ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ የ68 ዓመት አዛውንት ባለትዳር ነኝ, አንዲህ ያለ ለማንም አርአያ የሆነ ተመክሮ አይቸም ሰምቸም አላውቅም ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ From Atlanta, Georgia, USA
እናንተ ውጭ ሀገር የምትኖሩ ኢ/ያውያን ግን ይቅር ይበላችሁ ቤተ-እምነትን በሰፈር እስከ መለየት የደረሰ ከባድ የዘረኝነት ጥግ ላይ ናችሁ ይባላል ። እንዴት ነው አሁን ትንሽ አልተሻላችሁም ? እኛ እግዜር ይመስገን ትንሽ ወጥቶልናል።
ቃላት አጠረኝ ❤❤❤እንዲህ አይነት ትሁት የሰከነና የተረጋጋ ልጅ፣ እንደዚህች አይነት አስተዋይ፣ አርቃ አሳቢ፣ ፈሪያ እግዚአብሔር ያደረባት ንቁ፣ ባለ ራእይ፣ የምትሰራውን የምታውቅ፣ ምሁር፣ ታታሪና ባሏን የምታንፅ ጎበዝ ሴት በማየቴና በመስማቴ ተደንቄያለሁ፣ ተምሬያለሁ ደስ ብሎኛል አንቺ በቃ መልካም/አስተዋይ ሴት ለባሏ ዘውድ ናት የተባለችው ሴት አንቺ ላይ ስጋ ለብሳ አይቻታለሁ። ባልሽም ቢሆን በእርጋታው በትህትናው ዝምታው በራሱ እንዳከብረው የሚያደርግ ነው። በተረፈ ነገሮችን ጥሩ የማብራራት አቅምና ተሰጦ እንዳለሽ ያሣያል፣ ጋዜጠኝነት ወይም የሆነ የሚድያ ነገር ብትሰሪ በተጨማሪ የሚሳካልሽ ይመስለኛል። በተረፈ ቶሚዬና ማኪባ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሣካላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ 💙 ማራኪ ሾው ዛሬ ስሙን የሚመጥን እንግዳ በማቅረብህ እናመሰግናለን።
የኣማራ ሴቶች ከልብ ከወደዱህ መስዋእትም ለመክፈል ዝግጁ ናቸው እኔም ትግራዋይ ነኝ ባለቤቴ ኣማራ ወሎየ ናት ወደ 24 አመት በትዳር ኖረናል በማንኛውም ፈተና ፅኑና ታማኝ ናት ። የነዚህም ከዘር በላይ ሰውን ያስቀደሙ ጥምረት ነውና በጣም ደስ ይላል።
ዕምነት ..ፅናት .... ፍቅር.....አስተዋይ ልቦና... መከባር እን ከሁሉም በላይ ለቃል መታመን እና ሆኖ መገኘት ... እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ... ወልዳችሁ የምትስሙበት ... የምትሠሩት ስራ የተባረከ እንዲያደርግላችሁ እንመኛለን .. God bless you!!
ብዙ የጥንዶች ታሪክ ሰምቻለሁ እንደዚህ ማራኪ የሆነ ግን ሰምቼ አላውቅም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እጅግ አስተማሪ ፈተና የበዛበት ነገር ግን ደስ የሚል ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ ❤ ሁለታችሁም የልጅ አስተዋይ ናችሁ
በምወደው ምርጡ ፕሮግራም ምርጥ የጥንዶች ታሪክ እጅግ አስተማሪ ዝግጅት ነው ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች
አይ 'ቦተሊካ' ይሄን የመሰለ ፍቅር ሕዝብ ይለያያል፤ እነኝክ ጥንዶች በእውነት ለህዝባችን አስተማሪ ናቸው። ህዝብ ሆይ ፖለቲከኞችን እንቢ አንለያይም በሏቸው! ዘመናችሁ ይባረክ!!!
በጣም ሚገር ታሪክ ነዉ !! ሰዉ ይህን እየሰማ ከክፉ "ዘረኝነትና የጥላቻ ማህበል" አንዱን እዲነህ እድያነህ እያሉ ከመናቆር ወቶ ቢኖር መልካም ነዉ፡ ሰዉ በምንና በማን እደሚጣመር አያዉቅም ሰዉ ፈልጎ ( መርጦ) በየትኛዉም ስፉራ አልተወለደም ሰዉ እንደ ሰዉ ያስብ "ምርጥ ትዉልድ"!! አልኳቸዉ እኔ!!!!!!
ጡዑም ማራኪ ህይወት ያለው ታሪክ ነው።እኔና ባለቤተ ሀለታችን {የተለያየ }ብሔር ነን።በስርአተ ቤተክርስቲያን ነው።የተጋባነው።ከተጋባን ዘንድሮ 16 ዓታችን ነው።ባይገርማችሁ እስካሁን ፈጣሪ ልጅ አልሰጠንም።እና ውዶቼ እምነት ካላችሁ ሁሉም ነገር ማድረግ ይቻላል።ኦርቶዳክሳዊ የጋብቻ ስርዓት እጅግ ፍፁም ጠቃሚ ነው።በርቱሉኝ።
እኔም እንዳንቺ ነኝ እግዚአብሔር የስጠናል አምናለሁ ለ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አሜን 🙏🙏🙏
እኔም ጎንደር ነኝ ባሌ ትግራይ አድዋ ነበር እግዚአብሔር አልፈቀደም በልጆች ተባርከን እሱ ግን በሂወት አጣውት ታህሳስ 26 2 አመት ይሆነዋል እግዚአብሔር ይመስገን የፍቅሬን ስጦታዋች እያሳደኩ ነው❤❤❤😢😢😢😢
አይዞን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን
Ayezoshe egzehabehare kanche gare yehune
ፈጣሪ ያበረታሽ
በአናትሺ ተተከይ
ድቃላ እየወለዳችሁ እናንተ ናችሁ አማራን የምታስጠቁት
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ትምህርት የሚሰጥ በዚህ ዘመን ወጣቶች የሚያስተም እውነት በአንባ ነው ያየሁት ተምሬበታለሁ 👏👏👏👏👏👏👏አመሰግናለው
መስዋዕትነት የተከፈለበት ትዳር ያውም በቁርባን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አብሮ ያስረጃችሁ ውለዱ ክበዱ
በጣም የሚገርም የሚመስጥ ማራኪ እና አስተማሪ የሆኑ ቶም በጣምምም እድለኛ ነህ እቺ የህይወት ማጣፈጫ ቅመም ናት ስለዚህ እንደብርጭቆ ተጠቅቀህ ያዛት ለብዙ ሴቶች ማስተማርያናት አንተ እግዚአብሔር የባረከህ ሰው ነህ በምድራዊሞ በሰማያዊም በረከት ደባረኩ።
