማን አላህረጅምእድሜና ጤናይስጥልን።
ሴትዬዋ እኮ ነበጻ አይደለም የሚያኖሩዋቸዉ! 4000 ብር እያስከፈሉ ነዉ በወር😅እረ ተዉ ግን!? ሌላዉ ቢቀር ምናለ 2000 እንኩአን ቢያረጉላቸዉ!
@@SEP2922tru sew silehonech nw felga yasgebachchew lelaw sewuma eko diha aywedm
@@SEP2922 birun melsew lelijochu kurs misa eyabelubet new uniform yigezubetal, misa eka yikuwatrubetal. Ena yihe hulu ke 4shi belay ayihonim. Wuha ale mebrat ale. Don' t look negative things first.
ዛፍ እሚጮህበትን ያንን ቤት አላየሸም 4000 ሲከፍሉ ይህእኮ ፀዲት ያለነዉ በዛ ላይ ሀላፊነት እራሱ አንድ ነገር ነዉ
እድሜ ከጤና ጋር የኔ እናት እንደርሶ ያለ እናቶች ፈጣሪ ያብዛልን።
እማማ ኢትዮጵያ ማለት እኚህ እናት ናቸው ❤ እግዚአብሔርእድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እማይዬ
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ እናታችን እንዲህ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን።
ማራኪ ወግ ላይ አሁን አይቻቹ አዝኝ ነበር አሁን ደሞ ለውጥ ሳይ ደስስስስስስስስስስስ አለኝ የኔ ማሮች ከችግር ጋር ምቾት አለ አብሽሩ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ነው 🎉የኔ እናት እሜና ጤና ይስጦት እዲ ጥሩ እናት በየቦታው ያኑርልን💝💝
እማማ ዘራችሁ ክፏ አይንካው ሺ አመት ኑሩ ይች ናት ኢትዮጵያ እሩሩህ❤️ እረጅም እድሜ ይስጥልን ልጆቿን ሺ ያድርጉሎት ባሉበት ይባረኩ
እንዲህ ያሉ የተባረኩ ኢትዮጵያዊ ኩሩ ሩሩ እናት ይብዙልን እድሜ ከጤና ያወርስልን ክብረት ይስጥልን እናንተም የኛ ቲቪ ተባረኩ ብዙ ተብዛዙ እንወዳችኃለን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ : :
እማማ ኢትዮጵያን በእርሶ ውስጥ ማየት ይቻላል ደግ እና ሰብሳቢ እናት ማግኘት መታደል ነው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር ቤትዎን በበረከት ይሙላሎት የታደሉ እናት ነዎት በጣም ደስ ይላል በእውነት።
የትም አለም ብትሄዱ እኔ ባቅሜ የተወሰኑ አገሮች አይቻለሁ እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ ደግ አዛኝ ሩህሩህ አይቸ አላውቅም አገር ውስጥ ዛሬ ህዝቡ ለራሱ መሆን አቅቶታል በኑሮው ውድነት ያም ሆኖ አካፍሎ ያበላል ኢትዮጵያዊነቴ ሁልጊዜ ያኮራኛል ተባረኩ ያገሬ ህዝቦች
ተሳስተሻል ጥላቸው የሄደችውም ኢትዮጵያዊ ነች
😢😢😢😢እግዚአብሔር ሰላም ይላክልን
@@lil_519
ከስንዴ ውስጥ እንክርዳድ እንዳለ ሁሉ ከሰውም እንደሷ አይነት ጋጠወጥ ባይጠፋም በንደሷ አይነቷ ዘልዛላማ ሰፊው ደጉ አስተዋዩ ሰፊ ህዝብማ አብሮ ሊወቀጥ አይገባም
@@zainabxx7382 👍 አዎ ልክ ነህ/ሽ
እማማ እመቤቴማርያም ትጠብቆት ጨምሮጨምሮ ይስጦት እግዚአብሔርይርዳዋት ይጠብቆት በዚሕዘመን በተወደደኑሮ 4 ልጅመቀበልከባድነው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጲያ ይች ናት!!እማማ ሺ አመት ኑሩልን!!
