#LALIBELAETHIOPIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • #LALIBELAETHIOPIA ሮሃ ላይ ላልይበላ ላይ የነበረውን ይሰሙት #VISITETHIOPIA

ความคิดเห็น • 77

  • @የአብርሀምመንገድ
    @የአብርሀምመንገድ 2 ปีที่แล้ว +15

    ላሊበላን ኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን እስላም ክርስቲያኑ አለም መርዳት አለበት የሁላችንም ቅርስ ነውና

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴሂወቴትህትናዬ
    @እናቴሂወቴትህትናዬ 2 ปีที่แล้ว +13

    እምነት
    ውበት
    ጀግንነት
    ሀገር ወዳድነት

  • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
    @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 2 ปีที่แล้ว +9

    ደብረሩሀ ቅዱስላሊበላ ሀገሬ ናፍቀህናል ለደጅህ አብቃኝ

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 2 ปีที่แล้ว

    ቸሩ አባት እግዚአብሔር ይመስገን እሺ አምላከ ቅዱስ ላልይበላ ይፍቀድልን

  • @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን
    @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን 2 ปีที่แล้ว +8

    ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ🇪🇹🇪🇹👍👍❤

  • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
    @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 2 ปีที่แล้ว +7

    ቅዱስ ላሊበላ ከክፉ ሁሉይጠብቃችሁ ክበሩልን 🙏🙏🙏 ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አሜን፫

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ክብር ለእናተ 🙏😭

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለዚህ ያበቃኽን ቅዱስ ላሊበላ ሀገሬ ደስ ብሎኛል ስላም በመሆኑ ሌሎች የተያዙ የአማራ ከተሞችንም ስላም አድርግልን

  • @sophienur8116
    @sophienur8116 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግናው ወንድማችን!!!

  • @ዛሬምተመስገን-ቐ3ሐ
    @ዛሬምተመስገን-ቐ3ሐ 2 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን ኑርልን የኛ ጀግና

  • @የአሣምነውልጅአማራዊቷ
    @የአሣምነውልጅአማራዊቷ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን አባየ እንኳን አብሮ አደረሰን የእኔ ጀግና የእኔ ነፍጠኛ የአመት ሠው ይበለን❤❤❤❤❤❤

  • @sara46076
    @sara46076 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልል የኛ ጀግና ድርን ጀግናችን እንወድሃለን.

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በርታ የኛ ጀግና 👍👍👍👍

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera2747 2 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ወድማሽን እርጂም እድሜን ጤና ይስጥህ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤💚💛❤እንኳን አብሮ አደረሰን ጀግኖቼ አበሦቻችን ጌታ ይጠብቅልን💚💛❤💚💛❤

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው
    @እግዚአብሔርመመኪያየነው 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 2 ปีที่แล้ว +2

    ክበርልን ጅግናችን

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥህ
    እውነት ነው በጣም ያሳዝናል

  • @netzahailu3127
    @netzahailu3127 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛልን ጅግኖቻችን መልካም በአል ያድርግልን ገናንም የተጎዱትን ወገኖቻችንንም እግዚአብሔር ሁሉን አድራጊ ነውና ሁሉን ፈጣሪ ይርዳልን

  • @hanaa588
    @hanaa588 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ4ዐ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ4ዐ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር። ይመሥገን,💚💚💚💛💛💛❤❤❤✅✅✅✅⛪⛪⛪⛪

  • @ethiopia8672
    @ethiopia8672 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @ሰብለነኝከሀገረምኒልክሸዋ
    @ሰብለነኝከሀገረምኒልክሸዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ተሼ 💚💛❤️በርታልን አምላከ ቅዱስ ላሊበላ ይጠብቅህ 🙏

  • @asnakecehhone9552
    @asnakecehhone9552 2 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሄር ሀገራችንንን። ሰላም ያድርግልን

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera2747 2 ปีที่แล้ว +6

    ግን መንግስት ለምን እርዳታ አያስገባም ከተለቀቁ ሳምት ሆናችው እርዳታ ቶሎ መግባት አለበት ፍትህ አብይአመድ ለሰሜንውሎ ህዝብ

  • @hannaderas1395
    @hannaderas1395 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ አደረሳችሁ❤👍💗👏👏

  • @ተፈሥሒፍስሕትኦምልእተጸጋ
    @ተፈሥሒፍስሕትኦምልእተጸጋ 2 ปีที่แล้ว

    Amen Enkan Abro Aderesen Jegnana Egzbhar ystln
    Egzbhar yrdan Endnsera

  • @jdidshdj2771
    @jdidshdj2771 2 ปีที่แล้ว

    ባለሀገሩ እንኳን አደረሠህ አደረሠን በሣኡዲ አርበያ ለሚሠቃዪ ወጎኖቻችን ድምጵ አሠማ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 ปีที่แล้ว