እምነታቸው በጣም ጠንካራ ሰለሆነ እግዚብሔር የቀረውን የትዳር ዘመናቹሁ ይባረክ በትዳሬ መሳሳት አልፈልግም ያልሽው ከአምላክ ባታች መኖሪያ ነው። አንተም በዚያ በክፉ የጦርነት ጊዜ እሽ ብለህ በመታዘ ዝህዋጋ ከፍለሀል ተባረክ እውነተኛ አፍቃሪ ነህ አሰግናለሁ ተባረኩ❤
በጣም የምትገርሙ ፍቅረኛሞች ናችሁ ታሪካችሁ ገና ፍቅረኛሞች የሆናችሁ ሳይሆን በትዳር ረጅም ስእት የቆያችሁ ነው የምትመስሉት በጣም ገራሚ የህይወት ውጣ ውረድ እሳልፋችሁ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ ቸሩ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያስምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት እምነት ተስፋ ፍቅር ፅናት ፈተና የተሞላበት ህይወት በጣም አስተማሪ ነው ግን ልጁ ዝምታው ታድሎ ሴት እኮ የማብራራት ብቃቷ እስከ ጥግ ነው ትችያለሽ እግዚአብሔር በትዳር ይባርካችሁ አብራችሁ ጃጁ
ዋዉ በጣም ተገርሜ ነው የሰማሁተ ሙሉ ሴት ነሸ እሱም ጎበዠ ነው የተባረከ ትደር መጨረሻዉ ያማረ አንዲሆን አመኛለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ፥ ጎበዞች፥ ፍቅር ነው ትልቅ ለሰው ልጅ ፖለቲካ አይደለም፥ በዚህ ቀውጠኛ ስአት እንደዚህ ያለ የፍቅርና የመከባበር ታሪክ ያሳያችሁን እግዚኣብሄር ይባርካቹህ፥በተለይ ጎንደሬዋ ወጣት ሴት ያንን የመከራ ጊዜ ኣልፍሽ ብፍቅር ፀንተሽ የትግራይ ህዝብ ጭራሽ በሞላው የኢትዮጵያ ህዝብ በተካድንበትና በተጠላንበት ስዓት ኣንቺ የትግራይ ሰው ኣፍቅርሽ ለጋብቻ መብቃትሽ በጣም የተለየሽ ነሽ።ትዳራቹህ እግዚአብሄር ይባርክላቹህ፥ ለዘለኣለሙ እናከብርሻለን፥ደግሜ መልካም ትዳር ይሁንላቹህ፥ በጣም ደስ ብሎኛል!!
በሞላው በኢትዮጵያ ህዝብ ብለሺ ማለት ይቻላል?
በጣም ደስ የሚልል እየወደድኩት አለቀብኝ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካቹ ትዳራችሁ ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ማሪኪ ወግ ደግሞ ትጋብዝልናለክ ግዛቸው እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት አገኘሁበት
አስታዋይ ናቹ ደስ ስትሉ ዘመናቹ ይባረክ
አንቺ ጎበዝ ጀግናነሸ አሰተዋይነ ርቆ አሳቢ እሱም በጣም አሰተዋይና ተረጅ ሰለሆነ እግዛብሄር ረዳችሁ መጨረሻችሁን እርሱ ያሳምርላችሁ
🙏🙏🙏❤❤❤
በእውነት እግዚአብሔር መርጦ ያጣመራችሁ እንቁዎች ናችሁና ዘመናችሁ ሁሉ በእርሱ ጥበብና በረከት የተሞላ ይሁን። ዘራችሁ የተባረከ ፣ ለመልካም ትውልድ አርአያ የሚሆን ያድርግላችሁ ፤ በእውነት በዚህ ዘመን እናንተን ማየት መታደል ነው !! ሰላማችሁ ብዝት ይበል !!!
ጋዜጠኛ ብተሁን ጥሩ ነው የልጁእርጋታ በጣም ደስ ይላል wow
በማርያም ደምሩምኝ ሙስሊሞች በአላህ ስደት ነው አስመርሮ ያስለመነኝ በምቶዱት ነገር ይሁንባችሁ አሳድጉኝ ልቤን ደክሞኛል😭😭😭🤲🤲🤲
በጣም ጀግና አፍቃር ነህ በዛ ቀዉጥ ግዜ ፈጣሪን አምነህ ያን ሁሉ መንገድ መሔድህ ታአምር ነዉ !!!ፈጣር ፍፃሜዉ ያሳምርላቹሁ
ልጆቼ እንዳንቺ አስተዋይና ቀልጣፋ አምላክ ባደረገልኝ
ቡዙ የጥዶች program አይቻለሁ ይኸ በጣም ደስ ይላን
ፍቅር በጠፋበት ዘመን ለዛውም በመሪዎቻችን ስህተት እንደጠላት የምንተያይ ህዝቦች በዛ ላይ ከወጣቶች እንዲህ ያለ ፍቅር ሲኖር ተስፋ አለን ለካ ያስብላል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክ
አሜን
ይገርማል መፅሐፍ ይወጠዋል ይሄ የፍቅር ታሪክ❤❤❤ በማራኪ ወግ ብዙ ነገሮች ቀርበዋል እነዚህ ጥንዶች ግን ታሪካቸው ...
ማራኪ ወግ እንደ ስማችሁ ማራኪ ወግ በጣም ደስ የሚል የልጅ አዋቂዎች ናችሁ እግዚአብሔር በልጅ ፍሬ ይባርካችሁ አብራችሁ አርጁ፡፡ በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ፡፡
ምን አይነት የተባረከ ፅናት የታየበት ፈጣሪ የባረከው ፍቅርና ትዳር ነው አብነት የሆነ የሰው ልጅ ህይወት ሁሉም እንዲ ቢሆን የምትለው ትምርት የሆነ ፀጋ ነው እምለው ❤❤::
በእውነት ለፈጣሪ ቃልህን ከአሰማህ በትክክል ይፈፀማል ፈጣሪ የሚሳነው ነገር !!!❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
please marky ግዛቸው አሻግሬ የእነዚህ ልጆች ምርጥ ሥራ ላይ ምንም እንከን የላቸውም በጣም very good things they make. ያች ከአስመራ የመጣችሁ የደርግ ወታደር ሚስት የማይጨው ተወላጅን በሽተኛ ልጅ በመያዟ እርዳት መረዳት ያለባት ሰው ነች ።
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ በተለይ የአንችን ጥንካሬ ሳለደንቅ አላልፍም ጀግናነሽ::ልዑል እግዚአብሔር አሁንም ትዳራችሁን ይባርክ ዕምነት በተግባር ሲታይ ደስስስ ይላል ::
ደስ የምትሉ ጥንዶች!!!may your love forever!