ጎበዝ ልጅ ነሽ በተለይም አለመለያየታችሁ ወይም አንለያይም ብለሽ እህቶችሽን እና ወንደምሽን ለማሳደግ መወሰንሽ ትልቅ ነገር ነው በርቺ
እናትየዋ ወደ ይመስለኝም መንፈስ ነው እንደዚህ እንጂ የፈለገ ልጆች 😢ጥላት ለዛውም የኢትዮጵያ እናት
ይብላኝ ለካደቻቸው ለእናታቸው እነሱን ጌታ ጎበኛቸው
እማማ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ጀግና ኢትዮጵያዊ እናት
እግዚአብሔር የሰማይ ቤቶትን ያዘጋጅሎት
የኔ እናት አላህ እድሜዎትን ዘመኖን የተባረከ ያድርግሎት የኔ አዛኝ እናት ነፍ አመት ኑሩልን❤❤❤
ውይ እኒህን የትልቅ ሰው ዘር በጣም በጣም ማመስገን ይገባል እግዚአብሄር እጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
እሰይ እንኳን ደስ አለቹ ያኔ ቆንጆ በጠም ናበር ያሰዘኑኝ ደስ ብሎኛል እና ራሳቸውን እስከምያቁ መለያያት ያለበቸውም ከሀገርም መውጣት ያለባቸውም እናተችን ፋጠሪ እድሜ ጤና ጸገውን ሁሉ ይስጦት 🎉
የኔ እናት❤❤ አላህ ረጅም እደሜ ከጤና ጋር ይሰጦት እማምዬ❤❤
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይሰጥልን ደግ እናታችን ደግ ሰዉ በጠፋበት ዘመን የእናታችን አዘኔታ ገራሚ ነዉ አይዞህ ትልቅ ሰጦታ ነዉ
በጣም አዝኜም አልቅሼም ነበር ዛሬ እንዲህ ሆነው በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ። ዉድ ኢትዮጵያውያን ባለፈው ከነበሩበት የተሻለ ነው። አሁንም ቢሆን ያሉት ኪራይ ቤት ውስጥ ነው እነዚህ ህፃናት አንድ ክፍልም ብትህን ከኪራይ ነፃ የሆነ ቤት ያስፈልጋቸዋል። እርዳታው ትብብሩ እርብርቡ መቆም የለበትም። ሁላችንም የአቅማችንን እናግዛቸው።አንቺ የህፃን አዋቂ እህት ብቻ አይደለሽም አንቺ ለነዚህ ልጆች እናትም አባትም ጭምር ነሽ።
እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ።የኔ እናት❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የተባረኩ እናት ናቸው ልጆቾትን ጌታ ይባርክሎት የማቱሳላን እድሜ ይስጦት
እምባ አባሽ የሆንከው አምላክ ክብር ላንተ እህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ተመስገን ተመስገን
አንቺን እያሰብኩ ነበር አይታው ይሆን ብዬ የአፈሻ ልጅ የልጅ ነገር እንዴት እንደሚያሳዝንሽ አውቃለው
በፍፁም ተለያይታችሁ እንዳታድጉ እማማ እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው❤
ውይ እግዛብሔር ይመስገን እዳለቀስኩ ደስ ብሎኛል ውይ የትዬጵያ ህዝብ ክፉም እዳለ መልካም ሰው እዳለ ኣየው መልካም መስራት ለራስ ነው ውስጤ ኣረፈ በናት ሲገፉ የባዳ እናት ያዘጋጃል እግዛብሔር ተባረኩ እናታችን
ማዘርዬ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ከጤናጋ የኔ መልካም የኔ ደግ ኢትዮጵያዊነት እዲነው ማዘርዬ ❤❤❤❤❤
ሁሉም ነገር ለ ቦጎ ነው እግዛብሄረ ከነሱ ይሁን እናቲቱ ግን ? ልጅትዋ ግን ሁሌም ጅግና ናት ሁሌ ሳቅ ከስዋ ኣይለይ❤❤❤❤❤❤
እኒህ እናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ --- ልጆችዎትን እግዚአብሔር ይጠብቅልዎት --የእኔ እናት ዘመንዎ ይለምልም የቀረ ዘመንዎ በመልካም ሽምግልና ይለቅ ከሰማይ የሆነ በረከት ይለቀቅልዎት
እንዲህ አይነት እናት ማየት ደስ ይላል
ደግነት በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ ያሰጣል እናታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
የኛ ቲቪዎች ተባረኩ እናት❤❤ አግኝተዋል ተመስገን ትርሀስ ሳላደንቅሽ አላልፍም ሁሌም ለድሀ ትቆሚያለሽ ተባረኪ
የኔ እናት መቼም የእርሶን አይነት ደጋግ ልብ አልፎ አልፎ በመኖሩ ፈጣሪም ደስ ይለዋል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ዘሮት ይባረክ እውነተኛ የእናት ልብ ያሎት አይለያችሁ እግዝያብሔር ይመስገን መጨረሻችሁ ይመር!!!