    👋👋👋👋👍 ሰላምታዬ ካለሁበት ይድረስህ ውዱ ወንድማችን ጀግናው ተሼ ለሰጠኸን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ሁሉነገር እንረዳለን የሞቱ ወገኖቻችን ህይወት እንጂ የሚቆጨን ሌላው በጊዜው በበለጠ ሁኔታ ኢትዮጵያውያን በተባበረ ክንዳችን እንገነባዋለን 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ፀንተው ይኖራሉ🇪🇹👍👍👍👍

  • @ሀይሚወሎቱብ
    @ሀይሚወሎቱብ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @shebrestotaw8648
    @shebrestotaw8648 2 ปีที่แล้ว

    ተመሥገን አምላኬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹❤

  • @eimumuradyoutube9756
    @eimumuradyoutube9756 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያሀገራችንንሠላምያርግልንያረብ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @الماسالماس-س6غ
    @الماسالماس-س6غ 2 ปีที่แล้ว +5

    በርቱልን ጁንታ ወደሀላ አማራ ወደፊት

  • @SHAMBATUBE
    @SHAMBATUBE 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ብራዘርርርር

  • @ስማዕቱቅዱስመርቆርዮስአባ
    @ስማዕቱቅዱስመርቆርዮስአባ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን 👏👏

  • @አለምአለም-ጨ8ለ
    @አለምአለም-ጨ8ለ 2 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤💞💞💞ሰላም ለይኢትዮጵያዬ ይሁን

  • @yemaryambarya6934
    @yemaryambarya6934 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጀግናችን

  • @lidiamarcharbel9123
    @lidiamarcharbel9123 2 ปีที่แล้ว +1

    Enkuwan Abero adersen dama🙏🙏🙏

  • @maryy852
    @maryy852 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይጠብቃች

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tsionmerein3398
    @tsionmerein3398 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን የሞቱትን ጀግኖች ነፍሳቸውን ይማርልን የቀደመው ይተካል እንረዳለን ።

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሰላምን ያዉሠደልን😘

  • @ሀዩወሎየዋ-ጸ4ለ
    @ሀዩወሎየዋ-ጸ4ለ 2 ปีที่แล้ว

    አንተጀግናነህ እድሜህንያስረዝምልንያረብ

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @store8674
    @store8674 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናዉ🇪🇹

  • @cnxcnx7584
    @cnxcnx7584 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @Zነኝእናቴንናፋቂ
    @Zነኝእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @foazyutube4292
    @foazyutube4292 2 ปีที่แล้ว

    እኳን አዴረሳችሁ ወድሜ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ኤፌሶን
    @ኤፌሶን 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን🙏ፈሪ ነኝ ነው ያልከው ተሼ?🤣

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 2 ปีที่แล้ว +3

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @אניישפרדה-ת5ש
    @אניישפרדה-ת5ש 2 ปีที่แล้ว

    💛❤💚💪💪

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሣችው ጀግናዎች

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወንድማችን

  • @ፎዚቲዩብ-ዀ4ረ
    @ፎዚቲዩብ-ዀ4ረ 2 ปีที่แล้ว +3

    እዴትነክ። ጀግናው ወድማችን ስጠፈ አስቤነበር

  • @sileshikassa
    @sileshikassa 2 ปีที่แล้ว

    አንኳን ከቅዱሰ በታች እነዚህ የረከሱ ርኩሳት የትግሬ ወራሪ ፈጣሪ ጠራረገልን የአባቶቻችን አምላክ የትግሬ ሰይጣን ያጥፋልን

  • @cjfjhcjvjhj7918
    @cjfjhcjvjhj7918 2 ปีที่แล้ว

    እድሜጤኖይስጥህ

  • @myblackcoffee5055
    @myblackcoffee5055 2 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @wacocs7429
    @wacocs7429 2 ปีที่แล้ว

    የኝ ወን ድምስላምሁንልን

  • @kenenisabizuneh5358
    @kenenisabizuneh5358 2 ปีที่แล้ว +1

    Enkuwan aderesachu

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤👍👍👍👏👏👏

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
    @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ በሄድክበት ይከተልህ ስወድህ

  • @hi-vj7jl
    @hi-vj7jl 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህለደራለከላላ

  • @askagetaneh5685
    @askagetaneh5685 2 ปีที่แล้ว

    አማራ አርገህ ስለፈጠርከኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsinat-
    @tsinat- 2 ปีที่แล้ว

    አይለያችሁ፣ወገኖቼ፣ስትረዳዱ ማየት ሃሴት ይሰጣል

  • @nadyahnadyh7457
    @nadyahnadyh7457 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว

    አሠላማሊኩምሠላምና

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 2 ปีที่แล้ว +1

    yene jegna ante 1gna neh wendema

  • @walotub1795
    @walotub1795 2 ปีที่แล้ว

    ተሺ እስኪ ጎንዴር ከሆንክ ንገረኝ በናትህ ባለቤቴ መከላከያ ነው እናቱን ጠፍታበታለች ግን ሊገኛት አልቻለም ለመፈለግም ግዳጅ ላይ ነው ከቻልክ ብትተባበረው ምን ይመስለሀል