አላህ የበለጠ ፍቅር እና በረከት ከረጅም ዕድሜ ጋር ይስጣቹ። እናንተ እውነት እና መንገድ ናችሁ። ልብ ያለው ልብ ይበል።
ዋው ምርጥ ፕሮግራም ምርጥ ታሪክ ዘላቂ ፍቅር ይስጣችሁ ፍቅራችሁ የሰማ ይሁን መጨረሻው የአሳምርላችሁ በልጆችም ያን በሸብሻችሁ
ማራኪ ወግ በጣም አናመሰግናለን የውነት ከነዚህ ልጆቼ በጣም ተምርያለሁ
የየራሳችሁ ኳሊቲ ያላችሁ : ለብዙ ሰዎት በጥንካሬያቹ : ጥረታቹ : እምነታችሁ : ለብዙ ሰዎች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ኣርኣያ ናችሁ : እግዚኣብሄር ትዳራችሁ በሁሉም ይባርከው! ብዙ ሰው /የተማረውም : ሃብታሙም : የዕድመ ባለፀጋውም ትዳሩ ባፈረሰበት ዘመን እናንተ እንዲህ መሆናቹ.........ቃላት የለኝም! .......ብቅ እያላችሁ ትምህርት ስጡ።
ምርጥ የፍቅር ታሪክ❤ ብዙ ነገሮችን ያሳለፈች ህይዎት❤❤❤
ምን ብየ ልግለፃችሁ ..??? ቃላት አጠረኝ.....ከዚህ ብዙ ተምሬበታለሁ...ብቻ እግዚአብሔር ያክብራችሁ።...ተ
ልዩ ፍቅር ልዩ እምነት ፍቅራቹ እግዚአብሔር ይባርክላቹ
አሟልቶ የሰጣቹ ጥንዶች አላህ ጊዜያቸን ይባርክ
ደስ የሚል ታሪክ ፊልም ሖኖ መቅረብ አለበት ዮሐንስ ከኔዘርላንድ ሰላም ሑኑ
በጣም ልብ የሚነካ እውነት ነው ። ማራኪ ወግ በርቱ እናመሰግናለን
❤ስንቱን ትብትብ መከራ አፍታታችሁት። ተባረኩ። ሁለመናችሁ ትምህርት። ሴት ልጃችሁን ሆሳእና በሏት። የእሱ እርጋታ ፈፅሞ ወጣት አይመስልም። ጭምት ወጣት። ይህ ትውልድ እኮ ልዩ ነው። ግዛም ተባረክ። ለአንተም ቅኒቱን ድንግልዬ ትርዳህ። አሜን። ❤
በጣም የሚገርም ፍቅር እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ❤❤🎉🎉🎉
ትምጣ በጣም በጣም ደስ የሚሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው🙏❤️❤️
የኔ አስተዋዮች በጣም በጣም ነው የተገረምkuባችው ከብዙ አንግል ለትውልዱ ትልቅ ት/ት ነው ነገ ደሞ የናንተ ናት ቶሚ አስተዋይና የዝምታ ሰው ይመስላስል ስለዚህ አቺን ቅ መ ም ጥበበኛ የሆነች አንቁ በትግስት መተበቅህ ትገርማለህ ምንም መሬት የሚ ውድቅ ነገር የላቺሁም አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ቶማስ ከትግራይ ክልል አማራ ክልል ለመግባት የአማራ ክልል መታወቂያ ባታወጣም አማራ በጣም የተባረከ ፍቅር የሆነ ሕዝብ ስለሆነ በፍቅር ይቀበሉህ ነበር ለማንኛውም ለፍቅር ዋጋ የሚከፍል የተባረከ ነው እግዚአብሔር እስከ ሞት የደረሰው እኛን ልጆቹን ስለወደደን ነው ደስ ትላላችሁ በርቱልን አይለያችሁ
የህግ ጉዳይ መሰለኝ ደግነትና ህግ ይለይ
ባዛ ሰዓት አይደለም ጎንደር አዲሳበባ ያሉትን እንኮን እየታፈሱ አልነበር
የጎንደር መታወቂያ ከትግራይ ይሰጣል! አመናችሁ አሁን ?
አወ ይሰጣሉ@@wozemmart
@@manuelysema4848 የኔ ወንድም አዲስ አበባ ላይ ትግራዋይን ሲያስር የነበረው አብይ ነው እንጂ አማራ አይደለም ሲቀጥል2014 ጦርነቱን ሲቃወሙ የነበሩ የአማራ ልጆች አዲስ አበባ ላይ ከጁንታው ለይተን አናያችሁም በማለት ከትግራይ ልጆች ጋር ታስረዋል ከስራም ተባረዋል ወንድሜ
በጣም ማራኪ ታሪክ ነው እግዚአብሄር መጨረሻቹ ያማረ የሰመረ ይሁን ውለዱ ክበዱ
እናንተን የወለድ እናትና አባት የተባረኩ ይሑኑ 🙏🏽 ማርያምን ታስቀናላችሑ እድሜ ከፀጋ ይስጣችሑ ላንቺ የደረሰው ቅድስ ገብርአኤል ለኔም ይድረስልኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር በልጆች ይባርካቹ ጽናታቹ አይቶም ሁሉምቻ ነው ያለን እና በእርግጥ በልጆች እንደሚባርካቹ አምናለው
በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ ፣ታሪክሽ ለብዙ ሴቶች መማሪያ ይሆናል ። ጠንካራና ታማኝ ልጅ ለመሆንሽ ሌላ ማስረጃ መጥቀስ አያስፈልግም ። ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ! በጣም ነው የምታስቀኚው ።
በእውነት የዛ ጥንጆች የተለዩ ናቸው ። እግዚአብሔር ዘመናቸውን ሁሉ ይባርከው❤🎉
የሚገርም አስተማሪ የፍቅር ታሪክ , የኔ እህት አንችን መግለፅ ቃል አጣሁ። በዚያ ጨለማ ግዜ በፅናት በእምየት በፍቅር ቃልሽን የጠበቅሽ!!!!! እግዚአብሔር በፍቅር በጤና በመተሳሰብ የምትኖሩበት እድሜና ጤና ይስጣችሁ! ማራኪ ወግ እናመሰግናለን !!!
ጎበዝ ልጅ ነሽ አንቺ።ወንድን ልጅ እንዳይርቃት አድርጋ በመላ ይህን ያክል ጊዜ የምታስቆይ ትክክለኛ ሚስት።ጎበዝ ዋው! ተብሎለሻል
በጣም ጎበዞች ናችሁ ተባረኩ። እግዚአብሔር በኑሯችሁ ይምራችሁ
ጥንካራቸው በጣም እሚገርም ነው ታሪካቸውን ለሁለተኛ ግዜ እየሰማሁት ነው ተይህ ቀደምም አባይ TV ላይ አይቻቸዋለሁ በጣም ደስ ይላሉ❤❤❤❤❤
Enamesegnalen betam
እውነት ብዙ ታሪክ ሀይማኖተኛ ሰዋ አለ ልጅቷ ግን የትንሽ ትልቅ ናት ጀግና ነና ንግግራ ስረአቷ ትትነዋ ዋው ልጁም እንደዛ ቁፍጥን ያለ ጅንን ያለ ወንድ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ይብዛችላሁ ፓለቲከኞች እግዚአብሔር ያትፋችሁ
የሆነች ማራኪ ነገር እፍፍፍ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውለዱ ክበዱ በጣም ጎበዝ ነሽ እህታችን እና ወንድማችን ተባርኩልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን🙏🙏🙏🥰👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤😍😍🎉🎉
ኢየሱስም እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
Amne
❤❤❤❤❤ አሚን
Amen!