እንዲህ የተባረኩ እናት ያለበት አገር ነው እንግዲህ ኢትዮጵያ❤ ውይ እናቴ እድሜ እና ጤና ይስጦት
እውይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተስፋ ባጣንበት ግዜ ወዎች ብቅ ሲሉ ደስ ይላል። እምማ ፈጣሪ ይባሪክሽ ።
እማየ ክፉ አይንካዎት እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥዎት አምሳልዎን ያብዛልን ቤተሰቦትን ሁሉ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቅልዎት ቃላት ያንሳል
መልካም ያሰማችሁ❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ነገር ሰማን
ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይክፈላችሁ❤❤❤❤❤ እንወዳችኋለን በርቱ
እኛ የኢትዮጵያ ልጆች አለን አዋተንም ቢሆን ይማራሉ አይናችን ስር ይሁኑ አለን አብሽር
❤❤❤❤❤😢
እውነት ዘርወ ይባረክ እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት እንደ እርሶ ያሉ እናቶች ይብዙልን ❤❤❤❤❤
ልጆቹ ጸጥታቸው በስመአብ እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ ለማየት ያብቃን ወንዱን ልጅ ሳየው አንጀቴ ነው የሚበለው የኔ ጌታ😢❤
እኔም😢😢😢😢በተለይ ጥልቄቱ የኔ እናት በዚህ እድሚዋ😢
እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ያ ረጋችሁ ወገኖቼ ሁሉ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አገር ላይ ሆነዉ ትርዳቼዉ አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልላቼዉ ማዘር አላህ በልጆችሁ ያስደስትሁ ትርሀስ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አስታዋሽ አገኛችሁ
ባገራቸው በአንድነት አብረው ቢያድጉ እይከፋም ፍቅር ይበልጣል ።ሰላምና ጤና ፍስጣቸው ሁሉም ያልፋል።
እማማ እግዚአብሔር ይባርኮት እባካችሁ ጎረቤቶች የቤቱ ባለቤቶች አደራ እንዚህን ልጆች. እንደእናት እንደቤተሰብ. ጠብቁልን
ለነዚህ ልጆች የደረሳቹሁ ሁሉ አላህ የራህምት በሩን ይክፈትላቹ
በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይስጣችው
ደጋጎች ትውልዳችው ይባረክ
የቀበሌ ቤት እንዲያገኙ ላዳነች አበቤ አመልክቷቸው
እንዴት ሙሉ ሴት ናቸው የእኔ እናት ፈገግታቸው እና ደግነታቸው ከፊታቸው ይነበባል እንደ እርስዎ ያሉ ደግ እናት ያብዛልን ገና ሳይዎት ነው ልቤ የወደዳቸው የእኔ መልካም እናት እረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏😍😍
ትርሀስ አንችንም ለምታደርጊው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስራሽንም እግዚአብሔር ይባርክልሽ እረጅም እድሜኔ ጤና ይስጥሽ ። እንዲሁም ለዚህ ዘመን ምርጥ እናታችን ልጆቹን ሰብስበው ስላረጋጓቸው መጠለያም ስለሰጧቸው እና ስለሚንከቧከባቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን !!!
፡ደጋግ ኢትዮጵያን ህዝቦችን እናቶችን እህቶችን ወንድሞችን አባቶችን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀገራችን ደግ ነዉ
ትልቅ ልጅ ነሽ እህቶቼና ወንድሜ ተለይቼ አልኖር ያልሽ እህታችን በጣም ነው ማከበርሽ
እንዳንቺም እናትሽም አቅል ይስጣት እማማ እዲሜዎትን አላህ ያርዝምሎት በጣም አዝኛለሁ አቅም ቢኖረኝ ብረዳት ደስ ይለኛል 5000 ልኬልሻለሁኝ
ከማየእግዚአብሔር አምላክ ከማያልቀው በረከቱ ያድልልኝ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ
እማማ ልጆቹን እንደዚህ እቅፍፍፍፍ እንዳደረጓቸው እመብርሃን እቅቅቅቅፍፍፍፍፍ ታድርግዎት እድሜና ጤና ይጨምርልዎት 👏👏👏👏👍👍👍👍💞💞🌹🌹🌹💯
አሜንአሜንአሜን
እግዚእ9ብሔር ዕድሜና ጤና ይስጦት መልካምነት ከፈጣሪ የሚሰጥ ፀጋ ነው ዘሮት ይባረክ የመልካምነት ምሳሌ ኖዎት ደስ የሚሉ እናት በሞገስ የተዋቡ ብድራቶት ከላይ ከአምላክ ዘንድ የከበረ ነው።
የኔ እናት መልካም ስራ የክፉቀን ስንቅነዉ እድሜዎትን ያርዝምልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ልጆች የአምላ ስጦታ ናቸው።
እማማ ባደረጉት መልካም ተግባር አምላክ ይክፈሎት!!
በእውነት እማማ እድሜ ጤና ያድልት❤❤❤ልጆች ፈጣሪ ይርዳችሁ እናት አይደለችም ክፋናት
እማማ የኔ መልካም ፈጣሪ እድሜወትን ያርዝምልን ቃል የለኝም 😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲የድሮዋ ኢትዮጵያ በእናታችላይ አይተናል እፊታቸው ላይ ደግነት ይነበባል
እማማ የኔ ውድ እናት እድሜና ጤና ይስጥወት መድሀኔለም ለጠየቁት ሁሉ ይድረስልወት ይህ ቀን ያልፋል እግዜብሔር ያሳድጋቸው
እግዚአብሄር አምላክ ይስጣቹ እነዚህን ትንንሽ እህቶቻችን የሚረዱት እጆች ይባረኩ።
እግዚአብሄር የእድሜ ባለፀጋ ያርጏት የነዚህ ልጆች ፍሬ በዝቶ ያሳይሆት
እህቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ትውልድሽ ይባረክ ሁሉን ቻዩ አምላካችን ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይጨምርሎት።
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ከነልጆችዎ ይስጦት
የኔናት ቃላት የለኝም እማየ እድሜወት አጥፍ ድርብ ይሁን
እማማ እርሰዎ ትክክለኛዎ የኢትዮጲያ እናት ነዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት እነሱንም ለቁም ነገር ያብቃልዎት አገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን
የኔ ደርባባ እናት ጥሩ መልክት ነው ያስተላለፋት እረጅም እድሜ እመኝሎታለው
እማማዬ እግዚአብሔር ይስጥዎት በአሁን ሰዓት ማን እንዲህ ያደርጋል ተባረኩ ልጆችዎ ይባረኩ እናት የጣለችውን እርስዎ ያነሱ ተባረኩ ልጆችዎ የልጅልጅዎ ይባረኩልዎት