የበለጠ ሀሳቧን መግለፅ የምትችል ስለሆነች ብዙውን እድል ለልጅቷ መስጠትህ ትክክል ነበር ለስራህ እንደዚህ አይነት እንግዳ አስፈላጊ ነው አስተማሪ ታሪክ ኖሮትሀሳቡን ለመግለፅ የሚቸገርም አለ ብዙውን ጊዜ ልጅቷ መጠቀሟ ትክክል ነበር ስትጀምር የልጁን ንግግር ያስገባህበት ቦታና ጊዜ በአጠቃላይ አቀራረብህ የኢቲቪውን የስራ ልምድህን ያየንበት ነው።
ምንም አልልም ቃላት ያጥረኛል ፡ እግዚያብሔር የምድሩን በረከት ያድላችሁ፡ የመንግስቱ ወራሽ ያድርጋችሁ 🙏
በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ❤❤
ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ዋዉ
እሚገርም ታሪክ ነው በእንባ ጭምር ነው የሰማሁት 😢😢
እግዚአብሔር በልጅ ባርኮ ህይዎታች በደንብ ያጣፍጥላችሁ ።ልጅ በልጅነት ነው ቶሎ ውለጅ ልጅ ወልዶ ትምህርት መማር ይቻላል ታሪካችሁ መሳጭ ነው።ከዚህ በፊት በአባይ ቲቪ በሰከላ ሾው ቀርበው ነበር ጎበዞች በርቱ።
ብልህ ሴት ቤትዋን ትሰራለችማለት እንዳቺ ነች ለሚስቱ ታዛዥ ወንድ የእናቱ ውጤት ነው ይባላል ። የልጅ ልጅ ለመዳር ያብቃቹህ ❤❤🎉🎉🎉
Gezo professional journalist very humble
በመጀመሪያ እግዚያብሔር ክብሩን ይውሰድ እግዚያብሔር ትዳራችሁን ይባርክላቹ መማር ማለት እንደዚህ ነው።
ደስ ስትሉ ታስቀናላችሁ.
እጅግ ደሰ የምትሉ እወነተኛ ኢትዮጵያዊነትን የምተሳዩ የምታሰተምሩ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ነው🙏ታሪካችሁን ሁሌም ብሰማ ደሰ የሚለኝ ተባረኩልኝ 🙏
እየተደመምኩ ነው የጨረስኩት መጨረሻቹህን ያሳምርላቹህ❤❤❤
በፊልም ቢሰራ ብዬ የተመኘው ማርያምን ተስፋ አለኝ
ፋቅር ያሸንፋል❤❤
እንዴት ደስ ትላላችሁ!!! እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
ማራኪ ወግ:-በጣም ማራኪ ነው!🙏🏾✌🏽👍🏾
ፍቅር በእኛ ጎንደሮች ያምራል
በጣም ጎበዞች ይሄ ጨምላቃ የነፈዞች ፖለቲካ መጫወቻ ባለመሆናቹ በጣም ደስተኛ ነኝ አንዳንድ ነፈዞች ኢትዮጵያዊ ከኢትዮጵያ ተጋብቶ ተዳቀላቹ የሚሎ የአዕምሮ ደቆሮች ከቻይና ጋር በገንዘብ ተደራድሮ ይዳቀላሎ እናተ የአለም ጅግና ናቹ ፍቅራቹ እስከ ልጅልጅ ይድረስ❤❤❤❤
እምት ገርሙ የ ልጅ አዋቄዋች ጠንኮሮች ናችሁ ለሌሎች ምሳሌ የ ምትሆኑ እዳላችሁት እዲህ ሊያልፍ ስንቱ ተቀያየመ፣ተፍታ በዘር የመጣ ንፁሃን ህይወታችዉ አለፈ?ወላድ ቤቱ ይቁጠረዉ ክፍ ለተናገረ፣ላደረገ ልባና ይስጣችዉ እግዚአቡሔር በቃ ይበለን? አገራችንን ስላም 🙏🏽ያድርግልን እናንተ የ ወጣት:ተምሳሌዋች ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ🙏🏽ዉለዱ ክበዱ በፍቅር ኑሩ❤
Beautiful love history ♥️ I love it!!!
አሏህ ሆይ እንደዚህ አድርገህ የዘረኝነትን ስር በጣጥሰህ ጣልልን:: ጀግኖች ናችሁ ::
ማራኪ ወግ : ዛሬ ያመጣሃቸው እንግዶች ታሪካቸው በጣም የሚደነቅ ነው : ትክክለኛ ፍቅር እንዲህ ነው : 🌹🌹🌹🌹🌹
ራሳን ሁና ራሳን ግልፅ ኣድርጋ ተናግራ ያገባች መልካም ሚስት ለባላዋ ዘውድ የሆነች
wow an amazing story very exemplinary for those who are in need for relationship , hire her ,support such alike love story💚
ወንድማችን & ምራታችን የኔ ውዶች ፍቅራቹ የተባረከ ያማረና በደስታ የተሞላ ይሁንላቹ🙏🤲🙏👌👑👑♥️♥️♥️
አንቺን የመሰሉ ሴቶች በሙሉባት አገር ቲክቶኩን ለዝምብሎ አይነቶች ለቃችሁት እኛ ስለተጎዳን እባካችሁ ቲክቶኩን በቁጥጥራችሁ ስር አርጉት::
እውነቸኛ ፍቅር መድአኒያለም ከዚህም በላይ ትዳራችውን ይባርክላችው
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ
❤❤ጌታ እየሱሰ ይባርኻችሁ 🎉🎉ትዳራችሁ ይባረኽ ፍቅር ነው ትልቁ መሰረት ሁሉ ብሄር የእግዚአብሄር ፍጥረት ነው እናንተ የዘመኑን ቄሰ ፖሰተር ሙፍቲ የወደቀበት ዘመን🙏🏽🙏🏽 የእናንተ ፍቅር የተመሰረተው በንጹህ ፍቅር ሰለሆነ አበበ አፈራ🎉❤ ተባረኹኹኹኹ
እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላችሁ በልጅ ተባረኩ ደስ እሚል ታሪክ
omg .. amazing love history & be lovely couple ,god blessed both of you pls change to book this attractive couple history
ያለ እድሜዋ የበስለች ግሩም ድንቅ ጥንዶች
You are working impartially and striving to prevent conflict between two ethnic groups. Keep up this humility
የምትገርሚ ከዕድሜሽ በላይ በዚህ ዘመን ትኖርያለሽብሎ ለማሰብ የማይቻል ፍጡር ነሽ በእርግጥም እግዚአብሔር የሚመራችሁ ጥንዶች ናችሁ ተባረኩ ከሲድኒ አውስትራልያ
እንደነዚህ የወጣት አስተዋሪ ዘመኑን የቀደሙ አይቼ አላቅም ሚገርም አስተማሪ የሕይወት አጋጣሚ ነው
The guests are one of the best I have ever watched on your channel. Gezachew, you are a very good interviewer.
ርዕሱ "ፍቅር ሲመረመር" የተሠኘ እውነተኛ ትረካ❤❤❤
ትዳር የሚሰራው አንድ ላይ መኖር ከመጀመር በፊት ነው። ይህን ታሪክ እንደኔ አጣጥማችሁ ተመልከቱት።
እኔ የ68 ዓመት አዛውንት ባለትዳር ነኝ, አንዲህ ያለ ለማንም አርአያ የሆነ ተመክሮ አይቸም ሰምቸም አላውቅም
ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
From Atlanta, Georgia, USA
እናንተ ውጭ ሀገር የምትኖሩ ኢ/ያውያን ግን ይቅር ይበላችሁ ቤተ-እምነትን በሰፈር እስከ መለየት የደረሰ ከባድ የዘረኝነት ጥግ ላይ ናችሁ ይባላል ። እንዴት ነው አሁን ትንሽ አልተሻላችሁም ? እኛ እግዜር ይመስገን ትንሽ ወጥቶልናል።
ቃላት አጠረኝ ❤❤❤
እንዲህ አይነት ትሁት የሰከነና የተረጋጋ ልጅ፣ እንደዚህች አይነት አስተዋይ፣ አርቃ አሳቢ፣ ፈሪያ እግዚአብሔር ያደረባት ንቁ፣ ባለ ራእይ፣ የምትሰራውን የምታውቅ፣ ምሁር፣ ታታሪና ባሏን የምታንፅ ጎበዝ ሴት በማየቴና በመስማቴ ተደንቄያለሁ፣ ተምሬያለሁ ደስ ብሎኛል አንቺ በቃ መልካም/አስተዋይ ሴት ለባሏ ዘውድ ናት የተባለችው ሴት አንቺ ላይ ስጋ ለብሳ አይቻታለሁ። ባልሽም ቢሆን በእርጋታው በትህትናው ዝምታው በራሱ እንዳከብረው የሚያደርግ ነው። በተረፈ ነገሮችን ጥሩ የማብራራት አቅምና ተሰጦ እንዳለሽ ያሣያል፣ ጋዜጠኝነት ወይም የሆነ የሚድያ ነገር ብትሰሪ በተጨማሪ የሚሳካልሽ ይመስለኛል። በተረፈ ቶሚዬና ማኪባ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሣካላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ 💙 ማራኪ ሾው ዛሬ ስሙን የሚመጥን እንግዳ በማቅረብህ እናመሰግናለን።
የኣማራ ሴቶች ከልብ ከወደዱህ መስዋእትም ለመክፈል ዝግጁ ናቸው እኔም ትግራዋይ ነኝ ባለቤቴ ኣማራ ወሎየ ናት ወደ 24 አመት በትዳር ኖረናል በማንኛውም ፈተና ፅኑና ታማኝ ናት ።
የነዚህም ከዘር በላይ ሰውን ያስቀደሙ ጥምረት ነውና በጣም ደስ ይላል።
ዕምነት ..ፅናት .... ፍቅር.....አስተዋይ ልቦና... መከባር እን ከሁሉም በላይ ለቃል መታመን እና ሆኖ መገኘት ... እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ... ወልዳችሁ የምትስሙበት ... የምትሠሩት ስራ የተባረከ እንዲያደርግላችሁ እንመኛለን .. God bless you!!
ብዙ የጥንዶች ታሪክ ሰምቻለሁ እንደዚህ ማራኪ የሆነ ግን ሰምቼ አላውቅም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እጅግ አስተማሪ ፈተና የበዛበት ነገር ግን ደስ የሚል ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ ❤ ሁለታችሁም የልጅ አስተዋይ ናችሁ
በምወደው ምርጡ ፕሮግራም ምርጥ የጥንዶች ታሪክ እጅግ አስተማሪ ዝግጅት ነው ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች
አይ 'ቦተሊካ' ይሄን የመሰለ ፍቅር ሕዝብ ይለያያል፤ እነኝክ ጥንዶች በእውነት ለህዝባችን አስተማሪ ናቸው። ህዝብ ሆይ ፖለቲከኞችን እንቢ አንለያይም በሏቸው!
ዘመናችሁ ይባረክ!!!
በጣም ሚገር ታሪክ ነዉ !! ሰዉ ይህን እየሰማ ከክፉ "ዘረኝነትና የጥላቻ ማህበል" አንዱን እዲነህ እድያነህ እያሉ ከመናቆር ወቶ ቢኖር መልካም ነዉ፡ ሰዉ በምንና በማን እደሚጣመር አያዉቅም ሰዉ ፈልጎ ( መርጦ) በየትኛዉም ስፉራ አልተወለደም ሰዉ እንደ ሰዉ ያስብ "ምርጥ ትዉልድ"!! አልኳቸዉ እኔ!!!!!!