እርሶ እጅ ላይ ስለወደቁ እድለኞች ናቸው ። በእውነት ታላቅ ሰው ነዎት እማዬ ።እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ከእግዚአብሄር ያገኙታል ።
አራዳ ያሆኑ ምርጥ እናት እራጅም እድሜ እና ጤና ያድሎት ❤❤❤
እማማ እግዚኣብሔር የዕድሜ በለጠጋ ያርጎት ልጆች እግዚኣብሔር ያሳድጋችሁ የኔ እናት በ14ዓመትሽ ሀላፍነት ወስደሽ ማኖርሽ በጣም የሚደነቅ ነው። ጌታ ይርዳሽ
የልጅ አዋቂ ነሽ ፣ ነፃነት ምትኩ
መነጣጠል የለባችሁም ሃሳብሽን እደግፋለሁ
እየጠነከርሽና እያደግሽም ስለምትሄጂ
መልካም ሁኔታ እንደሚገጥማችሁ እተማመናለሁ
ተበታትናችሁ የሌሎች ባሪያዎች እንድትሆኑ አልውድምና
ልባም የሆንሽ ጠንካራ እህት ነሽ
እግዚአብሔር አብዝቶ ጥንካሬ ይሰሰጥሽ
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል🙏🤲
በጣም የሚገርሙ ደግ እናት እድሜና ጤና ያስጦት❤
እንደው ሳዮት ትክክል እውነተኛ ቅን ሰውኖት ልበል የሚናገሩት ከልብ ለምንም ሳይሆን ለአውነት ነው ያደረጉት እኔ ማውቀው እናትነት ማለት ይህ ነው ሩህሩህነት እስቲ ወጣቶች ከዚህ ተማሩ ሰው መሆን ማለት ምን እንደሆነ እስቲ ከአንደበታቸው እሚውጣውን ስሙ ይህ ነው ሰው አስቦ ሚናገር ለታይታይ ሳይሆን ከውነት ሚያደርግ ሰውነት ይህ ነው
ወየው እኔ መጀመሪያ ሳያቸው ውሸታቸው መስሎኝ ነበር ፈጣሪዬ ደግ ነው እማማዬ ረጅም እድሜ ለርሶ ነፂ የትንሽ ትልጅ ነሽ በርቺ የማይቻል ነገር የለም አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል በርቺ
አቢ አይዞህ አሽ እግዚአብሔር ለንተ ልዩ ነገር ያደርግልሀል
እማማ የኔ እናት መድኃኔዓለም እድሜዎትን ያርዝምልን ❤❤❤
ኦረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እናታችን ደስ ሰሲሉ ምን አይነት መመረጥ ነው ለመስጠት እኮ መሠጠት ያስፈልጋልና ፈጣሪ አብዝቶ ይባርኮት 🙏
የእኔ እናት ዘመንዎ ይለምልም የቀረ ዘመንዎ በመልካም ሽምግልና ይለቅ ከሰማይ የሆነ በረከት ይለቀቅልዎት ይህንን ሳይ ነው በሀገሬ የምፅናናው ❤
የእናትነት ጥግ እማማ አግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥልን እግዚአብሔር ንበርተዋ የተባርከ ይሁን ኢትዮጵያዊነት እንድህነዉ ተመስገን
ውይ ማዘርዬ የቤትኪራዩን ተዉላቸው በቃ የእርሶ ኑሮ በጣም ጥሩ ነው ልጆቾ ሁሉ ውጪ ናቸው የቤት ኪራይ ለአንዱ ልጆ ቀላል ነው እግዚአብሔር ያሳስባቸው እና ቸር እንስማ ፣ ሁሉም ልጆች ይማሩ
ማዘር ትክክለኛ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤
የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክወት እናቴ ይች ነት ኢትዮጵያ
ይህን ሀሳብ መልካም ነው ግን የእኔ ነው የሚል ችግር ችግሮች ነው የሚል ነው
መልካም እናት ናቸው ደስ የሚል ሀሳብ ነው እሷም ፈጣሪ ይባረክ ለሁሉም ኢትዮጵያ የተባረከ ህዝብ ነው
አንቺም ደስ የሚል አቀባበል አደረገሻል የስጦታ ነው