ጡዑም ማራኪ ህይወት ያለው ታሪክ ነው።እኔና ባለቤተ ሀለታችን {የተለያየ }ብሔር ነን።በስርአተ ቤተክርስቲያን ነው።የተጋባነው።ከተጋባን ዘንድሮ 16 ዓታችን ነው።ባይገርማችሁ እስካሁን ፈጣሪ ልጅ አልሰጠንም።እና ውዶቼ እምነት ካላችሁ ሁሉም ነገር ማድረግ ይቻላል።ኦርቶዳክሳዊ የጋብቻ ስርዓት እጅግ ፍፁም ጠቃሚ ነው።በርቱሉኝ።
እኔም እንዳንቺ ነኝ እግዚአብሔር የስጠናል አምናለሁ ለ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አሜን 🙏🙏🙏
እኔም ጎንደር ነኝ ባሌ ትግራይ አድዋ ነበር እግዚአብሔር አልፈቀደም በልጆች ተባርከን እሱ ግን በሂወት አጣውት ታህሳስ 26 2 አመት ይሆነዋል እግዚአብሔር ይመስገን የፍቅሬን ስጦታዋች እያሳደኩ ነው❤❤❤😢😢😢😢
አይዞን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን
Ayezoshe egzehabehare kanche gare yehune
ፈጣሪ ያበረታሽ
በአናትሺ ተተከይ
ድቃላ እየወለዳችሁ እናንተ ናችሁ አማራን የምታስጠቁት
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ትምህርት የሚሰጥ በዚህ ዘመን ወጣቶች የሚያስተም
እውነት በአንባ ነው ያየሁት ተምሬበታለሁ 👏👏👏👏👏👏👏አመሰግናለው
መስዋዕትነት የተከፈለበት ትዳር ያውም በቁርባን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አብሮ ያስረጃችሁ ውለዱ ክበዱ
በጣም የሚገርም የሚመስጥ ማራኪ እና አስተማሪ የሆኑ ቶም በጣምምም እድለኛ ነህ እቺ የህይወት ማጣፈጫ ቅመም ናት ስለዚህ እንደብርጭቆ ተጠቅቀህ ያዛት ለብዙ ሴቶች ማስተማርያናት አንተ እግዚአብሔር የባረከህ ሰው ነህ በምድራዊሞ በሰማያዊም በረከት ደባረኩ።
እምነታቸው በጣም ጠንካራ ሰለሆነ እግዚብሔር የቀረውን የትዳር ዘመናቹሁ ይባረክ በትዳሬ መሳሳት አልፈልግም ያልሽው ከአምላክ ባታች መኖሪያ ነው። አንተም በዚያ በክፉ የጦርነት ጊዜ እሽ ብለህ በመታዘ ዝህዋጋ ከፍለሀል ተባረክ እውነተኛ አፍቃሪ ነህ አ
ሰግናለሁ ተባረኩ❤
በጣም የምትገርሙ ፍቅረኛሞች ናችሁ ታሪካችሁ ገና ፍቅረኛሞች የሆናችሁ ሳይሆን በትዳር ረጅም ስእት የቆያችሁ ነው የምትመስሉት በጣም ገራሚ የህይወት ውጣ ውረድ እሳልፋችሁ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ ቸሩ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያስምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት እምነት ተስፋ ፍቅር ፅናት ፈተና የተሞላበት ህይወት በጣም አስተማሪ ነው ግን ልጁ ዝምታው ታድሎ ሴት እኮ የማብራራት ብቃቷ እስከ ጥግ ነው ትችያለሽ እግዚአብሔር በትዳር ይባርካችሁ አብራችሁ ጃጁ
ዋዉ በጣም ተገርሜ ነው የሰማሁተ ሙሉ ሴት ነሸ እሱም ጎበዠ ነው የተባረከ ትደር መጨረሻዉ ያማረ አንዲሆን አመኛለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ፥ ጎበዞች፥ ፍቅር ነው ትልቅ ለሰው ልጅ ፖለቲካ አይደለም፥ በዚህ ቀውጠኛ ስአት እንደዚህ ያለ የፍቅርና የመከባበር ታሪክ ያሳያችሁን እግዚኣብሄር ይባርካቹህ፥
በተለይ ጎንደሬዋ ወጣት ሴት ያንን የመከራ ጊዜ ኣልፍሽ ብፍቅር ፀንተሽ የትግራይ ህዝብ ጭራሽ በሞላው የኢትዮጵያ ህዝብ በተካድንበትና በተጠላንበት ስዓት ኣንቺ የትግራይ ሰው ኣፍቅርሽ ለጋብቻ መብቃትሽ
በጣም የተለየሽ ነሽ።
ትዳራቹህ እግዚአብሄር ይባርክላቹህ፥ ለዘለኣለሙ እናከብርሻለን፥
ደግሜ መልካም ትዳር ይሁንላቹህ፥
በጣም ደስ ብሎኛል!!
በሞላው በኢትዮጵያ ህዝብ ብለሺ ማለት ይቻላል?
በጣም ደስ የሚልል እየወደድኩት አለቀብኝ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካቹ ትዳራችሁ ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ማሪኪ ወግ ደግሞ ትጋብዝልናለክ ግዛቸው እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት አገኘሁበት
አስታዋይ ናቹ ደስ ስትሉ ዘመናቹ ይባረክ
አንቺ ጎበዝ ጀግናነሸ አሰተዋይነ ርቆ አሳቢ እሱም በጣም አሰተዋይና ተረጅ ሰለሆነ እግዛብሄር ረዳችሁ መጨረሻችሁን እርሱ ያሳምርላችሁ
🙏🙏🙏❤❤❤
በእውነት እግዚአብሔር መርጦ ያጣመራችሁ እንቁዎች ናችሁና ዘመናችሁ ሁሉ በእርሱ ጥበብና በረከት የተሞላ ይሁን። ዘራችሁ የተባረከ ፣ ለመልካም ትውልድ አርአያ የሚሆን ያድርግላችሁ ፤ በእውነት በዚህ ዘመን እናንተን ማየት መታደል ነው !! ሰላማችሁ ብዝት ይበል !!!
ጋዜጠኛ ብተሁን ጥሩ ነው የልጁእርጋታ በጣም ደስ ይላል wow
በማርያም ደምሩምኝ ሙስሊሞች በአላህ ስደት ነው አስመርሮ ያስለመነኝ በምቶዱት ነገር ይሁንባችሁ አሳድጉኝ ልቤን ደክሞኛል😭😭😭🤲🤲🤲
በጣም ጀግና አፍቃር ነህ በዛ ቀዉጥ ግዜ ፈጣሪን አምነህ ያን ሁሉ መንገድ መሔድህ ታአምር ነዉ !!!ፈጣር ፍፃሜዉ ያሳምርላቹሁ
ልጆቼ እንዳንቺ አስተዋይና ቀልጣፋ አምላክ ባደረገልኝ
ቡዙ የጥዶች program አይቻለሁ ይኸ በጣም ደስ ይላን
ፍቅር በጠፋበት ዘመን ለዛውም በመሪዎቻችን ስህተት እንደጠላት የምንተያይ ህዝቦች በዛ ላይ ከወጣቶች እንዲህ ያለ ፍቅር ሲኖር ተስፋ አለን ለካ ያስብላል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክ
አሜን
ይገርማል መፅሐፍ ይወጠዋል ይሄ የፍቅር ታሪክ❤❤❤ በማራኪ ወግ ብዙ ነገሮች ቀርበዋል እነዚህ ጥንዶች ግን ታሪካቸው ...
ማራኪ ወግ እንደ ስማችሁ ማራኪ ወግ በጣም ደስ የሚል የልጅ አዋቂዎች ናችሁ እግዚአብሔር በልጅ ፍሬ ይባርካችሁ አብራችሁ አርጁ፡፡ በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ፡፡
ምን አይነት የተባረከ ፅናት የታየበት ፈጣሪ የባረከው ፍቅርና ትዳር ነው አብነት የሆነ የሰው ልጅ ህይወት ሁሉም እንዲ ቢሆን የምትለው ትምርት የሆነ ፀጋ ነው እምለው ❤❤::
በእውነት ለፈጣሪ ቃልህን ከአሰማህ በትክክል ይፈፀማል ፈጣሪ የሚሳነው ነገር !!!❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
please marky ግዛቸው አሻግሬ የእነዚህ ልጆች ምርጥ ሥራ ላይ ምንም እንከን የላቸውም በጣም very good things they make. ያች ከአስመራ የመጣችሁ የደርግ ወታደር ሚስት የማይጨው ተወላጅን በሽተኛ ልጅ በመያዟ እርዳት መረዳት ያለባት ሰው ነች ።
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ በተለይ የአንችን ጥንካሬ ሳለደንቅ አላልፍም ጀግናነሽ::ልዑል እግዚአብሔር አሁንም ትዳራችሁን ይባርክ ዕምነት በተግባር ሲታይ ደስስስ ይላል ::
ደስ የምትሉ ጥንዶች!!!may your love forever!
አላህ የበለጠ ፍቅር እና በረከት ከረጅም ዕድሜ ጋር ይስጣቹ። እናንተ እውነት እና መንገድ ናችሁ። ልብ ያለው ልብ ይበል።
ዋው ምርጥ ፕሮግራም ምርጥ ታሪክ ዘላቂ ፍቅር ይስጣችሁ ፍቅራችሁ የሰማ ይሁን መጨረሻው የአሳምርላችሁ በልጆችም ያን በሸብሻችሁ
ማራኪ ወግ በጣም አናመሰግናለን የውነት ከነዚህ ልጆቼ በጣም ተምርያለሁ
የየራሳችሁ ኳሊቲ ያላችሁ : ለብዙ ሰዎት በጥንካሬያቹ : ጥረታቹ : እምነታችሁ : ለብዙ ሰዎች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ኣርኣያ ናችሁ : እግዚኣብሄር ትዳራችሁ በሁሉም ይባርከው! ብዙ ሰው /የተማረውም : ሃብታሙም : የዕድመ ባለፀጋውም ትዳሩ ባፈረሰበት ዘመን እናንተ እንዲህ መሆናቹ.........ቃላት የለኝም! .......ብቅ እያላችሁ ትምህርት ስጡ።
ምርጥ የፍቅር ታሪክ❤ ብዙ ነገሮችን ያሳለፈች ህይዎት❤❤❤
ምን ብየ ልግለፃችሁ ..??? ቃላት አጠረኝ.....ከዚህ ብዙ ተምሬበታለሁ...
ብቻ እግዚአብሔር ያክብራችሁ።...
ተ
ልዩ ፍቅር ልዩ እምነት ፍቅራቹ እግዚአብሔር ይባርክላቹ
አሟልቶ የሰጣቹ ጥንዶች አላህ ጊዜያቸን ይባርክ
ደስ የሚል ታሪክ ፊልም ሖኖ መቅረብ አለበት ዮሐንስ ከኔዘርላንድ ሰላም ሑኑ
በጣም ልብ የሚነካ እውነት ነው ። ማራኪ ወግ በርቱ እናመሰግናለን
❤ስንቱን ትብትብ መከራ አፍታታችሁት። ተባረኩ። ሁለመናችሁ ትምህርት። ሴት ልጃችሁን ሆሳእና በሏት። የእሱ እርጋታ ፈፅሞ ወጣት አይመስልም። ጭምት ወጣት። ይህ ትውልድ እኮ ልዩ ነው። ግዛም ተባረክ። ለአንተም ቅኒቱን ድንግልዬ ትርዳህ። አሜን። ❤
በጣም የሚገርም ፍቅር እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ❤❤🎉🎉🎉
ትምጣ በጣም በጣም ደስ የሚሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው🙏❤️❤️
የኔ አስተዋዮች በጣም በጣም ነው የተገረምkuባችው ከብዙ አንግል ለትውልዱ ትልቅ ት/ት ነው
ነገ ደሞ የናንተ ናት ቶሚ አስተዋይና የዝምታ ሰው ይመስላስል ስለዚህ አቺን ቅ መ ም ጥበበኛ የሆነች አንቁ በትግስት መተበቅህ ትገርማለህ ምንም መሬት የሚ ውድቅ ነገር የላቺሁም አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ቶማስ ከትግራይ ክልል አማራ ክልል ለመግባት የአማራ ክልል መታወቂያ ባታወጣም አማራ በጣም የተባረከ ፍቅር የሆነ ሕዝብ ስለሆነ በፍቅር ይቀበሉህ ነበር ለማንኛውም ለፍቅር ዋጋ የሚከፍል የተባረከ ነው እግዚአብሔር እስከ ሞት የደረሰው እኛን ልጆቹን ስለወደደን ነው ደስ ትላላችሁ በርቱልን አይለያችሁ
የህግ ጉዳይ መሰለኝ ደግነትና ህግ ይለይ
ባዛ ሰዓት አይደለም ጎንደር አዲሳበባ ያሉትን እንኮን እየታፈሱ አልነበር
የጎንደር መታወቂያ ከትግራይ ይሰጣል!
አመናችሁ አሁን ?
አወ ይሰጣሉ@@wozemmart
@@manuelysema4848 የኔ ወንድም አዲስ አበባ ላይ ትግራዋይን ሲያስር የነበረው አብይ ነው እንጂ አማራ አይደለም ሲቀጥል2014 ጦርነቱን ሲቃወሙ የነበሩ የአማራ ልጆች አዲስ አበባ ላይ ከጁንታው ለይተን አናያችሁም በማለት ከትግራይ ልጆች ጋር ታስረዋል ከስራም ተባረዋል ወንድሜ
በጣም ማራኪ ታሪክ ነው እግዚአብሄር መጨረሻቹ ያማረ የሰመረ ይሁን ውለዱ ክበዱ
እናንተን የወለድ እናትና አባት የተባረኩ ይሑኑ 🙏🏽 ማርያምን ታስቀናላችሑ እድሜ ከፀጋ ይስጣችሑ ላንቺ የደረሰው ቅድስ ገብርአኤል ለኔም ይድረስልኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን
እግዚአብሔር በልጆች ይባርካቹ ጽናታቹ አይቶም ሁሉምቻ ነው ያለን እና በእርግጥ በልጆች እንደሚባርካቹ አምናለው
በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ ፣ታሪክሽ ለብዙ ሴቶች መማሪያ ይሆናል ። ጠንካራና ታማኝ ልጅ ለመሆንሽ ሌላ ማስረጃ መጥቀስ አያስፈልግም ። ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ! በጣም ነው የምታስቀኚው ።
በእውነት የዛ ጥንጆች የተለዩ ናቸው ። እግዚአብሔር ዘመናቸውን ሁሉ ይባርከው❤🎉
የሚገርም አስተማሪ የፍቅር ታሪክ , የኔ እህት አንችን መግለፅ ቃል አጣሁ። በዚያ ጨለማ ግዜ በፅናት በእምየት በፍቅር ቃልሽን የጠበቅሽ!!!!! እግዚአብሔር በፍቅር በጤና በመተሳሰብ የምትኖሩበት እድሜና ጤና ይስጣችሁ! ማራኪ ወግ እናመሰግናለን !!!
ጎበዝ ልጅ ነሽ አንቺ።ወንድን ልጅ እንዳይርቃት አድርጋ በመላ ይህን ያክል ጊዜ የምታስቆይ ትክክለኛ ሚስት።ጎበዝ ዋው! ተብሎለሻል
በጣም ጎበዞች ናችሁ ተባረኩ። እግዚአብሔር በኑሯችሁ ይምራችሁ
ጥንካራቸው በጣም እሚገርም ነው ታሪካቸውን ለሁለተኛ ግዜ እየሰማሁት ነው ተይህ ቀደምም አባይ TV ላይ አይቻቸዋለሁ በጣም ደስ ይላሉ❤❤❤❤❤
Enamesegnalen betam
እውነት ብዙ ታሪክ ሀይማኖተኛ ሰዋ አለ ልጅቷ ግን የትንሽ ትልቅ ናት ጀግና ነና ንግግራ ስረአቷ ትትነዋ ዋው ልጁም እንደዛ ቁፍጥን ያለ ጅንን ያለ ወንድ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ይብዛችላሁ ፓለቲከኞች እግዚአብሔር ያትፋችሁ
የሆነች ማራኪ ነገር እፍፍፍ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውለዱ ክበዱ በጣም ጎበዝ ነሽ እህታችን እና ወንድማችን ተባርኩልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን🙏🙏🙏🥰👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤😍😍🎉🎉
ኢየሱስም እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
Amne
❤❤❤❤❤ አሚን
Amen!
የበለጠ ሀሳቧን መግለፅ የምትችል
ስለሆነች ብዙውን እድል ለልጅቷ መስጠትህ ትክክል ነበር
ለስራህ እንደዚህ አይነት እንግዳ አስፈላጊ ነው አስተማሪ ታሪክ ኖሮት
ሀሳቡን ለመግለፅ የሚቸገርም አለ
ብዙውን ጊዜ ልጅቷ መጠቀሟ ትክክል ነበር ስትጀምር የልጁን ንግግር ያስገባህበት ቦታና ጊዜ በአጠቃላይ አቀራረብህ የኢቲቪውን የስራ ልምድህን
ያየንበት ነው።
ምንም አልልም ቃላት ያጥረኛል ፡ እግዚያብሔር የምድሩን በረከት ያድላችሁ፡ የመንግስቱ ወራሽ ያድርጋችሁ 🙏
በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ❤❤
ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ዋዉ
እሚገርም ታሪክ ነው በእንባ ጭምር ነው የሰማሁት 😢😢
እግዚአብሔር በልጅ ባርኮ ህይዎታች በደንብ ያጣፍጥላችሁ ።ልጅ በልጅነት ነው ቶሎ ውለጅ ልጅ ወልዶ ትምህርት መማር ይቻላል ታሪካችሁ መሳጭ ነው።ከዚህ በፊት በአባይ ቲቪ በሰከላ ሾው ቀርበው ነበር ጎበዞች በርቱ።
ብልህ ሴት ቤትዋን ትሰራለችማለት እንዳቺ ነች ለሚስቱ ታዛዥ ወንድ የእናቱ ውጤት ነው ይባላል ። የልጅ ልጅ ለመዳር ያብቃቹህ ❤❤🎉🎉🎉
Gezo professional journalist very humble
በመጀመሪያ እግዚያብሔር ክብሩን ይውሰድ እግዚያብሔር ትዳራችሁን ይባርክላቹ መማር ማለት እንደዚህ ነው።
ደስ ስትሉ ታስቀናላችሁ.
እጅግ ደሰ የምትሉ እወነተኛ ኢትዮጵያዊነትን የምተሳዩ የምታሰተምሩ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ነው🙏ታሪካችሁን ሁሌም ብሰማ ደሰ የሚለኝ ተባረኩልኝ 🙏
እየተደመምኩ ነው የጨረስኩት መጨረሻቹህን ያሳምርላቹህ❤❤❤
በፊልም ቢሰራ ብዬ የተመኘው ማርያምን ተስፋ አለኝ
ፋቅር ያሸንፋል❤❤
እንዴት ደስ ትላላችሁ!!! እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
ማራኪ ወግ:-
በጣም ማራኪ ነው!🙏🏾✌🏽👍🏾
ፍቅር በእኛ ጎንደሮች ያምራል
በጣም ጎበዞች ይሄ ጨምላቃ የነፈዞች ፖለቲካ መጫወቻ ባለመሆናቹ በጣም ደስተኛ ነኝ አንዳንድ ነፈዞች ኢትዮጵያዊ ከኢትዮጵያ ተጋብቶ ተዳቀላቹ የሚሎ የአዕምሮ ደቆሮች ከቻይና ጋር በገንዘብ ተደራድሮ ይዳቀላሎ እናተ የአለም ጅግና ናቹ ፍቅራቹ እስከ ልጅልጅ ይድረስ❤❤❤❤
እምት ገርሙ የ ልጅ አዋቄዋች ጠንኮሮች ናችሁ ለሌሎች ምሳሌ የ ምትሆኑ እዳላችሁት እዲህ ሊያልፍ ስንቱ ተቀያየመ፣ተፍታ በዘር የመጣ ንፁሃን ህይወታችዉ አለፈ?ወላድ ቤቱ ይቁጠረዉ ክፍ ለተናገረ፣ላደረገ ልባና ይስጣችዉ እግዚአቡሔር በቃ ይበለን? አገራችንን ስላም 🙏🏽ያድርግልን እናንተ የ ወጣት:ተምሳሌዋች ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ🙏🏽ዉለዱ ክበዱ በፍቅር ኑሩ❤
Beautiful love history ♥️ I love it!!!
አሏህ ሆይ እንደዚህ አድርገህ የዘረኝነትን ስር በጣጥሰህ ጣልልን:: ጀግኖች ናችሁ ::
ማራኪ ወግ : ዛሬ ያመጣሃቸው እንግዶች ታሪካቸው በጣም የሚደነቅ ነው : ትክክለኛ ፍቅር እንዲህ ነው : 🌹🌹🌹🌹🌹
ራሳን ሁና ራሳን ግልፅ ኣድርጋ ተናግራ ያገባች መልካም ሚስት ለባላዋ ዘውድ የሆነች
wow an amazing story very exemplinary for those who are in need for relationship , hire her ,support such alike love story
💚